🔴በ10,000 ሺህ ብር ትልቅ ድርጅ ከፈትኩ aman sew comedian aman bisetegn

  Рет қаралды 9,072

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

Жыл бұрын

በጎ አድራጎት መልካምነት መተጋገዝ መተባበር እንረዳዳ አማን ሰው ኮሜዲያን አማን donated video kindness video good man
0941689386 አያል አሰፋ
ይህ በርቱ የተሰኘ ለወጣቶች የስራ እድል የምንፈጥርበት አዲስ መርሀ ግብራችን ነው። ለኛ ትንሽ የምንለው ለአንዳንዶች አዲስ ህይወት መጀመሪያ ነው።

Пікірлер: 111
@amansew
@amansew Жыл бұрын
0941689386 አያል አሰፋ
@medinaadem1644
@medinaadem1644 Жыл бұрын
አማንስዉቢስጠኝወንዲምአለምስወዲህስዉነህበቃ
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
አማንዬ የኔ ቅን ፈጣሪ ይባርክህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ተባረክልኝ ወንድማለም
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
አማንየ አላህ ይስጥህ ይኔቅን እህታችን ደስ ብሏት ማየት ደስ ይላል የረዳትንም ከፍ ያለ ቦታ ያድርሰው አላህ ባለበት ከነቤተሰቦችህ ይተብቅህ ያረብ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አማንየ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ የኛ መልካም🥰
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
አንተ ልጅ ምን ልበልህ ቅን ስለሆንህ ቅን ነው የምታስበውና የምትሰራውን ፈጣሪ ሃሳበ ልቡናህን ይፈፅምልህ !!!
@dynamictube12
@dynamictube12 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው አማን ያሰብከውን ያሳካልህ እንቺም በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-tp9kb9ey6x
@user-tp9kb9ey6x Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ለአንድ ሰው ማገዝ እፈልጋለሁ
@kedirraya2949
@kedirraya2949 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው አማንየ በርታልን
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
አሚን አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ቅነንትህ በጣም እወደዋልው😙😘😙በዚው ቀጠለበት እተትናህ ፈገገትህ ማሻአላህ ማራኪ ነው ሳቅህ አይጠገብም
@user-vj8bx5zr3e
@user-vj8bx5zr3e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ
@abecho33
@abecho33 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ❤
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ አማኑ መልካምነት ለራስ ነው
@thoibayoosuf7454
@thoibayoosuf7454 Жыл бұрын
የኔ ቅን አማንዩ መልካም ስራ ነው የሰራሄው ለረዳሄው ወንድሜችን በወጣ ይተካልን
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
አማንዬ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይስጥህ የከፈለላትም ወንድማችን በወጣ ይተካ እህታችን በርቺ እግዚአብሔር አይንሽንም ይፈዉስልሽ
@tko4438
@tko4438 Жыл бұрын
እግዚእብሔር ኣምላእክ ይሰጠህ የኔ መልካም ዕደመናጥዕና ይሃብኻ 💕💖
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
አማን እዬ እመ ብርሀን ትጠብቅህ ለሰጩ ክርስቶስ ይስጠው።
@ertselam
@ertselam Жыл бұрын
ኡፉፉፉ የኔ ቆንጆ አምላክ የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ የሰጣችውም ተባረኩ
@demba3923
@demba3923 Жыл бұрын
ኢትዬጲያዊ ሚስተር ቢስት. በርታልኝ ወንድሜ ብዙ እንሰራለን ገና
@meseretshewaye885
@meseretshewaye885 Жыл бұрын
ቅን እና መልካም ሰወችን ይብዛልን
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባሩኩ አማንዬ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
ስጥ ይሰጥሀል ነው ክበርልን አማንዬ በጎ አድራጎት ደስ ይላል ምክንያቱም ወደ እግዚአብሄር ቤት ስንሄድ የሚጠቅመን በጎ ስራችን ብቻ ነዉ!!!
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
እግዚሀብሄ ይሥጣቹ ለረዳቹ አማን መልካም ሠዉ
@teje7615
@teje7615 Жыл бұрын
ተባረክ አማን መልካም መስራት ለራስ ነው
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
ዋዉ አማንዬ በርታ ጥሩ ስራ ነው መልካምነት መልሶ ይከፍላል
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 Жыл бұрын
ተባረክ መልካም ወጣቶችን ያብዛልን ዉድ አማን መልእክቴን እንደምታየዉ ተስፋ አደርጋለሁ እኔ የህፃናት መምህር ነኝ እናም ትዉልድን በእዉቀት ማነጽ ሀገርን መስራት ነዉ በሚል ዩቲዩብ ላይ የቅድመ መደበኛ ተማሪ ልጆች እንዴት እንደምናግዛቸዉ የሚያሳይ ማስተማሪያ እየሰራሁ እገኛለሁ መልካም ፈቃድህ ከሆነ አይተከዉ ይጠቅማል ብለህ ካመንክበት ብዙ ሰዎች ጋ እንዲደርስ እንድታግዘኝ እጠይቅካለሁ አመሰግናለሁ ።
@amansew
@amansew Жыл бұрын
በደስታ እናግዝሻለን እህታችን🙏🙏🙏
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 Жыл бұрын
ለቀናነትህ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 Жыл бұрын
youtube.com/@kidikids9203/?sub_confirmation=1
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
ማሻአላህ፣መስጠት፣መታደልነው፣ሁሌም፣ሠጭ፣ያርገን
@tigi3780
@tigi3780 Жыл бұрын
Woww xuru sira nw berta👍👍
@alami5787
@alami5787 Жыл бұрын
አማንየ ሥወድህ እግዚአብሔር ይባረክህ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
አማንእዬ ተባርክ አችምስራሽን እግዚአቤሔርይባርክልሽ
@hageryetube-3673
@hageryetube-3673 Жыл бұрын
Tebarek aman hulachihum egziyabher ystachihu
@samihaili145
@samihaili145 Жыл бұрын
Eghzabhir yestelen amanye 🙏🙏🙏🥰🥰🥰 enwdehalel wondmachen gerome eghzabhir chemerw chemru yesetek wondmalem
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
አማን ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ
@yeroomshiferaw9606
@yeroomshiferaw9606 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወድም
@mululeges50
@mululeges50 Жыл бұрын
Thank you so much bro la hulechenm end dersek new yemsebew ❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አማኒምርጥሰው እግዚኣብሔር ይባርክህ😘😘😘
@bnp319
@bnp319 Жыл бұрын
Wendmy egzabher yesteh fetarey eregm edmy ena tena yesteh yasebkew yadersh amany
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ አማንዬ ለሰጭውም እግዚአብሔር ይስጥህ በወጣ ይተካ ሰላም ለሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ከመከራና ሰቋቃ ያውጣልን
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
አማንዬ በርታ እግዜር ይሥጥህ
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 Жыл бұрын
ስላም አማንየ
@user-zj1rt2nf5s
@user-zj1rt2nf5s Жыл бұрын
ዋው በርች እህቴ ጠካራ ሴት ሁኚ
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 Жыл бұрын
Bless you
@girumebiratu5670
@girumebiratu5670 Жыл бұрын
ወንድሜ አማን የዚችን ልጅ ቀን ደስ እዲላት እዳረክ ሁሉ ያንተም የየለትህ እንቅስቃሴ እዲሁ ያማረ ይሁን ::
@Muler_tik
@Muler_tik Жыл бұрын
በርታልን ወንድሜ🙏🙏🙏
@user-yc6iu9hd5c
@user-yc6iu9hd5c Жыл бұрын
ተባረክ
@kidikids9203
@kidikids9203 Жыл бұрын
ውድ አማን ባለፈዉ የፃፍኩልህ መምህርት ነኝ እንዴቶ እንደማገኝህ አላወኩም
@semegntefera3607
@semegntefera3607 Жыл бұрын
ወንድም አለም የገጠሩን ክፍል 3 እየጠበኩ ነው💕
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын
Medehene aleme abezeto yesetehe wenedemeay 🙏🙏🙏
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y Жыл бұрын
egizabeher yebarkhe Aman merit sew🙏🙏🙏❤🥰❤🥰👍
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Egzabher yebarkhe wandem ♥️🙏
@habeshaalemu313
@habeshaalemu313 Жыл бұрын
አማንዬ አንተ ደግሞ ጒደኞችህን ስብስብ እያደረክ ወስደህ ደንበኛ ሁኑዓት ኢትዮጵያዬዬ ወይ በበይኝ እናቴ እወድሻለሁ
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ ወድማችን
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ አማንዬ በርታ
@TENACHEN_
@TENACHEN_ Жыл бұрын
በርቱ
@semharzemenfes4738
@semharzemenfes4738 Жыл бұрын
Amaniye yenie wud deg... ur number one fun 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@elizabethm4374
@elizabethm4374 Жыл бұрын
አማን በጣም ጥሩ ነው የምታደርገዉ በርታልኝ ወንድምአለም ላናግርህ እፈልጋለሁ በምን ትገኛለህ??
@solomontesema5577
@solomontesema5577 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርደህ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ የኔዉድ
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c Жыл бұрын
አማንዬ 👏👏💛💛💛
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
አማንዬ አስተዋይ ልጅ ነህ
@user-ix3xu8sd7h
@user-ix3xu8sd7h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አላህየጨመረለህ
@redeat9807
@redeat9807 Жыл бұрын
ታድለህ. እኔም ለጌዜው አረብ ሀገር ነው ያለውት ግን ዩቱበር መሆን ምኛቴነው. ምክንያቱም በጣም ብዙ ሰው መጥቀም እንደምችል እረግጠኛነኝ.
@brkti_tube
@brkti_tube Жыл бұрын
ስወድህ😍😍😍😍😍😍
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
አማንዬ እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-sh3fw3ig9v
@user-sh3fw3ig9v Жыл бұрын
አማንየ የኔ አደኛ
@amanfkre5029
@amanfkre5029 Жыл бұрын
Amanye yene melkam bertalgi swwdh eko
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
ዋዉ ወንድም አለም በዉጣዉ እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጥህ ❤️
@manorfilms1987
@manorfilms1987 Жыл бұрын
አማንን 🙏🙏🙏🙏🙏
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Жыл бұрын
ዋውውው🎉
@mekdesmelkamu8681
@mekdesmelkamu8681 Жыл бұрын
ተባረክ ፡ እግዚአብሔር ፡ በመንገድህ ፡ ሁሉ ፡ ይምራህ ፡ ዘመንህ ፡ ይባረክ
@lomibekele2684
@lomibekele2684 Жыл бұрын
Woowwww very nice 👌 👍
@gojoammedia8862
@gojoammedia8862 Жыл бұрын
አማን አንድ ቪዲዮ ብንሰራ አብረን ደሰ ይለኛል
@emujiru1797
@emujiru1797 Жыл бұрын
አማንን በምን መልኩ ነዉ ላገኘዉ የምችለዉ በምን መልኩ ነዉ እባካችሁ ንገሩኝ
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
የሰጣቸሁ እግዚአብሔር ይሰጣቸሁ
@fdssfdsfd6365
@fdssfdsfd6365 Жыл бұрын
ወንድሜ አማን ስለ መልካም ስረራህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት የማያልቀውን ዘላለማዊውን የሂወት እንጀራ ትስታችሁ ገንዘብ የሰጠው ወንድማችንም እግዚአብሔር በረደኤት በበረከት ሂወትህን ሙሉ ያድርገው ሌላ የእህታችን አይን የሚድንላት በርሜል ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ትሂድ አማን አኔተ እራስህ ይዘሀት ሂድ እሶም ተፈውሳ አንተም ከዚህ በበለጠ ስራህ በበረከት የሚሞላበት ስለሆነ አብራችሁ ሂዱ አንተ እንኮን ካልቻልክ እሶ ትሂድ የትራን እስፓርት ብር እኔ እችላለሁ
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
igzabere yabartak
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ብታ አማን
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 Жыл бұрын
Thanks all for what you have done good job
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ልጅቱ ፀበል ትፀበል ይድንላታል።
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q Жыл бұрын
አማን ቅን ልጂ ነው አበረታቱት
@mulatuwa2000
@mulatuwa2000 Жыл бұрын
Melkame wedemachen balekebet egzabhare yetbkhi
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማቺን በዉነት እኔ ቡና ለመስራት ወረቶ አጥቼ ነዉ ካገሬ የተሰደድኩት 😥
@emujiru1797
@emujiru1797 Жыл бұрын
አማኑ እባክህን ከቻልክ መልስልኝ ላስቸኳይ ጉዳይ ፈልጌህ ነዉ
@godislove5271
@godislove5271 Жыл бұрын
ከባለገንዘቡም እኩል ጤናህን ይስጥህ
@akiyamulu
@akiyamulu Жыл бұрын
አማንየ ላገኝህ እፈልጋለሁ
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Жыл бұрын
ወይኔ የማራ አይዞንነህኝ😂😂😂😂😂😂😂
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
አማኔ ትልቅ ሰው
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
wow
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
በሰጠ ይተካ አላህ ይስጣችሁ
@ethiopianrose5237
@ethiopianrose5237 Жыл бұрын
👍👍✅
@AdaanaaB
@AdaanaaB Жыл бұрын
አማን እንደ ስምህ አማን የሆንክ ልጅ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
አማን ስው ስምን መላክ ያወጣዋል
@miretabayenehe8600
@miretabayenehe8600 Жыл бұрын
Wawa egr yecmrlh
@Messi-lu4xp
@Messi-lu4xp Жыл бұрын
ተባረኩ ሁላችሁም
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@eksjrb-yt2qr
@eksjrb-yt2qr Жыл бұрын
🥰🥰😍😍😍😍♥️
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
ለሚሠራ ሰው ማበረታታት ተገቢ ነው 👍👍👍
@amha4809
@amha4809 Жыл бұрын
የተቸገሩትን የረዳ ለፈጣሪ አበደረ
@user-qx4cj7ft4p
@user-qx4cj7ft4p Жыл бұрын
እኔ እደዝህ ልጂ እሚመቸኝ ሰው ልጣደ
@mulatuwa2000
@mulatuwa2000 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏
@esutube8725
@esutube8725 Жыл бұрын
ይህ ሰናይ ተግባር ቢያንስ በወር አራቴ ቢቀጥል መልካም ነው ።
እኛና ሙዚቃ አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Egnana Musica Funniest Rural Comady) 2022
36:34
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 55 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 434 М.
🔴ሐዋሳ ገብርኤል ‼️👉በመጨረሻ የሆነውን ተመልከቱ
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 283
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН