ዓለሜ - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 01 2019

  Рет қаралды 593,569

Arada Movies

Arada Movies

5 жыл бұрын

Пікірлер: 680
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 5 жыл бұрын
አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሡሥ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!💝 መልካም በዓል ይሁንላችሁ!!!💝🙏🙏🙏
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሠን
@mdzakariahussainborbhuyan471
@mdzakariahussainborbhuyan471 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ld9kr3lk9i
@user-ld9kr3lk9i 5 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን አሜን
@weynshetfikadu8075
@weynshetfikadu8075 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-dy8oy3wd6x
@user-dy8oy3wd6x 5 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
መላው የክርስትና እምነተ ተከታዮች። እንኳን። ለታላቁ። ጥመቀቴ በአል። አደርሳቹ ለጥመቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ እንዲሁም በላይክ እንኳን። አደርሰሽ በሉኝ እስኪ ምርጥ የወንዜ ያገሬ ልጆች
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ~❤️
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 5 жыл бұрын
የአምላካቸሁን የእግዚአብሔር የቃልኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት መ. ኢያሱ 3-2 "እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል"
@user-lz8cu9fd6r
@user-lz8cu9fd6r 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለብረሃን ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹሁ የአመት ሰው ይበለን
@user-vr9uu5gj5t
@user-vr9uu5gj5t 5 жыл бұрын
*ዋው በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር እንኳ ደህና መጣቹልን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት የለነው በሰላም ላገራችን ያብቃን*
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 5 жыл бұрын
አሜን
@henocknegash6493
@henocknegash6493 5 жыл бұрын
Amen
@wollotube1
@wollotube1 5 жыл бұрын
*በጥዋቱ አንኳን መጣችሁ የሀገሬ ልጂች መልካም ቀን ይሁንላችሁ*
@ehitayewtebebu8740
@ehitayewtebebu8740 5 жыл бұрын
AMEN LHULACENEM YHUNE
@user-cs4nd3gr7t
@user-cs4nd3gr7t 5 жыл бұрын
መቸ
@tizuyabatua7119
@tizuyabatua7119 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ikru5796
@ikru5796 5 жыл бұрын
እህ
@alemgebeyhufhd4856
@alemgebeyhufhd4856 5 жыл бұрын
Amen
@andualemsisayTube
@andualemsisayTube 5 жыл бұрын
ዩ ቱውብ እድሜሽ ይርዘም መፅናኛዬ ሀዘን ናፍቆት ማስታገሻዬ ሁሉ ነገሬ ነሽ እወድሻለሁ ዩቱውብዬ አሪፍ ነው ቀጥሉበት እንዳይቆም
@user-wy4lh2bd3o
@user-wy4lh2bd3o 5 жыл бұрын
እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አምላኬሆይ ላገራችን ሠላም ለህዝባችን ፍቅር አድልልን አሜንን
@helenwondmagegn4468
@helenwondmagegn4468 5 жыл бұрын
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
@user-pq4ro1ik4b
@user-pq4ro1ik4b 5 жыл бұрын
እደው የፊልም ጉድ አደርጋችሁት አጨርሱትም እጅ አበሸበሻችሁን መኮነን ያለበት ድራማ / ፊልም ደስ ይላል ዋው ነው ጅማሬው
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 5 жыл бұрын
በወንጌሉ ያመናችህ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እነጋሼ ሞኬ በቃላችሁ መሰረት ስለመጣችሁ እናመሰግናለን ግን ማሳሰቢያ አለኝ አደራችሁን በሰማይ በምድር እንዳታቋርጡት
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ghadeerali7456
@ghadeerali7456 5 жыл бұрын
አሜንእኳንአብሮአደርሠን
@user-mc3cs6jm4b
@user-mc3cs6jm4b 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
እኮን.አብሮ.አደረሰን
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ
@bintsemu8941
@bintsemu8941 5 жыл бұрын
Mecha New
@nianaban2204
@nianaban2204 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ መኩ ሰወዲህ ያምራል ፊልም ቀጥሉበት ትላልቅ አርቲስቶቺ ስለሆናቹሁ ያምራል
@samriye_denglelij3865
@samriye_denglelij3865 5 жыл бұрын
እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቼ ውድድድድድድድ
@hannasolomon7820
@hannasolomon7820 5 жыл бұрын
samri ye _dengle lij enkuan abro aderesen
@user-qc5qf8qx4s
@user-qc5qf8qx4s 5 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@muridaali3232
@muridaali3232 5 жыл бұрын
Enkwan.abro adresen
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-kc6kx6ew9d
@user-kc6kx6ew9d 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xd3wm5rd3k
@user-xd3wm5rd3k 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃን ጥምቀት በሰላም አደረሳቹ በወንጌሉን ያመናቹ
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 5 жыл бұрын
መኩዬ እድሜና ጤና ይስጥህ
@lovelove-gb8fo
@lovelove-gb8fo 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የ አገሬ ልጅወች ይመቻችሁ ደስ ሲል
@user-wu1ln4dl6y
@user-wu1ln4dl6y 5 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ አቦ ይመቸችሁ
@taeba8555
@taeba8555 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ሞኬ ያለበት እኮ ማሰጭ ነው
@hiwetbekele9885
@hiwetbekele9885 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ በጣም ያስቃል ደስ ትላላቹ
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 5 жыл бұрын
አደራ እንደው ስልችት ያለኝ፡ነገር ቢኖር ጀምራችሁ የምትተውት ነገር ነው
@reditredit4999
@reditredit4999 5 жыл бұрын
ሁሉም ተዋናዮች የኔ ምርጦሽ ናቸው
@tedi6460
@tedi6460 5 жыл бұрын
Bravo Dave old friend 💪💪✌️ Bertu Bertu #Dawit Wasyihun Zekarias Master
@berkilemi7182
@berkilemi7182 5 жыл бұрын
ቡርትዬ የኔ ቆንጆ በጣም ወድድድድድድድድ እና ሁላችሁንም
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ተባረኩ እግዚያብሄር ይስጥልን
@meserttadese2528
@meserttadese2528 5 жыл бұрын
እኮን አደረሣችሁ ለብረሀነ ጥምቀቱ በመላው አለም ለምትገኙ እህት ውንዲሞቸ መልካም በአል
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 5 жыл бұрын
#wowww betam arif dirama new bartulin Hulachum wudd💝💝💝
@fefifefi1433
@fefifefi1433 5 жыл бұрын
Betam new dese yemilewe bezhihu ketlubet enameseginale mekonen betam new yemeniwedih thanks
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጦች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 💐💐💐💐መልካም ዋዜማ
@seenaatube3625
@seenaatube3625 5 жыл бұрын
እንኳን ለ ጥምቀት በዓል አደረሳችሁ
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
እኮን.አብሮ.አደረሰን
@azalechadera2795
@azalechadera2795 5 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች አይዟችሁ ለቀጣይ አመት ሀሳባችን ተሳክቶ ውዷ ሀገራችን ላይ ለማክበር ያብቃን መልካም በአል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍
@user-gz9wi2kz7v
@user-gz9wi2kz7v 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ አዝናኝ ምርጥ ነው በርቱ ላእከ አንተ ያለህበት ድራማ ፊልም ሁሉ ያምራል እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ!!!!
@zizuhilwa7720
@zizuhilwa7720 5 жыл бұрын
😂😂😂 woow ተመችቶኛል እንዳይቋረጥ ዋ! 👈
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
መጀመሩን ጥሩ ነበር መጨረሱ እንጂ ዌል ካም ብለናል እነ ጋሽ ዓለሜ እህ እህ ኣለ ሞኬ ክክክክክክ እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልህ የኔ ኣባት ኣራዳው ኣሪፍ ነው በርቱልን ።
@user-fs1ls9su9x
@user-fs1ls9su9x 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኅኒታችለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል!! አሜን አሜን አሜን♥♥♥መልካም በዓል ለመላው የተዋህዶ ልጆች በሙሉ!!
@user-tr6ti4ot7t
@user-tr6ti4ot7t 5 жыл бұрын
ተጀምሮ እስኪያልቅ በሳቅ ሃሃሃሃ አቦ እናመሰግናለን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 5 жыл бұрын
Woooooow betam yemakebrachihu talalak artistochschen harif new.
@sablasabla6715
@sablasabla6715 5 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም የጥምቀት በአል አለሜ እንኳን በሰላም መጣችሁ መቸም የኢትዮጵያ ድራማ መጀመር እጂ መጨረስ አያቁም እኛም ጥሎብን ማየታችንን አናቆምም
@user-hs4jy1xz9h
@user-hs4jy1xz9h 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በጣም ተመችቶኛል ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ብቻ ጀምራችሁ አንዳትተው መቸም የኢተዩጲያ ድራማ ሁሌ እንደተጀመረ ነው የሚቀረው
@marinakll1692
@marinakll1692 5 жыл бұрын
እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሣችሁ አደረሠን የተዋህዶ ልጆች እሠይ መጣችሁልን እናመሠግናለን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አለሜ በሳቅ ገደልከን እኮ ምናለ ባታቋርጡት በጣም ያምር ያዝናና ይስሐቅ ነበር አንተ ትንሹ ልጅ ቅመም እኮ ነው እግዚአብሄር ያሳድግህ
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
እንኳን ለምምቀት በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ።በebs ነበር ይታያል የተባለው ።ለማንኛውም እናመሰግናለን
@fitsumacentria7890
@fitsumacentria7890 5 жыл бұрын
Loved it
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ !
@natnalementesnot8428
@natnalementesnot8428 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ድራማ ነው ማስታወቂያ የለውም ኡፍፍፍ ያስጠላኝ ማስታወቂያ ነበር
@Leeds527
@Leeds527 5 жыл бұрын
እንደዚህ ተስብስባ መጫወት ነው የናፈቀኝ አይ ስግደት ያለ ስው አስቀራን :)በጣም አዝናኝ ድራማ ነው እባካቹ ቀጥሉበት እንወዳችዋለን :)
@martamarta2198
@martamarta2198 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በተለይ ጋሽ ሞኬ እድሜና ጤና ይስጥከ
@lovehope9841
@lovehope9841 5 жыл бұрын
I love it😍😍😍
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሠን ሠላምና ጤና ለሁላችን
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ነው ቀጡሉበት
@user-pm5xc2nd1p
@user-pm5xc2nd1p 5 жыл бұрын
መኩዬ ውስጤ ነው☺
@user-rv1iy7xn3q
@user-rv1iy7xn3q 5 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@hayalhayal5739
@hayalhayal5739 5 жыл бұрын
Enkuan aderesachu arif new ketilubet
@user-sp2ud7ox5i
@user-sp2ud7ox5i 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች አሪፍ ነው አታቋርጡት
@aleminykgojamoneloveethio4654
@aleminykgojamoneloveethio4654 5 жыл бұрын
welcome Alema😍Enquan Adersechu Ya . Tewahedo Lijoch
@user-cr5py9rf1s
@user-cr5py9rf1s 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሳታቋርጡ ቀጥሉበት
@mimolove3950
@mimolove3950 5 жыл бұрын
Wel come alame
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk arif new 😍
@bisratgirma3984
@bisratgirma3984 5 жыл бұрын
waawe የምር አሪፍ ሲትኮም👌👌👌🙏
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
@user-bc8yj1vh3v
@user-bc8yj1vh3v 5 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ካመቱ በሰላም ያድርሰን ድራማውን ልይና እኮምታለሁ ገና አላየሁትም
@truelove1308
@truelove1308 5 жыл бұрын
Wooow ketelubete
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 5 жыл бұрын
አሜን፫
@user-vt7wb9gc7o
@user-vt7wb9gc7o 5 жыл бұрын
Enqane adersachu .
@tubesaqetatube1149
@tubesaqetatube1149 5 жыл бұрын
ወው ኢወደቹሀለዉ የኮመን አርበኞቹ ኢነ የፊልም በለሞየ ዎችህ
@bakribakri9838
@bakribakri9838 5 жыл бұрын
Wow dse yelale yasekale betame bretu
@Mobile-bt1wi
@Mobile-bt1wi 5 жыл бұрын
ሠላም ጤናይስጥልኘ ውድ የሀገሬልጆች እንኳን ለጥምቀት በአልበሰላም አደረሳችሁ ዋናው ጤናነውና በያላችሁበት ጤናችሁን ፈጣሪ ይስጣችሁ!!!!
@emyahmed8804
@emyahmed8804 5 жыл бұрын
ማልካም ባአል ውድ ወጋኖቼ እኔ ያእስልምን እምነት ታከተይናኝ እንካን አዳረሰቹ
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 5 жыл бұрын
Wow enameseginalen moke mirt sew
@user-cq4df3qw3h
@user-cq4df3qw3h 5 жыл бұрын
woww
@user-hs7td4vd1c
@user-hs7td4vd1c 5 жыл бұрын
ዋው.ስወዳሁ.በርቱ
@bettyalemu4901
@bettyalemu4901 5 жыл бұрын
Kecho sewedeh 😍😋😍😍
@user-xo9ud1nd9h
@user-xo9ud1nd9h 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ጥሩ ነው በርቱ
@abuyeenatu781
@abuyeenatu781 5 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃን ጥምቀት አደረሳቹ ለክርስትና እምነት ነከታዮች
@user-kj2tm9on8l
@user-kj2tm9on8l 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ይመስጣል በዚው ቀጥሉበት
@jeiyseyium7658
@jeiyseyium7658 5 жыл бұрын
Wawuu betam arif nawu
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 5 жыл бұрын
ewent des yelal 👍👍👍
@nimonaamano5854
@nimonaamano5854 5 жыл бұрын
واوا حلوه
@RahmaRahma-xy7ei
@RahmaRahma-xy7ei Жыл бұрын
uuuufff masha allah betam dess yelill betam aznagni darama new
@alemtesfayeh3936
@alemtesfayeh3936 5 жыл бұрын
Ekuwan Adersachu Adara janerachu Atetfu hagrachenen salam yaderglin
@tigisteshetu156
@tigisteshetu156 5 жыл бұрын
ዋውው ተጀመረ እስኪ ልሹፈው ባይሆን ጀምራቺሁ እዳታቋርጡት
@almazalmaz5616
@almazalmaz5616 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ
@rahimahm2618
@rahimahm2618 5 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች በስደት ላላቹ እህት ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ ❤ ማነው እደኔ ስደት የሰለቸው 😢😢
@hananjimmakarim2724
@hananjimmakarim2724 5 жыл бұрын
Wwwww Ariiif new bexam 👍🤣🤣🤣
@delaytselam6909
@delaytselam6909 5 жыл бұрын
Aradawoch wudd😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-zg2dn5uk1r
@user-zg2dn5uk1r 5 жыл бұрын
Betam harif new adera endayekouret bemahle yalew sake biker harif new
@EmanAli-fi2ne
@EmanAli-fi2ne 5 жыл бұрын
Wow በጣም ደስ ይላል
@user-pi3he3xp5r
@user-pi3he3xp5r 5 жыл бұрын
saqu beza midinew esu
@user-zb6xo6vs7l
@user-zb6xo6vs7l 5 жыл бұрын
የሚስቁትን ትንሽ ቀነስ አድርጉት ስሞትላቹ በተረፈ እናመሰግናለን የምኖዳችሁ አርቲስቶች በርቱ
@emeeemee8173
@emeeemee8173 5 жыл бұрын
Kkk
@mimibet1062
@mimibet1062 5 жыл бұрын
በርቱ ጥሩ ነው ክፍ ል ስንት ላይ ነው የምታቆሙት መጅመር እንጂ መጨርስን አታቁም መችም. ስንቱ ጅመርን
@mohamedosman6917
@mohamedosman6917 5 жыл бұрын
Des yilal betam desyebelachu
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 5 жыл бұрын
Wowwwwwww betam yameral😙😙😙😙
@ftfte9971
@ftfte9971 5 жыл бұрын
ሠላም ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሠላም አችሁ ይብዛልኝ
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 5 жыл бұрын
Wow betam des yelale
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 жыл бұрын
Wey gud yhe lij betam new yadegew eshi yene konjo edg bel
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 5 жыл бұрын
Betam des yilal
@hima406
@hima406 5 жыл бұрын
Thank u
@danimane7269
@danimane7269 5 жыл бұрын
Wooow yamerale
@muridaali3232
@muridaali3232 5 жыл бұрын
Enkwan letemekete bale b Selam adresacwe besedete yalenewen egzabehar yetebeken amen
ዓለሜ 02 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 02  2019
29:59
Arada Movies
Рет қаралды 398 М.
ዓለሜ 21 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 21 2019
29:40
Arada Movies
Рет қаралды 225 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
ዓለሜ 30 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 30 2019
28:49
Arada Movies
Рет қаралды 193 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 416 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 19
30:15
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 402 М.
#ምን አጠፋሁ …!!# 1
14:52
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 10 М.
ጠባሹ ሙሉ ፊልም Tebashu full Ethiopian film 2022
1:33:11
ዓለሜ 32 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 32 2019
29:04
Arada Movies
Рет қаралды 258 М.
#ምን አጠፋሁ …!!# 2
15:45
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 8 М.
/በስንቱ/ Besintu  "እጅ ከፍንጅ "
49:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 566 М.
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 15 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 5 МЛН
ฝันร้าe #funny #manbee
0:18
Man and Bee
Рет қаралды 5 МЛН