በ16 አመቴ ነው የወለድኩት! ንብረቴን ጭና ወሰደችው! Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 46,984

EthioInfo

EthioInfo

2 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 122
@gorastudio
@gorastudio 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የሚያለቅሱ ወገኖቻችን እንባ ያብስ የእናቶችን ለቅሶ በቃ ይበል.... ጎራ ስቱዲዮን ይቀላቀሉ!..
@almazzewde4735
@almazzewde4735 2 жыл бұрын
እናታችን ክዳኔምህረት ርህርህተ ህልና እንባሽን አብሳ ልጅሽን አግኝተሸ ልብሽን በደስታ ትሙላዉ አሜን(3)
@woine123
@woine123 2 жыл бұрын
እስከ ዛሬ ከተላለፈው ፕሮግራም ሁሉ ያለ ምንም መሸፈኛ በግልፅ በእውነት ታሪኳን የተናገረች ይህች ሴት ናት:: የእውነት አምላክ ምኞቷን ያሳካላት::
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ጨዋ የጨዋ ጥግ ነሽ😥 የባልሽን ችግር ያለመወላወል የምትረጂ እፁብ ድንቅ ነሽ💐 ልጅሽን እንድታገኝ ሰላም ሊኖርሽ ይገባል።
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
አቤት እግዞዮ የሰውልጅ ፈተናው ። አይዞሽ ሁሉ በርሱ ይሆናል።
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እናቴ ፍጣሪ ይርዳሽ።
@eldanatilahun2554
@eldanatilahun2554 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም የምትገርሚ የተረጋጋሽ እና በሳል አነጋገር ነው እንዲሁም ጠንካራ ሴት ነሽ። ለዚህ ዕድሜ ያበቃሽ ፈጣሪ ልጅሽንም ያገናኝሻል። አቤት የእኛ የሰው ልጆች ክፋት በርግጥ ጥቂትም ቢሆን መልካም ሰዎች እንዳሉ ባምንም።
@solomongebremariam9704
@solomongebremariam9704 2 жыл бұрын
ለሰውልጅ ሰው መድኅኒቱ ነው የምታደርጉት በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳችሁ በርቱ።
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ😍 ስንት አይነት ችግር ነው ሰው ችሎ የሚኖረው😢 ልጅሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ😢🙏 ውዶቼ ኑልኝ ቤቴን ላሳያቹ ምስሌን ተጭነው😍🙏
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
መኒዬ እኔ እንኳን ቤተሰብሽ ነኝ ከሩሐሚ ቤት ነው የመጣሁት።
@omoomo708
@omoomo708 2 жыл бұрын
kabade nawu La inanetam egziyabehary yisitilen
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
አቤት.ፈተና.የሰውልጅ.አላህ.ይርዳሽ.እህት.ከልጅሽ.ጋራ😥😥💔💔❤❤❤
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም በጤና ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ እግዚአብሔር የሚያለቅሱትን እናቶች እንባቸውን አብስላቸው ዘንድሮ በየዩቲቩ የሚያልቀሱ እናቶች በዝተዋል ፈጣሪ ይቅርበለን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረትህ አንደ ቸርነትህ ይቅርበለን !!!
@zenebeisac4778
@zenebeisac4778 2 жыл бұрын
ከእግዚያአቤር ሙንም ጥፋአት የለም የሰውልጅ ክፍአት በሰውልጅ ስቃአይን የሚወዱ የሰው መጥፎች አሉ
@ksaksa9056
@ksaksa9056 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዜአብሄር ያቃል ያገናኝሻል ለፈጣሪ የሚሳነወወ የለምና
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
የኔ እህት እደት እዳሥለቀሺኝ ሥለልጅሺ መለየት አላህ ልጅሺ ጋር አገናኝቶሺ በድጋሜ እዳይሺ እመኛለሁ አላህ ይርዳሺ እህት አለም ልጅሺን በቅርብ ቀን ያገናኝሺ
@aronmahari672
@aronmahari672 2 жыл бұрын
ልጅቱ ምንም ተንኮል የለባትም ሁሉም መልካም ይሆናል።
@Nahombiniyam55
@Nahombiniyam55 2 жыл бұрын
አይዞሽ ጌታ አለ እንባሽ ይታበሳል።
@hannaGtube
@hannaGtube 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሄር ያገናኝሻል ሲስተር ተብየዋ በርግጠኝነት ታውቃለች በህግ መጠየቅ አለባት
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አድንቄ አልጠግብሽም። አይዞሽ አትዘኝ ብዙ።
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 2 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ብዙሁ ጠንካራ ዜጋአ አለሽ እግዚሆ ሰው ሲሞት ለመውረስ ለንብረት መፍጠን ያሳዝናል
@sumayaassumi326
@sumayaassumi326 2 жыл бұрын
የሰዉልጂ እደዉ ፈተናዉ ብዛቱ አይይይይ 😢😢እሕቴ አይዞሽ ፈጣሪ ከልጂሽጋር በሰላም ያገናኘሽ😢😢
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይርዳሽ እማ እግዝያብኤር መልካም ነዉ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ የልጅነት ልጅሽን ታገናኝሽ ሲስተሩዋ ግን ታቃለች መናገር አልፈለገችም ከሚዲያ ነው ስትባል ነው ይችንም የተናገረችው አላቅም ብላ ነበር ሴት ሆነው እንደዚህ ማድረግ በጣም ያሳዝናል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
ግራ የገባ ነገር አያት ባሉበት በምን አግባብ ነው አይታችሁአት የማታውቁ የአባት አጎት ሚስት የምታሳድግ ? ሰው እንዴት ደፋር ነው እሰው ቤት ገብቶ እቃን መጫን በጣም ያሳዝናል 👏 የልወለድሻቸው ቢሆኑም ልጆችሽ ማለት ናቸው ።እንዴት እንዲህ ይደረጋል ግፍ ነው በጣም 👏 እግዚአብሔር ይርዳሽ 👏
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
Lojinnatohanina yamiradaat sawe alamanorun ayitawe nawe mine alle sawochchu gin eg/hern bifaru biyanse Eka enkohasn yamigabbatin saxitawe biwosiduhaat
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
@@belayshebo3149 እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው እንዴ ሚስት ናት እቃ የልጆቹ ድርሻ መከፈል ካለበት በህግ አግባብ ነው መሆን የነበረበት እግዚኦ
@werkenateethiopia245
@werkenateethiopia245 2 жыл бұрын
ልጅ ስለሆነች ነው የተጫወቱባት
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ታሳዝናለይ እያለቀስኩነው የጨረስኳት የልቧን አይቶ አላህ ይርዳት
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ የማያልቅበት አምላክ አለን ይገኛል ፀልዪ እሺ
@zenebeisac4778
@zenebeisac4778 2 жыл бұрын
የኢቲዮጵያአን ህዝብ የሚያአሰቃአዮ ክፎቹን እጌዚያአቤር ያአክስማአቸው ኢቲዮጵያአዊ ሆነው የኢቲዮጵያአን ህዝብ የሚያአሰቃአዮ ክፎችን ምቀኞችን መተታአሞቹን ከነክፍአታአቸው እግዚያአቤር ያአክስምልን የኢቲዮጵያአንን እንባአ በያአለንበት አምላአክ በደስታአ ይተካአልን
@yag2181
@yag2181 2 жыл бұрын
ባለፈው ከጅማ የደወልኩልሽ ስትላት "እና" ብላ መመለስ ያሳዝናል። በተጨማሪ ብ21ኛው ክፍል ዘመን ሰዎች በደቂቃ በሚገናኙበት ለሁለት ወር ቀጠሮ መስጠት በጣም ያሳዝናል።
@yourdiyourdi5754
@yourdiyourdi5754 2 жыл бұрын
አታሽቃብጡ ልጅ እንጂ ጫማ አይደለም ባንዴ ማገናኘት ይከብዳል በዛ ላይ አሳዳጊወቹ ሉከበሩና ሀሳባቸው ሊሟላ ይገባል
@yag2181
@yag2181 2 жыл бұрын
@@yourdiyourdi5754 nonsense, read well before you talk.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ራራልን ምህረትህ ታግኘን አድራሻን ከፎቶላይ ማጥፋት መሰረዝ ምንማለት ነው ይህንን ክፋት ምቀኝነት ተንኮል ከምድራችን ላይ ይጠረግ ማዘር ልጅሽን እግዚአብሔር ያገናኝሽ እንደ አንቺ የሚያምር ልጅ ነው ሌላው ድንቄም ባለአደራ የሙት ቃል አይሽርም ህሊና የሚባል ነገር የለም እንዴ ምን የሚሉት አደራ በላተኛ ሰው ነው እግዚአብሔር ይማረው ይቅር በይው ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል በምድሩም በሰማዩም መንግስት መጠየቅህ ዋጋ መክፈልህ ግድ ነው ፍትህ ለእናቶች እንኳን ነፍሰጡር ሁና ባትሆንም የሚስትየው የልጆቹ እና የአያቶቻቸው ፈቃድ መጠየቅ ሲገባው ሰው ቤት ገብቶ መመስቀል ምን የሚሉት ነው ሃዘነተኛዋን መርዳት ሲገባ አውላላ መንገድ ላይ ለመጣል ማሰብ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው ሲጀመር እሷን መጋፋት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ማዘር አይዞሽ የታመመም ይድናል ይህ ሁሉ መከራ በልጅነትሽ ወረደብሽ ኢየሱስ ከሞትም ያድናል ! የምህረት ክንዱን ይላክልሽ ያድናል ኢየሱስ ፀልይ እግዚአብሔር ሲያድን ምስክር ነን አይዞሽ በርቺ ፀልይ ፎቶው ከኢሮፕ ይመስላል በረዶ ቦታ መጨረሻውን ያሳምረው ተባረኩ 2ወር ሩቅ ሀነ ምነው እስቲ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው የተዐምራት አምላክ ያስደንቅሻል አይዞሽ ይህም ያልፋል ዋናው ጤንነትሽ ነው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
እንዴት አይነት ነገር ነው በጣም ግራ ያጋባል አያት በሕይወት እያሉ ምንን በማስመልከት ነው ልጆቹን የአጎት ሚስት የምታሳድገው እንዴትስ ደፋር ብትሆን ነው ሰው ቤት ገብታ ዕቃ የምትጭነው አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር በሰላም በጤና ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ😭😭😭
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ጎበዝ። ያለሽበትን ሁኔታ ተረድተሽ እንዲኖርልሽ ስትይ መስጠትሽ አስተዋይነትሽን፣ ለልጅሽም ያለሽ ፍቅር ድንቅ ነዉ።
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
ኤልያስ Fam Zagler ማለት Familie Zagler እንደማለት ነው። Originally የጥንታውያን ኦስትሪያውያን ስም ሲሆን። ልጁ ሊሄድ የሚችለው ጀርመንኛ ተናጋሪ ከሆኑት ሦስት አገራት አንዱ (ኦስትሪያ ፣ ጀርመን ወይም ስዊዘርላንድ ) ሊሆን ይችላል። ከእግዚአብሔር ጋር በተሰጠን ፍንጭ የሚቻለውን እንጥራለን። የልጆነት ልጅሽን ድምፁን ያሠማሽ። አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ! 🙏❤🙏
@eliasdegenet3559
@eliasdegenet3559 2 жыл бұрын
Thank you, dear! please try your best!
@siu_aep
@siu_aep 2 жыл бұрын
@@eliasdegenet3559 did you see the comments from sunkite Ali information about the lady who is looking about her brother, former army/ military. That person comment two times, I think did try to call you on telegram too.
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ እናትና ልጅ የሚያለያዮ ልቦና ይስጣቸው ችግር መከራንም በቃ ይበለን በጣም ታሳዝለች
@tigistdamene1928
@tigistdamene1928 2 жыл бұрын
እህቴ ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ አይዞሽ ታገኝዋለሽ ግን እኮ ልጁን ስትሰጥ ውል ሊኖር ይችላል እጻኑን ከወሰዱበት ቢሮ ፉይል እንዴት ይጠፉል አድራሻው በርግጠኝነት አይጠፉም
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭😭😭
@anwarmohamed4656
@anwarmohamed4656 2 жыл бұрын
" ሰውን ማመን ከባድ ነው ከፍትፍቱ ፊቱ ፊትና ተግባር ምስክሮች ናቸው ።"
@mehbubahussen8103
@mehbubahussen8103 2 жыл бұрын
የኔ እናት አንጀቴን በላሽው መለየት ከባድ ነው የልጅ ነገር አውቀው አለሁ
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እንባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ አይዞሽ ያንንም መከራ አልፈሸዋል አየዞሽ የማይነጋ ለሊትየለም አይዞሽ🙏😍
@noornono2355
@noornono2355 2 жыл бұрын
ወላሂ፣ስሰማት፣እንደልበወለድ፣ነው፣የሰማዋት
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ በጣም አሳዛኝ ታርክ እንኳንን አደረሳችሁ ለትንሳኤ በአል ❤መልካም በአል በቅንነት ደምሩኝ ❤❤
@noornono2355
@noornono2355 2 жыл бұрын
አላሀ፣ያገናኛት፣በጣም፣ይከብዳል፣ደግሞ፣ታሳዝናለች
@wubitseife1672
@wubitseife1672 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚያብሔር ያገናኝሻል
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Uuuuufffffff Egzihaber amlak yirdash 🙏 ayizosh
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አንችን የመሰለች ዉድ ሚስት እህት ቅን አስታማሚ 😔 እንዱህ ልብሽ ተሰብሮ ማየት በራሱ ያማል😔
@helenhelenyemaryamlji9631
@helenhelenyemaryamlji9631 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@user-si3sy7lf5r
@user-si3sy7lf5r 2 жыл бұрын
አይዛሽ እህታችን አተልቅሽው እግዚአብሔር ከአለው ትገነኝለችሁ ፍፍፍፍፍፍ
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y 2 жыл бұрын
ስታሳዝን በጌታ. ደሞ ስነስረአቷ.
@halimehalime9141
@halimehalime9141 2 жыл бұрын
አላህያግናኝንሽ
@monayassin3205
@monayassin3205 2 жыл бұрын
መልካምንት በአንች አይው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እህቴ አይዛሽ በዚህ ደረጃ የስው ፈተና ይልፍል
@fandafanda5777
@fandafanda5777 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሽ ማማዬ እፍፍፍፍፍፍፍ 😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u 2 жыл бұрын
አሁን ይች ትማሪ የትማረነች ባለፍው ከጅማነው የደኩልሽ ነኝ ስትላት እና አለችም መልካምነቷ እያለ አነጋገራ ይደብራል
@raheltsegaye9934
@raheltsegaye9934 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት
@user-dp1zc4ud2p
@user-dp1zc4ud2p 2 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ከልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ
@bmm72
@bmm72 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሠላም ያገናኝሽ
@shegawekindu866
@shegawekindu866 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
አብሽሪ ማማየ ልጅሽንም አላህ ያገናኝሽ ያረብ
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 2 жыл бұрын
ስው ሆኖ ስውን ማስለቀስ ለምን ግን ???
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 2 жыл бұрын
Yene eba yefesese yene Wede ehete 😭😭😭ayezoshe
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 жыл бұрын
God bless you my sister 🇪🇷🙏🤚💜
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
እግሄር መላ አለው አዞሽ ይገኛል
@azibbharu8425
@azibbharu8425 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛቹህ
@Africa2025
@Africa2025 2 жыл бұрын
አይዞሽ ቆንጆ
@AliMohammed-hg7ye
@AliMohammed-hg7ye 2 жыл бұрын
Ayzoshi enatie alah yrdash♥️♥️
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
ኤልያስ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ አደረሰህ!!!
@shegawekindu866
@shegawekindu866 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Egziabeher Ygenagesh
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 2 жыл бұрын
በእየሱሰ ሰም ምን ጉድ ነዉ የምሰማዉ ምን አይነት ጭካኔ ላይ ደረሰን ሰዉ ማለት አዉሬ ሆነናል
@sunkiteali9479
@sunkiteali9479 2 жыл бұрын
እኔ የደርግ ወታደር የነበረው ወንድሟን የምትፈልገው አውቀዋለሁ ነቀምት ነው
@haitsaid5831
@haitsaid5831 2 жыл бұрын
አይዛሽ
@sarasahay1
@sarasahay1 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔
@saradegu7333
@saradegu7333 2 жыл бұрын
Ayzosh ehte egzabher yredashal😥
@asratgutema3066
@asratgutema3066 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ከናት የሚነጥል እቃ የመመሰበስብ የባል ጓደኛ ይገርማል
@maryamabdullah5795
@maryamabdullah5795 2 жыл бұрын
😭😭🙏🙏🙏🙏
@happyhappy6544
@happyhappy6544 2 жыл бұрын
አንቺም ፈዘዝሽ እንዴ እቃ ስንጥር ብታነሳ በጩከት ሰፈሩን የማምሰው ቢያንስ ህግ አለ
@rama1928
@rama1928 2 жыл бұрын
Yene enate yene enbaye ergife yibelilshi EGZAHBER YAWUKAL ABETU GETAHOY ERDAT
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
@astermehari9868
@astermehari9868 2 жыл бұрын
Wuy yenenat Ayzosh Atalqish Geta yredashal tarkish hulu betam yasazinal n tsuh Sew nesh Ayzosh
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Arif set nesh, ayizosh yigegnal gin bizu neger ale, embim lil selemichil. All this missionaries are wicked inhumane all over the world. Stop treating missionaries like small gods
@sanayitsaraigerma7640
@sanayitsaraigerma7640 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ሲስተር ሰርቤታ እባክሽ
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ጎኖን አይተው ነው
@lensaethana5109
@lensaethana5109 2 жыл бұрын
Ayzosh
@saroonsaroon1547
@saroonsaroon1547 2 жыл бұрын
Ayzoshe ehte ftrei yerdashena lemgenante yabkashe aye ente
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 2 жыл бұрын
ውይይይይይይ ማሳዘንሽ።
@uaenice4898
@uaenice4898 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@fawzya1236
@fawzya1236 2 жыл бұрын
💞💞💘😭😭😭😭😭😭
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 2 жыл бұрын
Wey Yesow Lge Kifat geta yqir ybelach
@MW-ql8bq
@MW-ql8bq 2 жыл бұрын
ሁሉም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እሱ ሲፈቅድ ይገኝሻል አይዞሽ መገነኘታችሁ አይቀርም
@theprecious4238
@theprecious4238 2 жыл бұрын
Egzabher yerdash yene ehet
@bizuhaile2816
@bizuhaile2816 2 жыл бұрын
What's in the hel is going on where is the low they can take the children not the material. This a crime
@tewabea9521
@tewabea9521 2 жыл бұрын
fetari yirdash
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 жыл бұрын
Ayizoshi enate geta enbashin yabisi
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 2 жыл бұрын
Ayzosh Sow Yelealow geta Alow Embash Yabsal
@myoheeien9966
@myoheeien9966 2 жыл бұрын
አንቺ ጀል ነሸ እንዴ ከቤተሸ ውጥ ገብቶ ሰጭኑ ለምን እናቱ አትሆንም ።ምሰት ነሸ በዉዴታ ሰሆን ነው
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 2 жыл бұрын
Kidanemhiret embashn tabsew ehite ayzosh
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 2 жыл бұрын
ምን ዓይነት ድፍረትና ንቀት ነው ወይ ጭክና
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 2 жыл бұрын
Uffffffff emebete tedereseleshe
@zegufetiwamarame
@zegufetiwamarame 2 жыл бұрын
Medi ere bemaram awerany
@user-pn6ff1oe2g
@user-pn6ff1oe2g 2 жыл бұрын
ቢጫ ቀለም ቀባው ስሩዙ እድታይ
@saroonsaroon1547
@saroonsaroon1547 2 жыл бұрын
Ftrei yerdshena destshen yasyen
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
Sijamir lijochchun sitiwosed la balish betasabochche endeyawuku madirage neberabish
@rabee3call980
@rabee3call980 2 жыл бұрын
Yene enta
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 2 жыл бұрын
Ayezoesh
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች
25:32
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН