ዲያቆን መምህርና ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ከደረጀ ኃይሌ ጋር! ክፍል 2 Benegerachin Lay

  Рет қаралды 107,797

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ዲያቆን መምህርና ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ከደረጀ ኃይሌ ጋር! ክፍል 2 Benegerachin Lay
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 253
@tsegaberhan2382
@tsegaberhan2382 3 жыл бұрын
የሚያስቀና ወግ። እንዲህ ዓይነት ፍቅር፣ እንዲህ ዓይነት ለዛ፣ እንዲህ ዓይነት አንደበት ---- ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የሚያሣይ ጭውውት። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
አይ ደሬ ጎበዝ ጋዜጠኛ አንደበተ ርቱእ አገለለጽህ ደስ ይላል እባክህ አትጥፋብን ታሪክ ያላቸው ስዎችን እያቀርብክ አወያይ ሁለት ምርጥ ጋዜጠኞች እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾❤️
@habtubezu4305
@habtubezu4305 3 жыл бұрын
ለወንድሜ እዲሱ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ:::
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 3 жыл бұрын
ደሬ አዲሱ የየዋሁ ዘመን እውነተኛ ጋዜጠኛች ድምፃቹ ሁሌም ህያው ነው እንባዬን መልሱልኝ።እድሜና ጤና ለሁለታቹም
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 3 жыл бұрын
ደሬ እረጅም እድሜ ይስጥ እንደዚህ ያለ ቃለ ምልልስ ደስ ይላል በርታ በጣም አደናቂ ነን
@solomonkidane4682
@solomonkidane4682 3 жыл бұрын
ሸጋ ዝግጅት ለሁለታችሁም ረጅም እድሜ እንመኛለን!!!
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ጋዜጠና አድሱ ምንም ላይ ብትሰራ ትችላለህ ስለእውነት ድንቅ ሰው ነህ። ደሬ እግዚአብሔር ይስጥህ አድሱየን ስላቀረብክልን💛💚❤💛💚❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@finot4882
@finot4882 3 жыл бұрын
በዘመኔ እንዲህ ያለ ቃለመጠይቅ ሰምቼ አውቅ ይሆን ??? ብዬ እራሴን እጅጉን እስክጠይቅ ያደረገኝ ድንቅ ድንቅ ቃል ምልልስ ጭውውት ፡፡ እድሜ ይስጥልን ያሳደጋችሁን ድንቅ አንጋፋ ጋዜጠኞች ፤ ፍቅራችሁን አጋራችሁን፡፡ «በተለምዶው አዲሱ አበበ ነኝ ከቪኦኤ» እንወዳችኋለን
@bheembheem3111
@bheembheem3111 3 жыл бұрын
ታድላቹ ምን አለበት እናንተ የኖራቹበትን ዘመን አንዱን ቀን እንኳን ኖሬ ባየሁት እድሜና ጤና ይስጣቹ😍😍
@user-yy6bc5xt5i
@user-yy6bc5xt5i 3 жыл бұрын
Nostalgia is always selective memory of the past. Never a true account of what really happened. So my brother/sister ignore these dinosaurs
@asnakemekuria3732
@asnakemekuria3732 3 жыл бұрын
Are the dinosaur?why are so biased?
@uju5380
@uju5380 3 жыл бұрын
ደረጄ ሃይሌ- ለዛህ፣ወግህ፣አቀራረብህ፣የምስታወስ ችሌታህ ሁሉ ነገርህ የማይጠገብ ድንቅ ጋዜጤኛ ነህ።አንጋፋ ጋዜጠኛ አዲሱ አበበን ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል።ደሬ፣ምንግዜም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።
@user-yy6bc5xt5i
@user-yy6bc5xt5i 3 жыл бұрын
ግን እንግዳውን አስሬ ሽማግሌ እያለ የሚያሸማቀው እራሱን ወጣት ለማድረግ ነው? ደረጀ አንተም የጃጀህ ሽማግሌ ነህ ስለዚህ next time stop being rude & insulting your guests.
@damtewmekonnen1262
@damtewmekonnen1262 3 жыл бұрын
@@user-yy6bc5xt5i ሁለቱ ሰዎች አብረው ለረጅም ጊዜ የሰሩ ጓደኛሞችም ጭምር ናቸው :: ለዚህ ነው ትንሽ ድፍረትም የለበት በዚህ መንገድ ተረዳው ። አስተያየት ስትስጥ/ጪ ደግሞ አክብሮትና ጨዋነት አይለይህ :
@user-yy6bc5xt5i
@user-yy6bc5xt5i 3 жыл бұрын
@@damtewmekonnen1262 points taken, apologies if I caused any offence.
@girumdadi6739
@girumdadi6739 3 жыл бұрын
03
@girumdadi6739
@girumdadi6739 3 жыл бұрын
30
@arity72
@arity72 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ፍቅር መከባበር መተሳሰብ የተሞላው ኣርኣያ የሆነ ኢትዮጵያዊነት ስላሳያችሁን አመሰናለሁ። ደረጀ በርታልን።
@22dibsh
@22dibsh 3 жыл бұрын
የሚገርም ጭውውት ብዙ ትዝታ የሚገርም ድንቅ ዘመን ተአምር የሚመስሉ ዘመናት የእሁድ ፕሮግራም አይ ፅባይ ው/ሮ ፅሀይ የሚገራርሙ ድንቅ ፕሮግራሞች ጋሽ አዲሱ ከልጅነቴ ጀምሮ ሬድዮ አድማጭ ስለነበርኩ የምትናገራቸው እንዳም ታሪክ አላመለጠችኝም ኢንክሉዲንግ አንድ አፍቃሪ አድማጫችሁ ሳላስብ የሚያደምጠውን የእሁድ ፕሮግራም አቃርጬ ሬድዮኑን ከአንድ ክፍል ወደሌላ ክፍል ሳላስፈቅድ ወስጄበት ድምፅ በሌለው መሳሪያ እናቴን ብሎት ሳልሞት መትረፌንና ፒንሳ ድምፅ የሌለው መሳሪያ መሆኑን ያወኩበት ቀን ሁላ ነው ትዝታ ያመጣችሁብኝ ዘጠነኛ ክፍል ሆኜ ይመስለኛል እለቱ እሁድ ስለሆነ ብዘ ወንደላጤዎች ገላቸውን መተው የሚታጠቡበት ቁርስ ቤት ውስጥ ነበርኩኝ ቁርስ ቤቱ ቁርስ ቤቱ በስው ከመሞላቱ የተነሳ የህድ ፕሮግራሙ በደንብ አይስማም ከሬድዮን አጠገብ ካለ ስው በስተቀር ህዝብ ጢቅ ብላል ቁርስ ቤቱም መታጠቢያ ቤቱም እኔ ማናጀር የሚል ታይትል ባይኖረኝም አይ ወዝ አክቲንግ ላይክ ማናጀር በተፈጥሮዬ ማኔጅ ለማረግ የተፈጠርኩ ነኝ መስለኝ አሜሪካ በመጣሁ በ3አመቴ የፓርክንግ ካምፓኒ ማናጅር ለመሆን በሃላም እስከ ኤርያ ማናጀር ለመሆን በቅቻልህኝ ወደ ታሪኩ ስመልሳችሁ ወደ መታጠቢያው ቼክ ላረግ ስሄድ ከ20 ስዎች በላይ ተራ ይጠብቃሉ መጠበቅ የስለቻቸው ይመስላል ሁለት ሶስቴ ሄጄ ቼክ ሳረጋቸው ከዚያ ሀሳብ መጣልኝ ቁርስ ቢት ውስጥ ያለማንም አድማጭ የሚንጫጫውን ሬድዮ እዚህ ባመጣው መጠበቅ ስልችታቸው የገዙትን የመታጠቢያ በግዜው አጠራር ቦኖ ወይንም ትኪት መመለስ ስለጀመሩ ዘዴው በእሁድ ፕሮግራም መያዝ ነው ብዬቁርስ ቤት የነበረውን ሬድዮ ሶኬቱን ነቅዬ ወደ መታጠቢያው ወስጄ ገና ስክቼ ያ ስልፍ መጠበቅ ስልችቶት የነበረው በጡሀት ግቢውን ሲያቀልጠው ሬድዮኑን ከቁርስ ቤቱ በመውስዴ የተበሳጨው የፉልና እንቁላል አብሳዩ ባለሙያ እሳት ለብሶ ደም ጎርሶ የፉል ስሀን መያዣ ፒንሳውን አናቴ ላይ ሲያሳርፍ የመታጠቢያው ቤት አስተናጋጅ ስትጮህ ሁሉም አንድ ሆነ ኡኡኡ ድምፅ በሌለው መሳሪያ ልጁን ገደሉት የሚል ጩሀት ይስማኛል ምቱ ጠንከር ያለ ስለነበረ ትንሽ ኮንፊውዝ ሆኛለሁ ነገር ግን መሳሪያ እንዳልሆነ በፒንሳ መመታቴን ለማስረዳት እየሆነ እንደነብ ይስማኛል ነገር ግን ድምፅ አይወጣም ግቢው ጫጫታ በጫጫታ ሆነ እኔም ትንሽ ቆይቼ መባነን ጀመርኩኝ ያ ሁሉ ስልፍ ይዞ የነበረ ስው እኔ ላይ በተደረገው የግድያ ሙከራ እጅግ በጣም ተበሳጭተው እብዛኞቹ ትኬታቸውን እየመለሱ የደበደበውን ስው እዚህ ደግመው ካዩት ተመኽስው እዚህ መታጠቢያ ቢት እንደማይመጡ ተናግረው ወደመጡበት ተመለሱ ደብዳቢዬም ያቺ ቀን የስራ የመጨረሻ ቀናቸው ሆነች ድንጋይ ተሽክመውም ይቅርታ ቢጠይቁኝም ጉዳዩ ከኔ አቅም በላይ ስለነበረ ስራቸውን መቀጠል አልቻሉም ይህ ሁሉ እኔም ክይወቴን እሳቸውም ስራቸውን ያጣነው ታቀርቡት በነበረ ምርጥ ፕሮግራም ምን ያህል ህዝብ ውስጥ ጋብታችሁ እንደነበር ነው ያስታወስኝ ሌላው በዛች ዘመን የየበረኝን ደስታና የፍቅር ህይወቴን ነው ያስታወሳችሁኝ እነ ፍቅሩ ደበበ ይፅፉት የነበረውን የፍቅር ፅሁፍ ሁላ ነው ትዝ ያለኝ ጋሽ አዲሱም አንድ ዲባደረከው እንተርቪው ቅር ተስኝቼብህ የነበረ ቢሆንም በዛሬው ቃለምልልስህ ስለአንተ ሞር የማወቅ እድል ስላገኘሁ በተለይ ተካፍሎ የመብላት ልምድህ ልቤን ስለነካው ቅሬታዬን በሙሉ አንስቼ አድናቂህ ሆኛለሁ አንድ ቀን በአካል ሳገኝህ ግን ቅሬታዬን እገልፅልሀለህኝ ለስራህ ይበጃልናየዛሬ 20 ምናምን አመት በቭኦኤ ስለዲስ ነዋሪዎች ከባህል ውጭ መሆንና ስሜት አልባ መሆን በነበረው ዲስከሽን ሀሳብን አቅርቤ ሀሳቤን አየር ላይ አቅርበህልኝ ነበር በአንተ ምክንያት ሀይልኛ የቪኦኤ አድማጭ ነበርኩኝ ከዛች ካስቀየመችኝ ኢንተርቪው በሃላ ግን ከፍተኛ የኢሳት ደጋፊ ሆኜ ቪኦኤ እንዳይደመጥ ካረጉ ስዎች አንዱ ነኝ::
@abateawoke6553
@abateawoke6553 3 жыл бұрын
ሁለቱ ምርጥ ጋዜጠኞች! እድሜ ይስጣችሁ!! ጋሽ ደረጀ የድሮ ታሪኮችን የምታቀርብበት መንገድ በጣም ደስ ይላል፤ ግን ትጠፋለህ!!ዲ/ን አዲሱ አበበን ግን በሬዲ ብቻ ነበር የማውቀው፤ እና አንዴ የሚሊኒየም ይመስለኛል ከሚሚ ስብሃቱ ጋር መድረክ ሲመራ ያየሁት!! በጣም ትልቅ እና ሙያውን አክባሪ ጋዜጠኛ ነው፡፡
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ የጥንት የጠዋቱን የኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት ድንቅ ቅርስ የሆነውን ጋሼ አዲስ አበበን ፈልገህ ስላገኘህልን እናመሰግናለን ።
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
እድለኞች እኮ ናችሁ የዛኔው ትውልዶች አሁን ራሱ ለዛችሁ እንዳለ ነው እኛ አለን እንጅ ያልታደልን
@hibsttadese2982
@hibsttadese2982 3 жыл бұрын
በቅድሚያ እንኳን ደህና መጣህ ድምፀ መረዋዉ እንኳን ድምፅህን የመግቢያ ሙዚቃችሁን ያሰደሰታል። ተገርማለህ እኔ እኮ ገና በሰላሳዎቹ ነበር የምትመሰለኝ አሁንም እመ ብርሐን እድሜ ከጤና ጋር ትሰጥህ አሜን።
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 3 жыл бұрын
ጋሽ አዲሱ ወዳጅህን ዲያቆን በቃሉ ተገኘወርቅ ዘመንበረ ጸባዖትን የምንጊዜም ድንቅ ወዳጆች ናችሁ:: ስለ አንተ ምርጥ ሰብዕና ሲነግረኝ እያደነኩህ እኖር ነበር:: ዛሬን በዚህ መልስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል::
@user-cf6or9ds4q
@user-cf6or9ds4q 3 жыл бұрын
ድንቅ ፣መሳጭ፣ለዛ ያለው ጨዋታ ደሬ የጋዜጠኞች ቁንጮ ነክ።
@demekesiltan1805
@demekesiltan1805 3 жыл бұрын
ሁለት አንጋፋ ጋዜጠኛ ደሬ እና አዲሱ አበበ ድምጻችሁ ልዩ ነው እድሜና ጸጋውን ያድላችሁ። ሁሌም መስማት የምፈልገው ድምጽ ቢኖር ደረጀ ሃይሌን
@meskeremberhanu5301
@meskeremberhanu5301 3 жыл бұрын
የማከብራችሁ የሬዲዮ ሞገሶች ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ እና ጋዜጠኛ ደረጀ ሃይሌ እረጅሙን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ!!! በድዳችሁ እስክትበሉ ያቆያችሁ!!! በእውነት በጣም ደስ የሚል ትዝታችሁን ነው ያጫወታችሁን። ከምንሰማው የመከራ ዜና ወጥተን ፈታ አድርጋችሁናል፣ እነመሰግናለን! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ermiasbezuwork6080
@ermiasbezuwork6080 2 жыл бұрын
የነበር ሲነገር ይመስላል ያልነበር በሆነ አጋጣሚ የናንተ ሰዎች ጋር ይህን የመሠለ ጨዋታ አጋጥሞኝ ነበር ዛሬ እንደሙዚቃ መልሼ ሰማሁት በጣም ደስ አለኝ
@mimiaddisu4840
@mimiaddisu4840 3 жыл бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ የስራ ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት የፍቅር ዘመን ይሄ የዘር ፖለቲካ ህዝቡንም አገራችንንም አወከብን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@addisabeba7918
@addisabeba7918 3 жыл бұрын
ደረጀ ሃይሌ ዙበይዳ እንዲሁም አዲሱ አበበ ከመፀሃፍት አለም የምወዳቺሁ ጋዜጠኞች አቦ አላህ እድሜአቺሁን ረጂም ያድርገው። ጋሽ አዲሱ በልጅነት አእምሮየ እሁድ ማታ ከመፀሃፍት አለምን ለማዳመጥ ባደኩባት ገጠር እንጣላ ነበር እንዲሁም ፍቅር እስከመቃብርን እያዳመጥኩ ያለቀስኩት። ደረጄ ሃይሌ ዙበይዳን ስንት ግዜ እየደጋገምኩ ያዳመጥኩት ፰ ግዜ ፣አንዳንዴ በትዝታ እኔንም ጉዋደኞቸንም ይመስለኛል ግን መጨረሻ ላይ እንባው ሲፈስ እኔም መቛቛም ያቅተኛል።ስንቶች ናቸው በዱሮ ፍቅር አላማቸውን የሳቱ ፣??????????
@user-dg6nq3oc2e
@user-dg6nq3oc2e 3 жыл бұрын
ጋሽ አዲሱን በድምፅ ብቻ ነበር VOA ላይ የማውቀው ለማየት ከምጏጏቸው ሰዎች መካከል ነበር ጋሽ አዲሱ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አንደበተ ርቱዑ
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥ የሚል ጭውውት!
@andualemmengistu133
@andualemmengistu133 3 жыл бұрын
ድንቅ ዝግጅት ይህ ቀረሽ የማይባል እጅግ አመሰግናለሁ ።
@flagotgrum1221
@flagotgrum1221 3 жыл бұрын
በስመአብ የሚገርም መድሃኒት የሆነ ጨዋታ፡፡ እድሜ ከጤና ይስጥልን የሀገራችን ሰበዞች!!!
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 3 жыл бұрын
ድርዬ ስታምሩ እግዛብኤር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደርዬ አትጥፉ አይዞህ ብርታ❤️❤️❤️
@user-kn7rw5zx6c
@user-kn7rw5zx6c 3 жыл бұрын
ደረጀ አንተ የተወደድክ ሰው ላንተም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር !
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 3 жыл бұрын
በጣም የማደንቀው ምርጥ ጋዜጠኛ እሁድን እንድ ውድ ካረጉኝ ምክንያቶች ዋነኛው ነው ትክክለኛ ና ለእውነት የኖረ ሰው አሁንም ድምፁ የማይቀየር ነው ኑርልን
@eheteezineh816
@eheteezineh816 3 жыл бұрын
I thank you so much dereje haile for showing us addisu abebe
@haftumuyesheret5400
@haftumuyesheret5400 3 жыл бұрын
እሚገርም ትዝታ እና ጨዋታ ዋዉ
@fre6233
@fre6233 3 жыл бұрын
አቤት! ድንቅ ነው
@wondiyeayele9509
@wondiyeayele9509 3 жыл бұрын
ደረጀ ኃይሌ አንጋፋዉን ጋዜጠኛ አዲሱ አበበን ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል እናመሰግናልን ፡፡ ጨዋታችሁ እንዴት ይጥማል፤ ሁለቱም ክፍል ሳልጠግበው አለቀ !!
@melakutsegaye1633
@melakutsegaye1633 3 жыл бұрын
የሚገርም ጭውውት ነው::እንደጅረት ውሃ ይዞ የሚሄድ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ::ትውልዱንም የአቀራረብ ለዛ:እውነትን አስተምሩት ገና ብዙ እንጠብቃለን!
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 жыл бұрын
Wow what an amazing interview I really enjoyed and get excited yo see my top journalist sit on z table with their classic sound....thank you big respect A to Adisu wish u good luck and Dere big respect too ❤❤❤❤
@nahomtesfayemamo8104
@nahomtesfayemamo8104 3 жыл бұрын
Dere thank you for interviewing such an iconic Teacher and Journalist Addisu Abebe.
@woldewolde7481
@woldewolde7481 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ያለው ጭውውት ነበር እናመሰግናለን ! ለጋሽ አዲሱ እረዥም እድሜ እንመኛለን !!!
@kidanassefa9985
@kidanassefa9985 3 жыл бұрын
Thanks it was my dream to see Ato Addisu in person. He ls really graceful person like his voice. It was very nice interview.I hope & pray God fulfill u wishes & give both of u long & happy life .
@ermiasheiy9747
@ermiasheiy9747 3 жыл бұрын
በእውነት ከልቤ ነው ሺአመት ኑርልን አዲሱ አበበ።
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ችሎታህኮ በስማም ግሩም ነዉ
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 3 жыл бұрын
Long live Gashe Adissu!!! 💚💛❤
@firewbantalem2860
@firewbantalem2860 3 жыл бұрын
አቢዬ በደሌ እኮ ዛሬም--- ነች በጣም ደስ የምል ያን ግዜ
@mendayetekle2868
@mendayetekle2868 3 жыл бұрын
በጣም የማደንቃችሁና የምወዳችሁ ሁለት ምርጥ ጋዜጠኞች ቀናቶቼን ስላደመቃችሁልኝ በደስታና በተድላ ድመቁልኝ!!
@mesfindemessie1642
@mesfindemessie1642 3 жыл бұрын
ምናለ ድምጻችሁን ብቻ እየሰማሁ ብኖር!! ሁለታችሁንም (አዲሱንም ደረጀንም) በጣም የምወዳችሁ ጋዜጠኞች ናችሁ:: ግን ከውብ ተፈጥሮአዊ ውበታችሁ በተለየ የድምጻችሁ አምላኪ ነኝ:: ገጽታችሁን በቴሌቪዥን መስኮት ሳላይ በአዕምሮዬ የሳልኳችሁ ስእል እና አሁን የማየው ገጽታችሁ አልገጥምልኝ አለ:: በሬዴዮ ታምራላችሁ በቴሌቪዥን አታምሩም እያልኩ እንዳልሆነ አምላክ ያውቃል:: ድሮስ ሃሳብ ሃሳብ አይደለ? አዲሱ ከቪኦኤ ከለቀቀ በሗላ ወደ VOA ዝር ብዬ አላውቅም ምንም እንኳ አሉላን ብወደውም ያለአዲሱ ሊሆንልኝ አልቻለም:: በተለይ የአሉላና አዲሱ የእሁድ ፕሮግራም!! አዲሱ እድሜዬ 73 ነው ሲል ጉድ አልኩ እኔ በፍጹም ሊዋጥልኝ አልቻለም:: 73 ሳይሆን 37 ነው የሚመስለው! እኔ እንደሚመስለኝ በዚያ የልደት ሰርተፊኬት የሃኪም ማስረጃ እምብዛም በነበረበት ዘመን እንደኔ እቤት ተወልዶ የነገሩትን ይዞ ነው አለያም ዋሽቷል እንጂ በምንም ተአምር የ73 እመት አዛውንት ድባብ ሳይታይበት 73 ዓመት ሊሆነው አይችልም:: ሌሪ ኪንግ የሚሉት ለምን እንደሆነም አሁን ገባኝ:: ደረጄ :- ሰምቼው እንጂ አይቼው የማላውቀውን በጣም የምወደውን እና የማከብረውን አዲሱን ስላሳየኽኝ እንግዳም አድርገህ ስለጋበዝከው እንደ ፕሮግራም ታዳሚ ላመሰግንህ እወዳሁ:: ውይይታችሁ እጅግ ያምራል!! ደግሞስ ሁለት ድንቅ ጋዜጠኞች ገጥመው (ሰኔና ሰኞ) ፕሮግራሙ ምን ሊሆን ይችላል?!
@frehiwotdebebe3974
@frehiwotdebebe3974 3 жыл бұрын
በጣም የምከብራቺሁ ጋዜጠኛቺ ናችሁ እባካቺሁ ኮራኔል መንግስቱ ወደ አገራቸው እንድመለሱ የህነ ነገር አርጉ ኢትዮጵያ በታሪኮ አንደ እንኳን መሪዋን ታክብር እድሜቸው ሂዲዋል በሰው አገር ከሚሞቱ 💔🙏
@olanaa4803
@olanaa4803 3 жыл бұрын
ውሌም የናንተን ዘመን ሰሆች ሳይ እቀናለው በናንተ ዘመን ብፈጠር ብዬ ደሬ ውሌም የምወድእና የማከብር አዲሱ ምርጥ ጋዜጠኛ ወጋቹ እንዴት ደስ የሚል ነበር ዘመናቹ ይባረክ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
The best memory thank you.
@SW33T3ST3
@SW33T3ST3 3 жыл бұрын
Wow!! Best 1 hour and 16 min spent 👏👏👏 THANK YOU Dere!!! “ With radio, the listener absorbs everything.” Bob Edwards
@nabilfereja4886
@nabilfereja4886 3 жыл бұрын
Dere classic , ምርጥ ጋዜጠኛ 100%. As usual another great interview. 🙏
@michaelsibhat7871
@michaelsibhat7871 3 жыл бұрын
I love this journalist he’s well prepared and educated.
@user-yx4te2oe8w
@user-yx4te2oe8w 7 ай бұрын
Thank you for your Life story thank you God. May Almighty God bless your life and your beloved family. Thank you Dereje Haile to be the parent of this show great Job. May God bless you This is our Legacy. Best show
@mogesdemlie4074
@mogesdemlie4074 3 жыл бұрын
ክበሩልን። ረዥም እድሜ እመኝላችኋለሁ። ደሬ እባክህን ከጋዜጠኞች መዓዛ ብሩን፡ ከ 'ያ ትውልድ' ሕይወት ተፈራን (የ 'ማማ በሰማይ' መጽሐፍ ደራሲ) ጋብዝልን።
@tomorrow9473
@tomorrow9473 3 жыл бұрын
ወይኔ ያንን የመሰለ ጊዜ አሳልፋችሁ አሁን የሰዉ ኩላሊት እና ጉበት የሚበላበት ጊዜ ላይ ደረስን።
@tewodrosmacgyver4383
@tewodrosmacgyver4383 3 жыл бұрын
መዝጊያው እጅግ ውብ ነው 'በነገራችን ላይ ይሔን መውሰድ እችላለሁ' !
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 3 жыл бұрын
My respect to you!!! God bless you!! 💚💛❤
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ምርጥ የኢትዮጵይ ልጆች
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 жыл бұрын
የማይጠገብ ፍቅር የሆነ ጨዋታ ነበር። የሚያሳዝነው ግን አሁን ያሉት ወጣት ጋዜጠኞች እንደዚህ ገራሚና እጅግ ተወዳጅ የስራ ህይወት ይኖሩ ይሆን ! አይመስለኝም ! በዘርና በብሽሽቅ ፖለቲካ የተቃኘ ትውልድ ጋዜጠኛ ነው ያለው።
@danieltiruneh2024
@danieltiruneh2024 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ይሄን መውሰድ እችላለሁ?! እንደ አንተ በለዛ ያስረጀን። ደረጀ እድሜህን ወዲህ በል😂
@geyoh2551
@geyoh2551 3 жыл бұрын
It is so nice to see you Ato Addis. Your voice brings so much good memories of back home, Ethiopian radio and VOA. Thanks Dereje
@henokamelga1650
@henokamelga1650 3 жыл бұрын
ውብ ጨዋታ!! ለሁለታችሁም ጤና ፣ እረጅም እድሜ እመኛለሁ❤🙏
@genetm.19
@genetm.19 3 жыл бұрын
You guys tnx for the memory talk specially about my dad tnx again
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 3 жыл бұрын
I proud of you. You are an amazing man . Blessing and wish long life with full health
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 3 жыл бұрын
Best interview Dere... thank you with my best respect.
@tesfayeasmamaw9078
@tesfayeasmamaw9078 3 жыл бұрын
ትዝታችሁና ጭውውታችሁ በጣም ደስ ይላል እ/ር እድሜና ጤና ይጣችሁ።እንደዚህ ዓይነት። ፍቅር ለመመለስ ፕሮግራሞች መስራት ይቻላል?
@takelealemu1484
@takelealemu1484 3 жыл бұрын
በስመ አብ ደስ ሲሉ ጨዋታቸው ።
@mofob7042
@mofob7042 3 жыл бұрын
Great interview! Enjoyable and educative. Keep up the great work! You both are in a profession where you can make a difference. Wish you both the best.
@dessalegnbefekadu7371
@dessalegnbefekadu7371 3 жыл бұрын
Thank you , great conversations !
@lulahasen8150
@lulahasen8150 2 жыл бұрын
as always an excellent interview. your guest is humble and professional.
@praisepower5095
@praisepower5095 3 жыл бұрын
ግሩም ቃለ መጠየቅ ! እንቁላል ፋብሪካ የተባለው " ግሪካዊ /አርመናዊ የሆነ ሰው የኬክ መጋገሪያ ነበረው ታዲያ የአከባቢው ገበሬዎች እንቁላል እያመጡ ይሸጡለት ነበር " ታዲያ ገበሬዎቹ ናቸው ስም ያወጡለት (ትክክለኛ መረጃ ነው)
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 3 жыл бұрын
Thank You!
@dawitteklet9613
@dawitteklet9613 3 жыл бұрын
Thankyou Gash Adisu for ur life experience wish u both well 🙏
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 3 жыл бұрын
Wow. Deseyelial Thank you
@milireda2877
@milireda2877 3 жыл бұрын
ቃለ መጠይቅን ደረጀ ሃይሌ እና መዓዛ ብሩ ሲሰሩት እንዴት እንደሚያስደስተኝ!!!
@adambosat238
@adambosat238 3 жыл бұрын
You are both our hero We love you so much ,I am hoping You are teaching ethical Journalism.
@eliasalemayehu5790
@eliasalemayehu5790 3 жыл бұрын
the best interview I ever watched!
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
@tmsgenamlakekbermsganalant3958 3 жыл бұрын
God bless you 🙏❤ this is respected ethiopian thank you
@taresewerqabaineh4509
@taresewerqabaineh4509 3 жыл бұрын
ጉራማይሌ ከመጠቀም ብትቆጠቡ መልካም ነበር። እርግጥ በብዛት አልተጠማቸሁም። በተረፈ ጭውውታችው ደግ ነው። አቶ ታደሰ ሙሉነህ የተዋጣለት ምርጥ ጋዘጤኛ ነበር። አንዴ ቅዳሜ ከሰዓት በኃላ ዝግጅት ሲዛጋ፣ ዘፋኙ " እዚህ ላይ አበቃ፣" እንዳለ፣ አቶ ታደሰ ሙሉነህ " ከሰዓት በኃላ" በማለት ዝግጅቱን ፈጸመ። የሞሎሊዛን ዘፈን ያስተዋወቀበት ዘዴ ድንቅ ነበር። ይብቃኝ።
@girumbezarealestateconsult2923
@girumbezarealestateconsult2923 3 жыл бұрын
አቤት ለዛ ምርጦች ረዥም እድሜ እመኛለሁ
@wassimgm3188
@wassimgm3188 3 жыл бұрын
አይ ግዜ... ምን አለ ብናንተ ግዜ በተፈጠርን ያስብላል ልዩ ደስ የሚል ወቅት ዘረኝነት የለ ምናምን.... አስቀናቹህን
@getamesaywoldetsadik4513
@getamesaywoldetsadik4513 3 жыл бұрын
You guys are amazing!! I wish if I meet Adisu
@zekariassolomon4642
@zekariassolomon4642 3 жыл бұрын
Great conversation
@abelkebede4623
@abelkebede4623 3 жыл бұрын
Blessings
@solomonfaris
@solomonfaris 3 жыл бұрын
wonderful interview
@getamesaywoldetsadik4513
@getamesaywoldetsadik4513 3 жыл бұрын
Such a sweet conversation
@kinfe5473
@kinfe5473 3 жыл бұрын
Thanks dary.
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 3 жыл бұрын
What a lovely conversation
@dichagena3726
@dichagena3726 3 жыл бұрын
አዲሱ ጨዋ ሰው ነህ።እናመሰግናለን።እድሜ ይስጥህ።
@hamdimohammde5319
@hamdimohammde5319 3 жыл бұрын
Batme adnekaw nena babwt
@haregmeka8464
@haregmeka8464 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ!
@mutonichance3723
@mutonichance3723 3 жыл бұрын
ረጅም ዕድመ ተመኝን ኣቶ ኣዲስ 🙏
@TheHulule
@TheHulule 3 жыл бұрын
Sweet conversation!
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 жыл бұрын
ድምፃቻቹ ለዘላለም የማይጠገብ ለዘላለም አይጥፉ
@shenkutekemirab1192
@shenkutekemirab1192 3 жыл бұрын
እፎይይይይይ!!! ለዛ ያለው የጨዋታ ጥማቴን ቆረጥሁ(ኩ😉) ... የእሁድ ጧት የሬድዮ ፕሮግራምን በሃሳብ ናኘሁበት... ታምራት አሰፋ አባይነሽ ብሩ ከፍ ያለው አዘዘ ተስፋዬ ሀብተገብርኤል ዝናሽ ማሞ ቤዛዬ ግርማ ዳንዲዮ ሰርቤሎ ... መፅሃፈ ሲራክ , " አያናድድዎትም?", ዜና ትንግርት ....የሬድዮ ሱሰኛ ያደረጋችሁኝ..ገና በልጅነት... ዛሬም ድረስ
@oromay02
@oromay02 3 жыл бұрын
You look good ! Adisu
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 3 жыл бұрын
የወጣትነት ዘመኔን መልሳችሁልኝ በጣም በደስታ ሁለቱንም ክፍል ጨረስኩት እናመሰግናለን ንጉስ ጓደኛውንም አንድ ላይ ብታቀርባቸው ኖሮ ደግሞ ጨዋታው በጣም ይደራ ነበር
@jamboandu3402
@jamboandu3402 3 жыл бұрын
አዲሱ አበበ እውነተ ለመናገር የእድሜህን ቁጥር እስክትናገር ድረስ ፤ ደሬ ምን ነክቶታል ፤ ይሄን ያህል የእድሜ ልዩነት እንዳላቸው ነገር አካበደ እያልኩ ነበር ። በእኔ ግምት እንዲያውም አስረጅቼህ ሃምሳዎቹ መጨረሻ ላይ አስቀምጬህ ነበር ። haha እውነት ለመናገር በዚህ ቁመና ላይ የመገኘትህ ምስጢር እንቅስቃሴ ማድረግህ እና ከሰላማዊ ቤተሰብ ጋር የተረጋጋ ህይወት ማሳለፍህ ነው ። ክፍል ሶስት ኖሮት ሁሉ ብናዳምጥህ ደስ ባለን ነበር ። ደሬ ጨከነብን እንጂ ። ደሬዋ ሽቅርቅር ብለህ ፣ ቅንድብህን አበጥረህ ፤ ለዛ ባለው አቀራረብህ ግስጥ ስትል ፤ ለሙያህ ምን ያህል ክብር እንዳለህ ማረጋገጫ ነው ። ሁሌም በጉጉት እንጠብቅሀለን ። ማጠቃለያ ፤ አዲሱ ስለ ቀድሞዎቹ የአገራችን ነቀርሳ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፤ በስም ኢትዮጵያዊ በግብር ግን የዘር ፖለቲከኞችን ስብስብን እንደማይደግፍ ሲናገር ፤ ለአንዱ ወግኖ አንዱን ለማጣጣል ሳይሆን ፤ ለሁሉም የዘር ፓርቲዎችን ድጋፍ እንደሌለው ለመግለጽ እንደሆነ ቅን ልብ ያለው ሰው ይረዳዋል ። እረጅም እድሜ እንመኝልሀለን !!!
@eliasayalew4533
@eliasayalew4533 3 жыл бұрын
ችስትታው I like it that. I'm proud of you Guy's
@asterbekele8444
@asterbekele8444 3 жыл бұрын
እደዚህ ያለ ለዛና ስነምግባር ያለው ንግግር እያጣነውና እየጠፋ ስለሆነ :እግዚአብሔር እድሜውንና ጤናውን ይስጣችሁ:
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
Long life to Adesu!!😍😍
@hailu866
@hailu866 3 жыл бұрын
A real man
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 35 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Chapitosiki
Рет қаралды 3,3 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН