No video

Ethiopia: “ፍራሽ አዳሽ” በተስፋሁን ከበደ - ክፍል 2 | አስቂኝ ኮሜዲ የፖለቲካ አሽሙር [ቃል እና ቀለም የኪነ ጥበብ ምሽት]

  Рет қаралды 210,079

Andafta

Andafta

Күн бұрын

#One_man_show #Comedy

Пікірлер: 81
@user-or1rb4ld4b
@user-or1rb4ld4b 5 жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ልጅ ችሎታውን ሳላደንቅ አላልፍም
@kiyasolomon8726
@kiyasolomon8726 5 жыл бұрын
ewnet nw
@EsmaelWollo
@EsmaelWollo 5 жыл бұрын
ድንቅ ትዕይት ድንቅ ብቃት።በርታ ትልቅ ስኬት የሚደርስ ድንቅ አክተር።በርታ
@user-mg6kt6hy8i
@user-mg6kt6hy8i 5 жыл бұрын
ለሚገባው ከ ቀልድ በላይ ነው
@tbb5294
@tbb5294 5 жыл бұрын
The best I can feel originality Ethiopianism sense in comedy, be blessed brother keep up we are with you!!!!💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
ክክክክ ኧረ በሳቅ. አይ የፖለቲካ አሽሙር አብይ እድሜህን ይርዘም እንደ ፈረስ ተለጉመን ነበር ዘንድሮ ፈተህ ለቀቀኸን አንዴ መሳቅ አንዴም ማልቀስ ሆነ ስራችን አቦ ይመችህ የባለፈውም በይ አስቆቂኝና አስተማሪ ነበር ቀጥልበት።
@mshadiya5535
@mshadiya5535 Жыл бұрын
ጥበብ እንደዚህ በጥበበኞች ስትተረክ እንዴት ታምራለች ይመችህ ተስፍሽ
@fikerhabshawit5653
@fikerhabshawit5653 5 жыл бұрын
ምርጥ የሀገሬ ልጅ
@kedirseid333
@kedirseid333 5 жыл бұрын
ውይ ስወድክ በጣም ::የምር በጣም ልክ ልኩን ንገርልኝ የብሄርን ልዬነት እና አቶ አብይን ሸንቀጥ አድረክልኝ
@shalomyoo
@shalomyoo 5 жыл бұрын
You are amazing this is what standup comedy which can teach and shows to everyone what’s going on in our everyday life. You are talented and gifted pls keep it up and be the best abs classic. Thank you so much man !
@user-mv1jk9qz7g
@user-mv1jk9qz7g 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል 👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@tujubaethiopia5464
@tujubaethiopia5464 5 жыл бұрын
በጣም ነዉ የማደንቅህ! ይች የብሃር ነገር ...
@belaybirhanu5380
@belaybirhanu5380 5 жыл бұрын
የፖለቲካ አሽሙር አስቆቂኝና አስተማሪ ነበር ቀጥልበት።
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 5 жыл бұрын
ምን ጊዜ ጠጡና ምን ጊዜ ሰከሩ ወይኔ ይሄ ልጅ መልእ ክቱ ደርሷል
@nijebashikuri3335
@nijebashikuri3335 5 жыл бұрын
ድንቅ ነህ
@kibruargaw3407
@kibruargaw3407 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@tbb5294
@tbb5294 5 жыл бұрын
“ብጨርሰው ኖሮ ቅኔውን ተምሬ፣ ከዘረፉት እኩል እሆን ነበር ዛሬ፤” “ከዘረፉት”...................................................................... “ታደሰ ኣንተ ፍራሽ ኣድስ፣ በወገፈ ሃሳብ ቅዠት ኣታግበስብስ፣ ባዳፋ መዳፍህ፣ በእድፋም እጅህ እንባህን ኣታብስ፣ ከማንነtህ ጽንፍ ከምንነትህ ጀርባ ሰው መሆንህ ኣስብ፤ Listen this sweet and power full message; for those whoever mentally dormant by chauvinism ethnicity politics catalysts( the so called activists)💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@aadezo4607
@aadezo4607 5 жыл бұрын
In Deed.
@abdellaababillo5020
@abdellaababillo5020 5 жыл бұрын
Wow hagere Indaw Dr Abiy Rajim ideme yistih hagere yihen Yahil freedom manoru dase yilal yadero wayane bihon taliko naw bilo iyadafa yiwasede nabare .tanagare man naw yelakeh iyale bilitih lay yanteletililihal ahun wede democracy magebatachinin yasayal thanks God
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 5 жыл бұрын
Wow .this guy is so very funny. I love it
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 5 жыл бұрын
ውነትም ከምኔው ጠጥተው ከምኔው ሰከሩ ሺ አመት አውራ ይመችህ
@bizuneshserur8121
@bizuneshserur8121 4 жыл бұрын
I love you man.....
@selametioeritrea9667
@selametioeritrea9667 5 жыл бұрын
ከምኔው ጠጥተው ከምኔው ሰከሩ!!!!!!! ግብፅ ውስጥ የሚጠምቀው ጠጅ ገና ምን አይተህ .....::
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 5 жыл бұрын
የግብፅን ጠጅ ጣይው (ጠማቂው) አንተ/አንቺ እንዴ?
@mesfinsisay6129
@mesfinsisay6129 5 жыл бұрын
በጫወታ እያወዛ ቁም ነገር መንገር!!!!
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 5 жыл бұрын
ግን እዳጠፋብን በርታ የፀዳነው ደስ የሚል
@ibrahemrbashu5660
@ibrahemrbashu5660 5 жыл бұрын
Wow thank you
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 5 жыл бұрын
ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ!!
@yordanosteshome3910
@yordanosteshome3910 5 жыл бұрын
ፖለቲካ ሳይሆን ትልቅ ትምህርት ነው ሰዎች ፈጣሪ በተለያየ መንገድ ያስተምረናል እኛ እዛው እደተቀመጥን ነዋ ያለነው ሰው አይማኖቱን ብቻ ሳይሆን ስልጣኑንም እያሳደገ ነው በሃላ የኢትዮጵያ ህዝም መፈናፈኛ አቶ የግራኝ አህመድ ታሪክ እዳይደገም ብቻ ሰዎች
@user-pm2ld7ks6b
@user-pm2ld7ks6b 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብዛልን እንደ አንተ አይነቱን
@addischelsea3590
@addischelsea3590 5 жыл бұрын
I love ❤️ so much yagere ligoch......🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-sq7kt8ku3g
@user-sq7kt8ku3g 4 жыл бұрын
ከምርጥ ሠው ምርጥ አባባል ደሥ ሥትል
@johnlala387
@johnlala387 5 жыл бұрын
ትንሹ ግሩም ዘነበ. በርታ!
@ziadreshad8444
@ziadreshad8444 2 жыл бұрын
Nice man
@GG-fc8sd
@GG-fc8sd 5 жыл бұрын
ለቀደሙት አሻፊ መንግስቶች እና ለአሁኑ ጠቅላይ ሚንስትር አሪፍ መልክት ነው እንዲሁም ለባለትዳሮች ተመቸኝ ለኔም ጭምር
@soliyanamery9312
@soliyanamery9312 3 жыл бұрын
ትችላለህ
@rassalulatewolde9850
@rassalulatewolde9850 5 жыл бұрын
guad bertalen
@user-oj7vf9yi9u
@user-oj7vf9yi9u 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ 👏👏👏👏👏👌👍
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሽሙጥ ነው
@solomonketema5471
@solomonketema5471 5 жыл бұрын
Well written and well preformed,keep it up!
@KM-sf6zy
@KM-sf6zy 5 жыл бұрын
በርታ ወንድም
@WeAre-te9mt
@WeAre-te9mt 5 жыл бұрын
በጣም ድንቅ አርቲስት:: አስቂኝ;አዝናኝና አስተማሪ የሆነ:: ወያኔ እዚህ ድረስ ነው መብታችንን የከለከለን:: እድሜ ለለውጡ የፈለግነውን በአደባባይ ላይ ተናግረን እንገባለን:: ነገር ግን አንዳንድ የወያኔ አይጦች ቆሻሻ እየፈለጉ አሁንም ሊያተራምሱን ይፈልጋሉና ጭንቅላታችሁን ማሰቢያ እንጂ እንደ ባሊ ውሃ ማጠራቀሚያ አታድርጉት:: ከነፈሰ ጋር መንፈስ ይቅር::
@tomasamsalu3797
@tomasamsalu3797 5 жыл бұрын
tesfisha wow betam des yilal ewnet
@mikkiyazetypoia1238
@mikkiyazetypoia1238 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@yaredhailemeskel7519
@yaredhailemeskel7519 5 жыл бұрын
Wow really wonderful keep it up...
@temelege7779
@temelege7779 5 жыл бұрын
it's good keep it up bro....!!!!!
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 жыл бұрын
ነጮቹ ግን እቅስቃሴውን እያዩ ነው ወይሰ እየሰሙት ነው በሉ
@naduubekele2163
@naduubekele2163 4 жыл бұрын
በጣም ቁምነገር ያለው መልእክት
@desalegnchalba4433
@desalegnchalba4433 5 жыл бұрын
very interesting
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Comedian politician poet lelaw Teddy Afro yante lak Yale new Berta. 100 Euro bilugh egbalehu
@azmachsileshiyedinglimarya1306
@azmachsileshiyedinglimarya1306 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
You see areb Hager yemitmoru ehitoch yihen new Mayer eshi lelaw Teddy Afro malet yihen new
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 5 жыл бұрын
ጉድ አለብክ ንገርልኘ ወንጀል ሠርቶ እየሱስ ጌታ ነው ለሚለው ከሠሞኑ አይተነዋል በአዳራሽ ውስጥ አይኑን ጨፍኖ ሲፀልይ ቆሞ ሲፀልይ መቼም በሀጥያት በሠው ደም የተጨማለቀ እንተቅበዘበዘ ይኖራል እንደ ቃየል
@tg5596
@tg5596 5 жыл бұрын
ጀግና ነክ
@luelhab
@luelhab 5 жыл бұрын
ጀግና እነዴት ነው buddy
@hibistyimer3226
@hibistyimer3226 5 жыл бұрын
Sew mehonen asissssss betikik!!!
@habibachanie3980
@habibachanie3980 4 жыл бұрын
Machebcheb Aydekmenm
@birukgidday5575
@birukgidday5575 5 жыл бұрын
it contains only or < 5% Joke!!!!!!!!!! excellent boy!
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 5 жыл бұрын
ትችላለህ!
@tsigecorvaisier5233
@tsigecorvaisier5233 5 жыл бұрын
Lemigebawe berta
@user-ox7yn3qv5r
@user-ox7yn3qv5r 5 жыл бұрын
አቦይመችህየልቤንነገርክልኝ
@bezawitethiopia7701
@bezawitethiopia7701 5 жыл бұрын
Betam mirt sew neh berta jegina neh
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 жыл бұрын
እረ ብድግ ብላችሁ አጨብጭቡለት
@mahmudjemal
@mahmudjemal 5 жыл бұрын
geday
@abebatefera1234
@abebatefera1234 5 жыл бұрын
😍😍😍💚💛❤
@sileshemarkon6277
@sileshemarkon6277 5 жыл бұрын
ጥግ ድረስ የሄደ ሽሙጥ ነጋሪ መጣ
@tekomodise99
@tekomodise99 4 жыл бұрын
Susa mata mata salayehe aletegnam
@ajhnsbmsalllem2370
@ajhnsbmsalllem2370 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👈
@seidmola3921
@seidmola3921 4 жыл бұрын
.
@fissehagetachew7704
@fissehagetachew7704 5 жыл бұрын
ገና በሁለተኛ ስራህ መሪዎቻችን ላይ በድፍረት መቀለድ ጀመርክ? ፖለቲካውን ትተህ አርቱ ላይ ብቻ ብታተኩር ረጅም ርቀት የመጏዝ ችሎታ ያለህ ትመስላለህ:: ሁሉ ቃልቻ ማን ይሸከም ስልቻ ! እንደሚባለው ሁሉም አዋቂ: ነኝ ባይ : ሁሉም ተቺ ሆነ:: ከአንድ አመት በፊት አየር ለመተንፈስ እንኳን ተጠንቅቀህ ነበር:: ለዚህ ነፃነት ያበቁን ጀግኖች መወደስ ሲገባቸው ኮሽ ባለ ቁጥር መሰደብ የለባቸውም:: ለማንም አይጠቅምም:: ወደ ነበርንበት አዙሪት እንዳይመልሰን::
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 5 жыл бұрын
F@tew inji? atafin??? ተው እንጂ ኣታፍን ?ለእንዳንተ ዓይነቱ ነው ገና ሳይጀምር የሚያጨበጭብ? ኦዲት ኣርገው ድጋፍህን? ሰልፍህን ? ወያኔም ሲመጣ ዲሞክራት ነበር! ክ97በኋላ ነው የተጋለጠው ይሄ ግን ካሁኑ መፈናቀል ኣብዝቷል?????? በርታልን!!!!!!!!! ፍራሽ ኣዳሽ!!!!!!!!
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,2 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 23 August 2024
45:35
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 2,7 М.
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН