እኔን ያሰከረኝ ጠጁ ሳይሆን ብሶቴ ነው - ፍራሽ አዳሽ 13 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ S2Ep3_1

  Рет қаралды 1,167,504

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ትላንት የረገጥካቸው ሰዎች ዛሬ ሊረግጡህ እየተዘጋጁ ነው - ፍራሽ አዳሽ 13
ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ S2Ep3_1
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 422
@adamuendalew63
@adamuendalew63 3 жыл бұрын
ደስታ አስመላሽ የተጎዳ ፍራሽ አዳሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@esatulayned
@esatulayned 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፍራሽ አዳሹን በጉጉት የሚጠብቅ
@lijbilalkadessie244
@lijbilalkadessie244 3 жыл бұрын
እኔ
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 жыл бұрын
እኔም👍🏾👍🏾👍🏾
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 3 жыл бұрын
እኔ! #1
@mercyekuri8768
@mercyekuri8768 3 жыл бұрын
Ene
@user-rn1ep6bt6f
@user-rn1ep6bt6f 3 жыл бұрын
እኔ
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 3 жыл бұрын
ሁሌም ባይህ የማትሰለቸኝ ድንቅ አርቲስት እና መምህር ተባረክ።
@melkamubeyene4901
@melkamubeyene4901 3 жыл бұрын
ቁም ነገር በቀልድ ተዋዝቶ ሲቀርብ !!!!! እጅግ ግሩምና ድንቅ ነው ቀጥልበት፡፡
@birunoaboto3778
@birunoaboto3778 3 жыл бұрын
አይ ፍራሽ አዳሽ አንዳንዴ የእኛነታችንን ጉድፍ በእውነት መነጽር እንዲህ ሲያስመለክተን አቤት.. ሲያምር! ተባረክክክ..
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 3 жыл бұрын
እንዴት አይነት ጎበዝ ልጅ እንደሆንክ😍😍😍 አድናቂህ ነኝ 👏👏👏
@abiyirga2472
@abiyirga2472 3 жыл бұрын
አስገራሚ ብቃትና ችሎታ! ጌታ ያበርታህ ወንድሜ።
@addisupac2396
@addisupac2396 3 жыл бұрын
ምንም ተብሎ ብትመሰገን ብትደነቅ ላንተ ቢያንስ እንጂ አይበቃም ተስፍሽ ክበርልኝ እያለቀስኩ የምተስቀኝ በቅኔ የምታስተምረኝ ኧረ ብዙ ብዙ👏👏👏👏👏👏
@tadelekebede3534
@tadelekebede3534 2 жыл бұрын
እግዛቤሄር እድሜና ጤና አብዚቶ ይስጥህ ወንደሜ ።❤😁
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 3 жыл бұрын
ፈልጌ ፈልጌ አገኘሁት ደስ ብሎኛል ወንድማችን ንፁህ ወጣት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@themoveworld624
@themoveworld624 3 жыл бұрын
ይሄ የሚገርም ልጅ የልቤን መፅሀፍ ገልፆ ሰያነበው ደስ ይለኛልልልልልል
@Meme-lw8xi
@Meme-lw8xi 3 жыл бұрын
Enam
@temamhusen2610
@temamhusen2610 3 жыл бұрын
ይሄ የነጋበት ሙዚቃ የትም አታደርስም
@bekabildagne5059
@bekabildagne5059 3 жыл бұрын
ya
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ባላለቀ ብዬ የማየው ምርጥ ሰው ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑርልን
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 3 жыл бұрын
የልብን የሚናገር ታላቅ ስው ተባረክ
@wondimukorjaga5553
@wondimukorjaga5553 3 жыл бұрын
ተረኞች ሣያጥሩ አልክ እዉነት ነዉ ።እራስህ ጠብቅ ፈጣሪ ፍፄሜህ ያሳምረዉ ቀዝቃዛ እርጎ እንደ ጠጣ ሠዉ ነዉ ዉስጤን ያደስከዉ።
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
ይህ ነው ሳቅና ቁምነገር ። በጣም የምወደዉ 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷
@orionlal58
@orionlal58 3 жыл бұрын
እውነት ነው አንድነት ማለት አንድአይነትነት አይደለም ! Thank you 🙏 ❤
@jamaristetson1238
@jamaristetson1238 2 жыл бұрын
I know Im asking randomly but does anyone know of a trick to get back into an instagram account? I was dumb lost the password. I would love any tips you can offer me.
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 жыл бұрын
አንተ ጥሩ ታነቃለህ የሚያዮት ግን ያያሉ ግን አያስተውሉም👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 3 жыл бұрын
*"አንድ እናርግህ ሲሉህ ፥ መጀመሪያውኑ አልተለያየንም ፡ ብለህ መልስላቸው!"* ጆሮ የለም እንጂ ፡ ሰሚ ጆሮ ቢገኝ 👍👍👍
@mintesenotteshome7656
@mintesenotteshome7656 3 жыл бұрын
ጠንከር ያለ መልዕክት ወቅቱን የጠበቀ እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን
@sulaimansulaiman7364
@sulaimansulaiman7364 3 жыл бұрын
Chagena nke
@wondafrashfitwota1834
@wondafrashfitwota1834 3 жыл бұрын
He is teaching the realty
@user-fx6gk4nk1i
@user-fx6gk4nk1i 3 жыл бұрын
@@sulaimansulaiman7364 eeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeddeeeeeeeeeedddddedddedddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddxxxxdxxdxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxzxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxzxxxxzxxxxxxxxxxxxxzzzxxxzxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxzxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxzxxzxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxzxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxdxxxxdddddddddddddddddxddddddddddddxdxdxxddddddddddddddddd x
@soliyanamery9312
@soliyanamery9312 3 жыл бұрын
@@user-fx6gk4nk1i what
@shemelisnigatu3384
@shemelisnigatu3384 3 жыл бұрын
የዚህ ዘመን ባለቅኔ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hielaagama
@hielaagama 3 жыл бұрын
ቃላት የማይገልጸው ምርጥ አርቲስት
@maxman8375
@maxman8375 3 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ሰው ነው ዋው ✌️
@amaremekurya2431
@amaremekurya2431 3 жыл бұрын
ምርጥየጥበብሰው፣ተባረክ
@hanamihret7765
@hanamihret7765 3 жыл бұрын
በጣም እወድሀለዉ የልጅ አዋቂ የቅኔ አባት😘
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 жыл бұрын
በስማም አስገራሚ ብቃት እይታ ያለው አርቲስት ተባረክ ሁሌ የልቤን ነው የምትናገረው
@Love-lc9xd
@Love-lc9xd 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ባለቅኔው እቦ ተባረክ
@samsonhabtamu346
@samsonhabtamu346 3 жыл бұрын
አቦ ምን ለርግህ የውስጣችንን መተንፈሻ አፋችን!! በርታልኝ የጥበብ ሰው!!
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 3 жыл бұрын
ሃብታም 💰ገንዘብ አለው ሹም ይገዛበታል 👍 ሹሙም ሥልጣን አለው ሀብታም ያዝበታል በሞቴ በሞቴ እየተባባሉ 👏🏻 በደሀው መሶብ ላይ እጅ ይታጠባሉ 👏 /ፍራሽ አዳሽ ....ተስፋሁን ከበደ/
@yonikeyo1870
@yonikeyo1870 3 жыл бұрын
99
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
And sew yihen gitim alwededwim endaw min aynet sew yihon??
@senaitassefa5498
@senaitassefa5498 3 жыл бұрын
ደሃው እርቦት እነሱ ይጎሯሳሉ
@dejenealemayehu8872
@dejenealemayehu8872 3 жыл бұрын
.a0
@seblisablina5121
@seblisablina5121 3 жыл бұрын
@@yonikeyo1870 kikkikkkikkkkkkikkkkkkikkkkkkikkikkkkkkkkik
@temesgenlulu2098
@temesgenlulu2098 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ትእይንት። መቼ አዲስ ነገር ይዞ ይቀርባል ብዬ በጉጉት የምጠብቀው ምፕድረክ። ካጣሁ የድሮውን ደግሜ አያለሁ።
@birukmengesha2393
@birukmengesha2393 3 жыл бұрын
New young generation with matured attitude... Wonderfull... Keep it up... Legend menebanib with such age....
@birukalemu1954
@birukalemu1954 3 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም የተለየህ ተስጦ ያለህ ሰው ነህ ትልቅ ክብር ይገባሀል ወንድሜ
@ScholarshipInformerEth
@ScholarshipInformerEth 3 жыл бұрын
ድንቅ የጥበብ ሰው፣ በዘመነኞቹ ብናፍርም በአንተ እና መሰሎችህ እንጽናናለን።
@mohammedseid5463
@mohammedseid5463 3 жыл бұрын
የእውነት ፍራሽ አዳሽን ሳይ የአማርኛ ቋንቋ ለጥበበኞች መጠበቢያ እና የማዳመጥ ብቃት ላላቸው ሰዎች ደግሞ በጠራራ ፀሀይ ቀዝቃዛ አየርን የመፍጠር ያክል ስሜት ይሰማኛል።
@kassahuntibebu6861
@kassahuntibebu6861 3 жыл бұрын
ይመችህ አምበሳዬ!!!
@birtukanayele4703
@birtukanayele4703 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ነው የመላው የጭቁን ህዝብ ድምፅ ነህ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ!
@sentsent7090
@sentsent7090 3 жыл бұрын
ድንቅ ጥበብ ያለው ሰው።
@ethiohabeshatube2422
@ethiohabeshatube2422 3 жыл бұрын
ፀይሙ ሰታምር🥀
@mediakindalemyoutube8726
@mediakindalemyoutube8726 3 жыл бұрын
Keep it up
@birhanfikir3430
@birhanfikir3430 3 жыл бұрын
ሰሜ የለም እንጂ አንተማ እኮ በደንብ አርገህ እየነገርክልን ነው ፡፡ ጥበብ እንዲህ ነው እያስተማረ እያዝናና የልብን የሚናገሩበት ምርጥ ሙያ፡፡
@luchia686
@luchia686 3 жыл бұрын
👏👏👏🙏🙏🙏👍👍💚💛❤️ ጀግና የዘመናችን ኮከብ አስተማሪ ህ!!!እንወድሃለን!!👍👍🙏💚💛❤️👌💚💛❤️
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 3 жыл бұрын
ከ18ኛው ደቂቃ ጀምሮ ያለው ጆሮ በጣም ያፈልገዋል ማለቴ መስማትና ማዳመጥ ለየቅል ስለሆነ:: ሽሙጥ ማለት ይህ ነው:: የቋንቋችንን ብርታት አስተዋልኩበት ተስፍሽ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ::
@user-tg4iu6mn1b
@user-tg4iu6mn1b 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ አቶ ደስታ አስመላሽ የተጐዳ ፍርሽ አዳሽ እገዚአብሄር ይጠብቅህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 3 жыл бұрын
ልብ ያለዉ ልብ ይበል አንድነትና አንድ አይነት ይለያያል እውነት ነዉ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ግሩም ነው ዘጠኝ ለአንድ እንዴት ይፈረድ መጀመሪያ እኛ ሳንግባባ ሌላውን መወንጀል የአሁኑ ዘመን ፋሽን ነው እግዚአብሔር ልቦና ስጥቶን አንድ ያርገን ድንቅ ልጅ ነህ በርታ👍👍
@yeshidesta5331
@yeshidesta5331 3 жыл бұрын
በለቅኔው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 3 жыл бұрын
የጠፋው ድንቅ መጣ።
@leyikuntefera6850
@leyikuntefera6850 3 жыл бұрын
መጽሐፋችን በሰላም መጣህ።
@h.g.y.r7430
@h.g.y.r7430 3 жыл бұрын
ዋዛና ቁምነገር ምርጥ ፍሬነገሮችን እያዋዛ የማህረባችን ጉድፍ ነቅሶ የሚያሳየን የመድረክ ባለሙያ ተባረክ።
@habtamuaweke3451
@habtamuaweke3451 3 жыл бұрын
ብቃቱ ይገርመኛል ይህንን ያክል ደቂቃ መድረክ ላይ ቆመህ ቁም ነገር እያዋዛህ ስታቀርብ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
I love this guy. he is doing his great job as usual.
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
እያዩ ፈንገስ ተክቷል። ተስፍሽ እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አገረ አዳሸ እንጂ ፍራሸ አዳሸ አደለህም እግዚአብሔር ከመቀኛ ይጠብቅህ ቅኔህ ማር ነው
@jonihoy7643
@jonihoy7643 3 жыл бұрын
frashu ager mehonu iko new
@gebreamlakbahta9757
@gebreamlakbahta9757 3 жыл бұрын
በጣመ ጥሩ ልጄ እኔ ኤርትራዊ ነኝ (ዋዛ ምስቁም ነገር) ቀልድ እና ቁም ነገር። ጭንቅላት ያለዉ ልብ ይበል። ረዘነ
@w.shiferaw3376
@w.shiferaw3376 3 жыл бұрын
ዋው ትምህርት ሰጪ ቆይታ ነው።ለሁሉም ሕብረተሰብ ስልጣን ላለውም ለሌለውም።በርታ እውነቱን አስተምሮና ተናግሮ ፍርጥ ማድረግህን ወድጄዋለሁ።
@warkamedia
@warkamedia 3 жыл бұрын
ተስፍሽ እኮ እንደ ልቤ ነሽ እስኪ ላይክ አርጓት ይችን ኮመንት
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 3 жыл бұрын
የኢትዮፕያ ሕዝብ እንደተስፋሁን ያሉትን ብርቅዮ የኢትዮፕያ ልጆች መጠበቅና መከባከብ አለብን ፡አንድነት ሐይል ነው።
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 3 жыл бұрын
ዋው" ልብ ብሎ ላዳመጠና ቃሉን ለተከታተለ *** ተዋናይ ተስፋሁን ከበደ : - ባቀረባቸው ስራዎቹ ያለ ማጋነን እጅግ ብዙ ነገሮችን እንማራለን !!!
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
betam betam ty
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 3 жыл бұрын
እምቅ ችሎታ ተባረክ! የልብ አውቃ ዋው!!!
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ተስፉዬ እንዴው ስወድህ አንተን ለማድነቅ ቃላት የለኝም አቦ ምችት ይበልህ!❤👌
@elyasteklu6384
@elyasteklu6384 3 жыл бұрын
ምልክቱ ላንቺ ነው። በየብታው ለምትረጨው መርዝ ነው።
@adisutube2827
@adisutube2827 3 жыл бұрын
Welcome ተስፍሽ በጣም ድንቅ ነህ እኮ
@user-rn1ep6bt6f
@user-rn1ep6bt6f 3 жыл бұрын
አንድነት እና አንድአይነት ይለያያል።!
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
ወይ መታደል አያልቅብህ ከድንቅ ሰጦታ ጋር ሰላሙን ያብዛልህ ወንድሚ
@abenezertegegne3781
@abenezertegegne3781 3 жыл бұрын
ከነዚህ አውሬዎች እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-gl7rs4kp1w
@user-gl7rs4kp1w 3 жыл бұрын
ለሚገባው ምርጥ መልዕክት አለው👍👍
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 жыл бұрын
ግን ማንም አይገባውም ይስቃሉ
@yohannesgeebr844
@yohannesgeebr844 3 жыл бұрын
This guy has a great talent!! I wish to see you on live. Thank you
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏💪💪💪
@atm5614
@atm5614 3 жыл бұрын
እሚገርም ተስጥኦ ነው የተቸርከው በጣም ይደንቃል እናመሰግናለን!!
@samsonalemu8269
@samsonalemu8269 3 жыл бұрын
Great and perfect message for everyone "Ethiopians"
@ebrahimnure1977
@ebrahimnure1977 3 жыл бұрын
የመስቷወቷ ጉዳይ ተመቸችኝ እይታችን ወሳኝነት አለዉ ይህ ሰዉ ፍራሽ አዳሽ ሳይሆን አህምሮ አዳሽ ነዉ
@samuelakalewold4870
@samuelakalewold4870 3 жыл бұрын
Welcome Sir Tesfahun Kebede-- you are like your name- 'Be Hope" to this country that...To be frank with you- I found your speech more soul-searching than contemporary religious preachers. I appreciate your dedication to speaking the truth, to show us the beauty of humanity, the higher virtues, moral order we all are called to live, and the depth of our moral crisis --------- Great Job--
@FanoGeresuDuki
@FanoGeresuDuki 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና ትክክለኛውን ስእላችንን ስለነገርከን ከልብ እናመሰግናለን ።
@addisginawo2551
@addisginawo2551 2 жыл бұрын
YOU ARE REAL ARTIST!!
@abz8493
@abz8493 3 жыл бұрын
👌 👌👌👌👌 ከዓመታት በፊት እንዲህ ስል ስንኝ ቋጥሬ ነበር። የዚህ ግጥም መነሻም አቶ ተፈሪ አለሙ በአንድ ወቅት "ቋሚ ሰው ተናገር" በሚል ላቀረቡት ግጥም የተሰጠ ምላሽ ነው። በወቅቱ በማዳምጥው ግጥምና በምስል ተደገፎ ይቀርብ በነበረው ማስረጃ ከሚገባው በላይ ልቤ ለሰማዕታቱ ክፉኛ ደምቷል። እንደዚህ አይነት ስሜት ውስጥ ስሆን ደግሞ መጫር እወዳለሁ። ከአክብሮት ጋር። ************************* ምን ቋሚ ሰው አለ ★★★★★★★ ገበየሁ አባቴ፣ አዎን ብለህ ነበር ቋሚ ሰው፣ ተናገር ጀብዴን፣ ለአለም አብስር ክንዴ እንደሰበረ፣ የሞሶሌንን ቅጥር በአጭር እንደቀጨ፣ የእብሪተኛን ሚስጥር በደስታ እንደሰጠሁ፣ አጥንትና ደሜን ለኢትዮጵያ ክብር ገበየሁ አባቴ ፣በአውነት ነው የምልህ እንዳንተ ፍላጎት፣ ልክ እንደ ምኞትህ ምንም ቋሚ የለ በአባላጌ ጋራ፣ በአድዋ የዋለ ጀብድህን ሊደግመው፣ በአፅምህ የማለ አደራ ያልከውን፣ ታሪክህን ሚጠብቅ መች ቋሚ ተገኝቶ፣ ቃልህን አድምጦ፣ በገድልህ ሚደምቅ ግን በተቃራኒው፣ አጥንትና ደምክን በአንድ ላይ ቀይጦ ሌላ ደም ሚያስከፍል፣ ቃላቶችን መርጦ በረቀቀ ዘዴ፣ አገር ቆርጦ ሽጦ ደግሞ በላዩ ላይ፣ ወደብ የሚመርቅ ለምን ባይ ጠያቂን፣ ወገን ሚያሸማቀቅ በምስጋና ፋንታ፣ ከርቸሌ ሚያማቅቅ ገድልህን አጥቁሮ፣ ህገመንግስት ሚያረቅ አገር በቁም አስሮ፣ በብሄር ሚራቀቅ በስርቆት በአፈናው፣ በአድሎው ሚመፃደቅ እርኩስ መንፈስ በቅሎ፣ የደምህን ወጤት፣ ባንዲራን የሚል ጨርቅ እንኳን በክብር ሞትክ፣ ይህንን ጉድ ሳታይ የሀገርክን መቸብቸብ፣ የታሪክህን መጉደፍ፣ በአብራክህ ክፋይ ገበየሁ አባቴ፣ ምን ቋሚ ሰው አለ እንዳንተ አባላጌ፣ በአድዋ የዋለ ገድልህን ሊደግመው፣ በስምህ የማለ በሚያሳዝን መልኩ፣ ቴዎድሮስ ዮሃንስ፣ ሚኒሊክ እመየን ዘራይና እና አብዲሳ፣ አቢቹ በላይን ብዙ ሰማዕታት፣ እንዳንተ እንቁዎችን ነፍጠኛ በማለት፣ ሚያጎድፍ ገድላችሁን የሀገር መጥፎ ህመም፣ ከፋፋይ ታቅፈን ቋሚ ሰው የት ይገኝ፣ ዘካሪ ታሪክን ጠባብ ትምክተኛ፣ ፊውዳል ሳይባል፣ ሚያነሳ ስምህን ገበየሁ አባቴ፣ ምን ቋሚ ሰው አለ እንዳንተ አባላጌ፣ በማይጨው የዋለ ሂድ ንገር ያልከውን፣ ሚመሰክር ገድልህን አደራ ያልከውን፣ የጠበቀ ቃልክን በእውነት ነው ምልህ ዛሬ ላይ አላይም፣ የማለ በስምህ በሚያሳፍር መልኩ፣ ጥላቻን የሚሰብክ ለዜጋው ማይራራ፣ ለባህድ ሚብረከረክ የጎጥ ዛር አጓርቶ፣ ግዑዝ ወንበር ሚያመልክ በብሄር ከበሮ፣ በክልል ጥሩንባ ናላችንን ሚያዞር፣ በነጋ በጠባ አፅምህን ወሮታል፣ ከፋሽሽት ሚስጥሮ በጊዚያዊ ስልጣን፣ በባህድ ዶላር ሰክሮ ወገን በቃኝ እሰኪል፣ አንገት ደፍቶ ኑሮ በክብር እስኪቀብርህ፣ ቋሚ ዘራፍ እስኪል፣ በዋይተህ ተማሮ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። መታሰቢያነቱ: በህይወት ላሉ እንዲሁም ለአርበኛ ገበየሁ ጎራው እና ለሌሎችም አፅማቸው በታሪክ ጉዶች ከተቀበረበት ተቆፍሮ ወጥቶ ለአመታት በአልባሌ ሁኔታ ለሚንከራትት የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ሰማዕታት። ★★★★★★★★★★ ዛሬ ደግሞ እንዲህ ስንኝ ቋጨሁ። ************************** ትውልድ ይታየኛል ★************ ወጣት ይታየኛል ቄሮ ይታየኛል ፋኖ ይታየኛል ኮበሌ ይታየኛል ዘርማ አለሁ ይለኛል በአንድ ለአምስት ሴራ፣ ሲመሽ የባተተ ለትህነግ ያልሸሸ፣ አልሞ ያልሳተ ጉግሰኛ ለመሆን፣ ነጭ ፈረስ የሻተ ትውልድ ይታየኛል፣ የተዛባ ታሪክ፣ የተተረከለት ለቅድመ አያቶቹ፣ አድዋ ለቀሩት በቁጨት የሚበግን፣ እውነቱን ደርሶበት አዎ! በሃሳብ ይነጉዳል በሲቃ ይዋጣል ለሰሜን ዕዝ ጀግና፣ ለማይካድራ ንፁሃን፣ ከልቡ ይቆጫል ደማቸውን ሊያብስ፣ ገድላቸውን ሊደግም፣ ቃል ኪዳን ይገባል አዎ! ቄሮ ይታየኛል ፋኖ ይታየኛል ኮበሌ ይታየኛል ዘርማ ይጠራኛል ነብሮ አለሁ ይለኛል ማንነቱ የገባው፣ ወጣት ትኩስ ሃይል ጥቁር ሰውን ሚያዜም፣ አንዲት ኢትዮጵያ የሚል ከጠበኩት በላይ፣ ትዉልድ ይታየኛል ፍቅር ያሸንፋል፣ ኢትዮጵያ ቤቴ ሚል ብረት ሳያነሳ፣ ሴራ እያከሸፈ የተቀዳጀ ድል ጥበት ተጠይፎ፣ ዜግነትን ሚሰብክ፣ ከአቢቹ ጎን ቆሞ፣፣ አይዞህ ወንድሜ ሚል ልክ እንደ አንደበቱ፣ በተግባሩ ሚጥል የአሎሌን መርዝ ነቅሎ፣ በርግብ የታጀበ ዘንባባ ሚተክል ጎጠኝነት ይወደም፣ አንድ ኢትዮጵያ የሚል። ***-************----****** ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና በሸኔ ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ በባዶ ስድስት ማሰቃያ እስርቤቶችና ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና ያላግባብ በእስር ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች። አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ!!!
@user-sg9ep9qp8l
@user-sg9ep9qp8l 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና በርታ ቁምነገርና ሳቅ ባንድ ላይ ያምራል
@matijake7986
@matijake7986 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ መልዕት ነበር የሚገባው ቢኖር
@user-ij4ix5ky6v
@user-ij4ix5ky6v 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም በውነት አርቲስት አንተ ብቻ ነህ
@adenmulugeta9446
@adenmulugeta9446 3 жыл бұрын
ሁሌም ትክክል ሁሌም ወቅታዊ ተባረክልን!!!
@ruthw4378
@ruthw4378 3 жыл бұрын
አቶ ደስታ አስመላሽዬ እንኩአን ደህና መጡ ናፍቀውን ነበር እናመሰግናል🙏
@sodomedia3227
@sodomedia3227 3 жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 3 жыл бұрын
ጥብቅ ማሰጠንቀቂያ !አንተ ሰው! ከዛሬ ጀምሮ ከዚህች ሠዓት እሄን መሰል ንግግር ከሳንጃ የበለጠ ሽምቅህን ፤ ይህን የመሠለ አጥንት ሰበሪ ንግግረህን አይረዱም ብለህ፤አዎ አንረዳም! ብንረዳማ ይህን የመሰለ ጦር መድፍ ንግግርህን,,,ለማንኛውም አንተን አያርገኝ ያገኘሁህ ቀን ፤ማለትም ከዚህ ከመድረክ የጠፋህ እንደሆን እጣላሀለሁ።ጦቢያ የሚባል ፕሮግራም አላውቅም፤ባንተ ምክንያት እጠጣለሁ...አወድሀለሁ ።ተባረክ እደግ በእውቀት።አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ !ክልል ክልል እያሉ ተስፍሽ ይኸው በራሴ እራሴንና ፋሜን ይዤ ተከልያለሁ።ሰውን ሁሉ ፈርቼ ሰው ሁሉ ዘረኛ መስሎኝና ሆኖብኝ። እስኪ ልክልካችንን ንገረን... ምን ዋጋ አለው ሰዉ የጆሮ ደዌ በሽታ(የጆሮ ልምሻ ጆሮ ገትር የአእምሮ ካንሠር)የያዘው ይመስላል!!!ጀ
@mustefaahmed4489
@mustefaahmed4489 3 жыл бұрын
በጣም ማደንቅህ ፍረሽ አዳሽ
@ashumoha3276
@ashumoha3276 3 жыл бұрын
አቦ ሰላምህ ይብዛ ጥበብና ሞገሱን ይጨምርልህ ወንድሜ
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
እናመሰግነሰለን እህቲ ከአማረዉ ዉብ ከሀገሪ ልብሰ ጋር ታምርያለሸ ፊራሰ አዳሸ አያልቅብህ እናመሰግናለን ሰላም ሁኑ የሀገሪ ልጆች
@lensawame6930
@lensawame6930 3 жыл бұрын
አንድነነታቸው ከሌላቸው ዘጠኞች ይልቅ ከተበታተኑት ማህበር ያልገባ አንድ ብቸኛ ጠንካራ ይሆናል ። አንድነት ከሌለን ብዙነታችን ድክመታችን እንጅ ጥንካሬያችን አይሆንም ። ማስረጃ ወቅታዊው የኢትዮጵያ እና የኤርትራን ቁመና ማየት ነው። ብቸኛዋ ኤርትራ ለባለብዙ ህብረት አገር ኢትዮጵያ እጅግ ወሳኝ በሆነ ጉዳይ ድጋፍ ሰጩ ሆና መግኘቷ ነው።
@iyasuyewahu8432
@iyasuyewahu8432 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ምንድር አለው። ልዩነትን በማራገብ ታላቅ የኑሮ ለውጥ ያመጡ ብዙዎች ናቸው። አንድነት ሲባል የከመሩት ሃብትና ስልጣን ስለሚናድባቸው ለሰከንድም ቢሆን ይህንን ማሰብ አይፈልጉም። እግዚአብሔር ለሁሉም እንደየስራው ይክፈለው።
@see12334
@see12334 3 жыл бұрын
ጥበብ በፍጨትም በጩኽትም ጠርታኝ ነው ብትል ሚያምርብህ ልጅ
@user-oe8bh7mt4b
@user-oe8bh7mt4b 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ አንደኛ ነህ👍
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 жыл бұрын
ተስፋሽዬ የኛ የኢትዮጵያውን አንደኛ!!!!
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ህዝቡን አስተምር እስትባብራ ግን ያዉ በመድረክህም የሚገባዉ ታለ እያስተማርክ ነዋ እድሜና ጤና ይስጥክ ታላቅ ክህሎት እውቀህ ያለክ ሠዉ ነክ በርታ !!!
@beamlakgebretinsae6869
@beamlakgebretinsae6869 3 жыл бұрын
ያማል ቅኔው 👌👌🙌
@edentekhle9188
@edentekhle9188 3 жыл бұрын
You're the best of best Actress ever I loved everything you said and it was amazing words wooooooow what a wonderful speech brother all of us we loved it may God bless you and long life your are very legend 👍👍👍👆👆🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😍😍😍
@user-xl8xc6mr7m
@user-xl8xc6mr7m 3 жыл бұрын
Outstanding performance, as usual 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 3 жыл бұрын
ተስፉ ተባርከልኝ ምሪጡ ጠፈተሀል እንውድሀለን በርታልን
@kmack8491
@kmack8491 3 жыл бұрын
ዝም ብሎ ከመሳቅ ሊነግረን ያሰበው ምንድነው ብለን እራሳችንን እንጠይቅ።
@user-dk7bv8bl5k
@user-dk7bv8bl5k 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጥ ሰው የአንተን የመድረክ ስራ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው እውነታን በኮሜዲ ውስጤ ነው
@fikirtemezgebu5391
@fikirtemezgebu5391 3 жыл бұрын
A young man and he is giffted in nature to teach for good listeners. Thank you.
@bini4409
@bini4409 3 жыл бұрын
Wow I love his way of talking
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
ትልቅ እባባል ዘጠኝ ሁነን አንድ መሆን ስልቅተን ነው ታላቅ መእክት አለው ተዛ እጥር እብውጣና ድር ቢያብር እንበሳ ያስር የሚለዉን ምክንያታዊ ብሂል ማስታወስ ይገባል አንድንት ታላቅ ኃይልለሆን ጆሮ ያለው ይስማ ይህን ምክር አዘል ትርኦት !!!!!!!!
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እውነታውን ቁጭ ነው ያረከው በርታ ወንድሜ
@mamedire1147
@mamedire1147 3 жыл бұрын
Finally I gatch u bro🙈🙉 I was looking for you since ur last episode 🙃
@mamedire1147
@mamedire1147 3 жыл бұрын
@robloxRe Selam selam aman nw
@selamkidane1567
@selamkidane1567 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍራሽ አዳሽ 👌👌👌
@user-oz6vm9xc4u
@user-oz6vm9xc4u 3 жыл бұрын
ፍራሹ አስተሳሰብሕ(አእምሮሕ) ነው። He is doing conciouness shift through comedy!!!listen carefully🔥🔥🔥🔥
@taresewerqabaineh4509
@taresewerqabaineh4509 3 жыл бұрын
ድንቅ የተማላ ቁም ነገር አዜብ ፖለቲካ ስላቅ ስላቀረብክ እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ፣ በርታ፣ ጎብዝ።
@YohdegoYosephe-ps1yk
@YohdegoYosephe-ps1yk Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤ the most realistic speaking in our minds. Mr banjaw is very important person. Thank very much 😂❤🎉🎉
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 3 жыл бұрын
እውቀት ሙሁርነት አስተዋይነት ችሎታሕ ይገርማል!!!!!!!!!!!!!
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 3 жыл бұрын
A brilliant young man. Keep up the good work
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
የሐረር ሰው - በገጣሚ ዘውድ አክሊል | Zewd Aklil | Maedot Entertainment 2016
16:08
Maedot Entertainment / ማዕዶት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 10 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН