የድምፃዊ ቴዎድሮስ ታደሰ ቤተሰቦች.... እኛም የቻልነውን እያደረግን ነው ... ወንድማችን ያለበት ህመም…. | Seifu on EBS

  Рет қаралды 250,671

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

የድምፃዊ ቴዎድሮስ ታደሰ ቤተሰቦች.... እኛም የቻልነውን እያደረግን ነው ... ወንድማችን ያለበት ህመም…. | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 430
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
መጀመርያየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምርልኝ የምትለው ፆሎት እኮ ቀላል አይደለም ፈጣሪ ምረቱን ይላክልህ
@bekaluteferi5988
@bekaluteferi5988 2 жыл бұрын
የአእምሮ ጭንቀት ያለበት ሰው አብዝቶ ፀበል ይጠጣ፥ ቃጥላ ማርያም ውሰዱት እባካችሁ።
@dagmawitgonfa9924
@dagmawitgonfa9924 2 жыл бұрын
tnxs ehete yehe enem hasab new selewenet
@birdeye1324
@birdeye1324 Жыл бұрын
The F@&$ is ቃጥላ ......? Lol
@Victoria-cs4oc
@Victoria-cs4oc 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው የማደንቀው ተዲ ኪዳነምህረት ተእዳብስ🥺🤲🏻
@sebletaye451
@sebletaye451 2 жыл бұрын
Me too amen
@user-fz2zo3sk6v
@user-fz2zo3sk6v 2 жыл бұрын
ለዘፋኝ አልቅሼ አላውቅም ቴዲን ስለምወደው አለቀስኩ መጨረሻዬን አሳምረው ማለት ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ወደ ነበርክበት ይመልሰው🙏🙏🙏🙏 ብዙ ሙዚቀኞች በሱ ሙዚቃ አፋቸውን ፈተዋል
@asnakechdenboba6530
@asnakechdenboba6530 2 жыл бұрын
እመብርሃን ከልጃ ከወዳጃ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር በምህረት ትጎብኝህ ወንድማችን ቴዲ እንደምትድን አምናለሁ
@workiyemekonen9902
@workiyemekonen9902 2 жыл бұрын
amen amen amen
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 2 жыл бұрын
Amen❤✝️
@mkmz7
@mkmz7 2 жыл бұрын
I am Eritrean, Tedros for me is the best Amharic singer. I do hear a lot of Amharic songs, among them I enjoy Dawit, tilahun, Mahmud, tsegaye eshetu, tsehaye yohans, eyob mekonen, wendmu jra, tadele roba and many others. But Tedros and Dawit are my personal most favorites. I hope he will recover soon enough 🙏.
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
I did too!
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 2 жыл бұрын
ጥዕምቲ ጎል ሪመይ ❤️🇪🇷
@yetemworkawelachew2582
@yetemworkawelachew2582 2 жыл бұрын
@@sebelsolo6381 p.
@yemariam4144
@yemariam4144 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እጅግ በጣም ያማል በጣም ልብ ይሰብራል ቴድዬ እምዬ ኢትዮጵያ ብለክ የቀነቀንክላት ኢትዮጵያ በፀሎቷ ትድረስልክ ።እባካችሁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከሚድያ እየተቀባበልን ወሬ ከማናፈስ ቢያንስ በፀሎት እናስበው።ቴድዬ እግዚአብሔር ፈጥኖ ይድረስልክ ።
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው ተወዳጅ ትልቅ ሰው ነው ሰዎችየ በተለይ የመስኮት ነጋዴዋች እስተሐ አፋችን እንፁም ለህመም እንካን ወደ እግዚአብሔር እንፀልይ አታሳምመኝ አይባልም አድነኝ ነው የሚባለው ይላሉ የተቀደሱ አባታቻን እንፀልይ
@jojolove791
@jojolove791 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ክፉህን አያሰማን እንወድሀለን እግዝያብሄር ይማርህ ❤🙏
@HH-505
@HH-505 2 жыл бұрын
ያን የመሰለ ትልቅ ኣርቲስት በጣም ልብ ይሰብራል ዘፈኖቹ መቸም ጊዜ ኣይሽራቸውም ፈጣሪ ይማረው🙏🙏🙏
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 2 жыл бұрын
ወደ ሐገሩ እንዲመለስ እና ቃጥላ ማርያም ቤተክርስቲያን ፀበል ይጠመቅ:: የክፉ መናፍስት ስራ ነው
@sisman1636
@sisman1636 2 жыл бұрын
ቴዲሻ እግዚአብሔር ፈጣሪ ይማርህ በጣም አዝኛለሁ የወጣትነት ትዝታዬ ያንተ ዘፈኖች ናቸው
@genetjimma676
@genetjimma676 2 жыл бұрын
ሰይፉየ በጣም ግሩም ቅን ሰው ነህ ለተቸገሩ ደራሽ እንዳንተ ሁሉም ቢሆኑ ተባረክ
@josii09
@josii09 2 жыл бұрын
I wish all the best for our legendary singer Tewodros Tadesse
@user-bn3lc3re4o
@user-bn3lc3re4o Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውብ ድምፅ ጥሩ መልእክት ጊዜ የማይሽረው እግዚአብሔር መሐሪ ነውና እግዚአብሔር ይማርክ በጣም ነው ያዘንኩት
@abraham9531
@abraham9531 2 жыл бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል 100%ይድናል
@chakameron2230
@chakameron2230 2 жыл бұрын
awo wede eym edlu ageyntn endntmk yerden
@azebsil7284
@azebsil7284 2 жыл бұрын
መዳኒት ብሎ ነገር የለም... ኢትዮጵያ ይምጣ እና ፀበል አስገቡት.... ይድናል
@mikywolday4180
@mikywolday4180 10 ай бұрын
100% very true
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው አላህ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን በስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ ፈረጃውን ያቅርበው ያረብj
@k.d.ethiopia1945
@k.d.ethiopia1945 2 жыл бұрын
ሠይፉ እውነቱን እንድናቅ ስላደረከን እናመሠግናለን 💚💛❤ ቴውድሮስ ታደሠ ትልቅ አርቲስት ነው እግዚአብሔር ጤንነቱን ይመልስልን በተለይ እምዬ ኢትዬጵያ የሚለውን በተለየ እወድለታለሁ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hiwe569
@hiwe569 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ 🙏 አባቴ እንወድሃለን እናከብረዋለን 💚💛❤😘 ቴዎድሮስ ታደስ .ትዝታዬ😘
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
ሠይፉን አለማድነቅ ከባድ ነው እውነቱን እድንሠማ ስላረክን እናመሠግናለን ቴዲን ድኖ ለማየት ያብቃን!!!!
@jemalabdela7387
@jemalabdela7387 2 жыл бұрын
Seyefusha lemanem derashe new Allha yagezewe
@farialain3366
@farialain3366 2 жыл бұрын
ሰብልዬ ስወድሽ
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ማማዬ ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ ስወድሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋😍😍😘😘😘😘😘 ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ነይ ቅመሺልኝ በዛዎው አበረታቺኝ አላህ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ክፎዎችን ያንሳልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍትህህህህ ለወሎሎሎ❤️❤️
@genene.a4674
@genene.a4674 2 жыл бұрын
@@jemalabdela7387 nzvCnCCX
@user-pk3df7pl4q
@user-pk3df7pl4q 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይማረው በእውነት ድኖ ለማየት ያብቃን እና በሰይፉ ቤት ዳግም ያገናኘን ከ ታዋቂው ቴወድሮስ ታደሰ በጣም እናከብረዋለን እንወደዋለን❤እንፀልያለን😇
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 жыл бұрын
ፀበል አይወስዱትም እደዚህ አይነት ያለፀበል አይድንም
@artisanentertainment9911
@artisanentertainment9911 2 жыл бұрын
ለወንድሜ የማንስ ሰው አይደለሁም።😍 እንዲህ አይነት ወንድም በኖረኝ😊
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 2 жыл бұрын
በጣም
@almightlord1579
@almightlord1579 2 жыл бұрын
Ayzon
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
በጣም ያኮራል
@tedshebelaw8064
@tedshebelaw8064 2 жыл бұрын
ውሽታም ነው እባክህ ካላየህ አታምንም
@jimilorel4037
@jimilorel4037 2 жыл бұрын
ቴዎድሮስ በጣም ቆንጆ ነው በጣም የሚያምረው ከቤተሰቡ የተለየ መልክ ነው ያለው
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ወይ ሰዉ ከንቱ መጨረሻችን አሳምርልን እግዚአብሔር ሆይ ምህረት ይላክልህ ያሳዝናል በጣም
@hiwe569
@hiwe569 2 жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ ይታከልበት እና ህክምናውን አግኝቶ ለእናት ሀገሩ ያብቃው🙏 ቴዲዬ እንወድሃለን እናከብርሃለን💚💛❤ እንደ ወይን እያጣጣምን የምንሰማው ሙዚቃ የቴዲ ነው ሁሌም አዲስ ሰላም ሁንልን አባቴ 🙏ባለህበት❤
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 2 жыл бұрын
his illness is treateble አበሻ ማባባሰ ሰንወድ አይዞህ ቴድዬ እኔ የቅርብ ቤተሰቤን አሰታምሜአለሁ 1 to 2month in side the hospital intreatment will support him. My family after that he even didn.t take the medication he is fine . SO አይዞህ
@st.michael2444
@st.michael2444 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 2 жыл бұрын
የአይምሮ በሽታ በጣም አሳዛኝነቱ የፈጠራ ሰዎችንና ጎበዝና ጨዋ ሰዎችን ያጠቃል ፣ ነገር ግን ድራማችን እና ፊልሞቻችን በተቃራኒው ክፉ ሰዎች በአይምሮ ህመም እንደሚያዙ ያሳዩናል።
@samuelmengesha6691
@samuelmengesha6691 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ኦዉዉዉ የምትላት ነገር ስለለመደችብህ የማይገባ ቦታ ላይ ባትጠቀማት መልካም ነዉ ወንድሜ።
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሰላምህን ትመልሥልህ ቴዲዬ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ቴዲዬ!
@issupetros2337
@issupetros2337 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን! ቴዲ ማለት ለኔ ልዩ ቦታ ያለው ድንቅየ የኢትዮጵያ ዘፉኝ ቢሆንም እንደ ኤርትራውነቴ ኣብዝቼ የማደንቀውና የማከብረው ስራዎቹን እያዳመጥኩ የወጣትነት ዘመኔን ያሳለፍኩቲ : እንቁ የስነ-ጥበብ ሰው ነውና እ/ሔር ጤናው ሰጥቶት ከቤተሰቡ በደስታ የሚኖርበትን ጊዜ እሩቅ ኣይሆንም እና በጸሎታችን እናስበው ዘንድ ይማጸናለሁ። ቀጣይ ስራዎቹ በፈጣሪ ቸርነት በናፍቆት ይጠብቃለሁ።
@ageraasmer2027
@ageraasmer2027 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ በሰላም ለሀገር ያብቃህ መዳኒቱ ፀበል ነው ለደጁ ያብቃህ 🙏
@munaaustin6772
@munaaustin6772 2 жыл бұрын
teddy is my favourite singer ever may God heal him Amen
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትዳብሠው ፈጣሪ ይማረው አንጋፋ አርቲስት ነው ሰይፍዬ እውነታውን ስላሳወከን እናመሰግናለን
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለሚታረድት በወለጋ በወሎ በአራቱም አቅጣጫ እየታረዱ ለሚገኙት አማራዎች ፍትህ ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤❤❤❤❤❤
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 2 жыл бұрын
Tegarum eko ethiopiawian nachew.
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
@@zerudemmelash1214 😂😂😂😂😂
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
@@zerudemmelash1214 አዎ ናቸው ግን ጁንታዎች አይወክሉንም
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 2 жыл бұрын
@@meronhabeshawit2461 enesuko junta lemilew kal bota aysetutm endewum mekeleja argewutal.
@hannawg7747
@hannawg7747 2 жыл бұрын
Teddo you are the best, I wish you all the best from 🇪🇷
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
በዚህ የጭንቀት በሽታ ብዙ ስው ይታመማል ለእስታማሚ እነሱን በሽታውን እሳምኖ መዳኒታቸውን እንዲከታተሉ ማድረግ ለቤተሰብ ትልቅ ፈተና ነው የቴዲዬ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይርዳችሁ በርቱ ይድናል💞💞💞
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
የጭንቀት በሽታ ሳይሆን የሱ በድራግ አዲክትድ መሆን ነው የምን ድብንቆሽ ነው
@hawwiioromo6926
@hawwiioromo6926 2 жыл бұрын
@@lifeat2401 n
@abibaashto6746
@abibaashto6746 2 жыл бұрын
@@lifeat2401 ትክክል አሜሪካ ከሆደ ብሀላ በጣም ሱሰኛ ሆኖል😥
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በደጋግ እጆችህ ዳብሰው:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
እውቅና ስላለው ብላችሁ እንደ ጂኪ ቤተሰቦች የገጠመውን ችግር ባትደብቁ እና ባታቃልሉት ጥሩ ነው ። የጂጂ ቤተሰቤችም ደህና ናት የዛሬ አመት ትመጣለች እያሉ ይሄው ሶስት አራት አመታትን አስቆጠረች እናንተም እንደዚህ ባታደርጉ እና አመቻችታችሁ ሀገር ቤት አምጡት እንኳን በህክምና የዘፈነላት ሀገሩ ኢትዮጵያ አየሩ የህዝቡ ፍቅር መድኃኒት ይሆነዋል። እዚያ ብቸኝነቱም ጭንቀት ይሆንበታል
@user-pk3df7pl4q
@user-pk3df7pl4q 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው የሁለቱም ተመሳሳይ ኬዝ ይመስለኛል እውነቱን ተናገግረው መረዳት ካለቃቸው ተረድተው እንዲድኑ ማድረግ ይቻላል
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 жыл бұрын
ጂጂማ ጴንጤ ቤተሰብስላላት እየተጫወቱባት ነው:: እሷም ጭንቀት ነው ያለባት ልጇን ባሏ ወስዶባታል ልጅን ማጣት ከባድ ነው እሱም ያባብስባታል የማይረቡ ቤተሰቦች ናቸው::
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 2 жыл бұрын
አምጡትና ቃጥላ ማራምያም ፀበል አስጠምቁት እመቤቴን ይድናል ቴድሮስ ታደሰ ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ የኢዮቶጲያ አምላክ ይዳብስህ እመብረሀን የጭንቅ አማላጂ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ 🙏🇲🇱🙏🇲🇱🙏🇲🇱
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl 2 жыл бұрын
The family is honest about his condition and this is very nice of them. Not so many people can be honest about mental illness. Mental illness can affect anyone.
@yodiemeru203
@yodiemeru203 2 жыл бұрын
እሄ በሽታ በማንኛውም ሰአት ማንኛውም ሰው የሚይዝ በሽታ ነው እግዚአብሄርም ይማረው ይድናል።
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው ምርጥ ልጅ ቴዲሻ
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስለት የምውደው ቴወድሮስ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
ቴዲ my child memory እግዚአብሔር ባለበት ጤንነቱን ይመልስለት ለሀገሩ ያብቃው
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 жыл бұрын
ምን አለ ቤተሰቦቹ የሆናችው ጠበል በትወስዱት ድኖ እጃቹ በአፋችው እንደሚያስጭናችው አልጠራጠርም በዚህ ሞክሩት ፈጣሪ ይርዳችው
@sisayneshbedada2171
@sisayneshbedada2171 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ህክምና መልካም ነው በርግጠኝነት ይድናል እግዚአብሄር ከመዳኛው ያገናኘው ቀጥሎ ያለመድሃኒት ጨርሶ ለመዳኑ የሚንከባከበው ሰው ወሳኝ ነው እንዲመቸው ማድረግ በራሱ መንገድ እንዲሄድ አመጋገቡን መከታተል ካለበት በሽታ ጋር የሚስማማ እንደዋዛ የምናልፋቸው እንደ አሣ የዱባ ፍሬ አልመንድ ዋልነት የመሳሰሉትን ንጥረ ነገሮችን ሊጎሉን የሚችሉትን ሌላም ሌላም አብሮ ማሰብ ይጠቅማል ከእግዚአብሄር ጋር
@meseth8778
@meseth8778 2 жыл бұрын
God, please help Teddy. Bring him out of this darkness to your light.
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ ቢቀበል ወዲያው ይድናል።
@Tewahido567
@Tewahido567 2 жыл бұрын
ሰይፉ ለድምፃዊት እጅግአየው ሽባባው /ጂጂ/ ድረስላት ህይወቷ አደጋ ላይ ከሆነ ሰንብቷል ቤተሰቧቿ ግን ለምን አይገልፁትም ኒውዮርክ ከተማ መኖሯን ይታወቃል እባክህ ይህችን ጀግና እንድረስላት::
@Tewahido567
@Tewahido567 2 жыл бұрын
አትላንታ አድማስ ሬድዮ ጋዜጠኛ ከሶስት አመት በፊት ኒውዮርክ ሄዶ ጂጂን በአካል ስላገኛት መረጃ ከእነሱ መውሰድ ትችላለህ::
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
አዲስ ነዉ ደህናናት ብለዉ ነበር ቤተሰቦቿ
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 2 жыл бұрын
እጅግ ተወዳጅ የሆንከው ቴዲ ታደሰ… የኢትዮጵያን ስም ከፍ ካደረጉ አንጋፋ ድምጻውያን አንዱ ነህ!! ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ!!
@thomasferedegn5605
@thomasferedegn5605 2 жыл бұрын
Tediye I wish you speedy recovery. I will keep you in my prayer. You are one of my favorite singers in Ethiopia.
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 2 жыл бұрын
ፀበል ውሰዱት እግዚአብሔር ወደ መድሃኒቱ ይምራው🙏
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
ሰላም ያገር ስዎች እፍፍፍ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አምላክ በምሕረቱ ይጎብኘው ቴዲየ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ነው የሚወደው
@temesgendagnachew9205
@temesgendagnachew9205 2 жыл бұрын
ቴድ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የሀገር ባለውለታ ነህ
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 2 жыл бұрын
እባካችሁ ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም ና መዳኛ ቦታ ቃጥላ ፅዮን ማሪያም ውሰዱት በእውነት በህክምና ብዙ ከምትደክሙ ይህን ሞክሩለት እኔ የማምነውንና እውነቱን ነው የምነግራችሁ ለኔ ደርሳልኛለች በተረፈ ድንግል ከነልጇ ትድረስለት ::
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 жыл бұрын
አላህ ጤናህን ይመልስልህ ቴድዬ
@Fithabesha
@Fithabesha 2 жыл бұрын
ቴዲሻ እግዚአብሄር ጨርሶ ምሮህ ለሀገርህ እምዬ ኢትዮጵያ ያብቃህ!!!❤️
@princessmekelle81
@princessmekelle81 2 жыл бұрын
ቴዲሻ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛለት❤❤
@zinuzinu4408
@zinuzinu4408 2 жыл бұрын
አተ ሲፉ ለምድ ነው ሀይሉን ፈረጃን ቃለምልስ ማታደርገው ከጉራጌ ፀብ አለብ እድ
@footballlive6146
@footballlive6146 2 жыл бұрын
ሰፍሻ በጣም እወድሃለሁ Tv ብትገዛለኝ ደግሞ የበለጠ እወድሃለሁ
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 2 жыл бұрын
📺
@tadessekebede8802
@tadessekebede8802 2 жыл бұрын
እባካችሁ ወደ ኢትዮጵያ አምጡትና በፀበል ይዳንበት እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ
@emmyt311
@emmyt311 2 жыл бұрын
የኛ ሰው ማጋነን ስለሚወድ እንጅ የአእምሮ በሽታ ማለት እንደ ስኳር ፣ ደም ብዛት ፣ ኩላሊት ምናምን ማለት ነው ስለምን የአእምሮ ሲባል ለምን እናካብዳለን ⁉እንደማንኛውም በሽታ በመድሀኒት መቆጣጠር ይቻላል‼ ጌታ ይፈውስህ🙏‼
@chakameron2230
@chakameron2230 2 жыл бұрын
aymeron himem k sikur ga endt twedederlk wendm
@remex5831
@remex5831 2 жыл бұрын
ቴዲየ ህልም እልም አልሁኝ ተነስቸ ትልቅ ትዝታ አለኝ ❤🙏እግዚአብሔር ይማርህ ቅዱስ ጊወርጊስ ይዳብስህ 🙏🙏🙏
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
4:30 ለረጅም ዓመት ብቻውን ኖሮ በቅርብ ነው ያገባው እናም ልጅ ወለደ የሚለው ብርቅ ሊሆን አይገባም በእርግጥ ጊዜው ላይሆን ይችላል ግን ማን ያውቃል ልጆች ነን ብለው የመጡት ለአባታቸው መኖር መዳን መንስኤ ቢሆኑስ 😉😉
@yy-ut3dh
@yy-ut3dh 2 жыл бұрын
❤️❤️
@abitati
@abitati 2 жыл бұрын
ለሀገሩ በሰላም ያስገባው እና በእምነት ፀበል ውሰዱት ቃጥላ ማርያም በፀሎት ህይወት የበረታችሁ በፀሎት አስቡት
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 2 жыл бұрын
ውይ ቴድዬ የኔ ልዩ በጣም የምወደው ዘፋኝ አላህ ጤናህን ይመልስልህ በተለይ ለመድሽ ወይ ከሌላ ሚለው
@akassi6174
@akassi6174 2 жыл бұрын
Tediye will be fine, he is a fighter 🙏🏽❤️
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 2 жыл бұрын
Thank you seifsha you are great person 👍
@gosloww297
@gosloww297 2 жыл бұрын
I admired by his music may God save him
@bertukannega8912
@bertukannega8912 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ምህረት ይላክለት
@tedted8833
@tedted8833 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ቴዲ እግዛብሄር ምህረቱን ያውርድልህ
@Lestina2024
@Lestina2024 2 жыл бұрын
ቴድዬ ለኔ የሙዚቃ መጀመሪያ አንተ የሙዚቃ መጨረሻ አንተ
@geniyeeyu8654
@geniyeeyu8654 2 жыл бұрын
እመብርሃን ጨርሳ ትማርው መልስን ማግኝት የማንችለው ምርጥ የኢትዮጽያ አርቲስት
@zagolechanale7339
@zagolechanale7339 2 жыл бұрын
ፀበል ዉሰድት🙏🙏
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 2 жыл бұрын
ምህረት ይስጥህ የኢትዮጵያ ልጅ::
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 2 жыл бұрын
ፍጻሜችን ያሳምርልን
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልህ!
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 2 жыл бұрын
እመቤቴ ለአገሩ ታብቃው።
@jerrymagna8319
@jerrymagna8319 2 жыл бұрын
Fetari yemare Teddy. I know how he could feel. Mental health can be treatable, I hope he will recover soon. May God be with you all.
@user-gl5cx6dm4p
@user-gl5cx6dm4p 2 жыл бұрын
እረረረረ አምጡልን ....ሀገር ቤት ምን አጣን ቀልብ እንጂ....ድኖ ታምሯን ይመሰክርላታል የቃጥላዋ እናቴ አለች
@kidusmekonen3699
@kidusmekonen3699 2 жыл бұрын
ቃጥላ ማርያም ፀበል ውሰዱት በእመቤቴ
@melatkasay4499
@melatkasay4499 2 жыл бұрын
አጌዚአብሄር ጨርሶይማረው🙏
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 2 жыл бұрын
OMG Teddye i hope you get better soon! Egziabher yimarh we love you!!
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 жыл бұрын
Egzabher yemerew 🙏🙏🙏
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 жыл бұрын
Wishing u the best get well soon 🙏🤞
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s 2 жыл бұрын
ካገር ይግባና ፀበል አስገብት
@girmadesta3539
@girmadesta3539 2 жыл бұрын
That is exactly the kind of disease that happened to my friend who was an award winning water engineering researcher. He just run away from the people who were close to him. We do not his where about. I am glad that Teddy brother said what is required. A good brother. God Bless!
@aquagal8645
@aquagal8645 2 жыл бұрын
Especially in diaspora, the closest ones are the one who damage and abuse people emotionally and mentally, they actually cause people to get mentally messed up .. I hope your friend is well, and I wish best of recovery to Teddy..
@amelamel4746
@amelamel4746 2 жыл бұрын
ላገሩ ያብቃው የወርቃማው ዘመን ድምጻዊ ነው። ሰዎች የትአላችሁ?
@borntodie6459
@borntodie6459 2 жыл бұрын
እውነት እኔም ገርሞኛል አብዷል ሲሉ home less አልሆነም ግን shefred street ላይ ግን ቁምጣ አድርጎ በእጁ ሲጋራ ይዞ ብቻውን እያወራ ሲሄድ ማክሰኞ ለታ አይቼዋለው እና ባስ እየጠበኩ ቆሜ ኮሜዲያን መስከረም አስቁሞት እጁን ሲይዘው አስለቅቆት ሄደ መስከረም ቢከታተለውም ቴዲ ተሻግሮ ሄደ እና አለባበሱ ግን ኖርማል ነበር ብቻ ያሳዝናል
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 2 жыл бұрын
It’s really sad. Mental illness is not to easy to understand to any community let alone to habesha. I am on the verge of losing it too beteley yihe America mibal ager uffff egzabher yiderilin bicha.
@seadalove5488
@seadalove5488 2 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርግህ 🙏 ቴዲሻ
@Birabiro65
@Birabiro65 2 жыл бұрын
ያሳዝናል, about 30 yrs ago, DC እያለሁ, walk eyadereku, መኪናውን አቁሞ, ሀበሻ ነሽ ? አለኝና ላድርስሽ? ብሎ ride ሰጠኝ I will never forget. he is very kind and ጨዋ ነው. I will prray for him. i wish I can help, Iwill keep my eyes open to join go funding.
@awolnur182
@awolnur182 Жыл бұрын
Great job
@marthaassefa9532
@marthaassefa9532 2 жыл бұрын
እየሱስ ያድናል::
@thankthank985
@thankthank985 2 жыл бұрын
ቴዲዬ አላህ ይማርህ እንወድሀለን !!! ስደት ፈተናዋ ብዙ ነው
@deresearedo1483
@deresearedo1483 2 жыл бұрын
Egzabhr yemarehre we love you no matter what
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ቴዴም ኢሳያስም አብሮ አደግን ነን እመቤቴ ማርያም ጨርሳ ትማርህ አይዞህ ወንድሜ ኢሳያስ ከብዙ ጊዜ በሗላ ድምፅህን ሰማሁት እኔም ባለቤቴም አድናቂዎቹ ነን አይዟችሁ ምንም አይሆን ከነጋዴ ሰፈር ሐመልማል እና አሰፋ።
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 52 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,6 МЛН
Хотел вывести 🤣❤️
0:54
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,2 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 4 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,8 МЛН