ለእናቴ እናት ልሁንላት::ባለ ታሪክ ሀያት ፍቃዱ ...ክፍል 2...

  Рет қаралды 77,479

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

6 ай бұрын

በአንተ እንደተቀየርኩ እነግራቸዋለሁ።
youtube.com/@fitserecap8483?s... የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 314
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 6 ай бұрын
youtube.com/@fitserecap8483?si=AWUfzCIbsqXS2FUk የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 6 ай бұрын
ድህነትን በለቅሶ ሳይሆን በሳቅ ያሸነፈችው ጀግና አንበሳ ነሽ አንዳንድ ሰው ችግሩን አልቅሶ ካላወራ የሰው ችግር የማይገባቹ እንዴት ናቹ ደና ናቹ😅😅😅
@seaditube7799
@seaditube7799 6 ай бұрын
አላህዬ ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን🥰በቀጥተኛውም መንገድ ላይ ያፅናሽ❤
@hayahaya2765
@hayahaya2765 6 ай бұрын
የኔም ታሪክ ቢወራ ካቺ አያሥም በ11አመቴ አራሥልጅ በወለደች 11ቀን አደራ ብብላኝ እናቴ እራሷን ያጠፋችው የ11ቀን እህቴን የ4አመት ወድሜን የ7አመት እህቴን በፈተና ነው ያሳደኳቸው አላገባም ቦታ ሳላሢዛቸው ብየ በ27አመቴ አግብቸ አደት ሴትልጅ አለችኝ የ11ቀኗ ህፃት ብትሞትብኝም የ4እናየ7አመት እህትና ወድሜን አሳድጌለሁ አልሀምዱሊላህ የሜያልፍ የለም አልሀምዱሊላህ
@meseludiriba
@meseludiriba 6 ай бұрын
😢አንቺ ጀግና ሴት ነሽ።ግን ከጀግንነትሽ በላይ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነበር። አክስትሽን ክፉም ሆነች ደግ ማመስገን አለብሽ ምክንያቱም ለ1 ቀንም ቢሆን ማረፊያ ሆናችኋለች ቢቻልሽ በአካልም ቀርበሽ አመስግኛት።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 6 ай бұрын
አልሀምድሊላይ አላህዬ እንደ ሰው አይደለም እኛ ሰበቡ ካደረስን ርዝቃችን አላህ ያመጣልናል ግን እኛ መንቅሳቅስ አለብን የዚህ ተምሳሌ ነሽ አላህ ህልምሽን ያሳካልሽ
@DerejeBegeshaw-gi6ff
@DerejeBegeshaw-gi6ff 6 ай бұрын
ልብወለድ የመሰለ ታሪክ ነው!! በጣም ጀግና ሴት ነሽ!! እግዚአብሔር አሁንም የበለጠ እንጀራ ይስጥሽ !!!።
@seadaawol8455
@seadaawol8455 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ያክብርሽ ከሪምሽን በደንብ ልበሽ ማማየ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እኔም የወንድሞቸ እናት ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ
@kalkidanbelete8050
@kalkidanbelete8050 6 ай бұрын
እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ይሰጠሽን እ ውነት ትልቅ ሰው ነሽ ክፉ አይንካሽ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 6 ай бұрын
የልጅ አዋቂ ማለት እንደዚህ ነው ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አሁንም ይባርክሽ የእናት ምርቃት ቀላል አይደለም አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@user-me6ht3nz1w
@user-me6ht3nz1w 6 ай бұрын
ማሸአለህ ዋለሂ እምበዬን ማቆጠጠርነዉ ያቀተኝ ሀያትዬ ጀገነናሽ በእዉነቱ ለቤተሰብ ያከፈልሽዉ ዋጋ ቀለል አይደለም አለህ ወጋዉን እጥፍድርብ አድርጎ ይክፈል አለህ አኬር አዱኒያሽንም ያሰምርልሽ ቤተሰቦችሽን አለህይጠብቀቸዉ ጋንዬ ቴንኪዩ❤❤❤❤❤❤❤
@sallymanaya9853
@sallymanaya9853 6 ай бұрын
እህቴ በጣም ጓበዝ ጀግና ነሽ ለእናትሽ ያለሽ ቦታ ቃላት የለኝም ለእህቶችም ጀግና እናት ነሽ ጎበዝ ነሽ ጥንካሬሽ አንች ያለፍሽውን ታሪክ እየሳቅሽ አወራሽው ጀግና ነሽ እኔ ግን እንባየን መቆጠጠር አልቻልኩም ለእናት ያለሽ ፍቅር በጣም 🥰🥰🥰 ደስ ይላል እኔ ከእናቴጋ ቁጭ ብዬ አውርቼ ሳልጠግብ እናቴን በስደት አጣኸት ስደት ክፍ 😢😢😢 አሁንም ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልሽ 🎉🎉🎉
@trr1069
@trr1069 6 ай бұрын
ጀግና የሰዉ ልጂ እጂግር ጤና ካለዉ እማይታለፍ ነገር የለም ብቻ አልችልም አይበል ሁሉን እችላለሁ ካለ በቃ የእዉነት ጀግና ነሺ
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
ጀግና ሤት እወዳለሁ በትነሽ ነገር ተደናቅፈው መንገድ ለሚወድቁ እህቶቻችን ተመሳሌት የምትሆኚ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ የስኬት እንዲሆን እመኛለሁ❤❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua 6 ай бұрын
ያንቺስ ይለያል ምን አይነት ፅናት ነዉ በስመአብ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያጠንክርሽ ከፍ ያድርግሽ❤❤❤
@alemyohanis
@alemyohanis 6 ай бұрын
ገንዬ የኔ ምርጥ ጀግናዬ ስወድሽ እኮ እኔም አራት ልጆች አሉኝ ሶስት ወድ አንድ ሴት አባትም እናትም ሆኘ ማሳድጋቸው በስደት ሆኝ ልጀቼ በጣም ነው ሚናፍቁኝ እግዚአብሔር ልክ እንዳቺ ልጆቼን ሰብስቤ ከነሱጋር አብርያቸው የምኖርበት ቀን በጣም ነፈቀኝ ግን ምን ላድርግ ግድ ለቁም ነገር ማብቃት ይኖርብኛል 😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ቤተሰብ 🙏🙏
@zinetfker
@zinetfker 6 ай бұрын
አብሽሪ ውደ የኔ ጀግና 🌹🌹 አሏህ ያሣካልሽ
@alemyohanis
@alemyohanis 6 ай бұрын
​@@zinetfkerአሜን አሜን ውዴ ❤️❤️
@TiruB
@TiruB 6 ай бұрын
አለምዬ አይዞሽ የኔ ጀግና አንች ምርጥና ጠንካራ እናት ነሽ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ሰጥቶችሽ የልጆችሽን ማደግ ስኬታማ መሆን ያሳይሽ ደግሞ ይሆናል በርች እህት🥰🥰
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s 6 ай бұрын
የኔ ጀግና እናት አንችንም ከሰደት በሰላም ይመልሰሽ ልጆችሽ በሚያሰፈልጋቸው ነገርላይ ፈጣሪ ይቅደም ቁምነገር ላይ ደርሰው ያሳይሸ አላህ ያበርታሸ ማሚ
@sisayayu4321
@sisayayu4321 6 ай бұрын
ጀግና ነሺ ባብዛኛችን ካለ አባት በስደት ሆነን ነው የምናሳድገው
@user-fg8nj2cy7w
@user-fg8nj2cy7w 6 ай бұрын
አጂብ ነው ወላሂ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የናት ያባት ዱአ ጥሩነው
@Miriamkk
@Miriamkk 6 ай бұрын
One thing I can say Gurage people are very hard working people 👏👏👏👏👏
@lishansesero5169
@lishansesero5169 6 ай бұрын
that is for sure
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 6 ай бұрын
የስራ ፍቅርስ ለየት ያለ ነው በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤ የምታኝው ይርዳች
@kassahunbedane1067
@kassahunbedane1067 5 ай бұрын
ምንአይነት ግልጽና እውነተኛ ልጅ ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@user-gy6rv2kk9k
@user-gy6rv2kk9k 6 ай бұрын
አችን አለማድነቅ አይቻልም ይህሁሉ አሳልፈሽ ስታወሪ አታለቅሽምኳ የኔጀግና ደሞ ሳቋ እደት ደስይላል ፈጣሪ ከትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔዉድ ልጂነትሽን እድሜሽን ሰዉተሽ ለቤተሰብ አሁንም አልሰለቸሽ የተባረከ ልብ አለሽ🥺 👏🥰🥰🥰
@LIKETOlika-ur2lc
@LIKETOlika-ur2lc 6 ай бұрын
እንደ ማር የሚጣፊጥ ታሪክ ሀያትዬ በርች ወደፍት ወደፍት
@user-dn8yf9dl8x
@user-dn8yf9dl8x 6 ай бұрын
የረዳሽ እግዚያብሂር የተመሠገነ ይሁን ለናትና ላባት ለወንድም እህቶችሽ የኖርሽ ፈጣሪ ለአንቺ ይደርሳል ትልቅ ቦታ ያኑርሽ።።።ተባረኪ
@HayatHayat-mq4if
@HayatHayat-mq4if 6 ай бұрын
ሀዩዬ የኔውድ ጀግና ሴት እኔ የአንቺን ካየሁ በሆላ ጠንካራ ተስፋ እዳልቆርጥ ለራሴ ቃልገባሁ በስደትነው የለሁት ብዙነገር አስብና ሳይሆንልኝ ሲቀር በጣም የአዘንኩበት ተስፋ የቆረጥሁበትግዜነበረ ብቻ አልህም ዱሊላ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ ክፍ አይንካችሁ
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 6 ай бұрын
አሚን
@sallymanaya9853
@sallymanaya9853 6 ай бұрын
አሜን
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z 6 ай бұрын
አሚን🙏🙏
@isubalewdagne2736
@isubalewdagne2736 5 ай бұрын
ኣክስቷን ስታማርር ይገርማል። ወላጆች ማኖር ያቃታቸውን ባስጠጋቻቸው😢 ምስጋና ይቅር በዳይ ኣርጋ ማቅረቧ ያሳዝናል። እናቷ ታማሚ ናቸው በላላይ ይወልዳሉ።
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ አላህ ጊዜሽንም እድሜሽንም ገንዘብሽንም በረካ ያድርግልሽ ለቤተሰብ ዋጋ መክፈል ክብር ነው አሉ አደል ላንዱ ወፈፌ እያበሉ ቤተሰብን የረሱ ማሻ አላህ መጨረሻሽ እንደሚያምር ጥርጥር የለኝም
@user-gf3hs1ik3h
@user-gf3hs1ik3h 6 ай бұрын
አሏህ ያጠንክርሽ እህቴ አሏህ ይጨምርልሽ የወላጅ ሀቅ አልጋ ላይ አስቀምጠን ብናበላቸውም ሀቃቸውን አንደርስበትም ሆኖም አንቺ ጀግና ሴትነሽ አሁንም የበለጠ ደረጃ ትደርሻለሽ አብሽሪ የኔውድ እህት 😢😢😢😢😢
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ይሄን ታሪክ እኔ እባየ አያስወራኝም ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g 6 ай бұрын
እቅልፍን እጥቼ የስማሁትታሪኪ ደስ የሚል የእናት ምርቃት ጎበዝ ጀግና ነሽ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 6 ай бұрын
ጣፊጭ ነሽ አላህ የጣፈጠ ህይወት ትዳር ኢማን ይስጥሽ ማማዬ❤
@lehulutube9063
@lehulutube9063 6 ай бұрын
Geni, this is the best of the best interview you ever presented, I would love to meet this girl then I come to Ethiopia, she is a huge inspiration to everyone.
@elhammohammed4349
@elhammohammed4349 6 ай бұрын
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ህልምሽን ያሣካልሽ
@user-qo4qh3mt2v
@user-qo4qh3mt2v 2 ай бұрын
ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሰጥሻል አትጠራጠሪ ውብ መልክ ብቻ ሳይሆን ድንቅ አዕምሮም ተሰጥቶሻል እግዚአብሔር ሀያል ነው ስሙ ይክበር ይመስገን
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 6 ай бұрын
እናታችን እግዚአብሔር በብዙ ነገር ይርዳሽ ከእዚህ በላይ ያደረገልሽ ሃገራችን ተስፋ እያሰቁረጠችን ነው መሰራት እኮ እንቸላለን ለሁሉም ሃገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉም ነገር የሚሳካው በየቀኑ ቤተሰብ እየቀበረን እንዴት ነው መሰራት የምነቸለው የሰራነው እየፈረሰ
@user-kn3yr7ju6u
@user-kn3yr7ju6u 6 ай бұрын
የፅናት ተምሳሌት የቤተሰብ አለኝታ ነሽ ግን የኛ አገር ሰዉ የሚላክለት ብር በአግባቡ ስለሚይጠቀምበት ድህነት ነው የምትካፈለዉና ላንችም ነገሽን እያየሽ ሂጂ በርቺ
@TiruB
@TiruB 6 ай бұрын
ሁሌም ቢሆን ከችኮላ ፀፀትን ከትግስትና መረጋጋት ጥሩ ውሳኔና ስኬትን እናገኛለን ፈጣሪ የተረጋጋ ና አስተዋይ ልቦና ይስጠን መጨረሻችነን ያሳምረው
@zabibam7335
@zabibam7335 6 ай бұрын
አሚን
@FatimaMm-iz3ev
@FatimaMm-iz3ev 6 ай бұрын
አሜንንን❤❤
@gcy3510
@gcy3510 2 ай бұрын
ሐያት አለህ ያሰድግሽ ለብዙ ሴቶች አሥታማርነሽ ትልቅ ቦታ ያድርሥሽ
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ጀግና ነሽ ❤❤❤ ለቤተሰቡ ብሎ መገፋት ጥሩ ቦታ ያደርሳል
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 6 ай бұрын
Aslamualykum my sister Hayat I proud of you may Allah bless you and your family 👍🙏
@user-re6hz3un5d
@user-re6hz3un5d Ай бұрын
በህይወቴም በዘመኔም እንዳንቺ አይነት ጀግና ሴት አይቼ አላውቅም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
@rahelztzion
@rahelztzion 6 ай бұрын
ድንቅ ልጅ ነሽ። ለእናት ፍቅር የተከፈለ መስዋእትነት።ይገርማል። እኔና እናቴ በአመት አንዴ እንካን አንነጋገርም። ያሣዝናል በጣም። አምላክ ይማረን።
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 6 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ❤ደስ ስትል
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 6 ай бұрын
ሐያት ገራሚ የህይወትን እውነታ ገጽ በገጽ ያሳያል ይጻፍ (በመጽሃፍ የታተም) ያለ መብራት ይነበብ፡፡ ገኒ እናመሰግናለን፡፡
@JuniorGete
@JuniorGete 5 ай бұрын
If you have artistic view please help her to write her story or write by others
@WonduGirmaBantiwal
@WonduGirmaBantiwal 6 ай бұрын
እህታችን ! አንቺ ምርጥ ኢትዮጳዊ ነሽ በርች እውነት ወርቅ በእሳት እንደሚፈተነው ሁሉ አንችም ተፈትነሻል ። ያንችን ውጤት ያንችን ምንዳ ከእናትሽና ከአባትሽ እንዲሁም ከወንድ ሞችሽ ፡ አግኝተሻል ቀጥሎ በህይወትሽ ትልቁን ወርቅ ለማፈሥ ቁልፉን አግኝተሻል በርቺ ከሁም በላይ ግልጽነትሽናደፋርነትሽም ጀግና ያደርግሻል።
@ketemakewymuhie6300
@ketemakewymuhie6300 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ውነት የማይመስል ግን ደግሞ እውነት የሆነ ታሪክ ነው። በሃያት ውስጥ ትልቅነት ከሩቅ ይታያል። ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 5 ай бұрын
እጅግ የሚስብ ታሪክ ነው እንድህ ነው ጠንካራ ልጅ መሆን የሰው ልጅ እድል ሁል ጊዜ ከፊት ነው ያለው አያልፍም ከሗላም አይደለም የጠነከረ ሰው ያገኜዋል እና ጎበዝ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 6 ай бұрын
በእዉነት ጀግና ነሺ ምንም ቃላት አይገልፅሺም
@melatcode4111
@melatcode4111 6 ай бұрын
ፍሩታዬ መጥቼ መስተንግዶሽን እስካይ ቸኩያለሁ. በ እርግጠኝነት ከዚ በሁዋላ እሩታ ካፊ ምግቤት በደበኛ ይሞላል በርቺ . ገንዬ እግዚአብሔር ጆችሽን ይባርክ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 6 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ጀግና 🎉🎉🎉🎉ታሪክ ይቀየራል ሰው በህይወት ካለ 🎉🎉🎉🎉
@ayalouayalou4908
@ayalouayalou4908 6 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ ጀግና
@zekiyatube954
@zekiyatube954 6 ай бұрын
የኔ እህት ጎበዝ ጀግና ነሽ
@TesmakebedTese
@TesmakebedTese 3 ай бұрын
ገኒ ዛሬ የጋበሻ እንግዳ ፍሩት ትልቅ ረህያ ያላት ኩራት እህታችን ናት❤❤❤❤
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 6 ай бұрын
በጣም ጀግና እግዚአብሔር መገፋትሽን አይቷልና በርች።
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 6 ай бұрын
አያት ጀግና ሴት ጎበዝ በርቻ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ❤❤❤❤❤
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ ጎበዝ ማታ ከመጀመራው ርስከ መጨረሻው አይሁት በጉጉት ስጠብቀው ነበር❤❤❤♥️
@AmenGamer53
@AmenGamer53 6 ай бұрын
ጀግና ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል
@awelshafy9836
@awelshafy9836 6 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እራስሽንም ጠብቂ መታመም ጎዳና መውጣት እለና የያዝሽው በሙሉ መላክ የለብሽም
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 5 ай бұрын
ጎበዝ አሁንም በርቺ ለብዙዋች አረያ የምትሆኚ ጀጀግና እግዚአብሔር ይርዳሽ
@HaderaGebreselasie-ih4cz
@HaderaGebreselasie-ih4cz 6 ай бұрын
ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጠንካራ ሰዉ ሁሌም ፈጣሪ ይርዳዉ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 6 ай бұрын
Mashallah sister Hayat I proud of you 👍
@SaraNuredin-dn1kv
@SaraNuredin-dn1kv Ай бұрын
በጣም ጎበዝ የሆንሽ ልጅ ነሽ በጣም እወድሻለሁ
@user-bemin
@user-bemin 6 ай бұрын
በስማም አቤት😢 ግን እግዚአብሔር. ይመስገን እውነት ጎበዝ
@zemzem324
@zemzem324 5 ай бұрын
ገኔም ሀዩቲም ማሻአላህ የኔውድድ እህቴ እባየንእያፈሰስኩነው የጨረስኩት አላህ ትልቅደረጃ ያድርስሽውደ የናትና ያባትዱአ ይደርሳል እህቴ አችንም ቤተሰቦችሽንምአላህይጠብቃችሁ
@getachewgizaw9695
@getachewgizaw9695 5 ай бұрын
በጣም ነው የሚገርመው፡፡ የ16 ዓመት ገድል፤ ከሰባት ዓመት ጀምሮ የተወሰደ ኃላፊነት፤ ለእናት እናት መሆን፤ለሰው መኖር፤ በጣም አስተማሪ ታሪክ፤ አለ ማድነቅ ንፉግነት ነው፡፡ እርሷ ያለፈችበትን ፈተና በፈገግታ ስታወራው እንቧን ተቆጣጥሮ ማዳመጥ በራሱ አቅም ይጠይቃል፡፡ አሁን ዓምላክ ሀሳብሽን ያሳካልሽ፡ የእናት አባትሽ ምርቃት በመንገድሽ ሁሉ ይጠብቅሽ፡፡
@MeazashGobena-ve7rj
@MeazashGobena-ve7rj 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዜ የበለጠ ያድርግልሽ ❤
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy 6 ай бұрын
ተባረኪ ካንች ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidestgetachew6954
@kidestgetachew6954 5 ай бұрын
እውነት ጀግና ነሽ እግዚያብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@BurukBeruket
@BurukBeruket 21 күн бұрын
❤❤❤❤ ጎበዝ የኔ ውድ
@amlaabdu6883
@amlaabdu6883 4 ай бұрын
ጀግና ልጂ አላህ ያግዝሺ አብሺሪ እህት
@user-qn1wk9ug8v
@user-qn1wk9ug8v 6 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እህቴ! በዚህ ድፍረትሽ እግዚአብሔርም ይረዳሻል ህልምሽ ይሳካል
@zemzem9136
@zemzem9136 6 ай бұрын
የነ ቆንጆ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ጀግና ነሽ በርቺ ።
@hirutayele5246
@hirutayele5246 6 ай бұрын
ገኒ ግን ታሪኩ ገብቶሻል
@bossinabossina5601
@bossinabossina5601 6 ай бұрын
የኔ ጀግና በርች እህት
@getahuneshetu5831
@getahuneshetu5831 5 ай бұрын
አንች በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ በርች
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m 2 ай бұрын
🎉🎉🎉ግንዬበርቺ ጎበዝ እሕቴ❤❤❤
@denkiesile4827
@denkiesile4827 6 ай бұрын
ገኔዬ እናመስግናለን በጣም ትልቅ ትምህር አገንተንበታል የምናቀውን እራሱ አናቅም ለምንል አንችልም ለምንል ትልቅ ምክርነው ።
@momAyubTube
@momAyubTube 6 ай бұрын
ጎበዝ ማሻአላህ❤
@HamdaGhanim
@HamdaGhanim 2 ай бұрын
የኔ ውድ አኮ ራሸኝ ጉራ ጌ ነቴን እወደ ዋ ለሁ ሀያቲዪዪ
@user-iy9yu2kp2t
@user-iy9yu2kp2t 6 ай бұрын
እህቴ,በጣም,ጠንካራ,ሤትነሽ,ፈጣራ,ትልቅ,ባታ,ያድርሣሽ,🙏🙏🙏🙏🙏
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Ай бұрын
You are so brave so kind you will be millionaire very soon Hayat ፊልም ሰሪ ነንየምትሉይህእስክሪፕት ሬዲ ነው ደስ የምትይነገር
@540963
@540963 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ያግዝሽ
@user-eb5lm2db8r
@user-eb5lm2db8r 6 ай бұрын
አንቺ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ከአንችም ትቅልት ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ መማር ይቻላል እድሜ ይስጥሽ
@lulyatsegabu2552
@lulyatsegabu2552 6 ай бұрын
You so sweet ur smile blessedly ❤❤
@rahwastella9352
@rahwastella9352 Ай бұрын
ምን አይነት ጀግና ነሽ❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 6 ай бұрын
በጣም ጀግናነሽ ካንቺ ብዙሰይማራል የመጀመርያልጅ ስትሆኚ ብዙጫና አለ ው
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 5 ай бұрын
እኔም መጥቼ እጎበኝልሻለሁ እና አይዞሽ ያልፍልሻል ለቤተሰብሽ አሳቢ ነሽ
@user-qc7rm6mk2h
@user-qc7rm6mk2h 6 ай бұрын
በጣም ጀግና ነሺ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 6 ай бұрын
ጅግኒት❤
@tsegamamo440
@tsegamamo440 Ай бұрын
የኔ እናት ያሰብሽበት ድርሽ❤
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 Ай бұрын
መሻአላህ አላህ ተአአምሩን አሳይቶሻል
@user-vj7ib9op2i
@user-vj7ib9op2i 2 ай бұрын
ጀግና ነሽ የኔ ወርቅ❤❤❤
@user-em7oo5kj5q
@user-em7oo5kj5q 6 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ጥንካሬሽ የለለነው ማሻ አላህ ማማየ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 6 ай бұрын
ጀግና ሴት❤❤❤❤❤
@SdfgSaff
@SdfgSaff 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ የበለጠ ያስተካክልሽ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 6 ай бұрын
ማሻዓላህ በርቺ ❤❤
@user-dc7vw1on4w
@user-dc7vw1on4w 6 ай бұрын
❤😊❤የኔ ቆጆ ጀግነ ሴት ነሽ ጥንከሬሽ የስተምረል አለህ የግዝሽ
@SA-oc2kw
@SA-oc2kw 5 ай бұрын
Ambesit, betam gobez! Egziabher sirashin hulu abzto, abzto yibarklish!
@user-ux8xu2zw7j
@user-ux8xu2zw7j 6 ай бұрын
ከጎዝነሽ አንዳንደ ብዙ ህይወት ትፈትናለች አልህምዱሊላሀ አለኩልሀዲ
@degfubeyene1873
@degfubeyene1873 5 ай бұрын
የሰት ጀግና ነሽሽሽሽ
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 4,5 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
ካንሰርን በፈገግታ  አመለጥኩት። ባለ ታሪክ  ሜሮን ፈቃዱ።ክፍል 1....
35:04
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН