ዓለሜ 02 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 02 2019

  Рет қаралды 398,096

Arada Movies

Arada Movies

5 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 538
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ሰላምችሁ ይብዛልኝ
@user-fk9vz5ux3g
@user-fk9vz5ux3g 5 жыл бұрын
ላችም ያብዛልሽ
@mariyamhadhakooti6893
@mariyamhadhakooti6893 5 жыл бұрын
Amennnn
@hirutenateyhulemewdisalew3758
@hirutenateyhulemewdisalew3758 5 жыл бұрын
Amen 🙏🏼🇪🇷🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 жыл бұрын
አሜንንንንን ለሁላችንም ማማየ
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 5 жыл бұрын
አሚንንን ለሁላችንም
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አራዳ እንኳን አደረሰን ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች ነገ ጥር ገብርኤል ነዉ ክንፉን አርቆ ጣፋጩን የምስራች ያሰማን የነገ ሰዉ ይበለን ሰላም ዋሉልኝ መልካም እለተ ሰበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን !!!
@user-oy6yv4qc2u
@user-oy6yv4qc2u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
ስርጉተ የማርያ ልጅ የመድሀኒያለም አሜን አሜን አሜን
@birkeshewareged3499
@birkeshewareged3499 5 жыл бұрын
አሜን
@user-fk9vz5ux3g
@user-fk9vz5ux3g 5 жыл бұрын
አሜን አሜን የኛ አስተዋይ
@fikrtecell9979
@fikrtecell9979 5 жыл бұрын
Amen
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 жыл бұрын
ሞኬ የኔ አባት ስወድክ😍
@selamyeheyis5757
@selamyeheyis5757 5 жыл бұрын
Susye edti neshi bakishi hullumi bota ayishalewu beselami newu lemaninyawumi hulle mesimerilayi sileminigenanyi wow
@samerazayna3717
@samerazayna3717 5 жыл бұрын
#መኩን የምትወዱ ብቻ ላይክ ግጩኝ🤗
@hanankuruqeberarayagarolej2408
@hanankuruqeberarayagarolej2408 5 жыл бұрын
መኪና ይግጭህ አቦ
@user-fk9vz5ux3g
@user-fk9vz5ux3g 5 жыл бұрын
@@hanankuruqeberarayagarolej2408 ኧረአይባልምሽምነው ይቅርይበልሽ
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወደው
@SG-oj5ww
@SG-oj5ww 5 жыл бұрын
ወደጄ እሥቲ ወደ ሳራ ደበበ ኢትዮጲያ ፊትኢነሥ ዩቱብ ጎራ ይበሉ
@user-fp6qe2tn3w
@user-fp6qe2tn3w 5 жыл бұрын
አይባልም
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ያረብ ኸይር ነገር ወፍቀን ያሰብነውን አሳካልን እስከ መቼ ድረስ ሸቃላ አሁንስ መረረኝ
@mesayoumer5624
@mesayoumer5624 5 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ ለሄሩ ነው
@meritube2416
@meritube2416 5 жыл бұрын
አብሽሪ ያልፋል የኔ ማር አይዞሽ
@user-pd9hk7xk9c
@user-pd9hk7xk9c 5 жыл бұрын
Ayzoshe mamay
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
አሏህ ያብሽራቹ የአገሬ ልጆች👌
@samerhail5109
@samerhail5109 5 жыл бұрын
አብሽሪ ለበጎ ነዉ ማሬ ታገሽ ሁሉም ነዉ የመረረዉ
@aa6750
@aa6750 5 жыл бұрын
እኮን መጣችሁ እኮን ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታውይ ባእል አደረሳችሁ
@user-bp8ee3kz7m
@user-bp8ee3kz7m 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ውዴ
@samrawitabera6698
@samrawitabera6698 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-nb8hl3rw2j
@user-nb8hl3rw2j 5 жыл бұрын
አሜን
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen enkon abero adersne
@sfgfsihdedrgsshjjs2933
@sfgfsihdedrgsshjjs2933 5 жыл бұрын
amen
@wellTube1
@wellTube1 5 жыл бұрын
ሠላም የሁሉም መሠረት ነውና ሠላም ለኢትዮጵያ like
@asease7571
@asease7571 5 жыл бұрын
well Tube wawwe
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen selamaheu yebeza
@tizufikertizufiker3502
@tizufikertizufiker3502 5 жыл бұрын
ማነው ፊልም እያየ እንደኔ ኮመንት ማንበብ ሚወደው
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
Tizu fiker Tizu fiker እኔ በጣም ነው የምወደው
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 5 жыл бұрын
እኔም በጣም እወዳለሁ ቴለብጂን አልወድም ምክንያቱም ከማየት የበለጥ ሱሴ እኔ ኮሜት ማበብ ስለሆነ ቴለቪጂን ማየት አይመቸኝም
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 5 жыл бұрын
🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@banchitarekgn7705
@banchitarekgn7705 5 жыл бұрын
Tizu fiker Tizu fikerinem iwdalhu
@user-bs4sr3lf6m
@user-bs4sr3lf6m 5 жыл бұрын
me
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 5 жыл бұрын
መኩዬ ውስጤ ነው!❤
@nsss3209
@nsss3209 5 жыл бұрын
እውነትም አለሜ እንኳን ሰላም መጣቹ በስደት ያላቹ እህት ወድሞቴ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
@user-fg6qf7yi1w
@user-fg6qf7yi1w 5 жыл бұрын
ለሚ ህይወቴ 00966552794754
@mabubagidi3748
@mabubagidi3748 5 жыл бұрын
አላስጨረሳቹንም እንጂ ያላስጀመራቹን ድራማ የለም”
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
Kikkk
@sefyaayalew4262
@sefyaayalew4262 5 жыл бұрын
"አየ አማርኛ እንኳን ሰው አልሆንክ እንጂ እረሽነው ደብዛህን ነበር የሚያጠፉትነበር " አለሜ ምርጥ አገላለፅ ሰሚ ካለ አሪፍ ጥቁምት ማለፊያ ተግሳፅ ሀላፊነት ቦታ ላሉ የማንቂያ ደወል
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ሞኬን ያላችሁ ወዴት ናቸሁ
@ame7696
@ame7696 5 жыл бұрын
አለን ላይክ ብትል ነው አይደል ከትንሽ ጋር ያላትማችሁ
@user-vn7ez4fc4s
@user-vn7ez4fc4s 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ
@user-vn7ez4fc4s
@user-vn7ez4fc4s 5 жыл бұрын
ሚሞዬ የቤተሰብ አፍቃሪና ሟች አዋሪኝ
@mahebrawemedia7611
@mahebrawemedia7611 5 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው በተለይ እንግልዝኛ እንጂ አልጨማለቅም ለሚሉት ምድረ በጥራቅ
@user-ct5sn3sf8y
@user-ct5sn3sf8y 5 жыл бұрын
😂😃😃😃እህ እህ ሲሉ ቹቹ ያሉ መስሎኝ ነዉ በርቱ አሪፊነዉ👍👍👍👍
@user-tb9ts1xv3u
@user-tb9ts1xv3u 5 жыл бұрын
እናተ ባትኖሩ የመዳም ስራ አይገፍም ነበር
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 5 жыл бұрын
በጣምእጂ
@user-di1gi6jg7b
@user-di1gi6jg7b 5 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ አመታዋ ክብር ብአል በሰላም በጤና አደርሳችሁ አይገርምም እንደዛሬ ተሰምቶኝ አያቅም ከእናቴ ቤት ስንት አይነት ምግብ ቀርቦ ጭራሽ እስከ ሩዙም አልተሰራ ከማዳም ቤት ዛሬ እዉነት ለቀልድ አይደለም አሁንበዚሀ አገር 4:11 ስአትደ ነዉ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 жыл бұрын
እናቱ ለነገ ገብርኤል ለማለት ፈልገሽ ነው ወይስ??
@nardosnardos2162
@nardosnardos2162 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን አፅሙ ተራራ ላይ ተፈጭቶ የተበተነበት እለት ነው
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
ምክዬ ትወናክ ሁሉ ስወደው ኑርል አቦ ያራዳ ልጅ
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
መጨረሻ ያለው ድራማ ይሁንልን
@hirutenateyhulemewdisalew3758
@hirutenateyhulemewdisalew3758 5 жыл бұрын
Amen 🙏🏼🇪🇹🇪🇷
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
በአለማችን ድንገት በስጠላኝ ነገር ቢኖር ሰብስክራይብ ልመና ነው 😂😂😂
@meritube2416
@meritube2416 5 жыл бұрын
ትክክክል
@gsjs3967
@gsjs3967 5 жыл бұрын
ሳቁን አንሱት ስንፈልግ እኛው እንስቃለን. ስሞትላችሁ ላይክ በሉኝ
@sirasira6532
@sirasira6532 5 жыл бұрын
ሰላም የሁሉም መሰረት ነውና እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰላችን ይሰጠን አሜን ሰላምችሁ ይብዛ 😘😍
@eritraneritran3927
@eritraneritran3927 5 жыл бұрын
ዛሬ ልደቴ ነው በ like happy birth day belugn
@fozinegfozineg9662
@fozinegfozineg9662 5 жыл бұрын
h b d mar🎂
@lukasl6702
@lukasl6702 5 жыл бұрын
Thanks mar ye
@user-hp9zv7uo2d
@user-hp9zv7uo2d 5 жыл бұрын
በጣም የምወዶትና የማከብሮት ጋሽ መኮንን ስራዎ ታይቶ አይጠገብም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝሎታለው
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 5 жыл бұрын
ሞኬ በጣም ደስ የምትል አርቲስት ነህ በእውነት በጣም ጎበዝ በተሌ የአምላካችን የመዳሃኒያለም ስም ስትጠራ ስታመስገን ደስ ይለኛል አንተ ትክክል ነህ የአምላክን ስም በከቱ የሚጠሩ አርቲስቶች አሉ አንተ ግን ለየተህ ታውቃለህ በእውነት የምትጠራው ቸሩ መዳሃኒያለም ይጠብቅህ ሞኬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 5 жыл бұрын
ትንሹ ልጅ ደሥ ሢል
@user-ut4ze2mm5s
@user-ut4ze2mm5s 5 жыл бұрын
ይሄ ነገር እንዴት ነው ልከታተለው እንዴ ምርጦች ሹክ በሉኝ እስቲ ዘመንን ብቻ ድራማ ስከታተል አልወድም ዘመን ግን ውስጤ ናቸው
@meseretnegusu9494
@meseretnegusu9494 5 жыл бұрын
ውይይይይይ አለሜዎች ፍርፍር አረጋችሁኝ በርቱልን ወርቅዬ ምርጥ የወንዜ ልጅ አሪፍ ስራ ይዘክ መጣህልን በርታ
@user-ko5ue9zs9n
@user-ko5ue9zs9n 5 жыл бұрын
እንኲን ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ሰማእቱ በምልጃው አይለየን።
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@monaysmirsl3331
@monaysmirsl3331 5 жыл бұрын
Amen
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን
@user-rt3zo8bo6e
@user-rt3zo8bo6e 5 жыл бұрын
እሲ የ8ወር እርጉዝነኝ ላይክ አምሮኝነው ላላ ብላቹህ
@user-xz8oi5pp8c
@user-xz8oi5pp8c 5 жыл бұрын
በንፋስ ነው እርጉዝ ነኝ ክክክክክ
@user-rh7wt1vb2s
@user-rh7wt1vb2s 5 жыл бұрын
አቤት የዚህ ሠፈር ዘበኛ ብዛቱ ከመቸው አያችሁት ኸረ በያላችሁበት ምችት ምችትት ዲልት ዲልትልት ይበላችሁ ያገሬ ልጆች❤
@mimibet1062
@mimibet1062 5 жыл бұрын
መኩዬ እውነት ነው አንዳንድ አስተማራ እቤታችው ተናደው ሲመጡ ተማራ ልይ ነው የሚወጡት ትምህርቴን ሳልጨርስ ያቆምኩት ያለ አግባብ ዱላ ነው መቆመ አለበት. በርቱልኝ. 👏👏
@SarahSarah-bv3mj
@SarahSarah-bv3mj 5 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል እና አስተማሪ ድራማነው
@erstedubai7851
@erstedubai7851 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ማስተማርያ ነው
@user-bi9we3je8j
@user-bi9we3je8j 5 жыл бұрын
ውዶቼ መጣቹ ሳቄን በደረቴ እስቲ ልሳቀው ሞኬ ምርጥ ሰው ዘመንክ ሙሉ እንደፈካክ ኑር
@gdffyffhh9118
@gdffyffhh9118 5 жыл бұрын
አሜን ይኑርልን።
@merrymahlet6728
@merrymahlet6728 5 жыл бұрын
Merry Xmas to
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 5 жыл бұрын
ማይ ሳን .. ፌሰል... አይ ሴድ .. ሠይድ .. አይሚን. ፌሰል ሠይድ አሚን . እደኔ የግሊዘኛ ፎርጂድ ሆናችሁብኝ እኮ እረ በሳቅ ደስስስ ስትሉ 😋😁😁
@FG-jh7tr
@FG-jh7tr 5 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ልጅ ስወደው ደሞ አድጎል ያረቢ ደስ ስትል ፊልሞቹም እደሱ ደስ ሲሉ
@selamawittadesse2435
@selamawittadesse2435 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍና አስተማሪ እያሳቀ ቁም ነገር የሚያስተላልፍ ድራማ ነው በርቱ ቀጥሉ በጣም እናመሰግናለን
@mamayalba3506
@mamayalba3506 5 жыл бұрын
Thank you plss3
@user-pi3hs5ju1k
@user-pi3hs5ju1k 5 жыл бұрын
ደስብሎኝ እማየው እደዚህ እይነት ኮሜድ ነገር ነው በቀ ደስ ይላል ይዝናናል ሴቶቹ እዳትገላለጡ ልክ እደቤቶች ድራማ ነው መስራት ወላሂ ቤቶችን ስወዳችው
@user-kg4og5dm3l
@user-kg4og5dm3l 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነው በርቱ mokey
@fafiifafina1259
@fafiifafina1259 5 жыл бұрын
Setbikchu yne mirtoch well come
@sosinaalemayehu4684
@sosinaalemayehu4684 5 жыл бұрын
መኩየ የኔ አባት እረ ጅም እድሜ ከጤናጋር አንልህ አለሁ
@fatumaali9223
@fatumaali9223 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ እና አሪፍ እያዝናና ቁምነገር የሚያስተምር ድራማ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ከቻላችሁ ሰአት ጨምሩልን እናመሰግናለን👍👍👍👍
@jameelajameela4566
@jameelajameela4566 5 жыл бұрын
ዛሬድብር ብሎኛል እስኪ ላይክ ግጩኝ ዛሬኮን ውጉይድርስኝ
@bintshikureneghbintshikure9147
@bintshikureneghbintshikure9147 5 жыл бұрын
Abshiry wide
@dnsbehonest4302
@dnsbehonest4302 5 жыл бұрын
Jameela Jameela አውሮፕላን ይግጭሽ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ሰብሪ... ነገ ከ 12 ሰዓት በሁአላ ብቅ ትላለች ☀☀☀☀☀☀🌞🌞🌞🌝🌝🌝
@user-fk9vz5ux3g
@user-fk9vz5ux3g 5 жыл бұрын
@@dnsbehonest4302 ክክክክክክክ
@speedcell7722
@speedcell7722 5 жыл бұрын
ውይኔ ማሻላህ ህፃኑ ሲያምር እድግ
@user-nn5jb4fn9g
@user-nn5jb4fn9g 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk እውነት ምርጥ ነው ትወናቹ በዚው ቀጥሉ እኔ 100% ተመችቶኛል ፈታ ታረጋላቹ የሞኬ አድናቂዎች ፈታ በሉ
@user-pq2ho5kt2f
@user-pq2ho5kt2f 5 жыл бұрын
ሁላቹንም እወዳቹካለው ከኔ በላይ ፈጣሪ ይውደዳቹ
@ethiopianorthodoxmezmurtew5640
@ethiopianorthodoxmezmurtew5640 5 жыл бұрын
ዋው ተለቀቀ ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
ዝንዬ የኔ ምርጥ እድሜና ጤናውን አምላክ ይስጥሽ ሁላችሁንም ውድድድ አደርጋችዋለው በርቱ
@user-gz9wi2kz7v
@user-gz9wi2kz7v 5 жыл бұрын
መኩ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ስወድህ አለሜ አሪፍ ነው!
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ተባረኩ
@semeranyurye1946
@semeranyurye1946 5 жыл бұрын
ክክክክክክ በርቱልን ሀሪፍ ነው እያዝናና ያስተምራል
@2worldtube326
@2worldtube326 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምዎደው ድራማ ነው ቀጥሉበት። የመኮነን አድናቂዎች like ግጩኝ
@user-sz7by6jw6c
@user-sz7by6jw6c 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@bruktawitdesta336
@bruktawitdesta336 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነ እናመሰግናለን
@abayabay3228
@abayabay3228 5 жыл бұрын
የምዎዳቹዉ የማክብራቹዉ አክተሮች እድሜያቹዉ ይረዘምልን ሰዎዳቹዉ እመሰግናለን ሰለምታዝናኑዉን ብዙዉ ክፈል እጠብቃለን በርቱዉልን
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የራሣችንን ቋንቋ ብናቅ እማ እኛ የሠዉ ናፋቂ ነን
@mimilove2265
@mimilove2265 5 жыл бұрын
ሞኬ ምርጥ ሰው!!
@yamihabesha841
@yamihabesha841 5 жыл бұрын
እኳን መጣችሁልን ምርጦችዬ
@user-ui4pf5qn2s
@user-ui4pf5qn2s 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💋
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች አለሜን ያላችሁ በጭብጨባ በእልልታ እስቲ እንያችሁ እሄ ጩጬ በጣም ያስቃል እህህህህ ሲሉ ቹቹ ያሉኝ መስሎኝ ነው አንተ መቀስ የሆንክ ልጅ
@user-fg6pe8rn9q
@user-fg6pe8rn9q 5 жыл бұрын
በጣም አስተማር ነው በአገራችን ቋንቋ እንኩራ እናመሰግናለን
@abelgirma1
@abelgirma1 5 жыл бұрын
Yene geta I love the children God bless you
@rahamasalamon8194
@rahamasalamon8194 5 жыл бұрын
Super 👍👍👍👍👍
@user-uq3hk5pk5v
@user-uq3hk5pk5v 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ምንም የሚታይ በሌለበት ሠአት ምርጥ ድራማ ወድጄዋለሁ፨♥፨♥
@yeroonkankee3112
@yeroonkankee3112 5 жыл бұрын
Tnx
@tamnaAbebe
@tamnaAbebe 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቱ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ዓለሜ እንኳን በደና መጣችሁ
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 5 жыл бұрын
ቀጭኑ ልጅ ያዝናናኛል
@jumanaasefawu2605
@jumanaasefawu2605 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፊ ነው እናመሰግናለን
@user-jr7uu5df1i
@user-jr7uu5df1i 5 жыл бұрын
ዋው አለሜ 3
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 5 жыл бұрын
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@birshyekirosafekari7285
@birshyekirosafekari7285 5 жыл бұрын
መኮመት ውስጤ ነው
@seblebrhanu8033
@seblebrhanu8033 5 жыл бұрын
Thanks አራዶች♡
@hannatesfel368
@hannatesfel368 5 жыл бұрын
😍😍😍😍wow new
@fkrblehetragne6558
@fkrblehetragne6558 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ይሄ ድራማ ዘና ነው ምያረገኝ
@hajibaserani8093
@hajibaserani8093 5 жыл бұрын
በጣም የሚያምር አስቂ ነው ሁላቺም ታምራላቺ ሞክዬ በጣም.አድናቂህ ነኝ በመቀጠል በርቱ
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 5 жыл бұрын
የትምርህቱ ነገር በጣም ያሳዝናል የእውነት ሰው በሀገሩ በራሱ ቋንቋ መናገር እንደ እፍረት እየተቆጠረ ነው የሰው ሀገር ቋንቋ መናገር ደግሞ እንደ እውቀት ይቆጠራል የእውነት በጣም ያሳዝናል አማኑኤል ሀገራችንን ወደ ቀድሞው ይመልስልን
@jgfbjhgfdhvg8762
@jgfbjhgfdhvg8762 5 жыл бұрын
Wel come
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
አርፍ ነው ሞኬ ውስጤ ነው ዘንድሮ ይቱፕ ላይ የሰለቸኝ ሰብስክርይፕ ለማኝ ነው ገንዘብ ይገኝበታት ስትባሉ ሁልሽም ከፈሽ ምነው ብር እንደዚህ እንደወደዳችሁ ለመልካም ስራ እንደዚህ ብትሮጡ ሀገራችንም ከድህንት እንታደጋት ነበር
@Koki1993
@Koki1993 5 жыл бұрын
I love it😘😘😘
@user-qk1uq2hl3f
@user-qk1uq2hl3f 5 жыл бұрын
ሥጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ
@user-go2cp9fn7q
@user-go2cp9fn7q 5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ በተለይ ሞኬ
@user-rw1kp5tv6x
@user-rw1kp5tv6x 5 жыл бұрын
የሁላችሁም አድናቂነኝ በርቱ አሪፍ ስራነው
@arefainealem8705
@arefainealem8705 5 жыл бұрын
Thanks mokanan
@yemanekidane2984
@yemanekidane2984 5 жыл бұрын
I like this programme kip up
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው አደራ እንዳታቋርጡት
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 5 жыл бұрын
የምወዳቸው አርቲስቶች ስብስብ በሳቅ ጨረሳችሁኘ ከምር ሞኬ በተለይ😂
@shark-kq3lq
@shark-kq3lq 5 жыл бұрын
መይሳው ካሳ!! Bad
@Aaa-hg8tx
@Aaa-hg8tx 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@emaewedshalew2397
@emaewedshalew2397 5 жыл бұрын
wowwwwww ketlubet mejemeriyawu yamral oll thanks
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 5 жыл бұрын
ጋሽ መኩየ ስወድህ. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 5 жыл бұрын
thanks marochiye
@rihanahashem456
@rihanahashem456 5 жыл бұрын
አለሜ ምርጦች ሞኪዬ ስወድክ እኮ
@saeedasaeed7549
@saeedasaeed7549 5 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ
@alhaddad706
@alhaddad706 5 жыл бұрын
አሪፍድራማ ነው በርቱልን
@biruktawitzewdu4224
@biruktawitzewdu4224 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው
@samuelmussi2746
@samuelmussi2746 5 жыл бұрын
Wowww I love you Aleme
@user-we8fx6sc6l
@user-we8fx6sc6l 5 жыл бұрын
Betam ymewodachieew hulu alhubt😘😘
@elieabidargham1501
@elieabidargham1501 5 жыл бұрын
አንደኛ 💖💖👍👍
ዓለሜ 03 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 03  2019
28:12
Arada Movies
Рет қаралды 243 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 109 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 517 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,9 МЛН
Min Letazez part 11 ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 11
29:31
ነቅዕ ድራማ | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 03
28:26
Nek'e Drama
Рет қаралды 854 М.
ዓለሜ - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 01  2019
36:38
Arada Movies
Рет қаралды 593 М.
ዓለሜ 22 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 22 2019
28:31
Arada Movies
Рет қаралды 194 М.
321 ቲአትር ሲትኮም S01E60
19:46
Balageru TV
Рет қаралды 40 М.
Ethiopian comedy Idol
15:05
Sewasew Tube
Рет қаралды 492 М.
ዓለሜ 19 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 19 2019
27:55
Arada Movies
Рет қаралды 216 М.
ዓለሜ 33 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 33 2019
27:48
Arada Movies
Рет қаралды 202 М.
That's how money comes into our family
0:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 49 МЛН
Prank pengantin baru😂
0:19
Muksin Bin Juhri
Рет қаралды 15 МЛН
Funny video entertainment, good entertainment, short films #704
0:10
Entertainment Girl
Рет қаралды 2,5 МЛН