በ3 አመቴ ከእናቱ እቅፍ ተሰርቄ ነዉ ያደግኩት::ባለ ታሪክ ሀና ታደሰ::

  Рет қаралды 11,808

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

3 ай бұрын

አስገራሚ እና አስደንጋጭ የወጣው ታሪክ::

Пікірлер: 48
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 3 ай бұрын
Ebs ቅዳሜን ከሰዐት ፕሮግራም ላይ ቅረቢ ይህ ዮ ቲዮብ ተጠቃሚ ብቻ ነው የሚያየው ebs ግን በቲቪ ስለሆነ በአብዛኛው ሰው ያየዋል መልካም እድል
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 3 ай бұрын
አንዳንድ ሰው እራስ ወዳድ ነው ይቺ ሴት እግዘብሔር ይቅር ይበላትና የልጅነት ፍላጎቷን ለማርካት ከሌላ ሰው ልጅን ነገር ሰርቆ ማሳዘን አይገባም ። የመውለዱ እድል ባይኖራት እንኳን ስንት አሳዳጊ የሌለው ልጅ በየማቆያው አለ አይደል?
@user-nb8pw3vb6w
@user-nb8pw3vb6w 3 ай бұрын
ሚጡዬ እግዚአብሄር አምላክ እናትሽን በሰላም በጤና ያገናኝሽ አወራሻለው
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 3 ай бұрын
መልኳ ሶማሌ ወችን ነው ምትመስለው
@user-yp4cv5cq3v
@user-yp4cv5cq3v 3 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የተረገመች ናት ሲኦል ገብታለች በርግጠኛነት ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የመጀመርያ ነኝ በላይክ ❤❤❤ላዳምጥ እና እመጣለሁ ❤❤
@happylebanon2165
@happylebanon2165 3 ай бұрын
እናት ኢቢኤስ ላይ ተመዝገቢ ሰው ሁሉ የሚከታተለው ፕሮግራም ነው
@hdxz7664
@hdxz7664 3 ай бұрын
ኢቢኤስ ብትቀርቢ እናትሽን ታገኛለሽ
@hdxz7664
@hdxz7664 3 ай бұрын
@@rasayifat5726 ያጋጣሚ ልታገኛት ትችላለች ግን ኢትዮጵያ ያለ ሰው አብዛኛውን ዩቱዩብ ተጠቃሚ ስላልሆነ ነው TV ከሆነ በቀላሉ እናት ትገኛለች ለምሳሌ ትላንት ኢቤኤስ ቤተሰቡን ያገኘው ልጅ ከ9 ወር በፊት ቀርቦ ነበር ግን ትላንትና ኢቢኤስ TV ሲቅርብ በሳምንቱ ቤተሰቡን ኣገኘ
@ephrem03
@ephrem03 3 ай бұрын
​@@rasayifat5726EBS ምልዖን ሰብስክራይበር እና በቲቪ ስለምተላለፍም ጭምር ነው መልካም ሃሳብ.
@tolamariamdaba3125
@tolamariamdaba3125 3 ай бұрын
ብዙ የመታየት ዕድል ይከለክላል
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 ай бұрын
አይዞሽ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የኔ እናት ማን እንደ እናት ግን ኢቢኤስ ቅረቢ❤❤❤
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 3 ай бұрын
ስቃዩዋን አሁንም አላህ ያብዛባት የሰው ልጅ መስረቅ እራስ ወዳድ
@zeyine
@zeyine 3 ай бұрын
ወላሂ ለአንች ህልም የሚመስል ነገር ነው የገጠመሽ ግን ለእናትሽ ለፋጡማ የእድሜ ልክ ስቃይ ነው አላህ ያገናኝሽ
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 3 ай бұрын
ገንየ ባች ካላገኘች ኢቤኤስ እድትቀርብ እርጃት
@yazn9575
@yazn9575 3 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ይርዳሽ ኢቢኤስ ላይ ቅረቢ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
ኢብስ ቅረብ በተለይ እንደ ሀይሉ ትገኛልሽ
@fateo4493
@fateo4493 3 ай бұрын
መልኮራሡሡማሌትመሥላለይአላህያገናኝሽ
@tesfaygidey487
@tesfaygidey487 2 ай бұрын
ከእናትሽ ጋ ኣምላክ ያጋናኝሽ እህት
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 3 ай бұрын
EBS lay kirabi geni gakelgegnesh❤❤
@rosarosa9032
@rosarosa9032 3 ай бұрын
Ebs ላይ ቅርብ ቶሎ ታገኝያለሽ እህቴ
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
ጌታ ይርዳሽ ዉዴ
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 3 ай бұрын
ye Somalia melek naw yalat subahan Allah
@fatumausban4261
@fatumausban4261 3 ай бұрын
በትክክል
@yididiyafamily4197
@yididiyafamily4197 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይርዳሽ ሚጡ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 3 ай бұрын
Ebes ቅረ ቢ
@Tadelech761
@Tadelech761 3 ай бұрын
Endesemahut enatsh l ynebtenat alu!!!
@user-hk8hb1kc6p
@user-hk8hb1kc6p 3 ай бұрын
❤❤❤❤አላህ ያስገኝልሽ
@wegenejemebere
@wegenejemebere 3 ай бұрын
ebs laye kerebi
@peace3791
@peace3791 3 ай бұрын
ያሳደገችሽን እናትሽን ድርሻሽን ብትወስጂ ጥሩ ነው:: ቢያንስ ለተሰረቀባት ለእናትሽ ካሳ ይሆናት ነበር:: ምን አይነት ኑሮ እንደምትኖርና ምን ያህል እንደተጎዳች አታውቂም:: መሬትም ቢሆን በአሁኑ ሰአት ውድ ነው::
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
EBS ያገኙልሻል እዚያም ሂጂ
@asterasnake6777
@asterasnake6777 3 ай бұрын
So painful
@user-bn3ik7ib3f
@user-bn3ik7ib3f 2 ай бұрын
Milka emsilal sumaliy
@football4k44
@football4k44 3 ай бұрын
Genat ewnatim damaa ye Somalia new
@Tiyaa1234
@Tiyaa1234 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@fateo4493
@fateo4493 3 ай бұрын
በሡማሎኛአሥተርጉሙት
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ትክክል
@eyobhagos4262
@eyobhagos4262 3 ай бұрын
EBS soch hieges tenageri iza bzu admach ale
@user-es3xc5ts3p
@user-es3xc5ts3p 3 ай бұрын
ኢቢኤስላይ ቅረቢ የህ ዩቱብ ብቻነው በቴሌቪዥን ቅረቢ
@fateo4493
@fateo4493 3 ай бұрын
ገኒቢቢኤሥላይአቅርቢያት
@user-ze1ds8np1c
@user-ze1ds8np1c 3 ай бұрын
ወረዳ 22 ፖልሰ ጣቢያ አመልክታ ሊሆን ይችላል መረጀ ጠይቂ
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 3 ай бұрын
እና ምን ጉደለብሽ እታዳ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 3 ай бұрын
እውነቱን ማወቅ ነዋ ከሰረቁት ቤተሰብ በኩል ነህ? አባባልህ ግራ ያጋባል
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 3 ай бұрын
እናቷን ነዋ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 3 ай бұрын
Batame dadabe nashi tasarku nawu yametele you must be a devils doughter
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 3 ай бұрын
አክስትሽ ናት የሰረቀቻት አደለ
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
እናቴ እራሷን አጠፋች።
22:42
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 526 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН