የዉቢት አመንሲሳ ትዝታዎች (ዉቢት ኢትዮጵያ) ትዝታችን በኢቢኤስ/Tizetachen on EBS SE 19 EP 8

  Рет қаралды 362,817

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

#Tizetachen_OnEBS​​​#ትዝታችን​​​
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworldwidebot​​​ ይላኩልን።
Subscribe to EBS on KZfaq: bit.ly/2M1aRZL​​​
Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworldwide​​​
Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS​​​
#ኢቢኤስ​​​
#EBS​

Пікірлер: 1 000
@matgott3427
@matgott3427 3 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኅ አስታውሰዋሎህ ገና በልጅነቴ በአስመራ ጎደናዎኂች ተለጥፎ የውቢት ስእል, ሁሌ ነበር የማስታውሳት የምወዳትም ,ውበት ማስታወሳቹሁን ❤️በጣም ደስ ብሎኃል በሁ የኤርትራ ልብም አለች💕🇪🇷💕🙏🏽🙏🏽
@senaitzeremaryim4225
@senaitzeremaryim4225 3 жыл бұрын
Awu ertreaei nat Bertram tv enterviw argalch
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Ande Nene Eko Kenat Ga
@jds7669
@jds7669 3 жыл бұрын
ውቢት ኢትዮጵያ የደጉ ዘመን አስታዋሻችን ሁሌም አንረሳሽም የ13 ወር ፀጋ ኢትዮጵያ ሀገራችን
@samuelbikila9639
@samuelbikila9639 3 жыл бұрын
ምን ልበል ጨነቀኝ
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Yes!! That's very true, the poster tells all about Ethiopia back then! How we lived in unity & respect 💗💗
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
"ውነትም ውቢት" የሀገርን ውበት ያስተዋወቀች!! ውነተኛ ኢትዮጵያዊ!!! ትልቅ ባለውለታችን!!! አቤት ጨዋነት ወንድሟ እራሱ!! ልጅም ሆኜ እያየኋት ስላደኩ!! አሁንም ስወጣ ስገባ አያታለሁ!! በየቤታችን አለች። ልክነህ እንደቤተሰብ ነች!! የዛን ግዜ ፍቅር በሀገራችን ያስርፅልን!!💚💛❤እናመሰግናለን⭐⭐⭐⭐⭐
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 3 жыл бұрын
አሜን
@yeshitlaasmamaw1788
@yeshitlaasmamaw1788 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ቆንጆ
@mimikebede4456
@mimikebede4456 3 жыл бұрын
@@user-mr7hx1ec6r 👍👍
@sababelay4675
@sababelay4675 3 жыл бұрын
በጣም ቁንጃ ናት
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 3 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ የተሰራው ውቢት አመንሲሳን ታሳቢ በማድረግ በ"ሳባ" ስም የወጣ ሙዚቃ ነበር… አድምጡት! kzfaq.info/get/bejne/qN2id7NmsKi9knk.html
@johannessamuel991
@johannessamuel991 3 жыл бұрын
በጣም ባለውለታችን ነች እኛም በውጭ ሀገር በትምህርት እያለን ፖስት ካርዱ ተልኮልን እብራን የኖረች ውድ ኢትዮጵያዊት ነች አንረሳትም ።ነብሷን በገነት ያኑርልን ።
@tigisttemesgen569
@tigisttemesgen569 3 жыл бұрын
Amen.
@yeshitlaasmamaw1788
@yeshitlaasmamaw1788 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
Awo hulem Oromo bale wuletachu nech
@johannessamuel991
@johannessamuel991 3 жыл бұрын
@@sifenkejela9205 ምኑ ነህ እባክህ ሰው ለመሆን ጣር ካልሆነ እንሰሳ ።
@ytbarekghirmay1506
@ytbarekghirmay1506 3 жыл бұрын
I am an Eritrean i love this poster I see the beauty of Ethiopians May God bless her soul and Rest in peace!
@sisu5396
@sisu5396 3 жыл бұрын
Me too, I'm Eritrean but her photo was at home....
@eyesu354
@eyesu354 3 жыл бұрын
@@sisu5396 ab gezana Wala nera , ztsebeqet gal Kab alem ybluna nerom kkkkkk
@tabdanjaa1202
@tabdanjaa1202 3 жыл бұрын
ኤርትራ የሚባል ነገር የለም
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 3 жыл бұрын
@@eyesu354 ትክክል ናት
@hagerdawit8707
@hagerdawit8707 3 жыл бұрын
@@tabdanjaa1202 what do you mean????
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 жыл бұрын
ዮናስ በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው በርታ ።👍👍👍🦚🦚🦚🦚
@sofisofi8141
@sofisofi8141 3 жыл бұрын
What a beautiful program, her brother is so nice.
@zelujira8811
@zelujira8811 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳት ካለምንመ ሜካፕ ሁሌ ቆንጆ ሆና የኖረች ebsን በጣም እናመሰግናለን ።
@tgtaf435
@tgtaf435 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dinodire7576
@dinodire7576 3 жыл бұрын
Thank you Ashenafi Amensissa. Baye Geletomi. We miss Wubit Amensissa, the most beautiful woman in Ethiopia. RIP.
@asmelash4029
@asmelash4029 3 жыл бұрын
ዊቢት ኢትዮጵያ ቆንጆ ብቻ ሳትሆን የተማረች ነበረች ነብሰ ይማር በኪዳነምህረት እቅፍ ያኖርልን አንረሳትም አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን የድሮ ትዝታ ፍቅር አስታወስከን
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Wow!!YES, he did lol GBU!
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ና ትዝታችን እንኳን በደና መጣችሁ ዮኒዬ የኔ ሰው አክባሪ
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 3 жыл бұрын
እንደዛሬ ልቤ ተነክቶ አያውቅም!! የጋሼ ለእህቱና ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያለው ፍቅር እጅጅጅግግግግ ልብ ይነካል!!
@suzytefera927
@suzytefera927 3 жыл бұрын
Kass a
@aseabe4843
@aseabe4843 3 жыл бұрын
ከዘረኝነትና ከጎጠኝነት የፀዳና የነፃ ፤ በኢትዮጵያዊነቱ የሚያምንና የሚኮራ የኦሮሞ ቤተሰብ በመሆናችሁ እጅጉን እናከብራችኋለን። እናንተን ባየንበትና ባወቅንበት ዐይን ሥንቱን ሠይጣንና ከይሲ ተመለከትን !!!!! እናንተ የምርጦች ምርጥ ናችሁ ።
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 3 жыл бұрын
በጣም እኔም ከወንድምዋ ከቤተሰብዋ ይሄንን ነው የተረዳውት ለነገሩ እድሜ ለወያኔ ይሄን አመጡብን እንጂ የዚህ ዘር የዚያ ዘር የሚባል ነቀረሳ አናውቅም ነበር ስናድግ አሁን ዘረኝነቱ አድጎ ሰው እየታረደ ኢትዮጵያችንን የውርደት ጥግ አድርሰዋታል ፈጣሪ የድሮው ዘመን ይመልስልን
@crimsonJerom
@crimsonJerom 3 жыл бұрын
እንዴ ኦሮሞ መሆን ወንጀል ወይም ዘርን ሰው መርጦ የሚሆነው ነገር እኮ አይደለም። በዛላይ ኦሮሞ ዝም ብሎ ቢኖር ኖሮ አሁን ያለውን ነፃነት እና እኩልነት አያገኝም ነበር። ይህ ቤተሰብ ደሞ አሪስቶክራት ሊባል የሚችል ነው። የሰፊውን ህዝብ ኑሮና ትግል ያየ ቤተሰብ ነው ለማለት ይቸግራል። አየህ የመደብ ትግል የሌለው ፖለቲካ ጥላቻን ያመጣል። የደሃው አማራ እና ኦሮሞ ፈተና ብዙም አይለያይም፡ አለማወቅ ነው እንጂ።
@ababetolesa1874
@ababetolesa1874 Жыл бұрын
Gadal geba
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 жыл бұрын
ታርካችን ብዙ ነው እናስታውስ ውቢት ኢትዮጵያን ስላስተዋወቃችሁን እናመሰግናለን።
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
Oromo ye Ethiopa bale wuleta new
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 жыл бұрын
@@sifenkejela9205 ኦሮሞና አምሀራ ናት እንደ አብይ ቆንጆ:)
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
@@bezajonathan7719 😂😂amara bemenuwa kkk abiyi ahimed demo beminu amara hone kkkkk wubit amansisas beminuwa amara honech kkk mels feligalew
@misertilahun9650
@misertilahun9650 3 жыл бұрын
ኢትዮጰያ ይቺ ናት የሁላችንም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ኑሩልን
@meron7439
@meron7439 3 жыл бұрын
በልጅነቴ እንደሷ ፀጉሪን ስሩልኝ የሷን አይነት የአበሻ ቀሚስ ግዙልኝ እል ነበር እቤታችን ፖስተሯ ተሰቅሎ ነበር ። ስለምወዳት ወደ ውጭ የሚሄድ ሰው ስጦታ የምሰጠው የሷን ፖስተር ነበር። እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ጎን ያስቀምጣት 🙏 ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነበረች አሁን እንኳን ፖስተሩን ሳይ ልቤ ስንጥቅ አለ ባጣም ስለምወዳት በኤወት እንደሊለች ሰው ነግሮኝ ነበር በጣም ያሳዝናል 😭
@libonaminase4101
@libonaminase4101 3 жыл бұрын
እኛ ቤት ደግሞ በሠአሊ ግድግዳ ላይ ተስላለች
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
So, sad to hear she was dead that long?? I have a great memory of the poster by itself regardless!! Amazing "ETHIOPIA" now she's in between life & death trying to survive for the newer generation to pass it on... her unity & love to live in harmony again!!
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 3 жыл бұрын
የዛሬ 38 አመት ነእ የእሶን ፓስተር ይዤ ከአገር የውጣሁት እስካሁን በቤቴ ውስጥ አምሮ ተስቅሎ አለ ኢትዮጵያ ስባል ውቢት ኢትዮጵያን ትወክላላች
@tsegaberhan2382
@tsegaberhan2382 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ውበት። ቤተሰቦቿን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው።
@tg2750
@tg2750 3 жыл бұрын
ይገርማል በጣም ቆንጆ ታሪክ ነዉ ብዙ ጊዜ ቦሌ ጃፓን ኤባሲ ሰፈር አያት ነበር ውቢት አለፈች እንል ነበር ይገርማል ነፍሶን በገነት ያኑርልን
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 3 жыл бұрын
ወርቅ የሆናቹ ቤተስብ ናቸው አቶ አሸናፊ ታርኳዋ ህዝብ እንዲያውቀው ማድረጋቸው እጅግ ነው የሚያስደስተው ዉብዬ ቆንጆ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ እግዚያብሔር ነብስሽን በእቅፉ ያኑረው
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 3 жыл бұрын
ልጅነቴንና ያደኩበትን ቤታችንን ሳስታውስ በቤታችን ግድግዳ ላይ ሁሌም አስታውሳታለሁ!! ውቢት የሚለው ስም ኢትዮጵያን ለማድነቅ የተፃፈ ይመስለኝ ነበር። ውቢት እናመሰግንሻለን ሀገራችንን እንዲህ ስላስተዋወቅሽልን!!
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
True & Ethiopia was like her, when I was growing up!!
@saratt2323
@saratt2323 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ገና በጨቅላ እድሜን እህቴን ከኤርትራ ለትምህር ወደ ኢትዮጽያ ሄደች ለክረም እረፍት ተመልሣ ስትመጣ እንደስጦታ የውቢት poster ይዛል መጣች ። እንካን በኢትዮጵያ በኤርትራ ብዙ ትዝታ አላት ያለ መጋነን በብዙ ቤቶች ደስ የሚል ትዝታ አላት ጌታ በገነት ያንሩልን እጅግ እንወድሻለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samsonasfaw6203
@samsonasfaw6203 3 жыл бұрын
አቤት እንደዚህ ያለ ቤተሠብ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@mm6227
@mm6227 3 жыл бұрын
ቡልጋርያ ለትምህርት ስሄድ የእሷን ፖስተር ይዤሄጄ ነበር ብዙዎቹ በመገረም አፍሪካ እንዲህ ቆንጆ መሆናችሁን አናውቅም እያሉ ሲደነቁ ኩራቴን ተውት
@kelifaledi2002
@kelifaledi2002 3 жыл бұрын
ለትምህርት ቡልጋሪያ ሄድኩኝ አለ እንጂ የቡልጋሪያ ሠፈር ነኝ አላለም።
@Seniblessed
@Seniblessed 3 жыл бұрын
Remind me my childhood
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
That's true, we all felt that way, wherever we saw the poster lol I think the poster might be all over the world with no exaggeration! Really!
@kelifaledi2002
@kelifaledi2002 3 жыл бұрын
@@musseandemichael2619 እኔ ምንም ነገር አልበላሁም ነገር የበላህውስ አንተ ነህ ከሜንቱ ላይ ሠፈር የሚል አንብበሃል? እውነቱን ነው ኮሜንት ያደረጉት ነገር አልበላም ምሳ እየበላሁ ነኝ ተወኝ ልብላበት
@alemtube9768
@alemtube9768 3 жыл бұрын
እንደው እኛስ ቆንጆ ብንሆንም አረብሀገር ታሽገን ተጠቅልለን ልንሞት ነው እንኩዋን ልንማር
@nazaretekubatsion5922
@nazaretekubatsion5922 3 жыл бұрын
ዉቢት በ1960 ዉስጥ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር እቴጌ መነን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አብረን ተምረናል ከዛም ካሳንችስ ጕረቤት ነበርን። ዉቢት በሕይወት ትኖሪያለሽ ብዬ ነበር እማስበዉ። በገነት ያኑርሽ⛪🌸🌸🌸
@TEBERHE1
@TEBERHE1 3 жыл бұрын
Ye Ethiopia Hzb ye Ferenge ena ye Areb melk adnaqi nuw.
@TEBERHE1
@TEBERHE1 3 жыл бұрын
Andandechu ye Dejazmach Solomon Abraham ye Wollo k/Hager agere gej yeneberu lij nesh blew siwashun noru.
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 3 жыл бұрын
Yonas is an amazing man who has a great deal of politeness and true ethiopianizim. His caring and politeness is much bigger than the program itself. I was crying the whole time watching this episode. Thank you for taking us back in time. Pictures taken before mafia TPLF messed up our united beautiful Ethiopia. The time we know only Ethiopia. the Kefa, Konso, Somali, wolita, Oromo, Amhara, Ben Shangul, Tigre, Afar, Guji, Gurage and all Ethiopians Know only one Ethiopia. The time of kindness, neat Ethiopia. The time people care for people not Money and material things. Dr. Abiy pleaseeeee bring back the old Ethiopia we know. The good Ethiopia we know the kind Ethiopia we know.I am still crying crying crying. Oh well....
@haliz7466
@haliz7466 3 жыл бұрын
The old ethiopia is not for every one. Thanks for tplf they did great job for the country. The best thing happen to ethiopia. Thanks.
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Wow! Beautiful comment!! We all need to pray for Ethiopia to see the old & good times to be back with this new generation, clueless generation, don't have any idea about the loving & unity of the people back then. This poster just tells that!! Awesome real history!!
@rahwahailu9042
@rahwahailu9042 3 жыл бұрын
@@haliz7466 kene mehonu new?Lela yelehm ante tigre selalhonk becha tplf malet aytebekbihm zeregenet kante yejemeral merto wekash
@sadaahmedahmedin1596
@sadaahmedahmedin1596 3 жыл бұрын
Oh tezetachen b EBS i love this program and thanks to her brother to remind me about the beatiful our unforgatebl woman GOD BLESS ALL HER KIDS AND HER FAMILY I LOVE U ALL
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 3 жыл бұрын
@@haliz7466 I know mafia TPLF as a child beggars and pan handlers. Mafia TPLF is worse than demons. What good really comes out of TPLF? Nothing but cruelty, theft, lying, killing, conspiracy. TPLF is broad daylight Hyenas. Truly.
@MyHabtom
@MyHabtom 3 жыл бұрын
I am amazed by the high quality respect and manner of the late Wibit's brother. God bless you.
@darlenee.l.3131
@darlenee.l.3131 3 жыл бұрын
What's her full name? (I don't speak Amharic).
@MyHabtom
@MyHabtom 3 жыл бұрын
@@darlenee.l.3131 Her name is Webit; the meaning of her name is "Beauty" given from amharic word.
@ethiolove6597
@ethiolove6597 3 жыл бұрын
We have her poster in our home!!! Webet Amensisa what a beautiful lady ❤️
@osmangobe6143
@osmangobe6143 3 жыл бұрын
I love her very much god bless her
@esayasweldestadick8566
@esayasweldestadick8566 3 жыл бұрын
ወንድሟ እጅግ ሩህርህ እና የተረጋጋ ሰዉ ናቸዉ። ወ/ሮ ዉቢትን ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
@Af20203
@Af20203 3 жыл бұрын
I went to school with her daughter Mikaya. She is such a wonderful human being and very beautiful like her mother.
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
Oh really
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 3 жыл бұрын
It is true , when you see this posture, it is impossible not to think about ethiopia, she represents ethiopia very well. I am so heartbroken by her death. Mengiste semayat yawrsat! She is gonna be missed by all of us, let alone by her family.❤
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 3 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ የተሰራው ውቢት አመንሲሳን ታሳቢ በማድረግ በ"ሳባ" ስም የወጣ ሙዚቃ ነበር… አድምጡት! kzfaq.info/get/bejne/qN2id7NmsKi9knk.html
@mehretbezalegn3448
@mehretbezalegn3448 3 жыл бұрын
This is precious story not only for the family but also for the country
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
For the new generation as well lol
@a_alig
@a_alig 3 жыл бұрын
Wubit represented Ethiopia very well for decades. Her beauty and grace is still dazzling to watch. I remember the framed postcard in the living room while growing up. We literally grew up seeing her postcard every single day. Thanks EBS for remembering Wubit and her family 🙏🏽
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Also, for reminding us that how we grown-ups recall our Ethiopia, the Land of peace and greatness, lived together, eat together, laugh together & cry together.... etc wow, what a memory?? Hope the younger generation can learn from it lol
@mesfinmaruta2489
@mesfinmaruta2489 3 жыл бұрын
መጀመሪያ አዘጋጆቹን በጣም በጣም በጣም አመሰግናለው /// በተጨማሪም ሁላችንም ቤት ውስጥ የነበረች ትውስታችን ትዝታችን ነች ፡፡ ከዚህም በላይ ማስታወሻ ሊደረግላት ይገባል
@melkammasseb3796
@melkammasseb3796 3 жыл бұрын
Wubit was a beloved Ethiopian! Thank you, Ashenafi & all her family members. Thanks EBS. 💚💛♥️. 🟢🟡🔴
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
አልቅሼ ልሞት ነው! ሳላውቃት በጣም የምወዳት ሴት. I can’t believe she died of leukemia. 😞 God bless you for remembering her and sharing her memory.
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Yes!! It is a great memory for all of us the older generation as well.
@bickim5224
@bickim5224 3 жыл бұрын
Me too I can’t stop crying for real
@assaminewharegewoin19
@assaminewharegewoin19 3 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ይባርክህ ሥራህ ሁሌም መልካም ነው።
@yeshiasnake6012
@yeshiasnake6012 3 жыл бұрын
የራሺያ ተማሪ ነኝና ተማሪ ሆኜ መኝታ ክፍሌ ፖስተራ ነበረኝና እንደውም አንድ የአርክቴክቸር ተማሬ የጅማ ልጅ ሚኒር ይባላል ሁልጊዜ ።እየመጣ ይስላት ነበር በጣም ።እንኮራባት ነበር።
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሀገር ባለውለታችንን ስላቀረባችልሁን። አብረን ከፓስተራ ጋ ያደግነው።
@i_love_chips_
@i_love_chips_ 3 жыл бұрын
She is so beautiful 💯💯💯 God bless her kids and all her family🙏🙏🙏
@hayleeandema3351
@hayleeandema3351 3 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን በእውነት ድንቅ ፕሮግራም ነው ።እያለቀስኩ ነው ያየውት thank you ebs. ኢትዮጵያን ካስተዋወቁ ድንቅ ሰዎች አንዷ እንድትታወቅ ስላረጋቹ ወንድሟም ላካፈለን ታሪክ፡የእትየዋ መልክት ከአሜሪካ ኢትዮጵያን እግዚሐብሄር ይባርካት 😘
@rohayemariam529
@rohayemariam529 3 жыл бұрын
የእህቴን ታሪክ እየሰማሁ ያለው ነው የመሰለኝ። የትዝታችን በebs ከሰራቸው ኘሮግራሞች ሁሉ ድንቅ ስራ ብዬዋለሁ።
@mateyosk6726
@mateyosk6726 3 жыл бұрын
Very sorry to hear she passed , Wubit is our generation icon , her poster was everywhere and the best gift for anyone , Rest in peace Thank you to her families and EBS for sharing her amazing stories
@warka2663
@warka2663 3 жыл бұрын
የውቢት ልጅ ራሷ ቅመም ናት። አሜሪካን ሀገር እየኖረች እንግሊዝኛ ሳትቀላቅል ጥርት ያለ አማርኛ ነው የምታወራው። ስትገርም።
@melkamualebachew2845
@melkamualebachew2845 3 жыл бұрын
Thanks. Pls pass my best wish of success
@hassetviews6580
@hassetviews6580 3 жыл бұрын
Enem betam nw yegeremechegn🤔
@yemarlij5848
@yemarlij5848 2 жыл бұрын
እኔም ስሰማት እየገረመኝ ነበር
@helenpeterotos834
@helenpeterotos834 3 жыл бұрын
በጣም የምንውዳት ሁሌም በልባችን ያለች ውቢት ኢትዮጵያ ወይም አመሲሳ ላደረጋችሁት ቅንብር በጣም የሚደነቅና የሚያስደስት መሆኑን እገልፅለው ውቢትዬ የማቃት በአካል ነው የእናቴ የቅርብ ጕደኛ ነች ፕሮግራሙን ሳየው እናቴን አስታወሳችሁኝ እናቴም በህይወት የለችም ወደሀላ መለሳችሁኝ ሳቃቸው ደስታቸው ዋው በጣም በጣም አብዝቶ ተባረኩ የተረሳን ስው በጥሩ በማስታወሳችሁ በጣም ተገቢ ነው
@tsehaymeheretu231
@tsehaymeheretu231 3 жыл бұрын
ውቢት እራሷ ኢትዮጵያ ናት
@arafatahmed2435
@arafatahmed2435 2 жыл бұрын
Amhara nat😂😂😂😂😂😂
@selamawitsermisa3371
@selamawitsermisa3371 3 жыл бұрын
You are wonderful brother in this age there is no brother like you bless you 🤗🤗🤗🤗🤗
@romanberhane7214
@romanberhane7214 3 жыл бұрын
አሹ ደስ ብሎኛል እህትህ እና የአገራችን ውበት ውቢት ኢትዮጵያ በመታወስዋ፣ ዮናስ እናመሰግናለን።
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
እናታችን ውቢት በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን የምትወጃት'' ኪዳነ ምህረት'' አጠገብሽ ትሁን አሜን!!! 😍😍😍😇😍😍😍 🤔ዩንዬ እናመሠግንሀለን የኔ ጎበዝ በርታ ሀገር ወዳድ 🤔የናታችን ልጅ ሀገሮን አክባሪ ብልህና ጎበዝ አማርኛ ተናገሪ😘 🤔ወንድሟ ስርአታቸው በዛ ላይ የበሰሉ አስተዋይና ጠንካራ 🤔እህታቸው የኔ እሩህሩህ ፀልዩልን እናቴ ''ለኢትዩጵያችን'' የተባረከ ቤተሠብ ልጆቻቹ ይባረኩ 😇ተመስገን ይሄን ያሳየሀኝ😇
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 3 жыл бұрын
ነፍስሽን ይማር ውቢት ኢትዮጵያ ምንጊዜም በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ትኖሪያለሽ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ብዙ ጀግና ነበሩሽ አገሬ ነብስ ይማር መረሳት የሌለበት ተረስቶ እኳን አስታወሳቹዋት
@saratakele5114
@saratakele5114 3 жыл бұрын
በጣም ውብ ከመሆና የተነሳ አይተን አንጠግባትም ነበር ። በዚህ አጋጣሚ ዬንዬ እናመሠግናለን እንደዚህ የተረሱ ሰዎችን እያወጣህ ስለምታቀርብ
@fitsumasegidew8509
@fitsumasegidew8509 3 жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ምርጥ ወንድም ነህ ጎበዝ እንደ ውቢት አንተም የቤተሰብ ሰው ነህ
@k.s5286
@k.s5286 3 жыл бұрын
እጅግ የኢትዮጵያን ፍቅር ከዚህ ቤተሰብ አይቻለሁ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ቤተሰብ በኢትዮጵያ ያብዛልን 🇪🇹
@meridmg4167
@meridmg4167 3 жыл бұрын
The Glamorous Webet Ethiopia an icon of Ethiopia. Mey her soul rest in peace. Thank you ebs for this great program. Keep up the good work. 👍
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
ነፍስ. ይማር. ብቆይም. ያአገር ባለውለታ ናት ቱሪዝም ቢያስብበት ለልጆቻቸው ማስታወሻ ቢድረግ
@hanoonohaa4414
@hanoonohaa4414 3 жыл бұрын
ትክክል
@fregenetdemissie3027
@fregenetdemissie3027 3 жыл бұрын
የውቢት ወንድም እግዚአብሔር ይስጥህ ውባችን በ48 አመቷ መሞቷን እናውቅም ነበር ታሪኳ ተዳፍኖ እንዳይቀር በማድረጋችሁ እናመሰግናለን። ውቢት ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዬጵያዊ ቤተሰብ ናት።
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
አቅራቢውም ዬናስ እግዜአብሄር ይስጥህ እንደዚህ የተረሱን ታዋቄስዋችን የድሮ ሙዜቃንም በማቅረብህ ሊላም እንጠብቃለን እኔ እንደውም ስእል የተሳለ ነው የሚመስለኝ የነበረው ድሮ ልጅም ስለነበርኩ 🙏🏽thank you!!! Yonase!
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 3 жыл бұрын
We need to raise go fund me & errect Monuments and Universities by her name in all regions in Ethiopia. Her history should be written and preserved in Musiums to the next generations. She should be celebrated elaborated in history books for her contributions.
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Yep!! That's a good ideas!! Hope the real Ethiopia will listen to bring history 4 this clueless generation!
@afrolatin05
@afrolatin05 3 жыл бұрын
Like my mother name webit💐 I love this foto i remember in asmera in my home& Asmara Street from Eritrea 🇪🇷 l love Ethiopia people selam ena tena to my lovely 🇪🇹 💐🙏💕
@helenasore75
@helenasore75 3 жыл бұрын
When I was a little, I loved staring at her. Something about her used to make me feel calm. I am proud of her!
@amanueltesfu6071
@amanueltesfu6071 3 жыл бұрын
So gorgeous. Gone but not forgotten. Great job Yoni for fulfilling Gash Ashenafi's desire. She is indeed wubit!
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 3 жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው… ውቢት ኢትዮጵያን ልጅ ሳለሁ ጀምሮ በፎቶዋ እያፈቀርኳት ነው ያደግሁት… በምሰራቸው የዌብሳይት ስራዎች ሁሉ ምስሏን እጠቀም ነበር… አጋጣሚ ሆኖ ከእሷ ቤተሰብ ጋር ትውውቅ ያለው ሰው ጋር ተገናኝቼ አገናኘኝ ስለው ከሞተች ቆይታለች ብሎ ሲነግረኝ አዝኜ ነበር… ዛሬ ደግሞ የእሷን ወንድም ቃለመጠይቅ ተከታተልኩ… ደስ ይላል… ግርማ ሞገስ ያላት ቆንጆ ሴት… ጥሩ የስራ ታሪክ እንደነበራትም ተገንዝበናል… ምናለ ከእሷ ቤተሰብ አንድ ቆንጆ ሴት ባገባሁ… "ቅርስ" ለቁሳዊ ነገር ብቻ ሳይሆን ለታሪካዊ ሰው መገለጫም ነው… እናመሰግናለን ለትዝታችን ፕሮግራም አዘጋጅ ዮናስ!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ወንድምየው ሲያለቅስ ያሳዝናል እንኳንም ልጆቿ ተባረኩላት የወለደ አልሞተም ልኡል እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑረው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sahra4091
@sahra4091 3 жыл бұрын
Beautiful Wallega Oromo woman.
@dagnachew8998
@dagnachew8998 3 жыл бұрын
ውቢትን የሞናውቃት ኢትዮጵያዊ ሆና ነው። ይህን በክልል ማሰብ በምን አይነት ዲዲቲ እናጥፋው።
@sahra4091
@sahra4091 3 жыл бұрын
Of course she is Ethiopia and Oromo origin.
@dagnachew8998
@dagnachew8998 3 жыл бұрын
@@sahra4091 you also learned this after the interview. You don’t have to assume every good thing to come from the north. Don’t emphasize on this little little matter and make fuss about it.
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 жыл бұрын
አይገርምም 1976 አመተምህረት አባቴ ልክ በተወለድኩበት ወቅት ነበር የሞተው ኡፋ ለካ ውቢት ኢትዮጵያ😘👌 በዛን ግዜ ነበረች የሞተቹአባቴ ንን በ 45 አመቱ ነበር ያጣሁት ኡፋ😭
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር። ፈጣሪ የፈቀደው ነው። የሚሆነው።
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏
@Jestice4all
@Jestice4all 3 жыл бұрын
Thank you Ashu and EBS this really means a lot for all Ethiopians who grew up adoring Wubit Ethiopia! It's so sad that she passed so young!
@hailugetachew8831
@hailugetachew8831 2 жыл бұрын
Good job yonni....... እውነተኛ ኢትዮጵያዊ!!! ትልቅ ባለውለታችን!!! 💚💛❤እናመሰግናለን
@hiwot1228
@hiwot1228 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ ውስጥ ሁለተኛ ፎቶዋ ብዙ ሰው ቤት አትጠፋም ነበር አይ ግዜ ቤተሰቡም ደስ ይላሉ 😍😍😍ሁፍ ወንድሙዋ ምስኪን አሳዘነኝ ዩናስ የተረሱ ሰዎች እያነሳክ የምታዙጋጀው ፕሮግራም ደስ ይላል በርታ
@alemlema657
@alemlema657 3 жыл бұрын
እውነትም ዉቢት በሁላችንም ልብ ውስጥነች ጥሩ እና መልካም ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@gullilateshetu379
@gullilateshetu379 3 жыл бұрын
what a great family. Thank You Ato Ashenafi.Yonas you did a GREAT job.Thank You Yonas.May Our wubit Amensisa's soul rest in peace!!!
@aberabenyam9962
@aberabenyam9962 3 жыл бұрын
ዮናስ መቼም በጣም ነው የምናመሰግንህ ወንድሜ በጊዜው የሷ ፖስተር የሌለበት ቤት የለም ስለሷ ብዙም አናውቅም ነበር በጣም ደስ ብሎናል አንተንም ጌታ ይባርክህ ።
@ethiopiatenur313
@ethiopiatenur313 3 жыл бұрын
Beauty beyond word❤️ she’s the most beautiful women I have ever seen😘 no makeup’s no filter🥰
@Freselemon348
@Freselemon348 3 жыл бұрын
Oh my good In Asmara was everywhere Unbelievable that great to know her story R.I.p 😇😇😇😇😇😇😍😍😍😍😍😍😍💐💐💐💐💐
@soyegerado6831
@soyegerado6831 3 жыл бұрын
በእውነት ውቢት አመንሲሳ እጅግ ቆንጆ የኢትዮጵያ ምልክት ናት።ነፍሷን በአፀደገነት ያውርሳት።
@helens6082
@helens6082 3 жыл бұрын
Webit is Ethiopian natural beauty what humble and amazing brother she have. Thank you Yonas.
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
አቦ ዮኒዬ ተባረክ ይቺን የመሰለች ውብ ሴት ቤተሰብ እንኳንም አሳየኸኝ
@gizachewwendimu1062
@gizachewwendimu1062 3 жыл бұрын
Yoniye thank you, wubit's family too
@tsegayedebebe8568
@tsegayedebebe8568 3 жыл бұрын
ውቢትና ቢንዓመር የማይረሱ የኢትዮጵያ ውቦች ትዝታችን ናቸው 🌹🌼🌸💚💛❤️
@elsabettsegaye5744
@elsabettsegaye5744 3 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያቀረብክልን። የእውነት ውብ ቤተሰብ ናችሁ። ውቢትም በህይወት ኖራ ብናያት ጥሩ ነበር። እንደዚህ ያለ የተረሱ የኢትዮጵያ ባለውለታዎችን በማቅረብህ አንተም መመስገን ይገባሀል
@tigistmekonene5072
@tigistmekonene5072 3 жыл бұрын
I remember this poster my grandmother home she was so beautiful rest in peace wubit Ethiopian🙏
@temaremulat7541
@temaremulat7541 3 жыл бұрын
በስሟ የሆነ ነገር ቢሰየምላት መልካም ነው ፤ይህች የሀገር ባለሟል እንዲሁ መረሳት የለባትም።
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 3 жыл бұрын
Wow i miss old days we love her i have her poster she is beautiful .thanks yoniye she deserved that
@blacklion1579
@blacklion1579 3 жыл бұрын
She is used to be one of ethiopian icon. May God rest her soul in heaven. Always remember ❤
@martareasoner1710
@martareasoner1710 3 жыл бұрын
ውይ የዉቢት ታሪክ እውነታው እንዲህ በመውጣቱ በጣም ተደሰትኩ:: እኛ እድለኞች ሆነን በልጅነታችን እያየናት አድገናል:: አሸናፊ አንተንም በማየቴ በጣም ደስ አለኝ:: እማማ ለኛም እናታችን ነበሩ የእናቴ ወዳጅ ነበሩ::
@betelalemu1584
@betelalemu1584 3 жыл бұрын
She represents the Ethiopia I left as a child over 30 years ago. I had her poster in my bedroom. I am crying with her family as she is my own.
@deehope9477
@deehope9477 3 жыл бұрын
Me too! The poster represents the lovely Ethiopia when I was growing up 30+ years ago... it was big & very emotional to me to see all these 😣
@amensisa3648
@amensisa3648 3 жыл бұрын
My name is Amensisa and am lovin it.
@ajl2232
@ajl2232 3 жыл бұрын
I cried the whole time. May she rest in peace and I wish her family well.
@meridgetachew6477
@meridgetachew6477 3 жыл бұрын
አገራችን ባለውለታዎቻችን ማመስገን አለመደብንም እንጂ ወንድሟን ፈልጎ ሣይሆን ተፈልጎ ነበር ፕሮግራሙ የሚሠራ የነበር ነብሥ ይማራልን
@mfgain
@mfgain 2 жыл бұрын
እውነታውን በትክክል አስቀምጠኃል ተባረክ
@wamiilee3649
@wamiilee3649 3 жыл бұрын
Very interesting, I have always wondered about ዉቢት and where she has been all this years. We all had her picture in our home. Thanks Yoni for covering her story , I also appreciate her brothers passion and hard work.
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 3 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ሀገራችን ሲነሳ አትጋደሉ በብሔር አትከፋፈሉ ይሉናል ጆሮ ያለው ይስማ
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
ወይ ግዜ እዉነትም ዉቢት ዱሮም አሁንም ዉቢት ። GOD BLESSED YOU all family Its good Memory.
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 3 жыл бұрын
ውቢትን ያገኘሁዋት ቀን የተደሰትኩበትን አልረሳውም ከመልኳ ሌላ ጨዋነቷ በሷ ዘመን ኖረን የሷን ፀጉር ስታይል ያልተሠራን የለንም አቶ አሸናፊም መልካምነትህ የሚያስመሠግንህ ነው
@mahiafrika7596
@mahiafrika7596 3 жыл бұрын
ውቢት አመንሲሳ የኛን ሳሎን ያደመቀች ውብ ናት እንወዳታለን ሞገስ ያላት ድንቅ ሴት እውነተኛ ታሪክዋን ስላወኩኝ ደስ ብሎኛል
@zizigebeyehu555
@zizigebeyehu555 2 жыл бұрын
Yes she is all Ethiopians proud and we love her!!
@TrunehYirga
@TrunehYirga 3 жыл бұрын
ውቢት የኢትዮጵያ ባለውለታ ናት፤ ለአገሯ ያደረገችው አስተዋጽኦ እጅግ ታላቅ ነገር ነው። ውቢት ኢትዮጵያ እጅግ የምንወዳት፣ የምናከብራት በልጅነት ዘመናችን በፖስተር የተዋወቅናት ከብዙዎቻችን አእምሮ የማትወጣ ቆንጆ ሴት ነበረች እውነተኛ ታሪኳን ስላመጣችሁልን እጅግ እናመሰግናለን። ወንድሟ አሸናፊም ውቢትን እንደገና ለእይታ ለማብቃት ስላደረከው ጥረት ታማኝ ወንድም ስለሆንክላት እናመሰግናለን።
@genetkahsay1036
@genetkahsay1036 3 жыл бұрын
ህፃን እያለው ነበር ስእልዋን ያየሁት እና ሳድግ ግን ሁሌም ልቤ ውስጥ ኣለች ሁሌም ኣስባታለው እንዳውም ባህር ማዶ የምትኖር እና ዝምብሎ ህልም ይመስለኝ ነበር ተመስገን ኣሁን ህሊናየ እረፍት ኣገኘሁኝ...ebs እናመስግናለን እቺን የመስለች ቆንጆ ኢትዮጵያዊ እስካሁን ሳናውቃት ይቆጫል
@tgtaf435
@tgtaf435 3 жыл бұрын
ፖስተሯ እንደገና ተባዝቶ ይሰራጭ
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh 3 жыл бұрын
ጋዜጠኝው ወይም ጠያቂው በጣም ነው ያስገረምከን።እንዴት አትዘጋጅም ለጥያቄ የምትጠይቀው ሁሉ ፍሬ ከርስኪ ነው ብዙ ጥያቄዎች መጠየቅ ትችል ነበረ በተለይ ስለዛቀን የፎቶ ቀን እድሜዋ ስንት ነበረ ይህንን ፎቶ ከተነሳ በመጀመርያ ማነው አዲያውን ያመጣው።ፎቶዋስ ከተለቀቀ በኧላ አንጀት ነበር። አሁን እንግዲህ በነዚህ እጅህን በነካ ያ ጥርሱ የሚያምረው የአፋሩ ልጅ አገኘው ሌላዋ ደግሞ የሀረር ነበረች።እነዚ ሶስቶች በታምር አረሳቸውም በኔ እድሜ በጣም ቆንጆ ነበረ።
@thankthank985
@thankthank985 3 жыл бұрын
ምስኪን ውቢት አመንሲሳ የሀገሬ ልጅ መሞትሽን አልስማሁም ነብስ ይማር RIP
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 20 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 57 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 50 МЛН
የጉርድ ሾላ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/
37:48
ЭТО САМЫЕ ОПАСНЫЕ ШАРИКИ В МИРЕ!! #shorts
0:22
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 61 МЛН