ዓለሜ 30 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 30 2019

  Рет қаралды 193,673

Arada Movies

Arada Movies

4 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 128
@user-mh9gx6zp6v
@user-mh9gx6zp6v 4 жыл бұрын
እናት ክፉ አይንካት የናቶቻችኝን እድሜ እረጅም ያርግልንእስከጤና እስከ ደስታ ጨምሮ እደኔ የእናቱ ናፍቆት አዙሮ ሊደፍኝነው ሰላም ያገናኝን
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 4 жыл бұрын
በጣም እምወደዉ ድራማ ነዉ ኮሜንት አድርጌ አላቅም ዛሬ ግን ያገራችን ጉዳት እያሳዘነኝ ነዉ እስኪ ሁላችንም በየ እምነታችን እንፀልይ እፍፍፍፍፍፍ
@bzmmzmzbzmnznz2709
@bzmmzmzbzmnznz2709 4 жыл бұрын
Alemoch enkan denh mexachu💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤manew esti endena lageru selam mimeyew
@user-vq4oh1sg8p
@user-vq4oh1sg8p 4 жыл бұрын
ነገኮ ቅድስ ሚካኤል ነው 12❤❤ ይህን የምታነቡ ሁሉ ሊቀ መላኩ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏
@solyatibortocal4534
@solyatibortocal4534 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማርየ
@user-xd1ff3ws6g
@user-xd1ff3ws6g 4 жыл бұрын
@onelovennn5506
@onelovennn5506 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ehitamaryamalemu2945
@ehitamaryamalemu2945 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adcotech6381
@adcotech6381 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
እስኪ የሞኬ አድናቂዎች ላይክ👍👍
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
በእግዚያብሄር ፊት የሚቆመው የዛሬው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለሃገራችን ሰላሙን ይላክልን በኦሮሚያ ክልል ለሞቱት ወገኖቻችን አፈሩን ገለባ ያርግላችሁ ለቀሩት የጭንቅ አማላጅ እመቤት ማርያም ትድረስላችሁ
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ጠበቃ በያኔ ስወደው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@susutube6680
@susutube6680 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እንኳ ደህና መጣችሁ አገራችንንም ሰላም ያርግልኝ
@etubintedesta684
@etubintedesta684 4 жыл бұрын
ሂወትህን በሰወች ወሬ ሳይሆን በራስህ ጭንቅላት ምራት ሁሉም ሰው እየመጣ የሚሞላው ባዶ ባልዲ አትሁን
@zawdebrara2311
@zawdebrara2311 4 жыл бұрын
ማነውእደኔ ቃኚየን የሚወደው
@netsanetlayew5372
@netsanetlayew5372 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም አርግልን አምላክ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የአለሜ ቤት በተሰዎች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለእማማ ሀገራችን አሁንስ የናፈቅኝ በስደት አለምላይ ሆኝየሰለቸኝ ነገር ዘረኛነት ነው እግዚአብሔር ከሀገራችን ዘረኞቹን ያጥፋለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
ሠላም ለሀገሬ ሠላም ለኢትጲያ ይሁን የሀገራቹሁ ጉዳይ፡ያስጨነቃቹሁ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
የዛሬው ቅድስ ገብሬል የልባቹህን ይሙላላቹህ
@luluhabshawit1438
@luluhabshawit1438 4 жыл бұрын
አይ ቃኝው ታዝናናኝ አለህ
@user-ej1jl1xu2q
@user-ej1jl1xu2q 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁልን
@etubintedesta684
@etubintedesta684 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮመንት ማንበብ እወድሃለሁ እንደኔ የምትወዱት ላይክ
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 3 ай бұрын
ሞኬ ቻለው 🤣🤣🤣🤣🤣
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
Bewunet betam wekitawi meli'ekt new yasitelalefachihut. Bertulegn
@zelagirma875
@zelagirma875 4 жыл бұрын
ክክክክ ቃኜ፡ገደልክኝ በሳቅ
@user-xj5ru1st2j
@user-xj5ru1st2j 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@hsnaaalzhrani6009
@hsnaaalzhrani6009 4 жыл бұрын
ያለሜ ቤተሰቦች እደምን አመሻችው ገባገባ በሉ የህግዚያብሔር ሰላም ለህናንተ ይሁን
@rorororoasere920
@rorororoasere920 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 4 жыл бұрын
አለሜ ውስጤ ናችሁ
@user-wt2lt2om7t
@user-wt2lt2om7t 4 жыл бұрын
በትረፈ ውዲዲዲ አለሜ ቃኝየ ቡርቴ
@fm3helennegi408
@fm3helennegi408 4 жыл бұрын
ሌባ ተብዬው ሢመች በርቱልን ለሀገራችን ፈጣሪ ሠላም ያውርድልን
@aynalemmezamore9460
@aynalemmezamore9460 4 жыл бұрын
Well come Egazabher Ethiopian selam Aeragalan
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 4 жыл бұрын
እመብርሀን ዞሮ መግቢያ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
አሜንን
@rtrt1443
@rtrt1443 4 жыл бұрын
አሜን
@mrphone2616
@mrphone2616 4 жыл бұрын
Amen
@user-fx9ff3hk4z
@user-fx9ff3hk4z 4 жыл бұрын
አለሜ በጣም ደሥ ይምትልሠውነሁ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀ሁሉ ሰው ቢመቸው ሌባ ነው👍👌 ሞኬ ኣድናቂህ ነኝ እውነተኛ ሰው
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 4 жыл бұрын
አለሜ እንካን መጣችሁ የመዳን እራት ዛሬ ጉዱ ፈላ ከጫኔጋ ሳገጥ ወጡ ላይ ስኳር መጨመርየ አይቀርም ጫንየ ውስጤነው
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 4 жыл бұрын
አቤቱ ማህር ን ይቅር በለን
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@tautaudurbanbeaches7067
@tautaudurbanbeaches7067 4 жыл бұрын
መኬ ኣንደኛ
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
Wawo astemarinew lehagerachin selam yhunlin
@edenasaminew9037
@edenasaminew9037 4 жыл бұрын
Ere amlake ebakh hagerachinin selam adrgln yene geta dingla maryam ye asrat hagershin asbiyat
@shdhddhdhdh3460
@shdhddhdhdh3460 4 жыл бұрын
እያንዳንድሽ ዛሬ ተቀድመሻል ኑ አብረን እንይ
@DemewezAbabu6866
@DemewezAbabu6866 4 жыл бұрын
Well come
@user-jz7tp7yx9j
@user-jz7tp7yx9j 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቃኘ የሚመቸው
@teddyengida4391
@teddyengida4391 4 жыл бұрын
እኔ
@mamaethiopia8746
@mamaethiopia8746 4 жыл бұрын
Commnet first
@akkasumakoo759
@akkasumakoo759 4 жыл бұрын
Enda ene aleme drama yemewidut like argu
@zarah2187
@zarah2187 4 жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን በሠላም መጣችሁ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ከኩሻዬ ምርጥ እርግት ያልሽ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Headache የሚለውን "ሄደች" ብለሽ ያነበብሽው ልጅ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ😂😂 ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ
@michaelgebru9302
@michaelgebru9302 4 жыл бұрын
Timehrtn sachers teqlala ewqet bileh subscribe argun yalkew denaneh endet neh
@ethiopiannathagare5429
@ethiopiannathagare5429 4 жыл бұрын
Haftam mhon falaku
@onelove809
@onelove809 4 жыл бұрын
HAahha aye medre segebgeb
@user-fc4sg6go7g
@user-fc4sg6go7g 4 жыл бұрын
ክክክ አይቃኜ በሳቅ ገደልከኝ በመዳም ስራድክም ሲርገኝ በናተ ደምዘናእላለሁ
@ananianani6735
@ananianani6735 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አለሜ ዴራማ ስታስቁ ቆጅ ትምህርት
@hfaminiiyarabii9714
@hfaminiiyarabii9714 4 жыл бұрын
shukurane
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
ይህንን ፅሁፍ የምታነቡ ቅን የሆናችሁ ሁሉ በያላችሁበት ሰላም ፍቅርና ጤና አይለያችሁ በተረፈ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@etubintedesta684
@etubintedesta684 4 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት
@tefeferamolla7578
@tefeferamolla7578 4 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 4 жыл бұрын
የዛሬው ጥሩ ነው መሠለኝ
@michaelmelaku2824
@michaelmelaku2824 4 жыл бұрын
የዛሬው ፍራማ በጣም ተመችቶኛል።
@alwajeehalwajeeh7297
@alwajeehalwajeeh7297 4 жыл бұрын
ከሌባው ፍቅር ይዞኛል
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 4 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤
@shimeborenaw8627
@shimeborenaw8627 4 жыл бұрын
ነገኮ ቅድስ ሚካኤል ነው 12❤❤ ይህን የምታነቡ ሁሉ ሊቀ መላኩ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
@dbivdvhbvfhuvgkvgg1990
@dbivdvhbvfhuvgkvgg1990 4 жыл бұрын
Seksi
@user-gw1gg2wx2l
@user-gw1gg2wx2l 4 жыл бұрын
ወይ ለኮመንት መሩጥ እኔኮ መዳም ይዛኝ ነዉ ጓዶቸ
@user-pc4gq2nc9g
@user-pc4gq2nc9g 4 жыл бұрын
እህለን ናፍቃቹህኝ
@mohamidseid5158
@mohamidseid5158 4 жыл бұрын
ሙሉነህ የምመቸዉ
@user-wt2lt2om7t
@user-wt2lt2om7t 4 жыл бұрын
አገርልገባ አምሥትቀንቀረኝ ውዲያገሬልጆች ሠላምግቢበሉኝ
@najatmo5853
@najatmo5853 4 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያሰገባሽ
@user-wt2lt2om7t
@user-wt2lt2om7t 4 жыл бұрын
N አሚን ያገሬልጂ
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 жыл бұрын
💚💛❤👍👌👈😘😘😘
@tnshuash426
@tnshuash426 4 жыл бұрын
ውድ የአለሜ ድራማ ተከታታዮች ማነው አለሜን እንደኔ የሚወድ በስደት ያላቹህ እህት ወንድሞቼ በሰላም ወደአገራችን የምንገባ ያርገን በቅንነት በመልካምነት ሰብስክራብ አርጉኝ ትወዱታላቹህ
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k 4 жыл бұрын
ሞክዬ ስወድክ አባቴን ነው ምትመስለኝ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
Alamay
@emumuazsyu4768
@emumuazsyu4768 4 жыл бұрын
ያጀመአ ዱአ አድርጉልኝ
@user-lq6mb9me3r
@user-lq6mb9me3r 4 жыл бұрын
Ara lanam adrigulige
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
Yena wedoche
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 4 жыл бұрын
Alme yamerail
@sarawallo8276
@sarawallo8276 4 жыл бұрын
ሀይ
@addisalemteferi9250
@addisalemteferi9250 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ እነሱም ለጥቅማቸው ሲሉ ነው ያፈኑህ
@eyasulove4120
@eyasulove4120 4 жыл бұрын
Moke abate echin lij dareline yewineten nw
@ajmanjurf4808
@ajmanjurf4808 4 жыл бұрын
Dabrog nabare
@dkafewor1
@dkafewor1 4 жыл бұрын
hulum sew bemechew leba new?
@mahebakiyar3742
@mahebakiyar3742 4 жыл бұрын
እኔ ግን ጠበቃው አይመቸኝም
@getachewyazie1786
@getachewyazie1786 4 жыл бұрын
Akahade!!!
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 4 жыл бұрын
የዛሬው አለሜ ድራማ አብይና ጅዋር ሆኗል
@sameykonjo9214
@sameykonjo9214 4 жыл бұрын
መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ ክክክክክ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም ሰው ቢመቸው ሌባ ነው😒😒😒
@user-mv1jk9qz7g
@user-mv1jk9qz7g 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
@agmasmedia
@agmasmedia 4 жыл бұрын
#ኑሩልኝ ምርጦቼ! 😄😁😅
@rahelmakroya1233
@rahelmakroya1233 4 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ልበል ወይስ አልበል 🤨
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
በይ ለሁሉም ነገር ድፍረት ይሰፈልጋል: ፈጣሪይን ብቻ አትድፈሪይ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
@@gdffyff4978 ትክክል
@mailmail8436
@mailmail8436 4 жыл бұрын
ኮሜት ሱስ አለብኝ
@user-lq6mb9me3r
@user-lq6mb9me3r 4 жыл бұрын
ጠበቃው አይመቸም
@Desta-mz2ix
@Desta-mz2ix 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😄😄😄😄😄😄😄😂😂😁😀😀😈😈😈😈
@antetube6090
@antetube6090 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጩኝ እስቲ በኢትዮጲያ አምላክ
@ethiopiannathagare5429
@ethiopiannathagare5429 4 жыл бұрын
Yotub endet naw mekafato
@user-qs1zd7hc1f
@user-qs1zd7hc1f 4 жыл бұрын
ምድነው ልመና ሰብክራይፖ አርጉኝ ላክይክ አርጉኝ እድህ በሉኝ የአላህ አስተያየት ለድራማው ብቻና ብቻና ስጡ ቲሺ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 4 жыл бұрын
Aleme
@WAKANDA-AFRICAN
@WAKANDA-AFRICAN 4 жыл бұрын
አለሜ በቄሮ ጥያቄ በአረቢኛ ሊተረግም ነው አባታቸው አረቡ ካዘዘ ሊንኩን እዩት kzfaq.info/get/bejne/n6qXdbOovri8dXU.html
@-malefiatube2791
@-malefiatube2791 4 жыл бұрын
the most an expected terrible story... it was a nice drama but now a days it become like bed time story. i will give you one chance then i will unsubscribe you
@kiyuueshetu4209
@kiyuueshetu4209 4 жыл бұрын
Weregna
@rahmaomar2842
@rahmaomar2842 4 жыл бұрын
ሰውድው
ዓለሜ 31 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 31 2019
27:24
Arada Movies
Рет қаралды 214 М.
ዓለሜ - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 01  2019
36:38
Arada Movies
Рет қаралды 594 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
ዓለሜ 21 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 21 2019
29:40
Arada Movies
Рет қаралды 226 М.
June 28, 2024
4:46
Kenzu habesha
Рет қаралды 3,1 М.
ዓለሜ 17 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 17 2019
27:09
Arada Movies
Рет қаралды 218 М.
ዓለሜ 33 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 33 2019
27:48
Arada Movies
Рет қаралды 202 М.
ዓለሜ 39 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 39 2019
31:08
Arada Movies
Рет қаралды 264 М.
ዓለሜ 15 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 15  2019
29:30
Arada Movies
Рет қаралды 197 М.
ዓለሜ 26 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 26 2019
29:31
Arada Movies
Рет қаралды 201 М.
ዓለሜ 10 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 10  2019
31:01
Arada Movies
Рет қаралды 196 М.
Please Choose Hell Or Heaven For Good Girl
0:32
ToonToon Daily
Рет қаралды 3,6 МЛН
Учусь бить клавы день-4
1:00
Иван Курапов
Рет қаралды 2,1 МЛН