ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ምግብ ከተመገባችሁ በኋላ ስብሀት እንዴት እንደሚባል ታውቃላችሁ

  Рет қаралды 80,255

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

3 жыл бұрын

Ethiopia ከተመገብን በኋላ ስብሀት እንዴት እንላለን ።
የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት =
/ yabsramatiwoss
ከመመገባችን በፊት ምን ብለን እንፀልኝ
👉 • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
📃በማለዳ ንቁ
drive.google.com/file/d/13TWj...
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1.ቅባዕ ቅዱስ በዲያቢሎስ ውጊያ ጊዜ እንዴት እንጠቀምበት ?
👉 • Video
2.መቁጠሪያ እንዴት እንጠቀም ምን ምን እያልን እንቀጥቅጥ ?
👉 • Video
3.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
👉 • Video
4.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
👉 • Video
5.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
👉 • Video

Пікірлер: 238
@user-gc7dj5dp1d
@user-gc7dj5dp1d 2 жыл бұрын
_ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን በእውነት ካተ ብዙ ነገሮችን ተምሬለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ_
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን
@brhantekola5480
@brhantekola5480 11 ай бұрын
ቃቅ
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ
@assiassi9863
@assiassi9863 3 жыл бұрын
ስላም ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን
@kidistasat3521
@kidistasat3521 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን
@tiggonderewa7642
@tiggonderewa7642 3 жыл бұрын
እውነት የዘወትር ጥያቄ ዛሬ ተመለሰልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@aaaass2462
@aaaass2462 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እሺ እናመሰግናለን
@morinoshdady5713
@morinoshdady5713 3 жыл бұрын
ውድሜ ያብስራ እጅግ አመስግናለውጥያቄየ። ዛሬ ትመለስልኝ አይዜህ በርታልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመስግናለን ወንድሜ 👏
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን ።
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የወንጌል ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzfaq.info/love/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷
@user-um9ni7rx9c
@user-um9ni7rx9c 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ቸሩመድሀኒአለም አይነ ልቦናህን ሁሌም ያብራለን በርታ የኛ እንቁ
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛል
@konjetgetachew8059
@konjetgetachew8059 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን!አሜን!አሜን።
@genetmisgan3316
@genetmisgan3316 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን የአብ ስራ ፀጋ አግዚአብሔር ይብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ✝️
@MadMad-us6pk
@MadMad-us6pk 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tigstalemu2898
@tigstalemu2898 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋ አግዚአብሔር ይብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@synyetwork2279
@synyetwork2279 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hdu4612
@hdu4612 3 жыл бұрын
እግዛብሔር፣ይመስገን እግዛብሔር፣ይመስገን እግዛብሔር፣ይመስገን ወንድማችን፣ሰላምህን ያብዛልህ
@abeladerese8593
@abeladerese8593 2 жыл бұрын
egziabhar yimesgen blen enamesegnew zend yefekedeln egziabhar yimesgen
@mesrachafork8590
@mesrachafork8590 3 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማል
@MadMad-us6pk
@MadMad-us6pk 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanaahanii4652
@hanaahanii4652 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም ጥሩ ነገረ ነው የምተቀርብለን በረት
@user-ds5io8rf2r
@user-ds5io8rf2r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ
@abdiabdi6046
@abdiabdi6046 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋህን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር በቸርነቱ ያርዝምልህ። እጅግ አድርገን እናመሰግናለን.
@user-ld3km5ux7u
@user-ld3km5ux7u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ወድማችን በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በጣም እናመሰግናለን ከአሁን በህዋላ ስበአት እንላለን እኔ ብዬ አላዉቅም
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒
@yenawaaylewa2736
@yenawaaylewa2736 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን👏👏👏👏👏🌹🌺🌹🌷🌹🌷🌷🌹🌷🌹🌷
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያውርሰልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለ ህይውት ያስማልን
@user-ei7bd4ql8v
@user-ei7bd4ql8v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማል
@betimengesha2405
@betimengesha2405 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ሰላምታቹህ ይብዛ 🤲🤲🤲 እና እባካቹህ አንዳንዴ በፅሁፍ ብትለቁልን እውነት ስራ ቦታ ያለን አንዳንዴ መስማት ይከብዳልና ይቅርታ ይደረግልኝ
@user-qs1bd7cx5m
@user-qs1bd7cx5m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-rw8se4ew9x
@user-rw8se4ew9x 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን🌹🌹🌹🌹
@amanuelesayas2129
@amanuelesayas2129 3 ай бұрын
የተባረክ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን ፀጋውን ያቢዛል አሜን አሜን አሜን
@user-uu4qk8mu9m
@user-uu4qk8mu9m 3 жыл бұрын
ቃለህይወት የሰማልን ወድማችን እናመሰግ ናለን ጠገውን ያብዛልን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ ወንድማችን ቃለህይወት ያስማልን ወንድማችን ግን ወራቱ የአብይ ጾም እንደመሆኑ መጠን ቸብቸቦ ቢቀርና ማጀቢያ መዝሙር የበገና ክላሲካል ወይ የንስሐ ቢሆን መልካም ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን እንጅ መች ምስጋና እናውቃለን በቸርነቱ ይዞን እንጅ ለዚህም ነው አብዛኞቻችን በምግብ የሚገቡ መተቶችን እንዳይገቡ ማሽነፍ የማንችለው
@libonatube
@libonatube 3 жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ ግን የሰው የበገናም ሆነ ሌላ ክላሲካል መጠቀም ስለማልችል ነው ዩቲዩብ ስለሚከሰኝ ነው በእጄ ላይ ያለው ለመጠቀም የተገደድኩት እንጂ ትክክህ ነሽ አንቺ ለአስተያየትሽ ከልብ አመሠግናለሁ ።
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
@@libonatube እሽ ወንድማችን ያው የመምህር ተስፋየ ከቅርብ ስለምትገናኙ ብዙ የንስሃ የበገና ስላለው ብየ ነው
@libonatube
@libonatube 3 жыл бұрын
@@afomiyatube3638 አዎ እህቴ መምህር የለቀቀውን ደግሜ በኔ ቲዩብ ላይ ማድረግ ስለማልችል ነው እህቴ ተረድቼሻለው አንቺን
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
@@libonatube ምታቀውን ህጉ ሚያዝህን አድርግ የአብስራ ወንድማችን ስለመልስህ እግዚአብሔር ያከብርህ
@judyjudy19
@judyjudy19 3 жыл бұрын
@@libonatube betam amesgnlew wendeme sele wusha selasrdhen. Lela teyake, kekorben behola wusha yalen menmadrge endaleben aserdane ebakhe begziabher seme? Tenshe wusha alege. USA new menorew, ena mekureb felge gene Wush selalge endet ladrge ?
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድሜ ወንድ ልጅ ወልዶ ደስ ብሎኛል እባካቹ ቆንጆ የመፅሐፍ ቅዱስ ስም በማውጣት ተባበሩኝ ስሙ የሚገኝበትን ምዕራፍ እና አንቀጵ ወይም ትጉሙን ፃፉልኝ አደራ
@libonatube
@libonatube 3 жыл бұрын
1,ኤልፋዝ የስሙ ትርጓሜ የእግዚአብሔር ስራ (የአብስራ)ለሚለው ስም ተስማሚ አቻ ነው ። ዘፍ 36÷10 2,ባስልኤል የስሙ ትርጓሜ የእግዚአብሔር ከለላ (ጥበቃ)ማለት ነው። ታቦትና ሌሎች የመቅደስ ንዋያተ ቅዱሳትን ይሰራ ዘንድ እግዚአብሔር በሙሴ በኩል የመረጠው ጥበብ የተመላ ሰው ።ዘጸ 36÷37 3,ቦዔዝ ኃያል ማለት ሲሆን የንጉስ ዳዊት ቅድመ አያትና የጌታ የዘር ሐረግ ውስጥ የተካተተ ታላቅ ሰው ነው። መፅሀፈ ሩትንና ማቴ 1 አንብቢ
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 3 жыл бұрын
@@libonatube wow በጣም ደስ የሚሉ ስሞች ናቸው ከልብ አመሰግናለው
@user-rj8ry9ve4k
@user-rj8ry9ve4k 3 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልንውንድማችን አሜንበድሜበፀጋያቆይልንአሜን
@user-ns1bz4eo7p
@user-ns1bz4eo7p 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፈጣሪ አምላክ ያሚያሥተምር አይሣጣን ለኛም ልቦናችን ይክፈትልን ወንድማችን አድሜና ጤናውን አብዝቶ የድልልን
@tigist3240
@tigist3240 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@ethiosistersantipodefootju1104
@ethiosistersantipodefootju1104 3 жыл бұрын
Thank you so much this is helpful very well my brother 🙏🙏
@meronmeronmiron2873
@meronmeronmiron2873 3 жыл бұрын
Egzyabhere yemsgen amen amen amen wede wendmachin tsgawin yabzalki yaglgloti zemnkin egzyabhere yebarkewi
@Pedro-tg9nb
@Pedro-tg9nb 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን በጣምእናመሠግናለን ወድማች💗💗💗💒💐💐🙏
@user-qe1jv1xn5l
@user-qe1jv1xn5l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 жыл бұрын
Egziabher amlak yimesgen, kalehiwet yasemaln, selam le agerachn, Amen.
@user-is9bt1bm6s
@user-is9bt1bm6s 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ያብዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እማ እናታችን እመ አምላክ ታበርታልን ፀጋውን ያድልልን አሜን
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-fl3es4mr1k
@user-fl3es4mr1k 3 жыл бұрын
ስላም ይብዛልን ወድማችን እኳን ደና መጣህልን ቃለሂወትን ያሰማልን
@phoneulhouse1839
@phoneulhouse1839 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-sn6vt6oh8s
@user-sn6vt6oh8s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋው ያብዛልህ ከክፉ ነገር ይጠብቀህ
@rosahayly2033
@rosahayly2033 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይክፈልህ ስለምታስተምረን ትምህርት እድሜና ከጤና ያድልህ ወንድማችን አሜን
@seblenguyen7241
@seblenguyen7241 3 жыл бұрын
እናመሰግናን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን።
@wowwow4432
@wowwow4432 2 жыл бұрын
ብእውነት ቃል ሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውዴ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🌹
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@hxhxudyd6598
@hxhxudyd6598 2 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሠማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ይስጥህ እናመሰግን አለን 🙏
@senusamrawit9070
@senusamrawit9070 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎህ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን 💚💛❤
@user-zb7nj6uy1r
@user-zb7nj6uy1r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መልካም ትምህርት ነው እናመሰግናለን በረታልን
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ አሜን!!!
@tadele4513
@tadele4513 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን እናመስግናለን
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገ ወድማችን ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወትን ያስማልን 🤲🤲🤲
@user-bc9mk9bd6j
@user-bc9mk9bd6j Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን🤲🤲🤲
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kala hiyewotne Yasamalne Sagawene Yabezalachuei Abata
@user-hu3rp3jz6i
@user-hu3rp3jz6i 3 жыл бұрын
"ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ!
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት ወድማችን እግዚያብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እናመሰግንሃለን ወድማችን
@user-ph6fc7or1d
@user-ph6fc7or1d 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላህ ወንዲማችን አሜን አሜን አሜን
@getnet-cm2vm
@getnet-cm2vm Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚብሔር ይስጥልን
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@mambaba8869
@mambaba8869 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemln amen amen amen
@user-jh8dl8zs3p
@user-jh8dl8zs3p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@lolaabra3744
@lolaabra3744 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-jp5ro7wt8l
@user-jp5ro7wt8l 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@aahmed6426
@aahmed6426 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@tube9174
@tube9174 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ ወንድማችን
@natinati695
@natinati695 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አባታችን
@user-kj5vw5ok5f
@user-kj5vw5ok5f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mahderb4451
@mahderb4451 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በግእዝ ብትነግረን ወንድማችን ጥሩ ነበር በጣም ለኔም ለልጄ ለማስጠናት እፈልግ ነበር ስብሀት ለአብ ስብሀት ለመንፈስ ቅዱስ ይድልወሙ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው የማውቀው ከዛ በሁዋላ ያለውን አናውቀውም
@libonatube
@libonatube 3 жыл бұрын
ወዳሴ ማርያም በግዕዙ ላይ ታገኚዋለሽ እህቴ
@mahderb4451
@mahderb4451 3 жыл бұрын
@@libonatube እሺ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@vghhhj7363
@vghhhj7363 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድማችን
@workeyemengesha8190
@workeyemengesha8190 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@kokobeabebe3076
@kokobeabebe3076 3 жыл бұрын
Enameseginalen qalehiwat yasemalin wandimachin yagelgilot zemanihin egziabiher yibarkew
@t.tiruru3908
@t.tiruru3908 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የወንጌል ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር። kzfaq.info/love/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA 🌷
@mehretberaki9181
@mehretberaki9181 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemalen Medhanialem kenante gare yehune
@baherneshlemma7889
@baherneshlemma7889 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@gjfh6969
@gjfh6969 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያስማልን
@habtamugirma3958
@habtamugirma3958 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንማችን !
@semenawit8438
@semenawit8438 3 жыл бұрын
Kale Hiowt yesmelna 👏
@saramekonnenyoutube7563
@saramekonnenyoutube7563 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የተማርኩበት
@genetregasa5104
@genetregasa5104 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልነ ፈጣሪ በቤቱ ያኑረን ያኑርህ
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811 3 жыл бұрын
Kale hiywet yasmalen amen amen amen
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y 2 жыл бұрын
ቃል ሒይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መጠህ ውንድማችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ውንድማችን
@tigisthunegnaw
@tigisthunegnaw 2 жыл бұрын
Egzeabiher yistilin kalehiwot yasemalin beedime betsega yitebikilin bebetu yatsinalin mengiste semayatin yawarsilin
@helenseidseid3913
@helenseidseid3913 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ
@mimiande677
@mimiande677 3 жыл бұрын
Tebarek kalhywrt ysemalen
@user-mc1sn1by6c
@user-mc1sn1by6c 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@masturate2006
@masturate2006 3 жыл бұрын
Amen amen amen amsgnlewa kali hawti yasmlni wandem
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 54 М.
ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
19:01
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 201 М.
የወር አባባ እና የቤተክርስቲያን ስርዓት
11:28
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 150 М.
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН