አሜሪካ ተወልዳ ያደገችው ይህች ታዳጊ ስለኢትዮጵያ የምታውቀው ነገር ይገርማል!

  Рет қаралды 149,774

Qin Liboch

Qin Liboch

3 жыл бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZfaq:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 273
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ለቁምነገር ያብቃሽ የኔ ቆንጆ💕ፍፁም አስፋው የዩቱብ ምኒስተር🤣🤣ስቀልድ ነው ፍፁምዬ የሰላም ሚኒስተር ነህ የኔ ሩህሩህ ስወድህ🙏
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 3 жыл бұрын
ልጅ እንደ አሳዳጊው ነዉ እግዚአብሄር ይባርክሽ ቤተሰቦችሽንም በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቸዉ
@selamsalha6052
@selamsalha6052 3 жыл бұрын
ወላጅ እንደ ወላጅ ሲሰራ። የልጅ ውጤቱ ይህ ነው።Thanks
@user-zi1sf4sl6v
@user-zi1sf4sl6v 3 жыл бұрын
exatly
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
በውጩ አለም የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በጣም ሊደነቁ ይገባል ልጆቻቸውን በዚህ ሰረአት ማሳደጋቸው 🙏🥰
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ❤️
@derartutola2579
@derartutola2579 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም ተባረኪ እድግ በይ ከክፉ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም
@_kiaariaa_
@_kiaariaa_ 3 жыл бұрын
She is brave and smart girl.Wish you all the best yene konjo.🙏Tebarki
@helenokubay5488
@helenokubay5488 3 жыл бұрын
I love Ethiopian orthodox tewahdo they learn for thier children God bless for all Ethiopian orthodox tewahdo
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ ሁላችሁንም ደስ ስትል ምርጥ ሀገሯን ወዳድ
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 3 жыл бұрын
ተባረኪ አቦ እኔ መርጬሻለሁ ካሁኑ በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር ነሽ 🇪🇹🇪🇹
@selam862
@selam862 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ልጅ ከአግዚአብሔር ያሳድግሽ ቤተሰቦችሸ ክብር ይገባቸዋል አንደአንቺ አይነት ግሪም ልጅ በማሳደጋቸው ጎበዝ
@gebdeg9555
@gebdeg9555 3 жыл бұрын
Wow Yordi proud of you !!! ስላየሁሽ በጣም ደስ አለኝ እና በሌላ ከዚህም በላይ ነገር ሰርተሽ አእንደምናይሽ ተስፋ አለኝ
@user-xh1xl1if8p
@user-xh1xl1if8p 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆጆ ለልጆች መሰረት ቤተሰብ ነው ብዙ መልካም ነገር አለሽ አድገሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ ለሰው ልጅ አስፈላጊው ነገር ቅንነት ነው ያን ደግሞ አንቺ ተሰቶሻል ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ❤👌
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ቆንጅዬ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትልላልቆቹም እንዳንች አቡነ ዘበሰማያት አይችሉም ጎበዝ ወደፊት ትልቅ ቦታ እንጠብቅሻለን እናመሰግናለን
@user-oq8rb4fd3q
@user-oq8rb4fd3q 3 жыл бұрын
ወላሂ ውነት ነው የተናግርሽ እደናተ ያለ አላህ ያብዛልን ፍጼ እናመሰግናለን ኑርልን
@kelemethiotube9610
@kelemethiotube9610 3 жыл бұрын
You are smart ወላጆች ተባረኩ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ ቤተሰቦችሽ በጣም ግብዞች ናቸው
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 3 жыл бұрын
👍👏You are so brilliant god bless you 🙏🏼
@hailegebrailgizaw6252
@hailegebrailgizaw6252 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለወላጆቿ ይገባል ለብዙ ወላጆች ምሳሌ የሚሆን ሥራ ነው የሰሩት ስንት ወላጆች አሉ በዓላቸውን የማያስተምሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ጭምር
@MemeMeme-me6vv
@MemeMeme-me6vv 3 жыл бұрын
የመልካም ቤተሰብ ፍሬው ይሄ ነው እግዚያብሔር ይባርክሽ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ተወልደው ያደጉትም እንደ እሷ መፀለይ 🙏አቡነዘ በሰማያት አይችሉም ✌️👍
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
She’s smart & talented I wish you all the best. God bless you.💕👏🏽👍🏽🙏🏾
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
እድለኛ ነሸ ጌታ ያሳድግሸ አንድ English ለማወቅ እኔ እቸገራለው ወይኔ ይገርማል ጀግና ነሸ በርች
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 3 жыл бұрын
Wow awesome. Wonderful👍
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e 3 жыл бұрын
እድግ በይልን ምርጥ ትውልድ ኢትዮጵያን ለወላጅ ምስጋና 🙏💞
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 жыл бұрын
God bless you beautiful girl good job 💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-nt5fd7px9n
@user-nt5fd7px9n 3 жыл бұрын
ፍፄ መልካም ሰው ዘመንህ ይባርክ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ እግዚአብሔር ያሳድግሸ
@ms.ethiopia2349
@ms.ethiopia2349 3 жыл бұрын
O Yordya Yena konjo. Tebsrke I love you. Senaytya and Adenaw you guys did A good job. God bless🙏🙏🙏 Mulu
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
She’s amazing truly Ethiopian we love ❤️ you
@solomondestaw1823
@solomondestaw1823 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰው እንዲዋደድ እና እንዲተባበር ትልቅ መልክት ነው
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይልን ለሀገሯ ያላት ሀሳብ ትልቅ ነው ጨዋ ያሳደገው እንደዚ ነው
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 3 жыл бұрын
Gobez Nash barchi egizabher kanchegar yhun 🇪🇹❤💯✅💪 Baytheway enkuan LA adwa 125gaw behal enkuan adersachu 🇪🇹❤🇪🇹💯✅ from uae 🇦🇪dubai
@blackqueen7817
@blackqueen7817 3 жыл бұрын
Good job God bless you and your family 👏
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
የኔ ማርር እግዚአብሔር ያሳብሹ ሁሉ ያሳካልሽ 💚💛❤️
@YesThings
@YesThings 3 жыл бұрын
That was my high-school project! Good 👍
@ethiolove5855
@ethiolove5855 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያዳድግሽ የኔ ጣፋጭ
@deresearedo1483
@deresearedo1483 3 жыл бұрын
Proud 👍 girl you are brilliant 💝
@user-oq8rb4fd3q
@user-oq8rb4fd3q 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እድግበይልን
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ነገ ኢትዮጵያን እንደ ምታስጠራ አልጠራጠርም
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
ያላቹ ሌላቸው አካፍሉ ላለቸው ንግግሪ እንባ ያስመጣል እውነት ነው የተናገረች 😂😂😂😂😂😂
@bona2318
@bona2318 3 жыл бұрын
God bless you
@GIRMACHEWLAKEW
@GIRMACHEWLAKEW 2 жыл бұрын
ልጄ ሆይ በርቺ። ብሩኩ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ይጠብቅሽ። ያሠብሽውንም ያሣካልሽ።
@elnenegash4351
@elnenegash4351 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ምናለ እኛም እዳቺ ብናስብ ያሳደገሺ ይባረክ
@Aftakintubehabesha
@Aftakintubehabesha 3 жыл бұрын
ቅን ልቦች! አንተ የሀገር ኩራት የሆንክ ፊልመኛ ወድካለው እሺ፡፡ ፍፁሜ የምሬን ነው እደሰትብካለው ♥
@hanit9315
@hanit9315 3 жыл бұрын
የኔ ማር ይህን ሀሳብሽን ለሰው ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ያለንን ብናካፈል እግዚአብሄር ያሳድግሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@adamia3883
@adamia3883 3 жыл бұрын
U are so smart lovely girl 😘 wish u all the best ❤️
@haregendale8488
@haregendale8488 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@teegi5884
@teegi5884 3 жыл бұрын
እንደዚህ በእምት ለሚያንፁ ቤተሰብ መመስገን አለባቸው
@user-sw4iy7fq8h
@user-sw4iy7fq8h 3 жыл бұрын
ልጆች የወላድ ውጤት ናቸው እደጊ 😍😘
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@user-bm9iq7gt3z
@user-bm9iq7gt3z 3 жыл бұрын
ለኒህ ልጆች ወላሂ ቃላት የለኝም ሰላማችሁ ይብዛ እድግ በሎ
@joshabera5079
@joshabera5079 3 жыл бұрын
እድግ በይልን ተባረኪ
@faffiinthekitchen6070
@faffiinthekitchen6070 3 жыл бұрын
Thank you so much Yordi 🙏
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@jemyim9160
@jemyim9160 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ጠንኪሪ
@azizaaziza-fz4fq
@azizaaziza-fz4fq 3 жыл бұрын
አድገሽ ያስብሽው ተሳክቶ እንድናይሽ እድሜ እና ጤና ይስጠን
@messiyonastube6113
@messiyonastube6113 3 жыл бұрын
የእውነት ምን አሳዘነሽ ኢትዮጵያ ስትላት ምን እንደምትል አውቄው ነበር እውነት ነው ከብዙዎች እኔ በሂወቴ ሚያሳዝኑኝ የጎዳና ልጆች ናቸው 😭አምላኬ እድል ሰትኝ እነሱን ብግዝ የዘላለም ጸሎቴ ነው
@solyilma7832
@solyilma7832 3 жыл бұрын
EGEZIABEHER yebarekesh teru asetesaseb nw banchi wust yebetesebeshen begonet ayechalw
@shambelovely4398
@shambelovely4398 3 жыл бұрын
ይች ልጂ እሪግጠኛ ነኝ ከረዳት ብዙ ትህዳለች
@tiruhabeshawit
@tiruhabeshawit 3 жыл бұрын
Yene konjo yeguadegnaye lij 🙏🙏🙏
@user-wn3ch9xi5v
@user-wn3ch9xi5v 3 жыл бұрын
ተባረኪ እድግ በይ ቤተሰቦችሽ መመስገን አለባቸው የእውነት
@user-is5ml4gj9v
@user-is5ml4gj9v 3 жыл бұрын
የታደሉ አሜርካ ተወልደው ያዲጋሉ ያልተደሉ የአርብ ሽትቤት ያፀዳሉ እስክ ማነው ስደትን እንደኔ የመረረው።
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ተሳሳትሽ እህት የትም ሆነ የት ጥግረራ ነው ቁጭ ብለው አይበሉ ካልሰሩ ከየት ይመጣል እራሳችንን ዝቅ ማድረግ የለብንም እደኛ እማ ጎበዝና ጀግና የለም የአረባገሯ ሴት ጀግናዋ!!!ልዩነቱ እነሱ ነፃነት አላቸው ይሔ ነው አለቀ።።
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 3 жыл бұрын
🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪
@asenaamare6634
@asenaamare6634 3 жыл бұрын
Er liyuntema alene
@tinalina8592
@tinalina8592 3 жыл бұрын
የኔ እህታ ኣይምሰልሽ እኔ10ኣመት አርብሃገር ነበርኩ ኣሁን ኣሜሪካ ነኝ እዚህ ያለው ሁሉ ነገር ከባድ ነው ገንዘብ የሚያዘው ኣረብ ሃገር ነው መዝናናት መዘነጥ ለኔ እዛ ቀረ ባለሽበት ደስተኛ ሁኚ ጌታን ኣመስግኚ ኣታውቂም ነገ እዚህ ትመጪ ይሆናል ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
@astermengistu2500
@astermengistu2500 3 жыл бұрын
Esunem edile ato yemirabe ale yancenem hiwot yimmen ale tena silalsh new sertsh yimtadrew
@ElianaWubie
@ElianaWubie 3 жыл бұрын
Beautiful 💚💛❤️
@hailegebrailgizaw6252
@hailegebrailgizaw6252 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@senayityeenatenafaki4051
@senayityeenatenafaki4051 3 жыл бұрын
ፍጼን ወይም ፍጤን የምቶዱ ላይክ አርጉኝ ነፍሰ ጡር ነኝ 😒
@wolloyewatube5414
@wolloyewatube5414 3 жыл бұрын
እኔ አረግሻለሁ አችም አርጊኚ እረ ዶላርርርር
@senayityeenatenafaki4051
@senayityeenatenafaki4051 3 жыл бұрын
@@wolloyewatube5414 አረኩሽ 😘
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 3 жыл бұрын
ለማኝ
@senayityeenatenafaki4051
@senayityeenatenafaki4051 3 жыл бұрын
@@user-ty2yv6qd1j የምን ማሬ 😃😃
@hannahanna204
@hannahanna204 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ሐሳብሽን ያሳካልሽ ።ዉደ
@alemtsehaydesta1380
@alemtsehaydesta1380 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤ tebareki my love love you
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሸ ትልቅ ሁኝ ...
@hanaminilik521
@hanaminilik521 3 жыл бұрын
ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሸ እዛ አገር ሆነሸ ግእዝ ጎበዝ
@friotestory2335
@friotestory2335 3 жыл бұрын
,ፋፄ አምሮብካል
@user-fq8qq9db5c
@user-fq8qq9db5c 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@Efrata288
@Efrata288 3 жыл бұрын
ፍፁም ድንቅ ሰው ሁሌም አድናቂህ ነኝ ለልጆች አስተማሪ ጎበዝ ልጅ አቀረብ ምነው ልጆቸ አትላንታ በሆኑልኝ እነሱም ጊፍትድ ነበሩ እባክህ መፃህፍት የኮለጅ እና የተለያዬ ልብስ እንዴት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚላክ information ካለህ አግዘን ለእርዳታ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 3 жыл бұрын
👏💗
@konjitshiferawutube2073
@konjitshiferawutube2073 3 жыл бұрын
የምታቀርባቸው ልጆች ሁሉም ደስ ይላሉ
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
She is so cut ❤️🙏🇪🇹🥰 proud of her 👏
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 3 жыл бұрын
እድግ በይ ማር
@stylebyad2909
@stylebyad2909 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ተባረኪ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንይሽ❤🙏🙏ፍፁሜም እሰከ ቤተሰብህ ብርክርክ በልልኝ🙏🙏
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 3 жыл бұрын
ዋው
@user-zs9gc7gq2e
@user-zs9gc7gq2e 3 жыл бұрын
ፍጹምየ እንደት።ነህ።ምርጥ ሰው
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
ማር ነች ጎበዝ 🥰🥰💚
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
የኔ እህት ቅን ልብ ነው ያለሽ የልብሽን ይሙላልሽ
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 жыл бұрын
በርቺ ልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-lg8we7ny5q
@user-lg8we7ny5q 3 жыл бұрын
👍❤️
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ባርችና ፍፄ እዴትናቹ ጠፋቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፍቅር ያብዛላቹ
@memememe1701
@memememe1701 3 жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@fikirleethiophia5219
@fikirleethiophia5219 3 жыл бұрын
wawawww
@samolorunriun9749
@samolorunriun9749 3 жыл бұрын
በተሰቦችን እንኳን ጨምሮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አቡነ ስምንት ስትደግሚ የኦርቶዶክስ ልጅ
@mekdesasrat7873
@mekdesasrat7873 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@yegetanegn8162
@yegetanegn8162 3 жыл бұрын
Wow wow wow wow..👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@solihabesha722
@solihabesha722 3 жыл бұрын
ፍፄ ውብ እየሆነ ነው እህ አማረበት እኮ ቱቱቱ የኔ መልካም
@alamnasir9579
@alamnasir9579 3 жыл бұрын
እድግ በይ ማር😍😍😍
@yagezewdu6566
@yagezewdu6566 3 жыл бұрын
She is genus, God bless you
@user-kn8vw8uq3f
@user-kn8vw8uq3f 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ የአንች አይነቱን ልጅ ያብዝልን ቤተስቦችሽንም አላህ ይጠብቃሽ አንች ማለት የቤተስብችሽ ውጤት ነሺ
@asmeretberhane1870
@asmeretberhane1870 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️
@user-sr6jy2yx4n
@user-sr6jy2yx4n 3 жыл бұрын
መገን እኔ እንግሊዘኛ እውይ እውይ ሰላምታዬን አድርሱልን እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማል
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ
@senayityeenatenafaki4051
@senayityeenatenafaki4051 3 жыл бұрын
ሰብሊ 🙋
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
@@senayityeenatenafaki4051 🙋‍♀️🥰
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
@melke 1978 ወዬ🥰
@yereyanenatchannel1105
@yereyanenatchannel1105 3 жыл бұрын
Sebli Eski yenm bet gora bey
@abjtube9214
@abjtube9214 3 жыл бұрын
Tsegim interview tadrgachew
@user-gt5re4fg2j
@user-gt5re4fg2j 3 жыл бұрын
ዋውው ጎበዝናት
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
yesrashun mekna asayen mayeti enfeligalen
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
ባርች ፍፁምን  ጥላው ሄደች?
16:32
Qin Liboch
Рет қаралды 205 М.
ዛሬ በጣም እንስቃለን | Qin Leboch (ቅን ልቦች) |
10:08
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,2 МЛН
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 526 М.
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 7 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 4,2 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 862 М.