70ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የጫት አስቃሚዋና የእማሆይ ማንነት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 39,372

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

70ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የጫት አስቃሚዋና የእማሆይ ማንነት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 343
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 2 жыл бұрын
ይህንን ጽሁፍ የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ እባካችሁ በሳኡዲ አረቢያ ያሉ ኢትዮጵያዎች ድምጽ እንሁናቸው በጣም እየተሠቃዩ ነው እኔ እንቅልፍ ነስቶኛል ህጻናት እያለቁ ነው
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
ይህፅ የምታነብ ሁላችሁም ስለሀገራች ፀልሁ በጣም አዝናለሁ ሀገሬ ጭቅውስጥ ናት የእናቶች እንባ ፈጣሪ ይመልክትል ውድድመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤_*ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል*_ *_ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል_* *_ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል_* *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል_* _*እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!*🤲🏻🕯🕯🕯_
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 2 жыл бұрын
እንደት ዋላችሁ እህት ወንድሞቸ የ9 ወር እርጉዝ ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 2 жыл бұрын
መምህር እር እኛን ከቱወችን ከሀዛብ ጋር የምንኖረውን ሆዳችን አምላካችን አርገን አርብ እሮብ ሳይቀር እየበላን እባክህ መምህር ብሶለት አስበን አቤቱ አምላኬ እኔማ ስቱን በደልኩህ 😭😭😭😭::
@seve3476
@seve3476 2 жыл бұрын
አወ እመ አምላክ ትርዳን ሁላችንንም
@ajmanaed9067
@ajmanaed9067 Жыл бұрын
ውነትሽን ነው አቤቱ ማረን 🥺🥺💔💔💔💔💔
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤት እኔ ቃል የለኝም መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ይህንን መሰዋትነት እየከፈሉ ስለሚያስተምሩን እድሜና ጤና ያድልልን ክፉ አይንካብን የስደት መምህሬ ኑሩልኝ ሽ አመት
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አምለክ ሆይ ዓይነ ልቦናችንን አብራልን ማስተዋልንም አድለን ተምረን እንድንለወጥ እርዳን አሜን አዳምጬ እመለሳለሁ like አንርሳ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 2 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በዛውዲ እስር ቤት ህፃናቶች እየሞቱ ነው ኧረ የሰው ያለህ እውን ያን ሁሉ መከራና ስቃይ እያሳለፉ 😭😭😭እያያችሁ እንቅልፍ ይዟችሁ ተኝታችሁ ታድራላችሁ ኧረ ተው የህፃናት ስቃይ ይሰማችሁ ኢባቢ ምንድነው ስራው
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 2 жыл бұрын
ሁላችን በድለናል እህቴ ጌታ ይማረን ምንም አቅም የለምፀሎት በቀር ሀበሻም ዝም ሢባል ማንነቱ ሚረሣ መብቱን ግዴታውን የማይቅ ነው ጌታ ይደረሥለቸዉ
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 2 жыл бұрын
FETARI BEKACHU YBELEN BEMEKERA LALU EHTE WENDMOCH FETARI ESU HULU MAYALKBET YASBACHEW BETAM BIASASBM HULUM BESU HONE SDET BEQACHU YBELEN YASBEN😭
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይድረስላቸው በጣም ያሳዝናሉ ህጻናቶቹ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ለህፃናቱ ብሎ ይድረስልን ኡፍፍፍፍፍፍ ኣሁን በጣም ያስፈራልምንም የማያውቁ ህፃናት በሞት በሪሃብ በሙቀት አረ ስንቱ ለማንስ ኣቤት ይባላል😭😭😭😭😭😭
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 жыл бұрын
አለቅንኮ ስራም ያለነው ደሞዝ እየተቀማነው ፈተናው በዝቷል ሰውም አልነቃም አገሬ መግባት ናፈቀኝ መቃብሬ በሀገሬ እድሆን ነው ምኞት👏👏👏👏😭😭
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን መታደል ነው የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችንንም ይስበአን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤቱ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ መምህር ተስፋ ስላሴን ብዙ የጠላታችንን ሴራ እንድናውቅ ስለሰጥኸን እናመሰግንሀለን የሚገርም ትምህርት ነው በኛ በሀጺያተኞች ዘመን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እማሆይ በጸሎቶ ያስብኝ እህተ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ክንፈ ሚካኤል ሰይፈ ሚካኤል ወልደ ዮሀንስ ጽጌ ማርያም እህተ እየሱስ ወለተ መድህን ሀይለ ማርያም ሀብተ ማርያም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 2 жыл бұрын
አሜን ይመሰገን የምንለውጥብት ያረግልን አረበ ሀገረ ያለነው ደልቶን የምንኖረ ይመሥልዋል የገጠረ ሰው አይፈረድብትም ኢንተረኒት አይጠቀም ሆይ
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 2 жыл бұрын
@@user-sn7rk3tr4k Amenn🙏Betasabe Hugege Emalsalhu
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 2 жыл бұрын
@@user-qz9md5le4z Amenn🙏Betasabe Hugege Emalsalhu
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልኝ በእውነት በየቀኑ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ለኛ የምታቀርበው ትምህርት በጣም እፅብ ድንቅ ነዉ እስከ መጨረሻው አዳምጨ ኮምንት እፅፋለሁ
@hdjf72
@hdjf72 2 жыл бұрын
Pale hiyoti yasemalin memihiri berita
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣክ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንመምህርእንኳንደናመጣህቃለሕይወትያሰማልንፀጋውንያብዛልክ
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን አዎ መምህር ልዩ ገጠመኝ 69 የቅድስ ሚካኤል ታምህር አይተናል እውነት መምህር አንተ በጣም የተመረጥክ ሰው ነህ አሁንም እማ ፍቅር ፀጋውን ሞገሱን ጨምራ ጫማምር ትስጥህ ነው ፀሎቴ አባታችንን መላከ መክራት ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ምክናቱ እሳቾ ስለሆኑ የማናፍስትን ሴራ እድናቅ የረዱን
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን በጾለትዎ አስቡን ወለተ ሐና እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን የቡና ወሬ እየሰማሁ ነው ያደኩት ሀይማኖቴን ያወኩት በስደት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@eth3816
@eth3816 2 жыл бұрын
እኔም እዳንች ነኝ መላአክት አምላክ ነበር የሚመስሉኝ የነበር መሰደዱ ለበጎነው
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ገጠመኝ70 ደርሰን እግዚእብሔር ይመሰገን የእማ ፍቅር ኤፋታህ በልን ሼር ላይክ እያድርጋን እንጀምር መምህርችን እኝን ለመድን በየቀኑ እያመጠለን ነው አኝም በምንችው ለሎች እናደርሰ እርሱ ከመረጠን ማን ይቃውመናል የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሆን መምህር ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በረከቱት ያድርስን በፀሎት አስቡን ወለተ እየሱስ ነኝ
@asmamawbaye4897
@asmamawbaye4897 2 жыл бұрын
I listen your videos every day may lord bless you. Thanks
@user-et8to7ub1i
@user-et8to7ub1i 2 жыл бұрын
መምህር መልካም ሰው እንዴት ነህ እህት ወንድሞቼ በፀሎት እንተሳሰብ
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ብዝት ትርፍርፍፍ ይበልልን እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድት ኪዳነምሕረት ወርሐዊ መታሰቢያ አደረሳቹ አደረሰን ከልቤ እዳዳምጥ አይነ ልቦናዬ ይክፈትልኝ አሜን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 2 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 2 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@EdomTube2129
@EdomTube2129 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን💒💒💒 እንኳን ሰላም መጣህልን ተባረኪ እህታችን ኡኡኡኡኡ መታደል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሺ 🌻🌻🌻 ወይኔ መነነች ወይኔ መመረጥ እግዚአብሔር ይመስገን ኡኡኡኡኡ እኛንም ይምረጠን ለሊህ ክብር አብቃን😭😭😭😭😭 መድሐኂያልም እማሆይ ወለተ ኪዳን እና ወለተ ሰላሴ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ብዙ ነገር አለብኝ መምህሬ ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋ እድሜ ይስጥልን መድኃኒያልም
@user-jx3gi1rv3o
@user-jx3gi1rv3o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላም ዋልክልን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
አተን የሰጠንን ጌታ ዘወትር አመሰግነዋለሁ ❤️ የዘመናችን ሀዋርያ ሀጢያተኛም ብሆን ዘወትር እፀልይልካለሁ መምህራችንን ጠብቅልን እያልኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-mv2gm4jy1v
@user-mv2gm4jy1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ወደ ገጠመኝ ማዳመጥ በጣም ደስ ይላል በእውነት እናታችን በረከቶ ፅሎታችን ይረሰን አሜን፫
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ገጠመኝ 70ደረስን ተመስገን ኑ የተዋህዶ ልጆች እንማር መምህራችን መቶልናል። ነፍስና ስጋዬን ለእግዚአብሔር ተገዢ። ዘንድ ኤፍታህ በለን ፀባኦት ሆይ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅል እማ ሆይ ፀሎትዎ አይለየን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 2 жыл бұрын
ልቦናዬን እንደዚህ ሰውዬ ይክፈትልኝ የዋኋ ልጅ(እማሆይ) በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏🙏🙏ያሰተማረን መድሀኒአለም ክብርና ምሰጋና ለሱ ይሁን
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሁላችንም እንደ እማሆይ የዋህ ልብ ቢሰጠን
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
የእናቶቻችን ና የአባቶቻችን በረኬት ይድረሰን አሜን ይህን ተበልቶ የማይጠገብ በጉጉት የምጠብቀው ገጠመኝ ላከረብኪኝ ውድ የእትዮድያ ና የኦርቶዶክስ ጀግና ከልቤ አመሰግናለሁ
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
በውነት ይገረማል ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ እኝንም ሰው ያድረገን ቸሩ አምላካችን አማኑኤል
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር
@user-hl2rg5rz7j
@user-hl2rg5rz7j 2 жыл бұрын
ቤተሰቦቼ በጸሎትታችሁ አስቡን ወልደ ዮሐንስ ከነቤተሰቦቹ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቿ ጽጌ ማርያም ከነቤተሰቦቿ እሴተ ገብርኤል እህተ ጊዮርጊስ እህተ ማርያ እህተ ሚካኤል
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@user-hl2rg5rz7j
@user-hl2rg5rz7j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም የዛሬ ገድል ልቤን ወሰደው ተማረኩ እስቲ ጠቃር እንዳይሆን ወለተ ማርያም በፀሎት ኣስቡን እህት ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርየ 💐💐💐
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-hl2rg5rz7j
@user-hl2rg5rz7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔት ያስብሽ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 2 жыл бұрын
Egzhbher yasbesh🙏
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 2 жыл бұрын
@@user-hl2rg5rz7j Amenn🙏Betasabe Hugege Emalsalhu
@bekihawi6030
@bekihawi6030 2 жыл бұрын
በእውነት የእማ ሆይ በረከት ይደርብን
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ 💕 ሽ አመት ኑርልን🙏
@mostat5281
@mostat5281 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-ns9cg9uk4x
@user-ns9cg9uk4x 2 жыл бұрын
,, ቃል ህይወት ያስመዐልና ክብር መምህረና ጸግኡ የብዝሐልኪ እግዚአብሔር አምላክ
@abebeseifu493
@abebeseifu493 2 жыл бұрын
የእማሆይ በረከት ይድረሰን
@soliyanatouch6809
@soliyanatouch6809 2 жыл бұрын
እማሆይ እናቴ አስካለ ማርያም እህተ ሚካኤል ብለው በጸሎትዎ አስቡኝ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 2 жыл бұрын
ኣሜን እግዚኣብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ የኛ እንቁ ኣዎ ትክክል ነክ ሁሉም ነገር በእግዚኣብሔር ፍቃድ ነው የምሆነው
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን አደረሰን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት እናታችን⛪
@betlemabata9290
@betlemabata9290 2 жыл бұрын
እካን ሰላም መጣህ መምህር ቃለይወት ያሰማልን
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 жыл бұрын
እኩን ደናመታህ መምህር ሰላምህ ይብዛ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ አመሰግንሃለሁኝ ስንቱን አደመጥኩት ስዳተኛ በመሆኔ እመ ሆይ በረከተችሁ ይደርብን መምህር ቃል ህይወት የሰማልን ፀጋው በረከቱን የድልልን አሜን
@getetachane2286
@getetachane2286 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bl1oo9ru3u
@user-bl1oo9ru3u 2 жыл бұрын
የእማሆይ በርከቱሁ ይደርብን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 2 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣህልን መምህርዬ በጉጉት የምጠብቀው መምህር ቢኖር አንተ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 2 жыл бұрын
መምህረ ፀጋውን ብዝዝት ትረፈረፈ ያረግልህ አቦ እማሆይ በጸሎቶትን ያሰቦን የገጠሩ ህዝብ ሚያነቃው ሰው ነው ያጣው ጉበዝ ነበረን
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል በጣም እያሰተማረን እየለወጥከን ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ይገርማል እናታችን በረከታቸዉ ይደርብን በስደት ነው ያለሁት በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን
@ffty7136
@ffty7136 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላምመጣክ እንቁመምህር ተመስገን እኔ ተቀይሪ ቤተሰቦቸቸም ስለተቀየሩልኝ የእግዚያብሄርስም ይክበር ይመስገን
@user-hl2rg5rz7j
@user-hl2rg5rz7j 2 жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስም ተመሰገን ይሁን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን መ መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የእማኦይ በረከታቸዉ ይደርብን💚💛❤️ አሜን አሜን አሜን
@mplazamplaza5985
@mplazamplaza5985 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
ይሄንን ሁሉ ለአደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው እማሆይ በቤቱ ያፅናዎት በረከቶት ይድርብኝ
@cfcfxdxd6647
@cfcfxdxd6647 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 2 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን
@hanagosaye3808
@hanagosaye3808 2 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እመለሳለሁ
@user-yc9st8ts7n
@user-yc9st8ts7n 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣክልን መምህራችን
@selammulunesh4906
@selammulunesh4906 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን🙏🙏🙏 በረከታችው ይደርብን😍❤
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን በሀርዳር ጫት ገለምሶ ጫት ዎዶገንት ጫት ብቻ ሌላም አለ መምህር እናቴ ትቅማለች ግን ግራ ይገባኛል ጫት ጋልገዛች ግራዋ ይቀርባል በዛ ሰሀት ብቻ እናቴ የምትድንበት እዲ መጣልኝ ፈጣሪየን እለምን አለዉ
@liyanegash7607
@liyanegash7607 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንቃለ ይህወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በረከታቸው ይደርብን አሜን 🕯🕯🕯
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ (፪) ሁል ግዜ የእግዚአብሔር ስራ ዕፁብ ድንቅ ነው ክብር ሁሉ ለቅዱሳን አምላክ ይሁን የዕማሆይ በረከት ይደርብን በጸሎት ያስቡን ወለተ ሀና ወልዴ ትንሳኤ ወልዴ ሰንበት ወለተ ሀና ወለተ መድህን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለህወት ያሰማልን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አንካን ስላም መጣክ መምራችን
@user-du8zp7pi6k
@user-du8zp7pi6k 2 жыл бұрын
በፀሎት አሰቡኝ ፀዳል ማሪያም ብላችሁ
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ያስብሽ
@melkamwalie3694
@melkamwalie3694 2 жыл бұрын
መምህር በጣም እነመስግናለን እህቶቻችን ወንድሞቻችን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አዳምጡት በጣም ድስ የሜልነ ወድ ንስሀ የሚመልስ ትምህርት ነው እኔን የቀየር አምላክ እናንተንም የማይቀይርበት ምንም ምክንያት የለውም እነመስግነለን መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ወልድ ትንሳኤ ወለተ ማሪያም
@user-eg1dd7jh2d
@user-eg1dd7jh2d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@user-sn6vt6oh8s
@user-sn6vt6oh8s 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ልኡል እግዚአቢሄር ፀጋው ያብዛልህ መምህር በፆሎትህ አሰበን መምህር ወለተ ሚኪኤል ሃፍተ ስላሴ ከኔ ሙሉ ቤተሰቦቼ
@hekmajemal3150
@hekmajemal3150 2 жыл бұрын
እማሆይ በፀሎተ አስቡን አይለእየሱሰ ወለተ ማርያም
@abelayele6404
@abelayele6404 2 жыл бұрын
ተወልደ መድህን አስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ ተስፋ ሥላሴ
@maregzegeye1364
@maregzegeye1364 2 жыл бұрын
እናታችን በፀሎቶት ያስቡን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-zj3uh2zn6z
@user-zj3uh2zn6z 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሄወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ አባ መልካም ሰዉ ከእግዚአብሄር የሰማነዉን በልባችን ይፃፍልን እራሳችንን ለማትረፍ እንትጋ ድስ ላይክ የምታደርጉ ሰዉች ግን ጤና ጨርሳችሁ እንደ ፈጣሪ ይማራችሁ ልቦና ያድላችሁ ሌላ ምን ይባላል
@sunsun8433
@sunsun8433 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይልፋትህ ፍሬ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@bewphone9113
@bewphone9113 Жыл бұрын
መምህሪ🙏🙏🙏
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ፀጋወ ያብዛልህ
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህረ እንኳን ደህና መጡ
@ayehudesalegn6865
@ayehudesalegn6865 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@habtamuebabey5403
@habtamuebabey5403 Жыл бұрын
እሟሀይ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ በዚህ ዘመን እርስዎ ለኛ ለሱሰኞች በረከታችን ነዎት ሐብተማርያም ብለው በጸሎተዎ ያስቡን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ፀጋ ይስጥህ የሰማናው በልባችን ያሳድርልን እግዚአብሔር
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 2 жыл бұрын
የኛ እቁ መምህር ባንተ ትምርት በጣም ተቀይሬ አሎ ሁለየ እግዚአብሔር በፍትህ ይቅደም በፆሎትአቹ አስቡን ወለተ እየሱስ ወለተ አረጋዊ ገብረ እየሱስ ገብረ እግዚአብሔር አመተ ማርያም አመተ እየሱስ ወለተ ክዳን እያላቹ እህት ወንድሞቼ
@bbhh211
@bbhh211 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናንተ ብሎ ይማረን መምህረየ ፀጋውን ያብዛልህ ከጠላቶችህ ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅልን
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 жыл бұрын
መጥናኛየ በስደት ይህ ትምህርት ብቻነው እኔም አለም በቅቶኛል የስደት ምላሽ ገዳም ነው የምገባው አሁን ሳውዲ ስከፈትልኝ እገባለሁ ያርግልሽ በሉኝ ምኞቴነው ሁሉንም አየሁት ምንም አድስ ነገር የለም
@user-jm8py3ss1y
@user-jm8py3ss1y 2 жыл бұрын
😘😘😘😘ያርግልሽ
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 2 жыл бұрын
እህቴ እውነትሽ ነው ፈጠር ይራደሽ
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 жыл бұрын
@@user-xt1jo9ep8y ፍቃዱ ተሆነ ምንም ታላቅእኳን ስለገዳም ሲወራ ድስ ይለኝ ነበር እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ተዜም ሳውዲ ባስራስምት አመቴ ላኩኝ ምንም ስለሀይማኖቴ የማውቀው የለኝም ነበር አሁገን እቻለም አላፊ ጠፊ እደሆነች ገባኝ እናም ፍቃዱን እጠይቃለሁ አገሬ ስገባ በሱባኤ
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@andargemekonnen8786
@andargemekonnen8786 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ምርጥ ዕቃዎች።
@christianhiwi5856
@christianhiwi5856 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ..በረከታችሁ ይደርብን
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ የኔስ መጨርሻ ምን ይሁን
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እማሆይ በፀሎት አስብኝ
@michaelwelday8549
@michaelwelday8549 2 жыл бұрын
መምህር ብትገብሮ ኣገልግሎት፡ እግዛብሔር ዓስብኻ ይኽፈልካ። ኩሉ ግዜ ሰልቺኒ ከይበልካ ንዓና ንምስትምሃር ትገብሮ ትምህርቲ ብጣዕሚ ኣስተምሃርን ኣብ እምነትና ክንጸንዕ ዝገብር ኢዩ'ሞ ፡ እግዛብሔር ካብ ኩሉ ፈተና ይሰውርካ፡ ኣጎልግለትካ ይባረኽ።
@genetalene3333
@genetalene3333 2 жыл бұрын
Memihir kalehiwet yasemaln.
@betibetii8708
@betibetii8708 2 жыл бұрын
መመምህር ሰላምህ ይብዛ ለኛ ስትጨነቅ ይገርመኛል እኛስ ማዳመጥ ነው አለህ አይደል የን ያክል ተዘጋጅተህ ስታቀርብ እመቤቴ ትርዳህ ከጎንህ ትሁን ታበርታህ የሚያዳምጥ መማር የፈለገ ይከተላል
@Name-nu1md
@Name-nu1md 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን አንድ አርግልኝ
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 190 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 98 МЛН
70ኛA ገጠመኝ፦ወደ ኢሉሚናቴ መንፈስ የሚያስረክብ ክፋት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
41:46
ፀራሞ ደራሞ መንፈስ ያለባችሁ ⭕አፍዝ አደንግዝ ✅#መምህር_ተስፋዬ
2:47
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 3,6 М.
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
1:45:48
71ኛA ገጠመኝ ፦ የቤቱን ምግብ የሚፈጀው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
45:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН