የህይወት በረራ 12 ምዕራፎች ! እንዳይሳካልን የሚጎትተንን ስበት ማሸነፍ! Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia dr wodajeneh meharene

  Рет қаралды 83,267

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 148
@ewnetlehager9523
@ewnetlehager9523 Жыл бұрын
የእዉነት የሀገር ስጦታ ነህ እንስማ እንተግብር ምስክር ነኝ በሁሉም ነገር በሂወቴ ተጠቅሜበታለሁ ከሁሉም በላይ የተቃና አመለካከት አለኝ የበደሉኝን ሁሉ ትቸ በአሁኑ ሰአት ዉስጤ በጣም ንፁህ ነዉ ደስተኛ ነኝ የምትወዳት እመቤቴ ትጠብቀን
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso Жыл бұрын
የምር ብዙ ነገር እየተማርኩ እና ለሕይወቴ ስንቅ እየሰነኩ ነው ቃል የለኝም በጣም ድስፒልን እና መቹራድ የሆንክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ጤና እና እርጅም እድሜ ጌታ ይስጥልን ለብዙ ትውልድ መታነጽ ትሆናለህ ። ፍቅር ከልብ አመሰግናለሁ big respect all ❤
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Жыл бұрын
ልክ እንደሁልጊዜው ዛሬም ልመርቃቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 Жыл бұрын
አቤት እናንተን መስማት ህይወት ያድሳል ያነቃቃል መንፈስ ሀይል ይሰጣል❤❤❤ ዶክተር ወዳጄነህ በእውቀትና በልምድ የዳበረ እውቀትን በነፃ ስለምታካፍለን በኔ ቦታ ያልህ ክብርና አድናቆት በቃላት አይገለፅም ከፈጣሪ በታች ከልብ አመሰግንሀለው ❤ እናንተን ከሚከታተሉ አድማጭ ምን ያህል ተፅኖች እየፈጠራችሁ እንደሆነ ለማወቅ በምትፈልጉበት ጊዜ ለምስክርነት እኔ አለሁ sisco ነኝ ከ Denver እወዳችዋለሁ
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
ወይ ዶክተር ያንተ ትምህርት እኮ ምግብ ነው እኔ ራሱ የመጀመርያ መፃፍ ምዕራፉ በመከራ የተሞላ ነበር የኣሁኑ መፃፌ ግን እፅብ ድንቅ ነው የስላም የእድገት የተስፋ የራኢ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው so l don't how to Thank you
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
በ እውነት ዶክተር ወዳጄነህ በየጊዜው ትምህርትህ እንደአዲስ ነው የሚሰማው እጅግ በጠም እናመሰግናለን ፍቅርም በአጠያየቅሽ ረጋ ያለ ነው እናመሰግናለን የአቀረባችሁትም አስተማሪ ነው🙏
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
የህይወት ምስጢር ምርጡ መምህር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ በከፍታ ያኑርህ🙏🙏🙏❤
@abyssinianftube2884
@abyssinianftube2884 Жыл бұрын
ዶር ወዳጄነህ የምትናገረው በሙሉ ወርቅ ነው በጣም ገራሚ ሰዉ። ተባረክ!
@akelem9149
@akelem9149 Жыл бұрын
this generation are realy lucky to have like Dr.Wedajeneh & Fikir!!!! i remember ours had only ETV even we should work hard to family to watch TV or only went school.the school was our everything(to learn,,to play,,to have friends) so we dont have any clue for life😀😀😀😀
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын
ፕሮግራማቹን የሰማ ብዙ ያተርፋል እናመሠግናለን
@user-rp2rd1xg8q
@user-rp2rd1xg8q Жыл бұрын
ዶር ክበርልን ካሳለፍኩት ነገር የተሻለ እንደሚመጣ ከንግግርክ ተረድቻለሁ የተማረ የምለው ሰው ብዙ መስዋት ስላስከፈለኝ። ለተማረ ሰው ጥሩ ስሜት አልነበረኝም የሚገርማቹ የተማረ መሀይም ነው ልቤን የሰበረው። እድሜ ለናንተ ይሁንና ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ለካ።
@gabrellagebrel2566
@gabrellagebrel2566 7 ай бұрын
The golden man of our century Dr wedajenh your so influential for this generation and to change the youth we are so happy to have you be blessed fikre also so matured and intelligent
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 5 ай бұрын
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዶክተር ኢንተርቪው የሚያምርበት ከአንቺ ጋር ነው
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው በተለይ ለወጣቱ ብዙ የሚማርበት ነው ዶከተር ለዚህ ትውልድ ብዙ እያደረክ ነው ዕድሜና ጤና ይስጥህ ሁለታችሁም ተባረኩ
@obsinetderartu7744
@obsinetderartu7744 Жыл бұрын
ስለ አንተ እ/ር ይመስገን አሁንም ጥበብ ይጨምርልህ
@meronaynalem9884
@meronaynalem9884 Жыл бұрын
Dr እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እናመሰግናለን !!!
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm Жыл бұрын
our good educator, Duck, you help two many life. I can't get enough just listening to you. young lady, you are so lucky you work with him and sit next to him. God bless you all 🙏
@user-qs4jo7lv6m
@user-qs4jo7lv6m 11 ай бұрын
መምሕራችን እግዚአብሔር ይባርክሕ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን🙏
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 3 ай бұрын
እውነት፡ይወት፡ቀላል፡አልነበረም፡ታግየው፡እለፍኩ፡ምኔፐዝ፡የምትለውም፡ልክ፡ነህ፡እፈይን፡እድሜየ፡ለዝ፡አብቅቶኛል፡ትልቅ፡ስው፡የተማርክ፡ስወድህ፡ንርልን፡የልቤን፡እደማስበው፡ይምትለው፡ንር፡ዘርህ፡ይባረክ፡እመሰግንሀለሁ፡🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Justdoit.527
@Justdoit.527 Жыл бұрын
Hey Dr. thank you for your great lesson…you explained it very well all 12 phases of Aircraft departure… one thing I need to mention :Taxing means Aircraft moving forward by using its twin Engines with Idle speed. However, if the Aircraft is connected with tow track … we call it Towing ! So after pre-inspection is get it done … usually maintenance crew towing the A/ c to the gate or get ready for departure position and then taxing will follow…tnx
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዶክተር ወዳጀነህ ዉዱ አስተማሪያችን❤
@user-bp3or5hl7x
@user-bp3or5hl7x Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባረካችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ከጥሩ አገላለፅ ጋረ በኔ የትምህት ቤት በነበርኩበት ጊዜ በሆን ተመኘሁ
@biraraendalew
@biraraendalew Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ እና ፍቅር ገራሚ ጥምረት ነው የፈጠራችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-pf1kp7jt2k
@user-pf1kp7jt2k 6 ай бұрын
Waw Dr Wedajinesh you are one of gift for Ethiopia ❤❤❤❤ Fikrm Mrt seat waw Achim beka tigwrmiyalesh ywmadamet yekomncationish yemigwrm newu
@fifilove2515
@fifilove2515 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነሕ ከስምሕ ጀምሮ እዉነትም ወዳጅ ነሕ ስወድሕ እኮ ስለምታስተምረን እናመሠግናለን ክበርልኝ🙏🙏🙏🙏🙏😍😍
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
በእውነት አድናቂዋቻችሁ ነኚ በውጩ አለም በትንሹ በትምህርት በብዙው በሥራ,እንዲሁም በሂወት ውጣ ውረድ ብዙ አሳልፊያለሁ የናንትን program በደንብ ባልከታተልም አልፎ አልፎ በረፍት ስአቴ እስማችሆለሁ ሆኖም በጣም main pointe ያለው ትምህርት ስጪ ነው የምታቀርቡት በተለይ የኢትዮጵያ new generation እናንተን ቢስማ ቢከተል more experience ያገኛሉ ለንሮ ይዘጋጃሉ ብዬ አምናለሁ 🙏🏽👍🏽✌🏼🕊️💕
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
New generation saysera mebilat yememegn motivation speakers aminew hewot bewere meslochewal.
@yordiyo1935
@yordiyo1935 Жыл бұрын
አቤት ዶክተር ምታስተምረው ትምህርት እኮ ድንቅ ነው ብቻ እረጅም እድሜ ይስጥክ
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም እናመሰግናለን ትምህርታችሁ ውስጤ ነው ህይወቴን ቀይሮታል በስደት ነው ያለሁት ኣገር ስገባ ለምስጋና ዶክተር ፊት ለፊት ቆሜ ለማማስገን ምኞት ኣለኝ ያሳካልኝ
@temesganamlaka
@temesganamlaka Жыл бұрын
ግሩም ነው ረዥም እድሜን ይስጥልን
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Жыл бұрын
እሡ ያሠበልኝ በለጠና የኔ ከንቱ ሆኖ ቀርቷልና የሚል መዝሙር አለ
@hqqseybahiru4341
@hqqseybahiru4341 Жыл бұрын
Thank you.
@tigistgirma548
@tigistgirma548 Жыл бұрын
Amazing preach ewnete you dud well living in this world gracefully your kids and ethiopian must be proud of you bezu newe yetemarkute
@surafeltefera8778
@surafeltefera8778 Жыл бұрын
You’re a wonderful teacher and a wonderful person. Thank you, @Dr wodajeneh meharene and Fikir🙏
@berket2497
@berket2497 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ነህ እኔ ያንተን መርሃግብር ወድጄ ነው እምከታተለው ቢሆንም ግን የአመለካከት ለውጥ እንዳለና ምንያህል በተዋሕዶ ሐይማኖት መጀመሪያ ታንፆ ከዛ በዛ መነፅር አለማየት ያመጣው እንደሆነጂ የአንተ ስህተት እንዳልሆነ በደብ ነው የተረዳሁት ነገር ግን አተ ቀና በጣም ጥሩ ህሊና ያለህ ሰው ስለሆንክ መንፈሳዊ ሠው ከሆንክ በትም ብኋላ ያለህን እና አሁን እምታረገው በጣም አሪፍ ነው ብዙ ሰዎችን እኔን ጨምሮ ያነፁ ገፅታዎች አሉህ መፅሐፍንም አንብቤ በጣም ተደስቻለሁ የምር ዳታ ዶክተርዬ አንዳንዴዬ ሳናውቅም አውቀንም በመንገዳችላይ እያልን ለትውልዱ የማይሆን ነገሮችን የማይገባን ቦታዎች ላይ እየተገኘን ባናፀባርቅና አገርን ባንጎዳ እግዚአብሔርን ባናሳዝን ገበሬ በፉከራ ሳይሆን እህል እሚያገኘው በስራ ነው በቃ በእምነት አርሶ ስደውውን አፈር ውስ ይደባልቃል ያንን እምነቱን አይቶ እግዚአብሔር ስራውን በአግባቡ ይሰራል ነገር ግን የስጋም የመንፈስም የምነትም ስራ አይቋረጥም ፉከራም የለበትም የነበረ ያለ ነገር ነው አሁን ከዚህ አቅጣጫ እያወጡ በጣም እራስ ወዳድነትን እያስታጠቁ በቅዥት ብቻ ለማኖር እየተጣረ ነው ልልህ የፈለኩት በርግጥም ይገባሀል አይደል ሰውም በስራ በእግዚአብሔርም እርዳታ ተመስገን ብሎ ትላንቱን አባቴ ሆይ ብሎ ዛሬውን ጌታ ቢፈቅድ ብሎ ነገውን ይኖራል ውጤትን እሚያገኘው በደስታ ነው ለስራው ደግሞ ገነትንም ተከባከባት ብሎ ሥራ እንዳዘዘው ገነት ውስጥም የተሰጠው በኢየሱስ ክርስቶስ ነው በቃ የባዶ ፉከራ እሚያካሒዱትን ሰወች ተከትለን አናደንዝዛቸው ይቅርታ ለዚች ፅሁፌ እኔ በጣም ተራ ምንም እውቀት የሌለኝ አንድ እህትነኝ የተሰማችነው እሽ እንዳት ቀየመኝ ❤
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 3 ай бұрын
ይህን፡ውቀትህን፡ልጄ፡በግልዘኛ፡በፍረስያን፡እስተላልፍ፡ምጸሀፍም፡ጻፍ፡ትልቅ፡ነው፡እይምሮህ፡ምድ፡እደምለው፡አላውቅም፡እዳው፡ያይመሮ፡ደክተር፡ነህ፡🙏🤗💙💛❤️
@selameshalew6772
@selameshalew6772 Жыл бұрын
ፍቅርዬ ማህተብሽን ማታወልቂ ጥሩ ነው ማሬ ዶክተርዬ በጣም ነው የምወዳችሁ
@ruthworko7465
@ruthworko7465 9 ай бұрын
Thank you for both of you & it's very helpful for most of us & the way Dr. Explained it. God bless you both.
@user-pf1kp7jt2k
@user-pf1kp7jt2k 6 ай бұрын
Huletachihum yeteregagachihu yemattegebu❤❤❤
@emugodblessyoumyblessedsis9624
@emugodblessyoumyblessedsis9624 Жыл бұрын
You are my mentor part of my life. I want to say thank you so much doctor ወዳጄ our blessings brother I have much respect and much-loved May God bless you more
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ፍቅር ቆንጂዬ እስኪ ማህተብ አድርጊ. አይዞሽ. ምንም አያሳፍር እንዲያውም. ያኮራሻል. ያስከብርሻል እህት
@mulukenshigedb5528
@mulukenshigedb5528 11 ай бұрын
The most amazing explanation i saw on video with such big metaphor thanks
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
እግዚአቤሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥኸ ፍቅር ላንቺም ይስጥሽ
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Жыл бұрын
Thank you Dr. Long live!!
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Wow eweqet,erasen megezat,emenet hulunem amulteh yemetenore denqe sew neh sealant geta yemesegen❤
@legaworkkebede945
@legaworkkebede945 Жыл бұрын
Thanks a lot 🙏 it's a great job and very helpful
@tadetade5777
@tadetade5777 Жыл бұрын
Mariamn comment mareg alwedm gin lenante alemareg yikebdegnal,,just I wanna say thanks for everything ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelhabte7920
@rahelhabte7920 12 күн бұрын
Ere D.r wodaje ❤she Amet nureline……
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 Жыл бұрын
Yegermal egziabeher abzeto yebarekachehu
@hilinanigatu
@hilinanigatu Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን እደነ አብርአምእድሜይስጥህአናመሰግናለንምነው90ንርልን❤ ፍቅርምዘመንሽይባረክ
@BirukWolde-mn6hi
@BirukWolde-mn6hi Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በትምህርትህ ብዙ ነገር እየተማርኩ ተጠቅሜበታለሁ
@dagemmekuria1532
@dagemmekuria1532 Жыл бұрын
I would like to thanks for all crew members of this TV channel
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
የማቱሳላን. እድሜ ይስጥህ ላተማ ዶክተር አተ እኮ. ለሰው ነው ይምትኖረው ለዝናም. ለራስህም ክብር. ለገንዘብም አደለም የምትኖረው አተ ማለት. የህይወት ሀኪም ልክ እደ መለኩሴ ለፈጣሪህ የምትኖር የእግዚአብሔር ሰው ነክ. ዶክተር
@sefaneshtaju
@sefaneshtaju Жыл бұрын
አሏህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ ሁላታችሁንም በጣም እወዳችሀሠለው ጤና ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይሦጣችሁ አለመማሬ የሚቆጨኝ ቢሆንም መንገዱን ቀይሬ እራሤም ሀገሬም እጠቅማለው እናተን መከታተል ስጀምር የበለጠ እምነት ብቻ ተፅኖ ፈጥራችልኛል አንድ ቀን ላመሰግናችሁ አገኛችሁ ይሇናል በርቱ
@bisratayele2826
@bisratayele2826 Жыл бұрын
THANK YOU !!!
@nmajetube
@nmajetube Жыл бұрын
Thank You Dr. & Fekir🙏
@abebetesfaye3485
@abebetesfaye3485 Жыл бұрын
You are the best one Dr. Thank you.
@kidanehailemichael9203
@kidanehailemichael9203 10 ай бұрын
Hey Doctor, I wish to you 100 years with full of health and happiness on earth.
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Жыл бұрын
I can’t wait until that time🙏🏿
@sarakebede7561
@sarakebede7561 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 Жыл бұрын
True sometimes the best wisdom is just listen
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Жыл бұрын
እድሜ ይስጣቹ ሌላ ምንም ብል አይገልፅልኝም የውስጤን
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 Жыл бұрын
አባታችን ምንም የምልክ ነገር ዬሌም አለሀ ብቻ እራጂም እድሜ ይስጥልን ተስፋልገናሌክ ሁሌተቹንም አመሰግናለው
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht Жыл бұрын
Very useful program and Topic !!!!
@user-yu8nn4yg7v
@user-yu8nn4yg7v 3 ай бұрын
tebarekulin betam enamesegnalen❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@HailuFeleke
@HailuFeleke 8 ай бұрын
I appreciate you and your idea D.R
@lizhenen5395
@lizhenen5395 Жыл бұрын
One thing is for sure God doesn't give you the people you want, he gives you the people you need. So as a country, as people who seems hopeless and confused with the current situation God blessed us and gave us a person like YOU 🙏 Please my people when I say my people I meant rich or poor, educated or not, government or regular citizens everybody let's reflect on ourselves, take a note, try to apply it on our life cos what he teaches us today if we are really willing to learn everything around us can teach us and give us a lesson. And last but not least let's not take him for granted🙏GBU and stay blessed
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
ተባረኩልኝ
@hiwothailemariam8793
@hiwothailemariam8793 Жыл бұрын
Doctor you are our gift of God.
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
በእውነት እኔ ምን ከእናተ እንደተማርኩ
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 8 ай бұрын
የምወድህ❤
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ድንቆቼ ናቸው እወዳቸዋለሁ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Жыл бұрын
የህወትን chapter ስትል እውነት ነው አንዳንዴ ከባድ ዘመን እናሣልፋለን ግን ግዚያዊ ነው
@user-oi6mt6re6i
@user-oi6mt6re6i 6 ай бұрын
Woyine yimachachu❤❤❤
@ashenafiatgs980
@ashenafiatgs980 Жыл бұрын
Thanks!
@tsedeytebeje1995
@tsedeytebeje1995 Жыл бұрын
ተባረኩ
@zemenayzemenay1735
@zemenayzemenay1735 Жыл бұрын
God bless you and all family 🙏🙏🙏
@konjitadamuabate646
@konjitadamuabate646 Жыл бұрын
Edemena tena fetari yestachu
@Birabirotube
@Birabirotube Жыл бұрын
እውቀት እያልቅበት ምጡቅ
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 Жыл бұрын
No Dear Dr we need u,may God gives you long life...
@daborahaset3654
@daborahaset3654 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ በጉጉት እየጠብኳቹ ነበረ
@ejigalmaz3302
@ejigalmaz3302 Жыл бұрын
እዴማ ከነጤና ይስጣችሁ ❤❤🥰
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ዋው የህንዶች ባህል ደስ ይላል
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 Жыл бұрын
So do I! i like Ethiopia airlines .
@beti2062
@beti2062 Жыл бұрын
Betam des yemil mekar new enmsgalen doctor
@sisaydinku
@sisaydinku Жыл бұрын
Ewedehalewu dr yeeee nurlegn
@beamlakendalkachew2573
@beamlakendalkachew2573 Жыл бұрын
Text allot D/r God bless
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ እያንዳንዱን ትምህርት እጠቀመዋለሁ
@fawazealoubo8350
@fawazealoubo8350 24 күн бұрын
ንግግርህ ፍሬ አለዉ❤
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm Жыл бұрын
American says give it 100 💯 hard work will pay off one day.
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 3 ай бұрын
ይደቃል፡ልጆቼን፡ተማሩ፡እኔ፡እስካለሁ፡ለናተ፡እለሁ፡እብት፡የለኝም፡የማወርሳቹ፡ውርሻቹ፡ትምታችሁ፡ብየ፡በትምርታቸው፡ከስታራ፡እናት፡ነኝ፡አባታቸው፡ማእድስ፡እኔ፡ጽዳት፡ሰር፡ነበርን፡ግን፡ኮስታራ፡ስለሆንኩ፡በትምርታቸው፡ቀልድ፡አላውቅም፡እደኔ፡እዳይሆኑ፡ዛሬ፡ተምረው፡ጥሩ፡ስራ፡ቦታ፤አላቸው፡ዛሬ፡ለኔ፡ለባሌ፡ግዜ፡እሰጣለሁ፡እምላክን፡ይመስገን፡
@temesgensamuel5469
@temesgensamuel5469 Жыл бұрын
ዶ/ር ተባረክ
@EyerusalemSemere
@EyerusalemSemere Жыл бұрын
Amen
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht Жыл бұрын
It's hard to know the title of your program. Can you please add "Title of your program - Topic"
@ethiobiashshh8623
@ethiobiashshh8623 Жыл бұрын
Edema ena tena ysth yelgoch abat yadergh
@annanordmeister4918
@annanordmeister4918 Жыл бұрын
Wow ❤❤
@user-sw8lr4ev5f
@user-sw8lr4ev5f 2 ай бұрын
wow🥰
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Жыл бұрын
ህይወት ትግል ነው
@teddyshow-1313
@teddyshow-1313 Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህን ለማግኘት እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት እንደምችል ብትረጂኝ ፍቅር ??
@mekdi6528
@mekdi6528 Жыл бұрын
Fikr sle ewunet lilemnsh ye Drn Slik share adrgn ejig betam slemiyasfelgegn new please!!!!!
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 13 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 13 МЛН