No video

Alemneh Wasse "እግዚአብሔር አደነኝ"-ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከአደጋው በኋላ!

  Рет қаралды 51,525

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Ай бұрын

Пікірлер: 91
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j Ай бұрын
የእግዚአብሔርን ስራ ድንቅ ነው እንኳንም እግዚአብሔር አተረፍህ
@kinghenians986
@kinghenians986 Ай бұрын
እንኳንም ያመነው እግዚአብሔር አዳነው🙌🙌🥺
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 Ай бұрын
are amagn aydelem😊
@kinghenians986
@kinghenians986 28 күн бұрын
@@zelalemlemazola562 እስኪ ዝምበል ወይ ዝም በይ እኔ ትውለደ ኢትዮጵያዊ ስሆን በዜግነት አሜሪካዊ ነኝ እና አንተ ዘይ አንቺ ልትነግረኝ ትፈልጋለህ ስለ ትራምፕ ...huh😒🧐🙄🤫
@user-dj4qy5zh5r
@user-dj4qy5zh5r 27 күн бұрын
meche gebachew ena bro tegnitewal😊 yehone ken ynekalu​@@zelalemlemazola562
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Ай бұрын
እዉነትም እግዚአብሔር ከዚህ ካልታሰበ አደጋ አዳናቸዉ በጣም ደስ ብሎኛል
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
እዬ ሰውዬ ታሪክ እዲሰራነው ፈጣሪ ያተረፈው መጪውን ምርጫ ያሸንፋል 🎉❤
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew Ай бұрын
እውነትም እግዚአብሔር ያድናል😊❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Ай бұрын
አሜን እዉነት ነዉ
@user-me1yr8uq4m
@user-me1yr8uq4m Ай бұрын
🇺🇸ፕረዝደንት ትራምፕ የሚያመልከው ቅዱስ እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ 👉ዲሞክራት ከሚባሉ ከርኩሳን ሰዶማውያን ክፋት ጠበቀው የእግዚአብሔር ጥበቃ ይበልጣልና❤
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Ай бұрын
❤❤ትክክል❤
@girmadamtew8183
@girmadamtew8183 Ай бұрын
ፈጣሪ፣ጠበቃቸው።
@yayaahmed9050
@yayaahmed9050 Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አዳናቸው !!!
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 Ай бұрын
እንክዋን እግዚአብሄር አተረፈው እንደገና ይመረጣል ስላሴ ይረዱታል
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e Ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ 🤲 እነዛን ሰዶማዊያን እግዚአብሔር ያንሳልን ☹️ የአለም ፀሮች 😒
@user-bz5bb9bg9n
@user-bz5bb9bg9n Ай бұрын
እኳን አተረፈህ ዶላት ትራፐ የእስራኤል አምላክ ጠብቆሀል አሁንም ይጠብቅህ
@tgashu1307
@tgashu1307 Ай бұрын
ፕሬዘዳንት እንደሚሆኑ ስለሚታወቅ እግዚአብሔር ያሸንፍላቸዋል ከሞት እያስመለጣቸው ነው
@solbeka6275
@solbeka6275 Ай бұрын
በእግዝሃብኤር የምያምን መሪ ፈጣሪ ታደገው።
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Ай бұрын
ትራምፕ ከኮቪድም አሁን ደግሞ ከዚህ ተርፈዋል😢❤
@alexanderhaileyesus3455
@alexanderhaileyesus3455 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈው ድል ለትራፕ Trump 🇺🇲🇺🇲💪💪
@user-yt6sd8ge5m
@user-yt6sd8ge5m Ай бұрын
አማኝ በመሆኑ እንመርጠው አለሁ
@imubilal6947
@imubilal6947 Ай бұрын
እንኳን አላህ አተረፈው ደስ የሚለኝ መሪ ነው ሚስኪን
@leahaw1194
@leahaw1194 Ай бұрын
God is our guardian we trust on him Elohim ! Thank you for this protection!
@NigatuBelayneh
@NigatuBelayneh Ай бұрын
ያሣዝናል በእውነት
@geta3672
@geta3672 Ай бұрын
እኔ እዚሁ ነኝ🇺🇲💪🇺🇲ህጋቸውን ይመርምሩ ፡ ሲጀመር ገዳይ መሳሪያ በዜጎቻቸው እጅ መግባት አልነበረበትም። ሲቀጥል ተኳሹ መጀመሪያ በሶሻል ሚድያ ዝቶ ነበር😢እንደሚገላቸው። ዜና አገላብጡና ተመልከቱ
@getsolomon
@getsolomon Ай бұрын
ይህን ሰው ፕ/ት ዶናልድ ትራምፕ እንኳን ፈጣሪ ከሞት ታደገው!!
@niguseymedia2396
@niguseymedia2396 Ай бұрын
በፈጣሪ መታመኑ እና ፈጣሪ አተረፈኝ ማለቱ መልካም ነው። እንኳንም ተረፈ። ግን ደግሞ የሆነ የተንኮል የሴራ እና የድራማ ሂደት እንዳለው እጠራጠራለሁኝ። ጠርጥር ብሎ የለ መጽሐፉ‼️
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Ай бұрын
666 Democrati በእግዚአብሔር ተርግጦል እግዚአብሔር ሰታምን እንደዚህ ከጉድ ያውጣሀል❤❤❤❤
@afro90s78
@afro90s78 Ай бұрын
ትራምፕ የግብረሶዶሞች እራስ ምታት
@asqualatube6678
@asqualatube6678 Ай бұрын
ትራምፕ ግን ከዚህ በኋላ ሐምሌ ስላሴን መዘከር አለባቸው
@abebamckay7126
@abebamckay7126 Ай бұрын
Alemye I love u news voice like soft 🎶 🎵 thank tebarek❤
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Ай бұрын
በአንድ ልብህ ጌታህን ያዝ ትራምፕ እባክህ ስንቴ ታደገህ ይቅር ሌላው
@SaveUser1981
@SaveUser1981 Ай бұрын
በናትክ ይህን ማስታወቂያህን መጨረሻ ላይ አድርገው!? ጭቅጭቅ አደረከን!
@user-on8cq2sl5c
@user-on8cq2sl5c Ай бұрын
God is good you save
@abel8835
@abel8835 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከሞትም ያድናል ❤
@jegnawzewdie5393
@jegnawzewdie5393 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው የዘገብከው
@argawabili6171
@argawabili6171 Ай бұрын
"አደነኝ " የሚለው " አዳነኝ " በሚለው ቢስተካከል።
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c Ай бұрын
እንኳን እግዝአብሔር አተረፈህ የኔ አባት ❤❤❤
@user-py5yb9xi7q
@user-py5yb9xi7q Ай бұрын
እኳንም ገደሉቱ
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 Ай бұрын
እኔ አላህም እግዚያብሄርም ይመቹኛል ሌላ ቅጥልጥል አልፈልግም በስ ያሬዶ😒😒😂
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Ай бұрын
E/r enkuwan atrfh teranpe😢😢😢😢
@NhomNhood
@NhomNhood Ай бұрын
ያልገባኝ ነገር ጆሮቸውንጨረፈች የተባለችው ጥይት የት ወደቀች? ምክንያቱም ደጋፊዎቻቸው ከዋላም ከፊትም በቅርብ እርቀት ላይ ነበሩ
@mish2715
@mish2715 Ай бұрын
ታዳሚ ገደለች
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Ай бұрын
ሞራሉ ይገርማል አልተደናገጠም
@blenbefikadu4441
@blenbefikadu4441 Ай бұрын
Ende Egzihabeher Yale manim yelem
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 Ай бұрын
እግዚአብሔር 2:33 2:33 2:33 2:34 2:35 2:36 አዳነኝ ? ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ለመሆኑ እግዚኣብብሔር ማነው ?
@mimekebede5623
@mimekebede5623 Ай бұрын
እኔ ትላንት ስሠማ አለምነህ ሲሠማ ምን ይሠማው ይሆን ምንስ ይላል ብዬ እየጠብኩ ነበር እኔ ደንግጫለሁ ትራንፕን ለመምረጥ ፕላን ስላለኝ እንኳን ተረፈ።
@amena2065
@amena2065 Ай бұрын
ማስታውቅያውን ተውው በናትክ ውይም መጨረሻ ላይ አርገው እርዝመቱ 🙃
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Ай бұрын
በርታ
@billusemere3163
@billusemere3163 Ай бұрын
At list TRUMP BELIEVED IN GOD ❤
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 Ай бұрын
በጣም ነው ያሳዘነኝ!! ከዚያ ውጪ ጋርዶቹ የጥይት መከላከያ የሚተጣጠፈውን ጋሻ ወይም ዣንጥላ መሰሉን መከላከያ ባለመያዛቸው ተገርሜአለሁ!! በእጃቸው ምን ሊከላከሉ ነው? የቦሊቪያ፣ የሩሲያ ጋርዶች የሚይዙትን የጥይት መከላከያ ምነው አላዩትም? በተረፈ በጣም ነው ያሳዘነኝ ዶናልድ ትራምፕ!! እንዴት በእንደዚህ አይነት የቅስቀሳ ቦታ ያለ ጥይት መከላከያ ይወጣል? ጋርዶቹ እንዴት የጥይት መከላከያ አይዙም? አይ የፑቲን ጋርዶች!! አይ የሰሜን ኮሪያው የኪም ጆንግ ኡን ጋርዶች!!
@dawittasfaye9872
@dawittasfaye9872 Ай бұрын
በምስል ብሆን አርፈ ነበር
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Ай бұрын
እ አሁን BBC ላይ ሲመረቅ እያየሁ ነበር
@Yoni-ln6ej
@Yoni-ln6ej Ай бұрын
Enkuan fetari aterefachew dil le Donald trump
@user-yt6sd8ge5m
@user-yt6sd8ge5m Ай бұрын
እረ ነጮች አማኝ አሉ
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt Ай бұрын
አለም አንተ የማን ደጋፊ ነህ ? መቼም የባይደን እንደማትል እርግጠኛ ነኝ ከእግዚአብሔር ፊት ለፊት ላለመጣላት ትውልድን ላለማጣት በሰዶምና ገሞራ ኃጢአት
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt Ай бұрын
ትራንፕ መንግስት ነው ባይደን ግን እድፍ ተምችና ኩኩባ አንበጣና ደጎቢያ የአለማችን አሪዖስ ሰይጣን አለም ይሄን ሊያውቅ ይገባል
@fufutube5153
@fufutube5153 Ай бұрын
የደም ነጋዴው ባይደን ነው ከጀርባዉ ያለዉ ። ግልፅ ነው
@united6563
@united6563 Ай бұрын
The Simpsons 😮😮
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Ай бұрын
ዘይገርም።
@ameenabadiga1025
@ameenabadiga1025 Ай бұрын
ስለአባይ እና ግብፅ የተናገረውን ባንረሳ ጥሩ ነው።ይሄ arrogant ችጋራም ኖረ ሞተ በቁሙ የሞተ አረመኔ ንጭ ሰው አቦ አላህ ዋጋውን ይስጠው።
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil Ай бұрын
እሄ አሳማ ትላንትና እንደተመታ እስከ ወዳኛዉ ብያሸልብ እንዴት ያስደሰተኝ ነበር
@tsik914
@tsik914 Ай бұрын
እመነው የአለም በጥባጮች
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Ай бұрын
አለም ነህ ለእንደዚህ ወሬ የተፈጠርክ ነህ ልብሰቃይ ነው ድምፅ ህ የማናውቀውን አይደለም የምናውቀውንም ዜና አግንነህ ታወራልናለህ። እናመሰግናለን
@vamossvamoss2468
@vamossvamoss2468 Ай бұрын
Simpson manew yetsafew kechalk asredan
@rodasasefa4048
@rodasasefa4048 Ай бұрын
ነገ ደግሞ የሩሲያ እጅ አለበት ብለህ ትመጣለህ። ከነገ ወዲያ ደግሞ ባይደን😂😂😂 ለማንኛውም እንኳን ደስ ያለህ። ይሔን የመሰለ ጮማ ስለተገኘ
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Ай бұрын
ያሳዝናልም
@SeidDebeb
@SeidDebeb Ай бұрын
Azghaber tlahh ande yet yakewal ankan asu antem mtawkew aymeslegnm
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Ай бұрын
Enga Ethiopian min agaban sl america yersan tita yesawan tamasilalech
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 Ай бұрын
ስለ አሜሪካ አይደለም president Trump እየተፋለሙ ያሉት በሎጥ ዘመን መላእክትን ሳይቀር አዉጣልን እንተኛቸዉ ከሚሉ ሰዶማዉያን መናፍስት ጋር ነዉ ይህ ግድ ካላለህ ስለ ማንም ግድ አልህም ማለት ነዉ ወይም ከነርሱ አንዱ ነህ እግ/ር አምላክ ካለኸበት ይንቀልህ እናንተ ሰዶማዉያን የአለም ነቀርሳዎች ናችሁ 😊😊
@user-rz3fw8fs6h
@user-rz3fw8fs6h Ай бұрын
ፊልም ነው የተቀነባባረ100%
@godsheknows3792
@godsheknows3792 Ай бұрын
Why u lat
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 Ай бұрын
አለምዬ አንተ የሚያምርብህ ዜና ማቅረብ ነዉ ቡሩንዶ ነዉ እኮ ዜና አቀራረብህ ሌላ አቀራረብህ ዉይይት ምናምን ያቀረሻል ይቅርብህ ዜናህ ብቻ ጣፋጭ
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 Ай бұрын
ታዲያ ከዚህ ሁሉ ክስተት በኋላ ሰዎች ሊመርጡት ነው? እንደዚህ አይነት ነገር በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ሆኖ አያውቅም። የአሜሪካ ፖለቲካ የወንበዴዎች የጦር ሜዳ ሆነ። በፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ወቅት ማለቴ ነው።
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Ай бұрын
Betam engy 😢😢😢😢😢😢😢
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Ай бұрын
😂😂😂😂😂ኢትዮጵያ እየኖርህ እንዳይሆን እንዲህ የምትቀጠረቀዉ😂😂😂
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 Ай бұрын
አይ፣ አሜሪካ ውስጥ የኖርኩት ላለፉት 25 ዓመታት ነው። እኔ ግን ኢትዮጵያም ሆነ አሜሪካ ብኖር ምንም ለውጥ አያመጣም። ማንኛውም አካል ማንኛውንም ምክንያታዊ አስተያየት መስጠት ይችላል
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 Ай бұрын
I voted five times too
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Ай бұрын
😂😂ላስታውስህ ሸ ጆንዴ ኬኔዴ ማን ገድለው
@4youmedia333
@4youmedia333 Ай бұрын
እግዚአብሔር comeone bro🤔 አደለም ትራምብ ethio ሀመሮች እንኳን አያቁትም (እየሱስን እንበል or መንፈስ ቅዱስን እንበል ወይስ አብን እንበለው ለማንኛውም ከኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ውጭ ማንም አያቃቸውም 😉
@husseinEndres
@husseinEndres Ай бұрын
መሞት፣ነበረበት
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Ай бұрын
ግም 666 እግዚአብሔር ጠብቀው❤❤ደነዝ ነህ
@sumeyahabib2010
@sumeyahabib2010 Ай бұрын
አብራርተህ ሙተሃል ለመሆኑ ፈረንጅ እየሱስ ያቃል? ቃላቱ በእንግልሽ አይታወቅም እንዴት ያለህ ቅሌታም ያረጀ የዝንጀሮ ጋዜጠኛ ነህ 😂
@andualmegiz6157
@andualmegiz6157 Ай бұрын
ስድ አደግ ባለጌ
@mish2715
@mish2715 Ай бұрын
Jesus ይባላል
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Ай бұрын
ለስሙ ሙስሊም ነሽ ባለጌ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Ай бұрын
😂😂😂ሙስሊም 😂😂እግዚአብሔር ጠብቀው እምን ትድናልህ
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
Alemneh Wasse ትረፊ ያላት ነፍስ
38:57
Alemneh Wasse
Рет қаралды 32 М.
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 135 М.