የመልካምና ደጋግ ሰዋች የደሞዝ ቀን !" - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV

  Рет қаралды 58,074

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

11 ай бұрын

" ሸማኔው ፈጣሪ፣ ሸክላ ሰሪው አምላክ!"
#abbaytv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 164
@eyerusm721
@eyerusm721 11 ай бұрын
ቃላችሁ በጣም ያጽናናኛል ጭልም ሲልብኝ ቃላታቹሁ ድጋሚ ያበረታታኛል ፣ ተስፋ ይሆነኛል ክበሩልኝ 🙏🙏 ፣ በእናንተ ውስጥ አድሮ የሚናገረው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
@temsegengetaye3869
@temsegengetaye3869 10 ай бұрын
😊😊
@Exodus3377
@Exodus3377 11 ай бұрын
እኔም ኤርትራዊ ነኝ ከስዊድን። የፕሮግራምዎ ሱሰኛ ነኝ። በጆሮዬ ሳይሆን በልቤ የምሰማው ፕሮግራም ነው።❤❤❤
@shutup1682
@shutup1682 11 ай бұрын
ዋዉ እንዴት አስደሳች ንግግር ነው እርስዎ የገለፁበት ምንገድ ! ጌታ ይባርክዎ ፍቅር በቤትዎ ይትረፍረፍ!
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v 11 ай бұрын
ብሓቂ ምክንያቱ ብጣዕሚ እዩ ዝገቅም ኣታሓሳስባካ ይቅየር ሰባኣውነት ትማሃር ልበና ተዕቢ ትሕትና ትለብስ ስብ ትከዉን ብጣዕሚ እየ ኣነ ዉን ተመስጠ ዝሰመዖ 🎉
@esetemaryam
@esetemaryam 9 ай бұрын
❤🇪🇷
@makilove6390
@makilove6390 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@webet2273
@webet2273 11 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህበምድ ላይ ያለ መልካም ስዉነህ ሁሉ እደአተ መልካም ስዉ ቢሆን ትዑት ስዉ አክባሪ መልካም አስየማሪ የምትዘራዉ ዘር ሁሌም ፍሬ አለዉ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ፍቅርየም በዛዉ ልክ ነዉ የማደቅሽ የማመስግንሽ አቺም ምርጥ ስዉነሽ ፍቅርዬ ተባረኪልኝ ዘርሽ ይባረክ በጣም እወዳቹአለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@peacelove4778
@peacelove4778 11 ай бұрын
የዶክተርን ትህትና እርጋታ ጨዋነት የተሞላበት ንግግሩን ሳላደንቅ አላልፍም 👍 ፍቅርዬን ውዳ ቆንጆ አምሮብሻል ሁሌም ይመርብሽ
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተርዬ ተሰምቶ ለማይጠገበው ትምህርትህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@alfiyashukri57
@alfiyashukri57 11 ай бұрын
ከሙሉቀን ጋር ጅማ 7ኛእና 8ኛ ክፍልን አብረን ተምረናል. በጣም ቅን ልጅ ነው እኛም እንወደውነበር. Dr. ወዳጄነህ አላህ ያክብርልን
@temeharithaki600
@temeharithaki600 11 ай бұрын
Thank you so much doctor, much 🙏 respect and love From ERITREA ,we never skip your program.....❤❤❤❤❤
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 11 ай бұрын
የሀገራችን ንጉስ ዶክተር ወዳጄ ነክ. በፍቅር እወድሀለሁ❤❤
@mekedsayalew9327
@mekedsayalew9327 11 ай бұрын
የዶክተር ወዳጄነህ መልካም ንግግር ብዙ ነገር አስተምሮል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥክ
@rahwayacob191
@rahwayacob191 11 ай бұрын
Thanks so much doctor❤ God bless you☺️🌺🌺🇪🇷🇪🇷🇪🇷with a great respect.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ለዶ/ር ወዳጄነህ የአለሙን ሁሉ ትህትና ጠቅልሎ የሰጠው ሰው ነው፣ መታደል ነው!
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 6 ай бұрын
ፍልቅል ያልሸ ፍቅር እና ዶክተር ወዳጄነክ እናተን መስማት ከጀመረክ ዛሬ ሳምንቴ ብዙ ተማርኩባችሁ ዛሬ ደሞ የዳመጥኩት ለኔ ተብሉ የቀረበ ፕሮግራም ነው መልካምነት ተከፎሎኛል ከእግዚአብሔር እኔ ምስክር ነኘ ለማለት ነው❤❤❤❤❤
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 11 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ እና ፍቅር አስተዋይዋ ወጣት። ይኽ ዉይይታችሁ በጣም ድንቅና ለሁላችንም ሰዎች በሙሉ ልናደሮገዉ የሚገባ ነዉ። ። ጌታ ይባርካችሁ በርቱ። ፍቅር የምትመርጫቸዉ የዉይይት አርእስቶች ድንቅ ናቸዉ። ወጣትዋ አዋቂ ብየሻለሁ። ኑሮሽ ይባረክ ልትመሰርቺ ያለዉ ትዳርሽ ይባረክ። እኔ 9 የልጅ ልጆች አሉኝ በዚህ እድሜየ በብዙ ተባርኬዬለሁ ዶ/ርም አንችም የእኔን እድል እመኝላችሁዋለሁ ።ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@user-lj6te9sl7j
@user-lj6te9sl7j 11 ай бұрын
ዶክተርዬ በጣም ነው የምወድህ የማመሰግንህ ፍቅርንም እንደዛው
@wintamichael8657
@wintamichael8657 2 ай бұрын
I am Eritrean and We love you too Doctor Big respect 🫡
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ዶ/ዶክተር ወዳጀነ & ፈቅረ
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 11 ай бұрын
እውነት ነው መልካምነት ለልጅ ልጅ ነዉ ሙሽሪት ዶክተር በበርከት ይባርክልኝ እደሁልግዜው ጣፍጭ የአይምሮ የልብ የነብስ ምግብ ነበር እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@eyerusalembirhanu5012
@eyerusalembirhanu5012 10 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትምህርትህ የአዕምሮ የልብ እና የነፍስ ምግብ ነው። የተጨነቀው አዕምሮዬ የእናንተን ትምህርት ስከታተል ነፍሴ በሀሴት ትሞላለች የመኖር ተስፋዬም የለመልማል። ፈጣሪ እንደናንተ ዓይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን። ዶ/ር እንደገለጽኸውም በጎነት ሞኝ እስከሚያስመስል ስንሰራው ቀደምት ወላጆች የሚናገሩትን ነገሮች ያስታውሳል እኔን የሚወዱኝ እና ለችግሬም የሚደርሱልኝ የዋልኩላቸው ሳይሆኑ ሌሎች በስሜ ብቻ የሚያውቁኝ ናቸው ይሉን ነበር። ዕውነታውን አረጋገጥህልኝ ዶክተር ፈጣሪ ዘርህን ይባርክ። ፍቅር አንቺ ደግሞ መልካምና አስተማሪ ጥያቄዎችን እያቀረብሽ ዕውቀቱን እንድንጠቀምበት እያደረግሽ ሰለሆነ እግዚአብሔር ይህ ጎሎኛል የምትይውን ይሙላ ልሽ ሁለታችሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤🙏
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 11 ай бұрын
እኔ ቃለት ዬሌኝም አለሀ ብቻ እራጂምእድሜ እና ጤና ይስጥልን ዶ/ር ፍቅር አንቺንም እንደስምሽ እንወድሸለን አመሰግናለው አለሀ ይጠብቃቹ❤✍️
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 11 ай бұрын
ምን አለበት እግዚአብሔር ዶክተር ወዳጄነህ ለኢትዮጵያ ንጉስ አርጎ ቢሾምህ ብዬ ሁሊ እመኛለሁ ቃላት የለኝም ስለአንተ ጌታ እየሱስ ከባረከህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ
@Tirhas2861
@Tirhas2861 11 ай бұрын
ኤግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርካችሁ ኣዎ ብዙ መልካም ሰው ኣሉ እንደናንተ ,እኔ ከኤርትራ ነኝ በጣም እወዳችኣለው .ብዙ ተምሬ ኣለሁ ከናንተ ,የናንተ ፕርግራም ተከታታይ ነኝ🇪🇷❤️
@makilove6390
@makilove6390 8 ай бұрын
በርቺ እህቴ❤
@abebeberhanu7713
@abebeberhanu7713 11 ай бұрын
beautiful soul, amazing personality. God bless you both.
@s0lomon150
@s0lomon150 11 ай бұрын
ምርጥ ጥምረት እናመሠግናለን
@rufaygebremedhin298
@rufaygebremedhin298 11 ай бұрын
🇪🇷 ባንተ ትምህርት እና ምክር ቡዙ ነገር አስተካክየ አለዉ እና እግዝኣቢሄር ይባርኽህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@gideyhi
@gideyhi 11 ай бұрын
Ney Fikirye Europe that you can see how we are suffering of the cloudy weather. Bless Ethiopia and the weather. Doctor me too! I Love the morning sun coming inside the house. Tebareku. I Love your program.
@Elilta_Adem
@Elilta_Adem 10 ай бұрын
Dr wedajeneh Egziabher zemenihn ybarek 🇪🇷! Ene eritreawi negn ! bebzuh miknyat University gebicha memhr yalchalku new ezi b free yetemarkut yalew ! English alchilim Slezi amaharic memare endet Egziabher ende mibarkew ! Fikir demo beka fikir eko nesh ! Betam new yemiwedish betelay stsiki kewst ende hone ytawekal ena ye programu dmket nesh ! Dr wedajeneh GN Egziabher bicha ybarkh mil libel lela!❤ engnam eritrean betam new yemnwedih ! Kberilin ❤️❤️❤️🇪🇷
@bekelekebede3615
@bekelekebede3615 10 ай бұрын
እናመሰግናችሀለን ዶ/ር እና ፍቅር
@almazalmaz5315
@almazalmaz5315 10 ай бұрын
እናመሰግናሀለን 🙏🙏🙏
@gdiomable
@gdiomable 9 ай бұрын
ዶር መጀመርያ በርታ የምትሰሩት እጅግ ጥሩ ነገር ነዉ። አንተ ጥሩ የምትላቸዉ ሰዎች ግን በፈተና ግዜህ ታዉቃቸዋለህ። ጥሩ ነገር ሲኖርህ ሁሉም ወዳጅ ነዉና
@batroalamu
@batroalamu 11 ай бұрын
Fiqiri and Doctor wadaje melekam yee tikilanya malikami nachuw ❤❤❤
@user-gu9hp8vx6e
@user-gu9hp8vx6e 4 ай бұрын
ተባረኩ ጥሩ ትምህታዊ ውይይት ነው።
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 11 ай бұрын
ዝምምምምምም ብዬ የምሰማው ና የማተርፍበት 👍👍👍👈
@bbg1791
@bbg1791 11 ай бұрын
Ene alehugn andwa,betam emewedeh Dr.Wedageneh(from Eritrea)😇
@user-zw2xn4dl6p
@user-zw2xn4dl6p 11 ай бұрын
ዶክተር ረጅም እድሜን ይስጥህ
@Rufta301
@Rufta301 10 ай бұрын
Dr wedajeneh u r soo amazing person,am from eritrea 🇪🇷 huleee ayeche ayech ayselechghnm u r advice for my life and for raising kids .
@tsegakidane1371
@tsegakidane1371 10 ай бұрын
Yes, Dr I am from Eritrea. You said it right.I do watch all the programs you are at.
@dawitgebremeskel7790
@dawitgebremeskel7790 6 ай бұрын
ፍቅር ደሞ በጣም ስራኣት ያልት ያላትነው አና መልካም ባለ ትዳር አግዛብሀር ይስጣት ምክንያቱ መልካም ባለበት ክፈጣሪ ስለሆነ አና ኣደራ ለፍቅር መልካም ባለበት አንታገኝ ጸልይላት
@basliostechlemicheal7755
@basliostechlemicheal7755 10 ай бұрын
Dr. W. Meharene, you are invaluable treasure to Ethiopia as well as to Africa. Every morning I love to drink! your teaching, that is my ritual to activate my positive energy, as the morning subshine is to you! You are a messenger of peace, love, humility etc. Africans also need your God given wisdom; so please try to broadcast your teaching in English to reach a wider audience! God Bless You! An Eritrean admirer!
@tgetu
@tgetu Ай бұрын
We really miss this show. Please bring it back!
@user-eh6xf9zs8w
@user-eh6xf9zs8w 2 ай бұрын
ዶክተር ወዳጀነህና ፍቅር የናንተን ፕሮግራም አሁን ነው ማየት የጀመርኩት። ዶ/ር ወዳጀነህ ባለው እውቀት ተደነቅሁ። እኔም በደግነት በጣም አምናለሁ። ደግ ሰው ደሞዛቸውን መቀበላቸው አይቀርም። ሌሎችም በምቀኝንትና በቅናት የሚኖሩ ሰምችም ዋጋቸውን ያገኛሉ። ክፉ እራሱን ሳይጎዳ ሌላውን አይጎዳም “ይባላል
@user-eh6xf9zs8w
@user-eh6xf9zs8w 2 ай бұрын
ክፉት እራሱን ሳይጎዳ ለረላውን አይጎዳም ይባላል።
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 11 ай бұрын
ሁል ጊዜ ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ በርቱ።
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 11 ай бұрын
ገና ሳያችሁ ውስጤ ደስታ ይሰማዋል ❤ thank you
@ludadego4189
@ludadego4189 10 ай бұрын
እኔም ይገርማል
@user-bp3or5hl7x
@user-bp3or5hl7x 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ እነደሁሌው ዘራችሁ ይባረክ
@SenaitDawitFsseha-ng5yv
@SenaitDawitFsseha-ng5yv 11 ай бұрын
I am from Eritrea we love you Dr wedageneh
@NebeilJemal
@NebeilJemal 11 ай бұрын
ሠላም እና ጤና ለናንተ ይሁን በጣም ነው የምወዳቹህ በጣም ነው የምታሥፈልጉን በርቱልን
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm 11 ай бұрын
Thank you for sharing. Spry love and kindness our world need more than ever. ❤
@sebleamanuel4269
@sebleamanuel4269 11 ай бұрын
Asmat nachuh, beka sewin eyeserachuh new, yekirta letetekemkut word....😮❤
@semharberhe9399
@semharberhe9399 10 ай бұрын
I am from Eritrea tank you Doctor tebarek❤❤
@yoelsolomon4526
@yoelsolomon4526 10 ай бұрын
We love you to Doctor🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 4 ай бұрын
❤wow 👌 positively worth it 👌 egziyabher yakibrlin
@tititeklu
@tititeklu 11 ай бұрын
ኣንተ ደግ ስለሆንክ ነው። የዘራሀውን ታጭዳለህ ኣይደል ህጉ ❤❤❤
@ludadego4189
@ludadego4189 10 ай бұрын
እንዳንተ የመሰለ መልካም ሰዉ ቅንአስተሳስብ ያለዉ ሰዉ ካልወዱ ማን ሊወዱ ኤርትራዉያን. 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@gantgant6451
@gantgant6451 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፍቅር
@urud8496
@urud8496 10 ай бұрын
ዘመንናቹ ይባረክ
@yordanosteklu505
@yordanosteklu505 11 ай бұрын
I’m from Eratria your message is amazing thanks 🙏 💞💖💞🙏🌟🇪🇷
@user-ko9eq3ri2g
@user-ko9eq3ri2g 10 ай бұрын
D/R Wedage.....Ene Eritrean neng Betam new Mwedih....Programh betam Astemari new,E/H Bebzu Ybarkh Wndme.
@bisratayele2826
@bisratayele2826 11 ай бұрын
THANK YOU !!!
@helen2414
@helen2414 11 ай бұрын
Thank you for for sharing, God blessed you guys..❤❤
@selamyohannes691
@selamyohannes691 11 ай бұрын
Doctor wedajeneh regim edmena tena yistih fetari tmrti betam tekimiyal ❤❤❤❤
@user-sg4kc6mq9l
@user-sg4kc6mq9l 8 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 11 ай бұрын
በጣም የምወደው ነገር ❤❤❤
@user-oi6mt6re6i
@user-oi6mt6re6i 6 ай бұрын
በጣም ተፅነንቼወለዉ❤❤❤
@shemawel9745
@shemawel9745 11 ай бұрын
May Allah bless you all through his guidance 🙏
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 11 ай бұрын
Minim metfo comment yemayisetibet bichegnaw yealemachin program.
@Godisgood2616
@Godisgood2616 11 ай бұрын
💯 true. Unfortunately, the most who hurt are the ones you had done so much for. But God sees.
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 11 ай бұрын
Abey Asey Asey Asey Asey Asey Asey Amlake Eritrea 🇪🇷 ykberku Egziabher ybarkum Asey Asey Asey Amlake Erhiopia Ybarkachu❤ Asey Asey Asey Amlake Issrael ybarkum❤❤❤🙏🙏🙏
@eh8524
@eh8524 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-jo9wx2oo1c
@user-jo9wx2oo1c 14 күн бұрын
Ebakachihu doctorn magegnet efelgalehu endet nw emchilew addressu kalachihu asawekugn
@messya7125
@messya7125 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶች ❤❤
@getugezahgn28
@getugezahgn28 11 ай бұрын
Thank you so much like as always!!
@NahomNahom-op5et
@NahomNahom-op5et 10 ай бұрын
Dr wodajeneh god bless you and your family
@ethio4421
@ethio4421 11 ай бұрын
Beseset new yemisemachu hulem
@dawitgebremeskel7790
@dawitgebremeskel7790 6 ай бұрын
ኣዎ። አንወድሃለን ምክንያቱ ይምትወደደ ነህ❤❤❤❤❤❤
@liyaberhanu9409
@liyaberhanu9409 11 ай бұрын
Das ist sehr schön zu hören, sehr interessant danke euch 🙏🙏🙏
@welday9432
@welday9432 11 ай бұрын
Love from eritrea we like and love you !
@benalefew9492
@benalefew9492 Ай бұрын
አመሰግናለለሁ.......
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ዶክተር እናመሰግናለን
@alganeshweldgargis8660
@alganeshweldgargis8660 11 ай бұрын
Thank you so much I am waiting
@hqqseybahiru4341
@hqqseybahiru4341 11 ай бұрын
Thanks so very much
@user-pr8vr5dx6q
@user-pr8vr5dx6q 11 ай бұрын
Love ❤️ DR FROM ERITREA 🇪🇷
@seyfuzerihun7271
@seyfuzerihun7271 11 ай бұрын
Doctor wedajeneh meharene betam tilke sew neh ewdehalew akebrehalew betam bebezu menged hiwoten keyrehlegnal
@KENZI___2
@KENZI___2 11 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ላይ የሚታየው ትህትና ይጋባል
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 11 ай бұрын
Thank You💚💛❤
@fasekaalante4219
@fasekaalante4219 11 ай бұрын
Thanks for sharing Dr
@simrethailu6404
@simrethailu6404 10 ай бұрын
Best of best lesson
@saday1261
@saday1261 10 ай бұрын
ይህ ሰውዬ ወዳጄ የሚባል ሰይጣን ሴታሴት እየተቅለሰለሰ ከሶዶም አስፋፊዎች አንዱ ነው ስንት ልጆች አበላሽቶ ይሆን ምንም አንመረምርም ያወራ ሁሉ እናሽቃብጣለን በቅርቡ ከነማስረጃው እናወጣዋለን
@mesretbelay2303
@mesretbelay2303 11 ай бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ሳምንት እስኪደርስ ድረስ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በጣም ተጠቀሜበታለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@seyifukebede
@seyifukebede 11 ай бұрын
wo w wow amazing ❤❤❤❤class
@adyamkidane8557
@adyamkidane8557 10 ай бұрын
Awo betam enketatelhanen betam astamari ena menkamn sbna yaleh bye egziabher lej neh🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 10 ай бұрын
Thank you all great learning❤❤
@frefre2238
@frefre2238 10 ай бұрын
Love dr.wedajneh
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 11 ай бұрын
He is the one human
@raheldegefu9769
@raheldegefu9769 10 ай бұрын
Tebareku betam astemari
@christiantube7038
@christiantube7038 11 ай бұрын
ሰው ሳይሆኑ ከሰው ተደባልቆ ሰው መስሎ መኖር ግን አይደብርሽም? ሲኖር አይደል።
@fasilmullualem
@fasilmullualem 10 ай бұрын
I cat explan ur personality ur amazing Doctor
@awettareke9353
@awettareke9353 11 ай бұрын
Doctor Wedageneh betam true sew neh amesegnalehu demo hulu gize eritrawyann betru tanesaleh amesegnhalehu
@user-yx3hu6nx9d
@user-yx3hu6nx9d 10 ай бұрын
Thank you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@weiniteklay4934
@weiniteklay4934 11 ай бұрын
Welkm doktor❤❤🙏🙏tanks ❤
@tiegstibeyene7103
@tiegstibeyene7103 11 ай бұрын
Antam bruk nhe nuzu enmaralen Eritrea 🎉🎉🎉🎉
@addishm8968
@addishm8968 9 ай бұрын
የምታነሱት ሀሳብ በህይወቴ በተስፋ እንድኖር ትዕግስተኛ እንድሆን እና በየኘሮግራማችሁ የሰውን ልጅ የሚጠቅም መልካም ሀሳብ በማካፈላችሁ እግዚአብሄር ይክፈላችሁ
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 166 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН