በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን ?

  Рет қаралды 110,113

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

3 жыл бұрын

የንስሀ ስግደት
የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት =
/ yabsramatiwoss
/ @libonatube
ፅሁፍ =ወንድም ናትናኤል
ንባብ =ያብስራ ማቴዎስ (Yabsra Matiwos)
📃በማለዳ ንቁ
drive.google.com/file/d/13TWj...
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1.ቅባዕ ቅዱስ በዲያቢሎስ ውጊያ ጊዜ እንዴት እንጠቀምበት ?
👉 • Video
2.መቁጠሪያ እንዴት እንጠቀም ምን ምን እያልን እንቀጥቅጥ ?
👉 • Video
3.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
👉 • Video
4.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
👉 • Video
5.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
👉 • Video

Пікірлер: 631
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለጻድቁ አቡነሃራ ድንግል እና ለቅዱስ ያሬድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@chancetrace4532
@chancetrace4532 2 жыл бұрын
instaBlaster.
@mommeri6112
@mommeri6112 3 жыл бұрын
በእውኑት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ነበር የምፈልገው
@hermanothermanot4982
@hermanothermanot4982 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tamannaislam8255
@tamannaislam8255 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን
@wedasemariam2567
@wedasemariam2567 3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲደርሶ ሰላም ለኩልክሙ ቻናላችንን SUBSCRIBE ያድርጉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
@eehanahana5182
@eehanahana5182 3 жыл бұрын
እኔም
@user-ov3qy5iw8z
@user-ov3qy5iw8z 3 жыл бұрын
የኔ ሀጤአት ከራሴ ጸጉር በዛ እኔ ወሻ ነኝ ደጌሜ ደግሜ ደግሜ ሀጢአትን እልሳለሁ ውሻ ይሻላል ከእኔ የበላባትን አይርሳም እኔ ግን እግዚአብሔርን በደልሁት በጣም በደልሁት በጸሎታችሁ አስብኝ እግዚአብሔር የንስሀ እድሜ እንድስጠኝ 😭😭😭
@warqineshmabratu7655
@warqineshmabratu7655 2 жыл бұрын
አይዞን እህቴ እግዚአብሄረ ወደእረሱ ይመልሰን😭😭😭😭😭😭😭😭
@evana552
@evana552 2 жыл бұрын
ከሀጢአት የፀዳ የለም እህቴ ፈጣሪ በንስሃ ጎዳና ይምራሽ ሁላችንንም ይቅር ይበለን
@fgbh865
@fgbh865 2 жыл бұрын
አይዞሽ እም አምልክ ካንች ጋር ትሁን ሁል ጊዜም ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እህቴ። እሱ እሚሳነው የለም ና
@user-vg3jx6ny1o
@user-vg3jx6ny1o 2 жыл бұрын
እህቴ ግቢ ንሰሀ እረፈቱ ይለያል እህቴ ቁጥር ልተባበርሽ እችላለሁ
@almaalma9250
@almaalma9250 2 жыл бұрын
@@user-vg3jx6ny1o እባክሽ ተባበሪኝ እህት በማርያም
@tgtgy8950
@tgtgy8950 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 жыл бұрын
amen amen amen
@user-fv2cb6qe3h
@user-fv2cb6qe3h 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እፍፍፍፍ እኔስ ደካማ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እር ምን ልሁን ባለቅሰውም ውሃ ነው 😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ሀጢያቴ እጅግ ነው ና የጴጥሮስን እባ አብዝተህ ስጠኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወደ ንስሃ ምራኝ ጌታ ሆይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማለም እንኳን በሰላም መጣህልን ኑ የክፍሌ ተማሪዎች አብርን እንማር አዎ በርታ ወንድማችን ጥሩ ነው ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን ኤፍታህ በለን መዳኋኒአለም😭 ይቅር ለእግዚአብሔር ነው ወንድማችን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
EGZIABHER Hulachinim Bemihiretu Yasiben Amen
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@dgghdfh3912 amen Amen Amen👏
@wedasemariam2567
@wedasemariam2567 3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲደርሶ ሰላም ለኩልክሙ ቻናላችንን SUBSCRIBE ያድርጉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
@libonatube
@libonatube 3 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ ፅሁፉን ካላገኛችሁ ሊንኩን በመጫን ዳውሎድ ማድረግ ትችላላችሁ። 📃በማለዳ ንቁ drive.google.com/file/d/13TWjiUchpm_orbQZAH2QwdZRVzwuvC6C/view?usp=drivesdk
@user-ei6gj1rd2z
@user-ei6gj1rd2z 3 жыл бұрын
እሺ ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-xx5jd2zr4o
@user-xx5jd2zr4o 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@omanhuawei4627
@omanhuawei4627 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ከይቅርታ ጋር ይችን ጥያቄ መልሱልኝ ወንድም እህቶቼ የአምልኮ ስግዴት በግዝት ቀን ይሰገዳል መልስ በተስፋ እጠብቃለሁ👏
@alemyadengilmaryemliji4936
@alemyadengilmaryemliji4936 3 жыл бұрын
Wandime enbi algn sufu ayewordim ehitocha ya sarlchu kalchu bare kutur lakulign bamaryem 0528244227
@libonatube
@libonatube 3 жыл бұрын
@@omanhuawei4627 እህቴ ትምህርቶቹን በጥሞና አትከታተኝም አይደል ብዙ ጊዜ እኮ ነው የሚነገረው የአምልኮት ስግደት አይቀረጥም ከእሁድ እስከ እሁድ ይሰገዳል በልብሽ ፃፊ ይሄን አሁን ።
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
ስፈልገው የናበረውን ነው ዛሬ ያቀረባችሁልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@user-is7go9vn7g
@user-is7go9vn7g 5 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አምላኬ ሆይ ለንስሀሞት አብቃኝ እኔን ሀጢያተኛ ልጂህን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@tegistytegisty5951
@tegistytegisty5951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መድኃኒዓለም አሜን ፫🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክልን ወንድማችን እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያክብር
@ahmadddahmaddd2866
@ahmadddahmaddd2866 3 жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን
@hiwetalem6289
@hiwetalem6289 2 жыл бұрын
ቃለ ሰናይ ያስምእልነ እኁነ☘️🍀🌿☘️☘️
@tigist3240
@tigist3240 3 жыл бұрын
በእዉነት ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ei6gj1rd2z
@user-ei6gj1rd2z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያብስራ ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ 🙏የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🙏 💚💛❤
@kidesitkienda1260
@kidesitkienda1260 2 жыл бұрын
ምን እደምል ቃላት የለኝም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@user-iu9zf6ec1v
@user-iu9zf6ec1v 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-oe1yl3jb4z
@user-oe1yl3jb4z 3 жыл бұрын
ፅጋው ያባዛልህ ውንድሜ እድሜ እና ጤና ይሰጣህ እግዚኣብሄር ቃለ ህይወት ያሳማልን
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኦ ማረን ምህረት ይብዛልን
@gabigabi9709
@gabigabi9709 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በፀሎትሆት አስቡኝ አመተ ስላሴ እያላችሁ❤❤
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
አሜንንን፤አሜንንን፤አሜንንን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤ወንድማችን፤ጸጋውን፤የአብዛለህ፤በአውነት፤በርታልን፤ፈጣሪ፤ይጠብቅህ💠🙏🙏🙏
@jejsh8451
@jejsh8451 2 жыл бұрын
አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ዉንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይሥጥህ
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በርታ
@user-li5jf1pt1d
@user-li5jf1pt1d 3 жыл бұрын
በእውነት ውድ ወንድማችን ያአብስራ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑሩልን አምላክ አሜን//፫//
@EldanaDaniel-tr8vr
@EldanaDaniel-tr8vr 3 ай бұрын
ፀጋውንዪቦዛሎህበጣምእናሙስግናለን
@salamme6643
@salamme6643 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@RahelBelay-be2gw
@RahelBelay-be2gw 3 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-ew3ou7zp9j
@user-ew3ou7zp9j 3 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ ወንድማችን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋና እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ፫
@user-kb1ph7yy1o
@user-kb1ph7yy1o 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን ኦ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለኔንም ለሀፂያተኛዋ ልጅህ እንኳን ለመባል አንዳችም መልካም ስራ ለሌለኝ ለትቤአዋ ልጅህ የንሰሀን ግዜን አትንፈገኝ ኤፍታህ በለኝ መደሀኒ አለም ሆይ
@tisnatgetu2518
@tisnatgetu2518 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በቤቱ ያጽናህ እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤንነት እረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም የምፈልገው ነበረ በጣም አስተማሪ ነው ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@azebquanis6320
@azebquanis6320 3 жыл бұрын
ወንድማችን ልቁል እግዚአብህር ሰላምህን ጤናህን እድሜህን ፀጋህን ይስጥልን ለዘላለም አሜን 3
@wedasemariam2567
@wedasemariam2567 3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲደርሶ ሰላም ለኩልክሙ ቻናላችንን SUBSCRIBE ያድርጉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
@MamaMama-rh8xz
@MamaMama-rh8xz 3 жыл бұрын
እግዝብሔር ካንተ ጋር ይህን ወንድሜ እድመ ና ጤና ይስጥሁ ፈጣሪ
@molumolu633
@molumolu633 Жыл бұрын
Kakhiwot yasemalen wndemachin Amen✝️
@user-ln8eh2mt9r
@user-ln8eh2mt9r 3 күн бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እናመሠግናለን በጣም አፈለግው የነበረ ተምርት
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እኔጥያቄየ ስድስት ነው ያለውት ግን ከአገሬ አባት አለኝ እና አጋጣሚ ልመጣ ስል ንስሀ ገብቸ ንሰየን ሳልጨርስ ቅኖና ሳይሰጠኝ ባንድም በሌላ መንገድ ደግሜ ሀጢያትም ሰርቸ ዛሬም ከዱየየ ሳልፈወስ ሀጢያቴ ከራስ ፀጉሬ በዝቶ ይሂ ክፉ መፍስ እረፍት አሳጥቶ መፈጠርን ጠላሁ በውናት ስው መሆን ከባድ ነው ከፉጡራን ሁሉ እንደሰው የበደለ ማን ነው ይህንን ስል ግን በዜው ልክም ላም ላካቸው ያልሆኑት የለም እግዚአብሔር የባረካቸው ልኛም ለስውሮች መንገድ ጠራጊወች እግዚአብሔር የመረጣቸው በስሜት ብዙ ሄድሁ ለማለት የፈለኩት በስልክ ለአባ መናገር እችላለሁ??መልስልኝ ካየህው
@meryemkavas2428
@meryemkavas2428 3 жыл бұрын
Amen amen amen kaleihwt yasemalen
@gannagobez498
@gannagobez498 3 жыл бұрын
Amen Amen👏
@zenash4659
@zenash4659 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ብዝት ድርብ ያድርግላቹ
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ያብስራ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ክብሩን ያብዛልህ እሜንአሜን አሜ
@samriifrata4889
@samriifrata4889 3 жыл бұрын
በጣም እምፈልገውን ነገር ስለሰማሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንዳችን
@user-cz9mg4rj9t
@user-cz9mg4rj9t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን ቅዱስ ቃል በእዝነ ልቦናችንያሳድርብን አሜን ፫ ላዘጋጀልን መምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን፫
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ወድማችን
@askaaladejene4747
@askaaladejene4747 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲 Waqaayo sagale jirenyaa nuyadhagesisu Amen 🙏🙏🙏
@user-qs1bd7cx5m
@user-qs1bd7cx5m 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርቱ ወንድማችን
@user-wq9vo5pr7g
@user-wq9vo5pr7g 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያስማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዉድ የእግዚአብሔር ቤተስቦች በፆለታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ፀሎተ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲። ይክን ስሰማ ትምህረቱን ከልብ ነው ያደመጥኩት የኔም ጥያቄ ተመልሶልኝ ስላዬሁት እግዚያአብሔር አምላክ ህይወታችሁን የብራላችሁ ይክንን ላስተማሩም ለተመርነውም ።🤲 ኔም ስደት ነው ያለሁት በፀሎታችሁ አስቡኝ የሰብቁትን እግዚያአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ወለተ እየሱስ ።🤲🤲🤲
@kokobegebasa6129
@kokobegebasa6129 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@Abc-nb6ib
@Abc-nb6ib Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ri9xr1tz5v
@user-ri9xr1tz5v 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን
@mrkadris2711
@mrkadris2711 3 жыл бұрын
ቃለህ ይወት ያሠማልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛል በጣም ጡሩ ትምህርትነዉ የምታስተላልፍልን በርቱ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏
@adenyoutube1357
@adenyoutube1357 3 жыл бұрын
አሜን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን
@tayitutube6246
@tayitutube6246 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qaleyot yesameln
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን የንስሐ እንባ ይስጠን ፈጣር እግዚአብሔር ቸረ ሩህሩህ አምለክ ነው በደላችንን ይቀር ይበለን 🌹🌹🌹🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@firahywotyilma3045
@firahywotyilma3045 3 жыл бұрын
Amen
@cressteena343
@cressteena343 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በቤቱ ያፀናህ
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Besme Abe Weweled Wemanfes Kidus Ahadu Amlake Amen 🙏
@user-ii1bb6si9x
@user-ii1bb6si9x 3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የሄንን ጸሎት እና ስግደት እፈልገዉ ነበር እግዚአብሔር በእድሜ እና በጸጋ አብዝቶ ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን እሺ እናመሰግናለን
@tigetadess6832
@tigetadess6832 Жыл бұрын
ዘመንይባረክ
@nate2579
@nate2579 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ በእድሜና በፀጋ ጠብቆ ያቆይልን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወስብአተ ለእግዚአብሔር
@user-sl4sq1go9r
@user-sl4sq1go9r 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እረጅም እዴሜ ከጤናጋ ያድልልን ተስፋ እረሰተመንግሰተ ሰመያትን ያዉርስልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ክብር ያድልልን እመብርሃን ከነልጇ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ወንድማችን
@hiwotdiirba4170
@hiwotdiirba4170 3 жыл бұрын
AMEEN 3💒🙏 in mesaginaleni🙏
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው ደሰ ያለኝ
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-hg5lw9km9r
@user-hg5lw9km9r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hanakebede282
@hanakebede282 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እሜን እሜን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ያብሰራ በርታ ።ቃል ህይወት ያሰማልን ።
@wedasemariam2567
@wedasemariam2567 3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲደርሶ ሰላም ለኩልክሙ ቻናላችንን SUBSCRIBE ያድርጉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
@user-rh8bq5zx7q
@user-rh8bq5zx7q 3 жыл бұрын
ቃል ሂውት ያስማልን ወንድሜችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@kidistmitike717
@kidistmitike717 2 жыл бұрын
በእውነት ወንይማችን እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን
@elsabettadesse8066
@elsabettadesse8066 3 жыл бұрын
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ። አገልግሎት ማለት እንዲህ ነው!!!
@yesilasebariyaneny6589
@yesilasebariyaneny6589 3 жыл бұрын
amen Amen Amen Tebarek Wendeme 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Kale Hewit yasemalin amen amen 🙏
@aster696
@aster696 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏
@almazmulu9610
@almazmulu9610 3 жыл бұрын
Egezehabehare yebareke Tsagawene yebeza lehe 💒🙏🙏🙏💚💛❤ amen amen amen
@user-kq6vf2zn8j
@user-kq6vf2zn8j 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ
@user-zi7tw6zk1n
@user-zi7tw6zk1n 3 жыл бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ
@berhani5698
@berhani5698 3 жыл бұрын
በመጅመር ኤፍታህ ብዬ ጀመርክኝ ስላም ወንድማችን እንዲሁም የተዋህዶ ምእመናን ስላምብዬ አለሁ ኤንተርኔት! የሌለበት ቤት ትምህርት እንዴት እንደምናፍቅ በስመ ትምርቱ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነወ ወንድማችን እናመስግናለን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልክ💓🙏🙏🙏
@user-wn2oq7lq4e
@user-wn2oq7lq4e 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን ለኛ ለስደቶኞች መልካምነው
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ተባረክ🙏👏🙏
@haymanothabeta7673
@haymanothabeta7673 Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን ወድማችን✝️💒🙏
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን በእውነት😢😢😢😢😢😢
@senusamrawit9070
@senusamrawit9070 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-rz1ru7bd7l
@user-rz1ru7bd7l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድማችን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@user-ri6ku5hh7w
@user-ri6ku5hh7w 3 жыл бұрын
ሰላማ ክርስቶስ ከንታጋር ይሁን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ የድግልማርያም ቅዱስ አማኑኤል
@gijgig3013
@gijgig3013 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን
@abaybahrain8757
@abaybahrain8757 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-jt8lx5hi4w
@user-jt8lx5hi4w 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ⛪️👏
@missnagewo1630
@missnagewo1630 3 жыл бұрын
Tebarek wendime yemalakewun asetemarkegn
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen
@user-nw9xi6kc7p
@user-nw9xi6kc7p 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-fi3gv6kq2y
@user-fi3gv6kq2y 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን
@betelihiemsiyed9988
@betelihiemsiyed9988 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@memhrmengstu
@memhrmengstu 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@wurkuhatsege6629
@wurkuhatsege6629 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤናጋ አባ አሜን አሜነ አሜን
@user-gq6sf3dk8k
@user-gq6sf3dk8k 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን
🛑 ህዝቡን ያስገረመው የቬሮኒካ አዳነ ተግባር
50:23
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 16 М.
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
እግዚአብሔር ይለውጠን😪
6:35
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 804
ስንጸልይ ብናደርጋቸው ህሊናን የሚሰበስቡ ልምምዶች። Kesis Ashenafi
25:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 70 М.