No video

Alemneh Wasse ትረፊ ያላት ነፍስ

  Рет қаралды 33,030

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@selamawitmekonnen7102
@selamawitmekonnen7102 Ай бұрын
Thanks!
@AlemnehWasse
@AlemnehWasse Ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ሰላማዊት።appreciated.
@tamrudebela204
@tamrudebela204 Ай бұрын
ትራምፕ ባለፈው ምርጫ ሲሸነፍ አልቅሼ ነበር ደግም አንዳላለቅስ ሞቱን እንዳልሰማ ጌታ ስለ ሸፈነዉ እግዚአብሔር አመሰገንኩት በዚ ምርጫ ያሸንፋል ከሩሲያ ከቻይና ጋር በመግባት የአለምን ሰላም ያረጋግጣል
@yoseph3397
@yoseph3397 Ай бұрын
ያስቃል አለምን ከኛ በተሻለ ውኔታ ይረዳሉ ብለን የምናስባቸው ትላልቅ ሰዎች..ልክ በአንድ የማህበረሰቡ ላይ የደረሰ ጉዳት ይመስል ትረፊ ያላት ነፍስ ቅብርጥስጥስ መጀመሪያ በአለም ምን እየተከናወነ ነው የሚለውን በስጋዊም ሆነ በመንፈሳዊ መነፅር ካላየክ ዝም ብለክ እንደቀደመው አውርቶ አደር ነው የሚሆንብክ በአውን ሰዓት የአለም ህዝብ በሚገባ ነቅቷል እና እናተም ከህዝቡ ጋር አብራቹ ንቁ ካሎነ አታደቁሩን :--
@user-tr5qd8hf2q
@user-tr5qd8hf2q Ай бұрын
አለምነህ ዋሴ ዛሬ ሐምሌ 8 ነው ትንሳኤ እኩለ ፆም የሚለው ማስታወቂያ ለተከታዮችህ ማስተላለፍ እንዴት ታያዋለህ።
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 Ай бұрын
እግዚአብሔር በሠጣቸዉ የድጋሚ መኖር ትርፍ እድሜ የእግዚአብሄርን ህግ ተከትለዉ በቀጣይ ፕረዘደንት ሢሆኑ እደሚመሩ አሥባለሁ ...
@BewketAssefa
@BewketAssefa Ай бұрын
አሌክስ ይህን ማብራሪያ ደጋግሜ ሰማሁት። የግድያ ሙከራውን ያደረገው ወጣት ልጅ የኋላ ታሪክ በፍፁም ከድርጊቱ ጋር አይመሳሰልም። አንተ በደንብ አነፍንፈህ ከየትም ይሁን ከየት ለማወቅና ለማብራራት ሞክር እንጂ ከኋላው የሆነ እቅድ ያለው አካል ያለ ይመስላል። ለዚህኛው ማብራሪያህ ግን አመሰግናለሁ።
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x Ай бұрын
ዝነኛው ጋዜጠኛ ጋሸ አለም ነህ ዋሴ ሩሲያን የምወዳት በዚህ ምክኒያት ነው❤ የባይደንን ዲሞክራት አጥብቄ የምጠላው በዚሁ ነው
@King-tm9yu
@King-tm9yu Ай бұрын
የትራምፕ የፍርድ ቤት የክስ ወረቀት ገደል ገባ ተሰርዟል።
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 Ай бұрын
አንድ ሃገር ሃይማኖት በሚለው መሰረት ከሄደ ጥሩ ነው ምክንያቱም በክርስትናም ሆነ በእስልምና መጥፎ ነገሮች የተከለከሉ ይሆናሉ
@user-qe6dm4cn5h
@user-qe6dm4cn5h Ай бұрын
አለምነህ ዘንዉን ብቻህን ካልሰራህ በቃየ ስልኬን ዳታ አጠፋዋለሁ
@bateldamte
@bateldamte Ай бұрын
አለምየ በጣም ነው ምወድህ ማክብርህ በርታ ❤❤❤
@makiabebe4211
@makiabebe4211 Ай бұрын
ዓለምዬ ስታምር በጣም አምሮብሀል
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Ай бұрын
Lucky men trump that’s what I said, Tnxs almeye 💜🙏
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 Ай бұрын
አሜሪካ በዚህ ሰአት አሜሪካ እንደማንኛውም አገር እሴት ያላት ቅድመ አያቶቻችን የሰጡን ታላቅ ሃገራችን ነች በሚሉና አሜሪካ ቢዝነስ ነች ስትከስር ጥለሃት ወደ አባቶችህ ሃገር ትመለሳለህ ስትኖር ግን ማንም ምንም እንዲሆን የሚቻልበት ህግና ፖሊስ ደግሞ እንዲጠብቀው በገንዘቡ የሚገዛበት ተቋም ነች በሚሉ በተለይ ከክሊንተን ጀምሮ ወደ አሜሪካ የገቡ የሚበዙበት ነው
@user-gt6qn5vk2c
@user-gt6qn5vk2c Ай бұрын
ስለ ሰዉ አገር አብዝተህ ታወራለህ ስለ አገርህ ግን በመልካምም ይሁን በመጥፎ ስትናገር አትደመጥም እና አገርህን አስቀድም ወይስ አፍህ አጀስት የተደረገዉ ለዉጭ አገር ብቻ ነዉ፡፡
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
ነዐም አለምየን ለማድነቅ የተጠቀምኩት❤/ አወ አረብኛ ሀይማኖት እና እምነት ልዩነታቸው ሰፊ ነዉ። ሲኦል ገሀነም ጀሀነም /ጀነት❤.. እንላለን ማመኑ ግን ከባድ ነዉ በኔ አመለካከት በልብስ እስላም ነኝ ግን ያመኑ ከክርስቲያን ም ከሙስሊምም ጀነትን ያገኛሉ ። ያላመኑ ከሰሩ ከሁሉም ይህንም የምለዉ እዉነት ገነትና ቅጣት ካሉ ግን አሉ???????? መልሱን መፈለግ ለማግኘት ይረዳል።
@EluZkerya
@EluZkerya Ай бұрын
@user... yematawkewn atawira zimbel zimbel zimbel!!!
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
@@EluZkerya መንገዱ ሰፊ ነዉ!!!!ደሞም አላወራሁም ፃፍኩ እንጂ ሳያዉቁ አያዉሩ ፆታየስ ወንድ ሴት ተፅፎበታል ? በአጋጣሚ ትክክል ነዎት በወንድ ስለገለፁኝ ግን እንደተረዳሁት በአምላክ መኖር (ከሞት በኋላ ላለዉ ህይወት ) ፍፁም አያምኑም አንድ ቀን ያስታዉሱ ጣእረ ሞት ትዝ እለዎታለሁ ፅሁፌ በቋንቋ ያናግረዎታል በመጥፎ ወይም በመልካም ፍጡር ብለን የምንጠራቸዉ ማን አመጣቸዉ ????❤በጣም እዎደዎታለሁ በጣም ከራሴም አብልጨ
@HilinaT
@HilinaT Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው!!!!
@elsabethmekuria6897
@elsabethmekuria6897 Ай бұрын
Alem❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
አለምነህዬ በጣም አድናቂህ ነኝ ግን አትጥፋ❤❤❤
@kinghenians986
@kinghenians986 Ай бұрын
በጣም ትልልቅ ተፅኖ ፈጣሪ የሆነ አሜሪካዊያን ከግድያ ሙከራው በኋላ በይፋ ፕሬዚዳንት ትራምፕን Endorse እያደረጉ ይገኛል Elon Mask, Steve Jones, ትልልቅ የቦክስ ሻምፒዮኖች ....እና የመሳሰሉት ስለዚህ ብትነግረን አለም🙏🙏🙏
@aterera1047
@aterera1047 Ай бұрын
የትራምፕ መመረጥ ለጥቁሮች ለሙስሊሞች ትልቅ መከራ ይዞ ይመጣል። አለምነህ የሚደግፈዉ ይሁዲ ሰለሆነ ሙስሊምን ይጠፋልኛል ብሎ ነዉ ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
አለምነህዬ ስለአሜሪካን ተከታትለህ ጥሩ አጥጋቢ መረጃ ትስጠናለህ ብዬ እገምታለሁ
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
ሞቶ የተነሳ ሰውነው ማለት ይቻላል ትራንፕ🎉❤
@workubirhane1945
@workubirhane1945 Ай бұрын
Alemneh Wasse 🖤♥️🤍🖤♥️🤍🙌🙌🙌🙌
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
አለምነህዬ ከልብ እናመስግናለን❤❤❤
@ibrahimali-iu1jz
@ibrahimali-iu1jz Ай бұрын
Alemneh don't forget that they are brothers, descendents of Abraham's. Arabs desendts of Esmael "Good is Looking ". You can reserch what God promised to Abraham ,Ishmael and his decendents from the Orginal Torah in hibru language.
@yonastekle7640
@yonastekle7640 Ай бұрын
ያሳዝናል??????????????????
@user-dl3of2zx5u
@user-dl3of2zx5u Ай бұрын
ኢሉሚና የሰጠው ቁማር ነው ይሄ ቁማር ነው ግን እውነት ይመስላል ሆነም ቀረ ሰውየው ስልጣን ላይ ይመጣል የአለም ፍጻሜዋንም እሱም በግፍ ስራዎቹ ያጠናክራል
@eyeyob3259
@eyeyob3259 Ай бұрын
It is said that only Oline holds the record for the t-shirt imported from China to America. How true is it?
@erhiopis9565
@erhiopis9565 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-wx4kb2ok1j
@user-wx4kb2ok1j Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቃቹህ ነበር ሰላም
@mametube6767
@mametube6767 Ай бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻
@MulluTesfaye-t4w
@MulluTesfaye-t4w Ай бұрын
😢
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 Ай бұрын
ዓለም....!!! ዓለም እጅግ በጣም አርጅታለች ከማርጀትና መሻገቷ የተነሳ አዲስ ነገር አጥታ አታካች ነገሯን መደጋገም ሆኗል ሥራዋ ።
@Berhanu123
@Berhanu123 Ай бұрын
👹
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
the DRAMA IS GOING WELL
@user-xf6fg4on9g
@user-xf6fg4on9g Ай бұрын
qumar bii hon adaganya qumar naw mabalat yii chilal liju saaw naaw ina targetun sii too ganbarun kaa mata maan mastamamanya miin alaa 20% qumar kaa hona silazi qumar aydalam yaa nabs guday naw yaa nabsa guday sii wara qalal bii hon batagbar giin yii kabdal
@Tewahido567
@Tewahido567 Ай бұрын
ሙስሊሞች ግን ለምንድነው አለምነህን የምትቃወሙት??ከደበራችሁ የእናንተ አልጄዚራ AL Jazeera እና AL Arabia ሌሎችም ቻናሎችን ሄዳችሁ ስሙ ።
@emulove-wg1zw
@emulove-wg1zw Ай бұрын
እር እኛ እንወደዋለን አጋፋ ጋዜጠኛ አለም ነህ ዋሴ❤
@tekleneguse5653
@tekleneguse5653 Ай бұрын
ምንም አትመችም አለምነው ንግርህ
@MM-di5vm
@MM-di5vm Ай бұрын
ምን ለማለት እንፈለግ ገገማ
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Ай бұрын
ምንይገባሃል አንብብ አለምሻ ጥሩ መረጃ አቀረበ ምን አይይ
@fentahunabebe6045
@fentahunabebe6045 Ай бұрын
Bruce Jenner
@user-vc9ng3jb6q
@user-vc9ng3jb6q Ай бұрын
እባካችሁ ትንታኔአችሁ በአማረኛ ብቻ ይሁን !!!
@AyframDerb
@AyframDerb Ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf Ай бұрын
ዱባይ መጠጥም ዝሙትም ሕጋዊ ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
አላውቅም ነበር ገረመኝ
@alemgetachew3690
@alemgetachew3690 Ай бұрын
😅
@eyeyob3259
@eyeyob3259 Ай бұрын
China explains why it sold 150 million copies of Donald Trump's assassination t-shirt in just three hours
@user-rm1eq6hv5c
@user-rm1eq6hv5c Ай бұрын
አለምነህ ዋሴ በልጅነታችን እምናከብርህ ሰዋች ያንን ከበሬታ በውስጣችን ይቆይ ዘንድ በምትተነትነው ጉዳይ ዙሪያ አምብብናግባ አሊያ ባዶ ጩኽት እየሆንክ
@user-rz3fw8fs6h
@user-rz3fw8fs6h Ай бұрын
አረ ባክህ የተቀነባበረ ፊልም ነው
@user-wx4kb2ok1j
@user-wx4kb2ok1j Ай бұрын
ቀባጣሪ
@user-rz3fw8fs6h
@user-rz3fw8fs6h Ай бұрын
@@user-wx4kb2ok1j አስቃባጭ ነህ የጅል ልጅ
@admasumekonin7781
@admasumekonin7781 Ай бұрын
አንተ ብለህ ጥራ (ከትሊ) ንን ::
@hamdihassen6775
@hamdihassen6775 Ай бұрын
Did think I f the republican do it to get popularity conspiracy
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Ай бұрын
ዱባይ አልክሆል ክልክል አይደለም። ሳዉዲ ነዉ የማይፈቀደዉ
@HassenYusuf-fh4dr
@HassenYusuf-fh4dr Ай бұрын
አለምነህ አንጋፋ ጋዜጠኛ መሆን በደንብ አውቃለሁኝ፣ ነገር ግን የአሜሪካ ሴራና ተንኮል ፈፀሞ አልገባህም።
@melkamusonko
@melkamusonko Ай бұрын
አንተነህ የገባህ አረ አንተ አረብ ተከታይ
@ephremlijalem1849
@ephremlijalem1849 Ай бұрын
እሱ ይዘግባል እንጂ ስለሴራው ምን አገባው ዝም ብለህ ስማ
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Ай бұрын
Trump 💪💪💪
@millionlucky3742
@millionlucky3742 Ай бұрын
ባክህ ሀብታም ስለሆ ነው የተረፈው እኔና አንተ ብንሆን ኖሮ ተከንችረን ነበር ፈጣሪም ሀብታምን ያከብራል
@محمدامام-خ4ت
@محمدامام-خ4ت Ай бұрын
😂ጥይቱ ጨላ ያያል
@abenetaddis1975
@abenetaddis1975 Ай бұрын
አለምነህ አንተ ደንዝዘህ ህዝብ አታደንዝዝ ጥሩ ተዋናይ ያልተወነዉ ድራማ ነዉ
@erhiopis9565
@erhiopis9565 Ай бұрын
ዥልጥ ፍልጥ ፍራ
@melkamusonko
@melkamusonko Ай бұрын
እች ናት እውቀት?
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u Ай бұрын
አሽቃባጭ ሀገርህ ውስጥ ጦርነት ሞት መታሰር መሰደድ የኑሮ ውድነት ስራ አጥነት ሴት መድፈር መታገት የወደቀ መንግስት ሀገሪቱ ወደ ቁልቁለት መፍረስ እየነዳት ሰላም የተረጋጋ ሀገርና ህዝብ እንዳለክ አሜሪካ ዩክሬን እስራኤል ራሻ ኔቶ ትላለክ ቅድሚያ ለሀገርህና ዜጋህ አብይ ስላሳከመህ እንዴት ለሀገርህና ህዝብክ ትክደዋለህ አንድ ሰው መሞት አልፈልግም ትላለህ ኢትዮጵያውያን ዝንብ ጉንዳን መሰልንህ
@aterera1047
@aterera1047 Ай бұрын
Alemneh as if Trump ቢመረጥ ቦርጩን ይጠፋለት ይመስል። relegion will be vanished soon otherwise the world will be in full war , relegion is an enemy for humanity
@aterera1047
@aterera1047 Ай бұрын
የትራምፕ መመረጥ ለጥቁሮች ለሙስሊሞች ትልቅ መከራ ይዞ ይመጣል። አለምነህ የሚደግፈዉ ይሁዲ ሰለሆነ ሙስሊምን ይጠፋልኛል ብሎ ነዉ ።
@erhiopis9565
@erhiopis9565 Ай бұрын
ድልብ ማሃይም
@aterera1047
@aterera1047 Ай бұрын
@@erhiopis9565 ጅል ኦርቶዶክስ
@mehamedMuktar
@mehamedMuktar Ай бұрын
የቶከሰው ወጠት ስሙ ብቸ የሙስሊም ብሆን አሸበሪ ነው ለመት አንደኛ ነበርክ አለምነወሴ
@w.h167
@w.h167 Ай бұрын
ያንተን ሙስሊም ይዘህ ገደል ግባ! አለምነህ ምን ያድርግህ??ግንማወቅ ያለብህ ቴረሪስቶች በሙሉ ሙስሊሞች ናቸው!😂
@EluZkerya
@EluZkerya Ай бұрын
@w.167.bekeken eko!!! Behullum haimanot terrorist alle ethiopia ye nuslims Christians etc... Hager new.
@yonastekle7640
@yonastekle7640 Ай бұрын
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-tr5qd8hf2q
@user-tr5qd8hf2q Ай бұрын
አለምነህ ዋሴ ዛሬ ሐምሌ 8 ነው ትንሳኤ እኩለ ፆም የሚለው ማስታወቂያ ለተከታዮችህ ማስተላለፍ እንዴት ታያዋለህ።
@abiy7750
@abiy7750 Ай бұрын
ፀጉር ስንጠቃ
@user-tr5qd8hf2q
@user-tr5qd8hf2q Ай бұрын
ማስታወቂያው ወቅታዊ ቢሆን ማለቴ ነው።
@yonastekle7640
@yonastekle7640 Ай бұрын
Alemneh wase #መስከረም21
39:04
Alemneh Wasse
Рет қаралды 55
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 139 М.
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 710 М.