50ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( ከወንድማችን ልጅ ያሬድ ( ኮሜዲያን ) ህይወት እንማር

  Рет қаралды 27,748

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

8 күн бұрын

Пікірлер: 192
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 6 күн бұрын
እንኳን ለቸሩ መድሃኒአለም ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ነገ ልደቴ ነው መምህረ በአባቴ መበድሃኒአለም ቀን ይችን ምድር የተቀላቀልኩባት ዕለት ናት መልካም ልደት ለኔ❤❤❤
@nigsitiwedajeharbi4480
@nigsitiwedajeharbi4480 6 күн бұрын
መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባይባርክልሽ
@getemasfen237
@getemasfen237 6 күн бұрын
መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 6 күн бұрын
Melikame ledet 🎉🎉🎉
@yosfalabdla4549
@yosfalabdla4549 6 күн бұрын
መልካም ልደት ❤
@user-of4pq7ce9p
@user-of4pq7ce9p 6 күн бұрын
መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ እመብርሀን ትባርክልሽ🎉🎉🎉
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 6 күн бұрын
አሁን ላይ ያሉትን ፌዞች ከምሰማ የመምህር ተስፋዬ የሚያስተምረውን ገጠመኞችን ነዉ እየደጋገምኩኝ የማዳምጠዉ ዕማ ፍቅር የገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ በዕውነት መምህር!
@user-ih7pt4es6r
@user-ih7pt4es6r 5 күн бұрын
Mee too ❤❤
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 6 күн бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለቸሩ መድኃኔአለም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን
@tariktades
@tariktades 6 күн бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲
@Membr-fc8kr
@Membr-fc8kr 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbrshThagreat
@AbrshThagreat 6 күн бұрын
መምህራችን ስላተ ሳወራ ብዙሰው እደ መምህር ግርማ ጠቋይ ይላል እኔ ያለሁት ሞጆ ነው ከ 100 ፐርሰት 95ቱ ጠቋይ ቤት የሚሄድ ነው መስቀል እያደረገ እያስቀደሰ ቆሞስ እራሱ መስክሯል ሞጆ እና ደብረዘይት በመተት የሚታወቅ ሀገር ነው ልናስቆመው ያስገባል የብዙሰው ላይፍ ነው የተወሰደው ወለላይቷ ማርያም ታጥፋልን አሜን አሜን
@fikiryabiza8373
@fikiryabiza8373 6 күн бұрын
አሜን
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 5 күн бұрын
Amen amen amen 🙏
@dekebora
@dekebora 4 күн бұрын
አሜን , አዎ እውነት ነው አኔም ሞጆ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቀን ።
@TamiratAlemu-w8o
@TamiratAlemu-w8o 6 күн бұрын
ድሬዳዋ ያላቹ የምህርን ትምህርት የምታዳምጡ ማህበር መሥርተን እንማማረ ጠላታችንን እንዋጋ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 6 күн бұрын
በርቱ
@martaasnake2973
@martaasnake2973 5 күн бұрын
betam teru wendema sente gude new yalew dire west betleye yedebetera ena ebakachu enesebaseb
@ZaruWalelgn
@ZaruWalelgn 5 күн бұрын
ጥሩ ሃሳብ ነው አኔም አህት አለኝ ላገናንግሽ?
@shimeliszewdie2596
@shimeliszewdie2596 4 күн бұрын
እኔም አለው
@roziawoke1301
@roziawoke1301 4 күн бұрын
የተቀደሰ አሳብ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ ሰው ከሀገር ከሰው ሳይሆን ከራሱጋ ጦርነት ቢገጥም ሀገራችን ትስተካከል ነበር
@saniatube2360
@saniatube2360 6 күн бұрын
አቤቱ አምላኪ ቸሩ እየሱስ ክረሰቶሰ ሆይ ወድማችን ልጅ ይሪድ የቀየረክ ልቡን የመለሰክ ,,,,,,,ለእኛም በሰደት ያለነውን ከሰው ቤት በቃችሁ ብለህ ሳይገባን ይገባቿል ብለህ ለቅዱሰ ሰጋው ለከቡረ ደምህ አብቃን 🤲🤲 መምህረዬ እናመሰግናለን የኔ አባት እንወድሃለን
@FggfGjgf
@FggfGjgf 5 күн бұрын
አሜንሜንአሜንአሜንንን❤❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 күн бұрын
የምሰማዉ ትምህርትህ ገጠመኝ ልማድ እንዳይሆንብኝ ያማረ 30 እረ ለኔስ 20 ባፈራ በምን እድሌ መምህሬ እንዳፈራ መስማት ብቻ እንዳይሆንብኝ አደራ ወለተ ዮሀንሰ ተማሪህን አስባት
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 6 күн бұрын
በተሳደቡት የኦርተዶክስ ልጆች ስም ይቅርታ እንላለን ወንድማችን ያሬድ ለሁላቸንም ልቦና ይስጠን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤️🕊
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi 5 күн бұрын
የመምህር ተማርወች ገንዘቢ በሰው ተብትነዋል እና ወደ እጄ እንድ ገባልኝ ፀሉዩልኝ ወለተ ኪዳን ስደተኛ እህታቹ😍😍😍
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi 5 күн бұрын
አሜን እህቴ😍😍
@liyamotton2066
@liyamotton2066 5 күн бұрын
እኔ ገና ሳየው የመምህርዬን ገጠመኞች ቢያይ ይመለሳል እል ነበር ይሄንን አይተህ ያሬዶ መምህርዬ ፈልገህ አግኝው ብዙ ነግእር ትጠቀማለህ
@Teyonmaryam
@Teyonmaryam 5 күн бұрын
መምህርየ እንኳን ሰላም መጣህልን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እሰኪ በ መምህርየ ትምህርት ህይወቱ የተቀየረ በመንፈሳዊ ህይወቱ ደስተኛ የሆነ ላይክ አድርጉ እውነት ለመናገር እኔ በጣም ተለውጨበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜክ ይርዘም መምህርየ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 5 күн бұрын
እኒየም ተለውጫለሁው ወድሜን ተጣልቸው የመየምህር ተስፋየን ትምርት ሳዳምጥ ችግሩው ገባኝ አሁን በጣም ነው የምወደው ወድሜየን
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 6 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@Samsunga23-ks9jv
@Samsunga23-ks9jv 6 күн бұрын
እህት ሞንድሞቼ በመንፈሳዊነት እንደ በረታ በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ብርሃን ብላቹ❤
@sifenketema6146
@sifenketema6146 5 күн бұрын
መምህር በጣም አሪፍ ማብራሪያ ነበር እናመሰግናለን ብዙ ተምረንብካል እድሜ ከጤና ይስጥክ
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 6 күн бұрын
ልጅ ያሬድ እጅግ በጣም የሚዘገንን ነገር ነው ሚናገረው ተይዟል እኮ እግዚአብሔር አላህም ይመቸኛል ሌላም ካለ እቀበላለሁ አለኮ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለንው
@AlemeTamene
@AlemeTamene 6 күн бұрын
መምህር የእውነት እድሜና ፅጋ ይስጥህ እኛንም እንድንማር እሱንም ስተቱን እይቶ እንዲመለስ ብልህ የምታደርገው ጥረት ነው እግዚአብሔር ይስጥን 🙏🙏❤️❤️
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 6 күн бұрын
ልጅ ያረድ አንድ ቀን እንደምትመለስ አልጠራጠርም በጣም ብዙ ተምረንበታል መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 6 күн бұрын
ቸሩ መዳኒት አለም ፍቅሩ ይብዛልን ምህረቱ ይቅረብልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ur1qv9uh6q
@user-ur1qv9uh6q 5 күн бұрын
ሟመምህራችንአግዚብሔርአድሜህንይርዝምልን
@user-op7hw1br5q
@user-op7hw1br5q 5 күн бұрын
መምህር ጥሩ ነው እኔ አቀዋለው ጥሩ እና ደግ ልጂ ነው በቅርብ አቀዋሐው ግን የርሱ ችግር ጋንጃ የሚባለውን የሚቀይር ነገር ያደርጋል ፈጣሪ ይማረው አሜን!
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 5 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለሁላችንም ልብ ይስጠን እናመሰግናለን የኛ እንቁ
@user-sn9zj7in6e
@user-sn9zj7in6e 6 күн бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን
@senayitlove2885
@senayitlove2885 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 6 күн бұрын
መምህር አንተ እመብርሃን እስከልጇ ፀጋዉን ታብዛልክ ና ይሄንን ሰዉ ብትቀርበዉ ብትመክረዉ መልካም ነዉ በሱዉስጥ ብዙ ሰዎች ስላሉ ይዟቸዉ እንዳይጠፋ እመብርሃን ትርዳክ ቆሼዉ አብሮት አለ ልቡ አንተ እነዳልከዉ ቅን ነዉ ስለቢሔር ደጋግሞ እያወራነዉ ብሔርተኛ አትሁኑ እያለ ነዉ
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 6 күн бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ፈጣሪ አሜን። ማታ ላይቨ ላይ ስሰማ ነበር ግን መዳም ቤት ስለሆኩ ሳልጨርሽ ወጣው መዳኒአለም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@fanosfanos2073
@fanosfanos2073 5 күн бұрын
ተመስገን ትላትና ላይብ ባልከታተልም አሁን ግን አዳመጥሁ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ
@muludemile9020
@muludemile9020 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 6 күн бұрын
አፈ ታሪክን ከኢትዮጵያ ያርቅልን።
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 күн бұрын
ሰላም መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤
@user-rs3nz9py5d
@user-rs3nz9py5d 5 күн бұрын
ውድ ወንድማችን እግዚአብሄር ይርዳው ጴንጠዎች እንደዚ ሃይማኖታችን ሳናውቅ ስንደናገር ያገኙንና አፈፍ ተሽቀዳድመው ፈጣሪአችን ፍቅሩን የምንጣጥመት አይነ ልቦናችን ያብራልን 🙏🙏🙏
@zdtube5432
@zdtube5432 6 күн бұрын
ልቦናውን ይመልስለት ግራየገባው ሰው ይመስላል ለእኛም ለሁላችን ማስተዋልን ያድለን 😢
@user-zf2vl7nq5h
@user-zf2vl7nq5h 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@asnehiwai3248
@asnehiwai3248 6 күн бұрын
Amen amen Amen amen Amen
@Bai7509
@Bai7509 5 күн бұрын
(ወለተጥምቀት) በጸሎታቹ ኣሱባት እህቴ ናት በመንፈስ ስቃይ ላይ ነች ያለቹ በመድሃኔኣለም እለምናቹህ ኣለሁ 😢😢😢
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 4 күн бұрын
ኣምላኽ ቅዱሳን ያስባት ሁላችንም ታስረናልኮ ትቀጥቅጠው ታሰግደው ቅባቅዱስ የተቀባይ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 күн бұрын
መምህራችን እኳንደህና መጣህልን የኛውድእረጂም እድሜይስጥልን መምህራችን ❤❤
@hananzanaba
@hananzanaba 5 күн бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ለሁላችንም ልብ ይስጠን እናመሰግናለን የኛ እንቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 5 күн бұрын
መ ምሕርየ እመብዙሐን እድሜና ጤናትሥጥሕ የኛድቅ መምሕር❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 6 күн бұрын
በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ይህን ልጅ እግዚአብሔር ይማረው ወዶ አይደለም ብቻ ሌሎችን በዚህ ሁኔታ እያለ ማንንም ማስተማር አይችልም ብዙ እርዳታ ያስፈልገዋል።
@tesfaytsegay-zw4cz
@tesfaytsegay-zw4cz 6 күн бұрын
መምህራችን መኩሼ ነህ እግዚአብሔር ከለላ መከታ ይሁንልህ እስኪ ለኔም በፀሎት አስታውሰኝ (ተስፋፅዮን )ፈጣሪ ለሁላችን ማስተዋልን ይሰጠን ❤❤❤
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 6 күн бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማለኝ በድሜ በፀጋ ያኑርል አሜን
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 6 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@user-os3wk4kw4c
@user-os3wk4kw4c 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ወንድማችንን ወደ እውነተኛዋ ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ እመነት ይለሰው
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 6 күн бұрын
ለሁላችንም እግዚአብሔር አስተዋይ ልብን ይስጠን እናመሠግናለን መምህር
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 5 күн бұрын
ልጅያ ረድ አንድ ቀንደ ምትመ ለስ አልጠራጠር ምበጣም ብዙተ ምረንበታ ልመ ምህረቃ ለህይ ወት ያሰማልን እናመ ሰግናለን❤❤❤❤💖💖💗💗🙏🙏
@ua21s24
@ua21s24 5 күн бұрын
በወጣ ይተካ ።ለሰጪ እግዚአብሔር ይስጠው እኛንም በተለይ. ለኔ ሰጪ አድርገኝ አሜን፫
@selamgie
@selamgie 6 күн бұрын
እግዚአበሔርን ፍቀድ ብየዋለሁ!
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 6 күн бұрын
በስማም በጣም ነው እምፍራው እኔ ይድር እስሳት😢😢
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 6 күн бұрын
እንኳን በስላም መጣክ መምህርየ ሽ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YamiAbagaze
@YamiAbagaze 5 күн бұрын
Mamihre teru temirete eyasetamatekan naw egzyabehare gulebatehen yebarekaw lagam masetawalune yesetam Amen 🙏🙏🙏
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 6 күн бұрын
እንኳን እብሮ አደረሰን መልካምበዓል
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 5 күн бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልኝ የእግዚአብሔር ስጦታዬ መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addistechere5449
@addistechere5449 6 күн бұрын
አሜንን❤❤🙏🙏🙏
@helansila1956
@helansila1956 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 6 күн бұрын
ድሮም ምኑም አይመቸኝም ደግሞ የአለባበስባ ፀጉሩና ፀጉሩ ላይ የሚያደርጋቸው ግራቅንቦዎች በመንፈስ እንደተያዘ ያስታውቃል
@sarasara-pl7xh
@sarasara-pl7xh 3 күн бұрын
መምህር እንካን ደናመጣህ መምህርት ያሬድ በጣም እየተሳደበ ሀይማኖታችን አብቶቻችን እያዋረደ ስሰማው እኔም በጣም ሰድቤዋለው አሁን ስየ እሱ ሳይሆን እሱ ላይ ያደረ መንፈስ ነው የተሳደበው እኔም ስለሰደብኩት በመምህራችን ስም ይቅርብዬዋለው ሀይማኖቴ ሲነካብኝ አልወድም ስሜታዊ ሆኜ ስለተሳደብኩት በድጋሚ ይቅር በሉኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውዳችን❤❤❤
@user-op7hw1br5q
@user-op7hw1br5q 5 күн бұрын
ላይቪ ላይ እያለ ስደውልለት ሰደበኝ አጪሶ ስለሚሆን ብዬ ተረዳውት ለብዙ ሰዎች ወዶ አደለም ብዬ አስረድቻለው!
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 6 күн бұрын
Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 6 күн бұрын
አሜን
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 6 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገን ይሁን አሜን
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 6 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ቃለ ሒይወት ያሰማልን መምህር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Күн бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ድረስልን በተለያየ መናፍስት ተይዘናል ማረን ይቅር ብለህ እግዚኦእውነት ነው ምርጫ ምክር እዚህም ያለሁበት አገር እንዲህ ያደርጋቸዋል የራስ ማንነትን መግለፅ ይሉታል አለባበስ እና በተለያየ የአርት መገለጫ አላቸው ልክ እኛ ሀገር እብድ አለባበስ በሰለጠነ መልኩ ነው በፈለጉበት ቦታም መዋልና ማደር ይፈልጋሉ እስከ ጎዳና ተዳዳሪ እስከ መሆን ደረጃ ይደርሳሉ ገና ሲታዩ ነው የሚለዩት ያን እነሱ ይወዱታል
@yisehakabebe8708
@yisehakabebe8708 6 күн бұрын
በየቀኑ ገጠመኝ እከተላለሁ እኔም ሀይለማርያም ለ አንድ ቀን በፀሎት አስብኝ
@sifenketema6146
@sifenketema6146 5 күн бұрын
ወንድማችን ልብ ይሰጠው ❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤
@yrgg1047
@yrgg1047 5 күн бұрын
egzbiher yesateln erjima edamena tena 🤲🤲🤲Amen Amen Amen zemare melketen yesamalen egzbiher le memehirachn tsegawun yabazalh be ew❤❤❤🙏🙏🙏
@user-zf2vl7nq5h
@user-zf2vl7nq5h 6 күн бұрын
ትንሽ ይሰማል
@GjfghVhfhhh
@GjfghVhfhhh 6 күн бұрын
Amen lememhrachn medehenialem edminatina ystln
@denkiesile4827
@denkiesile4827 5 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን መምህር አሁን ካስተማርህው እዕብድ ውሻ ሲነክስ ያልህው የእህቴ ልጅ 6ዓመት ልጅ የታመመ ውሻ ነክሱት 60 መርፊ ተወግታለች ግን ውሻው ከነከሳት ብሃላ የሚጥል ህመም ያዛት ያጥላታል ከድንጋይ ላይ ያጥላታል በጣም ትቆስላለች አምሮም ታማሚነት መዳኒት ትውስዳለች መምህር እናቴ በጣምነው የምታሳዝነው እርፉት የላትም እቅልፋ የላታም እሱን በመጠበቅ እቤት ከወጣችም ትጠፉለች መምህር ብቻ ከባድነው
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 5 күн бұрын
ፀበል ትውሰዳት
@denkiesile4827
@denkiesile4827 5 күн бұрын
@@user-cy9lq7kv2c እሽ ትወስዳታለች
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 5 күн бұрын
​@@denkiesile4827ጸበል ትሂድ ትድናለች የኒ ጎደኛ እህቷ እብድ ውሻ ነክሷት ሶስት ቀን አስጮሀትና ሞተች ብላኛለይ ከባድ ውሻው የተለከፈ ነገር ማለትም የጭዳ ምናምቴ ሲበላ ይመስለኛል የሚያብደው አዳዴም ጦስ ይዞ ይዞራል ያበሉት ሠወች በአድ አምላኪ ከሆኑ ጭዳ በሚሉበት ግዜ ቤታቸው የታመመ ሰው ካለ አብልተው ሲያባርሩት ሄዶ የነከሰው ሰው ይታመማል ይሞታል
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 күн бұрын
አይ ያሬድ የዋህ ነዉ ሰዉ ግደል አይበለኝ እንጅ አላለም። ሰይጣን እኮ አስመሳይ ነዉ ምኑ ሞኝ ነዉ በግልፅ መጥፎ ስራ አይልህም። በጎ በሚመስል መልኩ ነዉ የሚመጣዉ ወንድሜ ይልቅ አትበላ ንቃ
@user-gc9ei3tb7u
@user-gc9ei3tb7u 4 күн бұрын
Amen Amen Amen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🥰🥰
@Ccce259
@Ccce259 Күн бұрын
ወይኔ እኔ እብድ ውሻ ለክፎኝ ያውቃል ሙተን ነው የተነሳነው የሀብሻ መዳኒት ጠጥተን ነው የዳነው አዱ ልጅ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልንእና ሙቷል አይ😢😢
@roziawoke1301
@roziawoke1301 4 күн бұрын
ይሄ ሰውየ ሹልቃ ነውዴ ገና ዛሬ መምህር ላይ ሳየው አወኩት ኮሚዳ ላይ ቀልዱን እንጂ ሰውየውን አላውቀውም ነበር አይ ሹልቃ በልጅነቴ በቀልድህ ፈታ እል ነበር ባለፈው ግን እምነታችንን ስለሰደበ አልወደውም😢😢😢😢😢😢
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 күн бұрын
ደግሞም እግዚአብሔር በ እባብና በሰዉልጅ መካከል ገደብ ጠላትነት እርግማን እንዳለ ይታወቃል።
@birtukanedegene2581
@birtukanedegene2581 6 күн бұрын
ድምጽክን ጨምር ስራ እየሰራን ነው የማየው እና ድምጽ ለኢርፎም
@workyedessie617
@workyedessie617 6 күн бұрын
እንኳንም ችግሩን ለማወቅ አበቃው
@user-gl6qo3iz6p
@user-gl6qo3iz6p 5 күн бұрын
እውነት ነው በ ኤርትራ ሃገረ ቤት ኣንድ ወርቅ የምቀፈር ቦታ ኣለ ዙምት ካላደረጉ ወርቅ አይገኝም ዝሙት ካደረግ ግን ወርቅ ያገኘው ኣለ ታዋቂ ቦታ ነው ስሙ መጥቀስ ጥሩ ኣይደለም
@user-ve6mu2sc5f
@user-ve6mu2sc5f 5 күн бұрын
ፈታሪ ልቦና ይስተው
@sirgutdemssie5572
@sirgutdemssie5572 5 күн бұрын
ውይ መምህር እሱ በይፋ የአባ ገዳ እምነት ተከታይ ነኝ ብሎ የለ እንዴ ያደሞ የው በአባዛኛ የአባገዳ እምነት ተከታይ ከሆነ የዛር የውቃቢ ተከታይ ነው ደሞ ሲታይ እራሱ መንፈስ እንዳለበት ያስታውቃል
@zahratzahrat535
@zahratzahrat535 2 күн бұрын
Ere memihiriye inde ibab yemasfera yelem bemidiru bexam yasxelal 😢😢😢😢❤️❤️t🙏🙏
@user-ve6mu2sc5f
@user-ve6mu2sc5f 6 күн бұрын
ውዪምምህር እኛጋ የቡዳ መዳኒት እየተባለ አገትላዪ ይደረግ ነበር አቓልሁ
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 6 күн бұрын
የዚህን ልጅ ኮሜዲ አይቼም አላውቅም ፊቱንም ያየሁት ሰሞኑን ሲዘዋወር ነዉ
@AbelDemeke-xy7es
@AbelDemeke-xy7es 5 күн бұрын
ልቦናይስጠው
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 6 күн бұрын
Memihirachin sile anite fexari yimesgen lela qalati yelegnm
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 4 күн бұрын
ጠቋር ነው እግዚአብሔር ይገሥጸው🙏🙏🙏
@helensahle6071
@helensahle6071 6 күн бұрын
Selam memhir endet neh Bezih enweyah program betam new mnmarew 👌👌👌👌👍👍👍🥰
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 4 күн бұрын
እኔ ስለዚህ ልጅ አልፅፍም መመህር በቀጣይ ትምህርትህ እንገናኝ ።
@HamidaHamida-cy4ou
@HamidaHamida-cy4ou 5 күн бұрын
@mussie1620
@mussie1620 4 күн бұрын
መምህር ትንሽ ተሳሳቱ አላላመድዋቸውም ግን በመንፈስ ቅዱስ ገዝዋችርው እንጂ ለ አነጋገራችን ጥንቃቄ ያስፈልጋ ክቡር መምህራችን
@user-fp6qe2tn3w
@user-fp6qe2tn3w 4 күн бұрын
❤❤
@DghdhHdh
@DghdhHdh 3 күн бұрын
❤❤❤
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 6 күн бұрын
አንድ ታዋቂ አርቲስት አለ ከሱ ክብደት ይልቅ የፀጉሩ ክብደት ሚያመዝን ነዉ የሚመስለዉ ምግብ አይበላም የሱ ምግብ ጫት ሲጋራ ጋንጃ መጠጥ ነዉ ቅጥነቱ ንፋስ ይዞት የሚሄድ ይመስላል
@wosenabera2609
@wosenabera2609 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ve6mu2sc5f
@user-ve6mu2sc5f 6 күн бұрын
አሚንንንንንንንምመድሃኒአለም ይተብከን
@ethio_podcast1
@ethio_podcast1 6 күн бұрын
BETAM MIRIT NEH EKO MEMIHIR EWUNETEGNAW KE ANTE GAR NEW EGZIABHER YITEBIKIH ENWEDHALEN!
@yilma4711
@yilma4711 6 күн бұрын
በወጣ ይተካ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 күн бұрын
አይ ልጁማ በፈረንጅ ቡዳ ተበልቷል በተለይ በሩቅ ምስራቅ በሜዲቴሽን ቡድሀ ተበልቷል። እባብም የሚወደዉ ለዚህ ነዉ። ደራገኑ ነዉ የተሾመበት ኢኩሚኒስትም ያደርገዋል።
@MeseretArage
@MeseretArage 4 күн бұрын
አወ መምህር ተከፋፍለዉነዉ የሚወስዱት አዪቻለዉ በአዪኔ
51ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:00:00
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 26 М.
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 27 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 127 МЛН
52ኛ ኤፍታህlive! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
2:49:48
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 20 М.
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 25 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 602 М.
42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር
1:18:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 43 М.
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 27 МЛН