በቤተመንግስት በአንዲት ጠባብ ክፍል ውስጥ ከ30 ዓመት በላይ አስገራሚ ቅርስ እና ሀብቶችን የጠበቁት! ክፍል 1/ አርትስ ወግ

  Рет қаралды 126,501

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ጀነራል ፍሬሰንበት አምዴ በቤተመንግስት በአንዲት ጠባብ ክፍል ውስጥ ከ30 ዓመት በላይ አስገራሚ ቅርስ እና ሀብቶችን የጠበቁ! ክፍል 1 / አርትስ ወግ /ARTS WEG

Пікірлер: 178
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ክብር አለን ለጀነራል ፍሬ ሰንበት ጥሩ መስራት ለሃገርም ለልጆችም ይጠቅማል በጣም ከልብ እናመሰግናለን
@wendwossenalemu6998
@wendwossenalemu6998 3 жыл бұрын
በኝህ ብርቅ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አድሮ ታሪካችንን ጠበቀልን
@megaworkbiru9749
@megaworkbiru9749 3 жыл бұрын
አዜብ ትልቅ ሰው ነሸ ማንን ማናገር እንዳለብሸ የምታውቂ ጎበዝ ጋዜኛ ነሸ። እኝህ ጀግና ኢትዮጵያዊ ውለታቸውን ህዝብ ማወቅ አለበት
@seyab251ab5
@seyab251ab5 3 жыл бұрын
Azeb betam new yemadenkish leman new yeminagerew eyalku sekoch lijachew menorua degmo ye mineral tarik bemenesatu des blognal talak yehager sew nachaw
@zerihunhailuzegambazerihun7605
@zerihunhailuzegambazerihun7605 3 жыл бұрын
አንቺ ብልህ ሴት የታደልሽ እንዲህ መደመጥ ያለበትን ታሪካችንን ፈልፍለሽ ምንም እንኳ ከፈረሱ አፍ ባይሆንም ከግልገሏ አቅርበሽልናልና በጣም ምስጋና ይገባሻል።
@azebkifle4714
@azebkifle4714 3 жыл бұрын
ይው ውይይት በጣም አስደናቂ እና አስፈላጊ ውይይት ነው። ይህንን ታሪካዊ ቅርፅ እንዲህ በክብር ያስቀመጡትን ታላቅ ጀግና ክቡር ጄኔራል ፍሬሰንበት ለኢትዮጵያ ለህዝብ በማሳወቃችሁ በጣም እናመሰግናለን። እንዲሁም ፈጣሪ የዚህ ታላቅ ሰው ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን። የጀነራል ፍሬሰንበት ታማኝነትና ስነ ምግባር ታሪክን ለሚያጠለሹ እና ለሚዘርፋ እኩይ ሰዎች ትልቅ መማርያ ነው። በጣም ደስ የሚል ውይይት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@wondynet
@wondynet 3 жыл бұрын
የአባቴ አብሮ አደግ እና አየር ሃይል አብርው ሰርተዋል ሁሌም በአድናቆት ነበር ስለእርሳቸው የሚያወራን መልካም የሃገር ኩራት ናቸው። እንዲህ ኢትዮጵያውያን እኝህን የሃገር ባለውለታ ታሪክ በዝግጅታችሁ በማቅረባችሁ ተደስቻለሁ። በቀድሞው ከፍተኛ16 ቀበሌ 02 የሚገኘው የበቅሎ ቤት አሁን ባልደራስ አዳራሽ ሲያቋቋቁሙ ፥ በግቢው ውስጥ ለሚኖሩ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ልጆች አክሲዎን እንዲገቡ፥ እንዲሰሩ ትልቅ እድል ለመክፈታቸው እኔም እማኝ ነኝ።
@birhanewoldegeorges632
@birhanewoldegeorges632 3 жыл бұрын
ሐቀኛ ኢትዮጵያዊ ኮራሂብህ ነብሱህን በገነት ያኑረው የኛ ጀግና በነብስ ብትለዩንም በመልካም ስራ ምግዜም ከመቃብር በላይ ነው
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l 3 жыл бұрын
🤔
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 3 жыл бұрын
ጄኔራል ፍሬሰንበትን ነፍሳቸውን ይማር ። ካቅዱሳን ጋር ይደምርልን። ስንት መስዋእትነት የተከፈለበት የኢትዮጵያ ቅርስ እንደቀላል በተዓምር ተደብቆ እዚህ ዘመን የደረሰ መስሎ መገኘት የለበትም። እግዚአብሔርን የሚፈሩና የሚያመልኩ፣ ኢትዮጵያን የሚወዱ የዘርና የሃይማኖት ምድብ ያልያዛቸው ንፁህ ኢትዮጵያን ኃላፊነታቸውን ለመወጣት መስዋዕት የሆኑበት ታሪክ ነው። ዘራቸው ይባረክ።
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
በጣም ነው የገረመኝ : :እንዴት እስከ ዛሬ ተጠበቀ?ማን ጠበቀው ? የእኔ ጥያቄ ነበር: : ዛሬ ተመለሰልኝ thank u for ur information. በእውነት አባትሽ ክብር ይገባቸዋል, በሂወት ቢኖሩ ትልቅ ሽልማት ይገባቸው ነበር: : ግን ለታማኝነታቸው እግዛብሄር ይክፈላቸው. አንቺም ደርባባ ውብ የሆንሽ ሴት ነሽ. አባትሽን በአንቺ ውስጥ አየኅቸው . ድንቅ አባት ብዬአቸዋለሁ👏👏👏
@tesfayehabtehyimer395
@tesfayehabtehyimer395 3 жыл бұрын
የዛሬ 27 ዓመት ገደማ በአንድ የሥራ አጋጣሚ ጀነራሉን ተዋዉቄ ቤተመግሥቱን አሰጎብተዉኛል። በሕይወቴ የማልረሳዉ ትልቅ ትዝታ ነዉ። ያየሁት ነገር ሁሉ አስገሞኛል። የጀራልና እና የቤተመንግሥቱ ሠራተኞች ትህትና ከዚያም በፊት ወይንም ኋላ ያትም አላየሁትም። ብዙ ነገር አጫዉተዉኛል። ከሁሉ የገረመኝ ኢሕአደግ አዲስ አበባን ሲቆጣጠር የሆነዉ ነገር ነዉ። የደርግ ወታደሮች ከተማዉን ለቀዉ ሲወጡ ቤተመንግሥቱ እንይዘረፍ ያገኙትን መሳሪያ ይዘዉ ተከላክለዋል። ትሁት ስለሆኑ አልጠቀሱልኝም እንጅ የሳቸው ቁርጥ አመራር መሆኑ አያጠራጥርም። ልዩ ሰዉ ናቸው። አሁን ታሪካቸውን ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
አዜብ ወርቁ የምታቀርቢልን ታሪኩ ሁሌም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና እንጀራሽን ያብዛልሽ
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 3 жыл бұрын
የእውነት ጀግና ናቸው አባትሽ መኩራት ይገባሻል እንካንም ብዙ ጀግኖች እንዳሉ ነግረሽናል ወደ ሕዝብ እንዲመጡ ብታደርጊ መልካም ነው ስማቸው በቤተመንግስት ውስጥ መፃፍ አለበት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያየ ታሪክሽ ተነግሮ አያልቅም 🥰🙏 እግዚአብሔር ተንሳኤሽን ያቅርበው ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@alebachewhiyelilul8066
@alebachewhiyelilul8066 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ አባት ነው ያሉሽ ልትኮሪ ይገባሻል ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑራቸው ።እኛም ኮርተናል!!
@almazabebe9001
@almazabebe9001 3 жыл бұрын
በጣም ነው ስለ ጄኔራል ፍሬስንበት በልጃው በመስማቴ በገንዘብ ሚኒስቴር እንስፔክሽን ስሰራ ከአንድም ሦስቴ አይቻለሁ ኃላፊነታቸውን ምን ያህል ከባድ ኃላፊነት እንደነበረባቸው አውቃለሁ ይህ ሁሉ ንብረት አሁንም መኖሩ በጣም ደስ ብሎንኛል
@zufanmehari6133
@zufanmehari6133 3 жыл бұрын
ምንም ቢዘገይም ዛሬ የጄኔራልን ደግ ስራቸውንና ቅንነታቸውን ስው አክባሪ መሆናቸውን ትልቅ የኢትዮጵያ ቅርስ መሆናቸውን ለማያውቁት እንዲያውቁት በማድረግሽ ትልቅ ክብር አለኝ ቅርስን ለትውልድ ለማስቀረት ያደረጉትን ልፋትና ስኬታማነት እንድ አንድ ኢትዮጵያዊ በጣም አመስግናለሁ ነብሳቸውን በአብርሀም በያቆብ በይሳቅ ጉን ያስቀምጥልን በአፅድ ገነት ያኑርልን አንችንም እናመስግናለን
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 3 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን በእዚሁ አጋጣሚ የጋዜጣ ባለሙያዎች እንደዚህ አይነት የአገራችንና የመረዎቻችንን ታሪክ የሚያውቁትን እየጋበዛችሁ እውነተኛ ታረኮችን ለሕዝባችንና ለተመልካች እንዲረዱና ፅሃፈዎችም በትክክል እንድፅፉ አሰተዋፅ ሰለምያደርግ ጠንክራችሁ ሰሩ መልካም ጊዜ::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kassahunassefa9952
@kassahunassefa9952 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነገረ ሁል ግዜ ሳስበው የሚቆጨኝ ነገረ ነው ዛሬ ያየሁት ጀነራሉን በስራ አጋጣሚ እዛ ግቢ ውስጥ ገብቼ ሙዜሙንም አሰጐብተውኝ እኔም ብዙ ጥያቄ ጠይቄአቸው ነበረ እና እናም በተለያየ ስርአት ውስጥ እዛው ሙዜም ውስጥ መሰራተቸውን ነገረውኝ ተገርሜ ነበረ እና በሃሳቤ ለመዓዛ ብሩ ልነግራት እና እንግዳ ብታረጋቸው እያልኩ ስመኝ ማለፋቸውን ዜና ሰማሁ እና አዘንኩኝ ግን ልጅ ያለው ሰው ስሙ ይቀጥላል እንኳንም ተወለድሽ ደስ ነው ያለኝ የሚቆጨኝ ነበረ የሳቸውን ታሪክ ማዓዛ ሰታስቀረው እያልኩ ደስ ብሎኛል በጣም ።
@minty1188
@minty1188 3 жыл бұрын
Arts TV ሁሌም የምታቀርቡት ይመቸኛል ። ሶፋኒት በጣም እድለኛ ነሽ አባትሽ የሚያኮሩ ናቸው
@arsemawako5942
@arsemawako5942 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብሳቸውም በአጸደ ገነት ያኑርልን
@sone8065
@sone8065 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አባቴም ሻንበል ከበደ የትራንስፖርት ክፍል ሃላፊ ነበር ለብዙ አመታት እና ለ ጀነራል ፍሬሰንበት ልዬ ፍቅር ነበረዉ።
@ruthmekonnen6269
@ruthmekonnen6269 3 жыл бұрын
እኔ በሆነ የስራ አጋጣሚ ገብቼ አይቼው አውቃለሁ እኔ በወቅቱ የተሰማኝ ስሜት ሀገሬ የሚያወራ አልያም የሚያፈርሳት ብቻ ሳይሆን የሚጠግናት የሚያስከብራት በፈረሰው ቅጥር የሚቆም ሰው እንዳላት ነበር የተረዳሁት እቃዎቹን በአካል ያየ ማንም ሰው ቢሆን አንድ ሃገር ወዳድ ሰው ከጀርባቸው እንዳለ ያስታውቃሉ ቤተ መንግስቱ በጣም ያምራል አባትሽን በጣም እናመሰግናለን !!
@richgrace9209
@richgrace9209 3 жыл бұрын
አዙዬ እደሁልግዜውም ድንቅ ዝግጅት ነው እንደነ ጄኔራል አይነቶች ጀግና አገር አፍቃሪ ቅርስን ለትውልድ አርቆ እያሰቡ ማቆየት መቻላቸው እጅግ ያስደንቃል ይህ ነው ኢትዮጵያን መውደድ ማለት በተግባር ኖረው ማለፍን ያሳዩን ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን በሌሎቹ ክፍለሀገር ያሉ ቤተመንግስት ቅርሶች ምን ላይ እንደሆነ ዝግጅት ብታቀርቢልን መልካም ነው ውጭ ህገር ያሉ ቅርሶቻችንም ተመልሰው በሙዚየም እንደሚበቁ ተስፍ አለኝ ልጃቸው ሶፍኒትም ያባትሽን ታሪክን ስላክፈልሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ መፀሀፊን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ?
@zollad.9655
@zollad.9655 3 жыл бұрын
ለሀገር መሠዋት መሆን እንደዚህ ነው።Respect.
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
ጄኔራል ፍሬሠንበት ያባቴ (ሁለቱንም ነፍሳቸዉን ባጠደ ገነት ያኑርልንና ) የቅርብ ወዳጆች ስለነበሩ በቅርብ የማውቃቸዉ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነበሩ ሁለቱም በቤተ መንግሥት ስለሚሰሩ ስለነበር : :አገጬን ይዘዉ ጉንጨንና ግንባሬን የሚስሙኝ አይረሳኝም ወደፊት እነዚህ ጄኔራል ፍሬሠንበት ያቆዩዋቸው ቅርሶች ለሙይዝዬም ሲበቁ ለመታሰብያነት የጄኔራል ፍሬሠንበት ትልቅ ስም በወርቅቀለም መጻፍ ይኖርበታል !!!!!!!!!!!! በዚህ አጋጣሚ አርትስ ወግን በጣም አናመስግናለን!!!!!!!!!!!!!!!
@solomonkidane4682
@solomonkidane4682 3 жыл бұрын
እህታችን በጣም እናመሰግሻለን ንግግርሽ አረጋ ብለሽ ብዙ ታሪክን በእእምሮቻን ወስጥ እስቀጠሻል በእውነት አባትሽ ታላቅ አባት ነበሩ መጫው ትውልድ ያመስግናቸዋል ሁላችሁንም እናመሰግናቸዋለን
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 жыл бұрын
የምወደው ሸው። እንዲህ አይነት ለቆመበት ዓላማ ታማኝ የሚሆን ዜጋ ነው ያጣን ታማኝነት ከሁሉም ይበልጣል መሥዋእት ሁነው ስለቆዩ እናመሰግናቸዋለን።
@berukshiferaw
@berukshiferaw 3 жыл бұрын
L
@ameltsega7062
@ameltsega7062 3 жыл бұрын
ስለ 'ጀነራል' ፍሬሰንበት አምዴ ታላቅ አገልግሎት እጅ እነሳለሁ። የሀገር ፍቅር ስሜትና የቅርስ ባላደራነት የተዋሃዳቸዉ ታላቅ ሰዉ ነበሩ። ማስታወሻቸዉን/ግለ ታሪካቸዉን ማንበብ ብንችል መልካም ይሆናል። ሴፋኒት፡ ስለ ሀገር ባለዉለታዉ አባትሽ የነገርሽን የሚደነቅ ነዉ። የሀገር ባለዉለታን ለማስታወስ የምትሄዱበት ርቀት ሁሌም ልብ ይሞላል! Arts Tv እና አዜብ ትመሰገናላችሁ!
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
እንዲህ ዓይነት ጨዋና አገር ወዳድ አባት ያብዛልን፤ በእውነት ያልተዘመረላቸው ጀግና፥ ጄ/ል ፍሬሰንበት።
@millionhassen3453
@millionhassen3453 3 жыл бұрын
የጀግና ልጅ ነሽ የሀገር ባለውለታ ነው አባትሽ እናመሰግናለን ።
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 3 жыл бұрын
ሁለታችሁን እናመሰግናለን ባጠቃላይ አርትስ ቲቪንም
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 3 жыл бұрын
አቤት አገሬ ሁል ጊዜም ሰው አላት እጅግ ይገርማል
@jonijoni534
@jonijoni534 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው።ክብርና ምስጋና ለጀነራል።ጎበዝ ልጅም ስለወለዱ ታሪካቸውን ከፍ በማድረግሽ ያኮራሻል።thank youart
@ethiokite1768
@ethiokite1768 3 жыл бұрын
ይህ ቃለምልልስ በዚህ ሁኔታ በመቅረቡ ደስ ብሎኛል፡፡ከዚህ በፊት ከሶፋኒት እና ከእህቷ ጋር በመጠኑ ያወራንበት ጉዳይ ነው፡፡በህይወት በነበሩ ጊዜም በዚህ ጉዳይ ላይ ቃለምልልስ አድርጌላቸው ነበር፡፡ዛሬ ታሪካቸው ስለወጣ ደስ ብሎኛል፡፡ያልተነገረላቸው ብዙ ታሪክ ያላቸው ሰው ናቸው፡፡
@barcontube1216
@barcontube1216 3 жыл бұрын
እንቆቅልሽ የሆነብኝን መልስ አገኘሁ። እንዴት ሳይዘዘርፉት ብየ ነበር። ለካስ የያዘ ይዟቸው ነው። ፍቅር ያሸንፋለል። በጣም እናመሰግናለን። አሁንም ከውጭም ከውስጥም ከሚመጣ የታሪክ ሌባ ይጠብቀን።
@mariatesfaye912
@mariatesfaye912 3 жыл бұрын
ታላቅ ታሪክ ነው ያይን ምስክር ናቸው በጣም ያኮራል
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 3 жыл бұрын
ኮ/መንግሥቱም በእውነቱ በዝህ በኩል ልመሰገኑ ይገባል ብየ አምናለሁ።
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@birukabate5455
@birukabate5455 3 жыл бұрын
MELKAM ABAT YITEKILAL KIFU ABAT YINEKILAL YIBALAL . I PROUD ON YOUR FATHER EFFORT FOR ETHIOPIAN AND ITS PEOPLE. THANK YOU !!
@kalkidanabeiykebede5986
@kalkidanabeiykebede5986 3 жыл бұрын
I am sooo speechless and sooo proud of what he did and soo proud to call him my uncle ❤️🙏🏽
@derat5872
@derat5872 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ቅርስ ጠባቂ ባለውለታ ቤተሰብ ድንቅ ታሪክ ነው ታሪክ ሲያስታውሳችው ይኖራል ።
@kassahunbirhanu40
@kassahunbirhanu40 3 жыл бұрын
THANK YOU SO MUCH ArtsTv This is excelents historical situation We Prouds
@MegaGobeze
@MegaGobeze 3 жыл бұрын
Your father very blessed and proud true Ethiopian because of his passion for our historical things we’re seeing during Dr Abey palace tour most valuable his majesty’s properties without General Fresenbet we might not seeing those historical property almighty God rest him in peace.
@kikahumed2392
@kikahumed2392 3 жыл бұрын
በጣም ጥበበኛና አዋቂ ጀነረል ናቸዉ አባትሸ ታሪክ በታሪክነቱ በቅርስነት እንዲቀመጥ ማድረጋቸዉ በጣም እሚያኳራ ተግባር ነዉ ኮራንባቸዉ ክብር ይገባቸዉል
@zewgegedlueshete1357
@zewgegedlueshete1357 3 жыл бұрын
ጀነራል ፍሬሰንበትን በቅርበት አውቃቸዋለሁኝ የወንድሜ ሻለቃ ጌታቸው አፈወርቅ ቅርብ ቤተሰብና ወንድም ናቸው በርቀት ብሆንም ለቤተሰባቸው ለእሳቸው ያለኝን አክብሮት ስገልፅ ከልብነው ዘውገ ገድሉ የታላቁ የሃገር ባላደራ ትንሹ ወንድም
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 3 жыл бұрын
እዉነት ከሆነ እኛም የምንለዉ አለን ከቤተሰብ ጋር ተነጋግረን ለዛ ከቻላችሁ ምልክት አርጉልን ????????????????????
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
ሻለቃ ጌታቸው በዛ በሚያምረዉ የፈረስ ልብሳቸው በጃንሜዳ ወይም አንዳንዴ እሁድ በሂልተን ቴኒስ ሜዳ አዉቃቸዋለሁ
@gethachewmeheret7489
@gethachewmeheret7489 3 жыл бұрын
Thank you Sofanit great history ,i was always wondering how this survived the derg era.Thanks to your dad,great ethiopian.
@bik8349
@bik8349 3 жыл бұрын
Respect to General Fresenbet. Thanks Arts Tv and his daughter.
@asrattefera1144
@asrattefera1144 3 жыл бұрын
አሁንም እግዚአብሔር በዚህ በከፋ ዘመን እንደ ጄኔራል ፍሬስንበት ያሉ ታማኝ ዜጎች አሁንም ካሉ ባሉት ላይም ያብዛልን ተጨማሪም ይስጠን። ለአዘጋጅ እሕታችንም እናመሰግናለን።
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 жыл бұрын
ባለውለታችን ናቸው የህወት ታርካቸውና የሮሬቶኮል ማስታወሻቸው ለኛ ቅርስና ሀብት ነው ጨርሳችሁ አስመርቁልን የመልካሙ ዘመን የፈጠራቸው ጀግና ኢትዮጵያዊያን እንዳይረሱ ብቻል በህይወት እያሉ ታርክ እንድያስቀምጡ ጋዜጤኞች የቻላችሁትን አድርጉ እንድህ አይነት ማንነት ለዓለም በሙሉ ያስፈልጋል
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ ነፍሶት በደጉ አብርሃም አቅፍ ያድርግልን።
@tsigelesanawerke3385
@tsigelesanawerke3385 3 жыл бұрын
እኔጀነራል ፍሬሰንበት ትንሸ ልጅ አውሆኜአውቃቸዋለሁ አየር ኀይል ነበሩ የኔ የእናቴ ወንድም ጓደኛነበሩ ቅዱስ ሰዉ ነበረሩ የተከበሩ ዛሬ ስለሳቸው ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል ንፁህ ጨዋ ሰዉ ኘበሩ
@rosiejhon5786
@rosiejhon5786 3 жыл бұрын
Well done jobs from the journalist, General and daughter
@guzguzbelachew9154
@guzguzbelachew9154 3 жыл бұрын
ድስት!! የሚለውን ከዲያቆን ዳንኤል ክብረት መፅሐፍ ላይ ያነበብኩትን እስተማሪ የሆነች ታሪክ እስታወስኝ ። እንደዛ ጣፍጦ ከሚቀርበው ወጥ ጀርባ የሚቃጠል ድስት አለ ፣ደሰቱ እንደዛ መከራውን አይቶ የሰራውን ታጥበው እና ተወልውለው የሚቀርብበት ስሀኖች ናቸው የሚታዩት ፣ እና የዚህ ድንቅ የሆኑ ሰው ስም ምንጊዜም ከማንም በላይ ነው፣ብትችሉ እክብሯቸው ! ማክበር ለራስ ነውና፣ ሙዚየሙን ያየሁሉ እንዲያውቃቸው ""ይህንን ቅርስ ለትውልድ ያቆዩ እኝህ ሰው ናችው"" ብላችሁ ፃፉላቸው እክብሯቸው ። እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እንደርሰወ ያለ ሰው ያድላት ፣ ነፍሰወትን በቀኙ ያኑርልን🙏
@bulakochebo7636
@bulakochebo7636 3 жыл бұрын
i am lacking words to express this great Ethiopian. i took a big a lesson
@zewdudenberu2606
@zewdudenberu2606 3 жыл бұрын
ጀነራል ፍሬሰንበት የተሰጣቸውን ሃላፊነት በታማኝነት ጠብቀው ያቆዩት ቅርሰ የአገራችንን. ማንነት የሚገልፅ በመሆኑ ልመሰገኑ ይገባቸዋል አንቺም ልጀቸው ያባትሽን ታማኝነት ለመግለፅ. አበቃሽ ታሪካቸውን በፅሁፍ ለማቆየት ሞክሪ አምላክ ይባርክሽ
@asnetufa1240
@asnetufa1240 3 жыл бұрын
የአገር ሐብት አከብረው ለትውልድ እንዲያልፍ ላደረጉት ለአባታችን ለጀኔራል ፍረሬሠ።ንበት ክብር ይገባቸዋል
@hailumelaku2639
@hailumelaku2639 3 жыл бұрын
ጀግና አባት ነው ያለሽ ልትኮሪ ይገባል። የአንች አባት የሁላችን አባት ናቸው ትውልድ ከሳቸው ሊማር ይገባል
@MsLidkid
@MsLidkid 3 жыл бұрын
የፊልም ባለሙያዎች ይህን ግብዓት አትለፉት። ስንት ድርሰት ይወጣዋል👌🙏
@aida0918
@aida0918 3 жыл бұрын
Sofiye!! So proud of you!! Am glad you came out to tell about your genius Dad. This is your school mate ! Love ya! Alemush
@tsigemintesnotgebiregizabh7777
@tsigemintesnotgebiregizabh7777 3 жыл бұрын
Wow betam yemigermu sew nachew be ewinet betam betam enameseginalen!
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 3 жыл бұрын
Ethiopia always has many unsung heroes, and the respected general is one of them. We can see that he was a very far-sighted person who did his part to promote Ethiopia. He is the pride of all of us who love our country. What a contrast what he did in the sight of the destruction that we have been experiencing recently!!!
@Joseph-788
@Joseph-788 2 жыл бұрын
Yes indeed, well Said!!!!
@rahelbekele347
@rahelbekele347 3 жыл бұрын
We are thanks for his sacrifice . The one who truly love and respect.
@wykeefe
@wykeefe 3 жыл бұрын
Such a hero!
@tabmc610
@tabmc610 3 жыл бұрын
This man is a legend. I see his soul in all the artifacts that he cared for for generations. I see the General through the eyes of his intelligent daughter. Thank you General Fresenbet Amde and thank you Sefanit Fresenbet. Thank you Arts TV
@adamuayaya9652
@adamuayaya9652 3 жыл бұрын
ታላቅ አባት ጀግና አባት ጄኔራል ፍሬሰንት እሰከ ዛሬ ተቀባብሎ ሣይሆን ይህ ውድ ልዪ የአገር ዕንቁ ያሰቀመጠሉን በእንዲህ ተጠብቆ የሣቸው ልዬ ክብር አባት ምሰጋና ይገባቸዋል አሁንም ላሉት ቤተሰብ መንግስት ሊሸልምልን ይገባል።
@barcontube1216
@barcontube1216 3 жыл бұрын
I’m deeply grateful to the many people who kept an eye to this treasure. When I was watching the documentary by dr Abiy , I was wondering how all those cars and valuable staff wasn’t destroyed by Derg or Woyane . Now I have the answer, my heart warming appreciate to your father. God put him to guard Ethiopia , & his name will be written in gold and He was beyond his time to understand the value of history. Thank you!
@Hibir-Ethiopian
@Hibir-Ethiopian 3 жыл бұрын
Please read and think about this idea. በጣም ጥሩ ነው የሚገርም ስመየት የሚሰጥ የሀገራችን እምቅ የአርት ሀበቶችን የሚያሳይ ነው አርትስ ቲቪ በጣም ወድጀዋለሁ፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር እንድታስተካክሉ ያለበለዚያ እንድታስረዱኝ የምፈልገው ጉዳይ አለ፡፡ ይህ ሚዲያ ለሌሎች ሚዲያዎች ሁሉ አርአያ የሚሆን ይመስለኛል፡፡ ስለዚህ በዚህ ሚዲያ የምታቀርቧቸው ዝግጅቶችን የሚተውኑ፣ የዝግጅት አቅራቢው/ዋ፣ ወዘተ እንደ ዝግጅታችሁ ሁሉ በተለይ ሴቶችን ጠበቅ ኢትዮጵያዊ አለባበስን ብትለምዱ ዉብ አለባበሳችንን ጥለን ልብስ የለበስን ሳይሆን እንደ ግድግዳ ቀለም የተቀባን ሆንን እየወጣን በሚዲያ …. በጣም ስህተት ነው፡፡ ይህ ማለት ሊፒስቲክ፣ቻፒስቲክ፣ ምናምን ማለቴ አይደለም፡፡ አለባበስን ብቻ ነው ያለኩት፡፡ አንድ አርቲስት /አቅራቢ /ተጋባዥ ትክክለኛውን የኢትዮጵያ አለባበስ መልበስ አለባቸው፡፡ ትውዱ አርአያ የሚያደርገው የሚዲያ ሰዎችንና የአርቲስቶችን አለባበስ… ወዘተ ነው፡፡ ባሁኑ ሰዓት ሴቶች አከላቸውን ለቱሪዝም የተሰራ የጣኦት ቅርፅ መስለው ለመሄዳቸው ወይም ባህላቸውን የመጥላታቸው ዋናው ምክንያት በሚዲያ ሰዎች ሰዎች አርአያነት ነው፡፡ ይህን ታሪክ ለመመለስ የእናንተ የሚዲያ ሰዎች ትልቅ ሚና አላችሁን እናንተው ጀምሩት እላለሁ ምክንያቱም እንደኔ ግምት ሚዲያችሁ የምሁራን ስብስብ ይመስለኛል፡፡
@tedted8833
@tedted8833 3 жыл бұрын
በተለይ መኪኖቹ በደንብ በመስታዋት ተደርገው ለጎብኞዎች ቢደረግ በጣም ጥሩ ነበር
@melesseworkiye5991
@melesseworkiye5991 3 жыл бұрын
I'm very proud of your father he was a real Ethiopian hero
@ConcernedET
@ConcernedET 3 жыл бұрын
I am so proud of this loyal and dedicated man. He is one of a kind. The reason why Ethiopia was respected by the world was because of people like him. May God help us to rise people like him so our youth are proud of their country again.
@mikejones176
@mikejones176 2 жыл бұрын
Hi there...hopefully you doing fine out there....do you have a brother called Mike Telahun
@ConcernedET
@ConcernedET 2 жыл бұрын
@@mikejones176 አዎ ወንድሜ ነው
@mikejones176
@mikejones176 2 жыл бұрын
@@ConcernedET You must be Hewan...This Michael Gojjam...we were neighbors back home
@ConcernedET
@ConcernedET 2 жыл бұрын
@@mikejones176 In beklobet or st. joseph school area??
@mikejones176
@mikejones176 2 жыл бұрын
@@ConcernedET Bekelo bet......ከናንተ ቤት ፊት ለፊት ነበር የኛ ቤት ማይክ ደሞ we we a class mate...You moved to st Joseph...and I moved to Asmara...
@GHaile
@GHaile 3 жыл бұрын
Sometimes it only takes one person to alter history - either by preserving or destroying. Ethiopia has many hidden makers of history. Congratulations W/o Sefanit on your courage, timeliness and eloquence in telling this magnificent story of General Fresenbet.🙏👏
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 3 жыл бұрын
Wow really great man of Ethiopia ! Now I think it is properly handled !Abiy is lucky because he got all these pracious treasures well kept .
@alemtsaheymekonnen1220
@alemtsaheymekonnen1220 3 жыл бұрын
It's great I appreciated. General families you are great too I am proud to have such kind of great nationalist saving our country treasures. We have evidence to show the world how was Ethiopia? We will be a giver not receiver soon . The world images will change about Ethiopia soon , soon, soon , Our weather is the best 13th month of sunshine, Our flag is so color full and beautiful, Our geographical boundary very attractive, the people very beautiful, the food, the culture, etc...etc...etc...I am very proud to be Ethiopian. God bless General families, God bless all Ethiopians, peace and prosperity for Ethiopia. God bless our prime minister.
@jds7669
@jds7669 3 жыл бұрын
ሞት እንኳን ጨክኖ ወስዶ ከሚያስቀር ምን አለ ደጋጉን ዳግመኛ ቢፈጥር ቅርሶቻችን እንደጠበቁልን ሀገራችንንም የመጠበቅ ግዴታ አለብን እኛ ኢትዮጵያዊያን የሚያምርብን እርስ በእርስ ስንጠባበቅ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ትቅደም።
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 3 жыл бұрын
አሜን ከፍ ትበል ለጥፋት ምክንያት አንሆንም
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 3 жыл бұрын
ውይ አቤ..........ት አጨራረስ!!!!!ክፍል 2 መቼ ነው? ግን አዜብ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው ከተቀመጥኩበት ሳልንቀሳቀስ አለቀብኝ እናመሰግናለን
@meskerkidane8727
@meskerkidane8727 3 жыл бұрын
He is my grand father and i am proud when i hear the work he dose for our country in this detail. Tnx for your service grampa.
@girmakebede4352
@girmakebede4352 3 жыл бұрын
We can support on publishing the book & hope Dr. Abiy will contribute something towards that! With respect
@maezareid3789
@maezareid3789 3 жыл бұрын
I had the opportunity to visit the store room of all gift that stored in old palce. We were very saddened to see the preciousgift clothing wasnt displayed, however it is apparent also protected. Thank God we have ensightful people like her Dad. every thing has its day.
@jonijoni534
@jonijoni534 3 жыл бұрын
መለስ ዜናዊንና መንግስቱን የምንወቅስበት ብዙ ጉዳዮች ሊኖሩን ይችላሉ።እንደ head of state integrity የነበራቸው እንደነበሩ ከዚህ ትረካ ለመርዳት ችያለሁ።ግሩም interview
@imangarma4411
@imangarma4411 3 жыл бұрын
ለኝህ ጀግና እድሜአቸውን የሰዉበት ታሪካዊ ቅርስ አባት ሃውልት ይሰራላቸው ይገባል
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 3 жыл бұрын
የሚገርም ጥንቃቄና ስነሥርዓት ነው, እኔ እኮ ባለፈው ዓመት Unity Park በጎበኝሁ ጊዜ እንዴት ይሄ ሁሉ antique ንብረት ሳይዘረፍ እስካሁን ቆየ ይገርመኝ ነበር በጣም የሚጉርም ነው ወ/ሮ መዓዛ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሁል ግዜ አድናቂሽ ንኝ
@samyon99d46
@samyon99d46 3 жыл бұрын
I had a chance to invite by him in Koka Palace, with Ethiopian Airlines work colleagues. Rest In Peace!!
@wechecha
@wechecha 3 жыл бұрын
Very impressive history!!!
@ztazabi1262
@ztazabi1262 3 жыл бұрын
አዜብ ወርቁ:- እንደስምሽ ወርቃማ ጋዜጠኛ ነሽ:: እናመሰግናለን:: የመአዛን ፈለግ ይዘሻል:: ለዛ ባለው አቀራረብሽ በርቺ! ታሪክ ያለታሪክ ሠሪዎች አይፈጠርምና! ግን አንቺ ጠያቂዋ ስትጠይቂ ተመልካች ፊትሽን ማዬቱ ተገቢ ነው:: ለአንቺም ቢሆን መታወቂያም መታወሻም ነው:: Keep up the good work! 🙏
@derarnegussie7435
@derarnegussie7435 3 жыл бұрын
I got chance to work betemngest by president negeaso gidada time the man work hard to keep those incredible things this all happened because of General. Thank you for hard work 🙏
@luqmanalhakimmedia9900
@luqmanalhakimmedia9900 3 жыл бұрын
ጀግና አባት ነበርሸ ሁላችንም የሚያኮራ ታሪክ ሰርተው ነው ያለፋት///
@abdinegashhassenabdi688
@abdinegashhassenabdi688 3 жыл бұрын
አሁን ለዚህ ቤተሰብ አንድ መታሰቢያ አያስፈልግም?እባኮትን ጠቅላይ ሚኒስተር ዶር አብይ አንድ ነገር በጄኔራል ፍሬሰንበት ስም ለመታሰቢያ ይደረግ
@gizachewyehualashet7034
@gizachewyehualashet7034 3 жыл бұрын
Yes, Sir.
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 3 жыл бұрын
Abatesh-jegna-edihum-areko Asteway-nachew-betam-keb- er-yegbachewal.
@peace2all51
@peace2all51 3 жыл бұрын
የአዜብ መስፍና የሌሎች ባንክ ማዳበሪያ አለማድረጋቸው ጌታ ዘራቸውን ይባርክ
@tamratguetenet8409
@tamratguetenet8409 3 жыл бұрын
The New Museum must be named by his Name for the Great Service he did render to preserve all this National Heritage......Eternal Glory !!!!
@haileleulmedhen1196
@haileleulmedhen1196 3 жыл бұрын
ጀነራል ፍሬ ሰንበት እኔ የማዉቃቸዉ የመዋኛ ቦታ ሲሠራ ነዉ እኝ ሰዉ ቅነ ደግ አ ጅግ መልካም ደገ ሰው ነበሩ.
@fekerteteklu9139
@fekerteteklu9139 3 жыл бұрын
Even hearing about him fills your heart with pride. A great Ethiopian Icon. History lives forever .
@asfawalula8643
@asfawalula8643 3 жыл бұрын
ጎንደሬ እንዲህ ዓይነት ሐቀኛ ኢትዮጵያዊ ነው ስለዚህ በአባትሽ ልትኮሪ ይገባሽል።
@hiruthgedilu8764
@hiruthgedilu8764 3 жыл бұрын
እውነት ነው ከአፄ ሐይለስላሰ ጊዜ ጀምሮ በቅርሰ እነት ቤታቸውን ትተው የሁላችንም ንብረት ሲጠብቁ ስያስጠብቁ የነበር እጂግ እያደነኮቸው ዛሬ ግን ቀደም ሲል ይህን የአገር ሀብቴ በጠቅላይ ሚንስትራችን በዶ/ር አባይ አህመድ በአደባባይ የሁላችንም ቅርሰ እና ሀብት እኛም ኢትዮጵያኖች እንዲድናይ የኢትዮጵያ አምላክ ጊዜውን ጠብቁ ወቱ አይተን አነጋጋረ ሆኖል ከዚህ ጉን ለጉን የእህታችን አባት ባለውለታ ናቸው እህታችንም እንደገለፀችው ከሶ ጋራ በአነሰተኛ ደሞዝ እና ጡረታ ሲወጡ ብር 30/ሰላሰ ይዘው ዛሬ በባልዲራሰ የቤተመንግሰት ጡረተኛች አክስዮን ማህበር በቁጥር 620 የምሆኑ የሞቱም አሉ በሕይወትም አሉ ታዲያ እነዚህ የቆርጥ ቀን ጀግኖች አባቶቻችን ለዚህ ፕሮግራም ቃለ መጠየቅ ላደረጋችውት ለአርት ቴለቪዢን እና አዘጋጃውን እናመሰግናለን በጎ ፍቃደኛ ሒሩት ገድሉ።
@mogeswebete8688
@mogeswebete8688 3 жыл бұрын
It is an excellent presentation ! I would like to thank w/o Sefant for her chronological presentation of her fathers achievement. General Fresenebet is our Hero that he systematically and honestly keeping our hertage and wealth. It is a great lesson for all of us to be honest and stand for our country.I have watched it when PM Abeye showed the exhibition that General Fresenebet collected. Thanks God, that is safe from WEYANE smugglers and thieves who sold our country. I thank all employees who keep this comes true. . May God bless the soul of General Fresesenbet. I also like to thank Arts Media for your important presentation and like to follow your media outlet. Please keep it up!!
@mogeswebete8688
@mogeswebete8688 3 жыл бұрын
Thanks
@ashemanall
@ashemanall 3 жыл бұрын
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለእኚህ ሰዉ credit መስጠት ይገባዋል !! ልክ እንደራሱ ስራ አድርጎ ማቅረብ የለበትም ::
@ezraberhanu1076
@ezraberhanu1076 3 жыл бұрын
ልክ ነህ የኔም ሀሳብ አንድ ነው::
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
ለጄኔራሉ እውቅና መሰጠት አለበት፥ ልክ ነው፤ ነገር ግን ጠ/ሚ አብይም የራሳቸው እንደሆነ አድርገው አላቀረቡም። ታሽጎባቸው የነበሩትን ቅርሶች (መኪናዎቹን ጨምሮ) እንዲወጡና በህዝብ እንዲጎበኙ ነው ያደረጉት።
@genetbekele515
@genetbekele515 3 жыл бұрын
የጋዜጠኛ ልክ ንሽ አንቺ
@AbeshaSew
@AbeshaSew 3 жыл бұрын
Fascinating story wow.
@zemenuyihun3277
@zemenuyihun3277 3 жыл бұрын
I wish the New Museum at Arat kill palace put some kind of memorial corner for General Firesenebet for his long years persistent protection of the national treasure of this country the goes for more than 100 years. Sofanit Please try to write this marvelous story your hero father. Thank you Sofanit for letting know the Ethiopian people.
@tsehaiberhanu9861
@tsehaiberhanu9861 3 жыл бұрын
እንዲው አንድ ነገር ስለ እንድ ድንኳን የተለያዪ ከለር ያለው በጣም የሚያምር የሚንሊክ ድንኳን የሚባል ነበር ::
@tewodrosmanaye9560
@tewodrosmanaye9560 3 жыл бұрын
ታቦተ ሙሴን አንድ ሰው ጠበቋት ታሪካችንን ደግሞ ጄ. ፍሬሰንበት::
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 3 жыл бұрын
ከባለአደራው ባሻገር በአሰረጂነት የቀረቡት ልጅና አመቤት ሠፋኒት የሚደነቁ ናቸው። ይህም የዜግነት መገለጫ ከሆኑት ተግባራትና አስተውሎት ጥቂቶች የሚላበሱት ጸጋ እንደሆነ አምናለሁ። የለሀገር ባለአደራነታቸው እኝህ አባት በሙዚየሙ ውስጥ እንደምሥጋና የሚቸሩበት መታሰቢያ ሊሠራላቸው ይገባ ይመስለኛል ። የአየጠገብ ቃለ መጥይቁ አቅራቢ አዜብም ይህን ክንውን ትኩረት ሰጥተው ለመድረክ እንዲበቃ በማድረግዎ የሚደነቁ ባለውለታ ነዎት !!
@merrysalam391
@merrysalam391 3 жыл бұрын
Wow he is so awesome. May God rest in peace
@marsilas-3199
@marsilas-3199 3 жыл бұрын
It is this kind of people we lost along the way that contributed much to the mess we faced in every corner of our life today. History should give a due emphasis to such personality. I wish gov bodies name one of the halls in there by General Friesenbet.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Do we Have an Identity Crisis? | My Africa @ArtsTvWorld
49:43
Arts Tv World
Рет қаралды 1,7 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32