ሰበር ዜና - ሚኒስትሩ ለህወሀት ማሳሰቢያ ላኩ | የእስራኤል መሪዎች ተደናግጠዋል | ቲክቶክ ሌላ ፈተና ገጠመው

  Рет қаралды 55,198

Abel Birhanu

Abel Birhanu

22 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 71
@user-dh9gb4xf3k
@user-dh9gb4xf3k 20 күн бұрын
ቲክቶክ ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ የምትሉ 👍
@badrea36
@badrea36 20 күн бұрын
🤚
@zd820
@zd820 20 күн бұрын
ይጥፋ
@GodisloveItsme
@GodisloveItsme 20 күн бұрын
አረ ለምን ስንት ሰው እየተረዳበት ስንት ወጣት እየሸቀለበት ቢዘጋ ምን እንጠቀማለን
@EthioOromoChristianmedia123.
@EthioOromoChristianmedia123. 20 күн бұрын
​@@GodisloveItsmegudatu yebelxal 😢 sentun asabed eko
@mahletabebe5475
@mahletabebe5475 20 күн бұрын
A​@@GodisloveItsme
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 20 күн бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@zd820
@zd820 20 күн бұрын
Amen
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 20 күн бұрын
እኔ የናፈቀኝ ከኢትዮጵያ ምድር ዘረኝነት የሚጠፍበትን ብቻ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ባለስልጣኖች ደሀን ከማስጨረስ ሌላ ትርፍ የላቸውም
@user-bf5zv6dr8x
@user-bf5zv6dr8x 16 күн бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይልሃል በፅድቅ አገልግል። ሙሉ ወንጌል ቸርች ሂድ ይልሃል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ሌላውን እኔ እፈርዳለሁ ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ኢዮብ 36 አንብብ ይልሃል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 20 күн бұрын
ሀገሩን ከመጥፋት አደጋ እየተከላከለ ያለው መሪ ቀርቶ አንባገነኑና ወራሪው ፑቲን እንኳን የእስር ትዕዛዙ ተወስኖ ማን አስፈጸመ፣ ማንስ ልያስፈጽም ይችላል ። 😂
@user-nm3or2ic3c
@user-nm3or2ic3c 20 күн бұрын
ማስታውቂያው ይብቃ የምትሉ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 20 күн бұрын
አላህ ትክቶክ ያጥፋልን የምትሉ ላይክ አድርጉ
@henokepr2871
@henokepr2871 20 күн бұрын
አቤላ በርታልን
@user-zr3hv8es6s
@user-zr3hv8es6s 20 күн бұрын
ምን አለ ከኢትዮጵያ ምድርም ቢጠፋልን የስንት ሰው ህይወት ቀጠፈ ቲክቶክ ሴይጣን የሆነ አፖልኬሽን
@KalabBerihu
@KalabBerihu 19 күн бұрын
❤❤
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 20 күн бұрын
ያ ረብ አንተ ተጨመርበት አይሁዶችን አዋርድልን
@user-wi3qp4jc6j
@user-wi3qp4jc6j 20 күн бұрын
Selam bealem zurya hulu
@zd820
@zd820 20 күн бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ አቤል እና መሰግናለን
@badrea36
@badrea36 20 күн бұрын
አሚን ዉዴ ❤
@user-bz4lu2lx1u
@user-bz4lu2lx1u 20 күн бұрын
እሽውዲለምታቀረብልንመረጃእናመሠግናለን።አሰተያየትመስጠትከተቻለ ቀንስትእደሆናእየገለጽክአቅሪብልን
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 20 күн бұрын
ቲክቶክና ህወሃት ከነአስተሳሰቡ ከምድረ ገጽ መጥፋት አለባቸው ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትራችን እንዲህ ኮምጨጭ ያለ እርምጃና ውሳኔ ላይ የሚደርስ ወሳኝ ሰው ስናገኝ አብያችን ብቻውን እንዳልሆነ እንረዳና ተስፋችን ይለመልማል በርቱ ከጎናችሁ ነን ።
@NRM520
@NRM520 20 күн бұрын
Selam Selam endet aderachu
@hanhn7623
@hanhn7623 19 күн бұрын
ህዋሃት.ደመ.አይጠግብም
@usmanebrahim9830
@usmanebrahim9830 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sd6wr9sc7c
@user-sd6wr9sc7c 20 күн бұрын
Dil Le Amara hizb ina Le jegnaw fano yihonal yihunilen amen
@zenushow
@zenushow 20 күн бұрын
Abelo መተናል ገብተናል ሰላም ሰላም ብለናል
@essaessa4842
@essaessa4842 20 күн бұрын
Abelo ❤🙏
@mbmbrek765
@mbmbrek765 20 күн бұрын
❤❤❤
@foursisters3582
@foursisters3582 20 күн бұрын
ሪል እሰቴት 🤕😡
@Amani796
@Amani796 20 күн бұрын
የኛንም ለምን አያስሩልንም የምን ማዳላት
@user-yh5iz9bi3t
@user-yh5iz9bi3t 20 күн бұрын
1ኛ
@Orthodox.g1
@Orthodox.g1 20 күн бұрын
መጀመርያ ኤርትራ ይውጣ ምንም አዋዛጋቢ የሚባል መሬት የለም የትግራይ ህገመንግስያዊ መብት ነው
@user-yf5gg3hb8v
@user-yf5gg3hb8v 20 күн бұрын
ለናተ እንዲመቻቹ የቀረፃቹት ህገ መንግስት የዘር ህገ መንግስት ተክላቹ ህዝቡ ዋጋ አስከፈላቹት ግን አትማሩም አብይ ትንሽ ምክንያትነው ሚፈልግላቹ አይተኛላቹም
@Orthodox.g1
@Orthodox.g1 20 күн бұрын
why do you dellet the comment because true has power
@user-hx1ne4kf3d
@user-hx1ne4kf3d 20 күн бұрын
Enatehe tebda
@millionmekonnen3445
@millionmekonnen3445 20 күн бұрын
Awaye echi alem alstwlenm...
@natnaelwendwesen7595
@natnaelwendwesen7595 20 күн бұрын
Alachu
@SeberNews
@SeberNews 20 күн бұрын
Yekoye zina mtakerbeew keserawt ayker bileh new
@Hallo.134
@Hallo.134 20 күн бұрын
ህወሀት ስንት ጊዜ ትጥቅ ይፍታ ?
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 20 күн бұрын
eu eko ye us parrot new
@mubareknasir5437
@mubareknasir5437 20 күн бұрын
ትክከለኛ ዘጋቢ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 20 күн бұрын
ከጦርነት ብዙ ጉዳት አይተናል ይለናል ይሄ ደነዝ ጠንሳሹ ማን ሖኖ ጦርነት እና ማፍረስን እንደ ስራ የምታዩት ነገርስ😢😢😢😢
@meskiworede9292
@meskiworede9292 20 күн бұрын
አማራው ሲታረድ ሙስሊም ክርስትያኑ በጀምላ ሲቀበር አብይ ለምን ክስ አልመስረተችም 😢😢😢
@unkn5033
@unkn5033 20 күн бұрын
ዝምብለህ የፋኖ ፖለቲካህን ስራ አጉል ለሙስሊም ተቆርቋሪ አትምሰል። የትኛው ሙስሊምን የምትወዱትን ነው?🤔 እንደውም ሙስሊም ወገኖቻችን በእናንተ እጅ ነው እየተገደሉ ያሉት። ለእኛ አትቆርቆሩ እኛም ለእናንተ አንቆረቆርም ተንኮለኞች😏
@nurnur4504
@nurnur4504 20 күн бұрын
ትክክል ወላሂ ፍኖ እኮ የሙስሊም ገዳይነው ጓደርላይ መስጂድ ሲሰግድ ተራውይ በረመዳን ፍኖ እኮነው ሙስሊሞቺን የጨፈጨፈው ፍኖ ዎናው ሰራው ሙስሊም መአጥፍፍትነው​@@unkn5033
@munamuna3713
@munamuna3713 20 күн бұрын
አንተ ደሞ ማስታወቂያ አታብዛ
@futftghdt
@futftghdt 20 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት አቢይ አህመድ ጀግና መሪ ነው
@user-rt1mj1zv3u
@user-rt1mj1zv3u 20 күн бұрын
ለደም ጠጪዎች አዎ በጣም ለሚሰርቁ ይሆናል
@lewirufael7850
@lewirufael7850 19 күн бұрын
🇮🇱🇮🇱🇮🇱dl le Esrael 🥰👍
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 20 күн бұрын
የሰው ዘር ሁሉ በረከት ማህጸን የሆነችው እስራኤልን እግዚአብሔር ይባርካት ፣ ይጠብቃት ፣ ፊቱንም ያብራላት ፣ ይራራላትም❤🙏❤ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 20 күн бұрын
እንተደደብ ቀጥቃጭ ብዳ ምንይጠበቃልዱሮም ስው እየበላችሁ እየተደበደባችሁ ነበር ይምተፍት ክናንተ ምን ልገኝ ደም መጣጫች😂😂😂😂
@user-vb8to5lp1v
@user-vb8to5lp1v 20 күн бұрын
ክፉወች አለም እየመሰከረነው ሰው ብላወች😢😢
@hibratradai8446
@hibratradai8446 20 күн бұрын
Amen
@unkn5033
@unkn5033 19 күн бұрын
የይሁዳ አሽከር
@lewirufael7850
@lewirufael7850 19 күн бұрын
Esrael kef beyi 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🕯🕯🕯🌹🥰🥰🥰🥰👍🥰Esrael dilu hulu yachi newu
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 20 күн бұрын
ተመስገን ጡሩነህ እንደ ጡሩምባ ነው ስሞቀው ይጮሃል
Conforto para a barriga de grávida 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 90 МЛН
Let's all try it too‼︎#magic#tenge
00:26
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 54 МЛН
SHE WANTED CHIPS, BUT SHE GOT CARROTS 🤣🥕
00:19
OKUNJATA
Рет қаралды 11 МЛН
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 583 М.
Learning English Podcast - Chinese Workers, Less Alcohol
29:56
VOA Learning English
Рет қаралды 6 М.
Тяжелые будни жены
0:46
К-Media
Рет қаралды 2,9 МЛН
🫙He Had To Repeat After Her And Crumple The Bottle😲🤪🤠
0:18
BorisKateFamily
Рет қаралды 28 МЛН
Как же жалко эту бедную душу #movie #cartoon
0:56
КиноЛапа
Рет қаралды 1,7 МЛН
нетолерантные копы #юмор #скетчи #перевод #лëсик
0:55
Прожектор Лёсика
Рет қаралды 9 МЛН
Она Постояла За Себя! ❤️
0:25
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН