ጠዋት ስትነሱ ይህንን አድርጉ። ውሏችሁ የተዋበ ይሆናል። Kesis Ashenafi g.mariam

  Рет қаралды 171,679

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

3 жыл бұрын

Пікірлер: 633
@abershetefferi9683
@abershetefferi9683 3 жыл бұрын
ቃለ ህየወት ያሰማልንአባተ መልካም አባትና ብሩህ አባቴ የቤተክርሰትያን መብራት ሰለሆኑ እግዛብሄር እርሰወንና ቤተሰብወን ይባርከ።
@mihertgebreselsie8407
@mihertgebreselsie8407 3 жыл бұрын
Yes
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-qf9ot6yq2c Amen🙏Endamer
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@mihertgebreselsie8407 Endamer
@helenzeray1117
@helenzeray1117 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
መምሕር እግዝአብሔር ይባርክሕ ለሁሉም እግዝአብሔር ይመስገን
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማል መምህራችን ለኔ ነዉ እሄ ትምህር ያስተማረኝ አምላኬ ተመሠገን
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 3 жыл бұрын
አሜን ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@frihiwotesey2289
@frihiwotesey2289 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️
@medhanitb9389
@medhanitb9389 24 күн бұрын
ተነግሮ ስለማያልቀው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲 ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🤲
@tgd1875
@tgd1875 3 жыл бұрын
እርሶንም ክፉ አይንካብን:: የኔ ምግብ መጋቢ ኖት ጤና ፍቅር ከነቤተሰቦት ይስጦት::
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
መምህር እሰከነቤተሰቦ እድሜና ጤና ይስጥዎት
@mesi557
@mesi557 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን አሜን አሜን🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🤲✝️
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@mahletteshome4428
@mahletteshome4428 Жыл бұрын
አሜን ሁልግዜም የሚያንጽ ቀጥተኛ ትምህርት ነው የምትሰጠን፡፡ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ያኑርህ አብዝቶ ለክብሩ ያቁምህ፡፡ የሰራዊት ጌታ ይክበር፡ ይመስገን!!
@hannatefera6995
@hannatefera6995 3 жыл бұрын
ውይ ይሄ ትምህርት በትክክል ለኔ እግዚአብሔር ሆይ በቀሲስ አንደበት ስላስተማርከኝ ተባረክ የኔ አባት 🙏🙏🙏
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 Жыл бұрын
አሜን (3)🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 👏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አንድ መዝሙር ልጋብዛችሁ ሁሌ በጠዋት የማዳምጠው ከስራ በፊት የዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ እሰይ ነጋ ላመሰግነው የሚለውን ስሙት🙏🙏🙏
@genetabera4046
@genetabera4046 3 жыл бұрын
betam kemiwedewna tewat tenesiche yemejemeria yemikeftewna yemadamitew mezmur new ESEY NEGA LAMESEGINEW NEW lelaw degmo wisten selam yemisemagnina amilaken yibelit yemameseginibet mezmur ye liqe mezemiran yilima hayilu YEMITEBIQEGN AYTEGNAM yemilew mezimur
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 3 жыл бұрын
እሺ እህቴ በጣም የምወደው መዝሙር ነው
@aynalemworde4939
@aynalemworde4939 3 жыл бұрын
ቄስ አሸናፊ በትምርቶችህ በጣም እዬተጠቀምሁነዉ ዛሬ ደግሞ ጌታ በዚህ የማር ወለላ በሆነወለ ቃሉ እኔን ነዉ የተናገረኝ መሳሪያ አፍ ስለሆንከዉ እግዚአብሔር ይክበር አንተም ቤተሰብህ ቀጣዩ ዘመንክን ይባርክ ተባረክልኝ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመሰገን መምህር እግዝአብሄር ይባርኮት
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x Ай бұрын
ሰለቃሎ የቃሉባለቤት ልኦል አግዚአቤሔር ይመሰገን ለመ ምራችን ቃለይህወት ያሰማልን መገሰተሰማያትን ያውርስልን ያገልገሎት ዘመንህንያርዚምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንአሜን
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም ማስተዋሉን ያድለን እወነት አባ ከልብ እናመሰግናለን ስለ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@halan9208
@halan9208 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪️⛪️
@weyeneshetrata1604
@weyeneshetrata1604 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@naomiweldezghi5617
@naomiweldezghi5617 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚኣብሔር ጸጋው ያብዛሎት ። በጣም በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ኣይነ ልቦናችንን እግዚኣብሔር ኣምላካችን ያብራልን። የእግዚኣብሔር ውለታን እንድናስብ ልበ ሊድያን የከፈተ ኣምላካችን ልባችን ይክፈትልን ። እንደእርሶ መምህራኖች ይብዙልን ።
@appleapple1860
@appleapple1860 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen.Amen
@theyatadess5233
@theyatadess5233 3 жыл бұрын
ቃለ ህይት ያስማልን ለኔም ፆለት ስጀምር ያዛጋኛል ሀሳቤ ይበታተናል እና እባካችሁ ፀልዩልኝዝ
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
ኧረ የኔዉስ የጉድ ነዉ ፀሎት ስጀምር እንዴት እንደምፀልይ ይጠፍኛል በእወሐነት በፀሎት አስቡኝ ልጀ ደግሞ ዉትድርና ሂዷዋልና በሰላም ግዳጁን ፈፅሞ እንዲመለስ ፀልዩልኝ መልካም ቀን ለአገራችን ለአባት ለእናቶቻችን ለእህት ወንድሞቻችን ሰላማቸዉ ይብዛልን ሰላም ቀን
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
አባታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሪ ዘመንህ ይከበር
@theyatadess5233
@theyatadess5233 3 жыл бұрын
እሽ
@user-mo8go1ti6v
@user-mo8go1ti6v 3 жыл бұрын
Keh yeberetachihu Asibunya bee Limenachihu😭😭😭😭😭
@user-zl3qe8gb8b
@user-zl3qe8gb8b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@hollhooll1713
@hollhooll1713 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይውት ያሠማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይሥጥልን
@user-fp9kc2by4t
@user-fp9kc2by4t 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️⛪️✝️🙏
@birhangudisa3850
@birhangudisa3850 Жыл бұрын
አሜን መምህር እረጅም እድሜ እግዚያብሔር ይስጥክ
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen Kale.hiwet.yasemalen
@nafiesu4064
@nafiesu4064 3 жыл бұрын
ስለድንግል ብላቹ ፈተናዎቼ በዝተዋልና በፀሎታቹ አስቡኝ። በሰውኛ ትከሻዬ የከበደኝ ብዙ ፈተናና ችግር ውስጥ ነኝ ተማሪም ነኝና ት/ቴን ሰማዕቷ እንድታበራልኝ ፀልዩልኝ። ፀጋውን ያብዛልክ መምህር 🙏🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
ፈተናሽን እግዝአብሄር ያራግፍልሽ
@fantaayelin5493
@fantaayelin5493 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HabibaKabadi-yl2
@HabibaKabadi-yl2 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአቢሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@semb8127
@semb8127 3 жыл бұрын
Amen amen
@agvud8684
@agvud8684 3 жыл бұрын
amen amen amen
@berhanuali4371
@berhanuali4371 3 жыл бұрын
Egziabeher Yimasgen Amen Amen Amen 🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@adfdgf3075
@adfdgf3075 3 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቃለሂወትን ያሰማልን ኑርልን አሜን አሜን አሜን
@alamajere2694
@alamajere2694 3 жыл бұрын
Amen amen kalhiwot yasemalin abatachin
@weletemaryamg7969
@weletemaryamg7969 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen memhrachin Qal hiwet yasemaln Qal hiwet yasemaln ❤❤❤ Egzaobihear Amlak belbachin yasadrln
@aynalemderbew4511
@aynalemderbew4511 2 жыл бұрын
ይሔንን ትምርት እንድናዳምጥ ለረዳን አምላክ ክብር ምሰጋና ይግባዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@selihombarni2263
@selihombarni2263 3 жыл бұрын
ቀሲስ ቃለሂወት ያሰማልን ሁልጊዜም ባገኘሁት ሰዓት የርሶዎን ትምርት አዳምጣለሁ ባዳመጥ ቁጥር እግዜያብሄር በጣም ቀርቦኝ እጎኔ ሁኖ እንደሚያስተምረኝ እንደሚመክረኝ ይሰማኛል እሩቅ መስሎ የሚታየኝን አባቴን( ጌታዬ) ሁልጊዜም እይናይኔን እያዬ በስስስት እንደሚጠብቀኝ ጌታዬን አባቴን አይኔን ገለጨ እንዳይ እረድቶኛል ። እግዚያብሄር ከነቤተሰቦዎ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎ!!
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genttilahun2948
@genttilahun2948 3 жыл бұрын
@@user-qf9ot6yq2c አሜን አሜን
@brkitiwelday6972
@brkitiwelday6972 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማዓልና
@egzabehreranyenew8650
@egzabehreranyenew8650 3 жыл бұрын
Unit New mamir kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen Egzabehr yemasegen en simetun awqowalo mamir inate simarkeny min adrgelatii new biye dasi yilanyali unit Dakimoyin inkan Desi yilanyali Egzabehr yemasegen 🙏❤️
@tinsaieY
@tinsaieY Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@messimessi7609
@messimessi7609 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@adonay3896
@adonay3896 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህ ወትን ያሰማልን
@brihankitaw6627
@brihankitaw6627 3 жыл бұрын
አሜን!!!! ቀሲስ በእውነት የእርሶን ትምህርት እንድሰማ የጋበዘችኝን ኤልሳቤትን በጣም አመሰግናታለው! በባለፈው 40ዎቹን ቀናቶች በ 10 በ10 ከፍለን እንድንፆምና እንድንፀልይ የሚለውን ሀሳብ በጣም በደስታ ነበር የተቀበልኩት እና ለመተግበር የሞከርኩት በሁለተኛው 10 ላይ ግን ከ ሴት ጓደኛዬ ጋር በጣም የእሩቅ ግዜ ዕቅድ ብለን የያዝነው (አብሮ የመስራት ዕቅድ ነበረን) ባላሰብነው ሁኔታ ስራውን ለመስራት የሚያስችል ምቹ ቦታ አገኘን እና ስራውን ለመስራት መንገድ ጀምረናል ደሞ ብዙ ፀልዬ ፆሜ አይደለም 7ደቂቃ ቢሆን፤ ለስራችንም ያን ያህል ካፒታል ኖሮን አይደለም እና ሳስበው በጣም ድንቅቅቅቅቅ ይለኛል ይሄ ብቻ ሳይሆን ሌላም ያላሰብኳቸውና የሚያስጨንቁኝም ነገሮች በራሳቸው መፍትሄ እያገኙ ነው። በምስጋና መልስ አለ ከጌታ! ትክክለኛ መዝሙር ነው ቀሲስ ምንም ነገር ሳንጠይቀው የሚያስፈልገንን የሚሰጥ ጌታ ስላለን ደስ ይበለን ባይሰጠን እንኳ እሱን በማመናችን በማመስገናችን ነፍሳችን ሀሴት ታደርጋለች! ሁላችንም ያለመሰልቸት ምን እላለው ብለን ሳንጨነቅ እናመስግን ቃል ብናጣ እንኳን ዝም ብለን እየደጋገምን ጌታሆይ አመሰግንሃለው አመሰግንሃለው እንበል በዛው እየለመድን እንሄዳለን። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት! አብዝቶ ይባርኮት! ፅሑፉን ስላበዛሁት ይቅርታ!
@user-cq2sn7ib9t
@user-cq2sn7ib9t 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሆ አይለየን አሜን
@tsegehi1510
@tsegehi1510 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን አበታች ቀለህዮት ይስመልን
@jh2500
@jh2500 2 жыл бұрын
Yes Amen egziyabher yemesgen Ameseginalhu tebarek 🙏❤️
@user-hl6zf6ei8n
@user-hl6zf6ei8n 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሁላችንንም ያስበን ለዚህች ቀንና ሰዓት ያደረሰን መድኃኒዓለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር አሜን🙏ቀሲስ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏❤️
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@berhanenegede792
@berhanenegede792 3 жыл бұрын
ቀሺሽ ኣሸናፊ ገብረማሪያም ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በረከቱን ይደርብን ለኄ ደሞ በጸሎት ያስቡን በጣም ነው ፈተና የበዛብን ያለው ከትዳሬም እስከ መለያየት ኣድርሶኗል እና የቀረን ኣባት ነብሳችን የመጨረሽታ ለማስማማት እንድለሙንሊን ነው እና ኣስቡን በስደት ሃገር ተሰቀይቶን ነው የምንኖረው ልጆቻችንም ኣሰቃየን እባኮትን ጸሎታቹ አይለየን . የቋንቋ ድካም አለብኝ ኤርትራዊ ነኝ ኣመሰግናለው ኣሜን ኣሜን ኣሜን .
@tejeabebe7693
@tejeabebe7693 3 жыл бұрын
አሜን ቀናችን ይብራ!!! በጣም ተምሬአለሁ ጭንቀቴ እዳዬ ከዛሬ በኃላ አላስባቸውም በክርስቶስ ስም!! በፀሎት አስቡኝ!!
@meskeremzeneb8197
@meskeremzeneb8197 2 жыл бұрын
እግዝያብሄር በአንተላይ አድሮ ብዙነገር አስተምሮኛል ተባረክ መምህሬ ብዙ ጊዜ ያንተ ዝማሬ ስብከት ያስተምረኛል እራሴን እንድመለከት ያደርገኛል ከዚህም በላይ ተባረክልኝ ልጅ ሆኜ ዝማሬህን ስሰማ ያሳርፈኛል አሁንም አግብቼ እየተመከርሁበት ነው
@masaratababa4556
@masaratababa4556 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማል እግዚአብሔርየነገርኩትሁሉአሳክቶለኝስምለዘላምይክበርይመስገን።
@tekuamnidani983
@tekuamnidani983 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምሕራችን እግዚአብሔር ያደረገልን በሕይወታችን ብዙ ነዉ ማመስገን አቃተን እንጂ እኔስ የምለዉ ስላደረክልን ስለምታደርግልን ስለ ፍፁም ክብርሕ ስምህ ይክበር ይመስገን የኔ ጌታ ትልቅ ትምሕርት ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እናመሰግናለን 🙏
@zahraasaeid1661
@zahraasaeid1661 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልኝ መምህር በፀሎተወት ያስብኝ ወለተ እግዝአብሄ
@user-zf3rl1yt1v
@user-zf3rl1yt1v 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ መፅናኛችን ነህ።
@dawitdawit1503
@dawitdawit1503 3 жыл бұрын
Amen
@welansaali674
@welansaali674 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትያሰማልን
@ethane7799
@ethane7799 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yoditmesfen9102
@yoditmesfen9102 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን የእርሱን ትምህርት እና መዝሙር ስሰማ ውስጢ ሀሲት ታደርጋለች ዘመኑት የተባረከ ይሆን !!!!!!!
@hawabonaa
@hawabonaa 3 жыл бұрын
Amen ..........kasise Ashenafi thank you for our orthodox brother God bless you .
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 Жыл бұрын
ስለሁሉ ነገር እናመሰግነዋለን.ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@abebakiros2761
@abebakiros2761 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን። ቀሲስ ዛሬ እግዚአብሔር በእርሶ አድሮ በጠዋቱ ተናገረኝ። በጣም አግሮምራሚና ጭንቀታም ፍርሃት ይስማኛል ። ይህን ትምህርት በእንባ ሰማሁት። እግዚአብሔርን እየበደልኩ እንደሆነ ተስማኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@betelhemseyoum2090
@betelhemseyoum2090 3 жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስም ሁሌም የተመሰገነ ይሁን ቀሲስ ቃለሂወት ያሰማልን ፡እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናን ይስጠን አሜን🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏❤❤❤
@webitgezahegn4988
@webitgezahegn4988 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን
@HabibaKabadi-yl2
@HabibaKabadi-yl2 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@abebatesfaye5546
@abebatesfaye5546 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ከትምርት ብዙ ነገር ተምሪያለዎ አመሰግናለሁ
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለሒወትን ያሰማልን እርጎ የሆነ ትምህርት ነው
@tigistasfaw2469
@tigistasfaw2469 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጸሎት አስቡኝ
@danawetadugna7170
@danawetadugna7170 3 жыл бұрын
Amen amen amen kaleyoten yasamalin
@fassillamma3117
@fassillamma3117 2 жыл бұрын
ፋሲል ለማ ተሰማ ከሆሳዕና ፀልዩልኝ በዚች ሰዓት እንኳ እራስህ አጥፋ መርዝ ጠጣ እያለኝ ብር ወይም ሀብት ከሌለህ ሞት ይሻልሀል እያሐኝ ሌተቀን አንቅልፍ አያሳጣኝ ነዉ አንድ በሉኝ አሜን !!!
@sintayehumintuey223
@sintayehumintuey223 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@slameiagerijn5654
@slameiagerijn5654 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያውርስልን ወድ የእግዚአብሔር ልጅች ለእኔም ፀልዩልኝ ችግር ላይ ነው ያለሁት አስብኝ
@senaytmrhawi8375
@senaytmrhawi8375 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heywot yasmalen 🙏
@user-hf3qp4oy1m
@user-hf3qp4oy1m 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏 አሜን፫👏ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር የእውነት ትምህርተወት ድንቅ ነው ኑሩልን💗💗💗💗
@ababadrobangussa4040
@ababadrobangussa4040 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
አሜን የሰማነውን በልባችን መፀገብ እሰከ ዘላለም ያኑርልን እግዝያብሄር
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
መህምር ቃለህይ ወትን ያሰማልን በፆለታችሁ አስቡን የሚሉትን እግዚአብሔር ያስባቸው አሜን🤲🤲🤲🤲
@lemlemyemareyamlij2241
@lemlemyemareyamlij2241 Жыл бұрын
የኔ አባት የእስራኤል አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🙏 ከነውድ ቤተሠቦችህ🥰 ማሪያምን ትምህርቶችህ ሱስ ሁኖውብኛል
@user-ql1mb8ik5u
@user-ql1mb8ik5u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 2 жыл бұрын
የእውነት ደስ የምህረት ነው ነገ ከንቅልፌ ተነስቼ ይህንን ትምህርት ለመተግበር ጓጓሁ ቃለ ሂወት ያሰማልም
@helenberhe5691
@helenberhe5691 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@meseretbegashaw83
@meseretbegashaw83 2 жыл бұрын
አሜን አባቴ የተደረገልኝ ነገር ብዙ ነዉ ልጄን ከሞት አትርፎልኛል አመሰግናለሁ የኔ አባት አመሰግናለሁ
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እዉነትነዉ የተሠጠንን ብናቅ የጎደለን የለም❤❤
@meronmerso8943
@meronmerso8943 Жыл бұрын
Amen amen kale hiwat yasemalen egziyabher abzeto yebarkot ba thalot yasbugne abate
@mekuhaileye2399
@mekuhaileye2399 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ግሩም ትምህርት ነው
@rosepickup947
@rosepickup947 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ከመላው ቤተስብህ ጋር ይጠብቅልን አሜን
@beblessed6469
@beblessed6469 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏽 kale Hiwot yasemalen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv 20 күн бұрын
Amen amen 🙏 Egziabher Yemesgen tewatena mata🙏
@HaNa-xf3cg
@HaNa-xf3cg 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-hl2rg5rz7j
@user-hl2rg5rz7j 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው አመስጋኝ እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 3 жыл бұрын
Amen bewnet Amesgagn mehon yabkan
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን
@elsaesyas
@elsaesyas 2 ай бұрын
በስመአብ ወወለድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን ።ኑ ደስታየን ተካፈሉኝ ጠፍቼ ለ 20 አመት ጠፍቼ እግዛብሄር የሚሳነው የለም እግዛብሄር ወደቤቴ ወደአባቴ ሀይማኖት ወደኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለስኩ።እውነት በተአምር ተመለስኩ አባቴ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነበር ከዚህ አለም ሲልፍ እኔ ጠፍቼ ነበር ። እወነት አባቴ ሲገለግለው የነበረ እውነተኛ አምላክ ሰባት ትውልድ ይታደጋል እኔ እመሰክራለሁ ደስ ብሎኛል በደስታየ ተደሰቱ።
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Besme Abe Weweled Wemanfes Kidus Ahadu Amlake Amen
@waqayoonjaalala5526
@waqayoonjaalala5526 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachen Kale hiwote yasemalen egzabher Amlak bastalotachnu enem w/meriyem🤲
@mariyamariya8192
@mariyamariya8192 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen. Kal hewot yasmalen ።
@tigistmaru3436
@tigistmaru3436 3 жыл бұрын
ጌታየን እንዳየው በደንብ ታሰለጥነኛለህና ረቢ ተባረክ!! አሜን!!!
@lulamusgun8451
@lulamusgun8451 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤
@meskimeski1519
@meskimeski1519 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእዉነቱ ዛሬ መስማቴ ነዉ ይሄስ ለኔ ነዉ የተሰበከዉ እመቤቴ ማርያም ትስጥልን
ጊዜዬ አባከንኩት ለምትሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። Kesis Ashenafi
35:09
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 39 М.
ጭንቀታችሁን የምትቀብሩበት ልባችንን የሚያበረታ መልእክት። Kesis Ashenafi
20:18
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 54 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 5 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
በፍቅር የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት እናውቃለን? Kesis Ashenafi
16:44
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 72 М.
ጠዋት ስትነሱ በጌታችሁ ፊት ይህንን አድርጉ። Kesis Ashenafi G.mariam.
19:34
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 7 М.
የገፋችሁት መከራ ካለፈ በኋላ ይህ ይሆናል። Kesis Ashneafi G.mariam.
18:51
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 3,1 М.
እግዚአብሔር መልስ ፈጥኖ እንዲመጣ ይህንን አድርጉ።  Kesis Ashenafi
22:41
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 47 М.
ግራ ሲገባን መረጋጋ ሲያቅተን ይህን እናድርግ። Kesis Ashenafi
22:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 158 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 5 МЛН