በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ፥ መዝሙረ ዳዊት 45 :16ገና በእግዚአብሔር ቤት እናገለግላለን ገና የጠፉትን በጎች እንፈልጋለን

  Рет қаралды 36,916

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

2 жыл бұрын

በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ፥ መዝሙረ ዳዊት 45 :16
ገና በእግዚአብሔር ቤት እናገለግላለን
ገና የጠፉትን በጎች እንፈልጋለን
ገና በዲያቢሎስ አሰራርና ስልት ውስጥ
ያሉ ሰዎች በእግዚአብሔር ኃይል ይፈወሳሉ
ገና ዓለምን እንዞራለን ወንጌል በዓለም ይሰበካል
ገና የተቸገሩትን ሰዎች እንረዳለን
ገና ቤተክርስቲያን እናንጻለን።
ገና በሌሎች ስቃይና መከራ ውስጥ ምርኩዝና
ድጋፍ እንሆናለን ፣
ገና የወደቁትን እናነሳለን ፣
ገና የተናቁትን እናገለግላለን ፣
ገና ድቤ የሚመቱን፣ ባለሦስት ጡት ጀበና የሚይዙትን፣ የተብረቀረቀ ልብስ የሚለብሱትን፣ ለጠቋርና አዳል ሞቲ የሚሰግዱትን ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር እንመልሳለን ማንን ይዘን? አንድ አምላክን ይዘን!
ሳይገባን መተት በሽታ ሆኖ አስሮናል፡፡ ፡፡ ሳይገባን ዓይነጥላ ገንዘባችንን ገንዘቡ አድርጎታል፡፡ ሳይገባን ዛር ትዳራችንን አደጋ ላይ ጥሎታል፡፡ ሳይገባን ፍቅር አጥተናል፡፡ ሳይገባን ገንዘብ ቸግሮናል፡፡ ሳይገባን ዕውቀት አጥፍቶናል፡፡ ሳይገባን አጋንንት ቀድሞናል፡፡ ሳይገባን መኖር አላወቅንበትም፡፡ ሳይገባን ሌሎችን ጎድተናል፡፡ ሰድበናል፣ አሸማቀናል፣ አዋርደናል፣ ደብድበናል፣ አሰቃይተናል፣ አሰድደናል፣ አስርበናል፣ አስጠምተናል፣ ፍቅር ከልክለናል፣ ምሕረትን አጨናግፈናል፣ በጨለማ ጭነን ሰደናል፣ አፈናቅለናል፣ ሕጻናትን አርደናል፣ ሴቶችን እናቶችን አስለቅሰናል፡፡ እስኪ ተናገሩ በምድሪቱ ሳይገባን ምን ያላደረግነው አለ? ሕይወታችንን ቆም ብለን ማየት ተስኖን፤ ሳይገባን እያልን በውጤቱ እየማሰንን፤ መንስኤውን አጣነው፡፡ ሳይገባኝ ከዲያቢሎስ ክስ አያስጥልም፡፡ ቀድሞውኑ እንዳይገባህ ነው የሚታገልህ፡፡ ሳይገባኝ ካልክ ውስጥህ የተደበቀው አጋንንት ከ'7 ዓመታት በኋላ ዓይንህ ላይ ይቀመጥና ታስተላልፈዋለህ፡፡ ቡዳ ትሆናለህ፡፡ የገዛ ልጅህን ትበላዋለህ፡፡ የገዛ ወዳጆችህን ትለክፋቸዋለህ፡፡
እኔ ምቀኛ አይደለሁም፣ ጠንቋይ ጋር አልሄድም፣ ስለ መተት አላውቅም አንተን አያስጥልህም፡፡ ምቀኛ ካልሆንክ የሚመቀኝብህ አለ፡፡ ጠንቋይ ጋር በህልምህም ሄደህ ባታውቅ፤ የቄስ ዘር ቢኖርክ ጠንቋይ ጋር የሄደው ሰላምህን ይፈልገውና ይረብሽሃል፡፡ መተትን ባታውቅ መተተኛ ያውቅሃል፡፡ ሰይጣን ላይ አልደርስ የት አውቄው አይሰራም፡፡ ሳታየውና ሳትሰማው የሚገባ ጠላት ልብህ ውስጥ ልብ ከመሆን ያንተ አለማውቅ ምን ያግደዋል?
አትሞኙ፡፡ እናንተ ያገኛችሁትን ዕድል ብዙዎች ተመኝተው አጥተውታል፡፡ እናንተ ያላችሁን ጊዜ ብዙዎች ደም እንባ አልቅሰው አላገኙትም፡፡ እናንተ የሚሰጣችሁ መረጃ ለሌላ ለሚገባው ቢደርስ ምን እንደሚያደርገው የቸገረው ብቻ ያውቀዋል፡፡

Пікірлер: 420
@ababaalu9543
@ababaalu9543 2 жыл бұрын
እንኳንም ተወለድህ እዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ አባ ይፍቱኝ እሔ ነዉ የአባት ጥሩ ስራ መዉረስ እልልልልልልልልልልል ቀን አለዉ ፈጣሪ,እሱም ዛሬ ነዉ
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo 2 жыл бұрын
እልልልልልልል
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 2 жыл бұрын
ትክክል የአባታችን በረከት ይደረብን
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 2 жыл бұрын
Amen .🙏😭🙏😭😭😭😭😭😭
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን መድሀኒአለም ይውሰድ ትልቁ ነገር ህዝበ ክርስቲያን አይነ ልቦናው በርቶ የእግዚአብሔርን ማዳን እንዲ ተርቦ ተመልሶ ወደፈጣሪው ማየታችን ነው እሠይ ዲያቢሎስ ይፈር
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 жыл бұрын
የምንወዳቸው: የአባታችን: መምህር: ግርማ: ወንድሙ: ልጅ: አባታችን: እግዚአብሔር: አምላካችን:ፀጋውን:በረከቱን: ያብዛልዎት:ረዥም: እድሜ: ከሙሉ: ጤና: ጋር: ይስጥልን:ዘራችሁን: በምድር: ላይ: ያብዛልን:አሜን::
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mahderemesfun5039
@mahderemesfun5039 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ቃል ሂወት የስመዓልን። ሉቃስ 6 40፤ ተመሃሪ ኻብ መምህሩ ኣይበልጽን፡ ተምሂሩ ዝወድኤ ዅሉ ግና ከም መምህሩ እዩ ዚኸውን። አልቦ ረድእ ዘየዐቢ እምሊቁ፡ መጠኑ ለኵሉ ይኩን ከመ ሊቁ።ሉቃ 6፥40
@melatyaresemaleji9736
@melatyaresemaleji9736 2 жыл бұрын
ቀሢሥ ሀይለመለኮት ግርማ በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አይ ደስ ሲል ተተኩልን መላከመክራት መምህር ግርማ ወድሙን የድሆች አባት የምቱሳላን እድሜ ያድልልን በዚጊዜ እናተን መግኘት እኮ መታደል ነዉ በዉነት
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 2 жыл бұрын
መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ያፈራሉ አባታችን በእግዚአብሔር ሀይል ጸንተው ብዙ መከራን ተጋፍጠው የቆዩ የኢትዮጵያ ትልቅ አባት ናቸው እናም የእምነታቸው ፍሬ ይኸው ልጃቸው በእውነት እግዚአብሔር አሁንም አልተወንም ህዝቤ እንንቃ ላባታችን እረጅም እድሜ ጤና ጸጋ ይስጥልን
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
የምንወዳቸው፡ የአባታችን፡ መምህር፡ ግርማ፡ ወንድሙ፡ ልጅ: ቀሲስ ሀይለመሎኮት እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋውን በረከቱን፡ ያብዛልዎት
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
😭😭😭😭እመቤቴን እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ያባዬ ልጅ ያባዬ ፍሬ በእንቁ መምህራችን ሳይ ምነኛ ተደሰትኩ የሚስኪኑ ወገኔ ድህነትን መፈለጉ ያስለቅሳል
@misssara8313
@misssara8313 2 жыл бұрын
እሥይ እሠይ እሠይ እልልልልልልልልል ብዙ ሺ ሁኑ ዳቢሎሥ ክፉ መንፈሥ ሁሉ ይቃጠል እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ የጀግና ልጅ ጀግና
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 2 жыл бұрын
ኣቤትትትት መታደል ኣባትክን ማሳረፍ ከዚ የበለጠ መመረጥ የለም ኣባቴ እንክዋን ድካሞትን ክርስቶስ ኣየሎት እንክዋን ደስ ኣሎት ኣባቶቸ መዳኒኣለም እድሜና ጤና ይስጣቹ ያገልግሎት ዘመናቹን ያርዝምላቹ
@agerselam9575
@agerselam9575 2 жыл бұрын
እልልልእንዴትደስይላልበፀሎትአስቡኝአጸደማርያምወለተተንሳኤ ፍቅረማርያም ፍቅረድንግልወለተገወርጊስሀይለሚካኤልከነቤተሰቦቸበፀሎአስቡኝአባቶቸአጸደማርያምነኝከስደት
@senegiyorigisfanos368
@senegiyorigisfanos368 2 жыл бұрын
የመልካም ሰው ዘሩ በእግዚያብሔር ይባረካል ኃይሉም በእሱ ይበረታል እግዚያብሔር በእውነትም ኢትዮጵያን አያት እደጥንቱም ባረካት ስሙ ይመስገን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ተወድህ እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ፀጋውንና እድሜና ያድልልን
@wayenwayoutube4673
@wayenwayoutube4673 2 жыл бұрын
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለኢትዮጵያ ልጆች ሰላምን ስጠን አሜን።
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
ዬኔአባት፡እግዝቤሔራ፡ኤዴሜነ፡ጤነዪሢጥዎት፡ሳዉናቅታል፡ላማዳንሢገጉ😭😭❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mulu04j
@mulu04j 2 жыл бұрын
እሰይ ነጋ ላመሠግንህ ነው ምህርረትህን የምትልክ አምላክ ሆይ ሁሌም ላመስግንህ 👏👏👏👏👏
@aewnone3890
@aewnone3890 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መ/ር ልእውል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ያባታችን ልጂ በፀሎት አስቡኝ መ/ር
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያባዬ ልጂ ይፍቱን ይባርኩን እዴት ደስ አለኝ ይች ቀን ናፈቀችን ቤተክረሲቲያን እናቴ😭😭😭😪😪💚💛❤💒🌿💒🌿💒🙏
@Snit-Intertaiment
@Snit-Intertaiment 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል እግዚኣብሔር ጸጋውን ኣብዝቶ ይስጣቹህ ሃይል መንፈስቅዱስ ይኣድሎት ከ ከንቱ ውዳሴና ሞገሳ ይጠብቃቹህ! ስለ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ይመስገን⛪👈❤🌹🙏
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 жыл бұрын
እኳንም ተወለድክልን አባታችን ፍሪ ዘርዘርተውልናል ያባታችን እድሜያስረዝምልን እልልልልልልል
@user-vm9zm3br4l
@user-vm9zm3br4l 2 жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልል ፀጋውን ያብዛሎት
@merehaile2615
@merehaile2615 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ድንቅ ስራ ይስራል ምክንያቱም የመምህር ግርማ። ልክ እንደሳቸው ሆኖ መተካቱ። መምህር። ልጆት የርሶን ስራ እና ህዝብን። በመፈወሱ ፀጋው ተስጥቶት። ምነኛ ታድለዋል ። መምህር ግርማ እግዚአብሔር። ይወዶታል። ምነኛ ታድለዋል ቤተስቦቻችሁን እድሞና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር። ይምስገን
@arsemamuluneh7972
@arsemamuluneh7972 2 жыл бұрын
ፀዳለ ማርያም ነኝ ከፈረንሳይ እያለቀስኩ ነው ያየውት እኔ አንድ ቀን አገሬ ገብቼ እባረካለው አባ በፀሎት አስቡኝ ከፍቶኛል!!!!!!!
@user-wt6wm5wh6m
@user-wt6wm5wh6m 2 жыл бұрын
መታደል እውነት ቀናሁ ምናለ ሀገሬ ብሆን😭
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንፀጋውንያብዛሎት
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ተዉለድክልን ያአባታችን መልካም ፍሬ መታደል እኮ ነው ፀጋውን ያአብዛል ወንድማችን
@honeymar140
@honeymar140 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤እንኳን ተወለድክ የአባቱ ልጅ እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም።🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷ፀጋውን ያብዛልህ አውዳሴ ከንቱ ይሰውርህ።
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
እዝቤሔራ፡ባአባታችንለዪ፡አዲሮ፡ሢያዲን፡ዳሢማላቱ😭😭😭😭❤❤ላሁማ፡ማሢቃል፡እዲአይራጥሚ
@skyline3100
@skyline3100 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
እደ አባት አቺን ያድርግህ ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤⛪⛪⛪🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@helen2000
@helen2000 2 жыл бұрын
እንካን ተወለድክ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ አባትና ልጅ ኡፍ እንዴት ደስ ይላል በማርያም
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለአባታችን ልጂ የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን ቀሲስ ሀይለ መለኮት
@Afratatube1145
@Afratatube1145 2 жыл бұрын
እውነት ያሳያችሁ እግዚአብሔር እንደ ሙሴ ሀይል ሰጥቷሁይታያል እኛንም ስለወደደን ነው በክፉዎች እንዳንጠፋ በርቱ ተስፋ እዳትቆርጡ ክፉው እስቲጠረግ ፈተናው አለ ግን አይችላችሁም እግዚአብሔር ስጥልኝ መፅናናት አግኝተናል እኛ ደካማዎች ።
@rozarozina6203
@rozarozina6203 2 жыл бұрын
እንካንም ተወለድክ የጌቶቹ ጌታ የነገስታቱ ኑጉስ የሰማዩ አባት እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ! በጸሎት አስቡኝ በስደት እናንተን ለማግኘት ብዙ ለፍቻለሁ አሁንም ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር ታላቅ ነው።
@vhhcgte8668
@vhhcgte8668 2 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልል እልልልል እንኮን ተወልድክልን የመዳናችን ስጦታችን ተመስገን
@wondwosenbekru5148
@wondwosenbekru5148 2 жыл бұрын
ቀሲስ ፀጋውን ያብዛልህ ምዕመናኑን በሰልፍ ብታሰልፉት ይህ ሁሉ ግፌያ አይኖርም ነበር
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
ገና እንበዛለን እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@yegebrealwedaj4460
@yegebrealwedaj4460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!! ሁሉን ማስቻል ለሱ ገንዘቡ ነው! ይህን ማየት ያስደስታል ! ቀሲስ አገልግሎትህን እግዚአብሔር ያስፋልህ!!
@user-hy3ij3kz8x
@user-hy3ij3kz8x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tsigeredagmikael8747
@tsigeredagmikael8747 2 жыл бұрын
እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ምን ያህል ቅርብ እንዳለ ይታየኛል ፡፡ክርስቲያን ንስሐ እንግባ እንጸልይ እንጹም እንስገድ ቅዱስ ቁርባኑን እንውሰዱ ለእግዚአብሔር የሚመች እንሁን!!! በእርግጠኝነት ውጤቱን እናያለን፡፡ግሩም አባት ድንቅ እናት ስላለን ደስተኞች ነን፡፡
@msramona8951
@msramona8951 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከ ዘር ከፍሬው ያስታውቃል እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልል
@woynialemu7611
@woynialemu7611 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ቀን አለው ፀጋው ይብዛላችሁ
@abiyenati2569
@abiyenati2569 2 жыл бұрын
Esay endat des yelal egzabher yetmesegen yehun ye aba metek enkan metahelen temsegen temsegen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-qh7dv5td8x
@user-qh7dv5td8x 2 жыл бұрын
Ember yabatu lije tsegaw chemro chemamro yestih.
@galanigalani9011
@galanigalani9011 Жыл бұрын
AmeenAmeenAmeen 🙏 🙏 🙏 eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele ❤❤❤
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
በስመአብ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ይስጥልን
@user-rs3qj2my3n
@user-rs3qj2my3n 2 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.ቃል ህይወት ያሰማልን
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አሜን
@helen2000
@helen2000 2 жыл бұрын
መታደል ነዉ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይባርክህ ቀሲስ ሀይለመለኮት
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
መታደል ነው የአባታችን ፍሬ አፍራ
@tesfayejambo6852
@tesfayejambo6852 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋዉን አብዝቶ ይሰጥልን እልልልልልልልልል
@zerubabelfikre6285
@zerubabelfikre6285 Жыл бұрын
ልጂ የአባቱን ሲከተል በጣም ደስይላል
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜንአሜን
@fantayegezahegnurgesa7539
@fantayegezahegnurgesa7539 2 жыл бұрын
ተመስገን ተተኪ የሠጠኸን አምላክ ስምህ ይክበር
@argeargearge2016
@argeargearge2016 2 жыл бұрын
Amenee Amenee Amenee
@user-db3en2iv2n
@user-db3en2iv2n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋብችን ይብዛላችሁ
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 жыл бұрын
ELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL EGZIABHER yimesgen Abatachin yet new miagelegilut endih aynet Abatochin yabzalinn EGZIABHER
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ሺ ያርጋቹ ውይ እንዴት ደስ አለኝ ተመስጌን እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱን አባ
@ajebsuhwoldeyes6125
@ajebsuhwoldeyes6125 2 жыл бұрын
Thank you ,Thank ,you Tank you .god please you
@user-wc9mv5hr1x
@user-wc9mv5hr1x 2 жыл бұрын
ቀሲስ ሀይመለኮት እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ
@amanuelgamachu9666
@amanuelgamachu9666 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ናጤና ያድሎት እልልልልል እልልልልል
@ayuayten
@ayuayten 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እድሜጤና ይስጥልን
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@abiyotendale2138
@abiyotendale2138 2 жыл бұрын
አባት ልጅ ወለደ ፣ቀሲስ ባንተ ተስፋ አደርጋለሁ ፣ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 2 жыл бұрын
ይሄ ከሰማይ ካልሆነ ከየትም አይገኝም በአዶል የተከበቡት እንኳን ይሄንን ያህል አልተወደዱም እግዚአብሔር ይመስገን
@haythayat6345
@haythayat6345 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ እግዚአብሐር ዘመንህን ይባርከው
@trngotrngo669
@trngotrngo669 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መልካም ዛፍ መልካፍሬ ያፍራል ፀጋውንያብዛልህ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እልልልልልልልል በእውነት ይሄ ህዝብ መዳንኔ በረከትን ተጠምቶ ሳይ በደስታም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ድንጋይ ነው የሆንኩት ሁላ በእውነት ቀሲስ የአባትህን ፀጋ በረከት ያውርስልን እግዚአብሔር እንዲሁ እንደማይተወን አምናለሁ ዘራችሁ እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋከብት ይብዛልን አሜን ፫
@yenefantatibebu5282
@yenefantatibebu5282 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
አቤት የሰው ፍቀር ደስ ስልመዳም ቤት ቁጭ ብየ ከነሱጋ ያለው መስለኝ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 💞💞💞
@abooa8769
@abooa8769 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mezameherk6418
@mezameherk6418 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ያባት ፈተና ይብቃ
@jmilajm30
@jmilajm30 2 жыл бұрын
Amen amen amen yarab
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥዎት
@user-he9kw2gp4s
@user-he9kw2gp4s 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን የልጅ ልጆቻቸውን ይባርክልን ፅጋውን እጥፍእጥፍ ይጨምርልን አሜን አሜን
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 2 жыл бұрын
Egziabher yimesgen beretachihu yideribign ene hatiategna dekama negn betselotachihu asibugn aba melkam zer melkam fire yaferal
@sabateklay4890
@sabateklay4890 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አገር ቤት ያላችሁ ታድላችሁ ግን በስርዓት ቢሆን ጥሩ ነበር እንደዚህ ከሆነ ለነ አባም ድካም ነው ህዝቡ ቁጭ ቢል ቁጭ ባለበ ጸበሉ ቢደርሰው እላለሁ የኔ አስተያየት ነው ከይቅርታ ጋር
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 7 ай бұрын
Amen ❤
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛህ
@hollhooll1713
@hollhooll1713 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልመልክም። ክምልክም አስተዳድግ እግዚአብሔር ይመስገንፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን
@user-vb6th1vl3y
@user-vb6th1vl3y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን
@user-vb6th1vl3y
@user-vb6th1vl3y 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን አስካለ ማርያም አባቴ ይፍቱን
@ethiopiaabyssinia1603
@ethiopiaabyssinia1603 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጂ ክብሩ ይስፋ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ያብዛልን እድሜና ፀጋ ጨምሮ ያብዛልወት.🙏🙏🙏
@baseerkunnan6979
@baseerkunnan6979 2 жыл бұрын
የኛ እቁዎች እኳንም ተወለዳችሁልን ለእኛ ቀሪ ዘመንሕን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልሕ የአባ ፍሬ 👏
@martanuri8658
@martanuri8658 2 жыл бұрын
Temeshgen temeshgen temeshgen, yedinegile marame lije medihaneyalem,
@mnad7208
@mnad7208 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@teegeeteegee4227
@teegeeteegee4227 2 жыл бұрын
እሰይ ዘመንክ ይባረክክ የመልካም ልጅ መልካም
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@user-cc7hl3je6e
@user-cc7hl3je6e 2 жыл бұрын
እውነት ካለ በውስጥህ መከራው ትንሽ ግዜ ነው ታገሰው እውነት ያሸንፋል .
@ygermal1
@ygermal1 2 жыл бұрын
ቄስስ ሀይለመለኮት ግርማ እውነትም ሀይለ መለኮት የእግዚአብሔር መለኮታዊ ሀይል እጥፍ ድርብ ሁኖ ይገለፅ በአንተ ላይ የቅዱስ ኤልያስን ፀጋና በረከት ለቅዱስ ኤልሳ እጥፍ ድርብ አድርጎ የሰጠ አምላክ ላንተም የአባትህን ፀጋና በረከት እጥፍ ድርብ ያድርግልህ።
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ❤❤❤❤ይመስገን
@geninaberekt7139
@geninaberekt7139 2 жыл бұрын
ኑርልን ብዙ አመት
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 жыл бұрын
Egezeyabehare tsegawen yabzalwot yememehir girma edemae ena tigist,tsenat yadelot temesegen amelakae!!!
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን
@user-rs3qj2my3n
@user-rs3qj2my3n 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ.የተወህዶ.ልጅ
@fggygu1088
@fggygu1088 2 жыл бұрын
በውነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ መቸ ይሆን እኔም ላገሬ በቅቸ በረከት ለመቀበል ያብቃኝ🙏🙏🙏
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 2 жыл бұрын
እልልል ተመስገን ተመስገ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nk9je2vk3c
@user-nk9je2vk3c 2 жыл бұрын
እንኳንምተወልድክልን ፈጣሬ እድሜንየርዝምልክ
@gadisedanbi5707
@gadisedanbi5707 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen beraketi lenmi yedersanyi🤲🙏💖💖💖💖
@yeshufekadu5086
@yeshufekadu5086 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይጠብቅህ ልጅነህ
@chaclattube7669
@chaclattube7669 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአባትን ትልቅነት በግልፅ ያስመሰከርክ የተባረክ ተመስገን🙏🙏🙏🙏
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@1221mi
@1221mi 2 жыл бұрын
Elllllll yabayie bereket setotachen tegan yabzalot.
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН