ወይኔ ባልዬ// ስሜ ካልጠራህ አልወጣም // አዝናኝ እና ድንቅ ቆይታ //አዲስዓለም አሰፋ// Addisalem Assefa ... ትውስታ

  Рет қаралды 109,698

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

2 жыл бұрын

የኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
profile.php?...
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!

Пікірлер: 302
@TinaAleme
@TinaAleme 8 күн бұрын
ምስክርነትሽ ህመሜን አስረስቶኛል ሳቅ በሳቅ አርጎኛል ዘመንሽ በምታመልኪው ታማኝ ጌታ ሳቅ በሳቅ ይሁንልሽ ሁላችሁም የሳቁ በረከት ተካፋይ ያርጋችሁ አሜን
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 3 күн бұрын
አዲካ አንቺ ድንቅ ስጦታችን ነሽ!በመዝሙሮችሽ ብዙ ብዙ ተባረሸኬያለሁ።አቦ ዘመንሽ ይባረክ!
@zeritutefera6574
@zeritutefera6574 2 ай бұрын
አዲስዬ ብቻሽን አይደለሽም አንድ እህት አለችሽ እኔም እንዳንቺ እቸገራለሁ ጌታ ይርዳን በጣም ነው ምወድሽ
@genettelahun7710
@genettelahun7710 2 жыл бұрын
የምለው የለኝም ብእሳት ውስጥ የተፈተነች የክርስቶስ ትንታግ ለኛ ልዩ ስጦታ ነሽ አዲስ! እንችም ትዳርሽም ልጆችሽም ተባርካችሁ ቅሩ.! አሜን!
@yonasatle5319
@yonasatle5319 2 жыл бұрын
ግሩም ምስክርነት ! ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን አሜን 🤲🙏🇪🇹 ዘማሪ አዲስአለም ፤ ተባረኪ !!!
@marthaayele1470
@marthaayele1470 Жыл бұрын
Thanks Yonas For Writing This Addisalem Assefa Amharic Song To Write Comment On Before At Last Time OK.
@meyou9671
@meyou9671 Жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት የሚያሳድጉ አባቶችን ያብዛልን፤ ከቀባሪዎች ይጠብቀን፤ ይድነን፤
@mihretabwolde9530
@mihretabwolde9530 2 жыл бұрын
ወይኔ አዲስ እንዲህ ተናገሪ ነሽ! በጣም ነው የሚታሳቂው። በመዝሙሮችሽ ያልተባረከ የላም። የእውነት በዚህም እኒተርቪው ተባርኬዋላሁኝ። "ስጦታዎቻችን" በጣም የተበረኩበት ፕሮግራም ነው። ኤዱ አንቺ ራስሽ ስጦታችን፣ በረከታችን ነሽ። ብሩካን ናችሁ🙏🙏🙏❤❤
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 жыл бұрын
ወንጌላዊው በጣም ትልቅ አገልጋይ ነው ክብር ይገባዋል ለአሁን ላሉት አገልጋዮች ,ወንጌላውያን ትልቅ ሞዴል ነው ጌታ ዘመኑን አብዝቶ ይባርክ 🙏😇 😇😇 መልካም መሆን እድልኝነት ነው ።
@tamiratitesifay999
@tamiratitesifay999 5 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም የጌታ ሴት ድንቅ ምስክርነት ነው በእውነት ያኔ የሰጠሔልሽ ፀጋ አሁንም እጥፊ በእጥፊ ይጨምርልሽ ተባረክ
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 2 жыл бұрын
አዲስዬ ዘማሬ ብቻ አይደለችም እሷ ውስጥ ትልቅ ነገር ይታየኛል ጌታ ይባረክ
@selamgebeyehu1872
@selamgebeyehu1872 2 жыл бұрын
አዲስዬ ለኔ ትልቅ መፅናኛ የሆንሽኝ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ❤❤❤
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 жыл бұрын
አድዬ ያን ውጣውረድ ሁሉ አልፌሽ እነዚያን ድንቅ መዝሙሮችሽን ስለ አበረከትሽልን ከልብ እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ ለበረከት ሁኝ እረ እኔስ በኢየሱስ ክብር እንጂ ያየሁት ውርደት አይደለም .... ይችን ድንቅ መዝሙርሽን ገብዤሻለሁ 💓💓
@destbelay1368
@destbelay1368 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ እንደዚህ አይነቱን ላንተ ፍቅራቸው የማይበርድ የእውነት ባሪያዎችህን አብዛ እኔም ክብርህን ሳላይ አልሙት
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 2 жыл бұрын
አዲስዬ ባለሽ ትንሽ ነገር ጀምሪ ። የታረዙትን፣ የተራቡትን፣ የታሰሩትን፣ የታመሙትን ጠይቂ ። ያኔ ዋናው በረከት ይለቀቅልሻል።
@dadamarr4279
@dadamarr4279 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት እና ጣፋጭ አንደበት ሁላችሁም ተባረኩ
@birukendale9600
@birukendale9600 2 жыл бұрын
ንግግር አልችልም በጣም አይደል ምታወሪው
@HagoseElias
@HagoseElias 7 ай бұрын
“አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።” - ፊልጵስዩስ 4፥19
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 жыл бұрын
አዲሰ ዓለም እርጋታዋን ,እግዚአብሔር መፍራታም እወድላታለሁ ከዚህ በላይ ጸጋው ያብዛላት❤❤❤😇😇😇🙏🙏🙏
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ደስ የምትል ሴት ተባረኩ ወንጌላዊ እድለኛ ነው እንዲህ ነው ጌታን ማገልገል
@mikeitisenoughtobehuman4541
@mikeitisenoughtobehuman4541 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሃረረ ምድር የነበረው ክርስትና በጣም የሚገርም ነበር ጌታ በእውነት የሚስራበት ጊዜ በተለይ የጂጂጋ ክርስቲያኖች !!!
@jossydayamoofficial6669
@jossydayamoofficial6669 2 жыл бұрын
Adiye ቡሩክ ነሽ። ዘመንሽ ይለምልም🙏❤🙏❤
@Sofiģh5933
@Sofiģh5933 2 жыл бұрын
አድየ ዘመንሽ ይባረክ መዝሙሮችሽ ሥንት አሥጨናቂ ቀኖችን እያዳመጥኩ አልፌ አለሁ ለምልሚልኝ የኔ ቆንጆ
@tensayebogale4822
@tensayebogale4822 Жыл бұрын
ኤዱዬ እና አዲ በረከቶቻችን እናንተን ስናይ እንደገና እንበረታለን!!!ተባረኩ!!!
@lelisebillisuma898
@lelisebillisuma898 2 жыл бұрын
አዎን።ጌታን ያገኘ ሰው እድለኛ ሰው ነው።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ዘመን መጣ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው ቤቱን ያጠራል ጌታ ይርዳን ።
@user-eh9lw2yz8w
@user-eh9lw2yz8w 2 жыл бұрын
ብዙ ምስጋና ብዙ ዝማሬ ወደ ማደሪያህ🙏👏
@user-tr9ys6ed7c
@user-tr9ys6ed7c 20 күн бұрын
I bleesed ur song
@davidjemes6350
@davidjemes6350 2 жыл бұрын
ዋው በተለይ ወንጌላዊው ጌታ ይባርክህ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ አባት ከየት ይገኛል ስለሰው ግድ የሚለው አብሮ ዋጋ የሚከፍል ይገርማል እኔ ባለሁበት ምድር ያሉ አገልጋዬች አሉ እንካን አብሮ ዋጋ ሊከፍሉ ሊያንፁ ሊያበረቱ ይቅርና መኖርሽም ትዝ ሚላቸው ኤዱዬ ሲያዬሽ ሲያገኙሽ ነው እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ አባት ጌታ ለኔም እንዲሰጠኝ ተመኘሁ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ከምስክርነቶቿ ሁሉ በጣም የጎላብኝ ... የምበላው እንኳን በቅጡ አልነበረኝም ያለችው ነው። እግዚአብሔር መልካም ነው!! ተባረኪ!!😍
@gediondawit7535
@gediondawit7535 2 жыл бұрын
አዲስዬ ስጦታችን ነሽ እወድሻለሁ ኑሪልን ብዙ ዘምሪልን !!! ያንን የመሰለ አልበም እንደዛ ተብላል ወይ ልብ ማጣት አዲስዬ ግ ን እንካን ጌታ ረዳሽ በቀላል የሚሆን ነገር የለም እኮ
@YobekLovecouple10
@YobekLovecouple10 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናቹን ይባርክ በጣም ምወዳት ዘማሪ ናት አዲስ!! ግን ኤዱዬ ለእንግዶችሽ ሶፍት ብታቀርቢ መልካም ነው።
@hanaakalu4796
@hanaakalu4796 6 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በጣም ተባረኩ
@asfawmikore2841
@asfawmikore2841 2 жыл бұрын
ጌታ ይባሪክሽ አድስ ስፊ ምድሪን ሙይ ። አንድ ነገሪ እባክሽ ሌሎች መዝሙሮችን ድገም በጣም ታጣምትናል
@tsegazeabwoldu6413
@tsegazeabwoldu6413 2 жыл бұрын
በጣም በህይወቴ ምወዳት ማከብራት በዝህ ኩፉ ዘመን መልእክት ያለው መዝሙር ምትዘምር እህት ናት።
@tesfaharadagnew6566
@tesfaharadagnew6566 2 жыл бұрын
ኣዲስየ በጣም በጌታፍቅር እወድሻለው እህቴ ፡ኣንድ ሚስክርነት ኣለኝ እሱም በ 2012 በ ፈጅ ኣቆጣጠር ነው እምጽፍላችህ፡በዛን ግዜ ኣስመራ በኤርትራ ምድር ላይ ነው የነበርኩኝ እና በለሊት ወደ ነፋሲት ሰይድቺ እሚባል ቦታ የምጽዋዕ መንገድ ነው እና የሂወት ፈተና ነበር ፡ማለት በለሊት ነበር ብቻየን እምጋዘው እና በጣም ኣስፈሪ ቦታ ነብር እና ጂቦች በጣም እሚኖሩበት ቦታ ነው በዚ ግዜ ነው የኣዲስየን መዝሙር እየሰማው ጨለማየን ያሳለፍኩት እና በቃ መዝሙሩ እራሱ ግጥሙ ከነበርኩበት ሁኔታ ስለመታ በጣም ኣጽናንቶ ከ እግዚኣብሄር ጥበቃ ጋር ሳላስታዉሰው ኣልቀሪም ለማለት ነው ፡።
@tigistmengistu3411
@tigistmengistu3411 2 жыл бұрын
ተባረኪ አዲ በጣጣጣጣም ነው ምወድሽ
@mekdesgetaneh7276
@mekdesgetaneh7276 2 жыл бұрын
ተባረኩ ደስ የሚል አበረታች መልእክት ነው
@user-id2hc3gy2r
@user-id2hc3gy2r 10 ай бұрын
ተባረክልኝ አድስ!! ጌታ ዘመንሽ ይባረክ። ህወቷን የሰራህ ፓስተር አንተም ዘመንክ ይባረክ!!!
@KuyareMerga-cd4fh
@KuyareMerga-cd4fh 3 ай бұрын
አዲስዬ በመዝሙርሽ ተባርኬለሁኝ ብዙ የተሰበሩልቦች ተጠግነዋል ዘመንሽ ይባረክ በጣም እኖድሻለን ፀጋውን ያብዛልሸ
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጭምሮ ይቀባልሽ በዝማረ
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ስለ ሁሉ ክብር ለጌታ ይሁን አድዬ በአንቺ ውስጥ ስለ አለው የእግዚአብሔር ፀጋ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ተባረክ ኤዱ አንቺም ተባረክ እንወዳቹሃለን በርቱ
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 2 жыл бұрын
ጌታ ሲናገረን የምንሆነው እንጂ የሚሆንብን አይነግረንም በዚህ ሁሉ ስለጸናሽ ጌታ ይባረክ ሁላችሁም ጌታ ይባርክ !!!!!!!
@alexmeski
@alexmeski 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ተባረኩ
@meyou9671
@meyou9671 Жыл бұрын
ኤዱ ጌታ ይባርክሽ!
@Sofiģh5933
@Sofiģh5933 2 жыл бұрын
አድየ ተባረኪ መዝምሮችሽ በጣም ነዉ የምባረክባቸዉ
@moetmooti3430
@moetmooti3430 2 жыл бұрын
Tebareki eduye adis damo xefash iko bexam Yemibarik tsaga wusxish ale wuci
@ruthdachew9700
@ruthdachew9700 2 жыл бұрын
WE LOVE YOU ADDIS. GOD BLESS YOU!!! thank God for all amazing testimonies of you.
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
አድዬ በጣም ነው የምወድሽ ያለፍሽበት ወጣ ረድ ለእኛ መዝሙርን አበርክቶልናል ተባረኪልኝ🥰🥰🥰
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 2 жыл бұрын
Zemenachu yibarek Adis & Edu. Betam des yemil koyita neber tebareku.
@kefyalewselfago118
@kefyalewselfago118 2 жыл бұрын
GOD BLESS U Addis
@tseyonendris4011
@tseyonendris4011 2 жыл бұрын
encouraging and a beautiful testimony God bless you both
@LillyDebora-wu7tt
@LillyDebora-wu7tt 9 ай бұрын
Zemenahewe. Yebarek. ede. Ayenete. YebezoLene.
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
ኤዱ ግንኮ ጥያቄዎችሽ እራሱ እንዴት እንደሚጣፍጡ!!🤔 ፍሰቱ! 👏👏👏
@desalegnoljira6332
@desalegnoljira6332 2 жыл бұрын
ኤዴን እና አድስ በጣም ደስ የምል ቃለ መጠየቅና ምስክርነት ነው:: ዘመናችሁ ይባረክ!
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 16 күн бұрын
ዋውው በጣም ምዎዳት ዘማርት አዲስዬ 🥰🥰🥰የኔ ቅመም
@asenakichdagu3877
@asenakichdagu3877 2 жыл бұрын
Amen geta yenesal
@ketelemasa5468
@ketelemasa5468 2 жыл бұрын
Wowo des mile eregna geta yeberkhi Addiseye betam newu mewudeshi
@user-rg2bi5rb6h
@user-rg2bi5rb6h 27 күн бұрын
Tebareku addseyy be mezimureshi tebarekalew🙏🙏🙌🙌🙌💚💚💚💚
@tesfayedukamo7266
@tesfayedukamo7266 2 жыл бұрын
በቅድምያ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከመጀመሪያው እሰከ መጨረሻ የአድስን ታርክ ሰምቸ ከጨረሰኩ በኋላ ለወደፍት ተሰፋ እንዳለኝ ተረዳውት
@asteryalew8657
@asteryalew8657 2 жыл бұрын
Amen Adi tebareki yegzew melikt!
@dghfh2600
@dghfh2600 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ ❤❤
@tairkuaoma3440
@tairkuaoma3440 2 жыл бұрын
አድሲዬ እግዚአብሔር አምላኬ በአንቺ ውስጥ ስላስቀመጠው መልካሙ የዝማሬ ፀጋ ጌታ እባርከዋለሁ ተባረኩ እህቶቼ !!
@habtegrkebede3583
@habtegrkebede3583 9 ай бұрын
Tabaraki adiseye banchi mazmur tarkanal unkanim tafaxersh wegelawim tabarek baxam dinq agalgay nek
@user-tm6ep8ji1w
@user-tm6ep8ji1w 2 жыл бұрын
ዋውው ዘመናቹ ይባርክ አዲስዬ ተባርኪ ከመዝሙርሽ ጀምሮ በጣም ነው የምወድሽ
@mastaweshatolosa2768
@mastaweshatolosa2768 2 жыл бұрын
Amazing testimony you think this kind brother and sisters we can see for this generation we have too pray God bless you all
@felekechgeleturoba3434
@felekechgeleturoba3434 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ይብዛልሽ
@genetsade6865
@genetsade6865 8 ай бұрын
ድንቅ መልዕክት ፈጣረ አብዝቶ ይባረክሽ አድስዬ ተባሬክ ብሩክ ሁኝ🎉
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 2 жыл бұрын
ዋውውው እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኩ ♥
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
እጅግ ደስ ይላል አብዝቶ ይባርክሸ።
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
አሚን አዲስዬ ጌታ ዘመንሽንና ዘርሽን ይባርክ
@johnnati-yh2cl
@johnnati-yh2cl 3 ай бұрын
ባንቺ መዝሙር ተባሪኬበታለው❤❤
@elroi--edenhailu5089
@elroi--edenhailu5089 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹህ
@charistube9313
@charistube9313 2 жыл бұрын
ይሄ ሾ እንደ አዲስ መጀመር አለበት "please
@hewangirma7684
@hewangirma7684 2 жыл бұрын
Betam dessssss yemel initervew new ,,,,,birik beluligni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@emebetworku2354
@emebetworku2354 2 жыл бұрын
Tebariklign siwodish
@diorG18
@diorG18 Жыл бұрын
Such a Genuine person, and eye opening songs be blessed more abundantly adisye. I praise the lord about you and his grace upon you.
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው ጌታ ክብር ለእርሱ ይሁን አስተማር እንቴኽ ነው ተባረኩ አዲሱዬ እንኳን ጌታ በነገር ሁሉ እረዳሊሽ ቡሩክ ነሽ ቡሩክ በመዝሙሮችሽ ተባርኬሃሎ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 2 жыл бұрын
Tebareke Fete anteme, betesebocheme agelgelotheme yebareke
@user-do4ge3tc4q
@user-do4ge3tc4q 6 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በጣም ተባረኩበት !!!
@ganathailo9385
@ganathailo9385 Жыл бұрын
አሰይ ጌታ ዪባረክ አሜን እልልልልልልልልል ተባረኩ
@hadiyamazmuri6402
@hadiyamazmuri6402 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen geta yibarikishi tebarakiii 🎻🎻🎻🎻
@hanigirma3051
@hanigirma3051 2 жыл бұрын
Adisiye zemenishi yibareki betam new miwodachu Ediye tebareku
@user-jv2nj5cl4g
@user-jv2nj5cl4g 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ዝግጅት ተባርኩ።
@tenadamambelu4827
@tenadamambelu4827 2 жыл бұрын
Tebareki Addisye!! 'Ken kotro bemimetaw, tabewowal embalye'!!!
@tirhashabrham2943
@tirhashabrham2943 8 ай бұрын
በየሱስ ስም መንፈስ ፍራት ከላይሽ ይነሳ ኣንሺ ትልቅ የግዚኣብሄር ሴት ነሽና ፍራት ከጌታ ኣይደለም
@kitunguri
@kitunguri 2 жыл бұрын
May God bless both of them
@user-vl7ov9rm5v
@user-vl7ov9rm5v 2 жыл бұрын
Adiye yene konjo❤❤❤geta yibarekish
@mastaweshatolosa2768
@mastaweshatolosa2768 2 жыл бұрын
God bless you full off noullege
@user-lf8zg2kn9d
@user-lf8zg2kn9d 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤ አዲዬ ወድሻልው
@user-dd8wv6tb1y
@user-dd8wv6tb1y 2 жыл бұрын
Wowo ba hulumi tamiralachu geta yibarikachu
@ruthfersha1717
@ruthfersha1717 2 жыл бұрын
ተባረኩ እናንተን ማዳመጥ በራሱ ልዪ በረከት ነው 🙏💕
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
ammmeeennn❤❤❤❤❤❤❤
@seni7092
@seni7092 2 жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ወድ የአባቴ ልጆችን ዘመናቸው ይባርክ
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 2 жыл бұрын
My God bless you all 🙏 ❤️ ❤️ eduye zemenesh yelemelem you are blessed 🙌
@mereedabel3992
@mereedabel3992 2 жыл бұрын
Amennnn Amennnnnn Amennnn Betam Legezew Yemyasfeleg Mezmur . Geta Yemetal unet New . Adis Alem ehteye . Egezeabeher Amelak Zemen Hiwetesh Yebarek .
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚገርምና የሚያስደንቅ ምስክርነት ለካ ለጌታ ቤትም በነጻና በፍቃደኝነት ለማገልገል ብዙ ውጣ ውረድ አለው ግን እግዚአብሔር የማታ የማታ በሁሉ ነገር ስለረዳሽ ክብርና ምስጋና ለሱ ብቻ ይሁን አዲስ አለም በርቺ አሁንም ገና ብዙ ትሮጫለሽ እህታችን ኤደንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ይህንን ድንቅ ምስክርነት ስላቀርብሽልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@Eagle1503
@Eagle1503 6 ай бұрын
Yeah She is one of the most powerful singers ❤
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT A GREAT,BLESSED,GOLDEN,MIGHTY AND UNIQUE SONG PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@asemu1459
@asemu1459 2 жыл бұрын
Love this program !!
@dinkineshenaro3360
@dinkineshenaro3360 2 жыл бұрын
Adisye bexam yegerm ihteneshi geta absto abisto abisto yibariksh ahunmi hyilenaneshi igziyabiyeri birtati yihonilshali lezelalmi tebarki wodachuwalew
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 2 жыл бұрын
Weye addise yemegerme newe yemazeroche negere meche terebeshe newe alu, tebareke zemenshe yebareke
@setugebreeglabal8231
@setugebreeglabal8231 2 жыл бұрын
Egziabher melikam newi eneami be hiwotea Geta siredaghi bebuzu ayicewehu Egziabher yimesigen
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 50 МЛН
ኤደን ስለ ልጅዋ ህክምና ተናገረች......
18:37
Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu
Рет қаралды 61 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН