8

  Рет қаралды 87,937

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

10 ай бұрын

#ስኳር በሽታ#diabetes ለሰዉነታችን እንደ ሀያል ምንጭነት አስገላጊ የሆነ የደም ስኳር መጠን ከመጠን በላይ ከፍ ብሎ በምቆይበት ወቅት የምከሰት የጤና ችግር ነዉ፡፡ይህም የሚከሰትበት ዋና ምክንያት ስኳር ከደም ወደ ሴሎች ዉስጥ እንድገባ የምረዳ የinsulin እጥረት፤ሴሎች ለinsulin ባለመተዘዝ #insulin resistance ወይንም በሁለቱ ችግሮች ጥምር ምክንያት ነዉ፡፡
#ስኳር በሽታ እጅግ ዉስስብ ከመሆኑ የተነሳ ከመድኃኒት ዉጭ በርካታ ለሎች አጋዥ ነገሮችን መጠቀምን ይፈልጋል፡፡ ክብደት መቀነስ አመጋገብ ማስተካከል፤የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አዘዉትሮ መስራት፤በቂ እንቅልፍ መተኛት፤ጭንቀት እና ዉጥረት ማስወገድ፤የታዘዘዉን መድኃኒት በአግባቡ መዉሰድ ዋና የስኳር በሽታ የመቆጣጠሪያ ዜደ ናቸዉ፡፡ ከእነዚህ መንገዶች የሚወሰደዉን ምግብ እና መጠጥ በአግባቡ መምረጥ እና መጠቀም ለብዙ ታማሚዎች የየእለት ፈታኝ የሆነ ተግባር ነዉ፡፡ብዙ ጊዜ ምግብ ላይ ትኩረት የሚደረግ ብሆንም የሚወሰደዉ የመጠጥ አይነትና መጠን ከምግብ እኩል ትኩረት መስጠት ይፈልጋል፡፡

Пікірлер: 113
@user-fh9ye4pb5d
@user-fh9ye4pb5d 9 ай бұрын
ተባረክ ግዴታህን እየተወጣህ ነው በርታልን
@user-mi7yl2jm7f
@user-mi7yl2jm7f 10 ай бұрын
ዶክ. እንሰት (ቆጮ; ብላ) ለስኳር ;ለኮሎስትርን ያለዉን ጥቅም ስራልን።መልካም ስራ።
@ETIFWORKKabeb
@ETIFWORKKabeb 7 ай бұрын
ዶ/ር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እውቀቱን ጌታ ይጨምርልህ!!!!
@AlemayehuMamo6556
@AlemayehuMamo6556 10 ай бұрын
በርታ ዶ/ር የምትሰጣቸው መረጃዎች ና ገለፃክ ይበል የሚያሰኝ ነው።
@adugnaasfaw9305
@adugnaasfaw9305 9 ай бұрын
መሻዓላህ አገላለፅህ በጣም ቆንጆ ነው ሰወች እንዲገባቸው አርገህ ነው እምታቀርበው
@ShemelsFikadu
@ShemelsFikadu Ай бұрын
በጣም ትምርት አግቼበታለዉ
@Bzuneshkifle
@Bzuneshkifle 9 ай бұрын
በእዉነቱ ዶ/ር አስፈላጊ ትም/ርት ነዉ እጅግ አባረታች ነዉ እናመሣግናለን!!
@TsayeBekele
@TsayeBekele 9 күн бұрын
Enamsaginale docter
@haileyesusdemessie9552
@haileyesusdemessie9552 9 ай бұрын
It's amazing teaching. Stay blessed Dr. 🙏
@tamrathailemariam5124
@tamrathailemariam5124 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ መረጃዎች አግኝቼበታለሁ
@habtamuy1341
@habtamuy1341 8 ай бұрын
ተባረክልን እግዚአብሔር አምላም ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤😊
@berhanekaba7154
@berhanekaba7154 8 ай бұрын
እናመሰግናለን። ሁልጊዜ ሁሉንም መጠቀም የሚኖረውን ጥቅምና ጉዳት ብታስረዳን።
@esegenetsalima4368
@esegenetsalima4368 3 ай бұрын
Thank you Dr
@kasayekasaye1489
@kasayekasaye1489 9 ай бұрын
በርታ ፈጣሪ ይበርከህ እባክህ ስለ ደም ግፊት አንድ በለን ።
@tesemawodajo8330
@tesemawodajo8330 9 ай бұрын
በጣም ጎብዝ ያልከው ሎሚ በጣም አድኖኛል ተስማ ወዳጆ ከአትላንታ የተናገሪው
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 4 ай бұрын
ተባረክልን
@SmilingCheckers-fd4tq
@SmilingCheckers-fd4tq Ай бұрын
Dokter. Enamesgnalen. Tebarek
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 9 ай бұрын
Thank you Dr ♥️
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 9 ай бұрын
በጣም እነመሰግናለን
@user-nb5tk3tx5h
@user-nb5tk3tx5h 5 ай бұрын
Thank you dr❤
@user-hq8ut8rn3y
@user-hq8ut8rn3y 10 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይባርክህ!!!!!
@user-eb8xk9zy9b
@user-eb8xk9zy9b 10 ай бұрын
Thank you
@makimediahd8662
@makimediahd8662 8 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን
@danielwolday4490
@danielwolday4490 9 ай бұрын
Thanks Dr
@yohansgebregzabiher9393
@yohansgebregzabiher9393 8 ай бұрын
Good job bro
@saratemesgen5866
@saratemesgen5866 8 ай бұрын
Thank you Dr,
@jagedy
@jagedy 8 ай бұрын
Wow thanks doctor, it's helping a lot.
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 9 ай бұрын
Thank you so much
@SalaNadu
@SalaNadu 10 ай бұрын
Thanks doctor ያንተ ዩቱብ አይቸ ስመረመር ስኳር አለብ ተባልኩ ። ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ብዬ ተቀበልኩኝ doctor
@Lovely27735
@Lovely27735 9 ай бұрын
የስኳር ህመም ከተንከባከብከው እና የዶክተሮችን ምክር ከሰማህ በጣም ጥሩ ነው አንዳንዶቻችን በራሳችን አታድርጉ የተባልነውን በማድረግ ችግር ውስጥ እንገባለን እናም ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ ነው።
@ghenetaraya6617
@ghenetaraya6617 9 ай бұрын
Thenk You dr❤
@yemegnushalbekele1564
@yemegnushalbekele1564 8 ай бұрын
Thank you you are a real doctor. God Bess you.
@tesfabeyene9940
@tesfabeyene9940 8 ай бұрын
Thank you!!
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 8 ай бұрын
Thank you 🙏
@abebechmolla2572
@abebechmolla2572 12 күн бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ለሰጠኸን ማብራሪያ የቀይ ስር ጅስ አንዴት ማዘጋጀት ይቻላል ማብራሪዬ ቢሰጠው አመሰግናለሁ ::
@solomonteklu7515
@solomonteklu7515 5 ай бұрын
ዕድሜ ይስጥልን ዶክተር
@gezahegngezahegn5552
@gezahegngezahegn5552 6 ай бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ ወደድኩልህ ከድሬደዋ
@bisratgebreegziabger4618
@bisratgebreegziabger4618 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርቱን ደስ የምል ነው አንድ ጥያቄ አለኝ የጤፍ እና ጥቁር ስንዴ ዱቄት ቂጣ መብላት ጥሩ ነው ?
@fistumchristian2667
@fistumchristian2667 9 ай бұрын
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MulugetaAbera-rp6vr
@MulugetaAbera-rp6vr 9 ай бұрын
Doctor tank u so much
@user-it9hr5qj6r
@user-it9hr5qj6r 9 ай бұрын
ደክቶር እባክክ እኔ ስዃር ደም አለኝ አንዴ ለይ አንዴ ታች እያለ አሸገረኝ መድሀኒት አልወስድም እና ምን ትመክረኝ ተባረክ አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል
@tsehaykenea4426
@tsehaykenea4426 10 ай бұрын
Dr. በመጀመሪያ የጌታ ሰላምና ፀጋ ካንተ ጋር ይሁን 🙏 በሽታን በማስመልከት ስለ ምታስተምራቸዉ ትምህርቶች እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏 በመቀጠል የስኩዋር አይነት 2 ነው እነሱም type 1 እና type 2 ነው ማለት እሰማለሁ ነገር ግን የተለያዩ 2 ሰዎች ሁለቱም type 2 የስኩዋር ህመምተኞች ሆነው የተለያየ ፀባይ ይታይባቸዋል አንደኛው የምግብ ሰዓት ካለፈ ቶሎ የመራብ ስሜት እንዲሁም ክብደት የመቀነስ ባህሪ ሲታይበት አንደኛዉ ደግሞ የምግብ ፍላጎት ማጣት እና ቶሎ ቶሎ /ዉሃ የመጠጣት /ወይም የዉሃ ጥም / ይታይበታል እና አይነት 2 የስኩዋር በሽታ ልዩነት አለው? ከሌለዉስ ከምን የተነሳ ነው?? አመሰግናለሁ!!
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 10 ай бұрын
ሙሉ ማብራሪያ በቀጠይ vidoe ጠባቂ ፀሀይ!
@mulushura178
@mulushura178 9 ай бұрын
ዶከተር አኔ እሱሊንመውሰድ ከጀመርኩ 5አመት በላይ ሆኖኛል ግን ስሜቱን ለይቼ ማወቅ አልቻልኩም የመውጣትና የመውረዱ ጉዳይ ግራ ያጋባኛል መንሴኤው ግን የእንሱሊን በሰውነታችን ውስጥ መብዛቱ ነውወይስ ማነሱ ነው፡፡
@tibletsfetsum5059
@tibletsfetsum5059 9 ай бұрын
thank you Doc , ህጻናት ታይፕ 1 ስኳር በሽታ ያላቸው መጠናችው ምንያህል ማድረግ እንዳለብን ብታግዘን ( የ2 ዓመት ህፃን )
@hanabekele5517
@hanabekele5517 8 ай бұрын
Thanks
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 9 ай бұрын
Kubur doctor Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu enamesgnalen Amen
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 9 ай бұрын
Tanks
@Ktbene
@Ktbene 4 ай бұрын
be tame yemigrem asetemro tebareke ene tipe 2 deyabtic alge be ye 3weru miremra alge sekware alkomkum altetenkekym 8,1 new bahun seat ergef aderge sekwar mtew albege wey ?betam new yemamsegnalew❤❤❤❤
@birtukanalemu9812
@birtukanalemu9812 4 ай бұрын
አብሽ ታይሮይድ በሽታ ላለበት ሰው አይመከርም ይባላል እና ይህን ደ/ር ብታረጋግ ጥልኝ ብየ ነው አመሰግናለሁ
@eritrea3501
@eritrea3501 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@deribedaddy5386
@deribedaddy5386 9 ай бұрын
H Doc Thank you for the vital information. As for me I can say all information is useful. But moringa and green tea is always burn my stomach. I can not tolerate the pain it might be the acidity of the product too much for me. 😢
@marthat6031
@marthat6031 9 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመስግናለን እነዚህ ያልካቸውን በሙሉ እጠቀማለሁ በየእለቱም ባይሆን ከዚህ መረጃ በኃላ አዘወትራቸዋለሁ ስለ ቡናስ ምን ትለናለህ ።
@user-fx8xi5zl3j
@user-fx8xi5zl3j 8 ай бұрын
ዶር ዝንጅብል ለስኳር በሽታ ተጠቂዮች አደገኛ ነው የሚል ሌላ መረጃ ላይም አይቸው ነበር ማንንም እንመን
@yesunehwolde9116
@yesunehwolde9116 9 ай бұрын
ዶክተር ይሔን ጠቃሚ መረጃዎችን ስለሰጠሕን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ። ነብሰጡር ወዳጄ በደሞ ውስጥ ከመጠን በላይ የስካር መጠን ተገኝቶባት በሆዶዋ ባለው ልጅ ላይ በሆዱ አካባቢ የውኋ መቋጠር በአልትራሳውን የሐኪም ባለሞያ ታይቶ ያሳያል ተብለናል ። ይሑንና ከዚሕ በፊት የስኳር ሕመም የለባትም ነበር ። ከእናቷዋ በስኳር በሽታ ከመያዝ ውጪ ። እናም ዶክተር ምን ምክር ትለግሰናለሕ ።
@user-jw4tt6jx4r
@user-jw4tt6jx4r 9 ай бұрын
በጣም አናመሰግናለን ዶክተር መዳኒት የሚጀመረው ተለክቶ ስንት ሲሆንነው ዶክተር
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 10 ай бұрын
@bizulegesse5706
@bizulegesse5706 7 ай бұрын
እባክህ ዶ/ር የጉበት ላይ ቅባት እንዴት ሊጠፋ ይችላል
@tgweld
@tgweld 9 ай бұрын
ስለ ህፃናት ስኩአር
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 10 ай бұрын
ቭዲዮ እንድሰራላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቀ ከታች አስቀምጡ
@The_Man_from_toronto24
@The_Man_from_toronto24 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር:: ልጆቼ ሁሉም የ iron እጥረት አለባቸው ተብለናል:: ምን ብናደርግ ትመክረናለህ?
@fyy7841
@fyy7841 7 ай бұрын
👏👏👏👏🙊🙊🙊🙊
@selamgirma273
@selamgirma273 2 ай бұрын
በእርግዝና ሰዐት የሚከሰት የስኳር ህመምን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?
@debesol
@debesol 8 ай бұрын
Docteriye le huletum tayp yihonal keyi sir?
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 8 ай бұрын
yes ...neger gin mexen alemabizat new
@SolomonAssefa-bg1pz
@SolomonAssefa-bg1pz 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሞሪንጋ ቅጠል ወይም ዱቄቱ የት ነዉ የሚገኘዉ አዲስ አበባ ብጠቁሙን
@tamrathailemariam5124
@tamrathailemariam5124 8 ай бұрын
ለዲያቤቲክ ታይፕ 2 ታማሚ የማር አጠቃቀም ቪዲዮ ስራልን አመሰግናለሁ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 8 ай бұрын
ok
@zledeta3770
@zledeta3770 8 ай бұрын
ዶ.ር ዝንጅብልና የግፊት ብሽታ ያላቸውን ጉዳትና ጥቅሙን ብታስረዳን
@KahsayKalayu
@KahsayKalayu 10 ай бұрын
Tnx gin atekakamu eindat adirigen mewsed eindalebin Lemisale (moringa)
@rahelkebedom7850
@rahelkebedom7850 9 ай бұрын
Hi Doctor
@Mwa584
@Mwa584 9 ай бұрын
የፕሮፌሰር የታዲዮስ ታቱ 😍🤔 የሀገር ልጅ በርታ ወንድሜ ሀገር 👍👍👍👍❤❤
@YeshiTilahun
@YeshiTilahun 8 ай бұрын
ስለ ቁርጥማት እባክህ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 9 ай бұрын
የኔ ጎበዝ በርታ በርታ በርታ ወገኖችህን እርዳ ዋጋዎቻችሁን አስተካክሉ በኢትዮጵያ ውስጥ እምንሰማው እና እሚያሳዝነን የህክምና ክፍያ እና የቤት ክራይ ነው!!! ብገዛ ሀገር ልጅ አንጎዳዳ እናንተም ጥሩ መኖሪያ ካላችሁ ገንዘቡን ይዛችሁ ስለማትቀበሩ ለወገኖቻችሁ ቁሙ እሁኑኑ ገንዘብ ካልከፈልክ አናክምህም ብትፈልግ ሙት አትበሉት እግዚአብሔር የሰጣችሁን እውቀት በንፃ እናንተም ወገን አገልግሉበት እባካችሁ እባካችሁ በርችሁ አይምሮአችሁን ለገንዘብ ክፍት አታድርጉት ለሰብአዊነት ለደግነት ለሰላም ብቻ!!!!!
@TsayeBekele
@TsayeBekele 9 күн бұрын
Sikur tatami negni 7 amet honognal insurance new yemiwasidew gin k235 iiska 250 ayikanism dagimo rabi sometimes yelabignim doctor yemiti makiregn nagar kale
@yosefgebru4258
@yosefgebru4258 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔባለተዳር ነኝ ብልቴ መቆም አስቸገረኝ ስንፈት ጥንካሬ የለውም መልስ ሰጠኝ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 7 ай бұрын
ተከታተል video እሰራለው።
@user-wy4fb2yq5g
@user-wy4fb2yq5g 8 ай бұрын
Zenjibilu sifala kenekodaw new ?
@mebratuteshe2200
@mebratuteshe2200 6 ай бұрын
አንዳድ ሰዎች ዝንጅብል ጥሩ አይደለም ይላል እንዴት ነው ?
@sarondagenachew6853
@sarondagenachew6853 6 ай бұрын
የሁለተኛው ጥያቄ መልሥ ሐ ነው
@jemalummer8800
@jemalummer8800 6 ай бұрын
ዶር እንደምን ዋሉ ስለ ስኳር ያነሱዋቸው 8 ዓይነት የመጠጥ አይነቶች በመቀላቀል አዋህዶ ብንጠጣ ጉዳት ይኖረው ይሆን?
@tube-ol1jd
@tube-ol1jd 4 ай бұрын
አንቦሀ መጠጣት ችግር አለዉ
@manuel2445
@manuel2445 8 ай бұрын
❤🙏🙏🙏👍👌
@user-vq5ep8zj6c
@user-vq5ep8zj6c 9 ай бұрын
ሁሉም አይነቶቹ በአነደ ይወሰዳል ዶክ
@betiykonjo4158
@betiykonjo4158 10 ай бұрын
Dr ሰሰላም ጤና ይስጥልኝ እኔ የምኖረው አረብ አገር ነው ታምሜ አክቤት ስኤድ ስኳር አለብሽ አሉኝ 180 ነው አሉኝ መዳኔት አዘዙልኝ ትንሽ ተጠቅሜ አቆምኩትና እስፖርት ጀመርኩ አሁን ስለካው ምግብ ሳልበላ130 ይሆናል ከበላሁ በኃላ ግን 170 ይገባል ሰሰዉነቴም በጣም ቀነሰሰ እባክህ ዶክተር አትለፈኝ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 10 ай бұрын
የመጀመሪያው ልከት በባዶ ሆድ ወይስ ከምግብ ቦኋላ፧መርፌ ወይስ የምዋጥ ነው የተሰጠሽ እድሜሽ: ስንት ነው?
@betiykonjo4158
@betiykonjo4158 9 ай бұрын
Drብመጀመርያ ስለመለሱልኝ አመሰግናለሁ እድሜዬ30ነው የተሰጠኝ መዳኔት የሚዋጥ ነበር አሁን አቁሜዋለሁ በባዶ ሆዴ ስለካ 120 በልቼ ስለካው ደግሞ 170 ነው
@tirngokassa4839
@tirngokassa4839 9 ай бұрын
Keysiru tekekilo new woys tirewun
@user-zx5jv9vr1w
@user-zx5jv9vr1w 9 ай бұрын
Doctur atekakumun endat luyetun endumenwusd negurug
@user-dl7pe3es6i
@user-dl7pe3es6i 9 ай бұрын
ክሊኒኩ አአ ነው ዶክተር ?
@Workineh-le1bj
@Workineh-le1bj 8 ай бұрын
ዶከተር እኔ ፓይፕ ቱ ስኳር አለብኝ የሰውነት ክብደቴ እየቀነሰ መጣብኝ ለምንድነው
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e 9 ай бұрын
ማድያትን እንዴት መቀነስ ወይም ማጥፋት ይቻላል?
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 8 ай бұрын
ሀዛብ
@luchiagebremeskel5891
@luchiagebremeskel5891 8 ай бұрын
🇪🇹🌺🇪🇹🌺🇪🇹🌺🇪🇹🌺🇪🇹🌺🇪🇹
@user-ou1xl2gd9d
@user-ou1xl2gd9d 9 ай бұрын
የቅርታ ሥልክሕ ላክልን
@sarondagenachew6853
@sarondagenachew6853 9 ай бұрын
ሞሪንጋ በቀን ስንት ጊዜ መጠጣት ይቻላል?
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 8 ай бұрын
ሰላም ዶ ር ስኳር በሽታ ገብስ ቆሎ ከፍ ያደርጋል መልስ ስጡኝ ተጨማሪ ሱፍ መመገብ ለስኴር ጥሩ ነው መልስ ደኮተር
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 8 ай бұрын
ገብስ ቆሉ በመጠኑ መመገብ የደም ሰኳር መጠን ከፍ አያደረግም።
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 8 ай бұрын
@@dr.desta_seba ገብስ ቆሎው ኦቾለኒ አለው ኦቾለኒው ይሆን ከአመጋገብ ቸክ አድርግ ነው
@RomanKefeni-cp1gg
@RomanKefeni-cp1gg 8 ай бұрын
የስዃር ህመምተኛ መዉለድ ይችላል ወይ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 8 ай бұрын
አዉ በጣም ይችላል። መድሃኒት የምሰጥ ይኖራል።
@hailemariamtarekegn9304
@hailemariamtarekegn9304 9 ай бұрын
ቀይ ሥር በጥሬው ነው የበሰለ ነው ጁስ የሚሆነው።
@beftuoromo714
@beftuoromo714 9 ай бұрын
ጥሬው
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt 10 ай бұрын
የኔን ስራልኝ ዶክተር
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 10 ай бұрын
next week
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt 10 ай бұрын
@@dr.desta_seba ok thanks
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 10 ай бұрын
ምን ነበር ጥያቀዉ;
@salihyusuf5421
@salihyusuf5421 9 ай бұрын
8 dink mendenew ?????
@Debreizen
@Debreizen 9 ай бұрын
Thanks Dr
@werkemelese7492
@werkemelese7492 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@NunuGeletu
@NunuGeletu 10 ай бұрын
እውነት የስኳር በሽታ መዳን ይችላል? እንዴት  | Dr. Azmeraw
29:34
Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራዉ
Рет қаралды 29 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 510 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН