ሰማዩን ክፈተው በአዲስዓለም አሰፋ(አዲ) አዲስ መዝሙር 2012 Semayun kefetew by Addisalem Assefa Gospel Song 2020

  Рет қаралды 278,851

Addisalem Official

Addisalem Official

4 жыл бұрын

'' መንፈስም የፈጠርኩትም ነፍስ ከፊቴ እንዳይዝል ለዘላለም አልጣላም ፤ ሁል ጊዜም አልጣላም'' ፡፡ ኢሳ 57፡16-19
መዝሙሩን ለማግኘት እና ለወዳጆዎ ለማጋራት ከታች ያለውን ሊንኩን ይጫኑ

Пікірлер: 278
@ytdstfvkfky5808
@ytdstfvkfky5808 4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ: በጣም የተቀባ መዝሙር ንው ዝማሬውን ቀብቶ ላዘነበልሽ ጌታ ክብር ለዘላለም እስከ ዘለአለም ለሱ ይሁን:: እኔም ቤቴም ተባርከንበታል: ጌታ አንቺንም ቤትሽን አብዝቶ ይባርክ ::
@apostlebiruktitosofficial
@apostlebiruktitosofficial 4 жыл бұрын
ሁል ጊዜ በመዝሙርሽ እንደተባረኩ ነው። አይወሰድብሽ!
@munhagos272
@munhagos272 3 жыл бұрын
ልታድነን ናና መሃሪ ነህና 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 3 жыл бұрын
እውነተኛ መልዕክት ነው። በባዶ ሜዳ ጭፈራና ጩኸት የዓለም የመሠለ ውዝዋዜ ትተን ወደ እውነተኛው አምላክ እንድንመለከት የሚያደርግ።
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 7 ай бұрын
እህቴ በስማይም በምድርም ያገሬ ልጅ ብርክ በይ እውነቱ ይህ ነው
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 4 жыл бұрын
ዘማሪ ወንጌላዊ ፓስተር ነብይ ዲያቆን ሽማግሌ ወዘተ………ምእመኑ እያንዳንዳንችን ድካማችንን ጌታ በደሙ እያጠበ አሻግሮናል ያሻግረናልም ጌታ ስሙ ይባረክ "ሁሉ ሀይጢያትን ስርትዋል የእግዚያብሄር… ……
@therevelationethiopia2134
@therevelationethiopia2134 4 жыл бұрын
Amen 😭😭😭 ሰማዩን ክፈተዉ ታመናል ቶሎ ና 😭😭😭😭😭 ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አዲዬ❤❤
@semirasemirasemira2458
@semirasemirasemira2458 4 жыл бұрын
Uuuuuuuuuu Geta hooooyyyy tamanale Amonaale marane Ameeeeenn Ameeeennn Geta yebarekachu
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 3 жыл бұрын
እውነት ነው አሞናል ታመናል ፈውስ ያስፈልገናል ።ተባረክ አዲስዬ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@user-wt2zr7oy9r
@user-wt2zr7oy9r 10 ай бұрын
ናናልኝ እየሱስ
@senaittekelewoled4924
@senaittekelewoled4924 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አባባ በምትወደው ልጅ ህ በኢየሱስ ስም ናና አባባ ጥላችን አንተ ነህ አባታችን ራራልንአዋ።
@hiwigelaye5481
@hiwigelaye5481 4 жыл бұрын
ልታድነን ና ና ልትምረን ና ና ልታተርፋን ና ና 😭😭😭😭😭
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 2 жыл бұрын
እውነት ነው በመዝሙር ውስጥ ፀሎት አለ ብላ ስትናገር እንዲት አሜሪካዊ ገርሞኝ ነበር ይህንን መዝሙር ስስማ እውነትም ይህ መዝሙር ፀሎት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው በዚህ ፀሎት በሆነው መዝሙርሽ የነካሽው እንዲሁም የምህረት እጁ እንዲዘረጋ በእምላክሽ ፊት ያቀረብሽው ዘምንሽ ሙሉ ይባረክ እህቴ!!!
@samiyadese6189
@samiyadese6189 Ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባረክሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ኢየሱስ አሜን ኢየሱስ ናልን
@hiwot4411
@hiwot4411 Жыл бұрын
አሞናል ታመናል ፈውስ ያስፈልገናል🙏🙏🙏🙏
@winyasefa2496
@winyasefa2496 4 жыл бұрын
በእውነት ታመናል ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ,,,,,,አዲዬ ተባረኪ 💞💞💞💞
@bereketbezabih6177
@bereketbezabih6177 4 жыл бұрын
እውነት ነው መደበቅ የማንችለው አደባባይ የወጣ በሸታ ተገኝቶብናልና ፈውስ ከላይ ይምጣልን:: ጌታ ዘመንሽን ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይባርክ
@samiyadese6189
@samiyadese6189 Ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤
@dagimdemeke
@dagimdemeke 7 ай бұрын
abat hoy yikir belen
@senaitteclu73
@senaitteclu73 3 жыл бұрын
Amen May God have mercy on all of us. God bless you Addisalem and the people of God who works with you.
@zewdituzelleke4804
@zewdituzelleke4804 4 жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ እግዚአብሔር ይፈውሰን እንጂ ሌላ ምን ተስፋ አለን?
@betitube1100
@betitube1100 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አዎ አሞናል ተማናነል ጌታ ያድናን አድዬ ጌታ ኢየሱስ ፈፅሞ ይባርክሽ ተባረክ ለባረከት ሁኝ
@mesayufayesa2992
@mesayufayesa2992 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ፈጥኖ ይድርሰልን እሱ ፈዉሳችንና መድኃንታችን ነዉና፡፡ ተባረክ አድስዬ ዘመንሽ ይለምልም የዝማሬ ምንጭ ጨምሮ ይፍለቅ ከዉስጥሽ፡፡
@freweyiniyohanns6164
@freweyiniyohanns6164 4 жыл бұрын
አዲስ'የ የኛ ስጦታ ተባረኪልን
@newayworku2561
@newayworku2561 Жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልሽ አሁንም።
@user-cl5mw3xg9h
@user-cl5mw3xg9h 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ 😭😭😭 ጌታ ሆይ ሰማዩን ክፋት 😭😭 አሜንንንንን ጸጋ ይብዛልሽ አዱ
@mesayufayesa2992
@mesayufayesa2992 3 жыл бұрын
እየሱስ ይምጣልን ልፈውሰን ልጠግን አሜን ። ወደ ገታ ጠጋ እንድንል የሚያደርገን መዝሙር ነው።ይብዛልሽ የዝማረው ቅባት።
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 3 жыл бұрын
አውነት ነው መደበቅ የማይቻል እውነት ይቅር ይበለን
@mazzaaweke7353
@mazzaaweke7353 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ለሐገሬ ምህረት አምጣ
@hiwigelaye5481
@hiwigelaye5481 4 жыл бұрын
ታመናል እውነት ፈውስህ ያስፈልገናል 🙏🙏🙏🙏
@mesayufayesa2992
@mesayufayesa2992 3 жыл бұрын
ትልቅ መልእክት ያለው መዝሙር ነው ተባረክ
@wasyihunalemneh5486
@wasyihunalemneh5486 4 жыл бұрын
አሞናል ታመናል ፈውስ ያስፈልገናል ቶሎ ና:: አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና::
@hibretchannel1438
@hibretchannel1438 4 жыл бұрын
Amen Tebarak
@abdtechnolo4564
@abdtechnolo4564 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ አድስ ። እግዚአብሔር እንደኛ ለኛ አይደለምና ጠይቀን የጠየቅነውን በእምኔት ስለምያደርግ ታማኝ ነው።ተባረክ
@yirgawelday409
@yirgawelday409 3 жыл бұрын
Amen tebareku 🙏
@tefoanchprivat2639
@tefoanchprivat2639 Жыл бұрын
አድስዬ የየሱስ ጀግና ተጋዉን ይብዛለሽ በ መዝሙሪሽ ተባርቀናል ተባረክ
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 Жыл бұрын
❤ሃሌሉያ ትክክል አሜን ጌታ ይፈዉሰን
@emutereda8330
@emutereda8330 4 жыл бұрын
ሰማዩን ክፈተው ሰማዩን ቅደደው አንተ ምህረት ስትምር የሚያምርብህ......😭😭😭😭😪😪😪😪😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌
@balyneshgaleto3493
@balyneshgaleto3493 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeen tabaraki adiye💚
@sinidumarkos5230
@sinidumarkos5230 4 жыл бұрын
አሜን አሞናል ታመናል ፈውስ ያስፈልገናል አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ተባረኩ
@redhab4359
@redhab4359 3 жыл бұрын
እዝግኣቢሄር መመሊሱ ኣብዚሑ ይባርኽኪ አዲስኣለም ሓፍተይ። ተባረኺ ተባረኺ ተባረኺ...God bless you more my sister!!!
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይምጣልን የእውነተኛ ፈውስና ምህረት ምንጭ የሆነው ደግ አምላክ ይራራልን ለመመለስም ሀይልን ይጨምርልን፡፡ ተባረኪ የኔ እህት በበዛ ፀጋ ተገለጪ ለምልሚልን እናቴ
@fekeratetesamefekerta609
@fekeratetesamefekerta609 4 жыл бұрын
Addesiy god blessed 💖💖👏⛪📖👌🙌
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 4 жыл бұрын
እየሱስ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅ፣ይቅር፣በለን
@tube-jp8hb
@tube-jp8hb 4 жыл бұрын
ታመናል ጌታ ሆይ ቶሎ ና አሜን 🙏 ተባረኪ አዲስዬ💕
@semharbitsuamlak141
@semharbitsuamlak141 3 жыл бұрын
Amen Amen God bless you adisye.
@eyobchukalo8355
@eyobchukalo8355 3 жыл бұрын
አሜን! በብዙ ፀጋ ተባረኪ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 3 жыл бұрын
አዲስዬ ምንም ቅንብር ሳይኖረው አንቺ ብቻ ብትዘምሪ ከበቂ በላይ ነው መልዕክቱ።።።
@gezahgnmeseret118
@gezahgnmeseret118 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባራክሽ ታባርክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምራኝ ምርኝ ምርኝ ፋውስ ያስፋልጋንል ፋዎስን አድስን ጌታ ሆይ
@Tb-cp7lz
@Tb-cp7lz 3 жыл бұрын
Your songs are always full of the Holy Spirit, God bless you abundantly my beloved.
@user-js9rc8mb1g
@user-js9rc8mb1g 4 жыл бұрын
AMENN AMENN MY GOD BLESS YOU ADEI GLOR BE TO GOD
@mimobiru7645
@mimobiru7645 4 жыл бұрын
እየሱስዬዬ ምህረትህ አባ...... 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ይጎብኘን
@dehabgetachew2964
@dehabgetachew2964 3 жыл бұрын
Amen Amen tebareke bebizu
@senanega8948
@senanega8948 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባርክሽ
@mariamgetachew7882
@mariamgetachew7882 4 жыл бұрын
Amen amen oh Dear God come give us your mercy and grace God bless you dear sister.
@meronyegetalij8850
@meronyegetalij8850 3 жыл бұрын
Ameen teberkilegn Adiy
@senaitayele8120
@senaitayele8120 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አዲስ የኔ ተወዳጅ ስወድሽኮ። የእግዚዬ የወርቅ እቃ ነሽኮ። እንዳንቺ ከልጅነትሽ ጀምሮ መዝሙሮችሽ ይባርኩኛል።። እምጱዋ ብዬሻለሁ። ከነልጆችሽና ከነባለቤትሽተባረኪልን።
@martabekele9031
@martabekele9031 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪልኝ አዲስ
@fikirtaabate2565
@fikirtaabate2565 3 жыл бұрын
አሜንን
@solianaasefaw8609
@solianaasefaw8609 3 жыл бұрын
No words for that!!! our time is explained in 5min.
@kalkidangirma470
@kalkidangirma470 3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ቃል አጣሁ በእውነት ጌታ ያብዛሽ
@shuwahabte9430
@shuwahabte9430 3 жыл бұрын
Befitu inkum Geta bedej now liredan. EGZIABHER SIMU YIBAREK. Tebareku lijoch begeta hatiatn metamen fews yametal. Kibr hulu legeta leYesus yihun amen.
@user-vz3rd8zg2x
@user-vz3rd8zg2x 3 жыл бұрын
አሞና ታመና ፈውስ ያስፈልገና. ተራራውን ንደህ ናና. ሸለቆውን ሰንጥቀህ ናና. እየሱስ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
ታመናል ፈውስ ያስፈልገናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 3 жыл бұрын
Uuuuuuffffffff Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Mamey Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yibarekesh zamenesh hulu yetabarek yelamalem Yihune Geta Eyesus hoye Nayilen Anite bicha dirasilen Adinan🤲🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@eamenamenamen2528
@eamenamenamen2528 4 жыл бұрын
Amen God bless you
@demissielota8037
@demissielota8037 3 жыл бұрын
Amen,it is really true, needs to give attention for us the servants and all called by Him.
@zalusanta2515
@zalusanta2515 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል መዝሙረ ነዉ ተባረ
@mesiengida1904
@mesiengida1904 3 жыл бұрын
This is us ! We need God Mercy🙏🙏🙏🙁☹🙁😣😣😶
@desta5885
@desta5885 2 жыл бұрын
ታመናል ፈውስ ያስፈልገናል።
@tefoanchprivat2639
@tefoanchprivat2639 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ፈዉሰን ❤❤❤
@user-fl1mr7je4m
@user-fl1mr7je4m 4 ай бұрын
ይሔ መዝሙረ በጣም ደስ ይላል ግን አይገባኝም የጊጥም ያለ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MangeeGuye
@MangeeGuye Ай бұрын
Ameneee tabareki❤❤❤
@meseretworku4748
@meseretworku4748 4 жыл бұрын
Addiye mazmurochish hiwoti yimalisal tebarakilign
@huluncayeketema9313
@huluncayeketema9313 3 жыл бұрын
ameeeeeeeeen tolo nalin
@mercyniguse863
@mercyniguse863 3 жыл бұрын
Amennn ewnet nw abat hoy ebakhn Adisye min endemlsh alakm geta tsegawn haylun yabzalsh tebarekiln kelbu hasab gar yetwludun lb magenagnet kezi belay yhunlsh sga yelebese hulu joro bcha sayhon lbm ysxsh
@melattesfay5337
@melattesfay5337 3 жыл бұрын
Amen Zemensh yebark konjo
@fbeyamo924
@fbeyamo924 2 жыл бұрын
It's my prayer to be healed, Lord 🙏
@tiitiy2170
@tiitiy2170 4 жыл бұрын
God bless you more Adisiye 🙏 ❤ 🙌
@yasewmesfin8236
@yasewmesfin8236 3 жыл бұрын
Amenn Addisye geta yirdan
@teddyminale2020
@teddyminale2020 3 жыл бұрын
Strong message to repent and presented in perfect tone, bless you more!
@tsigeredagebeyehu570
@tsigeredagebeyehu570 3 жыл бұрын
Tebareki adisiye bewunet geta hunim yitekemibish
@zawuditutadele2261
@zawuditutadele2261 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ የኔ ውብ
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 3 жыл бұрын
Addiseye , anchi yetebarekesh !! Geta Abezeto Abezeto yebarkesh ❤❤😍❤❤😍
@derartudendena2658
@derartudendena2658 3 жыл бұрын
I woke up singing this song this morning, very powerful prayer for our nation.
@nahumteshome8961
@nahumteshome8961 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ!!!
@ejigayehutiruneh4331
@ejigayehutiruneh4331 4 жыл бұрын
Amen, God bless you abundantly !
@senaitbahta2938
@senaitbahta2938 3 жыл бұрын
addisye swedsh tebareki
@ghajuajs4448
@ghajuajs4448 3 жыл бұрын
ተባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓
@mahtsentashebr7663
@mahtsentashebr7663 4 жыл бұрын
God blessed you and your family 🙏🙏🙏
@tedroshaile7248
@tedroshaile7248 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣባ!
@hooraaye2
@hooraaye2 3 жыл бұрын
I cannot find your best song "ene yemaminew." it was watched millions of times.
@deginettube2585
@deginettube2585 4 жыл бұрын
Ameen getahoy naa
@duuressabrihanu2792
@duuressabrihanu2792 Жыл бұрын
ስለኢትዮጵያውያንና ስለአፍሪካምህዝብ በዝማሬ አስተላልፍ፡እግዚአቤሔር፡እንዲሰማንፀሎቴነው
@tesmovies2825
@tesmovies2825 3 жыл бұрын
ADDISYE TEBAREKILIGN........
@meriedabayneh968
@meriedabayneh968 3 жыл бұрын
God bless you, it is Great message & blessing for people of God.
@lulgallicchio1473
@lulgallicchio1473 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ፍጠንልን ናና
@eyasuabata5741
@eyasuabata5741 2 жыл бұрын
Wowow geta zamane zalalameshene bamogese yebarekeshe beruke hunge
@ewntuaytfam9354
@ewntuaytfam9354 3 жыл бұрын
Amen Amen feuius yasfeligenal tebrkulig
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 101 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 211 МЛН
ዘማሪ_የምስራች_ስምኦን //Yemisrach  Worship Time (LCI Church) 2016/2024
27:43
NON STOP // መንፈስ ቅዱስ  // Menfes Kidus Mezmur // AD FREE
1:02:37
ቅጥር ሰርተህ keter sertehe girma belete/ ግርማ በለጠ live worship Marcil tv
18:38
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 222 М.
Siwod Geta
7:55
Addisalem Official
Рет қаралды 301 М.
Addisalem  Assefa - new song-misikir neber/ምስክር ነበረ
9:01
Addisalem Official
Рет қаралды 452 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,3 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1,2 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,1 МЛН
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 64 М.