ብድር በምድር የደረሰበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ|ከውስብስቡ የጀርባ ሴራ እስከ ብሬን መልሱ

  Рет қаралды 55,054

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

3 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2

Пікірлер: 183
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 3 ай бұрын
gofundme.com/6bcg2
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 3 ай бұрын
ብር ከመለመንክ በፊት በመጀመሪያ ባለፈው የሰራከውን ጋጥ ወጥ ኢንተርቪው እንደዛ ከፍ ዝቅ ስታደርጋቸው የነበረውን አባት ይቅርታ ወይም ማስተካክያ አድርግ።
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 3 ай бұрын
​@@Love-zd2biይቅርታ ጋጥ ወጥ ቪዲዮ ወይ ኢንተርቪው የታለ ? እግረኛው እውነተኛ ሚዲያ ነው ጋጥ ወጥ የሆነ ነገር አላየነም። ደግሞ እግረኛው ለማኝ አይደለም። ድጋፍ ቢጠይቅም ለ ኪሱ አይደለም። ለ ሕዝቡ ለማገልገል ነው ። ሌላ ትርፍ ቃላት ግን አስፈላጊ አይደለም።
@sisyaneshwoldgiorgis451
@sisyaneshwoldgiorgis451 3 ай бұрын
ተባረክ የምታቀርበው ሁሉ ቁም ነገርና ተምህርታዊ አሳብ ነው።
@biruksherif1838
@biruksherif1838 3 ай бұрын
ወይ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ ከልብ ይሳቃል!! ደስ ሲል እንደዚህ ከልቡ የሚስቅ ሰው መገኘቱ ተመስገን ነው
@GeneneBekele
@GeneneBekele 3 ай бұрын
ወንድሜ ገለፃህ ጥሩ ነው። በዚህም በዚያም ካለህ በላይ የሌለህን በተፈጠረው ክፍተት በመጠቀም ከወሰደ ስርቆት ነው ከዛም በላይ ዝርፊያ ነው የህግ ክፍተት እንኳን ቢኖር። እንደ ጅብ ተጠራርተው አገርን ሲወጉ መታገስ ከባድ ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ቅጣት ይገባቸዋል ይቅርታ አይገባቸውም
@elisabethbirhanu4017
@elisabethbirhanu4017 3 ай бұрын
በጣም ነው የሚያስቀው ATM ማሽን ካርዱን ሲውጠው። ተክልዬ በትክክል ነው የገለጽከው።
@Destavich
@Destavich 3 ай бұрын
ዛሜህ! አልበምህ እንደወጣ ሰሞን ነበር ያወቅኩህ! ድንቅ አልበም ነበር ብዙም ፕሮሞት ሳታረገው ጠፋህ እንጅ! በዛ ላይ ሁለገብ ባለሙያ! ይመችህ! ህጉ ምን ይላልን በዩትዩብ ሞክረዋ ...ይሳካል! ድንቅ ሰው!
@sewaschalee
@sewaschalee 3 ай бұрын
እኔ ያቀረባችሁት ጭውውት ተመችቶኛል ። ከምንም በላይ የህግ ባለሞያው የበለጠ ተመቸኝ።አንደበቱና ችሎታው ፣በዛላይ የከተማ ልጅነቱ ቁልጭ ብሎ ይታያል።ምናልባት የጥብቅና ፍቃድ ያለው ከሆነ ስልክ ቁጥሩን ባገኝ ደስ ይለኛል ።😂😂😂😂😂
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
እኔም ደስ ብሎኛል
@biruksherif1838
@biruksherif1838 3 ай бұрын
ባለትዳር ነው ግን ??
@emmitube1931
@emmitube1931 3 ай бұрын
የአራዳ ልጅ ነው ። "ጥርሴን ብርድ መታው" አላለም 😂😂
@Samenews3729
@Samenews3729 3 ай бұрын
Hhhhh
@yemaryamlikenegn9200
@yemaryamlikenegn9200 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እና መልካም ሀሳብም ስነምግባርም ያለው ሰው ነው ያቀረብከው በተለይ በጎ ምግባር ላይ እናመሰግናለን
@user-lh4yo5dc8l
@user-lh4yo5dc8l 3 ай бұрын
ተክለ ሀይማኖት ከልብ የእውነት ሠውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HolyFireTv-we9vf
@HolyFireTv-we9vf 3 ай бұрын
በጣም በምገባና በምገርም ሁኔታ ገልጾታል ሞያተኛው ድስ ብሎኛል አድናቅው ነኝ። ተክልየ አንተን በተመለከተ ግን የዘውተር ተከታታይህና አድናህ ነኝ። ግን ፕሮግራምህ ለመውጣተ ግን ይቆያል ቶሎ ቶሎ ብወጣ ደስ ይለኛል።
@ymkbe5952
@ymkbe5952 3 ай бұрын
It’s so nice and wonderful interview ተክልዬ አንበሳው ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብክልን፣ ንግድ ባንክ ምነው ባለስልጣናቱ ሲዘርፉ ድምጽ አይሰማ፣ እኔም አልመልስም
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 3 ай бұрын
አይ ዘንድሮ ስንት የሚያሳስብና የሚያስጨንቅ ጊዜ ላይ ነን መንግስትማ የሆነ ነገር አለው ይህ የተረገመ መንግስት በየቀኑና በየ ሰአቱ የተለያዬ አጀንዳ እያመጣ ግራ ያጋባናል የስራኸን ይስጥህ
@yonasmihretie261
@yonasmihretie261 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 3 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ይመችህ
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እርፍ የምትሉበት ህይወት ይስጣችሁ እስኪ ደምሩኝ
@hannaassefa289
@hannaassefa289 3 ай бұрын
i love you Egeregnaw
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 ай бұрын
🤣🤣🤣ከ ሀ እስከ ፖ በጣም ያስቃል!!! እኔ እማቀው ግን ከ ሀ-ፐ ነበር🤣🤣
@dawitvlog21
@dawitvlog21 3 ай бұрын
ዛሚህ ይለያል...ገራሚ ቆይታ ተክልዬ ጀግና🙏👍
@asenakubelete51
@asenakubelete51 3 ай бұрын
ዛሬ ዘጠና ነኝ እንኳን ደህና መጣህ ተክልዬ❤❤❤
@danieltadesse5567
@danieltadesse5567 3 ай бұрын
ደስ ይላል ፈገግታ አለበት
@user-jy5id3mg8v
@user-jy5id3mg8v 3 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ አበባው 🙏🏽
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 3 ай бұрын
Simba travel comfortable come on🙌👏
@nebroalemu8348
@nebroalemu8348 3 ай бұрын
Thank you Zameh!!
@user-kt9kl8wv2u
@user-kt9kl8wv2u 3 ай бұрын
ተክሌ እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው ለሶስት ጊዜ በአካውንቴ በተሳሳተ ኩባንያ ወደ ሶስት ሺ ፓውንድ በስተት ገብቶልኝ ወስጃለው ግን በየወሩ 50 ፓውንድ እንድከፍ ነው የተደረገው እንጂ ምንም አይነት ወንደለኛ አልተባልኩም
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 3 ай бұрын
እስኪ ቪዲዮ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉልኔ
@saratekle8650
@saratekle8650 3 ай бұрын
ሁለታችሁንም ሰወዳቹ ❤❤❤❤
@lililetel9128
@lililetel9128 3 ай бұрын
ተክሌ !!! ጋዜጠኛችን በረጋችሁት ውይይት ተገረምኩ የሚያዝያ 13 ቀጠሮም ልቤን ነክቶኛል። God Bless❤🎉
@munaaustin7248
@munaaustin7248 3 ай бұрын
Good job
@besufikad8924
@besufikad8924 3 ай бұрын
የእማሆይ ጉዳይ የት ደረሰው? እግረኛው ሙስና የጀመረ ይመስላል :: ጉዳዩ እንዳይናገሩ ወይም ባየር ላይ እንዲቀር ጉርሻ ሳይጎርሱ አልቀረም :: የእስከ ሳውዝ አፍሪካ ፉከራ የት ገባ? የፈራ ይመለስ ቀረርቶ የገባ???
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 3 ай бұрын
በትከክል እኛም እንጠብቃለን
@user-sy4ph2td2y
@user-sy4ph2td2y 3 ай бұрын
Behonech neger afun sayzut aykerim???
@samrawitgetachew2578
@samrawitgetachew2578 3 ай бұрын
Good
@saras9696
@saras9696 3 ай бұрын
Egergnaw berita ❤
@asfachewchalla745
@asfachewchalla745 3 ай бұрын
god bless you
@bettyassefa5259
@bettyassefa5259 3 ай бұрын
betam betam des yemile interview new yemisetew melashe moralu asetemarinetu hulum betam des yemile new ke chewa betsebe yeweta new ethiopiyawe manenetu euf.🙏🙏🙏
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 ай бұрын
ለካ መገፋት መካድ ለጊዜው ቢጎዳንም ምላሹ እጥፍ እደሆነ በንግድባክና በእህት ጦይባ ምስክር ናትየሚስኪኖች እባ ፈሶ አይቀርም ይዘገያልጅ🙏🙏🙏
@user-um8gs7gg3g
@user-um8gs7gg3g 3 ай бұрын
ጥሩ የተማረ እንግዳ አቀረብክ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 ай бұрын
ንግድ ባንክ በተደጋጋሚ ከውክልና ውጪ ብዙ ሰኦች ተበላን እያሉ መልክት አሰተላልፈዋልና መንግሰት መመርመር አለበት ያው ካለ በመከራ ያመጡት ገንዘብ ተበላን እያሉ ሲጮው አሳብ ገብቶን ነበር
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 3 ай бұрын
ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ ነው እግረኛው ሚድያ ፤ መልሱ ግን ቢታሰብብበት ….. እንግዲህ ሲስተም ኮመፒውተር እያሉ አያመሰቃቅሉብን!
@AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
@AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj 3 ай бұрын
በሳል ሰው ነው ያቀረብከው ቆንጆ ቃለ መጠይቅ
@meheretworku-ok1su
@meheretworku-ok1su 3 ай бұрын
ሁላችንም ለገዘባችን ደንነት ስንል አሀዱ ባንክ ጋር እንዛመድ ደበኞችን እናከብራለን እግዚአብሔር ደግሞ እፈራለን ይለናል አሀዱ ባንክ እንዛመድ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 ай бұрын
እኔም ገንዘቤን እዛነው ማሰገባው አውጥቼ አይቀርም
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነክ berta🙏ግን እነዚህ 666አባል ሳይሆን አይቀርም ብቻ ይመቻችሁ 🤭🤭
@genetgodefay7592
@genetgodefay7592 3 ай бұрын
Ewayyyy
@ayichewalebu7135
@ayichewalebu7135 3 ай бұрын
ከብረት በያጅነት ሙያ ወደ ሕግ ባለሙያነት ፈጣን transfer ሲያደርግ መነፅር መመለሱን የዘነጋ ቅዠቢ ተማሪ ገንዘቡን transfer ከየት ያመጣል ላለው ሎተሪ ደርሶትም ሊሆን biting አሸንፎ ይሆናል የሚል justification ቢቀርብለት ጥሩ ነበር
@lililetel9128
@lililetel9128 3 ай бұрын
Tekle have amayzing midia🎉
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 3 ай бұрын
የዛሬው እግዳ ደግሞ 😎 አይናችንን ፍርቶ ነው 😂 ተክለ ሀይማኖት ማስክና መነፀር አስወልቅልን ስታቀርብ😊
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 3 ай бұрын
አልፈርድበትም ...???... እንዴት አድርጎ የሰውአይን ይይ... እሳት ነው ... ሰውዬ ተሸንፋችኃል ግን ህዝብን ይቅርታ ጠይቁ እጃችሁን ወደ ሌላ 👉🏾… አትቀስሩ ህዝብ አምኖ የሰጣችሁ ለናንተ ነው....😳😡
@akeebay21
@akeebay21 3 ай бұрын
🎉🎉🎉 he is profesional lowyer respect🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 he is profesional lowyer respect🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 he is profesional lowyer respect🎉🎉🎉
@w.zprogram2071
@w.zprogram2071 3 ай бұрын
በስህተት የሚለው የባንክ ጉዳይ ነው። ገንዘብ የወሰዱ ሰዎች ብድር ነው ። ውጭ ሀገር ያሉ ባንኮች በስህተት ቢሰጡ ሰዎች የሚመልሱትም /ክፍያውንም/በብድር ቀስ ቀስ ነው። በብድር ደንብ ነው
@saratekle8650
@saratekle8650 3 ай бұрын
🎉
@emmitube1931
@emmitube1931 3 ай бұрын
ወይኔ ፈታ ያለ multi-talented ሰው ሳቁ፣ንግግሩ፣እውቀቱ.....ደስስስስስስስ ሲል!! ግን አይነሥውር ይሆን?
@Samenews3729
@Samenews3729 3 ай бұрын
Aydelem 1bicha naw
@emmitube1931
@emmitube1931 3 ай бұрын
@@Samenews3729 አንዱ ብቻ ነው ሚያይለት?
@namelast6337
@namelast6337 3 ай бұрын
Tekle Giorgis dont miss the truth and law of our nation
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 3 ай бұрын
ተክለ ሀይማኖት የግል ስልክህን ስጠኝ ትፈለጋለህ ለትልቅ ቁም ነገር ከድባይ👏 እናመሰግናለን ፈላጊዋዋች ሁለት ነን
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 3 ай бұрын
የካሳ አንበሳው ገለፃ እያወቀ ወይንም ባለማወቅ ስህተት ነው:: የባንኩ የሰሞኑ ክስተት በ upgrading ወቅት የተፈጠረ ስህተት ነው ማሽኑን እላፊ ገንዘብ transaction እንዲፈፅም ያደረገው ብሏል ባንኩ:: የባንኩን explanation ማመን ወይንም ኣለማመን የእያንዳንዱ ሰው ፈንታ ነው:: ወደ ቁምነገሩ ስንመለስ አቶ ካሳ ደንበኞች ከጠየቁት በላይ ገንዘብ ሲወስዱ ወይንም ሲያስተላልፉ "ብድር" እንደጠየቁ ነው የሚታሰበው ወይንም overdraft ነው ብለዋል:: ስለዚህ ልጆቹ በወንጀል ሊጠየቁ አይገባም "ብድር" ነው ብለዋል:: ጋዜጠኛውም በተለምዶ ባንክ ሄዶ 1 ሚሊዮን ብር በብድር መልክ መውሰድ እንደሚቻል ተናግረሃል:: እንዴት ? አንድ ሰው ዝም ብሎ ያን ያህል ብር ከመንገድ ወደ አንዱ ባንክ ጎራ ብለህ ጠይቆ መበደር እንዴት ይችላል??? መልሱ ሀሰት ነው:: ባንክ ዝም ብሎ ብድር አይፈቅድልህም "መያዣ " ይፈልጋል:: ህንፃ÷ መኪና÷ የንግድ ድርጅት ወዘተ ወዘተ:: አለበለዚያ ብድሩ አይፈቀድም::( DECLINED) በተመሳሳይ መልኩ የአቶ ካሳ argument ጋ ስንሄድ:- አንድ ሰው "ካለው ገንዘብ በላይ " ATM SYSTሙን or any other transaction type, ሲጠይቅ በትክክለኛው አሠራር (የሲስተም ችግር ከሌለ) ማሽኑ እንደ "ብድር " አይቆጥርም:: "NSF or NO SUFFICIENT FUND!" ነው መሆን የነበረበት:: Which also means " DECLINED" በትክክል ከሰራ ማለቴ ነው:: አለበለዚያ እንደ ብድር ሊያስበው የሚችለው ልክ 1 ሚሊዮን ብር ለመውሰድ መያዣ እንደሚያስፈልገው ሁሉ÷ ከጠየቁት ገንዘብ በላይ እንደብድር ለመውሰድ ከተፈለገ በባንኪንግ ሲስተም "Overdraft protection Account" ራሱን የቻለ ሌላ የባንክ ሂሳብ መኖሩ ግድ ይላል:: በዚህ account ወይንም የባንክ ሂሳብ÷ የማይንቀሳቀስ የሆነ መጠን ብር ይቀመጣል:: I do NOT believe those students have this " overdraft protection Account" ስለዚህ ብድር ሳይሆን የወሰዱት በሌሊት እንደ ጅብ ተጠራርተው እያቁ የእናት ሀገራቸውን ባንክ ነው የዘረፉት:: Shame on them!!! ምንም የምንቀባባው ነገር የለም:: ዛሬ የእናት ሀገራቸውን ባንክ ተጠራርተው የዘረፉ ነገ የሀገር ተራካቢ ተብለው የሚታሰቡ ÷ ነገር ግን አንዳንዶች ዛሬ እንደሚያደርጉት "ባንዳ " ሆነው ሀገራቸውን የሚሸጡ ጥሩ ሞራል የሌላቸው ስለሆኑ ÷ ሊታረሙ ይገባል:: At the end, የ"እግረኛውን" ጋዜጠኛ÷ ተክለሀይማኖትን እና የህግ ባለሙያውን አቶ አበባውን አደንቃቸዋለሁ!!!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
በሕግ ሊጠየቁ ይገባል ስርቆት ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
አሳፋሪዎች የአገር ነቀርሳ
@CalmChemistryExperiment-nf2qy
@CalmChemistryExperiment-nf2qy 3 ай бұрын
Gn comment tanbalh
@buziyetilahun80
@buziyetilahun80 3 ай бұрын
እንደ ሀገር መች ነው ሀገር አለችን የምንለው ሀገርን መዝረፍ ማለት ያሳፍራል የት ልንበላው ነው ኢትዮጵያዊነት ምን ማለት ነው
@user-fh4in7bt5u
@user-fh4in7bt5u 3 ай бұрын
Those thieves have to put them in prison for a long time. Let them learn a lesson for their crime .
@rozakebede2610
@rozakebede2610 3 ай бұрын
Edme le oentewoche accountachu wusit ehen yahel birr asigebaw eyale sile sirkot siyasiyemir mengist zim belo mayetu mechereshaw ehenew wenjekegnan masifafat😭😭
@nagsykellew6403
@nagsykellew6403 3 ай бұрын
Lekenh wedim
@tayezewdie7321
@tayezewdie7321 3 ай бұрын
በላኪው እና በተቀባዩ መካከል የነበረውን የግብይት ውል ወይም ብሩ አንዲመለስ የተፈለገበት መክንያት የሁለቱም ስምምነት መሆን ስላበት ።
@meheretworku-ok1su
@meheretworku-ok1su 3 ай бұрын
All of us for the sake of our money, Ahadu Bank family
@BONANZ321
@BONANZ321 3 ай бұрын
ተክለሀይማኖት:- Both parties negligent. Each party can recover damage. according to their fault percentages. 50% or 51% at fault. (ይህ ነው በቃ)
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u 3 ай бұрын
ትክክል አይደለም በስህተት ከግል አካውንትህ ከላክ ለባንክህ ካሳወቅ ክግል አካውንትህ የተቀንሰ መሆኑን ባንኩ ካረጋገጠ በቀጥታ ወደ ግል አካውንትህ ይመለሳል ፖሊስ አያስፈልግም ባለሁት ሀገር
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 3 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈
@Djx_ReNaS
@Djx_ReNaS 3 ай бұрын
ዋጠው እንዴት አሳቀክ??
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 3 ай бұрын
AtM be mashin mewat yadgitem hager iko yewetwal its normal
@antenehbogale9794
@antenehbogale9794 3 ай бұрын
😂😂😂እኔ እራሴ በሳቅ ሞትኩ😅😅😅
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 3 ай бұрын
የፀጉሩ እስታይል ተመችቶኛል
@taychmechal348
@taychmechal348 3 ай бұрын
ደምፁ መንሱር ይመስላል
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 3 ай бұрын
ከሁሉም የሚበልጥ ህንፃ ማነው?? ልክ እንዴ ትልቅ ሕንፃ በጣም ትልቅ ሌባ አላት አስተማማኝ ሁሌ የምተማምንበት ሌባ 👑👑🙏🙏
@Massawa2002
@Massawa2002 3 ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የኢትዮጵይ ባንክ ሲሸወድ በጣም ሳይገርመኝ ኣልቀረም : ለመሆኑ መንገስት ኣለ ወይ ?
@debebeeshetu354
@debebeeshetu354 3 ай бұрын
ወንድሜ ሳይቆለፍ የተረሳን ቤት መዝረፍ ወንጀለል አይደለም?
@user-jy5id3mg8v
@user-jy5id3mg8v 3 ай бұрын
😂😂😂😂 ተክሌ እኔንም አሳከኝ
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 3 ай бұрын
ብደር ተበዳሪ በአካል ቀርቦ ጠይቆ ተዋውሎ ሲፈቀድ ይወሰደል እንጂ የሌለውን የህዝብ ገንዘብ ማፈስ አይቻልም። በተሰጠህ የሚስጢር ቁጥር ተጠቅመህ የሌለህን መጠን አትወስድም።
@besufikad8924
@besufikad8924 3 ай бұрын
እንዲሁም አክብሮትንም ጭምር ለእገረኛው ቢማሩ :::
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 3 ай бұрын
Echy Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab gubo lebnet hulum leba ketafy echy Hager wedyt eyhedch new
@nibretlema
@nibretlema 3 ай бұрын
ፀልያ ተዐምር ነው የሆነልኝ ብትል? ይሄ ሀገር በዚህ ያምናል ።ንብረቶችን መጠየቅ ነው ። ተማሪዎችን መተዉ ነው
@nibretlema
@nibretlema 3 ай бұрын
ነቢያቶችን ክሰሱ
@mennabekelebekele676
@mennabekelebekele676 3 ай бұрын
ወይኔ ሳቅ ደስ ሲል ይህ ነው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ሳቅ ይሁንለት ለደጉ ወገኔ የናፈቀን ሳቅ ነዉ😂 "ይዉጠዋል" አይለውም ተክሌ በራሱ ሳቅ ፊት ነው አቦ እንሳቅ ይመቸን 🎉❤
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 3 ай бұрын
Amen.
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 ай бұрын
ምርጥ ልብ❤
@user-kb2jb9jj3r
@user-kb2jb9jj3r 3 ай бұрын
አንድ ደንበኛ የባንክ አገልግሎቶችን ለመጠቀም ጥየቄ አቅርቦ ሲሰጠው /ቼክ፣ኤትኤም፣ደብተር /ቅድመ ስምምነት /condition/ ላይ ይፈርማል
@user-jd6kx6eg5r
@user-jd6kx6eg5r 3 ай бұрын
Where the DNA result for Emahoye?
@user-fh4in7bt5u
@user-fh4in7bt5u 3 ай бұрын
Ethiopian commercial bank have a responsibility to pay the money because they gave guaranteed to depositors.
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 3 ай бұрын
ዛሬ ይሰበራል!😂😂😂😂😂
@bisratkibiryisfaw3540
@bisratkibiryisfaw3540 3 ай бұрын
YEHE MERTE TEBEKA NEW ABETE TENTENA YERAS YALEHUNE MEMELES GED NEW
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 3 ай бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ሀሳቡን እንዴት መግለፅ እንዳለበት የሚያውቅ ሰው ነው ነገስ ግን ከማብራራት ቤዛት በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ሆንክ ወንጀለኛ አይደሉም የፍ/ር ተጠርጣሪ ናቸው ብለህ እንደገና በወንጀለኛ ህግ አዋጅ ላይ ወንጀለኛ ያሠኛቸዋል።ግን ጥያቄ ያጣሁለት መልስ አልጎሪዝሙ እኖደተበላሸ ወይም መዛባት እንደነበረበት ማን አውቆ ነው ፍንጩን የሰጣቸው ፓ/ር ማነው?
@user-vr7jv2jj9p
@user-vr7jv2jj9p 3 ай бұрын
120.000 deresognal.... Be geza password new yewesedekut
@GeDo-um6oh
@GeDo-um6oh 3 ай бұрын
ትክክለኛ ምሁር
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
የሕዝብ ንብረት ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
የአስቀማጩ
@BirukHailegebreal-np6pf
@BirukHailegebreal-np6pf 3 ай бұрын
በጣም የማከብረው የህግ ባለሙያ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ድምፀቱ/tone/ አገላለፁ ዛሬ ደግሞ አሳሳቁ ወዘተ ዛሬ እግረኛው ተሳክቶልሀል።
@NatnaelBeza-sw7hk
@NatnaelBeza-sw7hk 3 ай бұрын
አበባው ከረዥም ጊዜ ቡሀላ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል
@user-pb2iw6eb7i
@user-pb2iw6eb7i 2 ай бұрын
ይቅርታ እንግዳህ ዓይነስውር ነው እልገለፅክልንም መነፅሩ አይን ስውር ስላስመሰለኝ ነው ካልሆነ ግን መነፅር የምንደርግበትን ስፍራ እንወቅእንሰልጥን!
@henokpetiyas4552
@henokpetiyas4552 3 ай бұрын
ATM ሙ ቤርሙዳ ነው አንዴ ሚዉጠው??
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 3 ай бұрын
እግረኛው፡የመለኩሴውን፡እና፡የእማሆይን፡ነገር፡ምን፡አደረስክ። የእጅግአየሁሁን፡ሶስት፡ክፍል፡ስታቀርብ፡ምነው፡እሄንን፡ችላ፡አልክ፡።ደሞ፡ለካሕን፡ክብር፡ስጥ።
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 3 ай бұрын
አስጎብኚዎቹ ስልክ አይነሳም ተክሌ ንገራቸው
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 3 ай бұрын
እግዚኦ በብልፅግና ዘመን የምንሰማዉ ሁሉ ጆሮን ጭው በቁም ጭልል የሚያደርግ ጉድ ነው። በአደራ ባንክ የተቀመጠን የህዝብ ገንዘብ የባንክ ሰራተኛ የሆነ ሎተሪ እንደወጣለት የግል ገንዘቡ እንደፈለገዉ ሲመነዝረው መስማት የውርደት ውርደት ነው። ሰውየው ግን በትምህርት ቤት ደጃፍ አልፏል????
@yayahala615
@yayahala615 3 ай бұрын
ችግር አለ ብቻ 🤔 ብራችንን
@merontekelu2146
@merontekelu2146 3 ай бұрын
men yaskal yememlsaw teftote naw
@hannaassefa289
@hannaassefa289 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@safinskia1946
@safinskia1946 3 ай бұрын
ክርፍፎች እናተ ባጠፋችሁት ደሞ ለመወጀል እድህ መሆን ያሳዥናል
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 3 ай бұрын
Echy Etiopiea wedyt eyhedch new Oromo orom ere tewu tewu atasedbu tewu tewu be hg sru
@BONANZ321
@BONANZ321 3 ай бұрын
ተክለሀይማኖት:- both parties are negligent. each party can’t recover damages. according to their fault percentage. 50% or 51% at fault.
@seyoumejigu8845
@seyoumejigu8845 3 ай бұрын
በሌላ አገር credit car የሚባል ነገር አለ ሳይኖህ ግብይት መፈፀም ትችላለህ በATM ብድር ተጀመረ የተባለውስ እንዴት ነው ?
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 3 ай бұрын
#እግረኛው ሰላም ለአንተ ይሁን አንድ ሴት ጠጥተው ከሰካሩሩ በኋላ በደፈናው በሕግ ይጠየቃል ወይ ለማለት ነው እየሞከርክ ነው ልክ እንደ አንበሳው 🤠🤠🤠👧ሌብት ነው ወንጀል ነው 👧👧👧
@btube7525
@btube7525 3 ай бұрын
ምንም አይነት ተቀባይነት የሌለውን ነገር ነው ሲያብራራ የቆየው :: በየትኛውም ያደጉ ሃገራት ማንኛውም ሰው ባንክንም ሆነ የትኛውንም ተቃም የፈለገውን መጠየቅ ይችላል !!! ባንኩን የሚጎዳ ተጨማሪ ነገሮችን እስካልተጠቀመ ድረስ ባንኩ በፍቃዱ አምኖበት ስለሰጠው ገንዘብ ወይም አገልግሎት ግለሰቦች ሊጠየቁ አይችልም !!! ባንኩ የራሱን የውስጥ አሰራር መፈተሽ እና ደምበኞችንም ዝቅ ብሎ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባዋል !!!!!!!!
@kewawegerihomu-di2ty
@kewawegerihomu-di2ty 3 ай бұрын
ዘንድሮ እንደ ተክልየ የተመቸኝ የለም
@addisualemu5612
@addisualemu5612 3 ай бұрын
እንግዳ ምረጥ። ጥያቄህን እራሱ በትክክል አላዳመጠህም ወይም መመለስ አልቻለም። ከዛ በላይ አንተን ከመስመር ለማስወጣት ሞክራል በተወሰነ ደረጃም የቃለመጠይቁን አላማ እና ጥቅም ዋጋ አሳጥቶታል።
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 20 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 85 МЛН
የባሌ ሮቤዋ ጀግና ወይዘሮ/
ፀፀት ስለሞላበት ትዳሯ ጅማሮ
1:05:54
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН