Alemneh Wasse ጎርባቾቭ ቢሆኑም እንኳን በ ኒኩለር ይዋጉ ነበር

  Рет қаралды 31,454

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

10 күн бұрын

Пікірлер: 53
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 9 күн бұрын
አለምነህ አያልከው ያለህው በጣም አውነት ነው ህሊናዊ ሚዛናዊና ምክንያታዋ ገለፃ ነው።
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 9 күн бұрын
አለም ነህ! አንተ ባትኖር ስንት ነገር ያመልጠኝ ነበር። ሁሉም የሚያወሩት ስለ ሰፈር ..ዘር..ሟርት ነው። አንተ ትለያለህ። ኑርልኝ አባቴ
@mesfinsebaga
@mesfinsebaga 7 күн бұрын
I don't know how I can express your Wisdom Alem but I appreciat your deep explanation and knowledge. Long live Alem! (Esayas I appreciat your talent that's why you gave him enough time by quite listening thanks to your patience bro).
@MikiyasMitiku-ew2ul
@MikiyasMitiku-ew2ul 8 күн бұрын
መስማትስ ሰለ 🌍ዓለም ከዓለምነህ ዋሴ።
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 8 күн бұрын
ራሽያ ስለሚወስዳቸው እርምጃዎች ፍተሐዊነት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ያምናል ብዬ አስባለሁ።ነገር ግን ራሺያዊያኖች ይህንን ሁኔታ በትክክል ይገንዘቡ አይገንዘቡ ለመገመት ያስቸግራል። ስለዚህ አስተያየት መስጫ ፔጅ የከፈትና እንወያይበት። የራሺያ አምባሳደሩም አማርኛ ስለሚችል ማየት የሚችልበት መንገድ ይዘጋጅና ስሜታችንን ይወቀው።
@senaithagos8687
@senaithagos8687 9 күн бұрын
አይ አሁንማ ማስታወቃያ የቤት አይሰራም ሊገዛ የመጣው ደረሰኝ ከሌለው ይወርሳል የቤቱ ይለፈን
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 9 күн бұрын
😂😂😂ymichiki
@alem5097
@alem5097 9 күн бұрын
አለም. ነገሮች. በቆዩ. ቁጥር. በሩሰሲያ. ላይ. ኔቶ. የተለያዩ. ዝግጅቶችን. እንደሚያረጉባቸው. መቸም. ያውቃሉ በዚህ. አይነት. የሚወሰዱትን. እርምጃ. ከኒውክለሩ. ውጪ. አልዘገዩም. ወይ
@user-yn6xq9qb2p
@user-yn6xq9qb2p 8 күн бұрын
ለምንድነው ብዙ ኢትዮጵያውያን ራሺያ ሚደግፋት ? ለብዙ ችግሮቻችን ምንጭ ምዕራቡ ነው በረቀቀ መንግድ አፍሪካን ይበዘብዛሉ አንደኛ ተማረ ምትለው ሰው ፡ገንዘብ አለው ምትለው ሰው በሙሉ ሀገር ለቆ ወደ ምዕራቡ ዓለም ሄዶአል ፡፡ምዕራቦች እነዚን ሰዎች ተጠቅመው ፖለቲካ መስራት ይፈልጋሉ፡፡
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 7 күн бұрын
10/08/2016 - 15/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@alemayehubelete8230
@alemayehubelete8230 9 күн бұрын
አለም እንዲህ አይነት program ማቅረብ ወይም post ማድረግ ያለብህ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1 ሰአት ወይም 1:30 ለይ ነው ምክንያቱም ብዙ ሰወች free ሚሆኑት በዛ ሰአት ሰለሆነ እኔ አሁን ከስራ ምወጣው 4 ሰአት ነው
@wossenuephriem7971
@wossenuephriem7971 8 күн бұрын
Wonderfull obseravation
@tefera1758
@tefera1758 5 күн бұрын
የራሺያ መንገድ መሊቲፖላር አለም ሊፈጠር እንደሚችል አመላካች ይመስለኛል!!!!!!!!
@saron3238
@saron3238 9 күн бұрын
Alemnehi susa metahlgn ❤gin lemindinew notification yemayimetalign
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 9 күн бұрын
በማናቸውም መስፈርትና መመዘኛ ፑቲን ለሚወስዳቸው ማናቸውንም አርምጃና ውሳኔዎችና አካሄዶች አግባብኑት ያለወሸ ያለው ፍትሃዊም ቹፈጥራዊም የተፈጥሮ ህግም ነው። ፑቲን ለሚስዳየው ማናቸውንሥ ጥቃት ሃሓፊነቱን መውሰድ ያለባቸው አሜሪካና ግብረኡበሮቿ ናቸው።
@jamalmulaw9647
@jamalmulaw9647 8 күн бұрын
@al-aha
@al-aha 8 күн бұрын
ጎርባቾቭ ቢሆኑም እንኳን በ ኒኩለር ይዋጉ ነበር
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 9 күн бұрын
Ene yemigermegn yezih sewye tyake asgerami new:: Alemneh bedenb yalehn amelekaket lemeglet lela sew felig wedaje
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq 9 күн бұрын
😍😍😍
@alem5097
@alem5097 9 күн бұрын
ባለ መሰቀል. አረማው. ፑቲንና. ባለ ቀንድ. አውሬ. አርማው. ባይደን. እንዴት. ይሰማማሉ. እንዴትስ. ይባበራሉስ. ይደማመጡና. ለውይይትስ እንዴትስ. ይገባበዛሉ. ባቡርን. በመኪና. መንገድ. ትነዳዋለህ. የመጨረሻው. ሰአት. ላይ. ሰላለን ሀይማኖታዊ. ጦርነትም. አለበት. ውሰጡ
@mastersoftechnology1325
@mastersoftechnology1325 9 күн бұрын
Please alem chlota alek gn atadalaw. Mizanawi adirg
@vahidtadele9540
@vahidtadele9540 8 күн бұрын
አናመሰግናለን
@user-fr4bw4kd7c
@user-fr4bw4kd7c 9 күн бұрын
እራሳቸው ታጥቀው ሌላውን አትችም አያሰራም
@user-pj6yt9ci3m
@user-pj6yt9ci3m 8 күн бұрын
,ጋሺ አለምነህ ዋሴ እስከ ባልደረብህ ለምሰጠነ ትንታኔ ወይም ዜና እነ አመሰግን አለን
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 9 күн бұрын
ፑቲን ታክቲካል ኒኩሌሩን ይጠቀማል ያኔ ምእራባውያን ወደ ድርድር ይገባሉ እመነኝ አለም ።ድል ለፑቲን
@amanueljuta357
@amanueljuta357 8 күн бұрын
By the way, Alemneh looks good, his T-shirt and house decorations. Sorry Esaiyas you may need do eye exercise.
@yechalal201
@yechalal201 9 күн бұрын
❤😂😂😂
@TemsgenWoldgezi
@TemsgenWoldgezi 7 күн бұрын
No baddy needs stop
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x 6 күн бұрын
አለም እዚህላይ ማወቅ ያለባችሁ መጽሐፍ ቅዱስ በሕዝቄል 38 እና39 እንደሚለን ሶስተኛው የአለም ጦርነት በሩሲያ አሸናፊነት ይደመደማን
@user-xu4gb3gs3e
@user-xu4gb3gs3e 8 күн бұрын
ጥሩ ትንታኔ ቀሪው አለም ኒኩለርን ገና ያወቅን አይመሥለኝም
@BerukDemsa
@BerukDemsa 8 күн бұрын
Delat
@begashawabegaz4224
@begashawabegaz4224 9 күн бұрын
ኧረ ጥያቄ ¿¿¿
@AntenheEijgu
@AntenheEijgu 8 күн бұрын
ukerine and ''North ethiopia" are same they are still on the hands of" waste" one day they will be free
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x 6 күн бұрын
ኔወርክን በ5 ደቂቃ ወቂያኖስ ጋር የሚያመሣስለው ሳርማት ሚሳኤልን የታጠቀው ቤልግሮድ ሰርጓጅ መርከብ የት እንዳለ ታቃለች አሜሪካ???
@melakunegash7556
@melakunegash7556 9 күн бұрын
ሩስያኖች የአለምነህን ዝግጅት አሰተርጉመው ቢያዳምጡ ጥሩ ነው። አንድ Steven Seagal የሚባል የሩስያ ወዳጅ /Russophile/ የሆነ የሆሊውድactor አለ። ፑቲን በጣም ስለሚወዱት ክሬምሊን ተጋብዞ የሩስያ ዜግነት ተሰጥቶት ከፑቲን እጅ የሩስያ ፓስፓርት ተቀብሏል። የሩስያ- አሜሪካ ባህል ነክ ትስሰር ልዩ ተወካይ ተብሎ ተሹሟል። ሩስያኖች አማርኛ ቢያደምጡ ኖሮ አለምነህም ወደ ሞስኮ ይጋበዝ ነበር!
@negussie7244
@negussie7244 9 күн бұрын
ሲጋል የራሺያ ደምም አለበት ራሺያን መውደዱ ብቻ አይደለም ።
@dagimaneley5918
@dagimaneley5918 9 күн бұрын
አጭር መልስ እፈልጋለሁ ? ኒኩሊየር ይተኮሳል ወይስ አይተኮም ?
@tokichaw_ambo
@tokichaw_ambo 9 күн бұрын
መቼም ለጌጥ አልተሰራ ምን ጥያቄ አለው። ጥያቄው ማን ቀድሞ ይተኩሳል ነው ነገሩ። በዚህ ረገድ ፑቲን መቀደም አይፈልጉምና ደግሞም የውሳኔ ሰው ነውና ሊቀድማቸው ይችላል። በዚያ ላይ ከፍተኛ አቅም ያለው ኒውክለር ቦምብ ያለው በእሷ እጅ ነው። ነገር ግን ሁለም ሀገራት መቼ ኒውክለር መጠቀም እንዳለባቸው ሕግ አላቸው። ለምሳሌ ራሺያ ሀገራቸው የህሊውና አደጋ ከተጋረጠባቸው እንደሚጠቀሙ ይጠቅሳሉ። በመሆኑም በአሁኑ ጊዜ ከአሜርካ የህሊውና አደጋ የተጋረጠባት መስሎ እየታያት ነውና ይህንን መሣሪያ ቀድማ የሚትጠቀም ትመስላለች። ይብላኝ ለእኛ በሁለቱ የዝሆኖች ጥል መካከል መከራ እያየን ላለነው ! ... ከአሁኑ የኑሮ ውድነቱ ከአቅማችን በላይ ሆኗልና። .... መሣሪያውን በተጠቀሙ ጊዜ ደግሞ ከዚህ የከፋ አደጋ ውስጥ እንወድቃለን !
@FNeway
@FNeway 9 күн бұрын
ተኳሽ ይስፈልገዋል። ጥይት( ቀልሀ( ቢኖርህ ክላሽ ውስጥ ወይም መድፍ ውስጥ ተጨምሮ መተኮስ አለበት ኢላምውን ለማጋየት። ስለዚህ ኒኩላር አረር ከጀት ላይ፣ መርከብ ላይ ተጠምዶ ይተኮሳል።
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 9 күн бұрын
የለም፣ተበጥብጦ ነዉ የሚጠጣዉ😂
@tamratyirdaw8993
@tamratyirdaw8993 9 күн бұрын
አለምነህ የኒውክሊየር ቁልፍ አለው እንዴ? ይተኮሳል ቢልህስ?
@user-xf2up7gt9e
@user-xf2up7gt9e 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@yabtsegaabdela9760
@yabtsegaabdela9760 9 күн бұрын
😮😮😮😮
@KestoKa1203
@KestoKa1203 8 күн бұрын
Wey, Alemnew....."...As a journalist why not you comment about Ethiopian ethnic conflict "Genocide "????? Always about Ukraine, "Putin vs Biden"
@rahelligedion8045
@rahelligedion8045 9 күн бұрын
Putin m
@mastersoftechnology1325
@mastersoftechnology1325 9 күн бұрын
So you are saying that Russia invading Ukraine is right 😂😂😂😂😂
@MeleseAnteneh
@MeleseAnteneh 8 күн бұрын
አለምናህ አትበሳጭ
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 8 күн бұрын
ዓለምነሕ ይኅንን ማብራሪያው ከነስሜቱ አድንቄዋለሁ። ሩሲያ የያዘችው አቋም ፍትሕ ከጎና እንዲቆም ያደርጋታል። አልክ ትቀጣለች። ከወር በፊት ሰሜን ኮሪያ አሜሪካንን እንደምትመታ ለጥፌአሁ። እዚሁ አዋዜ ላይም ኮሪያን ገልጬ ነበር ኮሪያ አትለቃቸውም!
@minasiebithone3597
@minasiebithone3597 8 күн бұрын
You spend your time talking about Russia and Ukraine while in Ethiopia active genocide committed. Be genuine, real journalist!!@
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 58 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 33 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.40 "ሞት በቀጠሮ " pt.1
43:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 571 М.
САМЫЙ СЧАСТЛИВЫЙ ПАРЕНЬ 😂😂
0:48
TwoR FILMS
Рет қаралды 1,8 МЛН