8ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ ገጠመኝ፦ልጁ እንዳይወለድ የሚፈልግ አባት ሚስጥርና ያስወረዳቸው ፅንሶች

  Рет қаралды 18,032

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

24 күн бұрын

Пікірлер: 293
@bethlehemmasresha5205
@bethlehemmasresha5205 22 күн бұрын
12 ተፈታኝ ነኝ እንደማልፍ ነዉ የሚሰማኝ ነገር ግን ብወድቅስ ብዬ አስባለሁ አልፌ እንድመሰክር በፀሎታቹ አስቡኝ እህተ ማርያም 🙏
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 22 күн бұрын
Melka urael tselot argesh tsebel teletesh hije Egzeyabeher yerdash
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 22 күн бұрын
ቅድስ ዑራኤል ፀበል ተጠመቅ እውቀትህ እንዳይወስድብህ
@bethlehemmasresha5205
@bethlehemmasresha5205 22 күн бұрын
@@yededyalikeleh3175 ፀበል እና እምነቱን እየጠጣሁ ነዉ መልካዉንም አደርሳለሁ እንደዚ ተጠምቆ ግን አላዉቅም ፀልዪልኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 22 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ የህይወት መጨረሻ አይደለም ብዙ ጓጉተሽ አትጠብቂዉ ብትወድቂ እንኳን ለበጎ ነዉ አምላክሽ የተሻለ ነገር ቢያስብልሽ ነዉ። ደግሞ እህቶች እንዳሉሽ የ ኡራኤል መልኩን ፀልየሽ የፀሎት ዉሀዉን ጠተሽ ሂጅ የኔ ልጅ በዚህ የዉጤት ለዉጥ አምታለች የ ኡራኤል ቀን አቆርባታለሁ። መልኩን ፀልየ ለወር ያህል አስቀምጬ በዉሀ እቃዋ በየቀኑ እጨምራለሁ ለዉጥ አምጥታለች እኔ ግን እንዲህ ስልሽ ጠንካራ አድርገሽ እንዳታስቢ ደካማ ነኝ በ እዉነት ለ ትህትና አይደለም ቸርነቱ ይገርመኛል እኔ የሚጠበቅብኝን ሳላደርግ እሱ ግን በቸርነቱ ይደግፈኛል።
@bethlehemmasresha5205
@bethlehemmasresha5205 22 күн бұрын
​@@Kidist-rn2xcአሜን ለኔም ፀልዪልኝ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 22 күн бұрын
መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህ ገባ ገባ በሉ የመምህር ልጆች 😊😊ላይክ ላይክ ሸር እናድርግ 👍👍👍
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 22 күн бұрын
እንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን👐 እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ ሰብስክራይብ✅✅✅✅ ሼር✅✅✅✅✅ ላይክ👍👍👍✅✅ እናድርግ
@BezatesfayaTesfaya-tv1gp
@BezatesfayaTesfaya-tv1gp 22 күн бұрын
12 ፈተና ተፈታኝ ነኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ በዛ ላይ የማታ ተማሪ ነኝ ማስተዋሉን ያድልሽ በሉኝ
@Eftahbelen-cb7tn
@Eftahbelen-cb7tn 21 күн бұрын
ቅዱስ ኡራኤል ይርዳሽ አይዞሽ እማዬ
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 21 күн бұрын
@@BezatesfayaTesfaya-tv1gp ፈጣሪ ከምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሁላችንንም ተፈታኞች ይሮዳን ማስተዋሉን ያድለን ፣ቅዱስ ኡራኤልን ይላክልን፣የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እርዳታ ይከተለን አሜን 🙏እኔም ተፈታኝ ስለሆንኩኝ ፍቅርተ ስላሴ ና ጓደኞቿ ብላችሁ በጸሎት አስቡን ቅዱስ ኡራኤልን ለምኑልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BezatesfayaTesfaya-tv1gp
@BezatesfayaTesfaya-tv1gp 21 күн бұрын
@@SisayneshShimles አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ቅዱስ ኡራኤል ይርዳን
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 21 күн бұрын
እመቤቴ ታግዝሽ አይዞሽ እሕታችን በርችልን
@SereneRose-yi1nj
@SereneRose-yi1nj 19 күн бұрын
Ye ewuket melak kidus urael yirdash
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 22 күн бұрын
ቤቴልሄም እህቴ የሚጸልይ የሚሰግድ ገና ለገና ብወድቅስ አይልም እህቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ተማጽነሽ ለአምላካችን ጸሎትሽን አድርሰሽ የቅዱስ ኡራኤልን ጸበልሽን እየጠጣሽ ፈተናሽን መፈተን ነው ከዛ ውጤቱን ማየት ነው እውቀትሽን እንዳይወስዱብሽ አበርትተሽ መጸለይ አለብሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ከውድ ልጅዋ ጋር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሱሽ አትፍሪ አትጠራጠሪ
@saniatube2360
@saniatube2360 22 күн бұрын
ዛሬ አባታችን ቅዱሰ ዓማኖኤል ነው ቅዱሰ ዓማኖኤእ ሆት ከእደነዚህ አይነት ባል ጠብቀን የሟረት መንፍ በመለኩት ሰምችህ ይሰረልን በእወነት
@Asmi715
@Asmi715 21 күн бұрын
Amen Amen Amen
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 21 күн бұрын
አሜን ።እሕቴ የንሥሐሥግደት ተቀብለን ጠዋት ብቻ ነምንሠግድ?ማታሥ ብንሠግድ ችግር አለዉ እሥኪ መልሽልኝ ሥለወላዲቷ
@beti7658
@beti7658 22 күн бұрын
መምህርዬ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ምን አልባት አንድቀን እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ባገኝህ ደስ ይለኛል😢 አያቴ ነበርች እና ዛር አለባት ሁሌ አመትባል ሲደርስ ታጎራ ነበር ታቅራራ ነበርአንድቀን ሮብ ስለሆነ ፆም ነው ቡና አልጠጣም ብላ ገበያ ወጣች ከዛ በነፋስ ተመስሎ አይኗን ጋርዳት ከዛ ቤት መጣ አጎራችና አንችን ብሎ ጿሚ እንዴት እኔን ሳታቋድሺኝ ትሄጃለሺ ብሎ ለፈለፈ 😢😢, ከዛ ግን እየቆዬ እየቆየ አይኗ ተሰወር አሁን ማየት አትችልም ..ትዳሯም ፈርሰ ከዛ ንሰሀ አባቷ እንደምንም ብሎ እንድትመለኩስ አደረጋት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን መልኩሳለች አይኗም እንደተሰወር ነው እድሜዋም ገፍቷል 😢😢እሷ ስትመለኩስ አባቴ ላይ እንደጮህ ሰማሁ ሌላም ነገር አለ በየ አመቱ በግ እሚታረድበት ቀን አለ አመትባል ቀን ነው ግን ምን ቀን እንደሆነ አላስታውስም አንድቀን አሁን አይኗ ሰወር ያልኳት አያቴ ለቅሶ ይደው ነበር እና በዛው አደሩ በዛ ቀን ጎረቢቱ እነሱ ከሌለ እንዴት በጉ ይታርዳል ነገ ሲመጡ ይታረዳል ተብሎ ቀር እሚገርምህ ክርስትና ልትነሳ ትንሺ ቀን የቀራት እህቴ በእዛን እለት በተኛንበት ነፍሷ አልፎ አገኘናት እናቴ ብዙም ደስ አይላትም አታምንበትምም ይህ የሰይጣን ስራ ነው ትል ነበር ለዛ መሰለኝ ልጇን የቀሰፈባት ከዛ ግን እኔ ከጎኗ ተኝቸ ስለነበር አፍናት ነው እየተባለ ይወራ ነበር እሰናቴ ግን ገብቷት ነበር እኔም ከተኛሁበት አልተንቀሳቀስኩም ነበር ከእናቴ እቅፍ እንዳለች ነው ነፍሷ ያለፈ😢😢😢 እኔ በመንፈሳዊ ሂወቴ ደካማ ነኝ ስለዚህ ነገርም አላቅም ነበር ገና በ16 አመቴ ነው ስደት ከመጣሁ አሁንም እዛው ነኝ ግን ስደት ብዙ ነገር አስተምሮኛል ያንተን ትምህርት ቲክቶክ ላይ ተቆርጦ ተለቆ አይቸ ስርች አድርጌ ማዳመጥ ከጀመርኩ 3ወር ቢሆንኝ ነው ግን በጣም እየተማርኩበት ነው አሁን ኢትዮጵያ ስገባ ይህንን ዛር የሚባል ነገር እንዴት ከቤተሰቦቸ ማራቅ እንደምችል አላቅም በአንተ ትምህርት ነው ሁሉም ነገር የገባኝ መምህርዬ እኔም በመንፈሳዊ ሂወቴ በጣም ደካማነኝ😢😢 እፆማለሁ እሰግዳለሁ እፀለይ አለሁ ግን ፆለትና ስግደት ላይ ያመኝና እተወዋለሁ አሁን ላይ ፆለት እንኳ በደንብ አላደርግም😢😢እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 21 күн бұрын
እግዜአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ ልምም ድ አድርጊ ባንዴ አይደለም ብተግባር እንድትበረቺ ቴሌግራም ላይ ተግባራዊ ክርስተና ብልሽ ገበና ግሩፑን ተቀላቀይ ብድነብ ትለወጫለሽ አግዚአብሔር ቀን አለው
@tsegayemekedes
@tsegayemekedes 21 күн бұрын
በርቺ እህታችን የማይረሳው ልዑል እግዚአብሔር እግዚአብሔር ያስብሽ በቴሌ ግራም ማህበር ግቢ አብረሽ ትሰግጃለሽ ያበረታሻል ከአያትሽ የመጣው መንፈስ ነው የሚፈታተንሽ መቁጠሪያ በደንብ ቀጥቅጪ እመብርሀን ከአንቺ ጋር ትሁን
@beti7658
@beti7658 20 күн бұрын
አሜን ፫❤​@@tsegayemekedes
@beti7658
@beti7658 20 күн бұрын
እሺ😢 አሜን ፫
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 22 күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@user-ys3rf4yt5y
@user-ys3rf4yt5y 12 күн бұрын
ይገርማል 😮😢 ይሄ እርድማን ሁላችንም ላይ ያለ ነው መምህር 😢 እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን እናመሰግናለን መምህር እድሜና ጤና ያድልልን
@user-ki2sb8ti7s
@user-ki2sb8ti7s 21 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ባንተ ብዙ ነገር አዉቄአለሁ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ተባረክ
@orthdox12
@orthdox12 22 күн бұрын
እውነት ነው እኔም ያመኝ ነበር አዳል ሞቲ የሚባል ዛር ያስቸግረኝ ነበር በብዙ ድካም ከእግዚሐብሔር ጋር ሰላም ሆኛለው
@tsegayehaile7848
@tsegayehaile7848 18 күн бұрын
እንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku 22 күн бұрын
የኔ አያትም እንደዛዉ ነበርች በጣም ብዙ አይነት ዛር ነበረባት ግን እግዚአብሔር ይመሰገን በ 11ኛዉ ስአት ሁሉንም ትታ ንስሀ ገብታ ቆርባ በ98,, አመቷ አርፋለች ነፍሷን ይማረዉ 😢
@zenashtesefaye5163
@zenashtesefaye5163 19 күн бұрын
ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ትዳሬ እንዲባረክ ሁለቴ ነዉ ያገባሁት ከመጀመሪያው ጋር ባለ መግባባት ተለያየን
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 16 күн бұрын
የአብረሀሙ ስላሴ ትዳርሽን ይባርኩልሽ ቤትሽን በበረከት ይሙሉልሽ እህቴ
@senayitlove2885
@senayitlove2885 22 күн бұрын
ዕርቡኒ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅልን ክፉ አይንካህ ሰምተን ፍሬ ያብቃን
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi 22 күн бұрын
የመምህር ልጅች እመቤቴ የልብሽ ታሳካልሽ በሉኝ በፀሎት አስብኝ ወለተ ኪዳን ለመስክርነት ያብቃኝ😍😍😍 ካለሁበት ወጢቼ😍😍😍
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 21 күн бұрын
እመቤቴ የልብሽን ታሣካልሽ
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi 21 күн бұрын
አሜን እህቴ❤❤❤❤
@Bai7509
@Bai7509 22 күн бұрын
(ወለተጥምቀት) በጸሎታቹ ኣሱባት እህቴ ናት በመንፈስ ስቃይ ነች ያለቹ በመድሃኔኣለም እለምናቹህ ኣለሁ 😢😢😢
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 22 күн бұрын
መድሀኒአለም ይማራት የማረን
@azebazeb1749
@azebazeb1749 22 күн бұрын
መምህር ስንት አመቴ አንትን ሳዳንጥ የእውነት በጣም ከፍቶኛል እባክህ ካየህው በፅሎትህ አስበኝ 😢😢😢😢
@tsyonhabtu4180
@tsyonhabtu4180 22 күн бұрын
Danke!
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 22 күн бұрын
በወጣ ይተካ ❤❤
@tsegayehaile7848
@tsegayehaile7848 18 күн бұрын
እንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬእንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬእንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬእንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል አደረሳችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@classicphone5908
@classicphone5908 21 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egizbihere Yemesegn ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ አይነት አምልኮ ይሠውረን እሜን
@aselefechsolomon2556
@aselefechsolomon2556 20 күн бұрын
አባቴብዙሰዎችአለ
@fikrtekassa593
@fikrtekassa593 17 күн бұрын
ወለተ ሰንበት ፈታሄ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ይፍታሽ እመብርሃን ትቅረብሽ
@zdtube5432
@zdtube5432 22 күн бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ልጆች የእግዚአብሄር ሰላምና ፍቅር ከሁላችንም ጋር ይሁን በስደት ያለነውንም ለእናት ሀገራችን ያብቃን ❤
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእንደዚሕ አስተሳሰብ ያድነን
@maxdz9446
@maxdz9446 22 күн бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 17 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገነ የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን አባቴ ዬኔ ታዳጊ ከአንዴም ሁለቴ ግን እኔነኝ ሁለቴ የምለው እልፍ ጊዜያት የታደገኝ ቅዱስ ሩፋኤል ምሰጋና ይደረሰው ሰላምህ ይብዛ መምህር እሰይ የወለደውም ይደግለት ያጣም የገኝ እሰይ በቅዱስ አማኑኤል ስም የእርግማን መንፈስ የፈረሰ ይሁን
@user-ws3tz5cg8u
@user-ws3tz5cg8u 18 күн бұрын
የሠማል መሞህር ተስፋዬ ከእስራኤል
@user-fx6ko7lz3m
@user-fx6ko7lz3m 21 күн бұрын
ማምህር በጣነው እምወድህ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤
@user-lx1nj5pc7d
@user-lx1nj5pc7d 2 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ ❤❤❤
@fikirf295
@fikirf295 18 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ከዚህ አስተሳሰብ ይማረን ያውጣን😢
@user-zf2vl7nq5h
@user-zf2vl7nq5h 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከምንሰማው ይሰዉረን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማን አሜን እድሜና ጤና ይስጦት አሜን
@user-nh9pk1uy9c
@user-nh9pk1uy9c 15 күн бұрын
በፀሎት አስቡን አይለ ኢየሱስ ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን
@ብዙአየሁ
@ብዙአየሁ 15 күн бұрын
ልክ ነው መምህር የእኔ የአጎቴ ሚስት ከልጅነት እስከ ዕውቀት ቀብር እና ቤተ ክርስቲያን ሄዳ አታውቅም እህት እና ወድሞቿ ራሱ ሞተው እቤት ነው የሆነችው
@NigstWelde
@NigstWelde 22 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 22 күн бұрын
Great Getemegn. Keep up the good work. May God bless you and your family!!
@user-lr4dt4gt9v
@user-lr4dt4gt9v 22 күн бұрын
ይሰማል
@user-se5jv8uc1u
@user-se5jv8uc1u 22 күн бұрын
ይማረን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤
@tigistShewamene
@tigistShewamene 21 күн бұрын
አሜን አምን አሜን ቃለ ህይወትን የሰማን መምህራችን
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 20 күн бұрын
ፍቅርተ ማርያም በፀ ሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@Alexsalador
@Alexsalador 22 күн бұрын
ይሰማል መምህር 🙏🙏🥰
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 22 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@gyhdyyth9031
@gyhdyyth9031 22 күн бұрын
ይሰማል መምህር
@LidetuFisseha
@LidetuFisseha 20 күн бұрын
Egziabher kezi astesaseb yawtan memhre 🙏🙏🙏
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 22 күн бұрын
አወ የሚማቸው አሉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@lele5748
@lele5748 21 күн бұрын
ልክ ነህ መምሕር
@WubetAsrat
@WubetAsrat 22 күн бұрын
መምህር ላገኚህ እፈልጋለው ሰመጣ ከሁለት ወር በሃላ እመጣለው ሀረብ አገርነኝ
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 22 күн бұрын
መምህርየ እንኳን ደና መጣክ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 22 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ገባ ገባ በሉ እናደምጥ❤❤❤🎉
@editorofD
@editorofD 22 күн бұрын
ይሰማል ድምህ መምህር
@wibrest7265
@wibrest7265 22 күн бұрын
እውነት ነው እውነት ነው እውነት መምህር እውነት የተናገርከው ትክክል ነው 🙏🙏🙏👏👏👏ይሰማል ድም አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 22 күн бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዃን ለቸሩ መድጏኒዓለም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቤች የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 21 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamendale5840
@selamendale5840 21 күн бұрын
መምህርዬ የኔም ተመሳሳይ ታሪክ ነው የባለቤቴ አያት ልጇንም የልጅ ልጇንም እረግማለች❤ ምን ብላ እንደተራገመች አላቅም ❤ባለቤቴም አይናገርም ከሌላ ሰው ነው የሰማሁት ❤ ከገጠመኙ እንደተረዳሁት የእኔም የሚወርድብኝ እርግማን ነው ሀኪምም ያለው ጤናማ ዘር የለህም ነው እስካሁንም ልጅ አልወለድኩም በፀሎት አስበኝ❤
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 22 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን ቅዱስ እሩፋኤል ለሁላችንም ይድረስ መምህርዬ ሰላምክ ይብዛ
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob 21 күн бұрын
አወ መምህርዬ በደብ እናውቃለን ዛር ያለባቼው እንኳን ለቅሶ ከሰው ጋር እማይቀለቅላቸው ብዙ አሉ እኔ ጎረቤቴ ከክርስትና ወደ እስልምና ወስዷት መንፈሱ ለቅሶም አትሄድ ሰውም እተሰበሰበበት ቦታ አትገኝ ጭራሽ እንዳክራሪ ሙስሊም አድርጓት እንዳረቦቾ ፍቷን ተሸፉና ከቤት ስትወጣ አይኗ ብቻ ናት እምትታይ በጣም ያስጓራታል ቡና ካልተጣች ብቻ ሳይሆን ስአቱ ካለፈ ለሳምንት ትታመማለች መንፈስ ነው ፀበል ነበር መውሰድ ስትባል ትክክለኛውን ሀይማኖት አግቼዋለሁ ከስልምና ውጭ ሀይማኖት የለም ትላለች ብቻ ለንስሀ ያብቃት
@user-ty4nu4oc3r
@user-ty4nu4oc3r 22 күн бұрын
Egziabher yibarkeh❤
@user-zc1gb1lr4k
@user-zc1gb1lr4k 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከእዲህ አይነት የእርግማን መንፍስ እግዚአብሔር ይሰውርን በእውነት
@ትእግስት
@ትእግስት 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏👏👏👏
@hiwi-21216
@hiwi-21216 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ አይነት አስተሳሰብ ያውጣን🙏🙏🙏
@AlemAlemtsehay
@AlemAlemtsehay 21 күн бұрын
መምህርየ የኔ እናት አለች ለቅሶ ቀብር ሰርግ ገበያ ባጠቃላይ ሰው የተሰበሰበበት ቦታ አትሄድም ከቤት ሳትወጣ አረጀች ዛሩ ከሰው ጋር አያቀላቅላትም
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 20 күн бұрын
😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳልሽ እህቴ 😢 ከባድ ነው በፀሎትና በስግደት መበርታት አለባችሁ ግን ደግሞ ማለት ነው ቁጪ ባሉበት ቦታ ሳያስቡት የቅዱስ ኡራኤል ፀበል አናታቸው ላይ ድፊባቻው አይምሮዋቻው ይከፈትላቸዋል❤ ግን አንቺ ብርቱና ጠንካራ መሆን አለብሽ ዛሩንም መናቅ በስግደትና በፀሎት በርቺ አሁንም አልረፈደም ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ ደሞም ይረዳሻል❤
@AlemAlemtsehay
@AlemAlemtsehay 20 күн бұрын
@@tigisttigist9525 አሜን አሜን አሜን
@AlemAlemtsehay
@AlemAlemtsehay 20 күн бұрын
@@tigisttigist9525 እኔ ብቻ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ተቃዋሚ ሌሎቹ ወንድሞቼ እህቶቼ የሱ ደጋፊ ናቸው እኔ አሁን ከቤተሰብ ተገልያለሁ ብቸኛ ነኝ እየተጋገልኩ ያለሁትም እኔ ብቻ ነኝ ፈተና የበዛውም እኔ ላይ ነው ትዳር ብይዝ አይሆንልኝ ልጅ የለኝ ብቻ ከባድ ነው እመብርሃን ትርዳኝ
@user-rt8bz9pv1z
@user-rt8bz9pv1z 19 күн бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ አይነት አስተሳሰብ ያውጣን በእውነት🙏
@GenetDesta-b3j
@GenetDesta-b3j 22 күн бұрын
መምህር እንዴት ሰነበትህ በረከትህ ይደርብኝ
@letenseatsge1562
@letenseatsge1562 22 күн бұрын
አዎይሰማል
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 22 күн бұрын
ይስማል
@tsyonhabtu4180
@tsyonhabtu4180 22 күн бұрын
Yesemal
@ZdKebede
@ZdKebede 20 күн бұрын
ወይኔ አባታችን አባወልደትሳዬ ❤❤❤
@Tina-i9u
@Tina-i9u 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ አስተሳሰብ ይሰውረን
@WubetAsrat
@WubetAsrat 22 күн бұрын
የሰማል
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 22 күн бұрын
ሰላም መምህር እንዴት ዋልክ ዛሬ አንደኛ
@TuuFuu-hw8je
@TuuFuu-hw8je 22 күн бұрын
አሜንአሜንን❤❤❤❤
@giftitumsa2289
@giftitumsa2289 21 күн бұрын
ወለተኪዳን ብላችሁ እኔንም ቅዱስ ሩፋኤል የዓመታት ልመናዬን ተቀብሎ በልጅ እንዲባርከኝ ጸልዩልኝ🙏ያለሁት ከሀገር ዉጭ ነዉ በቻልኩት ያህል እየበረታሁ ነዉ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 22 күн бұрын
ያስማልል
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 22 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@mezgebukorssa3675
@mezgebukorssa3675 22 күн бұрын
መምህር ጲጥፋራ የፈርኦን ባለሟል ነው። ዮሴፍን በዝሙት ለመጣል የታገለችው የጲጥፋራ ሚስት ነች። በተደጋጋሚ ጲጥፋራን ሴት አድርገህ ስተገልጽ ስለሰማሁህ ይስተካከል።
@maatraosiris3409
@maatraosiris3409 21 күн бұрын
Egziabher yemesgen 🙏❤️💐
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 22 күн бұрын
መምህርዬ አባ ወልደ ትንሳዔ ብዬ ስገባ ከሃዲው የተሃድሶው አባል ነው የሚመጣው ፎቷቸውን ስላደረግህ ግን የሚሸወድ ያለ አይመስለኝም።
@Tewahido567
@Tewahido567 19 күн бұрын
ትክክል
@Biruktawit.Dibabe
@Biruktawit.Dibabe 22 күн бұрын
Aychalhu
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@genetgebremariam3503
@genetgebremariam3503 22 күн бұрын
እግዚኣብሔር ይማረን
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 22 күн бұрын
Egziabhier ymesgen❤❤❤❤❤❤
@user-ni5kz9zm9e
@user-ni5kz9zm9e 21 күн бұрын
መምህር ሠላም ነህ ሠላም ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጥብቅህ አንተነህ በተሰብቡችንም ይጥብቅልህ ጋን መምህር እኔ አንተን ማነጋገር እፍልህአለው እባክህ እባክህ ስልከህን ላክልኝ ለኔ አይሰራልኝም በዚህ ጊዜ በህልም አይችህአለው
@mesihmesihin
@mesihmesihin 22 күн бұрын
welcome
@Sabla-mz2sl
@Sabla-mz2sl 22 күн бұрын
Yesmle❤
@sabafeleke6989
@sabafeleke6989 22 күн бұрын
ድምፅ ይስማል
@berekettekle1247
@berekettekle1247 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ አስተሳሰብ ይማረን።
@user-lx1nj5pc7d
@user-lx1nj5pc7d 3 күн бұрын
ከዚ አተሳሰብ እግዚአብሔር ይማረኝ
@fasikalemma9697
@fasikalemma9697 22 күн бұрын
መምህር ማህበር የለም መሳተፍ እፈልጋለው ወይም የፀሎት ፕሮግራም ያንተ ልጆች ያሉበት ብቻ ይሁን
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 22 күн бұрын
ነይ የንጉሶች ልጆች ቴለ ግራም ላይ
@mfaz1019
@mfaz1019 22 күн бұрын
​@@IguvjvHufud-ou7zcእኔንም አስገቡኝ የመምህር ግሩፕ ላይ
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 21 күн бұрын
ተግባራዊ ክርሥትና ብለሽ ቴሌግራም ሠርች አርጊ
@user-nw7bo2hk8s
@user-nw7bo2hk8s 22 күн бұрын
Yisemal❤❤❤❤❤❤
@NaomiGenene
@NaomiGenene 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚ አስተሳሰብ ያድነን ይማረን
@kideusmichael9811
@kideusmichael9811 22 күн бұрын
Ye CRSTOS SELAM KENANTE GAR YHUN ❤
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 22 күн бұрын
Fetari lezeh asetesaseb yawetan🙏🙏🙏
@user-ol9nr9cn6t
@user-ol9nr9cn6t 21 күн бұрын
ደስ ሲል ❤❤❤❤እግዚብሄር ይመስገንልን
@user-hw6jo6qb9y
@user-hw6jo6qb9y 22 күн бұрын
ysemal memer aow lk nenemer
@alamalam8657
@alamalam8657 21 күн бұрын
እግዚሔቤር ከዚ አተሣሠብ ያውጣን
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 22 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህርዬ አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ ትንሽ ጊዜ ነው ግን ህይወቴን ዞር ብዬ እንዳይ እያደረከኝ ነው ግን ፈተና ውስጥ ነኝ ከ ኔ ቤተሰብ ውስጥ በጣም ችግር አለ ከ አያቶቼ ጀምሮ ይህን ነገር አንድ ቀን አግኝቸህ እንደማወራህ አምናለው እናቴ አሁን እንደምትለው ሴቶች ከወለዱ ቄደር ሳይረጩ እቤት አትገባም የፈለገ ዘመድ ቢሞት ልቅሶ አትሄድም ቀብርማ ጭራሽ አይታሰብም ምናልባት አክስት አጎት ጎረቤት ከሞተ ከ ሰልስት በሁዋላ ነው የምትሔደው እና እንደዛ ካልሆነ ትታመማለች ህመሟ ደግሞ በጣም ከባድ ነው ከላይዋ ላይ ይጮሃል ስም ይጠራል በቃ እና እኔ በስደት ነኝ ግን ስደት ላይ ብዙ ተምሬ ነበር ግን ዞሮ በፈተና ወደኩኝ ፈጣሪ ይቅር የማይለውን ሀፅያት ሰራው ሀገሬ እያለው ማለት ነው ብቻ በፀሎት አስበኝ ወለተ ስላሴ ነኝ😢
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 22 күн бұрын
የኔም እናት ነበረች
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 22 күн бұрын
@@nahombekayoyo መላው ጠፍቶኛል እስከዛው ድረስ ሳናውቀው የሰይጣን መጫወቻ ሁነን
@abc12452
@abc12452 21 күн бұрын
ኸረ እግዚአብሔር ይቅር የማይለን ሃጢያት የለም ከልብ ተፀፅቶ ንስሃ መግባት ብቻ ነዉ የሚያስፈልገን አይዞክ
@FirehiwotBoru
@FirehiwotBoru 19 күн бұрын
መምርይ እዱሜና ጢና ይሰጥልኝ ጸልዪልኘ ባዶነት ይሰማኛል ብቸኛ ነኘ እህተማርያም አደራ ጸልዪልኘ
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
1:23:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
51ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:00:00
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
92ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የማህበረ ቅዱሳን ልጅ ስለመንፈስ ሴራ ሲገባት ያደረገችውን ስሙ
1:34:42
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 74 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН