ቆንጆ የቀረፉ ዳቦ

  Рет қаралды 270,411

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

4 жыл бұрын

ቆንጆ የቀረፉ ዳቦ #Ethiopia food how to make cinnamon roll

Пікірлер: 275
@mahinasir1603
@mahinasir1603 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አጀት እጅናፈር ንቃር ይሽር እጅሽ ይባረክ
@user-ir5wo9hs9m
@user-ir5wo9hs9m 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ሰርቼው በጣም ወደውታል ሰዎቼ በርቺልኝ የኔ ጀግና 😍😍ሲቀጥል ሶስ ብታዘጋጂለት😊
@yenutube21
@yenutube21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ውድ በጣም የምያምር አስራር ነው ያሳየሽንን ምርጥ ስንፎን ዋውውው እጅሽ ይባርክ የኔ መልካም በርችልን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን በርችልን
@aynalemalenta7814
@aynalemalenta7814 3 жыл бұрын
ብዙግዜ ሞክሬ አልተሳካልኝም ባሁኑ ይሳካል ብዬ ተስፉ አደርጋለሁ በርቺ አሪፍ ስራ ነው አመሰግናለሁ
@OmuKalideYouTube
@OmuKalideYouTube Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርክ አላህ እዴት አሳምርሽ ሰራሽው እጅሽ ይባርክ🎉🎉
@happyfamilym1931
@happyfamilym1931 4 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ቅልጥፍ ያለ ሰሀትሽም አጠቃቀምሽ ሞያሽ ተባረኪልኝ
@user-ik6yz3uc9v
@user-ik6yz3uc9v 4 жыл бұрын
አሪፍ እና ምርጥ የሆነ ምግብ ነው
@seblewongelasrat5785
@seblewongelasrat5785 4 жыл бұрын
Tebareki betam konjo 🙏
@hayat550h8
@hayat550h8 3 жыл бұрын
ጎሽ እደት ደስ ትያለሽ ከስራሽ በላይ ንጽህናሽ በጣም ጀግና አርያ ነሽ
@alemabebe225
@alemabebe225 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን
@marymasersha9629
@marymasersha9629 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ጎበዝ እናመሰግናለን
@aisha6143
@aisha6143 8 ай бұрын
ዋው ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@user-qc3qk9sr2x
@user-qc3qk9sr2x 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኧጃሽ ኧትረፍ ኦካ ኤፐሁን በጣም አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ
@genetmezgebutube5081
@genetmezgebutube5081 4 жыл бұрын
ባለሙያ እጂሽ ይባረክ
@zizizuye9891
@zizizuye9891 4 жыл бұрын
አዶትዬ ባለሙያ አረግሽኝ እኮ እጅሽ ይባረክ
@user-bl1br1zf3k
@user-bl1br1zf3k 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እጀሸን ይባርከዉ በጣም ያምራል
@hayathi5704
@hayathi5704 3 жыл бұрын
ትላትና ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ በዚ ቀጥይ ማሬ
@nadhishow
@nadhishow Жыл бұрын
Look healthy and 😋 yummy
@mariam3292
@mariam3292 Жыл бұрын
ማሽ አላህ በጣም ነው እምሰራው እሚመቸኝ
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ኢንሻአላህ ኢትዮጵያ ስሄድ እሰራለሁ አንድ ቀን ደሞ ቢዛ ስሪልን እችላለሁ ግን የአንቺ ደሞ ቀላል አለኝ ዶሮ ወጥም እንደዛው መገንጠል አንድ ቦታ ትከብደኛለች እስቲ በነካ እጅሽ አንድ ቀን ስሪልን
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
ልዩ ..ነው.እጅሽ.ይባረክ
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Yene mar, ejish ybarek. I love this, i will definetly try this today. Thank you so much.
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
🙏🙏👍
@afraaa2498
@afraaa2498 4 жыл бұрын
Kanisiijeedhu
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@user-rt8wk8vn5i
@user-rt8wk8vn5i 6 ай бұрын
በጣም የምወደዉ ከላይ ክሬም ሰርተሽ በቀጭን ብታሬግበት የበለጠ ይጣፍጣል ኧቶመና🍓
@fiorinagusey9333
@fiorinagusey9333 4 жыл бұрын
Eje yebareki
@makiyah
@makiyah Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶሁ ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉እዝህቤት ተከታታዩች በያላችሁበታ ሰላማችሁ ወበዝት ይበል ደስእሚል ቆይታነወርሰላምአድነትለሀገራትን🤲🤲
@mehazuttube9526
@mehazuttube9526 4 жыл бұрын
Wawww good job shikorina!
@asnqkechasnqkech4562
@asnqkechasnqkech4562 4 жыл бұрын
betam arife new amesegenalew yene konjo
@amyabraham3639
@amyabraham3639 4 жыл бұрын
Wow beautiful bless you sis
@sahaary451
@sahaary451 4 жыл бұрын
ቆጆ ነው ማሬ ተባረኪ
@rahimareem1880
@rahimareem1880 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል ስሙ ሲናቦል ነው
@edengirma8420
@edengirma8420 3 жыл бұрын
Good job ejaih yetref
@feizawollotube4024
@feizawollotube4024 3 жыл бұрын
ማሽአላ በርች ዉድ ሞክሬዉ ሀሪፍነዉ👍👌
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 4 жыл бұрын
ትክክል ሁላችሁም ሞክሩት የኔ ልጆች ባልመሰልቸት የሚያሰሩኝ ምርጥ የልጆች ምግብ ነው ሴኔመን ሮል
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
Betam arif recipe ehite. Enameseginalen silakafelshin. melku bicha yibekal
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 4 жыл бұрын
እጅሽን ይባረክ ፣ በጣም ያምራል
@phonetastic4213
@phonetastic4213 3 жыл бұрын
wow Thank U Etmo
@samrawitmogesa7815
@samrawitmogesa7815 Жыл бұрын
ፅዳት ጋ ጠፍፍ ያለ አሰራር ተባረኪ
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
ይምግርምሽ ያንች አይንት ሰራወ። በጣም ደሰ ይላል
@jimihash3418
@jimihash3418 4 жыл бұрын
Betam gobez kltf stdt yale aserar....ena demo enanten des endilachihu dgme asedahut sity omg 😘😘❤
@zedlove3099
@zedlove3099 3 жыл бұрын
ማሸአላህ እጅሽ ይባረክ
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ🙏
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
ያምራል ድምፂሺም ደስ ይላል
@kamela951
@kamela951 Жыл бұрын
ማሻአላ አላህይጨምርልሺ ❤
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 3 жыл бұрын
ዋው አረፊ አሠራራ ነወ በረች
@zayetube3001
@zayetube3001 4 жыл бұрын
Wow thanks ais
@brechatali9221
@brechatali9221 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺንም ስራሽንም ሲያምር
@samgenet37
@samgenet37 4 жыл бұрын
ዋውው ተባረኪ
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ያምራል እኔም እሞክራለሁ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ለቻናልሽ አዲስ ነኝ
@Zee_Tube90
@Zee_Tube90 4 жыл бұрын
Thanks for sharing 🙏
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 3 жыл бұрын
Wawe gobeze yena jegena
@senaitmulugeta9356
@senaitmulugeta9356 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@alemtsehaydejene6110
@alemtsehaydejene6110 4 жыл бұрын
በጣም ይምራል እነመሰግነለን
@niyatk4388
@niyatk4388 4 жыл бұрын
አጀት የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Looks delicious👌thank you for sharing
@madina3752
@madina3752 2 жыл бұрын
ዋው
@ahmadkhalil7070
@ahmadkhalil7070 4 жыл бұрын
ዋው ስያምር እንሞክራልን
@hanaalemseged573
@hanaalemseged573 4 жыл бұрын
Wow good job
@user-bp3ii2mu2v
@user-bp3ii2mu2v 3 жыл бұрын
ዋዉ እንደት ያምራል ሽር
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ግልፅ ከሆነ ማብራርያ ጋር👍
@user-xx3iq2xi2s
@user-xx3iq2xi2s 4 жыл бұрын
ዋው ባለሙያ ሴት ውስጤ ናት
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f 2 жыл бұрын
Mashaala tebarekila
@marymasersha9629
@marymasersha9629 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደህና ቆይን
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጅ ይባርክ ብለናል
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Mokrew wetolignal tebareki. Ene gin skwar slemalwed 2 mankia bicha duketun sabokaw chemerkugn, mecheresha lay be Cinamon bicha nuw yeqebawt yaleskwar & still ytaftal ke cinamonu shta gar. Thanks!
@kmyhaertimissyou1459
@kmyhaertimissyou1459 4 жыл бұрын
ጎበዝ ተመችቶኛል
@tig59905
@tig59905 4 ай бұрын
ተባረኪ የኔ እህት ❤🙏እኔ ሰርቼው እንዳንቺ ማዳሜ በጣም ወደደቹ ሁሉም ሰው ወዶታል
@lenateshome3896
@lenateshome3896 8 ай бұрын
አናመሰግናለን. አሁን. Seraleeu. 👍👍👍👍👍👍
@wesenlemma158
@wesenlemma158 Жыл бұрын
ዋውው ወድጄዋለው
@sarsara8553
@sarsara8553 Жыл бұрын
Wawe wawe tebareke ihte
@natsiinatsii6650
@natsiinatsii6650 4 жыл бұрын
Wawoo i like it .ejesh yebrk 💋 emokralw
@amobeintkaderamobeintkader1246
@amobeintkaderamobeintkader1246 4 жыл бұрын
Betam goboz nashe bazalay nitsinashe wow nw
@BurtukanGudduu-wf2ls
@BurtukanGudduu-wf2ls 2 ай бұрын
Wowwww ❤❤
@winniedawit4823
@winniedawit4823 4 жыл бұрын
Wow 😯
@hewanayzobel9908
@hewanayzobel9908 4 жыл бұрын
አዶት ለልጆች ጤናማ የሆነ እና ሚወዱት ምግብ እሳትን
@miamary6160
@miamary6160 4 жыл бұрын
Betam betam amesegenalehu sefelegew yenebere IKEA behedku kuter new yemegezaw🙏🙏🙏
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
በርቺሁቤ❤❤🎉🎉
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Looking. Very nice
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
አዶትዬ ውዷ 🙏💝
@hiwot9354
@hiwot9354 2 жыл бұрын
Wow thnkes😋👌
@helenusman7795
@helenusman7795 4 жыл бұрын
ዋውውውው እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ነው ሰርቼው እቤት በጣም ወደዱት አንቺ እያየሁ ሞያ ጨምረሻል እያለኝ ባሌ አሳቀኝ ።ዲዛይን ምታደርጊው ቲሸርቶች አይነት የኪችን ሽርጥ ደስ ይለኝ ነበር ልገዛሽ ፈልጌ
@hanitube404
@hanitube404 4 жыл бұрын
ዋውውውው በርቺ
@selamworkneh608
@selamworkneh608 Жыл бұрын
Cinnamon rolls yibalal yihe tank you so much
@Tube-id4yk
@Tube-id4yk 2 жыл бұрын
ቆጆ ነው ሢሥ
@hayatredwan3234
@hayatredwan3234 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ምግብሽም አንቺም
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 4 жыл бұрын
ገባኝ ግሪፍ ይሉታል አረቢች
@user-yt4tx8qj9i
@user-yt4tx8qj9i 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ብላሙያ
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
ተባረኪ Adot ዊኬንድ ከልጆቼ ጋር ምሰራውን ስላሳየሽኝ🙏
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
ዋዉ ነው
@TUBE-qe1wd
@TUBE-qe1wd 4 жыл бұрын
እሄው መጣሁ በርቱ
@meklit2022
@meklit2022 2 жыл бұрын
እችሽ ይባርክ የኔ ውድ
@hawitube1393
@hawitube1393 3 жыл бұрын
Wwooww Good job 🌹💋💋💋
@user-ue1wm6rc9m
@user-ue1wm6rc9m 4 жыл бұрын
እራ ጉድ ሙየ ብሎ ዝም ነው
@hayatymer
@hayatymer Жыл бұрын
ዋው ጉበዝ
@nazrawitayele8516
@nazrawitayele8516 4 жыл бұрын
በርቺ
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 20 күн бұрын
ጡሪ❤❤🎉
@werkneshgeremew3859
@werkneshgeremew3859 4 жыл бұрын
አጅየት የኔ ባለሙያ ቲና ሟን ይሰራ
@user-xp2uo5sp2x
@user-xp2uo5sp2x Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ ሰርቸው በጣም ምርጥ ነው ከውጭ ከምንገዛው ይበልጣል አሰራሩን ንገሪኝ አሉኝ
@amenaal7090
@amenaal7090 3 жыл бұрын
ያምራል እባክሽ የአፕል ኩኬስ ካወቅሽ ብታሳውቄኝ
Delicious cinnamon rolls with simple ingredients, always an impressive result
9:26
سفيرة الطبخ ام انوار
Рет қаралды 5 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
በጣም ቀላል የባቅላቫ አስራር how to make baklava easy turkish recipes
13:39
የቀረፋ ዳቦ homemade cinnamon rolls
8:09
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 23 М.
🌹የቀራፋ ዳቦ cinnamo roll🌹🌹
14:22
Etsub dnq እፁብ ድንቅ ሁለገብ ቻናል
Рет қаралды 2,3 М.
Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት
11:07
MARE & MARU
Рет қаралды 1,5 МЛН
ቁርስ ፤ በቀላሉ የምታዘጋጁት።
9:22
Melkam Tube
Рет қаралды 361 М.
ጌማት #sweet ball Gemat#how to make  Giamatti Arbian dessert
9:12
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 94 М.