እንዴት ልጅ በገዛ እናቱ ላይ እንዲህ ይጨክናል? እኔን አሳዝናችሁ የህሊና ረፍት አታገኙም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 120,070

Eyoha Media

Eyoha Media

7 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 642
@EteneshSolomon-bl4vw
@EteneshSolomon-bl4vw 7 ай бұрын
አይዞች እናትችን ሁሉም ለበጎ ነው ለልጅችሁ እግዝአቤሔር ልቦና ይስጠችሁ ልጅች አበካችሁ እናታችሁ ሰተመለጠችሁ ጠይቃቻው እንደይ ቆጨችሁ❤❤❤😢😢😢😢
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@fedilafedila5352
@fedilafedila5352 7 ай бұрын
Amenn ❤❤❤❤
@nejatliben6293
@nejatliben6293 7 ай бұрын
እናቴ በህይወት ኑራ እንደፈለገች ባደረገችኝ 😭የእናትን ጎደሎ ያጣ ያዉቀዋል 😭እባካችሁ እናቶቻችሁን አታሳዝኑ ።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
ትክክል እናት ጎዳናት ሁሌ አመት ባል ብሉ ጠጡ የምትል ❤ አይዞሽ እህቴ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 7 ай бұрын
​@@user-vj4zo8mt9s🙏🙏🙏
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 7 ай бұрын
😭😭😭😭ምነው በኖረችልኝ
@viva8589
@viva8589 7 ай бұрын
እውነት ነው እኔ እድሜ ልኬን አለቅሳለው
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 7 ай бұрын
እናቴ ነብሰሺን ይማረው ሲያጡ የገባቸዋል 😭😭😭😭😭
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 7 ай бұрын
አለምዬ የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h 7 ай бұрын
ኮመንት ስሰጥ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅአላልፍም እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን የኔናት አታልቅሱ አይዞዎት ልጆቹም ልብ ይስጣችሁ ❤❤❤
@mekdesashager7961
@mekdesashager7961 7 ай бұрын
የማዘር ልጆች እባካችሁ ምንም አይነት ቅሬታ በውስጣችሁ ቢኖርም ቢያንስ ወልዳችሁ የናትነትን ትርጉም አይታችኋልና ይሄን ያህል አትጨክኑ በህይወት እያሉ ይቅር ተባብላችሁ ተሰብሰቡ ልጆቻችሁንም የአያት ፍቅር አታሳጧቸው🙏
@mercymercy9309
@mercymercy9309 7 ай бұрын
ማስተዋል ይስጣችሁ እንጂ እንኳን እናንተ በቅርብት በጉዲፈቻ የሄዱት እናቴን ብለው ይመጣሉ ፣የላትም ብላችሁ ነው እቺን ቆንጆ እናት ብታከብሯት ለናንተም ክብር ናት ፣
@tig59905
@tig59905 7 ай бұрын
የ እናት ውለታ እናቱን ያጣ ሰው ብቻ ነው የሚረዳ እኔ እናቴን ስደት ላይ ሆኜ ነው ማረፏን የሰማው ልቤ ተሰበረ ልጄን እናቴ ናት ያሳደገቻት አንድም ቀን ልጅሽ እንደዚ ናት እንደዛ ብላኝ አታውቅም አሁን እህቴ ጋር ናት ስራት የላትም ብላ ብዙ ነገሯን ዘረገፈችልኝ ገና ሰባት አመቷ ነው እግዚአብሔር ካለ ልትስተካከል ትችላለች ግን ማን እንደ እናት 😢እናት ያላቹ ሺ አመት ትኑርላቹ ለ እናታቹ ምንም አታድርጉላት ደውላቹ እንደምትወዷት❤ ንገሯት
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 7 ай бұрын
ቡዙ አትቆይ ሴት ልጀሽን ለእህት ከባድ ነው በዚህ ወቅት እኔም 5አመት ሆኖ ነው እህቴ ጋር አድርጌው የመጠውት ጥሩ ነው ግኑኝነታቸው ግን ልቤ ተሰቅሏል እግዚያብሔር ይጠብቃቸው ልጆች ምንም አያቁም
@tig59905
@tig59905 7 ай бұрын
@@user-jb9bu9to2t አላገባችም እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መውለድ ከባድ ነው ለራስ ካላሳደጉ
@lebeam4937
@lebeam4937 7 ай бұрын
ስው ቤት ያለሰው ስም ይወጣለታል።አትቆይባት
@Nunutiii
@Nunutiii 7 ай бұрын
አይይ እንዳጠፋሻት እወቂ እማ😓
@tig59905
@tig59905 7 ай бұрын
@@Nunutiii አይ መሬት ያለው ሰው አለ ያገሬ ሰው ያጠፋው እሷን አስቀምጬ ስደት የመጣው ቀን ነው ችግር አይኑ ይጥፍ😥 ሲቀጥል ለ አያት መስጠቴ ነው ሌላ ዘመድ ጋ ቢሆን በልታ ባትጠግብም ስራት ያሲዟት ነበር አሁንም በጣም እየተስተካከለች ነው ግን እኔ ማለት የፈለኩት እናት ቻይ ነች ልጇን እስከ ጥግ ትሸከማለች😭😭😭😭
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 ай бұрын
እሥቲ እንደኔ እናቱ የሚወድ የእናቶቻችን ነፍ አመት ተመኘሁላቸው እቱ የሚወድ በላይክ ያሣየኝ ❤❤
@tigestkifle243
@tigestkifle243 7 ай бұрын
😊qlo2`😊`×
@genetbati9518
@genetbati9518 7 ай бұрын
Emiye❤❤❤❤❤ ente 1000 Amate nurilyi 🙏🙏
@genetbati9518
@genetbati9518 7 ай бұрын
Enatochi abatochmi hulumi yenurulini
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 ай бұрын
እናት አይዞት ሁሉም የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ነጌ እነሡም በልጆቻቸው ያገኙታል አለሥ ሠገድ እጅግ በጣም እወድሀለው አደንቅሀለሁ እንደኔ አለምሠገድ የሚወድ በላይክ ያሣየኝ❤❤❤
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
እኔ በበኩሌ የሁለቱንም ሳይድ ሳልስማ በፍፁም ልጆቹ ላይ እልፈርድም..👈🏽እስቲ የልጆቹንም ብሶት እንስማ 👈🏽.የተወለደ ሁሉ ልጅ እይባልም..የወለደ ሁሉ እናት እባት እይባልም…..!!!
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 7 ай бұрын
ትክክል
@sarameseret8445
@sarameseret8445 7 ай бұрын
No matter what አናት አኩ ናት
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw 7 ай бұрын
ትክክል
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
⁠@@sarameseret8445 ሲጀመር No matter what የሚባል ነገር የለም...ብሎም ልጅ ፈልጎ እይወለድም...እናት እባት ፈልገው በወለዱት ልጆቻቸውን የማሳደግ የተፈጥሮ ግዴታ እለባቸው...የወለዱትን ልጅ ማሳደግ ውለታ እይደለም... የእናትነት እና የእባትነት የተፈጥሮ ግዴታ ነው..በእውነት የተፈጥሮ ግዴታዋን የነፈገች እናትን እናት ለማለት ይከብዳል....በዛ ላይ ሴትየዋ የነበሩበትን ሁኔታ እስረድተው ላላሳደጉዋቸው ልጆቻቸው ይቅርታ መጠየቅ ብቻ እንጂ...በመፆሀፍ ቅዱስ ቃል እሳበው ልጆቻቸውን ማስፈራራት ይደብራል 🙄🙄😷 There is a saying….Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother…!!!
@rahwaweldetensae3972
@rahwaweldetensae3972 7 ай бұрын
True
@kamiletube3956
@kamiletube3956 7 ай бұрын
ማነው ይሄን ጋዘጠኛ የሚወደው የሚያደንቀው❤️❤️👍👍
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 7 ай бұрын
አቤቱ እደ ቸርነትህ እንጂ እደ ስራችን አይሁንብን ,,❤❤❤❤እናቶቻችንን ባአናሳዝናቸው ,,,,,ምንም ትሁን ምንም እናት እናት ናት ከፈጣሪ በታች 9ወር ተሸክማ በሰላም እወልድ ይሆን አልፍ ይሆን እያለች ተሰቃይታ የምታሳድገው የኢትዮጵያ እናት ናት እናስተውል ,,,,,እናት ያላችሁ ተመረቁ በእናታችሁ አትዘንባችሁ ❤❤❤❤❤እኔስ በስደት ሆኜ እናቴን አጥቼ እያለቀስኩ 10አመት ሆነኝ ግን የናቴ እህት በናቴ አይን የማያት ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ብዬ ባሉት እፅናናለሁ ,,,,,,,,,,አለምሰገድ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ፈጣሪ በሞገስ ያኑርልን ከነ ቤተሰብህ,,,❤❤
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother ….ሲጀመር የማንኛውም ወላጅ የሚወልደው ፈልጎ እንጂ .... ተወላጁ ልጅ መወለድ ፈልጎ እይደለም......እና እናት ምንም ትሁን ምንም የሚባል ነገር የለምምም...!!!
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 7 ай бұрын
አሁን የጀምበሬ እናት እናት ናት ? 9 ወር መሸከም እናትነት አያሰጥም ማሬ! ቆሎ እያበሉም ቢሆን ፍቅርና ጠረን መስጠት ነው ቁምነገሩ!
@abebamiki4193
@abebamiki4193 7 ай бұрын
እናት ምንም ብትሆን እናት ነች ይቅርታ መጠየቅ ያለበት ልጅ እንጅ እናት አይደለችም እናቴ አይዞዎት እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣችሁ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
@askaletebebu8223
@askaletebebu8223 7 ай бұрын
እናት የወለደቻቸውን ልጆች በዚህ አይነት ዝቅ ብሎ ይቅርታ መጠየቅ በጣም ይከብዳል ልጆች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እባካችሁ እናታችሁን አታሳዝኑ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
እናት እኮ ልዩ ፍጥረት ናት በፍቅር በደስታ ኑሩ
@easyandtastyrecipes4512
@easyandtastyrecipes4512 7 ай бұрын
እናቶች እያለቀሱት እንዴት ነው እግዚአብሔር ሰላም ሊሰጥ ይከብዳል ብቻ😢
@selammamo4166
@selammamo4166 7 ай бұрын
Ye enati seloti yitekimali meseleyi new
@FikruHunde
@FikruHunde 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤00
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 7 ай бұрын
አለም ሰገድየ በጣም ነዉ የምንወድህ የምናከብርህ አላህ ይጠብቅህ
@alemmeleaku
@alemmeleaku 7 ай бұрын
ለኮመት አደኛ ነኝ የአለም ሰገድ አድናቂ በላይክ ግጩኝ ❤
@KshsxgNzhshd-mk9np
@KshsxgNzhshd-mk9np 7 ай бұрын
ኢንተርቢው ከተለቀቀ 40 ደቂቃ ነው ከምን ግዜው ሰምተሽው ኮመትሽ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 7 ай бұрын
​​@@KshsxgNzhshd-mk9np😁😁😁😅😅😅ቀድመዉ ነግረዋት ነው።
@alemmeleaku
@alemmeleaku 7 ай бұрын
@@KshsxgNzhshd-mk9np ኢተርቢው ሳይለቀቅ የኮመትኩ ነው የሚመስለው😂
@abslotige8107
@abslotige8107 7 ай бұрын
​@@elsaabebe5423😅😅😅😅😅
@ht5297
@ht5297 7 ай бұрын
ገጨሁሽ/ሁህ
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 7 ай бұрын
የእናትህን ምጧን አትርሳ ይላል መጽሐፍ እባካችሁ ምንም ብታጠፋ እናታችሁን አታሳዝኑ እናቴ እወድሻለሁ ነፍስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልኝ😢
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 7 ай бұрын
​@@user-rq3rm9in5z የወፋ ዘራሽ ኮመንት 😂😂😂😂😂
@kiroswase876
@kiroswase876 7 ай бұрын
​@@user-rq3rm9in5z I don't know what you going through dear but ወደዚ ምድር ለመምጣታችን ከእግዚአብሔር በታች ምክንያት እነሱ ናቸው ምጣቸው ስቃያቸው ያ ትልቅ ሀቅ ነው ቢያን እንዳያለቅሱብን መጠንቀቅ ጥሩነው ።
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 7 ай бұрын
@@user-rq3rm9in5z በየቦታዉ የምለቀልቂዉ አቤት የመሀይምነት ጥግሺ ይብላኝልሺ
@tigib6790
@tigib6790 7 ай бұрын
@@user-rq3rm9in5z የባልየው ዘመድ ነሽ እንዴ በየቦታው እየሄድሽ እበትም ትል ይወልዳል እያልሽ የምትፅፊው
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
የኔናት አያልቅሱ የኝህ እናት ልጆች ባካችሁ ዛሬ ታይተን ነገየለንም ከይቅርታ በላይ ምን አለ በእግዚአብሔር እረ ተገናኙ😢
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
@user-lf5xx8ik5m
@user-lf5xx8ik5m 7 ай бұрын
እናት ምንም ትሁን እናት ናት እናታቶቻችንን እናክብር❤❤❤
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
ብርቅ እይደለም የእናት የእባት የልጅ ፍቅር የተፈጥሮ ስጦታ ነው......እብዛኛው ልጅ እናቱን እና እባቱን ከመሬት ተነስቶ እይጠላም እይሽሽምምምም...,.... እና ምንም ምንም ትሁን የሚባል ነገር የለምምምምም ...!!!
@user-lf5xx8ik5m
@user-lf5xx8ik5m 7 ай бұрын
​@@user-rq3rm9in5zእውነቴን ነው እናት እኮ እናትን አሽቀይሞ ሰላም አይገኝም እኔ ላንአድም ቀንም ሰላም አላገኝ እናቴን በጣም ነው እምዳት❤❤❤❤
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
@@user-lf5xx8ik5m ለምን የልጆቹን ህመም ቁስል ሳትረዱ ትፈርዳላችሁ...??? እንቺ ፍርደ ገምድላ እናትሽ ወልዳ ትታሽ ሄዳለች ...???
@user-lf5xx8ik5m
@user-lf5xx8ik5m 7 ай бұрын
@@user-rq3rm9in5z እስከመሸረሻው አዳምጭና ፍረጅ ሴትዮ የቀረ አትጃጃይ ማሳደግ እየፈለገይ የባሏ ዘመዶች የተሻሉ ስለነበሩ አሳደጉአቸው ይሷ እምታበላቸው ስለሌላት ነው እንጅ ወልዳ አልጣለቻቸውም ለእናት 9 ወር በሆዷ መሸከሟ ብቻ በቂ ነው በኔ በኩል አች እናትሽን ስለማታከብሪ ባለየ ጥፍራም ስለሆንሽ ትሳደቢያለሽ እኔ የመሰለኝ ፃፍሁ ምን አገባሽ ውጭ ዲጋይ
@Melon-vu2xi
@Melon-vu2xi 7 ай бұрын
@@user-lf5xx8ik5m ደነዝ አትሁኚ አንቺ ነሽ ያልገባሽ ‼️ ደግመሽ አዳምጭዉ ‼️
@hanihani4932
@hanihani4932 7 ай бұрын
አንዳንዴ ተቸግረው ጥርሳቸውን ነክሰው ለሚያሳድጉ እናቶች ዛሬ ልጆቻቸው ብዙ መስዋት የምንከፍለው እርሶ ግን የአምስት አመት እና የሰባት ወር ልጅ ለሰው ሰጥቶ ዛሬ ፍቅር መጠበቅ ከባድ ነው የኢትዮጵያ እናቶች ለልጆቻቸው የሚከፍሉት መሰዋትነት የታወቀ ነውና
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 7 ай бұрын
ከልጅ መራቅን በማጣት መለየትን በምንም ቃል ማብራራት አይቻልም የደረሰበት ነው የሚገባው ተረድቼዎታለሁ ልጆች እባካቹ በ እግዚአብሔር ልባችሁን ክፈቱ እናታችሁን ለመረዳት ምክሩ እባካቹ😢😢
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 7 ай бұрын
በትከክል እናት ካልቸገራት ለአንድ ሰከንድም ከልጅዋ መለየት አትፈልግም እባካችው ተረድዋችው ይቅርታም ጠይቁ በኃላ የማይጠቅም ቁጨት እና ፀፀት ውስጥ እንዳትገቡ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 7 ай бұрын
አይዞወት እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠወት ለልጆቹም አላህ ልቦና ይሰጣቸዉና አላህ፠ይሰብሰባችሁ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
የልጆቹን በሁለቱም በኩል ያለውን ብሶት ሳንስማ መፍረድ እንተው...የወለዱ ሁሉ የእናትነት ማእረግ እይገባቸውም!!!
@tirngoayene3555
@tirngoayene3555 7 ай бұрын
​@@user-rq3rm9in5zየ9ወር ቤት አምጣ የወለደች አጥብታ ያሳደገቸ አንዴት ?የእናትነትንቦታ አይገባም?
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
በእናትና ልጅ መሐል የሚገቡ ስዎች አይጠፉም ግን እግዚአብሄር እርቅን እንዲያወርድ እመኛለሁ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
@@meseretdibabe8020እናትየዋ ለልጆቻ እውነተኛ ፍቅር ቢኖራት እንካን ስው ንፋስም ባላስገባችባቸው ነበር....በእደባባይ ወጥታ ልጆቻን እና ያሳደጉላትን ስዎች ባልወቀሰችም ነበር .... ሲጀመር ባደባባይ እውጥታ እናንተንም እኔንም ሀሳብ እንድንስጥበት ያወጣችው እናት ተብዬዋ መስላኝ...?🤷🏾‍♂️
@ownerowner2993
@ownerowner2993 7 ай бұрын
የዘንድሮው የቤተሰብ መከራ😢😢😢በመጨረሻው ዘመን ሰው ራስ ወዳድ ገንዘብ ወዳድ ይሆናል😢😢😢
@senaitjira209
@senaitjira209 7 ай бұрын
አይዞት እናታችን አታልቅሱ እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክለዋል እናንት ልጆች ሁለታችሁም አግብታችሁ ወልዳችሁ እናትነትን ወንዱ አባትነትን አይታችኋል ነገ ምን እንደሚከሰት ስለማታቁ ለእናታችሁ ክብር ይኑራችሁ የኢትዮጵያ እናቶች ካልተቸገሩ በስተቀር ልጆቻቸውን አይጥሉም ተረዱአቸው
@embebabayru2163
@embebabayru2163 7 ай бұрын
ምን ማለት ነው ምን አይነት የደንቆሮ አነጋገር ነው ስንት ራስ ወዳድ ነፍስ ገዳይ እናቶች ባሉበት አገር አንቺ ወይ አንተ እድለኛ ሆነህ/ሽ በጥሩ እናት አለሽ ማለት ስለ ሌላ እናት እንደዚ በድፍረት መናገር መሀይምነት ነው ይልቁን መርምሩ እራስ ወዳድ እናቶች እንደ አሸን የበዙባት አገር ብትኖር ኢትዮጵያ ናት እርምሽን/ህን አውጣ
@ta-sy6up
@ta-sy6up 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል ለናታቹ እስከዚህ መናቅ በልጆቹ ታገኛላቹ ድሃ ስለሆነች ፈጣሪ በልጆቹ ይፈትናቹ የህልና እረፍት አይስጣቹ 😢 god bless you bro…❤
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 7 ай бұрын
Alexs አንተን ጌታ ይባረክ ❤ ስውድህ
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 7 ай бұрын
Alemseged Taddese Our Hero A Godly man is A Humble Man💐
@debreworkdemessie1635
@debreworkdemessie1635 7 ай бұрын
እህቴ ታሪኮት በጣም ውስጤን ነው የነካው ግን እርሶ ማድረግ ያየቦት ተንበርክከው ወደ እግዚአብሔር ማልቀስ ብቻ ነው ውጤት የሚያመጣው ምክንያቱም እሄ ትውልድ በጣም የደነዘዘ ለወልጅ ምንም ደንታ የማይሰጠው ለእግዚአብሔር የማይታዘዙ ስለሆነ በውስጣቸው የገባውን ክፉ መንፈስ ማቁአረጥ የሚቻለው በፀሎት ብቻ ነው
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 7 ай бұрын
እውነት ነው ማርያምን እናቴ በፀሎት ጠክሩ ወደው አይመስለኝም ልጅ እንዴት በናት ይጨቅናል
@serketufa5375
@serketufa5375 7 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም የነዚህ ደሞ አንጀት ይበላል: አይዞሽ እናቴ
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 7 ай бұрын
በእናታችሁ እትጨክኑ ግድየልም ከተቀየማችሁም የፈለገ ይሁን እናት እናት ነች ልቦና ይስጣችሁ
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 7 ай бұрын
አለምሰገድ በጣም ምርጥ ሰው በእውነት አነገጋርህ ዕርገተህ በጣም ደስ ይለል በርታ በጉጉት ነው የምንተብቅህ
@Fiker123
@Fiker123 7 ай бұрын
‼️እኛስ እናት የሞተብን ምን እንበል እናት በህይወት ኖራ ልጆቼ ይቅርታ አድርጉልኝ ብላ ስታለቅስ እንዴት ያማል ??? በህይወት የሌሉትን እናቶቻችንን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ከደጋጎቹ ከፃድቃኖቹ ጎን ያስቀምጥልን 💐💐💐
@bettyjaerso3491
@bettyjaerso3491 7 ай бұрын
Amen 🙏 weyena enata noerra everyone batbekote yamale enate hulame asebeshalhue 24:35 😢😢😢😢
@asternegasi2928
@asternegasi2928 7 ай бұрын
እባክሽ አታልቅሽ በልጆቻቸው ይከፈሉታል። ችግርን ሁሉ አልፈሽ እዚህ ከደረስሽ ለቀሪው እድሜሽ አሟሟትሽን እንዲያሳምረው ወደ ፈጣሪሽ ፀልይ ያለፈውን እድሜሽን ያህል ስለማትኖሪ ልጆችሽም ቶሎ ብለው መመለስ ካልቻሉ ለይቅርታ እንኳን አያገኙሽም። ዛሬ የሞላላቸው አንድ ቀን መጉደሉ አይቀርምና ጨቀን በይ አይዞሽ!!!
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 7 ай бұрын
ጠንክሪ አንቺ ባደግሽበት ዘመን የነበረውን ፍቅር አትጠብቂ!እራስሽን ባብረከረክሽላቸው መጠን እነሱ ትቢት ነው የሚሠማቸው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
አለምሰገድ አንተ እኮ ወንድማገኘሁ ነህ ለሁሉም ሰው ሁሉ እንዳንተ ቢሆን የመልካሞች አርአያ እግዚአብሔር ሁሌም የትም በታ ከአንተ ጋር ይሁን መላዕክቶች ይጠብቁህ ከነመላው ቤተሰብህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 7 ай бұрын
ኧረ ተያቸው አትለማመጪ የእጃቸውን ይስጣቸው !!
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
@user-pj7lb1qd6w
@user-pj7lb1qd6w 7 ай бұрын
​@@user-rq3rm9in5z በየ ኮመቱ መጥፎ ኮመት ምትኮምቺው የልጆቹ ያባታቸው ዘመድ ወይም ልጅቷነሽ እኔዴ ልጇ ከሆን ሳይረፍድብሽ እናትሽ ይቅርታ ጠይቂ ከሷጋ እንዳትጎሳቆሉ ጥሩ ትምህር እንድትማሩ ጥሩ ደረጃ እንድትደሩሱ ብለ አይደል ለባሏ ዘመዶች የሰጠችው ልትደርሱ ስትሉ አይንሽ ባፈር የምትሏት አሁንም እደግምልሻለሁ እናት እናት ናት መተከያ የላትም ምንም ብትበድል ዘጠኝ ወር ስቃያን አይታ አምጣ ወልዳ ሁለት አመት ጡቷን አጥብታሽ ለናትሽ መጥፎ መሆን መጨረሻሽ አያሳምረውም ወልደሽ አይተሻል ተመለሽ
@user-bn3gi4in1p
@user-bn3gi4in1p 7 ай бұрын
❤❤❤የመጨረሻ ነው ያሳዘኑኝ እናትወላሂ ከባድ ችግር ካላገኛት በስተቀር እናት ልጆቾን መለየት አትፈልግም ደሞ የናት ሀቅ ደሞ ከባድ ነው ልጆቾ ደግሞ ከናት የሚበልጥ የለም አርቃችሁ አስቡ
@user-ml2pg8oq7u
@user-ml2pg8oq7u 7 ай бұрын
እናት ምንም ትሆን ምንም ታድርግ እናት እናት ነች ብቻ ግን የዘራነውን እናጭዳለንና ለወለድናቸው ልጆቻችን ጥሩ ዘር ብንዘራ ይሻላልና እናታችሁን ይቅር በሉ
@hanahana1960
@hanahana1960 7 ай бұрын
አይዞት እናታችን /የባል ቤተሰብ እኮ ክፉሆች ናቸዉ ዱሮም
@mihret3341
@mihret3341 7 ай бұрын
እናቴ ምንም ሆነሽ በኖርሽልኝ ነበር 😢የስደት ኑሮዬን የምታስረሽኝ 😭አይዛት እናቴ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@user-mn9mp7sr5d
@user-mn9mp7sr5d 7 ай бұрын
You don't even have any clue what the kids have been through. They may have been neglected, a dysfunctional family, abused, abandoned, or lacked love 😢 please shut up before you blame them. We know habesha parents are very good appearing to be innocent, but deep down they are toxic. Those kids left because they don't want to see the parent 😔 💔. Parents keep saying " God said Honor your father and mother" to justify their authority, but used this to abuse them. Don't forget what God hav said to the parents about the children, "Do not provoke your kids" so they don't leave you. So this lady story tells me that she failed this 😢. So why is she crying now?
@user-rd9do4cc6n
@user-rd9do4cc6n 7 ай бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት አብሬም ያለቀስኩት ራሄልና ሄኖክ እናታችሁን ይቅር ብላችሁ የእናታችሁን በረከት ተቀበሉ ሌላው ልጆችን ለማሳደግ የደከሙ የለፍ ሰዎች አሉ ግን ምን ያደርጋል ክፍ ዘርን ዘርተው አሳደጉ ምን አለ እናታችሁ ትወዳችኃለች ኑሮ አልሆንላት ብሎ ነው ቢሉ እናት ያልተገባ ባህሪይ ቢኖር እንኳን ጥላቻን ለልጆች ዘርቶ ማሳደግ ተገቢ አይደለም ጥላቻን እየወሩ ማሳደግ የአብዛኛው ኢትዮጲያዊ ማንነት ነው ለማንኛውም ወ/ሮ እጅጋየሁ የልቦትን መሻት ጌታ ኢየሱስ ይፈፅምሎት !!
@jemo5716
@jemo5716 7 ай бұрын
እናት አትተካ ።ግን ልጆቹ የመጨረሻ ፀፀት ይገጥማችሐል ። እግዚአብሔር የግዜ የሠአት አምላክ ነዉ እግዚአብሔርን ፍሩ።።።እናታችሑን በምድር ዘመን መተካት አትችሉም ሥለ እናት ሢነሣ የሚያንገፈግፋቸዉ ለእነርሡ ይብላኝ ።
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
@jemo5716
@jemo5716 7 ай бұрын
@@user-rq3rm9in5z እኔ እናቴ በሕይወት እያለች ትጣላኝ እኔም አማር ነበር ግን ተመልሣ እናት ሖዷ አይችልም ።ከዚያ እናቴ ሞተች የሚገርመዉ በዉሥጤ እናቴን የሚተካ አጣሑ እናት በቃ አትተካም።
@tigetad5649
@tigetad5649 7 ай бұрын
ምን እንደምል ባላውቅም የዚህ ዘመን ትውልድ መሆነን ጠላሁት ::እናታችሁን ጠይቁ እሩዳቸው ተረዳቸው !!!
@lidyaberhan2836
@lidyaberhan2836 7 ай бұрын
አይዞዎት እናታችን አትዘኑባቸው ልቦና እንዲሰጣቸው ፀልዩላቸው እግዚአብሔር ፍቅራችውን ይመልስላችው🙏🙏🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
ስላም ለዚህ ቤተስብ ይሁን ❤
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 7 ай бұрын
ለመፍረድ አንቸኩል እዛም ጋ ያለውን ፈጣሪ ነው እሚያውቀው!በራሴም ስላየሁት ነው
@raheltadese8983
@raheltadese8983 7 ай бұрын
ለእናት ይሄ አይገባም እደ ምግብና ውሃ የሚጠማ ስት አለ በዚህ ምድር ላይ ብርቅዬ ማንም የማይተካት እቁ ዳይመድ ናት እናት ❤
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 7 ай бұрын
የእዉነት እናት ነሽ ተባረኪ ከነልጆቸሽ አሜን ዕድመን ከጤና እናት የየየራስዌ ነገር. ፈጽማለቸ ይቅርቷ ብለዎል. እናንተስ እነሄናክ ና እህትህ ??
@kbb7400
@kbb7400 7 ай бұрын
መፍረድ ከባድ ነው ግን ልጅን በምንም መንገድ ማሳደግ ግዴታ ነው የማያልፍ የለም ስለዚህ የሚስጡትን ምክንያቱ ቀንስው ይቅርታው መጠየቁ ይቀጥል🙏🏾
@felenuna8034
@felenuna8034 7 ай бұрын
ወደ ኤፌሶን 6 2-3፤ መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 7 ай бұрын
በጣም የእውነት
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 7 ай бұрын
የድግል ማርያም ልጅ አገራችንን ሰላም አርግል. አገራ ችን ጭቅ ላይ ነው 🙏🙏
@kebede9803
@kebede9803 7 ай бұрын
እባካችሁ የኚህ እናት ልጆች ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ እናታችሁን ዝቅ ተብላችሁ እናታችሁን ይቅር በሉ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
@MekdiTube
@MekdiTube 7 ай бұрын
አይዞት እናቴን አያልቅሱ እባካቹ ልጆች ምንም ቢያጠፉ እኚህ እናት በቃ ምንም ትሁን ምንም እናት እናት ናት ይቅር ተባባሉ እባካችሁን
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 7 ай бұрын
ተምረው ስለእናት አለመገንዘባቸው የተማሩት ባዶ ነው ሲሞቱ መጥታችሁ አፈር ከመጨመራች በፊት እናታችሁ ይቅር በሉ ስንት አመት ሊሎኑሩ ነው ማስቀየማች የውስጥ እግር እሳት ይሆንባችሀል ዛሬ የዘሪችሁ ነገ በልጆቻችሁ ታገኛላችሁ
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 7 ай бұрын
እናቶቻችን ነፈ አመት አላህ ያኑርልን የእማማ ልጆች እባካችሁ እሄን ቢድዮ ካያችሁ ይቅር ተባባሉ
@s.h.9640
@s.h.9640 7 ай бұрын
My mom is my forever Queen!! ❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
አይ አናቴ ዛሬላይ ኖረሽ ቢኖር ወርቅ አለብሽ ነበር 😢ነፍሽን ይማረው 😢😢😢
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 7 ай бұрын
ልጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ምንም ብትሆን የእናት እንባ ጥሩ አይደለም ይቅር ተባባሉ ለልጆቻችሁም መልካም መንገድ አሳዩ ባደጉጊዜ ከዛ ፈቀቅ አይሉም ፍቅርፍቅር
@asnakuworku2549
@asnakuworku2549 7 ай бұрын
አደራን አደራ እምዬን አደራ አምላክ አትግደለኝ ቁም ነገር ሳልሰራ እምዬን አደራ ❤ እናትኮ ጌጥ ናት ያለ እናት ሁሉ ነገር ግንጥል ጌጥ ነው !!!
@saratesfaye3882
@saratesfaye3882 7 ай бұрын
የእናት መጥፎ የለዉም ልጆቹ ግን በልጆቻቸዉ ያገኙታል እነሱም እናት ወይም አባት ሆነዋል እራሳቸዉ ላይ ይደርሳል
@user-px5ry6ql7e
@user-px5ry6ql7e Ай бұрын
በልጆቻቸው ቢያገኙትም መልሶ እሱዋኑ ነው የሚጎዳት የእናት ሆድ ጨርሶ አይጨክንም ሁሌም ተጎጂ ነች
@etsubdink9676
@etsubdink9676 7 ай бұрын
የምገምተው አለምዬ የሃይማኖት ልዩነት ካለ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 7 ай бұрын
እናት በሂወት እያለች ቀላል ነው እኔ እናቴ ካጣሀት 2ወር ሁነኝ በቀን 3ግዝ ትደውልልኝ ነበር እኔም ድምፅን ካልሰማሁ ሥራ መስራት አልችልም አሁን ግን በጣም ተጉዳሁ ስልኩን እያየሁ ማልቀስ ነው እና እባካችሁ ለናታቹሁ አሁን ደውሉ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@wintanamytube6530
@wintanamytube6530 7 ай бұрын
Yizosh wude
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 7 ай бұрын
@@wintanamytube6530 አመሰግናለሁ እህት ❤️🙏🙏🙏
@fafi985
@fafi985 7 ай бұрын
ሁሌም ኘሮግራምህን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ❤❤❤❤❤
@user-ls3td3br3l
@user-ls3td3br3l 7 ай бұрын
እታችን በልጆቹ አትፍረጂ ሚክኒያቱም ልጁች ንፁህ ወረቀት ናቸው እደተሞሉነው የሚቀሳቀሱት እኔ ስለገጠመኚ ነው ይህንያልሁት በርች አሁንም አረፈደም እግዚአብሄር ይርዳሽ።
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
@user-ny4sp7ds1o
@user-ny4sp7ds1o 8 күн бұрын
የኔ እናት የእርስወ ችግር ብቻ አይዴለም የብዙ እናቶች ችግር ነው በአሁኑ ጊዜ ያሉ ልጆች ጨካኞች ናቸው እንደውም ልጅ የሌለው ሰው ይሻላል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ስላሙን ለዚህ ቤተስብ ያውርድ ይቅርታ ፈውስ ነውና ልጆች ለራሳችሁ ብላችሁ እናታችሁን ይቅር በሏት
@workuwubejig5190
@workuwubejig5190 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበብን ይስጣቸው እናቴ አጥብቀው ይፀልዩ ቤተሰብን የሚበታትነው ዳቢሎስ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን።
@mekonnentekletsadik6490
@mekonnentekletsadik6490 7 ай бұрын
እናት ምንጊዜም እናት ነች ወልዳችዄል ግን ፍርዱ ከላይ ነው አትሳሳቱ
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 7 ай бұрын
ወንድሜና እህቴ እባካችሁ ግዜው አልረፈደም አሁኑኑ ይቅርታ ጠይቆዋቸው አሥተውሉ እናትን ማጣት ጎደለው ቁጥሩ እንኮዋን አይታወቅም እናት ከሌለች ቀን እንኮዋ ይጨልማል እናት እች 3 ቃላቶች ውብና ፍቅር ናቸው እናትን ማጣት ሀዘኑ ከባድ ነው 😢😢 እናት ያላችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ
@user-od9mb6tf9r
@user-od9mb6tf9r 7 ай бұрын
ልጆች ሆይ እናት እናት ናት ምንም ብታደርግ ብሆላ ይፆታችሆል በህይወት ሳሉ እናቴ ብላችሁ ያጡትን ፍቅር ስጦቸው
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 7 ай бұрын
እናት ብትጠቁር ብትከሳ ..... እናት እናት ነች የእናት ክፉ የለውም ሳይረፍድባችሁ በእናታችሁ ተመርቃችሁ ተባርካችሁ ብትኖሩ ጥሩ ነው አለበለዚያ ይረፍድና ትቆጫላችሁ
@mekonenrahale4098
@mekonenrahale4098 6 ай бұрын
እናትና ልጅን የሚያለያይ ድክነት አይኑ ይጥፋ ምስኪን እናት😊
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 7 ай бұрын
በኃላ እንዳይቆጫችሁ የህሊና ፀፀት ይጎዳችኃል ከአይምሮአችሁ ሁኑ የሴቷም ባል የወንድየውም ሚስት ሀላፊነት አለባችሁ እናታችሁን አክብሩ እባካችሁ ፀፀቱን አትችሉትም
@Kalkidan727
@Kalkidan727 7 ай бұрын
አይዞን እናታችን እመቤቴ ከልጆችዎ ጋር አንድ ታርጎት እቅፎት ውስጥ ታስገባቸው🙏🙏🙏🙏
@abcabc7430
@abcabc7430 7 ай бұрын
ቅዳሜ ከሰአት እሚቀርቡት መገድላይ ተጥለው ሌላ ባዳ አሳድጓቸው ግን ዙረው እናቴ የትነሽ ብለው ይፈልጋሉ እነዝህደሞ የተለዩናቸው እኳን አባት አሳድጓቸው እናት እናትናት መቸም ካልቸገራት ልጇን አሳልፋአትሰጥም ለሌላ እረተው እናተምወልዳችኋል የለለውም በኖረኝ ይላል እናተም ስትጠግቡ 😢😢😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 7 ай бұрын
ጉዲፈቻም ተሰተው እኔ ማነኝ ብለው ፋለጋ ይመጣሉ እናታቸውን በመልክ የማያውቁዋትን እነዚህ እስከሚሙረቁ ድረስ ከልጅነት ጀምሮ እናታቸውን ያውቃሉ እኮ ለናት መደወል ሰላም ማለት እዛ ጠቅልለው አይኖሩ በጌታ ስም
@S.m543
@S.m543 7 ай бұрын
አስተዳደጋችን ላይ ነው ችግሩ ሁሉም ክፋት እያስተማረ ነው እንጁ ይቅርታን እያስተማረ አያሳድግም
@mbet1840
@mbet1840 7 ай бұрын
ልጆች እባካችሁ እናታችሁን ቅረቧት አናት ብታሳዝናችሁም ብትበድላችሁም ፍቅር ባሰጣችሁ እሷን ተረድታችሁ ይቅርበሏት ሳይረፍድባችሁ❤❤
@user-tu8wz9ly2i
@user-tu8wz9ly2i 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ስናገር እንድህ ይላል እድሜህ በምድር ላይ እንድረዝም እናትና አባትህ አክብር ይላል ። በተቃራኒው እናትና አባትን አላማክበር እድሜን ያሳጥራል ማለት ነው ።
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 6 ай бұрын
ሱብሀን አላህ እማየ እወድሻለሁ የኔ እናት አለሜ ናት አይዞሽ እማ አላህ ልጆችሽን ልቦና ይስጣቸው ሱብሀን አላህ ከሌላት የት ታምጣ ከጎናችሁ ሁና አይዟችሁ ካለች ይበቃታል የኔ እናት እናት የሌላችው ስንት ሰዎች አሉ እናቴ ኑራ ብቻ ባየኋት በተከባከቡኳት በዳሰስኳት ጠረኗን ባሸተትናት እያሉ ስንቶች አሉ ሱብኋን አላህ ምንም ልል አልችልም ልቦና ይስጣችሁ አባታችሁ ቢያሳድጓችሁም ብር ስላለው ይሆናል ግን እናት ባይኖራትም እናት ከምንም በላይ ነች እናትን የበደለ ከመጠን በላይ እሷን ያበሳጨና ያገላታ በፈጣሪ ዘንድ ይጠየቃል እሳትም ሊገባ ይችላል ተጠንቁ እባካችሁ ስዎች ለእናቶቻችሁ ክብር ስጡ ምን ድሀ ምትሆን እናት እናት ነች ነገ ደግሞ በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ በጎ ከዋላችሁ ለእናት ለአባታችሁ ምላሹ በጎ ነው እነሱን ያስለቀሰ እናንተንም ልጆቻችሁ እንደዛው ያረጓችኋል ተጠንቀቁ ምን ቢበድሏችሁ አትበድሏቸው እማ የኔ እናት እማየ አትሙች ልሙትልሽ እኔ ከሰፈሩ ሳጣሽ ከርተት ይላል አይኔ ታውቃላችሁ እኔን ያሳደገችኝ አያቴ ነች ግን አያቴ ከሞተች በኋላ ትምህርቴን ሳልጨርስ ማትሪክን ካጠናቀኩ በኋላ ለእናቴ ስል ስደት ነው ሄድኩት ምክኒያቱም የሷን ችግር ማየት ስለማልፈልግ እኔ ብከራተት ይሻላል ብየ እናቴ በህይወት ዘመኗ በገንዘብ እንዳትቸገር እኔ የሰው ፊት እየገረፈኝ እሷ እንድትደሰት እባካችሁ ይችን እናታችሁን አይዞሽ በሏት እናም እኔ 15 አመት ሆነኝ በስደት ከነገ ዛሬ እመለሳለሁ እያልኩ ትምህርቴንም እወድ ነበር በዛው ቀረ ሳልማር አያችሁ ለእናት ስል ብቻ ብዙ ነገር አሳልፌ አለሁ በሰው ሀገር እስካሁኗ ስአት ድረስ አስራ አምስት አመት ሙሉ ወደናታችሁ ተመለሱ እባካችሁ ሁሉም አላፊ ነው እናት ግን አትገኝም በምንም ይሁን በምን መተከያ የሌላት እንቁ ናት ክብር ለእናቶች አመሰግናለሁ።
@user-kb8ls1hu2n
@user-kb8ls1hu2n 7 ай бұрын
አለምዬ እግ ዘመንህን ይባርክ እንዳንተና እንደ መሠረት በዙ ያሉ ትሁታን ሰው አክባሪ ታጋሾች አንድ ጉዳይ ከያዛችሁ ዋጋ ከፍላችሁ ለፍታችሁ ጊዜ ሰጥታችሁ የተንጠለውን ልባችንን ስንቴ አሳረፋችሁ የእናንተ ስንቱ ይደነቃል ሳልሰማችሁ ውዬ አላውቅም በጣም በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ተባረኩ ለእግአብሄርም ለሰውም አክብሮታችሁ ይገርማል አወዳችኋለሁ ተባረኩ
@tritiism
@tritiism 7 ай бұрын
I feel for her. I am sure not having a relationship with your own children hurts a lot. But I don't think her children choose to distance themselves for no reason. I don't think blackmailing them into talking to her with God's word is a good move or an act of a loving mother. May God bring healing to all of them.
@great-full3612
@great-full3612 7 ай бұрын
Exactly
@Hareg21
@Hareg21 7 ай бұрын
አደበተርቱ አለም ሰገድ ተባረክ
@edenwogayehu3890
@edenwogayehu3890 7 ай бұрын
Children need love and protection at their young age if we don’t give them that for whatever reason we should at least apologize them rather than blaming them.
@user-mn9mp7sr5d
@user-mn9mp7sr5d 7 ай бұрын
I agree, those kids may have been abused, neglected, or being scape goated. Only those kids know what they have been through. When I was a kid my parents used to mistreat me more than my other siblings, so I wished they were not my parents and I didn't like them. I used to get jealous of other parents. When I grew up it's hard to love them because I still have sentiments and I remember how they used to treat me. I don't miss them either. You see, they come out and blame the kids, but habesha parents are known for hiding their stupidity, ignorance, and blame making themselves innocent. This is what it hurts more.
@ruthhailu9886
@ruthhailu9886 7 ай бұрын
​@@user-mn9mp7sr5dI'm sorry to hear that, I experienced something similar. You didn't deserve that 😭. The Lord rescued me 🙏 and He has been a Father to me 🙏. King Jesus Christ 👑
@hanaabreha9631
@hanaabreha9631 7 ай бұрын
100%
@hanaabreha9631
@hanaabreha9631 7 ай бұрын
Me too I have trauma I don’t like my mom and my dad. I’ve been out of Ethiopia for 15 years never visit them.
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 7 ай бұрын
Exactly! She didn't raise them! They don't have a bond with her!
@conniebistat9930
@conniebistat9930 7 ай бұрын
የእናትም እርጉም እንዳለ ማወቅ ግድ ነው:: እንዳው እናት ሲባል ሁሉ መልካም ናት ማለት አይደለም::
@zouditasama3211
@zouditasama3211 7 ай бұрын
ነገ የነሡ ልጆች ምን እደሚገጥማቸው አያቁም ወልደው ይቅመሡ ማምየ😢 አታልቅሡ
@alemkebede5614
@alemkebede5614 7 ай бұрын
በልጆቿ ጫማ ሆኜ ሳየው በሁለቱም ወላጆቻቸው ያልታደሉ የወላጅ እቅፍ ያላገኙ ተጨምተው የኖሩ ቢሆንም ዛሬ ለቁምነገር በመብቃታቸው የተበደሉትን ረስተው ልባቸውን ሰፋ ቢያደርጉ ነገ ለልጆቻቸው መልካም መንገድ ማበጀት ነውና ቢተውት🙏🙏🙏🙏ወላጅም ስለወለደ ብቻ ወላጅነትን ከመሸ መፈለግ ነውር ነው የትኛውንም መስዋህትነት አብሮ መጋፈጥ እንጂጂጂ ልምጣና አንቺ ጋር ላጥና ስትልሽ ፊትሽን ማዞር አልነበረብሽም ያሳለፉትን በደል ግልምጫ መጎዳት በደንብ እረዳቸዋለሁ ስህተት እናትየው ጋር በደንብ ይታየኛል ራስ ወዳድነትሽ በዝቷል ከንግግርሽ የደበቅሽው ልጆቹን ያስከፋቸው ነገር እንዳለ ከንግግርሽ ይታያል ሆኖም ልጆቼ ልበላችሁ አያት ነኝና ስለእግዚአብሄር ብላችሁ ይቅር በሏት 😭😭😭😭😭ከእናንተ ይቅር እናት ስለወለደች አላፊነቷን ካልተወጣች እናት ነኝ ማለት ነውር ነው።
@Me.me1239
@Me.me1239 3 ай бұрын
Exactly
@ethiopia2838
@ethiopia2838 7 ай бұрын
እናት ምንም ትሁን እናት ነች ለምን እናት ታልቅስ ለምን እናታችንን በሞት ተነጥቀን ስንቶቻችን ነን የእናት ያለ እያልን የምናነባው እባካችሁ እናታችሁን አታስለቅሱ ተስማሙ ይቅር ተባባሉ እናታችን እድሜ ከጤና ይስጥዎት አለምሰገድ አንተም መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት ቸር ወሬ ያሰማን ።
@fesihamebratu3807
@fesihamebratu3807 7 ай бұрын
ማስተዋልን እግዛብሔር ለልጆችዎት ይስጥልዎት ልጆችም ብትሆኑ ወልዳችሗል ማንም የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ማለትም ጤፍ ዘርቶ ሌላ አይታጨድም ይሄ ዛሬ በእናታችሁ ላይ እንዲህ መጨከን አይገባም እናት ምንም ትሁን ምንም መች ትጠገብ እና እናት እረፍት ደስታ የሰላምም ምክንያት ነች የእግዛብሔር ቃል እናትና አባትህን አክብር እረጅም እንድትኖር ይላልና እባካችሁ ወልዳችሁ ነገ ይሄ የዘራችሁት ዘር እንዳይበቅል መልካም ባታደርግ ግን ኃጢአት በደጅ ታደባለች ፈጥነህ ንገስባት ይላል መፅኃፍ ቅዱስ ስለዚህ የማማ ልጆች በዘራችሁና በልጆቻችሁ ይህ ኃጢአት እንዳይነግስ ፍጠኑ ማንም የዘራውን ዘር መልሶ ያንኑ ያጭዳል እና እባካችሁን እውነቱ ያለው በናትና በልጅ መሀል ነው። ነገር ግን ተበድላችሁም እንኳ ቢሆን ቅበሩትና ይቺ አንድ የሆነች መተኪያ የሌላት እናታችሁን በይቅርታ የጥላቻ ምእራፍን ዘግታችሁ የፍቅርን ምእራፍ ከፍታችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ የእረፍት የምስጋና ዘመን ይሁንናላችሁ እወዳችሗለሁ
@tinaye964
@tinaye964 7 ай бұрын
ችግር አይኑ ይጥፋ😢😢
@user-tt1eg2sr6f
@user-tt1eg2sr6f 7 ай бұрын
Brother, God bless you for your kindness.
@deborah9291
@deborah9291 7 ай бұрын
እውነት ነው እናቴ ብትኖር እገሬ ሆጄ እብሬ እሳልፍ ነበር እላለሁ እምዬ እናት ትኑር እትሙት እኔ ዛሬ 5 እመት ሆነኝ እናታችን ካጣን በፊት በያ እመቱ እሆድ ነበር እምዬን ለማየት እሁን ግን😢😢 እገር መግባት ጠላሁ እኔ የምነግራችሁ ቀዳሚውን እግዚአብሔር ያውቃል ግን እናታችሁን እቀፉ ወደ ቤታችሁ እቅርብ ት መርቃችሁ ዘራችሁ ይባረካል🙏❤️🙏
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 7 ай бұрын
I am so proud of your job. You always very helpful
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 7 ай бұрын
ተዉዉ በጌታ እናቶቻችሁን አታስለቅሱ 😢😢😢
@user-pr6oh4go5r
@user-pr6oh4go5r 7 ай бұрын
ያረብ ይህንን ሰምተው እናታቸውን እንዲያስደስቱ አድርጋቸው😢
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 7 ай бұрын
አለምየ እተርቢ ሲያረግ አንድ ቀን ቢስቅ እል ነበር የናቱልጅ እተርቢ ሲያረገው ሲስቅ አየውት ደስ ብሎኛል መቸም የኛ ጉድ አያልቅም ሰምቸ እኮምታለው
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 7 ай бұрын
ዋዋዋ፡እምዬ፡እንደዋዛ፡፡እናንተም፡ብድራቱ፡ደርሶአችሁ፡የወለዳችሁዋቸው፡የለፋችሁባቸው፡ልጆች፡ፊታቸውን፡እንዳያዞሩባችሁና፡እንደምታለቅሰው፡እናታታችሁ፡የለቅሶው፡ተራ፡የእናንተ፡ሆኖ፡የወላድ፡እንዳትሆኑ፡ጌታ፡ወደልቦናችሁ፡ይመልሳችሁ።😊
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
"እበትም ትል ይወልዳል" ይባል የለ.... Everyone Has a Mother - Not Everyone is a Mother.....!!!
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 7 ай бұрын
This media is blessed 🙏
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 7 ай бұрын
ልጆቹ አሁን አልገባቸዉም እንጂ እናት የትም አትገኝም ወይኔ እናየቴ በህይወት ብትኖርልኝ እንደ እንቁ እንከባከባት ነበር ግን እግዚአብሔ በግዜ ወሰደብኝ እናቴ ካለፈች 25 አመት ሆናት ግን ሀዘኑ እስካሁን አልወጣልኝም ባስታወስኳት ቁጥር እንደ እብድ ነዉየሚያረገኝ አየ እናት ምነዉ በኖረችልኝ ነበር አሁን ደግሞእነዚህ እናታቸዉ በህይወት ስላለች ነዉ እንዲህ የሚሆኑት አይዞሽ እናቴ ሁሉ ያልፋል ቆይቶ ይገባቸዋል አታልቅሺ ፀልይላቸዉ ወደ ቀልባቸዉ እንዲመለሱ
@user-lc2hh6tw4y
@user-lc2hh6tw4y 7 ай бұрын
እባካቹ ይቅር ተባባሉና በፍቅር ኑሩ እናት ብታጠፋም ይቅር መባል አለባት ዘላለም አንኖር እናታቹን ካጣቹ ይቆጫቹሀል ነገ እናንተም ልጆቻቹ ያድጋሉ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ ተበድላቹ ሊሆን ይችላል ግን በሰአቱ ትክክል የመሰላቸዉን ነዉ ያደረጉት ይቅር ብትሉ በብዙ ታተርፋላቹ ፈጣሪ ከናንተጋር ይሁን
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 40 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 91 МЛН