No video

በአንዳች አለመጨነቅ እንዴት ይቻላል? Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 27,751

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

4 жыл бұрын

የእርዳታው ሊንክ
finotewongel.or...
የእርዳታው ቁጥር
ምርት ነሽ ጥላሁን
15924737 Abyssnia BANK mirtnesh tilahun Adis Ababa. 0911726037/ምርት/ 0911401380 /የእኔ/

Пікірлер: 275
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህርራችን የኔ ትልቁ በሽታዬ ጭንቀት ነው ያልኩት ሁሉ ያስጨንቀኝ ነበር ካሁን በሆላ የሚስጨንቀኝን ሁሉ ለእግዚአብሔር ትቸዋለሁ ወደሆላ ተመልሼ ሳስበው ትምህርቱን ስሰማ ትርፍ እራሴን ነው የጎዳሁት አይምሮዬን ከራሴም አልፌ ሰውም አሽጨንቃለሁ ችግሬን ሁሉን ለሚችል አምላክ መናገር ሲገባኝ ለሰው ተናግሬ አሽጨንቃለሁ አንድ ቀን ችግሬ ተፈቶ አያቅም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን የውስጤን ችግር እሚያስጨንቀኝ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ፈቶልኛል
@akililuhagos3073
@akililuhagos3073 4 жыл бұрын
Pfop000000 was
@hermanothermanot4982
@hermanothermanot4982 4 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen Kalehiwot.yamaseli Kesis.Enesegenalin
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 4 жыл бұрын
እሰይ ሁልግዜም እግዛብሔር ካንቺጋር ይሁን
@noprob9486
@noprob9486 4 жыл бұрын
Egzabher zaremNegem,lezelalem,Iskezelalem,lesimAteraru,kibrYgbaw,ehite,bechiqish,Yadanesh,Amilak,ymesgen
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 4 жыл бұрын
@@user-we3tg1oe3v አሜን አሜን አሜን
@agapezeortodox
@agapezeortodox 4 жыл бұрын
የእርዳታው ሊንክ finotewongel.org/take-action የእርዳታው ቁጥር ምርት ነሽ ጥላሁን 15924737 Abyssnia BANK mirtnesh tilahun Adis Ababa. 0911726037/ምርት/ 0911401380 /የእኔ/
@milenrufta5283
@milenrufta5283 4 жыл бұрын
Memher sera atche be sew ager eyebakenku new gen kal egebalehu sera sagne gen erdata adergalehu yehen selemtadergu gen bebzu tebareku.. Be xelot agezugn
@yayneejeta2302
@yayneejeta2302 3 жыл бұрын
አሜን አሜኝ ቄሰ አሸናፊ ሕይወትህ ይለምልም ከአንደበትህ ማር ይፈልቃል ብዙ ሰው በአንተ ይድናል መድሐይናለም ይማረን ይቅር ይበለን አሜን
@hopehope7234
@hopehope7234 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ግን በማርያም።
@betya7037
@betya7037 4 жыл бұрын
በትክክል!! በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው .. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ ሰከራይብ አድርጉ kzfaq.info/get/bejne/esijmcaJxrzZY2Q.html
@selamawitmulugeta5686
@selamawitmulugeta5686 4 жыл бұрын
በጣም እጨነቃለሁ ትምህርቱ ልቤ ውስጥ ጠብ ብሏል ክብሰር ለጌታ
@dehabtube8186
@dehabtube8186 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ጭንቀቴን ሁሉ ለጌታ አሳልፌ ሰጥቻለሁ🙏🙏🙏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በትክክልለኛው ጊዜ ደረስክልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንዴት እንደቀለለኝ ....!
@liyakebede5663
@liyakebede5663 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል ሚባለው ለካ ለዚህ ነው....እህቶቼ ማታ ጉባኤ ሲሳተፉ ጥያቄ የፈጠረብን ነገር ስንማር በጉባኤው መልስ አጊንተን እንመለሳለን ይሉኝ ነበር እና ግን እኔንም መቼ ነው እንዲህ ምታስተምረኝ ብዬ እጠይቀው ነበር። አሁን ይኸው ክብሩ ይስፋ ምላሹን በመምህሬ አገኘውት.... እንደ እኔ ተጨናቂ አሳቢ አልነበረም ያውም ምንም መፍትሄ ለማላገኝበት ነገር... አንዳንዴ ላንተ ሰጥቻለው እል እና መልሼ ግን እዛው ነኝ.... ለካ ያኔ ከችግሬ በላይ እርሱ መፍትሄ እንደሆነ ዘንግቼው ነበር። ብቻ ፈጣሪ ያክብርልኝ, እግዚአብሔር በጎውን ሁሉ ያሳዬት...አመሰግናለሁ
@meti9935
@meti9935 3 жыл бұрын
ባባየ በስደት አለም ላይ ያንተን ምክር እየሰማሁ ሰው ሆኛለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@fikirteworkuayele3029
@fikirteworkuayele3029 3 жыл бұрын
መምህር ዝማሬ መላእክትን ያስማልህ ይህ መዝሙር በጣም አስለቀሰኚ እጂግ ልብን የሚመስጥ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ ሁሌም ትምህርቶችህ ልቤን በተስፋ ይሞሉታል ተመስገን አምላኬ🤲🤲🌼🌼🌼ይሄ ትምህርት ለኔ ነው በቃ እግዚአብሔር ጭንቀቴን ያሶግድልኝ አሜን🤲
@betya7037
@betya7037 4 жыл бұрын
በትክክል!! በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው .. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ ሰከራይብ አድርጉ kzfaq.info/get/bejne/esijmcaJxrzZY2Q.html
@user-xn8rl9zg1v
@user-xn8rl9zg1v 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው
@victoriaalemayehu8727
@victoriaalemayehu8727 4 жыл бұрын
ቅሲስ ሆሌም ትምህርትህ እጅግ በጣም እየጠቀመኝ እግዚአብሄር ይስጥልኝ አሁንም ሸክሜን እግዚአብሔር ላይ እንድተወው ይርዳኝ እሜን 🙏
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 4 жыл бұрын
በእዉነት ይሄ የኔ የሁልግዜ ጭንቀት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አግብቼ ልጅ ለመውለድ ልጄ እኔ ያሳለፍኩት እንደያሳልፍብኝ ስለምፈራ ነው በጣም እናመስግናለን በጣም ጡሩ ትምህርት ነው
@eskeastinafayenew8078
@eskeastinafayenew8078 3 жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ እግዚአብሔርን ሁሌ አብዝቼ እጠይቀው የነበረውን አንድ በአንድ አደረገልኝ ነገር ግን አሁን በጣም የምሰጋ የምፈራ የምጨነቅ ሆኛለሁ መጀመሪያ የነበረኝን የእምነት የተስፋ እና የጥንካሬ ማንነት አጣሁ መረጋጋት አቃተኝ እባከዎት ይፀልዩልኝ ትምህርቶች ሁሉ በጣም ጠቅመውኛል አመሰግናለሁ
@AA-oe5fn
@AA-oe5fn 4 жыл бұрын
ይህ ቃልበእውነት ዛሬ እኔን አድራሻ አድርጎ ነው የመጣው እግዚአብሔር በእውነት ይናገራል ተናገረኝ አምላኬ በእውነት ዛሬ መድሀኒአለም እኔን ተናገረ....እግዚአብሄር ይመስገን!!!! በታላቅ ጭንቀት ውስጥ ሆኜ ነው:: እንዴት ተፅናናሁ እንዴት አረፍኩ አምላኬ!!! ቀሲስ ላንተ እግዚአብሔር ልጆችክን ይባርክልክ!! እግዚአብሔር ሙሉ ጤና እና እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ::
@AMEN12728
@AMEN12728 4 жыл бұрын
አሜን ! እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@elizabethabera9579
@elizabethabera9579 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤናን ያድልልን ምሕራችን!!!
@edlwondale3079
@edlwondale3079 11 ай бұрын
አሜን እደቃህ ይደረግልኝ ለአሰተማረን ለመከረን ለቀሲስ አሸናፊ ቃለህይወት የሰማልን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን ።አሜን ።አሜን ለእርሱም ሰላመ እግዚአብሄር ይብዛሎት አሜን ለሁላችንም መልካም አዲስ አመት ይሁንል ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ሁሉም በአንተ ፊት ያማረ ነዉ ተመሰግነን አምላኬ 🙏🙏🙏
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ቃል እዉነትነዉ ጌታ ሆይ ና ወደኛ 🤲🤲🤲🤲
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ 🙏💖🙏💖🙏💖
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክልን ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን
@abelmillion4341
@abelmillion4341 4 жыл бұрын
ወንድማችን አስትምሮህ በጣም ደስ ይላል ከህይወት ጋር ነው የምታያይዘው መንፈስ ቅዱስ እብዝቶ ፀጋውን ያልብስህ ባንት ይስራ አንተ ስታስተምር አንድ ሃሳብ ወደ ውስጤ መጣ ይህም ...................የአልምን ምናምንቴ የሆነውን መረጠ ............................የአልምን እውቀትና ጥበብን ያሳፍር ዘንድ በስብከት ሞኝነት ተገለጠ..................... እኛ እንደ ህፃናት እና እንደሞኝ ደግሞም እንደ ቅን ሰው ሆነን መቀበል እንዳለብን ስለተረዳው ዝም ብዬ በሞኝነት እስቲ እሺ ልበል ..... እንደእግዚአብሄር ያለ ማንም የለም.........ካመኑ ማመን ነው .......... ብዙ ነገር ከተለማመድን ......... 30 አመት ሙሉ በትምህርት ከቆየን ፈተና ለመፈተን ብዙ ካጠናን ....በእግዚአብሄር የሆነውን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ የሆነውን አለመጨነቅና እምነትን መለማመድ ለምን ግዜ አልሰጠውም .............ሳያምኑ ከመሞት አምኖ መሞት ይሻላል............. አመሰግናለሁ .........................ወንድሞችና እህቶች .......የክርስትያኖች አምላክ እንኳን ለክርስቲያኖች ለማያምኑት ትንሽ ለተደገፉት የሚያይ የሚናገር የሚመልስ ነው..........የሌለ ቢመስልህ ..........የተሰቀለ ክርስቶስ የሚባል ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ አለኝና ገና ስለሱ ብዙ ስላላወኩኝ ነውና .............እግዚአብሄር እንደውም በዚ ሰዓት ከኔ ጋር ነው በልና በእምነት ሞኝነት ተቀበል...........ግራ የገባህን ሁሉ .......በወንድሞች ስብከት ...የቤተክርስቲያን አባቶች ጋር ሄደህ ሄደሽ እምነታችህን እንዲፀኑላችሁ እንዲያበረቷችሁ ህብረትን አድርጉ ሰይጣንና ስጋህ ሁለቱም የዞረባቸው ወዝጋቦች ጎዶሎዎች ናቸው .........መንፈስህ ይእግዚአብሄር ናትን ነፍስህን እንድትመራ ....ወደ ጌታዋ ውሰዳት
@noprob9486
@noprob9486 4 жыл бұрын
DesYemil,meliktNewLewdmachn,Qalehiywot.yasemalin.Amen3
@hadasabraha1492
@hadasabraha1492 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደሰ የሚል ትምህርት ነው
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ቡዙ ግዜ እጨነቅ ነበር ከአሁን ቦኃላ ግን የሚያስጨንቀኝ ሁሉ ለጌታዬ ትችዋለሁ በጣም ጠጋኝ ትምህርት ነወ እናመሰግናለን
@user-bm1cj3kn7i
@user-bm1cj3kn7i 3 жыл бұрын
እኔ በሽታየ ጨቀት ብቻ ነው አባቴ ከዚህ ብሀላ ግን የእርሰውን ተምህርት ማዳመጥ ከጀምርኩ ቡሀላ መጨነቄን ቀነሶልኛል እግዚአቤሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በውነት ከዚህብሀላ መጨነቄን አቁሜለሁ ክብር ለእርሰው እና ለእግዚአቤሄር አሜን ቃላልሆት ያሰማልን አሜን🤲❤️
@user-qm5bd1sr3d
@user-qm5bd1sr3d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማል እድሜ ጤና ይስተኦት የእግዚአብሔር በረከት ይዶርቦት
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ መላው ቤተሰብክ
@kassahunnegash2888
@kassahunnegash2888 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ካለብን ጭንቀት ሊያወጣኝ የሚችል ትምህርት አግኝተናል ፈጣሪ በምህረቱ እንዲጎበኘን በፀሎትዎ አስቡን ። ገብረመስቀል
@bety9190
@bety9190 4 жыл бұрын
በትክክል!! በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው .. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ ሰከራይብ አድርጉ kzfaq.info/get/bejne/esijmcaJxrzZY2Q.html
@masiyeselaseeljiidengalama3073
@masiyeselaseeljiidengalama3073 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 жыл бұрын
የሰማሁትን ትምህርት ደጋግሜ መስማት ያስደስተኛል መምህሬ
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
❣❤❣Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yagelglot edmewotn yarzmln ejg btam tru tmrt nw yhe yene chgr nw aminewna dmo endegena echenekalw Egziabher gn lehulachinm alemamenachinin yrdaw yalesu yemihon andach ngr yelemna 🙏❣🙏 yalesu bado korkoro nenina......... """" bandach aticheneku """"
@bayutube582
@bayutube582 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መመራችን
@molaajjj2014
@molaajjj2014 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን በጣም የምፈልገው ትምህሪት ነዉ በቃ ከአሁን በዋላ መጨነቅ የለም የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣር ይበሪከው አባታችን🙏
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu 4 жыл бұрын
አሜን!ጌታ፡ቅርብ፡ነው።በነገር፡ዅሉ፡በጸሎትና፡በምልጃ፡ከምስጋና፡ጋራ፡በእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ልመናችኹን፡ አስታውቁ፡እንጂ፡በአንዳች፡አትጨነቁ።እውነት ነው እሱ ሁሉንም የምችል አምላክ ነው።ሰናውቅ እስካ ዘሬ የተጨናቀናውን ጭንቀት ጌታችን ይቅር ይበለን።መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@bety9190
@bety9190 4 жыл бұрын
በትክክል!! በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው .. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ ሰከራይብ አድርጉ kzfaq.info/get/bejne/esijmcaJxrzZY2Q.html
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤❤
@milenrufta5283
@milenrufta5283 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen 🙏 🙏 🙏 kale hiwet yasemalen memeher bebzu tebarek ke mulu batesebhe gar
@helaninigatu4508
@helaninigatu4508 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen
@danieldemissie6535
@danieldemissie6535 4 жыл бұрын
My brother thanks to almighty God .ur lessons is changing my spiritual life.Thanks very much.
@hermanothermanot4982
@hermanothermanot4982 4 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@hermanothermanot4982
@hermanothermanot4982 4 жыл бұрын
Egzihabhire
@betya7037
@betya7037 4 жыл бұрын
በትክክል!! በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው .. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ ሰከራይብ አድርጉ kzfaq.info/get/bejne/esijmcaJxrzZY2Q.html
@meskeremdembel6214
@meskeremdembel6214 3 жыл бұрын
Amen amen Amen !
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆
@elishadayteshome3763
@elishadayteshome3763 3 жыл бұрын
አሜን እንደ ቃልህ ይደረግልን
@nesanetkefyalew8081
@nesanetkefyalew8081 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehewet yasemalen
@mandefrobeshah2296
@mandefrobeshah2296 4 жыл бұрын
Amen amen amen.
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ ቀሲስ አሽናፊ ጭንቀታችሁን ሁሉ በኔ ጣሉ ይላል የጌታ ቃል የሚያስጨንቀንን ሁሉ ለርሱ አሳልፈን እንስጥ ሁሉየሚቻለው አምላክ ስላለን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን አሜን አሜን
@ethiopiateklay4737
@ethiopiateklay4737 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@noraawetshe5463
@noraawetshe5463 3 жыл бұрын
አባቴ እረጄም እድሜና ጤና ይስጥዋት
@makdatesma1446
@makdatesma1446 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ቄስስ እንደቃሉ እንድንኖር እግዚአብሄር ይርዳን አሜን
@genetrady2015
@genetrady2015 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hywet yasemalene
@dawitdawit1503
@dawitdawit1503 4 жыл бұрын
Amen Ame Amen
@loveethiopian5399
@loveethiopian5399 4 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ምክር ነው በእመብርሀን
@zinashyedinglmaryamwodaji8719
@zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 жыл бұрын
Lene bicha ende hone newu yetesemgn kalhiwot yasemalgn kessi ashenf 😢👏👏🙏💖
@masimasi5501
@masimasi5501 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@arish4855
@arish4855 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kela hiwet yasmelan🙏🙏🙏
@mobilyphoneshop3918
@mobilyphoneshop3918 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen👏👏👏👏
@helengebreab3265
@helengebreab3265 4 жыл бұрын
Amennnnn amennnn amennn kale hiwet yasemalen
@weynigrmay9165
@weynigrmay9165 4 жыл бұрын
amen.......... Kale Hiwot yasemaleg memhrachen
@jackjiang1210
@jackjiang1210 4 жыл бұрын
አሜን እንደቃሉ ይደረግልኝ አሜን
@alemzewoengidayehu2189
@alemzewoengidayehu2189 3 жыл бұрын
Amen Amen amen thanks god
@awetmahari8228
@awetmahari8228 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yordanosissac2864
@yordanosissac2864 4 жыл бұрын
መምህር የሰው ልብ ታነባለህ እግዛብሔር ይባርክህ አሁን ያልካቸው ሁሉ የኒ ጭንቀት ነበሩ አሁን ግን ረዳት አለኝ በሰማይ ይመስገን ተለወጥኩኝ
@betya7037
@betya7037 4 жыл бұрын
በትክክል!! በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው .. ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች ለማየት ይሄን ሊንክ ቼክ ሰከራይብ አድርጉ kzfaq.info/get/bejne/esijmcaJxrzZY2Q.html
@shewithidru8226
@shewithidru8226 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙌
@genettsegay4666
@genettsegay4666 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln
@melenatechane8299
@melenatechane8299 4 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemalen wendmea
@marthafantu5664
@marthafantu5664 4 жыл бұрын
Ameeeeeen 🙏Ameeeeeen 🙏Ameeeeeen 🙏 Memhrachn kale Hewet yasmaln
@melekadesalew6051
@melekadesalew6051 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ከምር እደኔ የሚጨነቅ ያለ አይመስለኝም እኔ በጣም ነው እምጨነቅ
@edlawitdembelash9829
@edlawitdembelash9829 4 жыл бұрын
አባ ቃልሆት ያሰማልን በጣም ደስ የሚሉ ወንጌል ነዉ ።በዚው ቀጥሎ ያገልግሎት ዘመኖትን ያዝረዝምልን። አሜን አሜን አሜን ።
@selamwitambaw5805
@selamwitambaw5805 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወት ያስማልን
@hewanhewan1998
@hewanhewan1998 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን አምላክ ገብርኤል ሁላችንም ካለነብት ጭንቀት ይገላግለን አሜን አሜን አሜን
@lydia7654
@lydia7654 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN qale hiwet yasemal
@menalahmed3063
@menalahmed3063 4 жыл бұрын
Amen amen!!!!
@user-by1ug1td7g
@user-by1ug1td7g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እደቃልህ ይደረግልን
@tayetube862
@tayetube862 Жыл бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን። በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ከዚህ በሃላ በአንዳች አልጨነቅም።።
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@saragebre6381
@saragebre6381 4 жыл бұрын
Amen! Bezih seat betam yemiyasflegeng temehert neber, amesegnalehu kale hewiot yasemalel Egziabher zemenehn yebark!!
@senaitghirmay2684
@senaitghirmay2684 4 жыл бұрын
Memhrachin kalehywet yasemaln andand sewoh lemndnew disc like yemtadergu mastewal lbona ystachu 👏
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 3 жыл бұрын
AMEN.AMEN.AMEN
@Saba-7
@Saba-7 2 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
መምህር አሜን አንደ ቃልህ ይሁንልኝ
@zahra...9789
@zahra...9789 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 4 жыл бұрын
አሜን እንደ ቃሎት ይደሰግልን
@meazamosazghi5818
@meazamosazghi5818 3 жыл бұрын
God blessed you 🙏
@msganayhun3961
@msganayhun3961 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን
@atsedehagos9484
@atsedehagos9484 4 жыл бұрын
ቃለ፡ሂወት ያሰማልን፡ቀሲስ፡ያገልግሎት፡ዘመንዎን፡ያርዝምልን
@saratsegay6095
@saratsegay6095 4 жыл бұрын
Amen 🙏❤️⛪Amen 🙏❤️⛪Amen 🙏❤️⛪. Memhre Thenk You So much God bless You
@abenettesfamariam7028
@abenettesfamariam7028 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏 አለመጨነቅን እንለማመደው ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏
@user-ck1ne6zf5u
@user-ck1ne6zf5u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃሉ ይወት ነው የቻላል መንፈስ ከልባችን ያኑር እኝም የምኔማረዉ እድኖረው እንደምር አመሰግናለው
@marthat6031
@marthat6031 4 жыл бұрын
አሜን እንደቃሉ ይደረግልን
@ameleworkbelay2105
@ameleworkbelay2105 4 жыл бұрын
እርፍ የሚያድርግ ቃል ነው!! እግዚአብሔር ለዘላለሙ ሲክብር ይኑር !!! አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን 🙏🏾
@AaA-bg4kg
@AaA-bg4kg 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@nananigisti3977
@nananigisti3977 3 жыл бұрын
amenamenamen kale hiwot yasmalen memehirachn🙏🙏🙏🙏🌼❤❤❤
@user-in7wc3fi4l
@user-in7wc3fi4l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርክልን
@mesmes8722
@mesmes8722 3 жыл бұрын
Amen end kalu yehunilin.
@werkemelese4557
@werkemelese4557 4 жыл бұрын
A.en A.en Amen Amen Amen Amen Amen
@AbiAbi-sj8bk
@AbiAbi-sj8bk 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwoti yasemalen. wegenocha. egzabehir chetetachenen yasewgidelen🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤
ሰው ዕድለኛ የሚሆነው ይህንን ሲያውቅ ነው። Kesis Ashenafi
30:32
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 59 М.
ፍርሃት የዲያቢሎስ ጦርነትና መውጫው። Kesis Ashenafi
27:33
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 19 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 12 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 127 МЛН
ከጭንቀት ለመውጣት ሞክራችሁ ላቃታችሁ።Kesis Ashenafi
27:22
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 35 М.
ከክፉ ሰዎች ጋ ማኖር ብንገደድ ምን እናድርግ? KESIS ASHENAFI
22:09
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 18 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 13 М.
ስለ ነገ እንዴት አለመጨነቅ ይቻላል? #bunnaqurs #ቡና_ቁርስ
28:49
ቡና ቁርስ Bunnaqurs Podcast
Рет қаралды 2,7 М.
ልባንችንን የሚመረምር ጥያቄ። Kesis Ashenafi.
36:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 33 М.
ጊዜዬ አባከንኩት ለምትሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። Kesis Ashenafi
35:09
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 39 М.
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13
ነገር የማይሳካ ሲመስል ምን እናድርግ? Kesis Ashenafi
27:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 38 М.
ስንጸልይ ብናደርጋቸው ህሊናን የሚሰበስቡ ልምምዶች። Kesis Ashenafi
25:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 70 М.
ለማግባት፣ ለመውጣት፣ ለመግባትና ተረጋግቶ መኖር ላቃታችሁ። Kesis Ashenafi
28:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 52 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН