በድስት የበሰለ ኬክ እና ክሬም አሰራር /sponge cake without oven/home made whipped cream without cream/

  Рет қаралды 55,582

Ethio New Generation media

Ethio New Generation media

11 ай бұрын

Sponge cake without oven/home made whipped cream without cream/
#ethio_new_generation_media
#vanela_sponge_cake_without_oven
#home_made_whipped_cream
ግብዓቶች
እንቁላል 3
ጨው 1/8 የሻይ ማንኪያ
ስኳር 1/3 ኩባያ ( 66 ግ )
ቫኔላ 1 የሻይ ማንኪያ
ዱቄት 100 ግ (1/2 +1/3 ኩባያ)
የክሬም ግብዓቶች
እንቁላል 5
ስኳር 1 ኩባያ ( 200 ግ)
ጨው 1/8 የሻይ ማንኪያ
ቫኔላ 1የሻይ ማንኪያ
የሎሚ ጭማቂ 1 የሻይ ማንኪያ
Ingredients
Egg 3
Salt 1/8 teaspoon
Sugar 1/3 cup (66 g)
Vanilla 1 teaspoon
Flour 100 g (1/2 + 1/3 cup)
Cream ingredients
Egg 5
Sugar 1 cup (200 g)
Salt 1/8 teaspoon
Vanilla 1 teaspoon
1 teaspoon of lemon juice

Пікірлер: 93
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 7 ай бұрын
ዋው ይመችሽ በአንድ ቪዲዮ ነው ሰብስክራብ ያደረኩሽ ብዙ እንደ እምማር ተስፍ አደርጋለው🙏
@koniberi200
@koniberi200 11 ай бұрын
Ejish yebarek🥰
@user-ym9vr8cq4m
@user-ym9vr8cq4m 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ በርቺ አመሰግናለሁ
@bilenfanu8524
@bilenfanu8524 9 ай бұрын
በጣም የሚያምርና ቀላል ዛሬዉኑ እሰራለሁ እናመሰግናለን
@meskeremberhanu2066
@meskeremberhanu2066 7 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ሰርቸ ደግሞ እነግርሻለሁ በጣም አቀለልሽልኝ ።
@samrizena2394
@samrizena2394 5 ай бұрын
Mokeriwe betame konjo honalagne ejeshe yebarake
@MetekyaYakob
@MetekyaYakob 2 ай бұрын
የክሬም አሰራሩን ስፈልገው ነበር ስላየው ደስ ብሎኛል አመሠግናለው ❤❤❤
@kumsagonfa4922
@kumsagonfa4922 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው የሚጣፍጥ ይመስለኛል😊
@YohansKiros
@YohansKiros 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው በርቺ
@toyybaseid5838
@toyybaseid5838 7 ай бұрын
መምቻው የለኝም በእንቁላል መምቻ ብመታው ቆጆ ይሆናል ክሬሙ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 ай бұрын
ይሆናል። ትንሽ ብቻ ጊዜ ይፈልጋል እንደ ማሽኑ በ5 ደቂቃ አይደርስም ከ20-25 ደቂቃ ይወስዳል
@toyybaseid5838
@toyybaseid5838 7 ай бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 እሺ በጣም አመሠግናለሁ
@user-ct4cx6ju1b
@user-ct4cx6ju1b Ай бұрын
መምቻው ቢኖረኝ እማ በድስት ለምን አበስላለው ፡፡ያለ መምቻ መስራት አይቻልም?
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ግልጽ ያለ ምርጥ አሰራር እሞክረዋለሁ
@betelemtamru5346
@betelemtamru5346 8 ай бұрын
እጆችሽ ይባረኩ የኔ እህት
@solomonassefatf2759
@solomonassefatf2759 5 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ቆይ በትንሹ ልሞክረውና ለል ጆቼ ልደትም እሰራለሁ የምን ወጪ ማብዛት ነው እጅሽ ይባረክልኝ
@getasewalexis9311
@getasewalexis9311 11 ай бұрын
yamral enamesegnalen brchi
@tesfa1456
@tesfa1456 11 ай бұрын
ያምራልጎበዝ🎉😻😻😻😻😻
@natnaelermias.official4291
@natnaelermias.official4291 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረክ
@user-lh4fw1xi8t
@user-lh4fw1xi8t 11 ай бұрын
konjo new betam hulum tenama new bet wset
@user-nq2xo1bb7d
@user-nq2xo1bb7d 9 ай бұрын
Betam Arif new berche
@KedstEthio
@KedstEthio Ай бұрын
Anbesa berechy
@battyzaki2673
@battyzaki2673 8 ай бұрын
ሌሎች የሚያካብዱትን በቀላሉ አሳየሽን ተባረኪ
@user-wf9ng7iw9u
@user-wf9ng7iw9u 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
@betiwak
@betiwak 13 күн бұрын
❤❤
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 11 ай бұрын
ያምራል እናመሰግናለን.
@user-er2ek9tj2i
@user-er2ek9tj2i 6 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-xe9oj2lp5p
@user-xe9oj2lp5p 8 ай бұрын
Betam Kong new
@madinamohemed1818
@madinamohemed1818 21 күн бұрын
ካለ ዘይትነውዴ አሪፍነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 21 күн бұрын
ዘይት ጨምረው መስራት ይችላሉ ነገር ግን ለዚህ ኬክ ዘይት አያስፈልገውም
@kiyaenu
@kiyaenu 2 ай бұрын
Gobez nesh berch baking powder altetekmshm gn cacku arif honelsh
@user-on3hd8un5d
@user-on3hd8un5d 8 ай бұрын
❤❤❤
@BezawerkMoges-oe8ku
@BezawerkMoges-oe8ku 11 ай бұрын
🙏🙏🥰
@FantaShawel
@FantaShawel Ай бұрын
@yaki4449
@yaki4449 11 ай бұрын
ጣእሙስ ለጤንነት ምንያክል አስተማማኝ ነው ገለፃ ብታረጊልን ጥሩ ስራ ነው በርቺ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 11 ай бұрын
ጣዕሙ በጣም ጣፋጭ ነው ለጤናችንም ቢሆን ከዚህ በላይ ጤንነቱ የተጠበቀ አይኖርም ምክንያቱም ፦ 1.ራሳችን በደንብ በንጽሕና ነው የምናዘጋጀው 2.በተዘጋጀበት ሰዓት ነው ለገበታ ሚቀርበው ወይም ትኩሱ ነገር ማግኘት እንችላለን 3.በአሁኑ ጊዜ ውጭ ላይ ምን ያክል ትኩስ ነገር ማግኘት እንችላለን ??? ኬኮች መቸ የተሰሩ ናቸው? ክሬሞች ? 4.ከጤና አንፃርም ብናየው ሻንቲ ክሬሞች ብዙ ነገር የወጣላቸው ናቸው ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ያመዝናል 5.የጣፋጭ መጠናቸውን እንደፍላጎታችን መጨመር መቀነስ እንችላለን ለምሳሌ ለህፃናት እንዲሁም የተለያዩ በሽታ ያለባቸው ስኳር ለማይፈቀድላቸው ስዎች መስራት እንችላለን 6.ከኢኮኖሚ አንፃር ስናየው በትንሽ ወጪ ሙሉ ቤተሰብን መመገብ እንችላለን። ከነዚህ ከነዚህ አንፃር ቤታችን ውስጥ በቀላሉ ኬክ እና ክሬም እየሰራን ጤናችን መጠበቅ እና ገንዘባችን መቆጠብ እንችላለን አመሰግናለሁ ።
@user-gd5ru3kj9l
@user-gd5ru3kj9l 5 ай бұрын
thanks@@EthioNewgenerationmedia16
@zemenub.4587
@zemenub.4587 11 ай бұрын
Waw 10u
@girmayteklu9276
@girmayteklu9276 11 ай бұрын
Wow.10u
@mekdesfentabil9701
@mekdesfentabil9701 9 ай бұрын
Yest aychemerm
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
አይጨመርም
@hamdiyatube4849
@hamdiyatube4849 11 ай бұрын
manghawunm woreket metekem anchilm?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 11 ай бұрын
የኬክ መጋገሪያ ወረቀት አለ እሱ ነው የሚሆነው ዘይታማ ስለሆነ አያጣብቅም።ፓትራ ከሆነ ግን እንዳያጣብቅ ዘይት መቀባትና ላዩ ላይ ዱቄት መነስነስ እንደዛ ከሆነ አያጣብቅም ወረቀት አያስፈልግም
@tsedey1420
@tsedey1420 9 ай бұрын
mashekerkeryaw yelgm endat mserat echelalew?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
ማሽከርከሪያው ግዴታ አደለም ኬኩ የተቀመጠበትን እቃ እያዟዟሩ መጠቀም ይቻላል
@tgeeyassu2737
@tgeeyassu2737 6 ай бұрын
Be enfalot new yebeselew? Eski negerugn?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 6 ай бұрын
ድስቱ ላይ ምንም ነገር አይጨመርም በድስቱ ሙቀት ነው የሚበስለው
@user-yv4du5rx2v
@user-yv4du5rx2v 5 ай бұрын
Memchaw yelegnm be mankia aychaleim
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 5 ай бұрын
ይቻላል ትንሽ ጊዜ መስጠት ብቻ ነው የሚያስፈልገው (ከ 20-25 ደቂቃ )መምታት
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 10 ай бұрын
ሚኪንግ ፖውደር እና ቫኔላ አልጨመርሽም ኬኩ ላይ ችግር የለውም ማለት ነው ?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 10 ай бұрын
ቫኔላ ጨምሪያለሁ ቤኪንግ ፓውደር ደግሞ መጨመር ይቻላል እኔ በባዶ ስሰራ ስለሚነፋ ነው የማልጠቀመው
@user-yr3gy3vi6t
@user-yr3gy3vi6t 8 ай бұрын
በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጺያ ልጆች💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ስሙኝ እማ እነ ቅመሞች ኬክ አምሮት ሊደፋኝ ነዉ ብሰራ መዳም ይደብራት ይሆን🤔ንገሩኝ
@user-ss3zg6wt7t
@user-ss3zg6wt7t 8 ай бұрын
ምግብምስጋና😮🎂🍰🍭🍩
@yeshiworkyeshi2847
@yeshiworkyeshi2847 Ай бұрын
ፍርጅ ውስጥብናስቀምጠው ይበላሻል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
በፍፁም አይበላሽም
@user-wn9yb7jp3c
@user-wn9yb7jp3c 5 ай бұрын
እርሾ አያስፈልገውም ኩፍ እስከሚል መጠበቅ አይጠበቅብኝም?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 5 ай бұрын
እርሾ አያስፈልግም ከተዘጋጀ በኋላ ወዲያውኑ መጋገር ነው
@edenalex9537
@edenalex9537 11 ай бұрын
Baking pawder ayderegm? lela demo ye duketun lket ml ngerign pls
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 11 ай бұрын
1፦ቤኪንግ ፓውደር መጨመር ትችያለሽ ነገር ግን ሳይጨመር ኬኩ ሚነፋልሽ ከሆነ አያስፈልገውም። 2፦የዱቄቱ ልኬት 1/2 ኩባያ (60 ግ )+1/3 ኩባያ (40 ግ)
@edenalex9537
@edenalex9537 11 ай бұрын
Amesegnalehu
@TsehayZena
@TsehayZena 7 ай бұрын
እንቁላሉን ለስንት ደቂቃ ሲመታ ነው ክሬም የሚሆነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 ай бұрын
ከ4-5 ደቂቃ ክሬም ይሆናል ነገርግን አንዳንድ ማሽኖች አቅማቸው ዝቅተኛ ከሆነ እስከ 10 ደቂቃ ሊወስድ ይችላል
@SifenShim-lq6eo
@SifenShim-lq6eo 5 ай бұрын
be jus memechas yehonal enda
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 5 ай бұрын
አይሆንም
@user-er2ek9tj2i
@user-er2ek9tj2i 6 ай бұрын
ክሬሙን ሰርቶ ማቆየት ይቻላል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 6 ай бұрын
ከ 1 ቀን በላይ አይቆይም ክሬሙ ብቻ ከሆነ እየቀለጠ ይሄዳል
@user-er2ek9tj2i
@user-er2ek9tj2i 6 ай бұрын
ግን ባዉደር አይገባም እደ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 6 ай бұрын
ፓውደር መጨመር ይቻላል 1/2 የሻይ ማንኪያ እኔ ያልጨመርኩት በደንብ ወደላይ ስለሚነሳ ነው ስለማያስፈልገኝ ነው
@user-er2ek9tj2i
@user-er2ek9tj2i 6 ай бұрын
ኦሸ የኔዉዲ አመሰግናለሁ እጂሸን ይባርከዉ
@user-er2ek9tj2i
@user-er2ek9tj2i 6 ай бұрын
wow
@yeshiworkyeshi2847
@yeshiworkyeshi2847 Ай бұрын
እንደወረቀት የሚመስለው ነገር ከለሌንስ ችግር አለው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
መጋገሪያ ወረቀቱን ከሆነ ወረቀት ከሌለ መጋገሪያው ላይ ዘይት ቀብቶ በስሱ ዱቄት መነስነስ ይቻላል። ጥቅሙ ኬኩ እንዳይጣበቅ ነው
@mesfinyared9940
@mesfinyared9940 9 ай бұрын
እንቁላሉ ክርፋት አይኖረውም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
የለውም ቫኔላ መጠቀም
@user-pv9xx8pm3m
@user-pv9xx8pm3m 6 күн бұрын
አረቦቹ ካሜራ ፒኪክ ፓውደር ይጨምራሉ አች ስጨምሪአላይሁም እዴትነው ያለሱመስራትይቻላልማለትነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 5 күн бұрын
ትክክል አልጨመርኩም በባዶ ኬኩ ሲሰራ ቆንጆ የሚሆን ከሆነ ፓውደሩን መጨመር ግዴታ አደለም ሳይጨመር መስራት ይቻላል
@user-wv5ks5km1s
@user-wv5ks5km1s 9 ай бұрын
ድስቱ ላይ ውሃ አይጨመርም?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
አይጨመርም ።ውሃ ከተደረገበት የውሃው እንፋሎት ኬኩን ያበላሸዋል
@serkalemmola17
@serkalemmola17 10 ай бұрын
ክሬሙ ሲቆይ አይሟሟም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 10 ай бұрын
ከላይ ያለው ይቆያል በየመሀሉ የተቀባው ግን ከ1 ቀን በላይ አይቆይም
@rihanaali271
@rihanaali271 8 ай бұрын
​@@EthioNewgenerationmedia16ግን እቁላሉ አልበሰለም እና ለልጆች ችግር የለዉም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 8 ай бұрын
ምንም ችግር የለውም ሎሚ ስላለው
@HayatMujeba
@HayatMujeba 25 күн бұрын
ድስጡ ላይ ያነጠፍሽው ነገር ምንድነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 25 күн бұрын
የመጋገሪያ ወረቀት ነው
@user-wf9ng7iw9u
@user-wf9ng7iw9u 11 ай бұрын
ድስቱ ውስጥ ውሀ የለውም?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 11 ай бұрын
የለውም ውሃ ከተጨመረበት የውሃው እንፋሎት ኬኩን ያበላሸዋል
@BestinatDigafe-ri7ml
@BestinatDigafe-ri7ml 5 ай бұрын
ካለባኔላመስራትአይቻልም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 5 ай бұрын
ይቻላል ቫኔላ መሰረታዊ ግብዓት አደለም ለጣዕም ነው የሚጨመረው ከቫኔላ ውጪ ሌላ የሚፈለገውን አይነት ፍሌቨር መጨመር ይቻላል
@user-fe1df3ki7x
@user-fe1df3ki7x 7 ай бұрын
በኦቭን መጋገር አይቻልም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 ай бұрын
ይቻላል።ኦቨን ለሌለው ሰው እንደአማራጭ ነው የሰራሁት
@mastashamas4524
@mastashamas4524 9 ай бұрын
ዱቄቱ 3ግራም ነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 ай бұрын
ዱቄት 100 ግ
@rozahabte3595
@rozahabte3595 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 41 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 121 МЛН
Cake cream in 2 ingredients without beater | Home made Cake cream | cream recipe
5:05
Bachelor Cooking Channel
Рет қаралды 6 МЛН