No video

Addisalem Assefa - new song-misikir neber/ምስክር ነበረ

  Рет қаралды 452,352

Addisalem Official

Addisalem Official

Күн бұрын

#Addisalem_Asefa
.
Follow me on Facebook
/ addisalem-assefa-27376...
misikir neber/Addisalem Official New video

Пікірлер: 298
@FikaduAnimut
@FikaduAnimut 3 жыл бұрын
ያሳብቅብኛል እነበባለሁ የአንተ ምህረት በላዬ ላይ ነው ያሳብቅብኛል እነበባለሁ የአንተ ቸርነት በላዬ ላይ ነው ስትረዳኝ ምስክር ነበረ ምህረትህ ስታነሳኝ ምስክር ነበረ ደግነትህ ስትረዳኝ ምስክር ነበረ ምህረትህ ስታነሳኝ ምስክር ነበረ ደግነትህ እነ እውነትና እነ ፍቅርህ ተሸክመውኝ አለው ቤትህ እነ እውነትና እነ ፍቅርህ ይቅር ብለውኝ አለው ደጅህ ሳልወደድ የወደድከኝ ሳልቆጠር እንደሰው ወደ እኔ የመጣህበት መልካምነት ልክ የለው ትልቅ ሆነህ ሳትንቀኝ ወደ ቤቴ ከመጣህ እኔም አለኝ ብርቱ መስዋት ደራርቤ የምሰጥህ መሰወር እንዴት ይሆንልኛል ያነሳኝ እጅህ ይታዘበኛል መደበቅ እንዴት ይሆንልኛል ምህረትህ ከቦኝ ያዘምረኛል የቋንቋዬ ጉልበት የእውቀቴ ልቀት ተስማምተው ቢያወሩ በጥኡም አንደበት ቢፅፉት በቀለም በህግ ቢያትሙት ማለዳ አዲስ ነው የአንተ ምህረት ያሳብቅብኛል እነበባለሁ የአንተ ምህረት በላዬ ላይ ነው ያሳብቅብኛል እነበባለሁ የአንተ ቸርነት በላዬ ላይ ነው ስትረዳኝ ምስክር ነበረ ምህረትህ ስታነሳኝ ምስክር ነበረ ደግነትህ ስትረዳኝ ምስክር ነበረ ምህረትህ ስታነሳኝ ምስክር ነበረ ደግነትህ እነ እውነትና እነ ፍቅርህ ተሸክመውኝ አለው ቤትህ እነ እውነትና እነ ፍቅርህ ይቅር ብለውኝ አለው ደጅህ በደም ተለውሼ ሳለው ሰው ሳያየኝ አይተኸኝ አትሙቺ ብለኸኝ በአፍህ ቃል ያኖርከኝ ከቶ ላትችል ልትረሳኝ በስምህ የማልክልኝ ቸር መምህሬ ስለአንተማ የማወራው ብዙ አለኝ መሰወር እንዴት ይሆንልኛል ያነሳኝ እጅህ ይታዘበኛል መደበቅ እንዴት ይሆንልኛል ምህረትህ ከቦኝ ያዘምረኛል የቋንቋዬ ጉልበት የእውቀቴ ልቀት ተስማምተው ቢያወሩ በጥኡም አንደበት ቢፅፉት በቀለም በህግ ቢያትሙት ማለዳ አዲስ ነው የአንተ ምህረት ያሳብቅብኛል እነበባለሁ የአንተ ምህረት በላዬ ላይ ነው ያሳብቅብኛል እነበባለሁ የአንተ ቸርነት በላዬ ላይ ነው ስትረዳኝ ምስክር ነበረ ምህረትህ ስታነሳኝ ምስክር ነበረ ደግነትህ ስትረዳኝ ምስክር ነበረ ምህረትህ ስታነሳኝ ምስክር ነበረ ደግነትህ
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 3 жыл бұрын
Amen bless you
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
AMEN GETA YIBAKEKEHI TEBAREKILIN 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@sanegerma3942
@sanegerma3942 3 жыл бұрын
blessd you so amznge gospile
@redeatsolomon8160
@redeatsolomon8160 3 жыл бұрын
GETA YEBAREKEH
@redeatsolomon355
@redeatsolomon355 3 жыл бұрын
Geta yebarekeh
@lozatamirat6079
@lozatamirat6079 3 жыл бұрын
መሰወር እንዴት ይሆንልኛል ያነሳኝ እጅህ ይታዘበኛል ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ? ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህታችን 💕
@henockalemu7468
@henockalemu7468 3 жыл бұрын
የኔ ልዩ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ስም ይባረክ:: ምትቀኚውን ያብዛልሽ እንደ ስምሽ ሁሌን አዲስ ነገር ይሁንልሽ
@rehobothmasresha9998
@rehobothmasresha9998 3 жыл бұрын
Weyne mn largish alememeset kebad new .....gtm zema melikt menfes hulum be andnet ❤❤❤❤
@enkegn9402
@enkegn9402 2 жыл бұрын
Yes
@sisaybook75
@sisaybook75 2 жыл бұрын
Very true Addis is our precious gift Bless you.
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 4 ай бұрын
Yess amen
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታለቅ ነው ሁሉን ይችለል አሜን ! በፀሎት አትለዩኝ ወጋኖች የልቤን ጭንቀት እርሱ ያውቃል !! ለእኔ የከበደው ለእግዚአብሔር ቃለል ነው ።
@tarikuabebe1660
@tarikuabebe1660 3 жыл бұрын
አሜን፣ እንዴት ደስ ይለል በመንፈስ የጌታን ደግነት ቸርነት እያሳቡ እያተገራሙ፣ ይሄንን ድንቅ መዝሙር መዘመር? ኦ ጌታ ሆይ ተመስገን👐👐ተባረኪ እህታችን ጸጋ ይብዛልሽ!!😍
@user-kt9tp7hc8k
@user-kt9tp7hc8k 11 ай бұрын
Amennn amenn tebareki kibir legeta yihun siwodesh geta zemenish yibarekish
@DNovelStudio
@DNovelStudio 3 жыл бұрын
Addiye tebarekilgn mezmursh hule yebarkegnal
@johnmardocay1934
@johnmardocay1934 3 жыл бұрын
Jesus Christ is the Lord!The Son of the Most High God! Glory Glory Glory to God! Hallelujah!
@abinaa9041
@abinaa9041 3 жыл бұрын
የሚባርክ መዝሙር ልብን ያረሰርሳል....አዲስዬ ዘመንሽ ይባረክ ❤
@singeryididyadejene4277
@singeryididyadejene4277 3 жыл бұрын
ባንቺ ላይ ስላስቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ተባርኬባቸዋለሁ ባንቺ መዝሙሮች ተባረኪ የጌታ ፀጋ በሙላት ይጨመርልሽ
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 2 жыл бұрын
ኣዲሴ ዘመንሽ በልምላሜ ብፍሬ ተከበሽ ኑሪ፡ ይህን መዝሙር ብሰማው ብሰማው ሁሌ ኣዲስ ነው።
@enkegn9402
@enkegn9402 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ይባርክሽ ኑሪልን 🥰
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
Tebarekilin sifilin kezim belay.
@tizitalameso35
@tizitalameso35 3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይለምልም
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 7 ай бұрын
አሜን ምህረቱ አዲስ ነው ዘመንሽ ብርክ ይበል
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 3 жыл бұрын
Oh what a wonderfull song !! I can't stop listening Adisiye My God Bless you more and More.
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 3 жыл бұрын
እየሱስ ያድናል አዲስዬ ተባሪክልኝ
@lensaregasa7924
@lensaregasa7924 2 жыл бұрын
adisiyee yene konjo bezi mezmur endet hule endemibarekibet menager yikebidegnal ከቶ ላትችል ልትረሳኝ በስምህ የማልክልኝ ቸር መምህሬ ስለአንተማ የማወራው ብዙ አለኝ
@sarideeplyloved3961
@sarideeplyloved3961 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen very touching song yes GOD IS RICH IN MERCY.
@elenayegeta672
@elenayegeta672 3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ አዲስ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት
@emutereda8330
@emutereda8330 3 жыл бұрын
ያሳብቅብኛል እነበባለሁ 🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙏❤️
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 3 жыл бұрын
አዲሰዬ ምርጥ መልዕክት ነው እንወድሻለን
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 2 жыл бұрын
Since I was be coming chirtian I love ❤ ur songs 🎵 adis alem amazing worship
@BdodcfsbeGekeg-kl3gl
@BdodcfsbeGekeg-kl3gl Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ 😰😰😰🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😢
@user-tx1of2pk8p
@user-tx1of2pk8p 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏 Tebarek Bless u
@madanatmulugetmadanat5941
@madanatmulugetmadanat5941 3 жыл бұрын
Adis tebareki gata kezi yembelxi xegawn yabzalsh swedsh iko
@mulualemwossen1058
@mulualemwossen1058 3 жыл бұрын
Great song! Made me so thankful about His mercy and love.
@kebekasa516
@kebekasa516 3 жыл бұрын
The gospel singer Addis Alem you are very blessed with the God's grace, the Lord bless you again and again for your all life time.
@user-fg8jk5sl5o
@user-fg8jk5sl5o 3 жыл бұрын
በኢየሱስ ተባረክ 🙌🙌
@lisantesema3329
@lisantesema3329 3 жыл бұрын
አዲስየ ስጦታችን ሁሉም መዝሙሮች በጣም ነው የምወዳቸው ይሄኛው ደግሞ ህይወቴን ነው የዘመርሽ ኑሪልን የኔ እህተ ስፊ ለምልሚ እወድሻለሁ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
በጣም የሚገረም መዝሙር ነው ተባረኪ አሜን አሜን
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
Amen
@meheretutsige7
@meheretutsige7 2 жыл бұрын
Thank u very much n may the Almighty GETTA YESUS bless u and ur family at all times!!!! It is really a wonderful song n u have really a GOD-given voice!!! Thank u!!!! Keep it up!!!! Praise the LORD for giving us a wonderful singer like u!!!
@AyuAyu-qh5in
@AyuAyu-qh5in 3 жыл бұрын
አሜን ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏❤❤💖💖💔💔💞💞💝💝
@begetahiwottadesse6327
@begetahiwottadesse6327 3 жыл бұрын
AMEN AMEN HALLELUJAH GETAHOYI KIBIRI MISIGANA LE SIMIHI YIHUNI AMEN AMEN HALLELUJAH!!!! You are blessed sister be blessed more and more!!
@hermelaelias4016
@hermelaelias4016 3 жыл бұрын
zemensh yibarek amen amen addisye tenafkesh neber :-)
@friezerga7043
@friezerga7043 3 жыл бұрын
Ameeeeen yene konjo swedesh Tebarekiiii🥰🥰
@samerha4891
@samerha4891 2 жыл бұрын
Tebareklgne❤️❤️👏👏😭😭😭
@devoab2295
@devoab2295 Жыл бұрын
ኢየሱስ አደይ ነው ወገኖቼ በፀሎት አትለዩኝ ለኔ የከበደው ለእግዚሄብር ቀላል ነው🙏🙏🙏
@semkibrab6285
@semkibrab6285 2 жыл бұрын
Ohhh my God men lebel Kezihem belay xega yebzalesh ehete Halleluja 🙏🙏🙏
@chuchumedsh9765
@chuchumedsh9765 3 жыл бұрын
Love u addisye wish for you more blessings come to you 👏
@tedybacha1532
@tedybacha1532 3 жыл бұрын
I love youuuuuv addise God bless youuu more ,stay blessed ...😍😍👏👏👏🙏🙏🙏👍👍
@marsibarsi3056
@marsibarsi3056 Жыл бұрын
ውይኔ ይሔ መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረኪ ለዘላለም ፀጋ ይብዛልሽ ውስጤን ነው የነካው የልቤን ነው የገለፅሽልኝ❤❤
@edinhaila6788
@edinhaila6788 Жыл бұрын
ተባረኪ እግዚአብሔርን ብቻ ነው መደገፍ ያለብን እኔም በዘመኔ የረዳ ያዳነኝ እሱ ብቻ ነው 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አሜን እየሱስ ጌታ ነው ተባረክ የኔ እህት
@zinetadem7648
@zinetadem7648 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አድስየ ዘመንሽይባረክ ፀጋው ይብዛልሽ
@yordafanial106
@yordafanial106 3 жыл бұрын
ኦ ምይ ጉድ ነስ ዋውውውው ዘመንሺን ይባረክ የኔ ውድ እህቴ ኣሜንንንንንንን ክብር ለ የሱስ ይሁን ኦ ውውውውውው
@meseretbekelee7051
@meseretbekelee7051 2 жыл бұрын
ተሸከመን ክርስቶ ክብሩን እርሱ ይዉደዉ አዲ እጅግ ነብስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነዉ ዘመንሺ ይባረክ.....
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennnnnnnnn yassbikibignal enebebalehu🙏🙏🙏😭😭😭😭😭 hallelujah geta batiredagn min neberku yet nebet ohhh aba jerbaye yinager ehhhhh kibr lanite yihun adisye tsegawn yabzalish
@helenehelene9442
@helenehelene9442 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ ባብዙ ዘመንሽ ይለምልም 🙏🙏
@tesfahiwethagos3239
@tesfahiwethagos3239 3 жыл бұрын
Amen yetewdedsh EHTACHIN enkuan metashiln. EGZIABIHER AMLAK besetesh zmare leametat eyetebareknbachewna eyetesinanbachew, eyetemelesnbahcew alen. Tebareki GETA EYESUS getachin abzto tsegawun yabzalsh.
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 9 ай бұрын
አሜን የኔ ጌታ በመህረት ነው እዚየድረሰኩ አባተ❤❤❤❤❤
@teketelsinebosofficialchan2201
@teketelsinebosofficialchan2201 3 жыл бұрын
አዲዬ የእዉነት ዘምሪ ጌታ አምላክ ለዘላለም ይባረክ ስላንቺና ስለመዝሙሮችሽ ከነፍሴ ነዉ የሚወድሽ።
@molebogengamogelang8024
@molebogengamogelang8024 2 жыл бұрын
Me too guy
@tsi-grace
@tsi-grace 3 жыл бұрын
ene ewnetna ene fikrih teshekmewgn alehu betih Tebareki Addise, Tsegaw yibzalish!
@bruknigatu997
@bruknigatu997 3 жыл бұрын
I can’t stop crying listening to this music God bless you my sister I love you so much God bless you and your family you blessed me so much on all your song
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Geta Ihuko Nw Simu Yebareke
@shalomabab5731
@shalomabab5731 3 жыл бұрын
Wey... Addisalem geta abezeto yebarkesh. Bebezu tebarekalhu banchi yekedmo & bezhi mezmursh. Be blessed
@tedroshaile5004
@tedroshaile5004 3 жыл бұрын
oh hallelujah. praise the Lord. our blessing Addisie, lemlmi
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 3 жыл бұрын
Our beautiful sister Addisiya tebarkshall🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
@nardostilahuntilahun8246
@nardostilahuntilahun8246 Жыл бұрын
Adisiye😘😘😘😘😘eyetebarekish tebareki mezimurochish hulem adis nachew
@derilomathewos4579
@derilomathewos4579 3 жыл бұрын
wow ! wow ! wow ! wow ! geta yibarksh addisiye. tebarikealew betam
@melakudegela6308
@melakudegela6308 3 жыл бұрын
አሜንንን ጌታ ይባርክሽ ታባረክ ክብር ላጌታ ይሁን
@getahungemechu8108
@getahungemechu8108 3 жыл бұрын
tabareki la baraket hunyi
@tsegawworku2024
@tsegawworku2024 2 жыл бұрын
What a song God bless you adis😍😍
@ayantudebela7412
@ayantudebela7412 3 жыл бұрын
Oooooo !!!!!!! my God blessing u more
@firewasefa232
@firewasefa232 3 жыл бұрын
wow yne inat egzbr ybarkish ywnt mezmurochsh wusten yasarifulignal inem miskir negn God b bzu ngr redtognal!!!!
@sihinaberham5437
@sihinaberham5437 2 жыл бұрын
Kelbeshe zemare nesh
@banchigetachew1432
@banchigetachew1432 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen tebareklegn
@zinashtigi1284
@zinashtigi1284 3 жыл бұрын
Adi yene konjo sewodush geta zemenshin yebark
@aselefechnana2799
@aselefechnana2799 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ገታ ዘመንሽን ይባረክ አድስ
@bettymoges6526
@bettymoges6526 3 жыл бұрын
What a blessed song Adiye 💗💗💗💗💗
@sisaytekle6621
@sisaytekle6621 3 жыл бұрын
Amen, Tebareki
@sisaykassahun2213
@sisaykassahun2213 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
Yene konjo yetebareksh nesh eko
@masaret2849
@masaret2849 3 жыл бұрын
አሜን ተባረክ 🙏🙏🙏
@samraymebrahtu9473
@samraymebrahtu9473 3 жыл бұрын
WELCOME ! Adissalem i love you blessed
@meronyegetalij8850
@meronyegetalij8850 3 жыл бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አድስያ ታባርክክኝ
@FamilyChannel7-37
@FamilyChannel7-37 3 жыл бұрын
I am glad to hear 👂 this message. You are amazing woman of God! Keep it up. Love your ministry. Thanks
@user-zf7cp6jq2d
@user-zf7cp6jq2d 3 жыл бұрын
በጣም ደሰይላሉ መዝሙሮችሽ እግዛአብሔር ይባርክሽ
@appuae9066
@appuae9066 3 жыл бұрын
Amen Amen Good Blessyou
@bituu3637
@bituu3637 3 жыл бұрын
አው ያሳብቅብኛል 😭😭😢😢😢😢የኢየሱሱስስ ብዙዙዙዙ ምህረትትትትት
@digafewoldemariam9705
@digafewoldemariam9705 3 жыл бұрын
Mirt ihtachin yegeta barayitih amilak yibarkish
@farstethiopia1160
@farstethiopia1160 Жыл бұрын
ይገርማል መዝሙር በማዳምጥበት ጊዜ ነፍሴ በሀሴት ትሞላለች በጣም አመሰግንሻለሁ እህቴ
@qawsedqawsed6147
@qawsedqawsed6147 3 жыл бұрын
Ameeen ameeen geta abizito yibarekishi bexami eniwodishale geta buzu barikonali
@lidiyaasrat8856
@lidiyaasrat8856 3 жыл бұрын
አዲ እኔ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይደለሁም ግን ያንቺን መዝሙሮች ስሰማ እጅግ በጣም ነው የምደሰተው እንደውም ሲከፋኝ ጭንቅላቴ ሲጨናነቅ ያንቺን መዝሙር ሳዳምጠ ውስጤ የሚሰጠኝን ደስታ ልገልጸው ሁላ አልችልም ብቻ እድሜ ከጤና ጋር ይስልኝ ጌታ ይባርክሽ! እህቴ😘😘
@addisalemofficial456
@addisalemofficial456 3 жыл бұрын
Eshi konjiye amesegenalhu berchi
@waltajiterfa1594
@waltajiterfa1594 Жыл бұрын
Belive in chirst the only way to haven.
@UaeDg
@UaeDg 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤moksha weddddddddddd​@@addisalemofficial456
@rastafarianlife9836
@rastafarianlife9836 Жыл бұрын
Haleluya
@Hailemariam9490
@Hailemariam9490 2 жыл бұрын
Tebarekiee eihitea tsga yiebzalish
@almazreta5207
@almazreta5207 3 жыл бұрын
Amen stagagwuu yebesalesh
@fifi9417
@fifi9417 3 жыл бұрын
Adisye tebarkilgn betam mibarek zmare ,,,,,,,,eyesus yadnal haleluja!!
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN ADUYEEE GETA ZEMENESHEN YIBAREKESHE LEMILEMELEYINE 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fatimafouani8245
@fatimafouani8245 2 жыл бұрын
it was
@celinehm7154
@celinehm7154 3 жыл бұрын
Tebarkiln yene wudi 😘😘🥰😍
@rivkabitawe5597
@rivkabitawe5597 2 жыл бұрын
God bless you beautiful song keep it up
@ruhamaruhama
@ruhamaruhama 3 жыл бұрын
Adesye good bless you more than I love you guys
@Tayech-oj8dh
@Tayech-oj8dh 3 жыл бұрын
አድስዬ ጌታ ይባርክሺ
@mereedabel3992
@mereedabel3992 2 жыл бұрын
Amennnn Amennnnnn Amennnn Seteredanje Meskr Neber .
@asterhailu1954
@asterhailu1954 3 жыл бұрын
እሰይይይይይይይ ውይይይይይይይይይ አሜን አሜን እውነት ነው ፣ አዱየ ብርክ በይልኝ 🙏
@elsatube1118
@elsatube1118 3 жыл бұрын
Wel Come Addsalem ilove you God Blessed
@abezuufiqadu7202
@abezuufiqadu7202 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@altetesfaye5458
@altetesfaye5458 3 жыл бұрын
Amen. Addsiye tebarek
@marekegnmamo2406
@marekegnmamo2406 3 жыл бұрын
አዲ ስዬ በብዙ ተባረኪ
@bereketalemayehu
@bereketalemayehu 3 жыл бұрын
Amen amen tebareki addisye love u
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 135 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 46 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
NEW LIFE Praise & Worship 7/31/24
10:40
NEW LIFE PRAISE CENTER
Рет қаралды 15
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 529 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 703 М.
Ehedalehu by Addisalem Assefa እሄዳለሁ
6:09
Addisalem Official
Рет қаралды 740 М.
ዘማሪ_የምስራች_ስምኦን //Yemisrach  Worship Time (LCI Church) 2016/2024
27:43
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН