የተደበቀው ወጣ!!የውርስ መንፈስና ሐጥያት ሚተላለፍባቸው ከባድ ምስጢራት! በኢትዮጵያ ሕፃናት ላይ የተጫወተው ባለስልጣን ጉድ ሆኗል!Abiy Yilma,ሳድስ ቲቪ

  Рет қаралды 8,199

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

19 күн бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 40
@Tsi541
@Tsi541 18 күн бұрын
አብዬ ተናፍቀህ ነበር ይሄን ጥብስ የሆነ ውድ መምህር ቤዚዬም ስታምሩ
@user-mikias12
@user-mikias12 18 күн бұрын
መምህር አብይ ስታወራ ግን ድምፁ ይቆራረጥ ነበረ
@mekonnen74
@mekonnen74 18 күн бұрын
ተባረኩ ሁላችሁንም!
@user-nu8jm1pd2f
@user-nu8jm1pd2f 17 күн бұрын
መምህሮቻችን ሰላማቹ በያላቹበት ይብዛ ቤዚዬም ተባረኪ ድቅ መልክት ነው አሁን ያለው ትውልድ በማያወቀው በተሰወረ የውርስ አጥያት እየጠፋ ነው ያለው ልክ ነው እኛየማናውቀው ቤተሠቦቻችን የዘሩት ዘር እኛ ዛሬ እያጨድን ነወ አስተማሪ እና መካሪ የሆነ ድቅ መልክት
@hanamarem6300
@hanamarem6300 18 күн бұрын
ሁለቱ መምህሮቻችን እና ቤዝ እንኳን ሰላም መጣችሁ በርቱ የተደበቀውን ወደ ግልጥ እያመጣችሁ ነው የተሰወረ የተደበቀ ወደ ግልፅ የማይወጣ የለም እደሚል መፀሀፍ ቅዱሳችን ❤
@user-jr9yb6yn2w
@user-jr9yb6yn2w 18 күн бұрын
ሰላም መምህሮቼ አንቂዎቻችን የእኛ ፈርጦች መድሐነያለም ከናንተ ጋር ይሁን በርቱልን
@TsionDawit-uc7sw
@TsionDawit-uc7sw 18 күн бұрын
እናመሰግናለን በ ቤቱ ያፅናን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 18 күн бұрын
እግዚአብሄር ዬስጥልን❤❤❤
@TON_Daily_Combo
@TON_Daily_Combo 18 күн бұрын
You change my life
@user-mikias12
@user-mikias12 18 күн бұрын
መምህር ኣብይ እንኳን ተመለስክ
@HannaDemise
@HannaDemise 18 күн бұрын
እረ እናንተ ምርጥ አሥተማሪዎች ናችሁ ሥንት ሠው ላይፍ ሤፍ አርጋችኋል
@Getachew-tw6dc
@Getachew-tw6dc 18 күн бұрын
❤እግዚአብሔር ❤ ጸጋውን ያብዛላቹ ።
@meseretumelese5031
@meseretumelese5031 16 күн бұрын
Abiy my college mate. Be blessed.
@user-vx3qw8uf7k
@user-vx3qw8uf7k 18 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ሀይልና ጉልበት ይሁንክ !!!!!!!!! ዐብያችን የሣድሱ !!!!!!!
@user-bu1po2xx3o
@user-bu1po2xx3o 16 күн бұрын
ሰላም የኔ እቁወች እዴት ከረማችሁ ሰላመ እግዚአብሄር ከሁላችንጋ ይሁን አሜን አብዬ ድምጽህ ይቆራረጥ ነበር በተረፈ ጸጋዉን ያብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልቦና ይሰጠን አምላካችን እግዚአብሄር አሜን ❤❤❤❤❤❤
@SantaKassa
@SantaKassa 17 күн бұрын
ለለገሳችሁን ዕውቀት ትምህርት ይለያል በውነት የትኛውም ዩንቨርስቲ የማያውቀው ግን የህወት መሰረት የሆነ ወሳኝ ጊዜውንም ያማከለ ነው። በዚ አጋጣሚ ሁለታችሁንም ሳላደንግ አላልፍም እግ/ ይስጥልኝ።
@user-ks7pu7dx4z
@user-ks7pu7dx4z 17 күн бұрын
ሰረፀብኝ አይገልፀውም ተባረኩ
@Tsi541
@Tsi541 18 күн бұрын
አድምጠን እንመለስ
@AbdysaDiriba
@AbdysaDiriba 18 күн бұрын
Memher fesifaye idemekin yarizimelin bexame new yemwedike!!!!!
@Zxyz995
@Zxyz995 17 күн бұрын
ኮዲንግ ምናምን ሳይሆን፣ በመንፈስ ቅዱስ ዳግም መወልድ ነው የትምህርታችሁ ድምዳሜ። የሃጥያት ሁሉ ስርየት በመንፈስ ቅዱስ ዳግም መወልድ ነው። የህይወት እንጀራ የህይወት ውሃ በሆነው በክርስቶስ ስጋና ደም መታተም ነው። የማያልቅ የማይቀደድ የማያረጅ ልብሳችንን ክርስቶስን መልበስ ነው። እርግማን ዳፋን የከበደ ሸክምን ሁሉ የሚሽረው ክርስቶስን በፍጹም ንስሃ ተመልሰን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችን ነፍሳችን እና ሃሳባችን መውደድና ማምለክ ነው።
@miketesfaye4888
@miketesfaye4888 17 күн бұрын
ድምፁን አስተካክሉ
@user-bv8ls5mk5y
@user-bv8ls5mk5y 17 күн бұрын
መምህረየ ዛሬ ድምፅ ጥራት የለውም
@miketesfaye4888
@miketesfaye4888 17 күн бұрын
ድምፅ ይቆራረጣል
@libamlakdawit23
@libamlakdawit23 18 күн бұрын
መምህር አብይ ድምፅህ ይቆራረጣል መልዕክቱን በደንብ መከታተል አልቻልንም።
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 17 күн бұрын
ከኔ ኔቶርክ መስሎኝ ነበር ለሁሉም ነው
@ababawgirmaa8885
@ababawgirmaa8885 18 күн бұрын
የመምህር አብይ ድምፀ ይቆራረጣል ጥራት የለውም
@Tsi541
@Tsi541 18 күн бұрын
የስ አንደኛነኝ ዛሬ ታድዬ
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 18 күн бұрын
አገራችን ኢትዮጵያ ስማችን አማራ አብሮ መኖር ያውቃል ከወደደው ጋራ!
@Tsi541
@Tsi541 18 күн бұрын
@@mohammedhassen3378 ትክክል ወንድሜ ሙሃመድ
@MeleseBekele-md2lt
@MeleseBekele-md2lt 18 күн бұрын
አትጥፋ
@MlamuMlamu
@MlamuMlamu 17 күн бұрын
Sorry my brother I was taste to listening your program, but you have spiker problem 😢
@HanaHanadejene
@HanaHanadejene 15 күн бұрын
dimsih yikoraretal abyachin
@ayo19874
@ayo19874 17 күн бұрын
Dimstu yikorartal?????
@user-qg8cd8gm1b
@user-qg8cd8gm1b 18 күн бұрын
እረ ድምፀ!!
@GetinetAsmamewAyalew
@GetinetAsmamewAyalew 18 күн бұрын
የደገም፡የቆሪረጣል
@liwamgebre1339
@liwamgebre1339 18 күн бұрын
አብይ ዛሬ ድምፅህ ጥራት የለውም
@micho4463
@micho4463 14 күн бұрын
የአብይ ድምጽ ጥራት የለውም አይሰማም
@ftir4163
@ftir4163 14 күн бұрын
ተወዳጅ ጥረታችሁ ከንቱ እንዳይቀር እባካችሁ ሳታጣሩ ቸኩላችሁ አትልቀቁ። ድምጹ ልክ አልመጣም በተለይ የመምህር አቢይ።
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
ሰበር ዜና!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV
39:27
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች
33:42
ሰበር መረጃ
24:12
Day 7 Tube
Рет қаралды 36 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН