"በቅዳሜ ከሰዓት ፍፁም ያልተገመተው ሆነ..." እጅግ አስገራሚ ታሪክ //ቅዳሜ ከሰዓት //

  Рет қаралды 1,171,126

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 3 800
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g Жыл бұрын
አልቅሼም አልወጣልኝ አለ የኔ እናት እንኳን ደስ አላቹ እድሜና ጤናውን ያድላቹ መለያየት ክፉ ።እኔም ከልጆቼ በሰላም ያገናኘኝ ፀልዩልኝ ስደተኛዋ እህታቹ ነኝ ፍቅራቹን በላይክ አሳዩኝ ።😢😢🙏🙏❤❤
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@rtdvlog5865
@rtdvlog5865 Жыл бұрын
የኔ እናት እንካን ደስ አሎት ክብሩ ይውስድ መዳኒያለም
@finotgirma156
@finotgirma156 Жыл бұрын
አይዞሽ በሰላም ከቤተሰብሽ ይቀላቅልሽ
@selambirsh5161
@selambirsh5161 Жыл бұрын
እግዚአብሄር በስላም ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ እህቴ
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሻ
@seble6210
@seble6210 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ሁሌም ይደሰቱ እንዴት አንጀቴን እንደበሉት😭😭😭
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
ME TOO....
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 18 күн бұрын
እባክህ ቶሎ አግኛቸው
@gedionnegash7878
@gedionnegash7878 Жыл бұрын
ልጁ ግን በምን አይነት ስነ ምግባር እንዳደገ የሚገርም ነው በጣም ጨዋ ሰው አክባሪ አንተንም ያሳደጉህንም ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይባርክ እናትህንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ😍🙏
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
"በለቅሶ የዘሩ በደስታ ያጭዳሉ" 👍😍 ምርጥ ተስፋ ሰጪ ቃል ነው ።ይህን ላረገ እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏እንኳን ደስያላቹ ደስብሎኛል 💖💖💖
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
ስራ ላይ ነበርኩ ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም ውጪ ኖሮ እናቱን እንዲህ እያቀማጠለ ሲጠራ በጣም የተባረክ ሰው ነህ አብዝቶ ይባርክህ እናቴ እንኳን ደስ አልዎት ብዙ ብዙ ዘመን አብራችሁ የምትደሰቱበትን ቀን ይስጣችሁ!!!!
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos Жыл бұрын
Wich hager eko le enat liyu kibr ale enkwan be ement bemengist derja le Enatoch kibir endiset be timihrtbet hulu astemro ale mothers day enkwan behiwot lalu be mekabirachew lay enkwan yeabebagubgun yikemeral..
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
@@jhon.n.paulos አባባሌን ስላልተረዲሀኝ ነው ልክ ነህ እኔም በውጭ ሀገር ንው የምኖረው በልጅነት ወቶ ስለባህሉ ስለናት ፍቅር ሳያቅ ቆይቶ ብዬ አድናቆቴን ለመግለፅነው አመሰግናለው ለማንኛውም ደስታቸው እስከዘላለም ያርግላቸው🙏
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ጼጌ፤ስለናተ፤ቃላት፤yለንም፤ተባረኩ
@Ashenafichacha
@Ashenafichacha Жыл бұрын
እንዴት ውጭ ሀገር እኮ እዚህ ከመምጣታቸው በፊት እንዳንድ መሰረታቸው የተበላሸ ካልሆኑ በስተቀር እናትማ ውጭ ስንሆን ነው ሞር ናፍቆት ፍቅር❤ያለን
@bethlehemnigussie1967
@bethlehemnigussie1967 Жыл бұрын
ሙሉ ቤተሰቦቼ በእንባ ነው ያየነው እግዚአብሔር ይመስገን !! የኔ መልካም እናት ❤ Ebs እግዚአብሔር ይባርካቹ 🎉
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ላይነ ስጋ ያብቃችሁ በጣም ከደስታ ብላይ ነው
@medanmedan8800
@medanmedan8800 Жыл бұрын
Ebs ሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እኔም ወንድም አለኝ መስፍን አልታየ መሀመድ ይባላል እግዚአብሔር ረድቶኝ ባገኝህ ደስ ይለኛል ከኢትዮጵያ ውጭ ነው ያለሁት አንድ ቀን እንገናኛለን ብዬ በእግዚአብሔር ተስፋ አደርጋለሁ!
@lubabadaotichannel7053
@lubabadaotichannel7053 Жыл бұрын
🥰🥰🥰😭😭😭😭
@koofoodtube1941
@koofoodtube1941 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@hassanl5119
@hassanl5119 Жыл бұрын
አልሀብዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ወላሂ እናት ብቻ ቃላት የለኝም በጣም ደስ ይላል አሁንም በአካል በሰላም ያገናኛችሁ ምኞቴነው
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np Жыл бұрын
እንዳው በየቤቱ ስንት የታፈነ ሠቆቃ አለ እናትዬ እንኳን ደስ አለዎት ፈጣሪ በሠላም በአካል ለመገናኘት ያብቃችሁ
@Sameer-oc7oe
@Sameer-oc7oe 11 ай бұрын
Tikikili
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይሄንን ቤተሰብ እስትፍስና መንገዳቸውን በእጆችህ ይዘህ ብዙ ዘመናትን በጤና ጠብቀህ ስላገናኛቸህው ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለአንተ ብቻ ይሁን የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ተባረክ!!
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 Жыл бұрын
Amen Amen
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@messikossa3672
@messikossa3672 Жыл бұрын
አሜን አሜን ስሙ ይባረክ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Жыл бұрын
አሜን
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
አሜን
@lemlem4051
@lemlem4051 Жыл бұрын
ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር ብቻ ክብር ለአማኑኤል🙏🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል
@user-zv8wp8dg4p
@user-zv8wp8dg4p Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ደስታ
@shiberegebresilasegebrekid1087
@shiberegebresilasegebrekid1087 Жыл бұрын
ልጁ እራሱ ምን አይነት ልበ ቀና ነው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥ
@shimeleshunde8318
@shimeleshunde8318 Жыл бұрын
47 ዕመት ያውም በውጭ የኖረ ልጅ በጣም የተባረከ ቤተሰብነቱን የሚያሳየው የታደሉ እናት ናቸው እግዚአብሔር በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ።
@tsegetesfaye7883
@tsegetesfaye7883 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችው
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 Жыл бұрын
ምን አይነት ጌታ የባረከህ ነህ ከአፍህ የሚወጣው የእግዚአብሔር ቃል በጣም ያንፃል ዘርህን ሁሉ ጌታ ያስወርስህ
@meletsega6255
@meletsega6255 Жыл бұрын
እኔም አስተዋልኩ ንግግሩ የክርስቶስ እንደሆነ ይገልጠዋል
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@zed8788
@zed8788 Жыл бұрын
ሳይናገር ንግግሩ የሚመሰክር ሰው ነው የሄ ከላይ ሲሰጥ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alemtewelde123
@alemtewelde123 Жыл бұрын
Amen
@user-mh6ei7oi3f
@user-mh6ei7oi3f Жыл бұрын
@Wengel Amen ፡፡
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt Жыл бұрын
ትልቅ ምስጋና እንደዚህ በስነ ምግባር ለአሳደጉህ የአባትህ ቤተሰብ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 Жыл бұрын
ትክክል
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 Жыл бұрын
ይገባቸዋል! አስተዋይነትህን/ሽን አደንቃለሁ
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 Жыл бұрын
የእኔ እናት የእኔ አጀት ይሰፍሰፍ😢 እንኳን ደስ አላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ወጣቶ ወንዶች ግን ይህን አይታቹ እባካቹ ታምናቹ ኑሩ ፣ ላታገቡ አብራቹ ላትኖሩ ሴት አትጠጉ ከተጠጋቹ አግቡ። በሴት አትጨክኑ። ሴት ልጅ እህት ናት፣ እናት ናት
@jonastube274
@jonastube274 Жыл бұрын
"አትዘግይብኝ ምሆነው አይታወቅም" የእኔ እናት የናፍቆታቸው ጥግ ነው። እ/ር ያለምክኒያት አልዘገየም ሁሉን ሚቻለ አምላክ በአይነስጋ በቅርቡ ያገናኛቹሁ @EBS thank you.
@ferehiwotgetachew6714
@ferehiwotgetachew6714 Жыл бұрын
ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል የኔ እናት እንኳን ደሰ አሎት የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል አይዞህ ፈጣሪ አሁንም መጨረሻችሁን ያሳምረው የ40 አመት በሸታዋትን እንዲ ነው ሲምር ተመሰገን ነው
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@feneteziatadese139
@feneteziatadese139 Жыл бұрын
ዪናስ ፈንጠዝያ ነኝ ድሬደዋ አሁን አሜሪካ ነው ያለሁት ምስራቅ ጀግኖች አብረን ነበርን የተባረከ ስራ ነው ከኢቢየስ ጋር
@khalidshifa1896
@khalidshifa1896 Жыл бұрын
ዊይ እንዴት ስሜትን የሚነካነው ከመቼውም የበለጠ ነው ይሄ የባሰነው እንካንም በህወት አገናኛቸው አልሃምዲሊላ ለፈጣሪ ምስጋና ይግባው
@antenehalemu37
@antenehalemu37 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን
@muhamedyemer278
@muhamedyemer278 Жыл бұрын
እማየ እማየ እማየየየ አንኳንንንዴስስስስስ አለሽሽሽሽ😭😂❤❤❤❤❤እነቴ እናታችንንንንን😘
@saraeyob2446
@saraeyob2446 Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስለ እነዚህ ቤተሰብ ተመስገን ክብር ይሁንልህ
@yisehakuk
@yisehakuk Жыл бұрын
በ30 ደቂቃ ውስጥ እናቱን ያፅናና ያበረታ ልጅ ለ47 ዓመት አብሮ ቢኖር እንዴት በረከት እንደሚሆን አስቡት! እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ:: ልምላሜ ሰላም ደስታ በረከት እረፍት መሳካት ለእናቶቻችን ይሁን:: አሜን
@liyakidu3210
@liyakidu3210 8 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ታሪክን ታሪክ ይበልጠዋል በጣም ልቤ ተሰብሮ ነበር የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት አልሀምዱ ሊላህ ደስ ብሎኛል! እህህ እናትና ሀገር ሲስቁ እንጂ ሲያለቅሱ ማየት አያድርስ ነው ።ኢቢኤስ አንደኛ ናችሁ በርቱ!!ቀሪ ጊዜያችሁንአላህ የደስታ ያድርግላችሁ!
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ብድራችውን ይክፈላችው እናንተን በምክኒያት ያስቀመጣችው
@andnetzegeye7294
@andnetzegeye7294 Жыл бұрын
Atezegye😥🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@lemlemgebre9532 በቅንነት እነደማመር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@andnetzegeye7294 በቅንነት እነደማመር
@tufahrem5202
@tufahrem5202 Жыл бұрын
Mert
@meseretgebrewold4398
@meseretgebrewold4398 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ። አቶ ብርሀን በተለይ ይህ ሁሉ የሆነው ሁሉን በሚችለዉ በሀያሉ ጌታ መሆኑን ስትናገር በውስጤ የተሰማኝ ደስታን መግለፅ ይከብደኛል ክብር ለጌታ ይሁን።ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ የደስታ ይሁን። የእግዚአብሄር ፀጋ ይብዛላችሁ።
@selinaygmenkem236
@selinaygmenkem236 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፡ ብርሀን ፀሎትህን የሠማ እንቆቅሎሽን የፈታልህ ጌታ ይመስገን፡፡
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
ማየት አልቻልኩም😭😭 እናት የቱም ቃል አይገልጻት😭😭😭😭😭😭😭እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለሁሉም እናቶች ወንድልጅኮ ስሜቱን በውስጡ እምቅ አደረገው
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Жыл бұрын
እውነት እኔም አልቅሼ ለሞት እናት ማለት ይህች ናት
@eyobelfentaw8745
@eyobelfentaw8745 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናት........በናታችሁ ሲመጣም እንየው...!
@eyobelfentaw8745
@eyobelfentaw8745 Жыл бұрын
አለቀስኩ ብቻ.....አንጀቴ ተላወሰብኝ !
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
@@eyobelfentaw8745 እውነትሽን ነው ቢያሳዩን ebs ባይሆን ሌላ ሚዲያጋ መታየቱ አይቀርም ግን ሲገናኙ ebs የሚሳይ ይመሰለኛል
@eyobelfentaw8745
@eyobelfentaw8745 Жыл бұрын
@@user-ti1jb6hh9q ኡፍፍፍ ዛሬ አለቀስኩ.....በለው በለውው
@demtad5359
@demtad5359 Жыл бұрын
እናቴ ውለታሽን ሳልከፍል ሳልጠግብሽ አጣሁሽ 😭😭😭ዛሬ እንደዚ ፈልጊ ባገኝሽ ብዬ ተመኘሁ💔💔💔 ምን ያህል እድለኛ ነህ እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ!!
@semirajemal9626
@semirajemal9626 Жыл бұрын
Ayzoh
@weleterufalle2371
@weleterufalle2371 Жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 Жыл бұрын
እኔንም አሰልቀስከኝ ወንድሜ የኔንም ስሜት ነው
@Erahmet-qd8ro
@Erahmet-qd8ro 27 күн бұрын
እኔም ነኝ አብሽራልኝ ጀነተል ፌራዶስ ይወፍቃቸው 😢😢
@asterbelete6867
@asterbelete6867 Жыл бұрын
እናቴ መጀመሪያ ቀን የርሶን ፕሮግራም ማየት አቅቶኝ ትቼው ነበር አሁን በጠም ደስ ብሎኘል እናቴ እንኳን ደስ አሎት ጥሩ ልጅ አሎት ኢቢኤሶች በምድርም በሰማይም ተባረኩ
@yetimhassen4706
@yetimhassen4706 Жыл бұрын
እንዴት ብዬ እንደምገልፀው አላውቅም በጣም ነበር ውስጤ የተነካው በዚህ የ47 አመታት ታሪክ ሲያነቡ አብሬ አነባሁ ዘወትርም በፀሎቴ አሰብኳቸው እግዚአብሄር ውሎ ሳያድርም መልካም አደረገ በጣምም ደስ አለኝ በተለይ የልጁ መልካምነት ኪዳንዬ ብሎ እናቱን ሲጠራ እናትም ብርሃንዬ ሲሉ መስማት በራሱ ልዩ ስሜትን ያጭር ነበር ለሁለቱም ረጅም እድሜና ጤናም ተመኘሁላቸው !ዩኒ እና እፄም እንዲሁ የአመቱ የኢቢኤስ ጀግኖች ብላችሁ አያንስባችሁም!ጌታ ይባርካችሁ!
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የዚች እናት አለቃቀስ እኔንም አስለቅሰውኝነበር እንኳንም ተገናኛችሁ እድሜና ጤናይስጣችሁ ebs"ቅዳሜከሰአት ከፍበሉ ውለታችሁን አላህ ይክፈላችሁ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አንተ መልካም ልጅ ነህ እግዚአብሒር ቃል የሚውቅ እንዲህ ያፅናናል ጌታ ይባርክህ 😭❤️❤️
@DrawMeToYouLord
@DrawMeToYouLord Жыл бұрын
እውነት ብለሻል/ብለሃል፡ ለጌታ ምንም አይሳነውም!
@mominadileta9168
@mominadileta9168 Жыл бұрын
ኢቢሰ ፐሮግርአም በጠም የምወደዉ ፐሮግርም ነዉ አላህ ይሰጣቹ የሰንቱን አንበአ ታበሰአለቹ የኝህን አነት አንባ በጠም ነበር የተሰማኝ በማግኝታቸዉ አጀግ በጠመ ተደሰቻለሁ በጠም ነዉ ማደንቃቹህ
@selamawit3024
@selamawit3024 Жыл бұрын
እናቴ አስለቀሡኝ አትዘግይብኝ!!! 😭😭😭😭 እናቴ አምላክ አለ አይዝዎ እድሜ ይስጦ❤❤❤❤
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ተስፋ ሲቆርጥ የእግዚአብሔር ስራ መጀመሪያ ነዉ ና እናትና ልጅ የመገናኘታቸዉን ስሜት ስንጋራ የደስታ ዕንባ አነባን ተአምር ነዉ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ውይይይይ የተባረከ ልጅ! ንግግሩ ፣ፍቅሩ ፣ደስ ሲል የእናቱ የዋህነት ውይይይ እ/ር ይመስገን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Жыл бұрын
እንኳንም ደስ አለሽ የኔ እናት!! እናትነት የልጅነት ልጄን ጓደኛየን አለች እንኳንም ይሔ ቀን ደርሶ ተገናኛችሁ!!! የሁላችንም ጥያቄያችን እንቆቅልሻችን ይመለስልን ይፈታልን
@wubanchtesfaw5522
@wubanchtesfaw5522 Жыл бұрын
የእኔ እናት ደግሞ የተባረከ ልጂ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏🙏
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Жыл бұрын
ከእናትየው ልጅየው በጣም ደጋግሜ ነው የምሰማችሁ የልጅ ትህትና በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር በልጆችህ ይባርክህ። እናቴ እንኳን ደስ አለዎት እንባዎት በደስታ ስለተቀየረ ደስ ብሎኛል
@bizenlesh446
@bizenlesh446 Жыл бұрын
ውይ ወይ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከብር ለእግዚአብሔር እናለመባታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏 እልልልልል 👏👏👏 እልልልልል እልልልልል 👏👏👏👏 እልልልልል 👏 እልልልልል ።እኔምከነሱጋር አልቅሻለሁ እንኳን ደስ ያሎት እናቴ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-br8gn2yx4p
@user-br8gn2yx4p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳትእልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ያስለቅሳል ሲያሳዝኑ ልጁም ትሁት የተባረከ ነው ትትናው አናቱን የሚገልፅበት ቃል ደሰ ይላል በሰላም ያገናኛቹሁ
@sultanassen9986
@sultanassen9986 Жыл бұрын
ኡፍ እናት ውይ ረጅም እድሜ ለ ቤተሰቦቻችን....ዮኒየ አንተ ልዩ ሰው
@user-km8rq8oz4u
@user-km8rq8oz4u Жыл бұрын
ኡፍ የኔ ናት እንኳን ደስያችሁ እንቁ የሆነ በግማሽ ሰአት ይህንያክል ለእናቱ ፍቅር የሰጥ ድንቅ ልጅ ነዉ አላህ በአካል ያገናኛችሁ
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 Жыл бұрын
"ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው " ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል የኔ እናት በአካል ለመገናኘት እግዚአብሔር ያብቃችሁ ተባረኩ
@koofoodtube1941
@koofoodtube1941 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@dadsgadd7007
@dadsgadd7007 Жыл бұрын
አሜን🙏
@fikirsalam7702
@fikirsalam7702 Жыл бұрын
እማምዬ የአርባ ሰባት አመት ሐዘን እና ለቅሶሽን እግዚአብሔር አዳምጦ እንዲህ ደስ በሚል ሁኔታ ስለተቋጨ እንኳን ደስ አለሽ:: እድሜና ጤና ሰጥቶእችሁ በአካል የምትገናኙበት ግዜም ሩቅ አይሆንም::
@fafifafi136
@fafifafi136 Жыл бұрын
አህለን ebs አላህይጠብቃችሁ እዉነት እናንተን አለማመስገን አይቻልም የእናቶች እባ አላህያብሰዉ እናት እና አባት ሲያለቅስ እንደት ያማል የኔናት እንኳን ደስያለሽ እናቴ
@meronbesha9903
@meronbesha9903 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ክብር ለእመቤቴ ማርያም ይሁን። እንኳን ደስ አላችሁ 🌹🌹🌹
@mm6227
@mm6227 Жыл бұрын
ልጃቸው እራሱ የተባረከ ነው እማይዬ ወንድምዬ ሲል አንጀት ይበላል ካናዳ ሆኖ 47 አመት ያላያችውን ቤተስብ እንደዚህ የሚወድ ወገን በጣም ኮራሁብህ
@hirutyohannes3954
@hirutyohannes3954 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አሎት እናቴ ይህ ታአምር ነዉ በእዉነት ከእርሶ ጋር ያላለቀሰ ኢትዮጵያዊ የለም:: የ 12 ልጅ አለችኝ እና ፕሮግራሙ ስተላለፊ በጣም አልቅሳ ነበር ማታ የቤተሰብ ፀሎት ላይ አቤቱ አባቴ እግዚኣብሔር ሆይ እኚህ እናት ድጋም እንዳያለቅሱ አንተ ተኣምር አድርግ ብላ ስትፀልይ ሰማሁ:: ልጄ ይዲዲያ አምላሽ ፀሎትሽን ሰምቷል:: Ebs ገና እግዚአብሔር በእናንተ ብዙ መልካም ስራ አለዉ በርቱ ስራቹ ሁሉ መከናወንን ያግኝ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን::
@abebawithey9185
@abebawithey9185 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆትን በቁመትና በሞገስ ያስድግልዋት ጌታ እየሱሰ ይባረካት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@usnirususke8260
@usnirususke8260 Жыл бұрын
Awe walhii degame ayechame enbaye alqome alnge
@fasikaroane7284
@fasikaroane7284 Жыл бұрын
U raised ur daughter well, may God bless her in his wisdom. May God bless ur family🙏
@hirutyohannes3954
@hirutyohannes3954 Жыл бұрын
@@fasikaroane7284 Amen Amen may almght God bless you and your whole families also 🙏
@hirutyohannes3954
@hirutyohannes3954 Жыл бұрын
@@usnirususke8260 አዎ በጣም ከባድ ነበር ይህ ፕሮራም ስተላለፍ
@mimiaschalew9614
@mimiaschalew9614 Жыл бұрын
በሚገርም እንደገና የናቴን እና የወንድሜን ሞት አስታወስኩ ሞትንን ደጋግሜ እረገምኩ አለቀስኩ አለከስኩ ደሞም ተደሰትኩ መኖር ደጉ ብርሀን የማነ የተባረክ የናትህን ፍቅርና የፈጣሪን ቸርነት አየንበት ሞት ባይኖር ሞት በይኖር
@sonymax9699
@sonymax9699 Жыл бұрын
በጣም አስለቃሽ ታሪክ ነዉ በመገናኘታቸዉ ሁሉም ተመልካች እንደሚደሰትላቸዉ ነዉ ኢ ቢኤሶች ተበረኩ በጣም የሚወደድ መልካም ስራ ነዉ እየሰራችሁ ያላችሁት በርቱልን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሀሉ ይጠብቃችሁ
@lidiadesalegn8925
@lidiadesalegn8925 Жыл бұрын
እናቴ እንኳን ደስ አላችሁ አብረኖት ነው ያለቀስነው እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለምና ከልጆት ጋር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስቶት
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 Жыл бұрын
ውይ ስሜቱ ከባድ ነው እድለኛ እናትና ልጅ ከ47አመት በሗለ መታደል ነው እናታችን እንኳን ደስ አለወት
@wmm2608
@wmm2608 Жыл бұрын
ከምር ደም እንባ ነው ያስለቀሳችሁኝ አቦ! የእናት ፍቅር እንዲህ ነው አያችሁ? የኔ እናት ጠላትዎ ያልቅስ! አይዞት ዋናው ከልጅዎ ጋር በህይወት መገናኘትዎ ነው! የኔ እናት እንኳን ደስ ያልዎት!💚💛❤
@netsanetteherandeskanda7655
@netsanetteherandeskanda7655 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ እንደ ዛሬ በዚህ ፕሮግራም ተደስቼም አልቅሼም አላውቅም እናቴ እንኳን ደስ አሎት የዘመናትን እንባ የፈታ አምላክ ይመስገን ።
@livelife8283
@livelife8283 Жыл бұрын
Ebs እድሜ ይስጣችሁ! እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም እንባቸዉን አየላቸዉ በጣም ደስ ይላል። እናት ኪዳን ፣ ብርሃን/የማነ ፣ አትክልት ሁላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ! ታሪኩን አይተን አብረን ያለቀስን ሁሉ እንኳን ደስ አለን!
@abdiabdallahwaji5437
@abdiabdallahwaji5437 Жыл бұрын
ያረቢ ያ ኣላህ ሁሌም እንዲህ አይነት ተኣምራዊ ደሰታን እያሳየህን የደሰታ ለቅሶ እንጂ በሰው እልቂት በሀዘን አታሰ ለቂሰን‼ ebs አላህ ይጠብቃቹ
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
አላህ ትልቅ ነው በሰላም ያገናኛችሁ በጨዋ ቤተሰብ ማሀል እንዳደገ ያስታውቃል እነትየ ወንድምየ እያለ እያቀማጠለ ሲጠራችው ያስታውቃል ይህን እንባ ቶሎመጥተህ እበስላቸው እንደት እንዳሳዘኑኝ
@mesfindiro8283
@mesfindiro8283 Жыл бұрын
እናታችን እንኳን ደስ አሎት። የፍሰሃ ግዜ እንደሚያሳልፉ ተስፋ አልኝ። ሕግዚያቤር ይመስግን።
@ribka9667
@ribka9667 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ከተጀመረ እንደዛሬ አልቅሼም ሆነ ተደስቼ አላውቅም የኔ እንስፍስፍ እናት እንኳን ደስ አለዎት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏😍😍😍
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
ሰው ነሽ ማለት ነው ልብሽ ወርቅ ነው ማልቀስና መሳቅ 💗💗💗
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ምን ይሳነዋል 🙏🙏በጣም ደስ ይላል 🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
@aynitzerihun4449
@aynitzerihun4449 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ..... አቤት እናት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኮ.. የኔንም.. ሁሉንም እናቶች ፈጣሪ ሰላም yadirgilin❤️❤️❤️❤️
@fitsumbirhanbeyene5925
@fitsumbirhanbeyene5925 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ በሠላም በአይነ ስጋ እንዲያገናኝ ፀሎቴ ነዉ
@Selam694
@Selam694 Жыл бұрын
20:30 😭😭😭😭😭😭ዮኒዬዬዬዬዬ ውይይይይይይ ከእናትና ልጁ በላይ አንተ ደሞ አስለቀስቀኝ 😭😭😭😭😭 ምን አይነት እንስፍስፍ ልብ , ምን አይነት እሩሁሩህ , ቅን , የዋህ ልብ እንዳለህ ይገርመኛል :: ክፉ አይንካብኝ አንተን :: እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ሁሉ ይባርክ🙏 የነካኽው ሁሉ የተባረከ ይሁን 🙏 በምትሄድክበት ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ እና ምህረት ባንተ ላይ ይሁን 🙏አሜን !!!! 🇪🇹🇩🇪❤️
@ephrem878
@ephrem878 Жыл бұрын
I know he is very humble
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 Жыл бұрын
ወይኔ የናት አንጀት እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም 😭😭😭በመገናኘታቹሁም ደስ የሚል ነገር ፈጣሪዬ አንድቀን አይን ለአይን ያገናኛቹ
@astufeyesa9863
@astufeyesa9863 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አሎት እናቴ እንደዛሬ ተደስቼ አላዉቅም ልጅን ማጣት ከባድ ነዉ የማነ ጥሩ ሰዉ ነህ ልበ እሩሩ እናትን በክብር ስታናግር አንኳን ለናትህ ለሁላችንም የምትናፍቅ ነህ በሠላም ያገናኛቸሸዉ
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Жыл бұрын
በጣም
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
እግዚያብሄር መልካም ልብ ያለው ባል ይስጣቹ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ብርሃን ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ቁርኝት በጣም ደስ የሚል እምነትና እግዚአብሔርን መፍራት ሲበዛ ትትህትና የሚታይበት ሰው እንኳን እግዚአብሔር በህይወት አገናኛቹ እሱ መልካም ብቻ ነው እፍፍፍ
@gojjammelkamu4236
@gojjammelkamu4236 Жыл бұрын
እስከ አሁን ከአየሁት ፕሮግራም ስሜቴን የነካው እግዚአብሄር ይመስገን እንኳም ተገናኙ አይ እናት
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@usnirususke8260
@usnirususke8260 Жыл бұрын
Ena ersu batme
@user-xu5gj3vv6s
@user-xu5gj3vv6s Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 😢😢😢
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ድንቅ ነው ታምር ነው እንካን ደስ አላቹህ ማሚ
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
ወይኔ እራሴን ኣመመኝ በለቅሶ እናቴ ኪዳንዬ እንኳዕ ደስ በለኪ ደስ ብሎናል የኔ እናት ልጅየው ደሞ ትህትናው ደስ ሲል የኔ ኣባት
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም በማልቀሥ አለኩ
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 Жыл бұрын
Me tooo😭
@alia2558
@alia2558 Жыл бұрын
በሂወቴ እንደዛሬ አላለቀስኩም ጭንቅላቴ እስኪዞር የሰውስራ መስራት እስኪያቅተኝ በጣም ደስ ብሎኛል እናት በፍጹም ልጆን አትጣ ልጅ እናቱን ይጣ የናት ከባድ ነው
@werert2189
@werert2189 Жыл бұрын
አርእኔም እምባየአልቆማለ እዚህየቤተሰብፍቅርአለአይስደት
@usnirususke8260
@usnirususke8260 Жыл бұрын
Ena ersu eskaze kaqarbute hulu yeh yabelte aselqesnge
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
እናትየዋ ባባቱ ፍቅርና ብልጃቸው ፍቅር ልጁ በናት ፍቅር የዘመናት ስቃይ እንኳን በደስታ አበቃ፣ የውጭ ኑሮ ከባድ ቢሆንም ብቅርብ መጥቶ ተቃቅፈው ቁጭ ብለው እንዲጫወቱ እዕጋብሔር ይርዳቸው።
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እናት እና ልጅ መልካቸው አንድ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-lj5hp1ht7l
@user-lj5hp1ht7l Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ከምር ተባረኩልን ሥደተኛዋ ነኝ የመዳም ቅመም 🥰🥰🥰🥰
@user-lj5hp1ht7l
@user-lj5hp1ht7l Жыл бұрын
ማዘርዬ አሥለቀሡኝ ፈጣሪ ይርዳወት 🙏🙏
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
በእንባ ነው የጨረስኩት የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት እናቴ ምን አይነት የተባረከ ልጅ ነው እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
@alemuamare3167
@alemuamare3167 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ! አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በዘመናት ውስጥ በህይወት ጠብቆ የሚያገናኝ ታማኝ አምላክ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን። እንባችንም የደስታ እንባ ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል ።
@firehiwotalemayehu9180
@firehiwotalemayehu9180 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና። የኔ እናት እንኳን እግዚዓብሔር እምባዎን አበሰሎት አብሬዎት ነው ያለቀስኩት ልጆች ስላሉኝ ስሜቶት ይገባኛል እግዚዓብሔር የተባረከ ልጅ ሰጥቶታል አሁንም በሰላም ያገናኛችሁ።
@kinfebirhane2446
@kinfebirhane2446 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በናንተ አድሮ ይህንን ድንቅ ስራ እንዲሰራ አድርጓል። ፈጣሪ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ ከዚህ በዚች ምድር ከዚይ በላይ በጎ ስራ የለምና ቀጥሉበት። እኔ ከዚህ በላይ የምናገረው የለኝም ሁሌም እከታተላለሁ ካለቀሱ አልቅሰን ከተደሰቱ ተደስተን ነው የምናሰልፈውና ሰላማቹ ይብዛ።
@AaBb-lo5in
@AaBb-lo5in Жыл бұрын
እንኴን ደስ አላችሁ ።እናቴ እንባዎትን ያበስ የስራዊት ጌታ እግዚሐቤር ስሙ ይባረክ።
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Amen 🙏
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭😭😭🙏🏽❤❤❤❤❤❤❤😭🕊 ኣደዋየ መዓረይ ኳዕ ደስ በለኪ ኣደዋየ❤❤❤❤❤እግዚኣብሄር ዝሳኖ ሚኒምምምም የለን ኪዳነምህረት ንብዓትኪ ሪኣትልኪ ኣደዋየ❤🙏🏽
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ስሜቴን አልነካኝም ነበር ዛሬ ግን የእናትየዋ እውነትነት አስለቀሰኝ በአካል ቢገናኙ የእናት ጤና እድሜ ይጨምራል
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
ወይ እኔ ልንሰቅሰቅ የእኔ እናት እህ😢😢😢 ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን ተለያይተው ቢኖሩም በስረአት ነው ያደገው ብረሃን ተባረክ
@bruktawitworku8558
@bruktawitworku8558 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳችሁ!! የእናትና ልጅን እውነተኛና እና ጥልቅ ፍቅር ያየንበት ነው:: ጊዜ እና ቦታና ሁኔታ የማይበግረው ንፁህ ፍቅር ነው:: እማዬ እንኳን ደስ አሎት ወንድማችንም ተለያይቶ እንዳልኖረ ወዲያው ቤተሰቦችህን በፍቅር ቃላት የምትጠራ ካንደበትህ ተስፋ እና አንድነትን አይተናልና አሁንም እግዚአብሔር ይጨምርልህ:: በቀረው ጊዜአችው ይበልጥ ደግሞ ሳቁ!
@sifaansifaan3362
@sifaansifaan3362 Жыл бұрын
እኔን አንጀት ይበላሉ እንኳን ደስ አላችሁ
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
ያረብ ጉዳቷን አምቃ በውስጥ እየተጎዳች እንቅልፍ የሚወስዳትን ነፍስ ሁሉ በንጋቱ ብረሀን ጭንቀቷንም ከጨለማው ጋር በእዝነትህ አስወግድላት🙏ደስ ሲል ማሻአሏህ
@hajertube1892
@hajertube1892 Жыл бұрын
ደምሪኝ ማሚ
@fasikaroane7284
@fasikaroane7284 Жыл бұрын
Amen my brother 🙏
@fatemafatema7835
@fatemafatema7835 10 ай бұрын
አሚንንን
@menderinalemu3313
@menderinalemu3313 Жыл бұрын
ደግሜ ደግሜ አያችኋለሁ የቅርብ ቤተሠብ የሆንኩ ያክል እየተሠማኝ ነው። ወንድሜ አንተ ጨዋ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ሥነምግባርህ ያሥቀናል ተባረክ የኔ ሩሁሩ እናት ኪዳንዬ ዘመንሽ ብርክ ይበልልሽ
@senaitmario
@senaitmario Жыл бұрын
እልእልልልልልልልልል...................ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ። ምን ብዬ እንደምጽፍ አላውቅም ስሜቱን የሚያውቀው ያለፈበት ብቻ ነው። እኔም ከ 26 ዓመት በኃላ ባልጠበኩት መንገድ አበቴን በፍለጋ ነው ያገኘሁት የዛን ቀን ሳልተኛ ነው ያደርኩት። የተደበላለቀ ስሜት ውስጥ ነበርኩ በደንብ አውቀዋለሁ ስሜቱን አጥንት ድረስ የሚገባ ነው። እንከዋን ደስ አላችሁ። በዚህ ህመም እና ለቅሶ ውስጥ ያላችሁትንም እኛን የረዳ ጌታ ይርዳችሁ።
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
😭😭😭ማነው እንደኔ በለቅሶ ያየ
@umusebrina8622
@umusebrina8622 Жыл бұрын
እኔም ልጄን አላህ ያገናኘኝ ለገንዘብ ብዬ በአራስነትዋ ትቻት 2አመት ሞላት ተንሰፍስፌ ልሞት ነው ዱአ አርጉልኝ ያረቢ በቅርብ አገናኘኝ
@wasihunalemu5626
@wasihunalemu5626 Жыл бұрын
ልኡል እግዚያብሔር አምላካችን ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁንልን አሜን የዚህ ቤተሰብ አባል የሆናችሁ ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ የ EBS-TV አመራሮች እን መላ ሠራተኞች ምስጋና ይገባችሁሐል ህዝብን ስለምታገለግሉ እናመሰግናለን በርቱ
@selinaygmenkem236
@selinaygmenkem236 Жыл бұрын
አብሬ የደስታ ዕምባ አነባሁ እጅግ ደስ ብሎኛል እንዴት መባረክ ነው፡ እናት እህት ጓደኛህን ነው ያገኘኸው
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
የኔ እናትሢያሣዝኑ እረጅም እድሜ ከጤና ጋርይሥጥልን ለሁሉም እናቶች
@halimaali4383
@halimaali4383 Жыл бұрын
Aameen
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
አሜን በተለይ ለሀገሬ እናቶች
@amakeldinku3834
@amakeldinku3834 Жыл бұрын
Amen
@gebreyesgurmu2733
@gebreyesgurmu2733 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ! እጅግ የሚያሳዝኑ እንስፍስፍ ያሉ እናት ስሜታቸው ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ፣ መጨረሻው ግን በጣም ያማረ ሆነ። እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ እናትና ልጅ። እኛም ባየነው ነገር በጣም ተደሰትን። ይህን ያደረገ አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!!
@hggff9535
@hggff9535 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሥጦታው ሥለማይነገር
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
በእወነት እግዚአቤሔር ይመስገን ሰው ፈጣሪ ሰው በህይወት ጠብቆ እሱ በፈቀደው ግዜ ያገናኛል የወለደች እናት ስሜትዋ ልዩ ነወ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
እናት ስትስቅ እጂ ስታለቅስ እደማየት የሚያም ነገር የለም እማማ እንኳን ደስ አለዎት እግዚአብሔር ይመስገን እናት እና ልጂ እንኳን ደስ አላችሁ
@tube-do4zr
@tube-do4zr Жыл бұрын
ኡፍ እናቴ እንዴት ደስ አለኝ ልጁም አላህ የባረከው ጨዋ ነው ክብሩ አላህ በወለድካቸው ልጆች ያስደስትክ በአካል አገናኝቶ ደስታቹን ሙሉ ያርገው
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 11 ай бұрын
ምን አይነት መልካም ልብ ነው ያለው በማርያም ተባረክ እናታችንም እግዚአብሔር እንኳን እረዶት
@marthaaschenaki2509
@marthaaschenaki2509 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ እንባን የምታብስ አንተ ብቻ ነህ ፀሎት የምታብስ ወገኖቼ እንኩአን ደስ አላችሁ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው የአርባ ዓመት ታሪክ በአንድ ቀን ሲፈታ ያልሞተ ይገናኛል የሚባለው አየነው የኔ ናት አንጀታቸው እስሰፈሰፍ አልቅሰው ረጅም ጊዜ ፈጣሪ ያለው ሆነዋል ተመስጌን ቀሪ ጊዜዎትን በሳቅ በደስታ አሳልፉ ebs ድልድይ ሆናችሁ እያገናኛችሁ የሰውን እንባ አበሳችሁ የዘመኑ ምርጥ ፕሮግራም
@fikrtemamo8721
@fikrtemamo8721 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እናቴ እንኳን ደስ አላችሁ ዮነየ ሺ አመት ኑርልን
@martasila5996
@martasila5996 Жыл бұрын
Praise We rejoice with you. May God reunite you.
@genetabebe9017
@genetabebe9017 Жыл бұрын
እግዚያብሄር አንተ ታላቅ ነህ ቃል አጣሁልህ የኔ ጌታ ለዚህ ቤተሰብ ቸርነትህ ስለበዛ
🔴 የቅድስት ሥላሴ መዝሙሮች || Ethiopian Orthodox Mezmur || @-Ledatube
1:03:16
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
01:00
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 42 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 18 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 69 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 3,4 МЛН
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 197 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
0:53
New trick 😧 did you expect that? 😁
0:10
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
0:41
Please be kind🙏
0:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 18 МЛН