ቅመምህን ያጣጥሉብሀል!! የብዙዎችን የልቦና ጓዳ የሚፈትሽ : አነቃቂ ንግግር : Donkey Tube : Comedian Eshetu

  Рет қаралды 190,668

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

Comedian Eshetu is now with a new release, that's motivational. this piece of work is one of a kind. mostly to our generation is this picture for. start watching this video and get motivated, the title of this one is " don't receive negative words ". enjoy and get motivated.
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedy27@gmail.com
/ eshefantaye
0913610673
ወደ ኢትዮጵያ ወይም ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች መደወል ለምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን፤
በተለይም ኖርዌይ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን ወደ ኢትዮጵያ መደወል ከፈለጋችሁ ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ ደንበኛ በመሆን አገልግሎቱን መጠቀም ትችላላችሁ ፡
MY CALL GLOBAL
bit.ly/3eqyRlV
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 516
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 жыл бұрын
እሼዬ አንተ ትችላለህ አባቴ ኑሪልኝ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን።
@jeribini5969
@jeribini5969 2 жыл бұрын
በፈጣሪ እሼ 😳ሰንት ሰው እየቀየርክ እንዳለክ በታውቅ 👏👏👏👏💞💞
@KsaKsa-fe9dh
@KsaKsa-fe9dh Жыл бұрын
በትክክል
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 3 жыл бұрын
ዋውውውው የዛሬው ልዩ ነው ትክክል 100% ራእይን ራእይ ለሌላቸው ሰወች መናገር አብሮ መሞት ነው! አላህ መልካሞች አድርጎ ከመልካሞች ጋር ያቆራኘን
@bedryamame304
@bedryamame304 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ደስ ብሎኛል ላይክ አርጉኝ👍👍👍👍👍👍👍👍
@bereketashenafi2677
@bereketashenafi2677 Жыл бұрын
ይሄ ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው እኔም ትልቅ ራእይ ነው ያለኝ ውስጤ ያልተነካ እምቅ ክህሎት አለ ክህሎቴን ተጠቅሜ ታሪክ ለመስራት ያብቃኝ 🙏🙏
@munawesane266
@munawesane266 3 жыл бұрын
እሼ ወንድሜ የእውነት ምን እንደምልህ አላውቅም በጣም ነው ማመሰግነው የኔን ታረክ ያወራክ የመሰለኝ በሂወታች ምንም መውደቅ ቢገጥመን ተስፋ መቆረጥ የለብነም የዛሬን ለነገ አይሆንም ነገም ሌላ ቀን ነው። በርታ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!!!!
@workefaris9447
@workefaris9447 3 жыл бұрын
እኔ ግን ምን ልበል ስላንተ ትገርማለ ስንት ብዙ ነገር እንደተማርክ ብታቅ እንዴት እንደምሳሳል እሽዬ እኔ ምንም አልልም ጌታ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልኝ አቦ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@tekelejhon9103
@tekelejhon9103 2 жыл бұрын
You are genius you can do better
@bahraamne1011
@bahraamne1011 2 жыл бұрын
አዝነኝ
@misxer21
@misxer21 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰዎ በምን ልግለጽህ የተለየህ ድንቅ ወጣት እስከዛሬ ስለ ከፍሲ የማውቀው ነገር የለም ገዝቶ ከመብላት ውጪ በጣም የሚገርም ተሞክሮነው ደግሞ አሪፍ የስብና ግንባታ መምህር ነህ የምትጠቀማቸው ቃላት ድምጽ አወጣጥህ በሚያዳምጠው ሰው ውስጥ ወኔን ይጭራል እራሳችንን እንድናይ ያደርጋል
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
ፍሲ ምንድን ነው?
@Degsewtube
@Degsewtube 3 жыл бұрын
ምርጥ ሠው ዘመንህ ይባረክ ብዙ ጊዜ ሠወች ፊት ሃዘን ሢያይ ጭንቀቱን እንደኔ ያየ አለ ሢደሠቱ ሢያይም👌❤😘
@kelifaali400
@kelifaali400 3 жыл бұрын
እዚህም ደ.አፍሪካ ቁጥር አንድ ተወዳጅ ምግብ ቤት ነው በጣም ነው እምናመሰግነው ተሼ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።
@libidaniel1465
@libidaniel1465 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ከምልህ በላይ ነው ትምህርት የስጠን በባኩለ አመሰግናለሁ ሁሌም እንደዝ ቀጥል
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e 3 жыл бұрын
በርታ እሸ እነዚህ አነቃቂ ንግግሮችህ ለትውልድ እንደሚጠቅሙ አልጠራጠርም።
@user-hp7gg9jm1p
@user-hp7gg9jm1p 3 жыл бұрын
እሽቱ ሽ አመት ኑር ሁለ ገብ አንተ እራሱ ቅመም ነህ ዘመንህ ይባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር
@farahmedia5126
@farahmedia5126 3 жыл бұрын
በትክክል ምርጥ አነሳሽ ንግግር የተመቸው እንዴ እኔ
@bbillionaire1107
@bbillionaire1107 3 жыл бұрын
*Colonel harland Sanders በብዙ ልፋትና ጭንቀት መሃል ላይ ቅመሙን አገኘው ተስፋ ያለመቁረጥ ውጤቱ ስኬት ነው thanks Eshetu for your Best inspirational speech*
@mimitakassa6117
@mimitakassa6117 3 жыл бұрын
እሼ አንተ እራስህ ቅመም ነህ የልጅ አስተዋይ ለዛ ያለህ እንዳንተ ያሉ ለትዉልዱ አርአያ የሚሆኑትን ያብዛልን
@Tewahido567
@Tewahido567 3 жыл бұрын
እሸቱ በትክክል የእኛን ህብረተሰብ ያገናዘበ መልእክት ነው በርታልን አዲሱ ጥሩ ፕሮግራም ነው ለወጣቶች
@nati5001
@nati5001 3 жыл бұрын
Super motivation✊🤝
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 жыл бұрын
እሼ የእኛ ቅመም!! አቦ ሺ አመት ኑርልን
@hannakif26
@hannakif26 3 жыл бұрын
እሼ ጎበዝ በርታ።ወጣቱን ሕብረተሰብን እንዲህ አይነቶች ምክር የስራ አነሳሺነት የሚያስፈልገው ። KFCዬ ወጣት እያለሁ ከስራ ብሬክ ስወስድ አንደኛው እሱን ነበር የምበላው ይጣፍጣል ችክኑ። እኔም ብዙ ስራዎች ሰርቻለሁ። ግን የምፈልገው ደረጃ አልደረስኩም። እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ በኑሮዬ እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት ልጆች አፍርቼ ከባሌ ጋር በደስታ እኖራለሁ ። ነገር ግን አይምሮዬ ብዙ ነገር ያፈልቃል ልሰራቸው የምችለውን ነገሮች ምክንያት እየሰጠሁ ሁሌ ወደ ዋላ እራሴን እጎትታለሁ ። አንዳንዴ እራሳችን ከሰው ይልቅ እራሳችንን አፍነን የምንቀር ብዙህ ነን ያንን ስሜት አሸንፈን ከወጣን የምንፈልገው ደረጃ እንደርሳለን ብዬ አምናለሁ። በርታ ወገንህን ቀስቅስ ። ወጣቶች በርቱ ተማሩ ጣሩ ።
@ad_man8712
@ad_man8712 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም በጣም የምትገርም ሰው ነህ እግዚአብሔር አንተን በደንብ አድርጎ አስተካክሎ ሰርቶሃል የምር በጣም ታድለሃል እኔ በጣም ተገርሜብሃለሁ፣ ራሴን እንዳይ አድርገኸኛል Thank you♥ Amazing
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 3 жыл бұрын
እሼ የኔ መልካም በትትክክል ንግግርን ልብ ያለመልማል ኑርልን ❤😍
@sanchman4869
@sanchman4869 2 жыл бұрын
በመሀል ለማሳቅ የምታወጣውን ደባሪ ድምፅ ብትተወው የሚደርስብህ motivational speaker የለም ። ጀግና ነህ 👍 አንደኛ 👍
@madi6614
@madi6614 2 жыл бұрын
ኮሜድያንም ስለሆነ መሳቅ አለበት
@Alem2022
@Alem2022 3 жыл бұрын
ሰላም ምርጥና እንቁ የሀገራችን ልጅ😍 ያንተ አይነት ሚልየኖች ቢኖሩ የት ደርሰን ነበር !!!! ተመስጨ ነው የሰማሁት... መንፈስ ያድሳል🙏🙏🙏
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 2 жыл бұрын
ለሁላችንም አላማ እና እራይ አለን ከፈጣሪ የተሰጠን ግን ከራያችን ጋር ሳንገኛኝ ግዜያችን ያልቃል አሺ ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቁጭ ብሎ አይሳካልኝም ማለት ቅዠት ነዉ
@zenebechmolla4836
@zenebechmolla4836 3 жыл бұрын
ዋዉ እሸ እናመሠግናለን አድሜህን ያርዝምልን
@user-nv9nh5vu3t
@user-nv9nh5vu3t 2 жыл бұрын
እሼ ሽ አመት ኑር እናመሰግናለን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ትሩ ትምህርት ነው 👍🕊
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 жыл бұрын
ፐ ፐ ፐ በምን ቃል ላድንቅህ. ምርጤ እሼ ከባድ ሚዛን. እኔም ቅመሜ እንድ በላይ በቀለ ወያው ምርጥ ገጣሚ መሆን ነበር. ተማሪ እያለሁ. ትምህርት ቤት ግጥሜን ሳነብ ብዙ እሚያበረታቱኝ በርች እሚሉኝ ነበር. አሁን. ቅመሜን ቀብሬ በስደት. ማዲያት አውጥቸ. ያለ እድሜየ ጥርሴን በበሽታ ጨርሸ ይሄው በድዴ ቀርቻለሁ አሁን ሀገሬ ልግባ እልና ሳስበው. ፊቴ ተበላሽቶ ጥርሴ ወልቆ እንዴት ብየ ሰው ምን ይለኛል እያልኩ በሀሳብ. እምሰለሰላለሁ ስደት ጎደሎው ብዙ ነው. ቅመሜን አለመከተሌ ጎዳኝ
@user-it1se5hf4u
@user-it1se5hf4u 3 жыл бұрын
Go home 🏡
@elshadai-eldana9215
@elshadai-eldana9215 3 жыл бұрын
አይዞን ነገ ሌላ ቀን
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 3 жыл бұрын
አይዞን እህቴ
@elfineshwolde116
@elfineshwolde116 2 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እንዳንተ አይነቱን ግሩም እና ድንቅ ሰው ያብዛልን አድናቂህ ነኝ ከ ሂውስተን ቴክሳስ ❤️🙏
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለኢትዪ ወጣቶች ህልማቸዉ አገራቸዉ ዉስጥ እያለ የዉጭ ህልም ይፈልጋሉ ያለማወቅ ። ስለዚህ ቅመምህን እወቅ 👍👍👍
@hannakif26
@hannakif26 3 жыл бұрын
እሼ please ስለ እኛ አገር successful ሰወች ብናወራ በብዙህ ጥሩ ምሳሌይሆናሉ ለምሳሌ በቅርብ ebs ላይ ያየሁት የጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴን ኢንተርቪው ላይ የቀረበው እንግዳ ቶቶ የሚባል እሬስቶራንት ባለቤት ነው ከሊስትሮነት ተነስቶ አሁን ያለበት ደረጃ ያስደስታል ። እንደዚህ አይነት የራሳችን ሰወች ብዙ ብናይ ምናልባት ወጣቱን በብዙ ሊያነሳሳ ይችላል ለጥረት ። በእውነት ስራህን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም እንዳንተ አይነት ብዙ ያስፈልገናል ለታዳጊ ልጆቻችን። ቲምህንም አመስግንልኝ በርቱ ።
@user-tq9sp5sk7l
@user-tq9sp5sk7l 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ. አጃኢብ ነው. እኔ ራሱ ከእድሜ በላይ ወድቂያለሁ በመጨርሻም ሙሉ ቤተስብ በአንድ ቀን አጣሁ ምናለ የፈጠርከኝ አላህ ብትወስደኝ በቃኝ ነው የምለው ሁሌም ግን ሶብር ካለን ሂወት ይቀጥላል
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 2 жыл бұрын
እህቴአብሽበውስጥላጋኝሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
እሼ ደስ ብሎኛል አጠነከርከኝ መገላይ ነበርኩኝ ህልሜን እያገኘው መሰለኝ እዳረጋግጥ ሌላ አነቃቂ ቪዲዮች ካሉክ አካፍለኝ ለዛሬግን ህልሜ ን አግቼዎለሁ
@user-qj8yg8iu9b
@user-qj8yg8iu9b 2 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ የምል ንግግር ነው እሸቱ ጌታ ይባረክ ለኔ ወስጃለሁ ❤️❤️❤️❤️
@fikirbekele3051
@fikirbekele3051 3 жыл бұрын
Thank you Eshe!!! May God Bless You🙏🙏🙏
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
ሰትጀምር አመሰገንኩህገብቶኝ ጉዳዬንም አድሜዬን ፎከሬበት ነው ዛሬ የዋልኩት ይባሰ ለኰስከኝ ተባረከህ ቅር!
@alulezin3190
@alulezin3190 2 жыл бұрын
It's a good motivational history .Tankyou comedian eshetu.
@abbyyirga7689
@abbyyirga7689 2 жыл бұрын
Well addressed. Thank you and way to go comedian Eshetu🙌🙌
@fadestmoodisam6058
@fadestmoodisam6058 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን ላንተ ቃላት የለኝም የሰመረ ያማረ ህይወት ይግጠምህ አግብተህ ወልደህ ሳም የስኬትህ ማማላይ ያድርስህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ወንድማችን
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 3 жыл бұрын
Wow ...betam arif eshe..mert akerareb ..berta ..
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
ኮሎኔር ሳንደርስ በጣም ብርቱ ሰው ነው እንኮን አንድ ሺ ዘጠኝ ሰው አንድ ሰው ተስፋ ካስቆረጠኝ በጉን ውሻ ነው ሲባል እንደጣለው ሰው ነኝ ቂቂ አምላኬ ሆይ ፅናትን ስጠኝ ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነው እሽዬ ተባረክ።
@rozaassefa8894
@rozaassefa8894 3 жыл бұрын
በህይወቴ ከባድ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሁኘ ነው ይህንን የሰማሁት 😭ለኔ አሪፍ የማንቂያ ደወል ነው ።እሺ ዘመንህን ፈጣሪ መልካም ያርግልህ 🙏🙏🙏
@user-el3ww9pd8u
@user-el3ww9pd8u 2 жыл бұрын
አቦ ተባረክልኝ እሼየ እፍ እንደት አንጀት እንደምታርስ እኮ🥰🥰🥰🥰💚💛❤
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 жыл бұрын
እሼ የእኛ ኮረሪማ ! ኮረሪማ ሁለ ገብ ናት አንተም የእኛ ኮረሪማ ብየሀለሁ !!
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
ፕሮግራሞችህ እኮ ብርታት ናቸው በፍቅር ነው ምወዳቸው እሽዬ ጀግና ነህ እንወድሃለን ❤️❤️❤️
@mebe935
@mebe935 2 жыл бұрын
Very Inspiring! Thank you.
@yaradalij1085
@yaradalij1085 2 жыл бұрын
እሼቱ ከክፉ ነገር ይጠብቅ ፈጠር እወድሃለሁ አክብረሀለው
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
እሹ ምርጥ ሰው ኑርልን እናመስግናለን ለምታደርገው ነገር ሁሉ 💓💓💓💓
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you l Love you so much you're the best and you are a great guy and you have a lot of fun and I hope to see you soon
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
l m meaning
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 жыл бұрын
Eshe aneqaki ena asetemari koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia
@asteryehosanalije9315
@asteryehosanalije9315 3 жыл бұрын
Wow eshe thank for sharing 🙏😍
@tube-ed6fx
@tube-ed6fx 3 жыл бұрын
ውይይይ እሼ የኔ መልካም ወንድም ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ ለኔ መሳዮች እንዲም አወቅን ለሚሉ ሰወች ድንቅ ትምህርት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tigistteshome2200
@tigistteshome2200 Жыл бұрын
Thank you Eshe tebarek
@helenlulu8154
@helenlulu8154 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ይዬ ምክር ስመቼ ያለቀስኩት የሚደንቅ መልክት ነው እሼ ለአርብ አገር ለምንከራተት ሕህቶች በህርግጠኝነት ይዬን ምክር ልክህ እንደኔ ስምተሁ ከሆነ ሕይወት ነው የዘራህልን እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛሁ
@User-xt1hb
@User-xt1hb 3 жыл бұрын
ለሱ እኔም ደከመኝ ዉነት ነዉ ማንኛዉም ባአላማዉ ከፀና በራስ መተመን ከላዉ ሁሉንም ያሳካል እናመስግናል አሽ
@frehiwotkebede2933
@frehiwotkebede2933 3 жыл бұрын
The best motivational speech Eshe... keep up the good work!!!
@teddyabebe2540
@teddyabebe2540 3 жыл бұрын
A genuine message with an enjoyable advice thanks for sharing 👍
@abukasnasir1222
@abukasnasir1222 2 жыл бұрын
Tebarek ere betam iyasdamamkenge naw bro
@martinazerihun949
@martinazerihun949 Жыл бұрын
Eshe Dengie mariam tetbkeh betam telik tmhert new thanks
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 3 жыл бұрын
God blessed Ethiopia and all Ethiopians 🙏MORE BLESSINGS TO ESHETU AND THE CREWS 🙏 AVOID NEGATIVITY & FOCUS ON THE POSITIVE ENERGY 🙏 HOPPING IT WILL BE RECEIVED BY TO MANY PEOPLE 🙏
@-hikmatube5535
@-hikmatube5535 2 жыл бұрын
ወይ እሸዬ በጣም ልብ ሰርስሮ ይገባል እናመሰግናለን
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 2 жыл бұрын
Fetari yitebiqik eshe ante malet ke edmek belay mizan yemidefa melkaminetin yetelabesk wetat nek!! I appreciate u mecherashahin fetari abizito yebarekew yihun!!!
@kifleghiorgiesjoseph884
@kifleghiorgiesjoseph884 3 жыл бұрын
Wawwww eshetuye bethami migerm motivate word new yetenagerkew. Ane eritreawine betham adnaqine. Keep it up bro. you are influential man.
@betelhmtamrat6040
@betelhmtamrat6040 2 жыл бұрын
ድክም ሲለኝ ደጋግሜ ነዉ የምሰማዉ አቀራረብህ እራሱ😘😘😘ተባረክልኝ
@Mercy-xg2jw
@Mercy-xg2jw 10 ай бұрын
Baygermsh eshe yesewyewn snat yeteredahut enkuan sitegeber ykrna siwera rasu snat yfelgal ena betam new yetemarkubet tnx
@keyriyazinaba9640
@keyriyazinaba9640 3 жыл бұрын
እሸቱየ የምትነግረን ነገር ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 3 жыл бұрын
Thank you for inspiring us,..you are phonemena for this generation..God bless you
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Thank you my dear sister esha ante ershe kemem nehe! More blessing 🙏👏👏👏👏!
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 3 жыл бұрын
Amazing thanks eshe
@yowrittingtube562
@yowrittingtube562 2 жыл бұрын
Eshe mirt sewu berta . arif manekakiya newu
@jsfamily3726
@jsfamily3726 2 жыл бұрын
Esha tewled keyari beyehalew 👌👏👏
@edentayachew6799
@edentayachew6799 Жыл бұрын
It's worth watching, tnx Eshe
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር@Yeti
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 жыл бұрын
yeah...."don't give up " !!!!....thanks
@rahel6129
@rahel6129 3 жыл бұрын
Thank you
@user-di4ms7ml8k
@user-di4ms7ml8k Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ተሰጦ እላህ ክመጥፎ አይን ይጠብቅህ . ኢትዬጵያን ከልብክ ስለምትወድ በጣም እንወድሃለን.
@selameyassu918
@selameyassu918 3 жыл бұрын
Wow thank you for sharing
@Tube-ly3ys
@Tube-ly3ys 3 жыл бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን በርታልን መልካም ሰው ነህ
@fevenmangesha8601
@fevenmangesha8601 Жыл бұрын
yne asteway eshuye❤❤🙏🙏
@mintwabmint270
@mintwabmint270 3 жыл бұрын
Esheee gobez teru tmeherte new
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 2 жыл бұрын
Fetari ergeme edemena tena kene melawe betesebehe tebarekelene zemenehe Hulu kefu hulu ayagenehe zemenehe Hulu yebareke edemehe yerezeme 😇😇😇👈
@kokobeworku1232
@kokobeworku1232 Жыл бұрын
Wooow tnxs for the inspirational video eshe ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ዋው እሼ ኑረልን የእኛ መልካም እናመሰግናለን !!
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Eshetu egiziyabhir yitebikih❤️❤️❤️❤️
@user-hp7po1oe5f
@user-hp7po1oe5f 3 жыл бұрын
ዋው በትክክል መታገስ ዋጋ አለው እናመሠግናለን እሽ ወድማችን💚💛❤
@makidaabay5321
@makidaabay5321 Жыл бұрын
kumngren be comedy eshe telyaleh eyesaku new yetmarekut tebarek brother
@annasrtube6733
@annasrtube6733 3 жыл бұрын
አሹየ ሥወድህ እሥቲ የአሽ አደናቂወች 👍👈አሳይኝ😒😒
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 жыл бұрын
እኔ ከልቤ ነው እማደንቀው እምወደው እማከብረው
@annasrtube6733
@annasrtube6733 3 жыл бұрын
@@user-rb5yp2qh5s እሽ ሁቢ 💝ሠብ አርጊኘ😔
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-rb5yp2qh5s Enem Sewadaw❤Endamer Ehte❤
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@annasrtube6733 Enem Sewadaw❤Damarekuesh💕10💕Anchem Vedioyen Ayetashe Ka 24 sat Bohala Damerge
@annasrtube6733
@annasrtube6733 3 жыл бұрын
@@Nahi_Entertainment እሽ ሁቢ አመሠግናለሁ ደምሬሻለሁ💝
@SarahSarah-qx3sm
@SarahSarah-qx3sm 3 жыл бұрын
አቦ ሰላም ይብዛ ወንድማችን በጣም ምሪጥ ምክረ ነው
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j Жыл бұрын
ዋው የሚገርም አገላለፅ ነው እሼ መሌ ምርጥ ወጣት ነህ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የእውቀት ጥበቡን ይግለፅልህ
@tgcot431
@tgcot431 3 жыл бұрын
💚💛❤💯 I love your new color
@chaltunegwe788
@chaltunegwe788 3 жыл бұрын
Wow Eshiye tilk timhir new yakafeleken🙏🙏
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 3 жыл бұрын
It is a great inspirational video
@kokalama1004
@kokalama1004 2 жыл бұрын
እውነት እውነት እልሀለሁ እሸቱ ስም በደብ ይገልፅሀል የስቱን የጠወለገ ማንነት ልክ እደትንሽ ቡቃያ እድትለመልም እና እሸት እድታፈራ መምርያ እያደረክ ነው እውቀት እየሰጠህ ነው ምን ልበልህ በቃ ፈጣሪ ባለህ ማስተዋልን ይጨማምርልህ ተባረክ 😍😍😍😍😍👏👏👏👏
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 2 жыл бұрын
OMG, great naration.great motivational speach Dear Eshe may God richly bless you my dearest
@samuelanimut8096
@samuelanimut8096 Жыл бұрын
Eshetu, I have no word to explain this idea.....very important !!!
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
Great!
@wondwosenkuru5995
@wondwosenkuru5995 2 жыл бұрын
ልዑል አምላከ አማልክት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያበርታህ ተባረክ ተባረክ ተቀደስ አምላክ በአንተ ልበ ቅን ሰው አድሮ የሚሰራቸውን ስንቱን ስንቱን ላድንቅ እንደው እፁብ ድንቅ ነው ገና ብዙ ትሰራለህ በርታልን የኢትዮጵያ አምላክ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በመስቀሉ እንቅፋቱን እስውግዶ የሰጠህን ባርኮ የጎደለህን ጨምሮ በእድሜ በደስታ ያኑርህ ያስቀጥልህ በርታ በርታ በርታ !!!!!!!!!!!!!!!!!
@meseretakale6039
@meseretakale6039 3 жыл бұрын
Ejeg betam yemegerm agelalet new gerami gerami sew nice work
@tibebsilas
@tibebsilas 2 жыл бұрын
ይሄ መልዕክት ለኔ ነው የሚል? የሕይወት ውጣ ውረዶች የዶቆሱት ሰው ብቅ ሲል በመዶሻ ቋ ቋ እየተደረገ አሁንም መውጫውን እየፈለገ ያለ ጀግና አለ? እመኑኝ እንደ ኮለኔል ሳንደርሰን ሕይወትን በተደጋጋሚ ሙከራ አሰልቿት፤ ከፍታዋን አሳልፋ ትሰጣችኋለች፡፡
@HopeIsNotLimited.
@HopeIsNotLimited. Жыл бұрын
Alah yistih betam amasagnalew🙏🙏🙏🙏
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 48 МЛН
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 474 М.
ฝันร้าe #funny #manbee
0:18
Man and Bee
Рет қаралды 6 МЛН
Будни в пекарне. Часть 2
0:59
Алежа Обухов
Рет қаралды 3,3 МЛН