የትናየት ታምሩ ፣ ተዘራ ለማ፣ ፋሪስ ብሩ Ethiopian film 2018

  Рет қаралды 971,216

AmharicTV

AmharicTV

5 жыл бұрын

Copyright protected.

Пікірлер: 751
@user-ou3lv6hf6q
@user-ou3lv6hf6q 3 жыл бұрын
አይይይ ድህነት አይኑ ይጠፋ 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን
@AaAa-rv8bd
@AaAa-rv8bd 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
😢😢😢
@user-rx9iv3st9s
@user-rx9iv3st9s 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እፍፍፍፍፍፍፍማነው እደኔ ፊልም እያየ የሚያለቅስ ላይክ
@alexlolo1701
@alexlolo1701 5 жыл бұрын
ፍልም የማየው ለማልቀስነውደ
@mobileshop9528
@mobileshop9528 4 жыл бұрын
fhm
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 жыл бұрын
እኔም በባ ጨረስኩት አይ ሂወት
@user-wp7hy8kp4f
@user-wp7hy8kp4f 4 жыл бұрын
ewnetanew beta new yemiyasleksew
@gggg2226
@gggg2226 4 жыл бұрын
👏
@SsSs-qc3rj
@SsSs-qc3rj 5 жыл бұрын
ወንዲሙን የሚወዲ ላይክ
@user-wp7hy8kp4f
@user-wp7hy8kp4f 4 жыл бұрын
ena wendman wddddddddddd aregew alehu
@kamelasaeed2282
@kamelasaeed2282 4 жыл бұрын
እኔ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
እኔ ደግሞ አንዲብቻነዉ ያለኝ. ያለሱ ህይወትየለኝም.
@okshe7517
@okshe7517 4 жыл бұрын
አረ በጣሙነዉ የሚወደዉ
@gfgf1062
@gfgf1062 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው
@user-mb6nm3sb7l
@user-mb6nm3sb7l 5 жыл бұрын
ይህንን ፊልም ሁሌም አያዋለሁ ሁለ ነገሩ በሂደት ና አሥተማሪ የሆነ ፊልም ነው ጠክሩ የወሴፍ ሁሉ ነገርክ ውብ ...
@birhanegebru4785
@birhanegebru4785 5 жыл бұрын
ዜድ የሀይቅ ልጅ ታምራትደስታ
@HappyCartoonCat-wu5ew
@HappyCartoonCat-wu5ew 4 ай бұрын
💙​@@birhanegebru4785
@sanilovesanilove4117
@sanilovesanilove4117 5 жыл бұрын
ዋው ያመቱ ምርጥ ፊልም ብዬዋለሁ ግን እባዬን ያሥጨረሠኝ ፊልም ነው ሤት ልጅ ይበረኩኩላታል እጂ አትበረከክም ምርጥ አባባል ❤😘
@user-ws7mt1zw1f
@user-ws7mt1zw1f 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው አጀማመሩም አጨራረሱም አሪፊ ነው ስጀምር እያለቀስኩ ስጨርስ እየሳኩ እናም ደጋግሜ ነው ማየው አሁን ግን አልቻልኩም አምላክ ነብስን ይማር😂😂😂😂
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 5 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል ትልቅ ትምህርት ይሰጣል የእናት ዋጋ ምን ያህል ውድ እንደሆነች የዚህ ሁሊ መከራ ቀማሽ እስዋ ነበረች አቃታት ፈጣሪ ከእንደዚህ ያለ መከራ ይሰውረን ይህች አለም የምትወደን ሲኖረን ብቻ
@user-qz6ui1zm2l
@user-qz6ui1zm2l 5 жыл бұрын
יפה מאוד
@dedesatria2641
@dedesatria2641 5 жыл бұрын
እውነት እህቴ
@mimilove1028
@mimilove1028 5 жыл бұрын
ያላያችሁ እዬት በጣም ያምራል
@aa45gdhjs49
@aa45gdhjs49 5 жыл бұрын
@@mimilove1028 love
@aa45gdhjs49
@aa45gdhjs49 5 жыл бұрын
@@dedesatria2641 v=8:8,
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 4 жыл бұрын
😭😭😭ተዚ ወደኃላ እየተመለስኩኝ ልቤ ደማ የኔ መልካም ሰው
@samira6797
@samira6797 4 жыл бұрын
በጣም ሞት ደግ አይል ክፍ ሁሉም አይቀሬ ነው
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 4 жыл бұрын
ፋሪስ ያልተዎራለት ምርጥ ተዋናይ ነው :: አርፍ ፊልም ነው :: ሰው ከሕግ መሸሽ አይቺልም ::
@maxwellkenzo468
@maxwellkenzo468 2 жыл бұрын
instablaster
@WjwjJjj
@WjwjJjj 2 жыл бұрын
በጣም ስወደው
@user-zj9sb4tc9c
@user-zj9sb4tc9c 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ....ደስ ሲል በተለይ ዮሴፍ
@llhaymanotggbeire3376
@llhaymanotggbeire3376 5 жыл бұрын
በሰመአብ የመጀመሪያው አሰለቅሶ ሊገድለኝ ኡፍፍፍፍፍፍ እንኳን ሲያለቅሱ አይቸ እንደው ዝብየ ማልቀስ ነው አዳሬ
@user-ob8sh3zb6q
@user-ob8sh3zb6q 5 жыл бұрын
ዋው ያራዳ ልጂ ነህ ወንድም አባት ነው እህት ደሞ እናት ናት እኔም አንድ ወንድም ብቻ ያለኝ ስወደው ከራሴ በላይ ነው
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
እኔም አንድ ወድምነዉያለኝ ለኔም ያለኝእሱነዉ ለሱምያለሁት እኔነኝ በጣምነዉ የምወድዉ
@user-di1cl3pj1k
@user-di1cl3pj1k 4 жыл бұрын
እኔም አዲነው ያለኝ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@jdnvd476
@jdnvd476 4 жыл бұрын
ዋዉዋዉ
@falconeducation9681
@falconeducation9681 3 жыл бұрын
@@user-ik6oo5yi7l dqwaawssxll
@falconeducation9681
@falconeducation9681 3 жыл бұрын
@@jdnvd476 xwddrff433tt665489kmp0 ijjhjjtbgfdxa
@sliman7487
@sliman7487 5 жыл бұрын
እኔ ፍልም ደጋግሜ አይቼ አላቅም የሀን ፊልም ግን ሁሌምነው እማየው ወላሂ ያስለቅሳል ኡፍፍፍፍ
@saam8820
@saam8820 4 жыл бұрын
ፊልም
@SsSs-qc3rj
@SsSs-qc3rj 5 жыл бұрын
ወንዲም ለእህት መከታነዉ ይባላልአደል ዉይ ወንዲሜን በጣምነዉ የምወደዉ እሱብቻነዉ ያለኝ ለሱም እኔብቻ
@user-rb7zx3ez5r
@user-rb7zx3ez5r 4 жыл бұрын
እፋፋፋፋፋፋ ደስ ሲል እኔም እዳተው አድወድምነው ያለኝ በጣምነው የሚከባከበን አምላኬሆይ ወድሜን ጠብቅልኝ በጣም አሪፍ ፊልምነው
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
ልክነዉ የሰጡት ይበረክታል!ወገን በህይወት እያለን እንረዳዳ~ እንተዛዘን~ማን አለን እኛዉ ለኛ እንኑር! ይሄነዉ የተማርኩት!ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰዉ ሸክምነዉ ለሀምሳ ሰዉ ጌጥነዉ!👍😍😍😘
@user-se9fk9in5v
@user-se9fk9in5v 5 жыл бұрын
ማማ
@gggg2226
@gggg2226 4 жыл бұрын
አርፍ
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 жыл бұрын
ትክክል እስኪሞት ጠብቀን የሬሳ ሳጥን ለመግዛት አንሽቀዳደም ብቁም ተረዳድቶ የሞተ ቀን አለማልቀስ አያስጠይቅም አምላኬ ሆይ ሰው ሆኜ ሰውን ለመርዳት አብቃኝ አሜን፫ "ሰውን ለመርዳት ሰው ብቻ መሆን በቂ ነው"
@nooraldeen5093
@nooraldeen5093 5 жыл бұрын
በጣም ሚደነቅ ትውና ያየሁበት የመጀመሪያ የኢትዮ ሞቪ ብዬዋለሁኝ እንዳያመልጣቹ ሲበዛ ፃድት ያለ ፊልም ነው ሙሉ ትወናው ሲደላ በርቱ
@user-cq1fu3qz9v
@user-cq1fu3qz9v 4 жыл бұрын
ይህ ፊልም በጣም ብዙ ጊዜ ነዉ ያየሁት ቀዉጢ ፊልም ነዉ ይህ ልጅ በጣም ይመቸኛል
@bizuneshifeyissa4941
@bizuneshifeyissa4941 5 жыл бұрын
ይኤፌልም እናቴን ያስታውሰኛል የእናት ሞት ሁሌም አዲስ ነው
@dsaeww2291
@dsaeww2291 4 жыл бұрын
Bizuneshi Feyissa እኔም
@zazamioromiyaaaswrwb5440
@zazamioromiyaaaswrwb5440 4 жыл бұрын
Ethpian
@user-lu6jw2hj7c
@user-lu6jw2hj7c 4 жыл бұрын
ትክል
@ddsuu4083
@ddsuu4083 4 жыл бұрын
በጣም
@mohvfgf9973
@mohvfgf9973 4 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት አለው እዩት
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
አይተዘራ ነፍስህን ይማርው ሆይወት እንዲህ ናት ሞትና ፍቅር ሳናስበው ነው የሚመጣው።
@MarYam-vk3ge
@MarYam-vk3ge 4 жыл бұрын
ፍቅር
@MarYam-vk3ge
@MarYam-vk3ge 4 жыл бұрын
እመሰሊ
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 жыл бұрын
አምላክ ከክፊ ነገር ይጠብቀን😭
@user-ol3vo3pc3s
@user-ol3vo3pc3s 4 жыл бұрын
😢 😂😂😂😂😂
@user-nr4wr4cf5z
@user-nr4wr4cf5z 2 жыл бұрын
አሜን
@rahimahm2618
@rahimahm2618 5 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው ያስለቅሳል 😭😭😭😭😭😭
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
እራሥ ወዳድ መሆን ግን ምን ያክል አሥጠሊ ነገር ነው ፈጣሪ ሆይ ቅን ልብ ሥጠን ቀጥተኛውንም መገድ ምራን
@user-gm2hi3vg5e
@user-gm2hi3vg5e 5 жыл бұрын
እስካሁን ካየሗቸው የኢትዮ ፊልሞች በጣም ያስለቀሰኝ ይሄና ረቡኒ ነው አስተማሪም ነው
@SsSs-qc3rj
@SsSs-qc3rj 5 жыл бұрын
ትንሺ ቅየት ብሏል ግን በጣም ነዉ የሚያዛዝነዉ በጣም ደሰይላል እዉነት በጣም ያሰለቅሳል አሰርጊዜ ይሆናል ያየሁት በጣም እወዳችኋለሁ
@mimilove1028
@mimilove1028 5 жыл бұрын
ያላያችሁ እዬት በጣም ያምራል
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 4 жыл бұрын
ውውውውውው በጣም ያምራል ኡፊ! ፈጣሪ፣ ጅማሬያችንን ሰይሆን ፍጻሜያችንን አሰምርልን
@user-vg7od5me7c
@user-vg7od5me7c 4 жыл бұрын
አሜን🙏
@uae278
@uae278 5 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ባየው ባየው አልጠግብ አልኩ እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጊብሳ አይይይይይይይ
@kamelasaeed2282
@kamelasaeed2282 4 жыл бұрын
ወድሞቻችንን አላህ ያቆይልን
@yeshbelay8372
@yeshbelay8372 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እንደት እዳስለቀሰኝ አምላክ ከክፍ ነገር ጠብቆ ከስወ ሀገር አላቆ ለሀገራችን ያብቃን ቤተሰቦቻችንንም አምላክ ይጠብቅልን እህት ወንድሞቸ አሜን🤲🤲🤲
@makiamakia5562
@makiamakia5562 5 жыл бұрын
ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም 👍👍👍
@mubarekseid4126
@mubarekseid4126 5 жыл бұрын
Hii
@user-sz5tv9mh5r
@user-sz5tv9mh5r 4 жыл бұрын
ይህ ፊልም በጣም ነው ያስለቀሰኝ ዩሲፍየ። ጎበዝ ነህ
@tihetina.lovelove7252
@tihetina.lovelove7252 4 жыл бұрын
Waaaawo. Ke wonidime. Yasikedimaygniiii. Betam. Wodedikuuu.!!! ❤️ 💯 ❤️
@ekrammohammed6392
@ekrammohammed6392 5 жыл бұрын
የመጀመሪያ። በጣም ያሰዝነል ኡፍፍፍፍፍ ወንድሜን ነው የማሳለኝ ያአለህ በጣም ሆዳ በሳኝ
@rhfhshdhdj9509
@rhfhshdhdj9509 5 жыл бұрын
በጥም
@rhfhshdhdj9509
@rhfhshdhdj9509 5 жыл бұрын
የኔህትአይዞሽ
@lijj1537
@lijj1537 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍቅር በፍልም ብቻ ቀረ ፋሪስ ትተውናለህ በጣም ነው የማደንቅህ
@memeabisnya2027
@memeabisnya2027 5 жыл бұрын
ቃላት እና ስያሜ ያታውለት ልባም ወድ የምወድ እኔ ንኝ ያለ ያሳየ 💚💛❤🙏☝👍👌👏😍😘😁😉
@user-uo8fj5up9g
@user-uo8fj5up9g 4 жыл бұрын
Meme abisnya ♥♥
@user-vg7od5me7c
@user-vg7od5me7c 4 жыл бұрын
ጆሲዬ የለለ ነው የተመችህኝ እርጋታህ ብቻ ሁለ ነገርህ እናም ደራሲውን በዚህ አጋጣሚ ማመስገን እፍልጋለሁ እሚገርም ድርስት ነው 😥😥😥አይ ሰው ጨካኝ ፍጥሮች እኮ ነን አንድ እጅራ ከልክላው ስትሞት የሬሣ ሳጥን እገዛለሁ አለች 🙆🙆
@saudi5469
@saudi5469 5 жыл бұрын
ባየው ባዬው የማይሰለቸኝ ፊልም ፋሪስዬ የኔ አንደኛ
@makbelmakbel9735
@makbelmakbel9735 5 жыл бұрын
Enam sete ayewte
@user-ip9gk9jm4d
@user-ip9gk9jm4d 4 жыл бұрын
ዋው የተደሠትኩበት ለኔ አንደኛ ምርጥ ፊልም ዋውውውውውውውው
@yetbecube8152
@yetbecube8152 4 жыл бұрын
ሴትን ልጅ ይንበረከኩላታል እንጂ አያነበረክኳትም ,my favorite part🙏🙏🙏 salute ብያለው
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ሳህ❤❤❤
@user-mk1rm6dt6o
@user-mk1rm6dt6o 3 жыл бұрын
ፈሪስየ ዬኔ አመለይ በጣም ጀግነ ነህ ኮስታሪ ስትል ይበልጥ ፍቅሪ ታስዘለህ ውድድድድድድ አንተ የለህበት ፊልም ዴስ ይለኛል
@ganiygetalji5916
@ganiygetalji5916 5 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል ብዙ ትምህርት ይሰጣል ወይ የናት ፍቅር
@bxamyosefn6745
@bxamyosefn6745 3 жыл бұрын
Kbrlwedmochachnidmenaxenaysxw
@bxamyosefn6745
@bxamyosefn6745 3 жыл бұрын
@
@bxamyosefn6745
@bxamyosefn6745 3 жыл бұрын
8
@hendali6752
@hendali6752 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝ አስደሳች የእውነት ማንነታችንን የሚነግረን እውነተኛ ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ በእንባ እየታጠብኩ ያየውት ዮስዬ I Love Yuo
@hendali6752
@hendali6752 5 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው እውነት ያምራል
@dawitheile9394
@dawitheile9394 5 жыл бұрын
Really thise film ist very interesting to teach the peaple i love you
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 жыл бұрын
ከክፋት የራቀች ልብ ለገነት ቅርብ ናት ደሥ የሚል አባባል ተዘራ ለማ ድንቅ ተዋናይ መካሪም ዋው
@user-ut4ty5vf5r
@user-ut4ty5vf5r 5 жыл бұрын
Mrt film wow
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 жыл бұрын
@@user-ut4ty5vf5r በጣም
@jknjnj2951
@jknjnj2951 4 жыл бұрын
ይህ ፊልም ሁሌም ለኔ አዲስ ነዉ እኔም እናቴ ሙታብኝ ብዙ ስቃዮችን እያሳለፍኩ ነዉ የእናት ሞት በጣም በጣም ያማል
@FhwwGrf
@FhwwGrf Жыл бұрын
አይዛሺ❤❤❤❤❤
@asaiucie9423
@asaiucie9423 4 жыл бұрын
ይህን ልጅ በፍቅር እወደዋለሁ ወንዳወንድ ወንድ ውሥጤ ነው
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 5 жыл бұрын
የቆየ ነው ግን በጣም አሪፍ ነው ያላያችሁ እዮት ፈጣሪ ሀገራችንን ከችግር ያላቅልን
@netsanettariku9271
@netsanettariku9271 5 жыл бұрын
Amen
@user-qu9mz2pn7r
@user-qu9mz2pn7r 5 жыл бұрын
Hawa
@user-yk4nh8ct5z
@user-yk4nh8ct5z 3 жыл бұрын
😍😍😍
@muktaraebdu2710
@muktaraebdu2710 4 жыл бұрын
ፊልሙ እውነት ነው ልበል100%
@Mulievisionary
@Mulievisionary 3 жыл бұрын
Farse btam new ymewdhe yemadnkhe ❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@weniethiopia3216
@weniethiopia3216 5 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚል እናመስግናለን መጨረሻው ደስ የለል
@yerosanethiopia3115
@yerosanethiopia3115 4 жыл бұрын
Besemam ye Ethiopia filim teshashilwal aygltsawem bertu 🥰❤
@beletetessema9354
@beletetessema9354 5 жыл бұрын
Betam arif filim new, bertulign.
@user-gs5wc9bi3k
@user-gs5wc9bi3k 4 жыл бұрын
ውይ።በጣም.ያሳዝናል.እራሴን።አሞኛል።በማልቀስ።ብዛት.ተዜ.ነፍስህን።በአፀደ.ገነት።ያኑረው።
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
በጣም እጅግ ጥሩ ፊልም ነው። እናመስግናለን እፍፍፍፍፍ ያሳዝናል በመጨረሻም ቆንጆ ፊልም ውድድድድ
@SsSs-qc3rj
@SsSs-qc3rj 5 жыл бұрын
ማምየ ናፈቅሺኝ ። በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነዉ መጀመሪያዉም መጨረሻዉም ያምራል እናመሰግናለን።
@user-ie2oz6sp5j
@user-ie2oz6sp5j 5 жыл бұрын
ገና ከጅምሩ አልቻልኩትም ይሄ አገር ነው አገሬ አሏህ ሆይ አገራችንን በራህመትህ እይልን ስንት እናቶች በዚ መልኩ አጥተናቸዋል ያአሏህ
@alamu8534
@alamu8534 4 жыл бұрын
አሜንንንንን የራብ
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 5 жыл бұрын
የተዘጋ አስተሳሰብ እንጂ የተዘጋ መንገድ የለም ።መንገድም ህይወትም ያለው በእምነት ውስጥ ነው ያመነ ደሞ አይሸነፍም። ዋውውው
@shenn8945
@shenn8945 5 жыл бұрын
ትክክል
@mesiababe9054
@mesiababe9054 5 жыл бұрын
Betikekil yena konjo yemigarimsh community manibab ewidaliu tekuratani yesabiu geni yanchiy new uuuuupppppp yemachish weda
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ዋው❤❤❤
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
Kalati yatawulatii film naw be Ewunat lamawarat liben yinakal diyinat kiber naw gin dariketarun betam mamasigen ifaligalawu betarafe betam mirte sira naw beratulin💚💛❤🙏🙏🙏
@MerryLove-oz2dl
@MerryLove-oz2dl 5 жыл бұрын
O M G በጣም ደስ ይላል የሶፍ ተመቸሀኝ ምርጥ ልጅ ነህ
@zahrasileshe3174
@zahrasileshe3174 4 жыл бұрын
ምርጥና አስተማሪፍልም ነው በርቱ
@enyishzewudu3625
@enyishzewudu3625 4 жыл бұрын
Wow የአመቱ ምርጥ ብየዋለሁ ልየ የውም በጣም ቆንጆ ።።።።።።።።
@ommm5413
@ommm5413 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በተለይ መጨርሻው
@jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810
@jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810 5 жыл бұрын
ዋዉ አስታምሪ ደስ ሲል
@user-gj8dh3ti3j
@user-gj8dh3ti3j 5 жыл бұрын
የፍሪስ ብሩ አዲናቂ ነኝ ሽ ነው ማደንቀው
@irjfjfjfjj6063
@irjfjfjfjj6063 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል ሰወች ልክነዉ የሰጡት ይበረክታል ይባላል እኔያየሁት አምትዙር ይሆናል
@user-wp7hy8kp4f
@user-wp7hy8kp4f 4 жыл бұрын
iy
@eeee2559
@eeee2559 4 жыл бұрын
ወይኔ የወሴፍየ አዛዘንከኝ ደስ ስትለኝኮ ጎበዝ ነህ
@user-mu3ii6cp7z
@user-mu3ii6cp7z 4 жыл бұрын
ገራሚ ትወና ነው በተመሥጦ ነው ያየሁት ዋው
@seid124
@seid124 4 жыл бұрын
ቅብረር ያለው ወንድ ደስ ይለኝል
@ErshadshirinVlogs
@ErshadshirinVlogs 5 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል እንዲሁም ደግሞ ደስ ይላል እውነት ሁሌም ባየው አልሰረጀውም ግን እንባየን መቆጠብ አልቻልኩም
@sadayimer4791
@sadayimer4791 5 жыл бұрын
ዋው ቃል የለኚም በጣም አሥተማሪ ነው
@NancyEttiy
@NancyEttiy 5 жыл бұрын
ሁሌም እያየሁ ማነባበት እናቴን አባቴን ማስታውስበት በእንባየ የማያቸው ያህል ይሰማኛል እህህህህህህህ
@selamkonjo7930
@selamkonjo7930 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@sosimamushi9883
@sosimamushi9883 5 жыл бұрын
Betami Desi yemeli film nw gn mejemere betami yaselekesali
@halensweet7088
@halensweet7088 4 жыл бұрын
ተዜ እንወዳሃልን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@user-oo4kp1kh2r
@user-oo4kp1kh2r 4 жыл бұрын
ሴትን ልጅ ይበረኩኩላታል እጂ አያበረክኮትም ደስ ይላል በጣም
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ሳህ
@shukriashukur3592
@shukriashukur3592 5 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፌልም ነዉ አብሰዉ ሌባአ ሆነዉ የሚሠራዉ ልጅ 100 ላክእ 👍👌
@fatimahassan5163
@fatimahassan5163 5 жыл бұрын
ዉዊ
@UsmanKhan-jg9wz
@UsmanKhan-jg9wz 4 жыл бұрын
@@fatimahassan5163 ዉዋ
@UsmanKhan-jg9wz
@UsmanKhan-jg9wz 4 жыл бұрын
ዋዊ
@asdasd-kj9wk
@asdasd-kj9wk 4 жыл бұрын
በጣምደሥየምትልነህ
@betheltamrat4835
@betheltamrat4835 3 жыл бұрын
@@UsmanKhan-jg9wz I Ncmyyfxxxxxhiop
@senayt8606
@senayt8606 4 жыл бұрын
ሰው ሞቶም ይኖራል አለ ተዜ ሞተህ እየኖርክ ነው የኔ አባት አሪፍ ፊልም ነው ሰው ከሞተወዲያ ለመርዳት ከምን ምክር በቁም መረዳዳት ትልቅ ነገር ነው
@hendali6752
@hendali6752 5 жыл бұрын
የእውነት በጣም ያምራል ሁላችሁም አርቲስቶች ውድድድድ ውድድድድ
@hawahawa2231
@hawahawa2231 5 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል
@yaredtsige7380
@yaredtsige7380 5 жыл бұрын
Are besmeam amazing love andezi new thanks more.
@ethiopia7131
@ethiopia7131 4 жыл бұрын
የዮስዬን በጣም ነው ምውደው ደስ የምል ፍልም ነው
@samira6797
@samira6797 4 жыл бұрын
የኔውድ የሴፍ ስወድክ እርጋትክ
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 4 жыл бұрын
ወላሂ ለስንት ጊዜ አየሁት በጣም አስተማሪነው ደጋግሜነው ያየሁት
@user-eg1ew9uj3m
@user-eg1ew9uj3m 4 жыл бұрын
በጣምም ድስ ይላል ይሳዝናልም
@semi1374
@semi1374 4 жыл бұрын
ደጋግሚ ኣይቻለው በጣም ነው ያለቀስኩ
@berhaneholoversohone2180
@berhaneholoversohone2180 5 жыл бұрын
የቱንም ያክል ቢመር መከራ ብትኖር ደስ ይላል አናት ከሁሉም ጋር ባልቆጭም ትናፍቂኛለሽ
@user-cg9vw9sc3r
@user-cg9vw9sc3r 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፊልም እያየ ኮሜንት የሚያነብ
@kerbeshieygni1414
@kerbeshieygni1414 3 жыл бұрын
እኔ😂😂😂😂
@user-id6zq6gd8l
@user-id6zq6gd8l 5 жыл бұрын
Wowww btam arif move nw brtuln💖💖💖💖💖💖💖💏💏💏💏💌💌😍😍😍
@muhammedawel9045
@muhammedawel9045 4 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ት/ት ያለው ሀሪፍ ፊልም ነው
@user-fx7kb7qp4w
@user-fx7kb7qp4w 5 жыл бұрын
እስካውን ባለማዬቴ ተፀፀትኩ በለቅሶ ጨረስኩት እፍፍፍፍፍፍፍፍ ኡሚኮ ልዩ ነች
@user-jh8ez8uk8f
@user-jh8ez8uk8f 4 жыл бұрын
እኔ ይሂንን ሳይ አልቅሺ አልቅሺ ነዉ የሚለኝ😍😍😍😍😍😭😭😭
@user-hs4xn3er8n
@user-hs4xn3er8n 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያስተምራል
@fafiseid7116
@fafiseid7116 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል
@aal4746
@aal4746 5 жыл бұрын
በጣም ደስይላል
@GetachewTeshale
@GetachewTeshale 6 ай бұрын
Faris beru My Best actor ❤
@seydomer6113
@seydomer6113 4 жыл бұрын
ዋው ያረብ የሁላችንም ወዲም እደዚህ ያርግልን
@user-gm2yz3vh9o
@user-gm2yz3vh9o 4 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ነው ወንድም ማለት እንደዚህ ግን እንባ የሚባል ኣልቀረኝም
@user-in5hp4nt9o
@user-in5hp4nt9o 5 жыл бұрын
የቆየ ነው ግን ባየው ባየው የማለረጠግበው ፊልም ያላያችሁ ካላችሁ እዩት
@mimitamiru2821
@mimitamiru2821 5 жыл бұрын
አማራይቱ የሚኒልክ ዘር y
@seblesusu9680
@seblesusu9680 5 жыл бұрын
ሬኣማኤ
@asterashagre6351
@asterashagre6351 4 жыл бұрын
waw new
@user-bq3cd6eo7h
@user-bq3cd6eo7h 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@romanabebe1293
@romanabebe1293 3 жыл бұрын
Endeza sew sil lemayet yasdestegmal
@kareemahzadzad1916
@kareemahzadzad1916 5 жыл бұрын
እንዲ አልቅሼ አላቅም ብቻ አላህ መልስ ይስጠን
@netsiengida7718
@netsiengida7718 5 жыл бұрын
wowow beautiful film 😍😍😍😍😍😍
@jemelateshoma4363
@jemelateshoma4363 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስስስስስስስ የሚል ፊልም ነዉ ልጁ እረ ልጁ
@user-pj7mh1uo8r
@user-pj7mh1uo8r 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም
የተከለከለ Yetekelekele Full Ethiopian film 2018
1:51:39
Addis Films
Рет қаралды 1,2 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 4,6 МЛН
ጀምበር ሙሉ ፊልም Jember full Ethiopian film 2021
1:33:43
Sodere TV
Рет қаралды 1,2 МЛН
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 673 М.
ሁለት አንድ አገር Hulet And Hager Ethiopian film 2022
1:43:10
አት ሻዶ - Ethiopian Movie AtShado 2019 Full Length Ethioipian Film Atshado 2019 Ateshado
1:27:40
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 787 М.
በዛ በክረምት Beza Bekiremt  - Ethiopian Movie 2018
3:49:15
Arada Movies
Рет қаралды 794 М.
😱Lion Baby Fall Down In Green Water | Let See 🦁| Lion Shorts
0:26
Hassan Bro😘
Рет қаралды 21 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН