ስሌት - Ethiopian Movie - Silet Full Movie (ስሌት ሙሉ ፊልም) 2015

  Рет қаралды 3,145,112

Arada Movies

Arada Movies

8 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 200
@teke2809
@teke2809 Жыл бұрын
በእውነቱ ይህ ፊልም እጅግ በጣም አስተማሪ እና የብዙወችን ባለትዳሮች ቤት የሚያንኳኳ ነው ፡፡ እናመሰግናለን ከደራሲ እስከ ተዋናዮቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@Bizuayew
@Bizuayew 14 күн бұрын
👍
@ageremisganawgbeyw3263
@ageremisganawgbeyw3263 8 жыл бұрын
ደራሲ ሱራፌል ኪዳኔን ሳላደቅ አላልፍም ለመጀመርያ ግዜ የኢትዮጵያ ፊልም ለየት ባለ እና በጣም ደስ በሚል መልኩ ሲያልቅ ያየውት ይህንን ብቻ ነው በጣም እጅግ በጣም ደእስስስስስ ይላል ቀጥሉበት ♥♥♥
@user-ky8jt3ei9n
@user-ky8jt3ei9n 8 жыл бұрын
ውይ አለምሰገድ እንቢይብሎ አንተያለህበት ፌልም ያምራል እኔየ የማየው ፌልም እየመረኩነው 1ኢሳም ሀበሻን 2ሳምሶም ታደሰ ፣ቤቢ፣ 3 አለምሰገድ እኒህ ተወዳጅ ናቸው በውነትግን ፣ኢሳም ሀበሻ፣ የህንድአክተር ፣ሻህሩክ ማለትነው
@user-ei6ym3yf9u
@user-ei6ym3yf9u 8 жыл бұрын
+ወለየ ማር Btikikl Tegeltsewal. awo. eiwunet. new
@sadahyunisidebrhleflfeshem9597
@sadahyunisidebrhleflfeshem9597 7 жыл бұрын
ወለየ ማር
@supermarketkhattar745
@supermarketkhattar745 7 жыл бұрын
Sadahyuni sidebrh leflf eshe mnm eko atawqm Alei
@medugirma8812
@medugirma8812 7 жыл бұрын
Agere Misganaw Gbeyw
@shortsbest7734
@shortsbest7734 Жыл бұрын
የድሮ የሀገራችን ፊልሞች በጣም ያስተምራሉ ከአሁኖቹ ይልቅ...
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
ማነው 2012/2020እንደኔ እያየ ያለው👍👍አሳውቁኝ
@zinetahmedalqua278
@zinetahmedalqua278 3 жыл бұрын
እኔ
@Voideditz65
@Voideditz65 3 жыл бұрын
ጥምብ ግማታም
@Saint.Holy.Sinner
@Saint.Holy.Sinner 5 ай бұрын
anthe
@FanoseBekele
@FanoseBekele 8 жыл бұрын
እምነት ተስፋ ፍቅር ምንጊዜም አንድ ላይ ፅንተው ይኖራሉ
@lubabamohammedbb8006
@lubabamohammedbb8006 8 жыл бұрын
በጣም ደስስየሚል አስተማሪድራማነው። ስሌትየሚለው ስያሜ በትክክል ይገባዋል እንደአካባቢዬቁዋንቁዋ አለባበሳቸውን ብቃወመውም አዲስአበባውስ ብዙ እንደዚህ የሚለብሱበሽናቸው ስለዚህ የነሱንገፀባህሪለመስራት የተለበሰይመስለኛል
@petroseldane4822
@petroseldane4822 7 жыл бұрын
ዋው ነው ወንዶች ሆይ ተመከሩ ሰው ከመከረው አግዝያብሄር የመከረው ይበልጣል ግን ትዳር ክቡር ነው!!
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
Ewnet new
@oneleotwo
@oneleotwo 8 жыл бұрын
1080p superb amazing Video, and one of best produced Ethiopian movie. Thank you for the uploader.
@stehaywondmagegn4824
@stehaywondmagegn4824 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ልብ ያለሁ ልብ ይበል ብዙ ነገር ያስተምራል እናመሰግናለን ለሁላችሁም ላቅ ያለ ክብር አለኝ
@user-xj4qv9gm6o
@user-xj4qv9gm6o Жыл бұрын
እኔምብዙትምረለሁ
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Жыл бұрын
ለሸርሙጣ፣በተለይ፣ትልቅ፣መልክት፣አለዉ፣
@zainabazainaba6717
@zainabazainaba6717 Жыл бұрын
ከባላችሁ ተዴብቃችሁ የምትወሰልቱ ሴቶች መጨረሻችሁ እደአዜብ ሆኖ ቁጭ ልልላችኋል
@sarahzeluel5073
@sarahzeluel5073 9 ай бұрын
​@@zainabazainaba6717p
@mesfinethopia2133
@mesfinethopia2133 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ይቆይ እንጂ መቼ ይቀራል ሁሉም የእጁን ያገኘዋል ይልሀል ይሆ ነው
@hiwotaleme7039
@hiwotaleme7039 2 жыл бұрын
o .
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ውይ አለምሰገድ እዴት እድምወድህ ሁላቹም 😍
@Fevelove-A
@Fevelove-A 6 жыл бұрын
ሜላትየ መጨረሻ ላይ በጣም ኣስደሰትሺኝ ኣዚየ ደሞ የእጅሽ ነው ያገኘሺው 😂😂
@furtunayemane8783
@furtunayemane8783 5 жыл бұрын
I love u so much ethiopian acterses!!!!!!!! i'm from Eritrea
@Saint.Holy.Sinner
@Saint.Holy.Sinner 5 ай бұрын
I love you too my Eritrean queen 👄
@ethiotube.27
@ethiotube.27 5 ай бұрын
❤❤
@hannahmera1798
@hannahmera1798 8 жыл бұрын
እኔምለው ሲጋራ ብርቅ ነው እንዴ በየ ፊልሙ ላይ ምታቦሎቡሉት ደራሲዎች አስቡበት ለወጣቱ ጥሩ ነገር አሰተምሩ ውሀ ቀጠነ ብሎ እዲ ያጨስ አታድርጉት
@seada.h1824
@seada.h1824 8 жыл бұрын
kkkkkkk temecheshegn.
@seadamahammedmahammed1558
@seadamahammedmahammed1558 8 жыл бұрын
ሲጃራ ካላቦለሉ ጠጥተው ካልሰከሩ መስራት አይችሉም መሰል
@widabelay1794
@widabelay1794 8 жыл бұрын
+Seada Mahammed Mahammed ewnte belshal eyensu meglcta yeha new meslye
@user-iw1hf4gy1m
@user-iw1hf4gy1m 8 жыл бұрын
H Kkkkkkkkkk እውነት ተናገርሺ
@kebenatube3772
@kebenatube3772 8 жыл бұрын
eko
@itshakwo6929
@itshakwo6929 8 жыл бұрын
Betam harif new.. בין הסרטים הטובים.. שראיתי באתר... אהבתי !
@zerihuntamire5050
@zerihuntamire5050 5 жыл бұрын
God bless this actor's I love this movie more than anything they make it so astonishingly incredible movie I ever watch in my life God bless this people they are our inspiration more #love to #ethio!
@kinghamde4346
@kinghamde4346 2 жыл бұрын
Esy
@kidistayalew1515
@kidistayalew1515 2 жыл бұрын
@@kinghamde4346 selam
@sarahzeluel5073
@sarahzeluel5073 6 ай бұрын
​@@kidistayalew1515+Zaid q
@semirmar7872
@semirmar7872 8 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል፡የ ጎደለውን ፊደል ግን እንጋባለን እንደሆነ ገምቼ ነበረ።
@user-qj7lb4pn2d
@user-qj7lb4pn2d 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ለባለጌና ለትዳራ ታማኝ ላልሆነች ሴት ይሄም ሲያንሳት ነው
@amareashenafi733
@amareashenafi733 2 жыл бұрын
Awes to work for you
@abghabesh
@abghabesh 8 жыл бұрын
wow very nice drama one of the best Ethiopian movie I have ever seen, thank you all great actors!
@gashawarega3498
@gashawarega3498 2 жыл бұрын
@hanahana8176
@hanahana8176 7 жыл бұрын
woooow betam des yemil filim 😍
@saraacham3160
@saraacham3160 8 жыл бұрын
በጣም ደሥየሚል ታሪክነው፡፡ዋው
@hassanmohamd779
@hassanmohamd779 5 жыл бұрын
እር በጣም የሚመች ፊልም ሴቱሁላ እደባፃፆስ ቂም የሚይዙከሆነ አቤት መስፍኔን እኮ አሰቃዬችው ተመቸኚ መስፍኔ ዋው
@kwtkwtffg5908
@kwtkwtffg5908 2 жыл бұрын
ዋዉ ደጋግሜ ባየዉ ማይሰለቸኝ ፊልም።በርቱልን
@kidestyemane4474
@kidestyemane4474 8 жыл бұрын
ተማሪ ካለ አስተማሪ አለ
@sophiaahmed3584
@sophiaahmed3584 6 жыл бұрын
አለምየ አንተ ያለክበት ፊልም ሢያምር
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
አለም አስገድ ያለበትን ፊልም ሳላይ አላልፍም
@user-fu1sv5wz1t
@user-fu1sv5wz1t 4 жыл бұрын
እኔም
@magieteklay4139
@magieteklay4139 4 жыл бұрын
Enem wiste new
@selamtube-vr8sz
@selamtube-vr8sz 4 жыл бұрын
እኔም
@user-bt6cf1fb5t
@user-bt6cf1fb5t 3 жыл бұрын
አለም ሰገድ ያለበት ፍልም ሀሪፍነው ግን ይሄ አያምርም በጣም ያስጠላል
@lifetree7177
@lifetree7177 Жыл бұрын
ይሄ ወሲብን መሰረት ያደረገና ኢትዮጵያዊ ባህሪ የሌለው የወረደ ፊልም ነው:: በዚህ ፊልም ላይ የውሲበኞቹን ግልፅ የወጣ ድሪያ ማየቴ ተገርሚያለሁ ::
@basalfijeleka8047
@basalfijeleka8047 8 жыл бұрын
ኧረ በእግዛብሔር አለባበስ ኢቶጲያዊ እንሁን ጌት ይቅር ይበል ፊልም ማየት ደስ ይለኛል ግን በአለባበሳችሁ ይነደኛል ሙሉ ልብስ እየለበሳችሁ ብትሰሩ በጣም ደስ ይለን ነበር
@hananberhe9601
@hananberhe9601 8 жыл бұрын
እድሜ ይስጠን እንጄ እራቁታቸውን ፊልም መስራታቸው አይቀርም
@abdubest8551
@abdubest8551 8 жыл бұрын
+Hanan Berhe kkkkkkkk
@user-kh1oy9vh5f
@user-kh1oy9vh5f 8 жыл бұрын
+Hanan Berhe. hana iwunet Banayew yishalal
@user-fm5qp3wr1f
@user-fm5qp3wr1f 8 жыл бұрын
አሪፍ ና አስተማሪ ነው ግን ሴቶች ትኑሽ አላባብሳቹሁ ተቀየሩ እንዴ ሼም ቀረ በቃ ለማንኛውም ይመቻቹሁ።
@hanamohamed6809
@hanamohamed6809 8 жыл бұрын
+Hanan Berhe ልክ ነሽ አሁንስ ጀምረውት የለ
@frehiwotbrhanu5365
@frehiwotbrhanu5365 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ሲሰሩ ዳርክተሮቹ የሚያተኩሩት አጭር ልብስ እና ሲጋራ ጫት ላይ ነው እባካችሁን አስተካክሉልን
@user-op7wu5wx1z
@user-op7wu5wx1z 8 жыл бұрын
አዜብ ቅን መሆን ለራስ ነው ለማንም አይደለም ግን ፊልሙ በጣም በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@HA-uk8lo
@HA-uk8lo 7 жыл бұрын
እኔ የምለዉ እነዚ ራቁታቸዉ ለሚሄዱት ልጃ ገረዶች ቤተሠዉ የላቸዉም ልበል በእጨት ነዉ የተነፈቁት ልበል ወይ ጉድ የሠዉ አፈርጣጠር ይገርማል እኔ ወላሂ እኳን ራቁቴ ሆኜ ይቅርና ማለት ነዉ እደዚ ጎረምሶች እደዚ በግቢያችን ሢያልፉ እ ሀያት ሠላም ነሽ ካሉኝ መልሼ ሠላም ነኝ አልልም ወላሂ ይገርማል በዛም ላይ ሢጋራ አላህ ያቃጥላቹ ኮተቶች ኡፍፍፍፍ
@Saint.Holy.Sinner
@Saint.Holy.Sinner 5 ай бұрын
aye ene selam blesh gn weye yene geta blesh nw kenferen yemesmege 🥸@@HA-uk8lo
@Moahs
@Moahs 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪነው የምር😍😘😘😍😍😍😍 አመሰግናለሁ
@user-bh5os8mh3n
@user-bh5os8mh3n 8 жыл бұрын
wowwww betam astmare film new dani yene merte😍
@nigusmolla2994
@nigusmolla2994 5 жыл бұрын
it is amazing movies
@user-lb7lv6qi1z
@user-lb7lv6qi1z 8 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ
@ncel4967
@ncel4967 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው የኬኩ ነገር ግን 👌👌ነው በሉ እኔም ልደውልለት ለፍቅሬ ሳያመልጠኝ ሆ ሆሆ አኩሪፌው ነበር
@imranmame-5541
@imranmame-5541 11 ай бұрын
በጣም አስተማሪ እና የብዙወችን ባለትዳሮች ቤት😊
@tigestshemlash4162
@tigestshemlash4162 8 жыл бұрын
ውይ ዶ/ር ነን ብላችሁ ምን እየሰራችሁ እንደሆነ አውቃችሁታል? ሌላው ጥሩ ነው....እናመሰግናለን
@workyasaye4976
@workyasaye4976 8 жыл бұрын
awesome I like❤❤❤
@helenlibe2335
@helenlibe2335 8 жыл бұрын
woooww betam asetemari film new :be tidar wust endet metesaseb ena mechachalen yasetemeral; thank you all of u
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለሁሉምነገር መታመንና መታገስን ያስተምራል
@kaderhasan6930
@kaderhasan6930 8 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ተባረኩ በተለይ ከመጠን በላይ ባለ ቅናት ላይ ብትሰሩ ተጨማሪ ፊልም ሀሪፍ ነው ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት ትዳር እየፈረሰ ያለው ከመጠን በላይ ባለ ቅናት ነው ሞክሩት ተመችቶኛል በርቱ
@liliethwright549
@liliethwright549 8 жыл бұрын
jamaica play .
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Жыл бұрын
ካየኋቸዉ አማርኛ ፊልሞች አስተማሪምና አነንደኛ ነዉ ዋዉዉዉዉ
@youngzeharimo3441
@youngzeharimo3441 8 жыл бұрын
Wow betam harfi naw temher wosjibetalhu thanks
@fantafanta2296
@fantafanta2296 8 жыл бұрын
wow nice movie i loved
@user-yd9tj3jl2y
@user-yd9tj3jl2y 5 жыл бұрын
ዋው ቆንጆነው አለም ሰገደ ምርጥ ተዋናይ
@leenismael7751
@leenismael7751 8 жыл бұрын
really nice movie I like it
@yehdegoyosephe1196
@yehdegoyosephe1196 4 жыл бұрын
IT IS VERY GOOD MOVIE AND EDUCATIONAL. IT DOESN'T MATTER IF YOU ARE A DOCTOR OR MILLINER. HAVE RESPECT FOR LOVE. OTHER WAYS YOUR ARE EMPTY PERSON .YOU WILL SUFFER TO FIND LOVE. THANKS
@user-ve2ot7ng9r
@user-ve2ot7ng9r 7 жыл бұрын
ያምራል.ግን.ፊልም.ላይ.ሴጋራነጫትን.ብተዉ.በተላይሴቶች.ንዴታችሁን.በሌላ.ነገረ.ግለፁ.ወንዶች.እናተ.ያላችሁበትፊልም.ይመቸኛል
@brukalabe3545
@brukalabe3545 5 жыл бұрын
Really good film specially at the end
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
2015 ማነው እንደኔ ደጋግሞ ያየው
@workeabu639
@workeabu639 8 жыл бұрын
Wow yamiraliiiii Betamimi Asetemareye Niw Thanks all Actours
@tgmakbel8056
@tgmakbel8056 8 жыл бұрын
lov it
@user-eh3by9qf1e
@user-eh3by9qf1e 8 жыл бұрын
ደኩተር አዜብ የስራሽን አገኘሽ አሪፍ ነው ያስተምራል
@yohannessheleme5666
@yohannessheleme5666 2 жыл бұрын
😊ke tiktok ለማየት ነው የመጣሁት
@helenmeku4485
@helenmeku4485 7 жыл бұрын
Wow astemari film new thanks all
@gemechisbobo7913
@gemechisbobo7913 7 жыл бұрын
wow Betam Arif Film New!! Nice Movie!!
@etyopiakayru7054
@etyopiakayru7054 3 жыл бұрын
Waw
@sablelovi6944
@sablelovi6944 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስይላል አቦ ይመቻችሁ
@user-ys6vd8sr1c
@user-ys6vd8sr1c 8 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፉልም ነው አስተማሪና አዝናኝ ደስ ሲል
@maameabdulhamid2364
@maameabdulhamid2364 8 жыл бұрын
best movie ever
@helenhelen5262
@helenhelen5262 8 жыл бұрын
wow betame des yemele new
@mesulemma4025
@mesulemma4025 8 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ግልፅነት በፍቅር መሀል አስፈላጊ ነው በመነጋገር ቡዙ ነገር ይቀየራል
@hananlove9737
@hananlove9737 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል አስተማሪ ነው በእውነት በጣም እናመሰግናለን
@user-fv7oo7hu5n
@user-fv7oo7hu5n 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ፉልምነው
@afeamu143
@afeamu143 8 жыл бұрын
really I admired the Movie!!!!!
@jadchaito1155
@jadchaito1155 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው ደራሢ ሡራፎል በርታ
@selammihret1959
@selammihret1959 8 жыл бұрын
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ፊልም ነዉ ወድጀዋለሁ
@fikertetsegaw2400
@fikertetsegaw2400 8 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል ወይ ስሌት ይገርማል ክክክክክክ
@daymenidgalitigray306
@daymenidgalitigray306 2 жыл бұрын
በኡነት ደስ ስል ኣሰተማር ፍልምነዉ❤😥❤❤❤❤😥😥
@kareemahzadzad1916
@kareemahzadzad1916 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ቀጥሉበት
@amogneshdemeke288
@amogneshdemeke288 7 жыл бұрын
ዋውበጣ.ደስየሚል.ፊልምነው.በጉጉትየጨረስኩት
@mulugojjamwubetu7309
@mulugojjamwubetu7309 5 жыл бұрын
እኔ ግን የኢትዮ ፊልም ሰሪወች ግርም ትሉኛላችሁ ግን ምን ሆናችሁ ነው አንድ ሃሳብ ትጀምራላችሁ እንጅ አትጨርሱትም ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ ግን ሃሳቡን በትክክል ጨርሶ ያለቀ ፊልም አላየሁም በቃ እናተ የምትሰሩት ተዋንያን ለመባል እና ብር ለመሰብሰብ ብቻ ነው ሌላው ደግሞ የኢትዮ ፊልም ሲጀምር ከድህነት ይጀምራል ብዙ ሃሳቦችን ይዘል እና አንዲት ሴትን ማፍቀር ላይ ያልፋል ከዛም ሃሳቡን ሳይጨርስ አለቀ ይባላል ሌላው የኢትዮ ሴት ተዋንያን ግን ምን ሆናችሁ ነው በቃ የኢትዮጵያ መገለጫ የቡና ቤት ሴት ወይም አጫሽ ዱርየ ሴት ወይም የሃብታም ልጅ ይህ ብቻ ነው መገለጫችን ለእናተ ኢትዮጵያ ሌላ ለአለም የሚተላለፍ ታሪክ የላትም ማለት ነው ምን ሆናችሁ ነው አንድ ኢትቶጵያዊ ፊልም በሌላ ሃገር ለመታየት እድል ቢገጥመው በቃ ይህን ነው የምታሳዩልን ? በፓንት ብቻ ወይም ሽሻ ቤት ወይም ሆቴል ቤት በቃ ይህው ነው ? ታሳዝናላችሁ በጣም እስቲ አንድ እንኳን ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ትክክለኛ የሃበሻ ታሪክ የያዘ ለምን አትሰሩም ፊልም ማለት እኮ የአንድን ሃገር ባህል አኗኗር የሚያንፀባርቅ ሲሆን ከዛ ውስጥ አንድን ታሪክ ለማሳየት ለማስተማር የሚጠቅም ጥበብ ነው እናተ የኢትዮ ሰወች ግን ምንድን ነው የምታስተምሩን ምንድን ታሪክ ለትውልዱ ታስተምራላችሁ ? በዚህ ፊልም ብቻ አይደለም ብዙ የኢትዮ ፊልሞች ዱርየነትን የሃብታም ልጅን አጫሽ ባለ ሽሻን ነው የሚሰብኩት በዛ ላይ አንድ ሃሳብ ይነሳል ያ ሃሳብ ምን ደረሰ ብሎ ተመልካች ሲጠባበቅ ፊልሙ አለቀ የሚል ፁፍ እናያለን ምንድን ነው ስራችሁ በጣም በጣም ይደብራል እሽ አሁን የዚህ ፊልም አንድ ሃሳብ ዳኔል ሚስቱን እንደሚፈታት ጠበቃው ክስ እንደጀመረ ነግሯታል ያ ሃሳብ ምን ላይ ደረሰ የዶክተሩስ ጉዳይ ? አሉ በጣም ብዙ ስተቶች የማትጨርሱት ከሆነ አላስፈላጊ ገፀ ባህሪያትን አታስገቡ በሁሉም የኢትዮጵያ ፊልም የምናደድበት ምክንያት ይጀመራል እንጂ አይፈፀምም የኢትዮጵያን ፊልም ሃሳቡን አግባብቶ አሟልቶ የሚያየው ተመልካቹ ነው እንጂ ሁሉም ፊልም ሙሉ አይደለም ልታስካክሉ ይገባል አልያ ግን የኢትዮ ፊልም እድገት ደረጃ ግን ወደፊት አሳሳቢ ነው የፊልም ግምገማ የተዋንያን ብቃ ዜሮ ናችሁ
@lideaabebe1233
@lideaabebe1233 7 жыл бұрын
ሚስቱን ይቅር ብሏት አብረው ቢኖሩ ደስ ይል ነበር ግን በንደዚህ አይነት ምክንያት መፋታት ስለሚገጥም ያለ ነው ለማንኞውም አሪፈ ነውነው ያስተምራል
@fakrafakra7550
@fakrafakra7550 4 жыл бұрын
Ledzehe aynte geme
@hanlove412
@hanlove412 3 жыл бұрын
የምን ይቅር ነው የጋብቻ መፋቻ የመጨረሻው ዝሙት ነው በዛ ላይ ይቅርታ መቻለችው ጥፋትዋን አምና ለምን እንክትክት አይልም አለች እኮ😳
@sosinaguta4494
@sosinaguta4494 8 жыл бұрын
no have word .......just wow
@rigatmebrahtu4992
@rigatmebrahtu4992 3 жыл бұрын
Ggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggggf
@parvizyakubov8350
@parvizyakubov8350 8 жыл бұрын
please, name of the music at beginning ?? someone. 01:30
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 Жыл бұрын
ምርጥና አስተማሪ ፊልም !!!!!!!!!
@annngaaa636
@annngaaa636 8 жыл бұрын
wooooow best movie
@rahmamohmed9516
@rahmamohmed9516 7 жыл бұрын
konjo astmare filem new katlebate!!!
@birhaneterefe6610
@birhaneterefe6610 8 жыл бұрын
filmu amareghna, lebesu amerekeghn!!!! anyway its nice film, I enjoyed , thanks all of u who participate on this film...
@lilytony3299
@lilytony3299 3 жыл бұрын
One of the best
@samerwetbekelesamerwt1050
@samerwetbekelesamerwt1050 8 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ጎበዞች
@heavenfantaw420
@heavenfantaw420 Жыл бұрын
የየምርጦች ምርጥ እና ወቀታዊ ፊልም
@user-wl8wl8lc4g
@user-wl8wl8lc4g 8 жыл бұрын
hahaha arfa new thx u guys♥♥♥
@yodityohannes8755
@yodityohannes8755 7 жыл бұрын
wow it is great !!!!
@iprocell8054
@iprocell8054 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ነው
@melkamhome1654
@melkamhome1654 7 жыл бұрын
መስፍን...አትወሽ..እሽ..ፊልሞችህ..በጣምነው...የሚሚመቹኝ...ይመችህ።
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ቢህንም ዶክተሮቹ የመጨረሻ ባለጌዎች ናቸው ይህ ፊልም ትልቅ ሰው ብቻ አይደለም ልጆችም ያዩታል ትንሽ አስተካክሉ ብልግናችሁን ሁሉም ፊልም አንዳዬነት ነው
@user-ds6pb6iq4x
@user-ds6pb6iq4x 4 жыл бұрын
ፍቅር የወሎ ልጅ እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@uyohanshagos2701
@uyohanshagos2701 8 жыл бұрын
best film
@mmissyou4599
@mmissyou4599 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@ayshaheyre8357
@ayshaheyre8357 8 жыл бұрын
እስቲ ልይበት አትንጫጩ 😂😂😂😜😜
@dawitdefar4668
@dawitdefar4668 8 жыл бұрын
woooo Etse.......she played. too nice.
@amutube309
@amutube309 2 жыл бұрын
Very very nice and I really like it
@bertkntegegan6588
@bertkntegegan6588 8 жыл бұрын
wow betam mrt move new 👍👍✌✌
@hannakidani5102
@hannakidani5102 8 жыл бұрын
wowwwwwwwwwwww nice movies ያምራል
@nggoonggoo4301
@nggoonggoo4301 8 жыл бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ film new 10x.. በርቱ
@abeselomyakob7734
@abeselomyakob7734 8 жыл бұрын
ያምራል አሪፍ ፊልም ነው
@najat9823
@najat9823 2 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው
@kedirmohammedbushira2743
@kedirmohammedbushira2743 8 жыл бұрын
this movie is good but how on earth she knows whether they are going to be maried from the first day. that is like magical, for me it is abit difficult to understand and its not commun. anyways i enjoyed and learned alot from this movie. being truthful is always the key to success and happiness in this world. enjoy enjoy enjoy
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 8 ай бұрын
She was a psychic 😂
@kidanamehert3785
@kidanamehert3785 8 жыл бұрын
wawww the best one
@yaabsurakale8557
@yaabsurakale8557 8 жыл бұрын
ena tedemro eskal besak new yemotkut wooow wegewalehu👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💕💕💕💕💙💙💙❤❤
@user-ve2ot7ng9r
@user-ve2ot7ng9r 7 жыл бұрын
ወይኔአለምሠገድ.ማሀላህ.ሴያሥቅ
እንጠይቃት - Ethiopian Movie Eneteykat 2017 ሙሉ ፊልም
1:24:02
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 27 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 51 МЛН
ጳጉሜ 7 Pagume 7 (Ethiopian Film 2017)
1:33:34
Addis Films
Рет қаралды 1,3 МЛН
ሰማያዊ - Ethiopian Movie Semayawi 2020 Full Length Ethiopian Film Semayawi 2020
1:28:25
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 293 М.
ፔንዱለም - Ethiopian Movie - Pendulem Full (ፔንዱለም) 2015
1:48:13
ጳጉሜ 7 Pagume 7 full Ethiopian movie 2017
1:33:34
AmharicTV
Рет қаралды 1,8 МЛН
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
Тигра в команде Вафельки! А ты? 🐯#симбочка #тигра #симба
0:42
ЛУЧШИЙ ПЕРСОНАЛ ОТЕЛЯ 😂😂 #фильм
0:44
Мама звонит, когда я гуляю
0:40
Штукенция
Рет қаралды 1,3 МЛН