ፍራሽ አዳሽ v ከድር ሰተቴ - ጦቢያ

  Рет қаралды 460,238

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ፍራሽ አዳሽ v ከድር ሰተቴ - ጦቢያ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 149
@I_am_Fano
@I_am_Fano 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ልዩ እኮ ነህ ባለምጡቅ አእምሮ አዋቂ ባለቅኔ እናመሰግንሃለን ። በርታልን ።እያዋዛህ ቁምነገር የምታስተላልፍ ትልቅ ሰው ነህ ዋው የወለደችህ ማህፀን የተባረከች ትሁን ።እንወድሀለን። ከመድረክ አትጥፋብን ።
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያምር እውነትና ትክክለኛ የህዝብ ብሶት የሚሰማበት ግሩም ስራ እናመሰግናለን
@zomiendel1568
@zomiendel1568 3 жыл бұрын
ያስቃል ያስለቅሳል ያዝናናል ብዙ ቁምነገር አዝሏል good job go continue thanks
@bagana888
@bagana888 3 жыл бұрын
ማአ
@luchia686
@luchia686 3 жыл бұрын
👍👍🙏💚💛❤️ተስፍሽ ሁሌም የምትሰራቸው ሥራ በጣም አስተማሪ ናቸው!! ጥሩ መልዕክት ነው ያስተላለፋችሁትበርቱ!!💚💛❤️🙏👏👏
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 жыл бұрын
ተስፉዬ you guys are the right choice to watch! Both of you are the best🇲🇱 I love you sooo much 💕 please እራሳችሁን፡ ጠብቁ
@waineshettefera9685
@waineshettefera9685 3 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ለወንድሞቻችን መልክታችሁ ስንቱ ተረድቶችሁ ይሆን I have a big respect! you guys are full of confidence to Stand on a stage and face the truth while most of the people live in fear, keep up a good job!
@selamfkri4025
@selamfkri4025 Жыл бұрын
ክክክክክ ኣይገባቸውም
@yeabsirakidan_27
@yeabsirakidan_27 3 жыл бұрын
➫እውነት ፣ችሎታ ፣ ብቃት ሁሉንም በአንድ ➯የዘመናችን ክስተት ለአንተ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ ያሉትንም ያብዛልን
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው እና የምከታተለው ፕርግራም ነው! ሁለታችሁም በቀልድ የሐገራችንን አሁናዊ ሁኔታ የምትናገሩ የዘመናችን ጀግኖች ናችሁ በርቱ!!!
@ethioakiyatube6366
@ethioakiyatube6366 3 жыл бұрын
አረበኛ ቋንቋ እና ጤና አስተምራለሁ ቤተሰብ ሁኑ ምርጦቸ ትጠቀማላችሁ
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 3 жыл бұрын
God blessed Ethiopia and all Ethiopians 🙏 MORE BLESSINGS TO THE TWO TALENTED YOUNG MEN 🙏 AMEN TO DEMOCRACY 🙏
@waffiki
@waffiki 3 жыл бұрын
clever and very talented, both standing comedians are not comedians they are philosophers, teachers, and awakeners, BOTH ARE SUPERIOR TOP ELITES.
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 3 жыл бұрын
My people became aware of the situation. I am happy to see this.
@konimamo1332
@konimamo1332 3 жыл бұрын
He is genius 👏 😍 young man with wisdom 🙌 🙏 gobeth
@redmimi6106
@redmimi6106 3 жыл бұрын
so samrat guy i thinke like this
@ashenafimamo415
@ashenafimamo415 3 жыл бұрын
much love and respect to Arts tv world
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 3 жыл бұрын
I am proud of you guys. It is educational.
@Urqueen_6537
@Urqueen_6537 3 жыл бұрын
They are smart telling the realities by joking thank you both of you, if they have mind let them learn, good job our brothers 👏👍
@ysolnet
@ysolnet 3 жыл бұрын
እንቁዎቻችን ቁሜ እና ተስፍሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። አምላክ በረከቱን ያብዛላችሁ።
@esubalewatlabachew9848
@esubalewatlabachew9848 3 жыл бұрын
የሰው ልክ ማለት እናንተ ናችሁ።በርቱልን
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
Be tekkkkkle
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ሌላ ባለሞያ ፈጠረ በጣም ሀሪፍ ነው
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 3 жыл бұрын
You are great, Mesrak Terefe.
@tube9602
@tube9602 3 жыл бұрын
ሁላችሁም ታምራላችሁ ግን ለዛ እና ጣእም ተስፋሁን እመርጣለሁ የአድማጩን ጆሮ መያዝ ይችላል
@eliasambaw4263
@eliasambaw4263 3 жыл бұрын
betam ewodachu alehu thank you
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እውነት በጣም የምገርም ቅኔነው በርቱ 💚💛❤️🌹🌹🌹
@wondo1
@wondo1 3 жыл бұрын
ወይ ገልብጠን ወይ ገልብጥልን።
@samuelakalewold4870
@samuelakalewold4870 3 жыл бұрын
What a privilege to watch you both! For me you represent the voice in the WILDERNESS; the voice of FREEDOM; the voice of the poor mass; the voice from bottom-the powerless! Clearing the way for the TRULY Ethiopian renascence. You are like a soldier armed with nuclear bomb that smashed ancient cultural foundation of autocracy, ignorance, pride, lust, immorality, selfishness etc from the Ethiopian social soil for the rising of might army of democratic, knowledgeable, meek, righteous, ethical and prosperous generation of Ethiopia that would take the heights of the NEXT civilization.
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 3 жыл бұрын
እውነትን በፍቅር መግለፅ ይሉሃል እንደዚህ ነው እናመሰግናለን
@okg4184
@okg4184 3 жыл бұрын
Daseta asmalesh firash adeshi dasi yemil giximi 👌👌👌👍👍
@yetenayethmikael2241
@yetenayethmikael2241 3 жыл бұрын
ቁሜ በርታ ከድር ሰተቴ ያገራችን እንቁ ነበር
@lijseni6991
@lijseni6991 3 жыл бұрын
የተስፉ የበለጠበት ላይክ
@abdulkerimhabib8512
@abdulkerimhabib8512 3 жыл бұрын
AYGENANYIM ENJII
@user-en6ql7hz3k
@user-en6ql7hz3k 3 жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ነው 😍😍
@dacotechsolution2240
@dacotechsolution2240 3 жыл бұрын
ጎበዞች
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 3 жыл бұрын
Where and when are these programs undertaking?. I wanted to see the live streaming of this very talented person.
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
Skylight hotel the first Sunday of every month. the tickets are sold at buna bank.
@asnakeyonas4410
@asnakeyonas4410 3 жыл бұрын
Danke
@alfabteethiopia8161
@alfabteethiopia8161 2 жыл бұрын
This guy's are gunisse. I like them a lot..
@melakutarekegn9153
@melakutarekegn9153 2 жыл бұрын
Big message he has pass to us
@seniathabtagbreal6727
@seniathabtagbreal6727 3 жыл бұрын
ተሰፍሁን ኑርልን ...እንዳተ አይነቶች ይብዙልን .....❤❤❤❤❤
@askalebelai2538
@askalebelai2538 3 жыл бұрын
Tesfahune you are the best
@eliasgublo1789
@eliasgublo1789 3 жыл бұрын
ጦቢያ ምርጦች የኔ ውቦች
@zinetmuhamed1639
@zinetmuhamed1639 3 жыл бұрын
እድሜናጤናይስጥልንቁምነገር ከሳቅጋርየምታስተምር ነህ
@habtomoqubatsion3307
@habtomoqubatsion3307 3 жыл бұрын
Frash adsh betam mrt new. Kedr enquan bzum aynefam.
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ መልክት
@ananiya3501
@ananiya3501 3 жыл бұрын
ያበደ ነው ዋዉ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ፍራሻ አዳሽ ያዝናል በርቱ
@mengeshaababiya2656
@mengeshaababiya2656 2 жыл бұрын
የእውነት አንተ ምጡቅ አዕምሮ አለህ
@akliluethiopia
@akliluethiopia 3 жыл бұрын
Wawwe Tesefeshe
@asseb3054
@asseb3054 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሹ ካሳሁ መልእክቱ ረቂቅ ነው ልዩ ስጦታ ችሎታ አለው
@deee8032
@deee8032 3 жыл бұрын
ከሚገርመኝ ነገር ውስጥ አጨብጫቢው ትምህርት እየወሰደ ነው ወይስ ይህ ህዝብ አጨብጫቢ ነው?
@sintayehutadese9594
@sintayehutadese9594 3 жыл бұрын
ያምራል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
በረታ የኔ ቆንጆ 😘😘
@mikic6725
@mikic6725 3 жыл бұрын
Only Firash adash
@randomfavorites5510
@randomfavorites5510 3 жыл бұрын
Wow !
@darfetaeliso719
@darfetaeliso719 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ አቦ
@fasikawasefazewudie4384
@fasikawasefazewudie4384 2 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ወይ የዶሮና ድምፅ ቅኔ ገራሚ ነው???????
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
They make people conscious.
@samsonalemu8269
@samsonalemu8269 3 жыл бұрын
Only tesfahun best
@samsontefera9615
@samsontefera9615 3 жыл бұрын
ጀግና
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@agitewamsalu1236
@agitewamsalu1236 3 жыл бұрын
Waw
@themoveworld624
@themoveworld624 3 жыл бұрын
ተስፍሽን ስመለከት በጉጉት ነው። ምክኒያቱም በውስጤ ያለውን ብሶት ከሆዴ ፈልቅቆ ያወጣው ይመስለኛል።
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@lema9174
@lema9174 3 жыл бұрын
ፍራሽ፣አዳሽ፣በርታልን፣ጎበዝ
@genetwasse3542
@genetwasse3542 3 жыл бұрын
Welcome
@btt9411
@btt9411 3 жыл бұрын
💙🧢 ኪነጥበብ በክህሎተ አርምሞዋ ነፀብራቅ በሥነ አዕምሮ ጠሏ ፣ በተውኔተ ዝክረ ትዕይንተ መሥህብ ማህደረ ጥበብ ተዋዝታ በአበው ትምህርተ ዉስጠ ወይራ አስደምሞ ጮራ በየተራው በየፈርጁ ብቅ እያለች ውበት ስትፈነጥቅ ውበት ስትገልጥ ፣ ስታስፈነድቅ ስታስታውስ ስታሥተምር ዋለች !!! ኪነጥበብ በአርምሞ ትውልድ አልፎ ሲሄድ ጊዜም ሌላ ትውልድ አርቃ ቃኝታ አይ እናቴ ዋ ኪነ ጥበብ ፈነጠቀች ደሞ እንዳዲስ ሌላውን ትውልድ አሰከትታ ልታስተምር ደሞልታዋዛ ልታስደንቅ አቤት የሷ ነገር ኪነ ትምህርት ፣ ኪነ ሥላቅ ፣ ሥነ ጥበብ ፣ ኪነ ልዑቅ ፣ አይ የሷነገር ። ታየች ዛሬ በመንታ ውበት በጥፍ ነገር በድርብ አድማስ መውጫ በሁለት ውበት አቤት በሁለት አርምሞ አስደምማ ፣ በሰጋር ፈረሷ ሰውን ከጭጋግ ወደ ጮራ ዋ ወደ በቧልትና ደሞ ፎሬ ነገር አሰግራ አይ ኪነ ጥበብ ደሞ በባለተራ ውበተ ምስጢር እየተፍለቀለቀች ሙናዮ መንበሩ ፣ ሐብቴ ፣ እንግዳዘር ፣ ጋሽ ጳውሎስ ኞኞ ፣ ሊዎ ፣ አንጀሎን ኸረ ስንቱን እናንተዮዋ ስንቱን ውበቶች ፣ ጥበቦች ፣ ክህሎቶች እናንተዮ አስታውሳ አስቆዝማኝ ስታበቃ ጊዜማ ለካ አምላክ ሰው ሆኖ ሰውና እግዚያብሔርን አስታርቆ ሰውን ወደዘለዓለማዊነት ወደ ክብሩ መልሶታልና ። ሰው አምኖ ይድንና ለዘለዓለም ይኖራል ለካ ። በነፃ እንዲው ያለ ዋጋ ፣ ለምን የላዋጋ ? ጥሩ አንቱየዋ ዋጋው የእግዚያብሔር ወልድ ሕይወት ተከፍሎበት አሁን ለሚያምን በነፃ ነወና ነው ። ይበሉ አሁን ቢያምኑ ሞትን አያዩም በእግዚያብሔር ልጅ አምነው ይትረፉ ፣ ነዉ ግብዣው ወንጌሉ ። በጣም እወዳችኋለሁ ሞትና ሽረት ፣ እምቢኝ አመልጣለሁ እና ሌሎች መፅሐፍቶቼን እየፈለጉ በማንበብ የእግዚያብሔርን ልጅ ይመኑና ለዘለዓለም አብረን እንኑር ። 😊
@semaiabraham4972
@semaiabraham4972 3 жыл бұрын
gobez
@addisketemaworeda6533
@addisketemaworeda6533 3 жыл бұрын
tesefish leyu wow
@shylook
@shylook 3 жыл бұрын
ይገርማል
@tsegayemengistu1137
@tsegayemengistu1137 2 жыл бұрын
ደፋሮቹ ያልከውን ሰምተው ለፀብ ይዘጋጃሉ አዋቂዎቹ ያልከውን ብቻ ሳይሆን ልትናገር ያሰብከውን ተረድተው ያስተምሩሀል። ሰፊው ህዝብ!!!!!!
@yishakmuluneh1475
@yishakmuluneh1475 3 жыл бұрын
እነዚህንም የመዝናኛ አማራጮች ተፎካካሪ አድርጋችሁ ምን ለማለት ፈልጋችሁ ይሆን አንድ ላይ እንዲለቀቁ ያደረጋችኋቸው ወይስ የዘመኑን በሽታ እንዲጋባባቸው ነው ለምን አንድ ላይ ተለቀቁ ለኔ ሁለቱም የተለያዩ መፅሀፎቼ ናቸው
@habukasim7356
@habukasim7356 3 жыл бұрын
ሠተት ሠተተተት ሠተት ሠተተተት,,,,, እኛያልነው ለፉገራ እነሡ የመግደል ሙከራ
@khadijah2570
@khadijah2570 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን አላህ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ☝️ ይጠብቃት አሚን 🤲🇪🇹 ከማይረባ ወሬ ከማይረባ ሳቅ ግዜን ከማቃጠል ለቢዝነዝ ለንግድአቹሁ ስትሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ድሀ የሚበላው አጥቶ የሚለብሰው አጥቶ እናተ ግን ሰውን ችዋሻላቹሁ
@ermiyasnegatu8080
@ermiyasnegatu8080 3 жыл бұрын
Ethiopian Ethiopian Ethiopian
@asheabebaw7586
@asheabebaw7586 3 жыл бұрын
Teju color keyere ende
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 3 жыл бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@takelealemu1484
@takelealemu1484 3 жыл бұрын
ልጁ ተክኖበታል።
@mohamudyunus2066
@mohamudyunus2066 3 жыл бұрын
Ihen program matadam faligalew
@genettesfaye5020
@genettesfaye5020 3 жыл бұрын
እዳንተ አይነት ያብዛልን እያዋዛ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@surafelhalefom8500
@surafelhalefom8500 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ጥሩ ቸሰጥኦ አለህ።ሆኖም ግን ለትክክለኛ ግነዛቤ ስትጠቀምበት አላየሁም ሁሌም ከብልፅግና ጋር እንደተሞዳሞድክ ነው።
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዜርም ዝም ይላል???😭😭
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 3 жыл бұрын
ሁለቱም ጎበዞች ናቸው እኔ ግን ፍራስ አዳሽ ተስፍሽ ነው ምርጫየ
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 3 жыл бұрын
ጀግ ጀግኖች እኮራለሁ በናንተ
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ተስፍሽ 👍👍👍👍
@YohdegoYosephe-ps1yk
@YohdegoYosephe-ps1yk Жыл бұрын
You are right. The worst is coming. The must you betrayed your own country the worse will happen.😮😮😮
@tofikshemsu7172
@tofikshemsu7172 2 жыл бұрын
ሁለቱም የዚህ ትውልድ የጥበብ ካሳዎች ናቸው። የጅማ ልጅ ነኝ ሰተቴን አልደረስኩበትም። ግን አጎቴ በጣም ሲጋራ ያጨሳል። እና ከድሮ ሁሌ እሱን ሲያገኝ ሴሽ ይቀፍለው ነበር። አጎቴ በሲጋራ ምክኒያት ትዳሩ ፈርሷል። እናም አንድ ቀን ገና ሳይጠይቀው አጎቴ ሲጋራ ሲሰጠው .......ሰተቴ እኔ እኔ ሲጋራ ሱስ የለብኝ ቢኖርብኝም ከቤቴ አላስበልጠውም ብሎት ሸንቆጥ አድርጎት አለፈ። አጎቴ ለካ እብድም ታዝቦኛል ብሎ ሲጋራ አቆመ። አሁንም በህይወት አለ። ደስተኛ ቤተሰብ አለው።
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 жыл бұрын
yemejemeriyaa negn manew like ina subscribe miyaderg
@hollyalula85
@hollyalula85 3 жыл бұрын
ነጭ ነጩዋን
@luchiaembaye4903
@luchiaembaye4903 3 жыл бұрын
ድሮ ድሮ መንግስት አስተዳደሩ የባለስልጣናት ህዝብ ምን ይላል ብለው የሕዝቡን የልብ ትርታ የሚሠሙት ከእረኛ ነበር የሚሠማው የጥበብ ሠዎች ከአድርባይነት በዘለለ መንግስትን ብቻ ሳይሆን እምነት ቤቶችንም ማህበረሰቡንም የሚያነቃ መልእክት በደላላ እና ፍራሽ አዳሽ ገፀ-ባህሪ የምታስተላልፉት መልእክትጥሩ ነው ያነቃል ያንፃል
@user-bi7cm2fe4z
@user-bi7cm2fe4z 3 жыл бұрын
አቶ ደስታ አስመላሽ የተጎዳ ፍራሽ አዳሽ ወዶታለውውውው🙏🙏🙏🙏
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 3 жыл бұрын
10092013 በመጀመሪያ ለተዋናዮች ትልቅ አድናቆት አለኝ። በመቀጠልም ለአርት ቲቪ - ጦቢያ ፕሮግራም በጣም ክብር አለኝ። በጣም በርቱ። እያዋዛችሁ፤ እያዝናናችሁ፤ የምታቀርቡት ነገር በእውነቱም በአገራችን ምድር ላይ የሚታይ ነገር ስለሆነ ልብና ልቦና ያለው ይማርበታል፤ ይጠቀምበታልም። ልብና ልቦና የሌለው ሆዳም፤ ሌባ፤ ... ሆዱና ... በማስቀደም ከዚህ ባለመጠቀሙ ብዙዎችን ያጉላላበታል፤ ይጎዳበታል፤ የስለቅስበታል፤ ... በመጨረሻም ለራሱና ለቤተሰቡ ከሕብረተሰቡ እርግማን፤ ከእግዛብሔርም የእርግማን እና የያጥያትን ውጤት ያገኝበታል።
@queenethiopia5911
@queenethiopia5911 2 жыл бұрын
ከድር ሰተቴ ሲነሳ ጂማን ያስታውሰኛል
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 жыл бұрын
ሕግዊ ናችሁ የልጆቹን ሰራ ለማስተላላፍ ካልሆነ ሼር አናረግም
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
Gematame gala lante new arge.kebte
@senaittadesse935
@senaittadesse935 3 жыл бұрын
Mm
@abdisaga5616
@abdisaga5616 3 жыл бұрын
አርት አርት ነው ተሰፋዬ ፍራሽ አዳሽ ብቻውን ያድሳል በተሰጠው ነገር ፍራሽ አዳሽ ፍርናሽ አዳሽ ነው በቃ በቃ አለቀ
@hassenseid580
@hassenseid580 2 жыл бұрын
አወ፡የሚገኙ፡ሁኔታዎች፡ለመያ፡ስልሚፈለጉ፡ንው።
@matiostadesse7579
@matiostadesse7579 3 жыл бұрын
roll qoshashawn asogdotal!!!
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@ayalebitew1990
@ayalebitew1990 3 жыл бұрын
ሰተቶ እባክህ የፍራሽ አዳሽን ደግመህ ደጋግመህ እየው
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 41 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 2
32:19
EBC Entertainment
Рет қаралды 532 М.
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 41 МЛН