ETHIOPIA | ቦርጫችን እንዳይጠፋና ክብደት እንዳንቀንስ እንቅፋት የሆነውን ኢንሱሊን ሬዚስታንስ መቀለብሻ ፍቱን መንገዶች (Insulin Resistance)

  Рет қаралды 114,431

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

3 жыл бұрын

ቦርጫችን እንዳይጠፋና ክብደት እንዳንቀንስ እንቅፋት የሆነውን ኢንሱሊን ሬዚስታንስ መቀለብሻ ፍቱን መንገዶች (Insulin Resistance)
ቦርጫችን እንዳይጠፋ ብሎም ክብደት ለመቀነስ እንቅፋት የሆነውን ይህንን የኢንሱሊን ሬሲስታን (insulin resistance) ድንዴት እንደምንቀለብሰው( Revere) እና በዓዲሱ አመት አስገራሚ ውጤት ለማምጣት እና ጤና ከማጣት ስጋት ሃሳብ ለማረፍ የሚረዳ በሳይንሳዊ ጥናት የተደገፈ እውቀት ከምንም በላይ እጅግ አስፈላጊ ነው
በዚህ አዲስ ዓመት እደገና ይህንን የጤና ጉዞ አብረን እንጀምር እስከመጨረሻው ልረዳዎ እኔን አብሬ ተጓዥ ነኝ።
ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች በመከተል በአዲሱ አመት በቂ የጤና ቦርጭ የማጥፊያ ክብደት የመቀነሻ ዘዴዎችን ያገኛሉ
ኢተርሚተንት ፆም መመሪያ አንድ • ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ...
ኢተርሚተንት ፆም መመሪያ ሁለት • ETHIOPIA ኢንተርሚተንት ፆም የ...
ኪቶጀኒክ ዳይት ሙሉ መመሪያ አንድ • ETHIOPIA ክፍል አንድ : ኪቶጀ...
ኪቶጀኒክ ዳይት ሙሉ መመሪያ ሁለት • ETHIOPIA | በኪቶጀኒክ ዳይት ...
ጥሩ የስብ ተይነቶች እና መጠኑ • ETHIOPIA| ቦርጭን ለማስወገድ ...
የእንቅልፍ የማሻሻያ መንገዶች • ያለመድሃኒት እንቅልፍ ለመተኛት የሚ...
በጥናት የተደገፈ ቦስጭ ማጥፊያ ዘዴዎች • ETHIOPIA| ቦርጭን ለማስወገድ ...
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease

Пікірлер: 813
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ለመላው ወገኖች በተለይ የኔ ጤና ቤተሰቦች መልካም ዓዲስ ዓመት ልል እወዳለሁ !!። ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
@user-to4ws2pi2h
@user-to4ws2pi2h 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ❤❤
@user-to4ws2pi2h
@user-to4ws2pi2h 3 жыл бұрын
እኔ ኪሎየ በጣም ቀንሷል ግን ሰዉነቴ ሲያዩት በጣም ወፍራም ነኝ
@ellagalentin1343
@ellagalentin1343 3 жыл бұрын
ዎው በጣም እናመሰግናለን dr
@fikiretube6797
@fikiretube6797 3 жыл бұрын
Amen
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ዳኒ ጌታ ይባርክህ
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
ዛሬ ስራዮን ሁሉ ትቼ የአንተን 20 ቪዲዮ በአንድ ጊዜ አየሁ! በሚሊየን ብር የማይገኝ የጤና ትምህርት ነው ! እድሜህ ይርዘም!!!👏👏👏
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 3 жыл бұрын
🙏❤️🍽🍴
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 жыл бұрын
ተባረክልን እየተከታተልንህ ነው በኮሮናም ሰአት እጅግ ሰርተሀል ግዜህን መስዋት አድርገህ ስለምታስተምረን መልካሜሁሉ ይግጠምህ እናመሰግናለን 👌
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 жыл бұрын
በጣም ምወድልህ ነገር ሁል ጊዜ እግዚአብሄርን ስለምታስቀድም ነዉ በርታ ወድሜ💗💗💗💗
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አዘጋጅታ የሰራችው ፆም ለነብስም ለጤናም እጅግ ጠቃሚ ነው። የኛ አባቶች የሰሩልን የፆም ሥርዓት ከ2000 ዘመን በላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ስታስተምር ኖራለች። ትውልዱ የሰለጠነ እየመሰለው ሃይማኖቱን ትቶ በመሄዱ ተጎዳ። ኦርቶዶክስሳውያን ፆምን በመቀደስ ብንፆም ለነብሳችንም ሆነ ለስጋችን ይበጀናል።
@lilytsegaye1014
@lilytsegaye1014 3 жыл бұрын
Geta rejem edeme yeseteh tebarek
@muluworkgetahun592
@muluworkgetahun592 3 жыл бұрын
ዶ/ክ በጣምነዉ ጌታን፡ስለአንተ አመሰግናለሁ ተባረክ፡ጤናን ጌታ ይስጥህ፡ዋናዉ ጤናነዉና
@hhhb711
@hhhb711 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር በርታ በጣም ተመችቶኛል ብዙ ለውጥ እንደማመጣ ሙሉ ተስፉ አለኝ ከግሩኙ በቅርብ ቀን ተቀላቅያለሁ አላህ እዉቀትን ይጨምርልህ
@user-gd7xb6bj9q
@user-gd7xb6bj9q 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ መልካል ዘመን ከነሙሉ ቤተሰቦችህ እመኝልሀለሁ በጣም ምርጥ ምርጥ ምክሮችን ነው ካንተ እያገኘነው ያለንው በርታልን ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅህ ስለጤና ብዙ እማላቃቸውን ነገሮች ነው እያወኩ ያለሁት ምስጋናዬ ባለህበት ይድረስህ እላለሁ
@Almaz1870
@Almaz1870 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን
@firyotfiryot397
@firyotfiryot397 3 жыл бұрын
እካን ደና መጣህ ዶክተር ዳኒ ሠላም ላንተ እና ለቤተሠብህ ይሁን እኔ በጣም ከልብ አመሠግንሀለሁ ጌታ አእምሮህ ይባርክ በትምህርትህ በጣም ተጠቅሜያለሁ ለመቀነስ ያልሞከርሁት አነበረም ምንም አልሣካ ብሎኝ ተስፋ ቆምጨ ነበር አሁን ያንተ ትምህርት ተከታትዬ 6ወር ውስጥ 20ኪሎ ቀነስኩ አሁን 60 ነኝ እንደ ሴት ቀሚስ መልበስ አምሮኝ ነበር ግን ቦርጬ ስለሚያስጠላኝ ሁሌ ሸሚዝ እና ሡሪ ነበር ምለብሠዉ የነበረዉ በራስ መተማመን ሚባል አልነበረኝም ከሰዎች ጋር ከመሆን ይልቅ ብቻዬ መሆን ነበር ምመርጠዉ ከእድሜዬ በላይ አገርጅፎኝ ነበር ብቻ ዉፍረት ብዙ ነገር አሣጥቶኝ ነበር እድሜ ላንተ በቀን 1ጊዜ ነው ምበላው ጣፋጭ ነገር በዞረበተ አልዞርም ከመተዉ አልፎ ያወፈረኝ ጣፋጭ እና ለስላሳ መጠጦች መሆናቸዉ ሣዉቅ ጠላሀቸዉ ። ተባረክ በርታ ዶክተር ዳኒ እዳተ ያሉ ቅን ልብ ያላቸው ብዙ ኢትዮጵያዉያንን ያብዛልን
@tsegawbelay4569
@tsegawbelay4569 3 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር አንተን ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የምታስተላልፈው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ
@solobiniam3gmail
@solobiniam3gmail 3 жыл бұрын
አንተን ማመስገን ማለት እራሴን እንደማመስገን ነው።እንኳንም ተወለድክልን ወንድሜ ዶ/ር ዳንኤል
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 3 жыл бұрын
አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ላንተም ከነ ቤተሰብህ መልካም አመት
@julimathivemathive3864
@julimathivemathive3864 3 жыл бұрын
አንድ ላይክ ሳይሆን አንድ ሚሊዮን ላይክ ይገባሀል ምርጥ ሰው አላህ ይጨምርልህ
@user-xi2xp3uo1t
@user-xi2xp3uo1t 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ።ብዙ ጊዜ ሜዲካል ወርድ ትጠቀማለህ እባክህ ቢቻል በአማርኛ ተጠቀም።
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
የተቻለኝ ሁሉ ለማድረግ እሞክራለሁ ግን የህክምናውንም ቃል መማሩም የእምህቱም አላማ ነው እንዳንድ ጊዜ የእማርኛ ትርጉም ማግኘት አስቸጋሪ ነው ግን ስለ ምክር አመስግናለሁ
@tsedaleedeto2688
@tsedaleedeto2688 3 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ሰው። በዚህ ወንድም ወንድሙን በሚያርድበት ዘመን ሰው ሆነክ የተገኘክ። ቤተሰብክ ይባረክ።
@munaali4698
@munaali4698 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ብዙ ትምህርት ካንተ አግንቻለው ሌሎችም እንደኔ እደሚጠቀሙና ለሚወድት እንደሚያሰተላልፉ አምናለሁ በርታልን
@fantaneshsisay1462
@fantaneshsisay1462 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ቤተሰብህ ዘርህ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@mamamaa9740
@mamamaa9740 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ወንድሜ ዘርኝነትና በሽታ ድህነት ምቀኝነት ካገራቺን ይጥፋ ለአንተም በጤናህ ላይ ጤና እድሜ ሰላም ፍቅር በእውቀትህ ላይ እውቀት ።አላህ ይጨምርልህ ።
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 3 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ሁለትሺ አስራሶስት ኮሮና ከአለማችን ጠፍቶ የሰውልጆች ሁሉ በነፃነት ወተውሚገቡበት እንዲሆንልን አላህ ያድርገው ሀገራችንም ካለፉት አመታት ችግሮች ተላቃ መልካም መልካሙ ሚሰማባት ሰላም የሰፈነበት ህዝቦችዋም በአላህ ጥበቃ ስር ሚሆኑበት የፍቅር የይቅርታ የብልፅግና የሰላም ዘመን ይሆንልዘንድ ሁላችንም በየ እምነታችን እንፀልይ ዱአ እናድርግ ዳኒ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ከእነመላቤተስብህ
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 жыл бұрын
ግዜህን ሰጥተኸን ለምትነግረን የሚገርም ትምህርት ፈጣሪ ይባርክህ እንላለን እጅግ እናመሰግናለን ማብራሪያው የሚገርም ነው ጥበቡን ያብዛልህ ተባረክ ‼️
@jonhydebela1407
@jonhydebela1407 3 жыл бұрын
dr thank you very much i appreciation that እኔ ሁልጊዜ ያንተን ትምህርት ስከታተል የሚገርመኝ ነገር ፈጣሪ በሰጠህ እዉቀት ሳትኩራራ እራስህን ምሳሌ እያደረክ ስታስምር አድናቆቴ እጥፍ ድርብ ነው Happy Ethiopian New year
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 3 жыл бұрын
እንኩዋን ተወለድክልን ዶክተር እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብህ ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ ቫይታሚኖችን በመጠቀም ዙሪያ ትኩረት እንዳረግ አነሳስተህኛል አመሰግናለው
@berkamohamad5949
@berkamohamad5949 3 жыл бұрын
እንኳንደና መጣህልን ዶ|ክ ለውዝ ሲራበኝ ብበላሰ ያተን ተከትይ በጣም ቀንሻለሁ ትንሺ ጎኔላይ ሞባይል አለችብኝ በታም አመሰግ ናለሁ በጣም ጠቅ ሞኛል ትምህራትህ
@kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
@kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 3 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@yelaylay5409
@yelaylay5409 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ መልካም ልደት በነጻ ስንት ነገር አስተማርከን ምናለ ደጋግሞ ሱብስክራይብ ማድረግ በተቻለ
@ayniberhane9608
@ayniberhane9608 3 жыл бұрын
አሜን ዶክተር ላንተም መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ተባረክ።
@user-fz1on4yn5n
@user-fz1on4yn5n 3 жыл бұрын
ዶር ዳንኤል እናመሰግናለን እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ እንደምታውቀው ሁሉም ያንተ ተመልካች ያንተን ንግግሮች በሙሉ ይገባዋል መለት አይደለም አንተ የኢትዮጵያውያንን የአመጋገብ ባህል ታውቀዋለህ ስለዚህ ለኛ ክብደትን ለመቀነስ መብላት ያለብንን በስንት መጠን መብላት እንዳለብን መበላት የሌለባቸውን ምግቦች በዝርዝር በአማረኛ ፅፈህ ብትለጥፍልን በቀላሉ ተረድተን ማቆም ያለብንን አቁመን መብላት ያለብንን እንበላለን የአካል እንቅስቃሴውም እንዲሁ ለምሳሌ እኔ ለሶስት ወራት በቀን 5 ማይል በሳምንት አምስት ቀን አድርጌ አንድ ፓውንድ እንኳን ስላልቀነስኩ ተስፋ ቆርጬ ወደመተው ነኝ ስለዚህ ለኛ በሚገባ መንገድ ይህን በዚህ መጠን ብሉ ይህንን በጭራሽ አትብሉ እንደዚህ አይነት ኤክሰርሳይስ ለዚህ ደቂቃ ስሩ ብለህ በቻርት ብታቀርብልን ከቻልክ አነሰተኛ መፅሐፍ በአማርኛ ለመዘጋጀት ብትችል ወገኖችህን ትጠቅመናለህ በአሁኑ ስዓት ብዙ ሰው ወጣቶች ጭምር በብዙ አይነት በሽታ እየተጠቁ ነው በድጋሚ አመሰግናለሁ
@hilinanigatu
@hilinanigatu 3 жыл бұрын
የኔወንድም ለአንተም ከነ ቤተህ መልካም አዲስ አመት ይሁን ልክ ለምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 жыл бұрын
አንተን ለኛ የሰጠን አምላክ ይባረክ!!!! ዶክተር ከነሙሉ ቤተሰብህ ረጅም እድሜ ያኑርልን :: thank you so much !
@Mercybebe3743
@Mercybebe3743 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ በእውነት በጣም አደንቅሀለሁ በርታ ወንድሜ
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 3 жыл бұрын
ተባረክ ላንተም ለቤተሰብህ መልካም አዲስ አመት። ተባረክ።
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ👍👍👍
@user-zk9vi7ge6h
@user-zk9vi7ge6h 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክልን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ ረጅም ዕድሜ ይጨምርልህ ቀሪ ዘመንህ የበረከት ይሁን ይህ መልካምነትህ እየጨመረ ይሂድ ከአንተ አይወሰድ መልካም ልደት ! ዘመንህ የፍስሃ ይሁን ዓለማችን ከኮቪድ ነፃ ትሁን ዘንድ ፀሎታችን ነው የካሳ ዘመን ይሁንልን በርታ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንህ
@wubeafework
@wubeafework 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል ስለምስጠን በጣም የጤና ትምህርት እጅግ በጣም አመስግናሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።🙏
@hableworkabate7071
@hableworkabate7071 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ ከወለድኩኝ በሁዋላ መቀነስ አቅቶኝ ነበር አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ በኻላ ነው የቀነስኩት በ 4 ወር ከ10 ኪሎ በላይ ቀንሴበታለዉ።
@legessealemu5426
@legessealemu5426 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ
@peacepeace7650
@peacepeace7650 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ዳኒ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ።
@meramthahr1541
@meramthahr1541 3 жыл бұрын
ሰላም ዳክተር እንኮን አደረሰን መልካም አመት ይሁንልን የምትሠጠው ትምለህርት በጣም ትምህርት አዘል ነው በርታ
@fishlove7374
@fishlove7374 3 жыл бұрын
Your devotion to the society is amazing .Thank u
@negedetsehayseifu3139
@negedetsehayseifu3139 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@haregalebachew6545
@haregalebachew6545 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing and spending your time for us thank you God bless you and your family
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 3 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለው በጣም ትልቅ እውቀት እያገኘሁ ነው አላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ዴክተር ዳኒ በርታ መልካምና ጠቃሚ ነገሮችን ለወገኖችህ በማስተማርህ አላህ መልካም ለሚሰሩ መልካም ነገርን ይቸራቸዋልና በርታ አላህ ካንተጋር ይሁን
@birtukanderebeestifo6013
@birtukanderebeestifo6013 3 жыл бұрын
Tenk You Docter Eagzabherh Yeberkeh
@rahelalem4740
@rahelalem4740 3 жыл бұрын
I am a living witness of how your videos changed my life so far .God bless you for your unlimited effort.
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 3 жыл бұрын
This is very important for me .Thank you so much Dr.Daniel!
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 3 жыл бұрын
አሜን፡ለአንተም፡ጭምር፡የተባረከ፡ዘመን፡ይሁንልህ፡ድንቅ፡ነህ።
@getebekele7379
@getebekele7379 3 жыл бұрын
Thank you Dr for evidence based information !!!! I will try it !!!
@mesrakmeskel4920
@mesrakmeskel4920 3 жыл бұрын
Happy Birthday Doctor, I wish you many more years of productive life. I want to thank you for your valuable videos.
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 3 жыл бұрын
Thank u DR dani happy new year too wz ur all families
@netsenetmengesha4211
@netsenetmengesha4211 3 жыл бұрын
Thank you very much love what you are saying about health
@empa5487
@empa5487 3 жыл бұрын
Thank you so much it blessing to listen u
@netsanettesfaye7243
@netsanettesfaye7243 3 жыл бұрын
Thank you very much i will decide with you thank you before New Year coming
@atayhilu2211
@atayhilu2211 3 жыл бұрын
Great lesson. God bless
@rhema1115
@rhema1115 3 жыл бұрын
መልካም ዘመን ይሁንልህ ውድ ወንድማችን በርታልን
@tigisttemesgen5013
@tigisttemesgen5013 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-wl3pr5xk2t
@user-wl3pr5xk2t 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር አምላ በሰላም አብሮ ያድርሰን መልካም ዘመን ያድርግልን ዶክተር ስለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን
@sebleondemand8158
@sebleondemand8158 3 жыл бұрын
Very informative! Thank you Dr. Dani! Happy new year!
@eyerusalemasfaw6068
@eyerusalemasfaw6068 3 жыл бұрын
Thank u very much. Keep up the good work
@tsiyonadeba5059
@tsiyonadeba5059 3 жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ
@brouktawitdemissie1805
@brouktawitdemissie1805 3 жыл бұрын
Thank you Daniel very educative and very happy to share.God Bless you.
@adanechdegu4440
@adanechdegu4440 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ምክርህ ትምርክህ ጠቅሞኛል። ተባረክ
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 жыл бұрын
Thank you Doc.Happy new year to you and your family!!
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
አሜን ለሁላቺንም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@wossenehklotz9537
@wossenehklotz9537 3 жыл бұрын
Happy Brith Day my dear, your med. information is fantastic. Thank you!!!
@mahlethagos9708
@mahlethagos9708 3 жыл бұрын
Thank you Dr. we are learning a lot God bless you!
@tsionakioneda1013
@tsionakioneda1013 3 жыл бұрын
ዶክተር ውድ ግዜህን ስለሰጠሀን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርብህ ተባረክ
@dubaledubale7067
@dubaledubale7067 3 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክልን አቦ ያብዛክ ብዛ ብዝት ዝት በልልን
@martha8315
@martha8315 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ለዘላለም ይሁን🙏👍🏽
@hareglulu8331
@hareglulu8331 3 жыл бұрын
Thank you happy new year the same as you and your family as well ✝️🙏👍
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 3 жыл бұрын
Thank you for sharing your knowledge and experience our wonderful brother 👍🏾✊🏾💚💛❤️🙏🏾
@TsegaD
@TsegaD 3 жыл бұрын
You are blessed Dr Dani to share your knowledge
@grouptours4284
@grouptours4284 3 жыл бұрын
Excellent advise.
@tringogebeyehu8256
@tringogebeyehu8256 3 жыл бұрын
Thank you Doctor God bless you and happy New Year for you and your family
@lem-fentahun5609
@lem-fentahun5609 3 жыл бұрын
Very helpful, Thanks Dr
@birukabebe243
@birukabebe243 3 жыл бұрын
Thanks for your efforts
@yomakeat6294
@yomakeat6294 3 жыл бұрын
Thanks our blessed brother you made our life easy, happy and healthy new Year
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing your experience!
@Lovewins3908
@Lovewins3908 3 жыл бұрын
Am so greatfull for this chanal thank you so much Doctor
@zewdituwoldehana5791
@zewdituwoldehana5791 3 жыл бұрын
Thank you for sharing your knowledge Happy New Year
@marthamengesha8710
@marthamengesha8710 3 жыл бұрын
Happy happy birthday Doctor. Thank you so much for everything 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 3 жыл бұрын
It’s true, it helps me so much. Thank you so much 🙏
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን 🙏
@ermyasayele
@ermyasayele 3 жыл бұрын
You are blessed and great, May lord my God bless you more.
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 жыл бұрын
God bless you brother dr. Daniel happy Ethiopian new year
@yayehyiradderese4015
@yayehyiradderese4015 3 жыл бұрын
Really Thank you for your unreserved effort. For sure if we listen and practice on your advises, we can benefit a lot! Please keep up the good work!!!
@bruktitekefelew5633
@bruktitekefelew5633 3 жыл бұрын
አረ ዶክተር አላወኩም ነበር እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት ተባረክ እኔ ብዙ ነገር ተምሬለሁ አመስግናለሁ
@msrakdegefe4024
@msrakdegefe4024 3 жыл бұрын
ላንተም መልካም አዲሥ አመት ይሁንልክ ዶ/ር እናመሠግናለን
@miratmirat7828
@miratmirat7828 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሰላምህ ይብዛ
@hannajesus5594
@hannajesus5594 3 жыл бұрын
Tebarek brother
@tedbabeayele9759
@tedbabeayele9759 3 жыл бұрын
I appreciate your help so much Dr. Daniel
@saragesese3661
@saragesese3661 3 жыл бұрын
Thank you so much !!
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 3 жыл бұрын
Thank You very much for sharing your experience our dear bro Doctor 🙏🏾❤️
@rahelalem4740
@rahelalem4740 3 жыл бұрын
I am a living testimony of getting several helpful tips from your video.God bless you Dr.a lot.
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
ዶር ዳኒ እጅግ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ! መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብህ ይሁንልህ የበረከት ዘመን ይሁንላችሁ! ዘመንህ ይለምልም!!👏👏👏
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
Happy birthday our brother Danny God bless you you are amazing you help your people to really appreciate that
@timotiosayele7719
@timotiosayele7719 3 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ተባረክ እናመሰግናለን
@berryassefa867
@berryassefa867 3 жыл бұрын
Wow you very amazing and tnx so much
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 3 жыл бұрын
ዶ ር በጣም አመሰግናልሁ እግዚእ ብሄር ይስጥልኝ።።
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
АЙФОН 20 С ФУНКЦИЕЙ ВИДЕНИЯ ОГНЯ
0:59
КиноХост
Рет қаралды 1,1 МЛН
Я купил первый в своей жизни VR! 🤯
1:00
Вэйми
Рет қаралды 1,4 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
0:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 5 МЛН
Kumanda İle Bilgisayarı Yönetmek #shorts
0:29
Osman Kabadayı
Рет қаралды 1,5 МЛН
Телефон-електрошокер
0:43
RICARDO 2.0
Рет қаралды 1,3 МЛН