ዓለማየሁ ታደሰና ዘላለም ምፅላል ስለ አጋፋሪ ተከታታይ ድራማ

  Рет қаралды 29,793

Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

8 ай бұрын

#ethiopiancinema #ethiopiancomedy #ethiopianfilm #Alemayehutaddese #zelalemmitsilal #Agafari #tvseries #tamrinstudio
ዓለማየሁ ታደሰና ዘላለም ምፅላል የአጋፋሪ ተከታታይ ድራማ ዋና ተዋንያን ናቸው:: በዚህ ቃለ-መጠይቅ ስለአጋፋሪ ብዙ አዝናኝ ትውስታዎቻቸውን ተጨዋውተዋል
This is the official KZfaq channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Пікірлер: 69
@eteltube32
@eteltube32 5 ай бұрын
ጥንቅሹ እኔን ብቻ ነዉ ሚያዝናናኝ ግን😂😂😂😂
@henokalemu9130
@henokalemu9130 8 ай бұрын
የእውነት አጋፋሪን የመጀመሪያ ክፍል ሳየው በቃ የተለየ ብቻ ሳይሆን በቃ ምርጥ የሚለው ነገር ቃላት ያንሰዋል።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 8 ай бұрын
መቼም አሌክስ አንተ ያለህበት በመሆኑ እንጂ ላቋርጠው እችል ነበር። ሆረር የሆነን ድራማ ነፍስ ዘርተህበት ምርጥ ማድረግህም ነው ያሸለመህ። ኑልን ይህን የጭንቅ ጊዜ ትንሽ እያዝናናችሁ አሻግሩን አሻጋሪዎቹማ ተሸብለው እየተሻገሩብን ነው።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየትና በጎ ሀሳብ እናመሰግናለን
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 7 ай бұрын
አለክስዬ እግዚአብሄር ዘመንህን ቤተሰብህን ልጆችህን ይባርክልህ ይጠብቅልህ ለቁም ነገር ይይብቃልህ በልጆችህ የምትደሰት ያርግህ ፍፃሜህ ይመር በሰውም በአምላክ ፊት እንተም ባለቤትህ አይለያቹ ዘመናቹ በፍቅር ይለቅ በቁድስ ቁርባኑ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!! ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@obsebekele2040
@obsebekele2040 2 күн бұрын
ጎበዝ😂
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 7 ай бұрын
አጋፋሪ ኢትዮጲያ ውስጥ ከተሠሩ ሲት ኮሞች ምርጡ ነው አሌክስ እና ዞላ ሌሎችም ተዋኒየኖች በሙሉ በምርጥ ብቃት መሥራታቸው ሲትኮሙን አሪፍ አድርጎታል በእዚህች ሦሥትና ሁለት ዓመት ከተሠሩት ለምሳሌ ግራ ቀኝ፡ ና አጋፋሪ ምርጥ ሲቶኮሞች በመሆናቸው ለተመልካቹ ደስታን ሰጥቷል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አሌክሶና ዞላ ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@serkalemawraris6538
@serkalemawraris6538 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ አሌክሶ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@user-sv6db3ru3m
@user-sv6db3ru3m 7 ай бұрын
አሌክስ የኢትዮጵያ መገለጫ ነህ ቃል የለኘም ሉዩ ነህ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድልህ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ethiopiavoice3959
@ethiopiavoice3959 7 ай бұрын
ኧረ Please ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን you tube ላይ 3 ክፍል ብቻ ነው ያለው
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እሺ እንለቃለን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-jq6kj8pd5e
@user-jq6kj8pd5e 2 ай бұрын
አለማየሁ እንዳለ ሆኖ ጥንቅሸ ትችላለህ በጣም ትመቸኛለህ
@anduamlakfikadu
@anduamlakfikadu 7 ай бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው አሌክስ ለብዙዎች አርአያ ነህ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@anesakebede1475
@anesakebede1475 8 ай бұрын
እውነት መታደል ነው ከ አሌክሶ ጋር መስራት ❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እውነት ብለሀል መታደል ነው
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 8 ай бұрын
ዘሌ ተባረክ ድንገቴ ፈንጠዝያው ግሩም ነበር!❤️ አሌክሳ ፍጻሜህ በእግዚአብሔር ፊትም ያማረ ይሁን!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየትና መልካም ምኞት እናመሰግናለን
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 7 ай бұрын
አሜን
@samsungcare4627
@samsungcare4627 3 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ በጣም ነው የምትመቸኝ
@selamselam3065
@selamselam3065 8 ай бұрын
ውይይይይይ። ቀሪውን የት እንይ? አደራ እንዳታቆዩብን።።። ሳትነግሩን እልም አላችሁ እኮ። ሱዳን በጣም ነው የምወድክ። እኔም እንደ አሌክስ ምን ልታዘዝ ላይ ሳይክ የት ነበር እስከዛሬ ነው ያልኩት። ከአሌክስ ብዙ ትምህርት እንደወሰድክ ተስፋ አደርጋለሁ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ሰለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ቀጣዮን ክፍል በዚሁ ቻናል ላይ ከቀናት በዋላ ያገኙታል እናመሰግናለን
@millenmebrahtu6513
@millenmebrahtu6513 3 ай бұрын
Tefachu
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 5 ай бұрын
እውነቱን ለመናገር ከጋሽ ፍቃዱ ተ/ማሪያም ቀጥሎ በጣም የምወደው ሰው አለማየሁ ታደሰ ነው። ግን ምክንያቱን ሰምረምር ከሙያዊ ችሎታው ይልቅ ጨዋነቱና ስብናው ይመስለኛል ።
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ግን አደራ አጭር እንዳይሆን 😂😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ብዙ ክፍል አለው ።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@bemnetwoldu7105
@bemnetwoldu7105 8 ай бұрын
Both of you are genuine and devoted to your tasks!! Thank you!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
Thanks for the comment
@hewanthetna9854
@hewanthetna9854 8 ай бұрын
ይለቀቅልን ቶሎ ዘላለምዬ❤️
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እሺ ትንሽ ቀን ብቻ
@Haregi849
@Haregi849 4 ай бұрын
ሁለት ምርጦች❤
@hailubayisa2281
@hailubayisa2281 5 ай бұрын
የሚገርም ሰው
@raheldesse3367
@raheldesse3367 8 ай бұрын
አሌኮ ምርጡ😍😍🙏🙏🙏
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-ky9hq4ey8x
@user-ky9hq4ey8x 7 ай бұрын
አሌክሶ ሚገርም ነው በእውነት❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እውነት ብለዋል አሌክሰ የሚገርምና የሚያስገርም ሰው ነው። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@bituu126
@bituu126 5 ай бұрын
አሌክሶ ግሩም ትወና
@tamrinstudio
@tamrinstudio 5 ай бұрын
ውድ ቢታኒ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@user-ow9cb7sj8t
@user-ow9cb7sj8t 8 ай бұрын
ዘልዬ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ሰላምታ አድርሰናል
@anahabbana2562
@anahabbana2562 7 ай бұрын
Alecachin yigebahal enenim Asinebahegn Zol arif
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@ethiopian6259
@ethiopian6259 8 ай бұрын
አሌክሶ ገቢ ሆነናል
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@samm5903
@samm5903 8 ай бұрын
I'm a new subscriber 👍
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 ай бұрын
ጥንቅሹ vs አጋፋሪ
@hazardtube6569
@hazardtube6569 6 ай бұрын
Wow
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
Thank you
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 5 ай бұрын
አ ቆ ማ ች ሁ ት? አ ይ ቀ ጥ ል ም? ❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 5 ай бұрын
ውድ ኤልሳ እየታየ ነው
@sisbeyene1791
@sisbeyene1791 7 ай бұрын
እባካችሁን ስለ አንድ መንፈሳዊ አገልግሎቱን በአግባቡ ያልተወጣ ወይም እንደ ጳውሎስ ሩጫውን በአግባቡ ስላልፈፀመ አገልገይ ቄስ ፖስተር ሊሆን ይችላል እንደው ምን እንደፀፀተው ወይም ስኬቱን የሚገልጥ ብትሰሩና ዳይሪክተሩ የስነ መለኮት አዋቂዎችን አማክሮ ቢያዘጋጅ ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን
@sisbeyene1791
@sisbeyene1791 7 ай бұрын
እስከሁን ካየሁዋቸው ተከታታይነት ካላቸው የቴሌቭዥን ሥራዎች ሁሉ የበለጠ ሆኖብኛል ።ህየወትን በእያንዳንዳችን ሁኔታ በጥንቃቄ እንድናርም እውነተኞ ፀፀትና የውስጥ እራስን በህየወት እያሉ የመኮንና የመመለስን አቅጠጫ የሚየስይዝ ጥብ ነው።ኧረ ከሚሞት እንማር ፅድቅና ኩኔ መኖሩን እንዳንረሳ የደርጋል።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@getuDangawe
@getuDangawe 6 ай бұрын
ሰው መህኔ ያስፈራኛል ይህንን ድራማ ሳይ ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ጌቱ ሰው ለመሆን እኮ ነው ይህንን ሀሳብ ያነሳው
@kidestmeressa4958
@kidestmeressa4958 2 ай бұрын
ጠፋችሁ ቶሎ ኑ
@michaelnigussie3338
@michaelnigussie3338 6 ай бұрын
Isn't this series drama taken from Will Smith 's "Concussion (2015 film)"
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
Dear Michael, no. First watch the film and talk to me again
@alexs5384
@alexs5384 7 ай бұрын
1ኛ ነው።ድራማው የት ነው የማገኘው
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ሰላም አሌክስ በዚሁ ቻናል ያገኙታል።ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-ub4cx3uy5x
@user-ub4cx3uy5x 8 ай бұрын
አፍጥኑት
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስለ አስተያየት እናመሰግናለን በቅርቡ እንጀምራለን
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 7/ Agafari Se1 Ep 7
26:32
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 73 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 68 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 61 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 54 МЛН
| አይን አውጣው ደራሲ | ግራ ቀኝ - ክፍል 4
44:44
EBC Entertainment
Рет қаралды 293 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
EBC Entertainment
Рет қаралды 91 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 1 / Agafari Se1 Ep 1
25:59
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 171 М.
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 7 МЛН
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 9 МЛН
育児6年目の韓国人父が娘と遊ぶ方法4 #shorts
0:11
ミョリムMyorimu
Рет қаралды 19 МЛН