No video

በድርቆሽ የኮሪያ ኪምቺ ሰራች ... መወለድ ቋንቋ ነው ያስባሉን እህትማማቾች /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

  Рет қаралды 157,452

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Mirtu_Gebeta

Пікірлер: 149
@sisaybalcha6588
@sisaybalcha6588 Жыл бұрын
ይህ ውድድር ልጆቻችሁን ጨዋ አድርጋችሁ ለምታሳድጉ ቤተሰብ ሁሉ ማስታወሽያ ይሁን!!
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 Жыл бұрын
Aman
@amenamuhamad7706
@amenamuhamad7706 Жыл бұрын
እውነትነው💯💯💯💯💯
@meselechalna6311
@meselechalna6311 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ትልቅነት ነው ያየነው ምርጥ አጋዥ
@danaet9884
@danaet9884 2 жыл бұрын
ሁሉም ቢሸለሙ ውስጤ ነበር አጋዣቸውም መሸለም ነበረባት ትንሿም እንደዛው በ13 አመት ይሄን ያክል ብቃት አሀን ላይ የሀገራችን ሴቶች የሚታወቅ ነው በ30 አመታቸው እንጀራ ማዞርኳ አይችሉም ስለዚህ ሁሉም መሸለም ነበረባችው በዛ ላይ አጋዥና ልጅን ባንድ ላይ የላኩት ቤተሰቦች የፍቅር ተምሳሌቶች ናቸው ።
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ለቤተሰብ ! big respect for all family !
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
ምርጡ ገበታ የእውነት ሁሌም የምወደው ፕሮግራም ነው። የዛሬው ግን ይለያል። የእውነት የአቶ መኮንን ቤተሰቦች አስደምማችሁኛል ፡ ይቅርታ እንግዲህ ማሚዬ ( የእነ ባስልኤል እናት) በሀገራችን እንግዲህ ከልጅ ቀጥሎ የአባት ስም ስለሚጠራ ነው ትልቁ ድርሻ የአንቺ ነውና ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስሽ፡ ባስልኤል፡ አቢጌልና ህዝባለም የምር ስታምሩ፡ ፍቅራችሁ፡ መከባበራችሁ፡ መደማመጣችሁ ሁሉ ነገራችሁ ያምራል፡ ከዛ ደግሞ ምግብ ለመስራት ያላችሁ መሰጠት የሚገርም ነው፡። በተተለይ አቢጌልዬ የኔ ቆንጆና ባስልኤል ጎበዞች ናችሁ በርቱ ፡ የምር ጥቅል ጎምን አለሟን ነው ያየችው፡ አጋጥሞኝ አያውቅመ፡ እረ ድርቆሽ ራሱ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን እናመሰግናለን፡። እረ በጣም ቀልጣፎች፡ ፈጣኖች። ለታዲጊዎችና ለወላጆች ያስተላለፋችሁት መልዕክት ትልቅ ነው፡፡ ሼፍ አንተሀን ድፋባቸው እንደሁልጊዜም በጣም ትሁት ነህ፡ አንኳን ደህና መጣህ፡ በጀርመን ሀገር ለሰራኸው ስራም ክብር አለኝ እነኳን ደስ አለህ፡ ሼፍ ፍሰሀም ትህትናህ ይምጣብኝ፡ ሼፍ ዮናስ እንደዛሬ ተማርኮ አይቼ አላውቅም እና ባስልኤል እጅሽ ይባረክ፡ ሼፍ ዚ ባስልኤል ድክመቷን ስትናገር ዝም በይ ያልክበት መንገድ ወድጄዋለሁ፡ የምር ፡ ሁሌ"ኮ እንደዛ ነው የሚደረገው፡ ግን እንደ ባስልኤል ሽልማቱ ሳያጓጓን፡ መደነቅ ፡ እንዲጨበጨብልን ሳይሆን የምር እኔ ይሄ ስህተት አለኝ ማለት ልንለምደው የሚገባ ትልቅ ትምህርት ነው፡። ሌላው ትልቁ ከዚህ ቤተሰብ የወደድኩት ነገር ከአጋዣቸው ህዝብአለም ከልጆቹ ጋር ያላት ቅርበት ፡ ተግባቦትና ፍቅር ልዩ ነው፡፡ የምር ህዝባለምዬ በርቺ ጥሩ ቤተሰብ ውስጥ ነው ያለሽው፡ ራስሽን የበለጠ ለመለወጥ የሚረዱሽ ይመሰለኛል፡ ባስልኤልና አቢጌል የአማርኛ ቋንቋ ክህሎታችሁ ትንሽ መጨመር ያለበት ይመስለኛል፡፡ የምር ከአየርጤና ዘነበወርቅ ነው ወይስ ከሌላ ሀገር መጥተው ነው የተወዳደሩት ብዬ እንድጠይቅ ሁሉ አድርጎኛል፡፡ ምክንዯቱም ራሳችሁን በእንግሊዝኛ መግለጽ በጣም ሲቀላችሁ ስላየሁ ማለት ነው፡፡ በመጨረሻም እኔም የእውነትም ምርጥ ገበታ ብያለሁ ውዶቼ/Best Plate Ever/
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
ልጆቹ ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ ምንድነው እንግሊዝኛው አይወቁ አይድለም ግን በትክክል ቢያወሩ ልጆች አሜሪካ ላይ እያሳደግን እንኳን በጣም ነው አማርኛውን የሚያወሩት ተወልደው አድገው በተረፈ ደስ ትላላችሁ
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Жыл бұрын
Seltane eyemeselachew identity atfetewal
@kalebyalew2641
@kalebyalew2641 Жыл бұрын
@@kokobtemelso5204bruv what's the problem of speaking English.
@mahikonjo3682
@mahikonjo3682 2 жыл бұрын
መስከረም 1 ልደቴ ነው እንኳንም ተወለድኩ ልደት በስደት
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Жыл бұрын
Yene demo zare pagume 3
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i Жыл бұрын
@@kokobtemelso5204 እንኳን ተወልዳቹ ሁለታቹሁም የሰላም የፍቅር የጤና ዘመን ይሁንላቹ
@9876maram
@9876maram 11 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ሕዝባለም ደስ ስትል በአጠቃላይ ቤተሰብ ይደነቃል። ምርጡ ገበታ 👏👏👏👏👏👏👏
@kamplcimporter2520
@kamplcimporter2520 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ተወዳዳሪዎች ናቸው ኡፍ ለነዚህ ልጆች ሼፍ ካብራክ ቢኖርላቸው ኖሮ የበለጠ ይደምቅ ነበር ሼፍ ፍሰሃ ከሼፍ ካብራክ ጋር ሆነው ሲዳኙ ደስ ሲለኝ ምርጥ አስተማሪ እና ፍትሃዊ ዳኝነት ነው የሚዳኙት ሼፍ ካብራክ አንተ አትጥፋብን ስትዳኝ የምትናገረውን ሁሉ እኮ ነው የምንፅፈው ምርጥ አስተማሪ ነህ ሁሌም ልናይህ እንወዳለን፡፡
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ሼፍ መክብብ ቢኖር አሪፍ ነበር
@eyoba7465
@eyoba7465 2 жыл бұрын
Tbe most entertaining sisters love u all ..Confidence Disciplines Hard work ❤
@asterwoldemicheal4398
@asterwoldemicheal4398 Жыл бұрын
ባስሊዬ፣አቢጉዬ ጎበዞች እንደዚ አድጋችሁ ሚገርም ነው አሁንም በጥበብ ፣በሞገስ፣በማስተዋል፣ እግዚአብሔርን በመፍራት ያሳድጋችሁ ደግሞ በስርዓት ላሳደጓችሁ ቤተሰቦቻችሁ ምስጋና ይገባቸዋል ሕዝብዓለም ጎበዝ ነሽ በርቺ (አስቱ አጎ ዳኒ)
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
የእውነት ግርም ልጆች ናቸው ትክክል በተስብ ነው ዋናው
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m Жыл бұрын
ማሻ አሏሕ ያሳደጉዋቸው ወላጆች ሚደነቁ ናቸው
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i Жыл бұрын
የተዋህዶልጆች እንኳን ለአዲስአመት ይሁንላቹ
@Lily-hr5hb
@Lily-hr5hb Жыл бұрын
Lots of respect to the family! How well raised they are!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምታምሩት መልካም ልደት ከመልካም አዲስ አመት ጋር ይሁንልሽ ባሲሊኤል
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u 2 жыл бұрын
ወደ ሁለትኛ ዙር ማሳለፍችሁ ትንሻን ጉበዞች ናችሁ
@amanotube427
@amanotube427 Жыл бұрын
ሕዝብአለም ታሳዝናለች ምርጥ የቤት ሰራተኛ ናት
@rukiguragawatoyube5401
@rukiguragawatoyube5401 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአ#ቀጥሉበት#✅🇪🇹
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ስንቴ አየውትበጣም የወደድኩት ውድድር❤
@user-gb5md1ey1h
@user-gb5md1ey1h Жыл бұрын
ጀግናየወለደውደስይላልማሻአላህ💯💯💯👌👌
@etoeto9814
@etoeto9814 Жыл бұрын
በጣም ጎበዞች ናቸው በዚ እድሜቸው💕💕
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ስለመጣችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎኛል ዳኞቹ ሲፈልጉት የነበረው የተለየ ክህሎት ፈጠራ ነበር ዛሬ አግኝተዋል ደስ ትላላችሁ
@bisrattadele5194
@bisrattadele5194 Жыл бұрын
A testament of good parenting!
@selamawitabrham4805
@selamawitabrham4805 2 жыл бұрын
Am proud of these girls
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Жыл бұрын
ጎበዝናቹሁ ግን አማርኛ ዳኞቹ እያወሩሽ እናተ በግሊዘኛ የኛ ሀገር ነገር ግርም ይለኛል ጌታን ወይ
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 2 жыл бұрын
ባስልኢል never comment on your self when the judge are saying everything is perfect at least until you get the trophy 🏆 you almost ruin it! Any way good job በርቺ
@saratessema9064
@saratessema9064 Жыл бұрын
ዋው!!! ታዳጊዎች በርቱልን
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 2 жыл бұрын
Congrats Antish
@IglesiaRenewal
@IglesiaRenewal Жыл бұрын
This is one of the most interesting vedios of this program. Happy birthday beautiful!! Setamru!!! Keep it up!!
@jsdgdgd4711
@jsdgdgd4711 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ፣ምስኪን ሰራተኛዋ
@redi.a9172
@redi.a9172 2 жыл бұрын
One of my favourite episodes of the show kemir kelel yale entertaining neber. Arif family 👍🏾👍🏾.
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 жыл бұрын
ሼፍ ዮሃንስ ተመስገን ዛሬ ጥሩ ነህ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c Жыл бұрын
አወ ክክክክክክክክክለዛባሁኗል ዳኞቹ ይመቹኛል
@mekaagneche8026
@mekaagneche8026 Жыл бұрын
ኧር ሰወችየ ተባበሩኝ የዚህን ሰውየ መጽሀፍ እፈልገው አለሁ እኔ ያለሁት United Kingdom new በፖስታ ይልክልኝ ነበር ሰውየውን የምታውቁ ተባበሩኝ
@tomstomy4191
@tomstomy4191 2 жыл бұрын
አቶ መኮንን ሊመሰገኑ ይገባል ጨዋ ቤተሰብ
@selamawit8741
@selamawit8741 Жыл бұрын
አንትዬ እንኩዋን በሰላም መጣክ
@jsdgdgd4711
@jsdgdgd4711 Жыл бұрын
የእናት ምግብ ነው የሰጠሺን ሲላት እንደት እኔን ደስስስስስስስ እንዳለኝ ይመችህ
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Жыл бұрын
gobez gobez gobez lij betam perfect belawem yegbatal!!!!👏👏👏👏👏
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ እንኳን ሰላም መጣህ ሼፍ አቴ በጣም ተናፍቀህ ነበር ዋው እደዚ መልካም የቤት አጋዥም አለ በጣም ሚደነቅ ቤተሰብ ነው
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
የናዝሬቷ ሽቅርቅር ሀዲድ በላይ ነሽ ጮሬ በር ወይም ቦሌ
@fatimaksa
@fatimaksa 10 ай бұрын
አተ ነህ ግን ድምፁም ኮመቱም በጣም ይመስላል በአጠቃላይ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@sarasari3082
@sarasari3082 2 жыл бұрын
betam new mtamrut melkam Edil
@9876maram
@9876maram 11 ай бұрын
ሀሪፍ ናቸው የምር❤❤❤
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
አህለን ሸፍዲፍባቸው
@yordanosmogos2914
@yordanosmogos2914 2 жыл бұрын
The background music is so bothering
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ዋው ጎበዞች በርቱ
@hkidanhkidan5123
@hkidanhkidan5123 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ! እኔ በ13 አመቴ ፍሪጅ ሲዘጋ መብራቱ ይጠፋል አይጠፋም እያልኩ ነበር 😂
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
kkkkkkk
@senait689
@senait689 2 жыл бұрын
Wow 👏🏿 very nice!
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m Жыл бұрын
የዳኞቹ ስነስርአት ፈገግታ ማሻ አሏሕ በርቱ
@hanibalalem5058
@hanibalalem5058 4 ай бұрын
ቢላ ይገባታል ነበር ባለፈው ኮመንት እንዳደረጉት ቢላ ለ ማይገባው ሰው እየሰጣቹ ለነዚ ታዳጊ ተረከብቲ ይገባቸዋል ርግጸኛ ነን የተሻለ ነው ስራቾው የነበረው
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe Жыл бұрын
They so sweet 😘😘😘
@fatimah9610
@fatimah9610 Жыл бұрын
Masha allhe barte
@shaganeshabebe6418
@shaganeshabebe6418 Жыл бұрын
Betam gobezoch maryamn
@fatoye123
@fatoye123 Жыл бұрын
ሳውንድ ትራኩ የሼፉችን አስተያየት ለመስማት የስቸግራል ትንሽ ቀነስ ብታደርጉት
@helens3677
@helens3677 Жыл бұрын
Where is chef Mekbeb. He’s my favorite 😍
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
Dase Melu Lejoch Sereatachwe Becha Yebakil
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc Жыл бұрын
እሄንን ፕሮግራም ሳይ የሚርበኝኝኝ ነገርስ ክክክ የዛሬው ግባአት ቀላል ነው
@martimarti688
@martimarti688 Жыл бұрын
Are betam gerim new tebareku
@deginetbute8358
@deginetbute8358 Жыл бұрын
እጀግ ፡ ጥሩ ፡ነው ፡ ፕሮግራማችሁ ፡
@meraft7587
@meraft7587 Жыл бұрын
Chef Fesh (Feseha) it's nice to see you bro after two decades. As always humble guy with lots of knowledge in the profession I'm proud of you and Chef Kabrak my genius friend. I have to say something to Chef Anteneh, I have tried to not to comment for a long time when I see you making this mistakes on national TV. If you earned the title Chef you must by default know almost all the terms that you mentioned and made yourself look like a trainee. Where did you eat a food called Kimchi? You need to do your research before you say something like that, just for your knowledge Kimchi is a Korean fermented vegetable you can make it with pickle or with napa cabbage ginger garlic, red chili paper. It's used as an ingredient or as a condiment to a dish, but by itself there is not such a thing Kimchi dish. I only mentioned one mistake the list goes on and on, please don't focus on a specific term just because your fellow judges mentioned it. Stick to the things that you know or do your research before you talk about it.
@lee-8500
@lee-8500 Жыл бұрын
ASiteyayetuna wutetu (yemejemeriyaw zure) ayigenagnim.
@lielaetopia6687
@lielaetopia6687 2 жыл бұрын
ምናለበት ለሰራተኛዋ ብታካፍሉዋት
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c Жыл бұрын
ክክክየቷንሰራተኛ
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Жыл бұрын
እፍፍፍ እህቶቸን ያየው መሰለኝ
@aaddis4815
@aaddis4815 Жыл бұрын
አዝናኝ ዉድድር አሪፍ
@Agurashtube
@Agurashtube Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ቤተሰብ ሰራተኛን የሚያከብር ሰው ደስ ይለኛል ልጆቹ ግን ምነው አሜሪካ ነው ተወልደን ያደግነው አላችሁ ከአማርኛ ፕሮግራም ላይ እንግሊዝኛ አይከብድም😌
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 2 жыл бұрын
ልጆቹ ደሜን አፈሉት ኢትዬጵያ ውስጥ ለብቻ እንግሊዝኛ የምነገርባት state አለ?
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
የዛሬ ልጆች አይምሯቸው ፈጣን ነው የኔ ይህቴ ልጅ በሰባት አመቷ እምታወራው እንጊለዘኛ ግራ ያገባል በቃ እሺ አትልም በአማርኛ ማውራት እንጊለዘኛ ማውራታቸው ሳይሆን ጨዋነታቸውን ነው ማድንቅ
@abigailyalew1304
@abigailyalew1304 Жыл бұрын
@@asterzenebe847 እግዜር ይስጥሽ። ምንድን ነው የሰዉ ምቾት መንፈግ። ሰው በተመቸው ነው ማውራት ያለበት።
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 Жыл бұрын
@@abigailyalew1304 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ Shut up idiot የነጭ ሽንት ቤቶች😂😂😂😂
@abigailyalew1304
@abigailyalew1304 Жыл бұрын
@@zeusapollo1576 የአስተሳሰብ ደሀ 😂
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
ምን አስጨነቀሽ ታወቁ ያውሩ
@meronzerihun7505
@meronzerihun7505 Жыл бұрын
Wow +++++ ቃል የለኚም 👍🏿
@eyrusabara2608
@eyrusabara2608 Жыл бұрын
ደስ ይላሉ
@selamfeleke1286
@selamfeleke1286 4 ай бұрын
Ye pastry lmn atgemerum gen
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
just wow !
@josephwaite1317
@josephwaite1317 2 жыл бұрын
I keep asking where is chef Mekebebe? Why don't to say something? What is going on? I need answer please? You guys ignoring my question about chef Mekebebe?
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Жыл бұрын
yhe new sewgan
@okok7108
@okok7108 Жыл бұрын
Selamtay ydresach bmalet btam adnkacho negn keykirtaw ga bilawa btam yemaster shef bila nat ena lesew stseto btam eyetskakyacho new mtsetot slzi bilawa sefr btadrglat tro hna esemayal le seyfti amesgnalew amrgna bdem slemalch ykirta.. ⛪️⛪️⛪️
@zaynatz3070
@zaynatz3070 2 жыл бұрын
ሻይ ይምጣልሽ አላለም ክክክክክ
@1EthiopiaTikdem.
@1EthiopiaTikdem. Жыл бұрын
እረ እነ እንቦቅላ እንግሊዘኛዉን ትዉት አርጎት እስቲ እሰቲ ቋንቋያ ኩራቴ በሉ ።
@minnina6985
@minnina6985 Жыл бұрын
ፓስታው ራሱ ለመብሰል 30 ደቂቃ ይፈጃል
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 Жыл бұрын
Wow!!!
@hanamistre6060
@hanamistre6060 2 жыл бұрын
ስታምሩ
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc Жыл бұрын
የት ነው ያደጉት ግማሽ ቋንቋቸው ተለየብኝ አልሰማሗቸውም😂😂😂😂😂😂
@sewdaawel3130
@sewdaawel3130 Жыл бұрын
ስትቀብጥ ነው ሀሀሀሀ
@add9654
@add9654 Жыл бұрын
@@sewdaawel3130 ክክክክክክክ
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ግዴለሽም ስሚያቸውማ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Жыл бұрын
mertu gebta beta
@yohannesmeles6838
@yohannesmeles6838 2 жыл бұрын
Er wogene.gobeze.betesebe.atebelu.bahelena.kukachene.betame.yasetezazebale.betelaye.betesebena.temeheretebete.azeigalehu.tewuludune.eyabelashachehu.nawu.
@wesensileshi8854
@wesensileshi8854 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ethiopiaethiopia4587
@ethiopiaethiopia4587 Жыл бұрын
The music is too loud , stop it.
@merontangu4927
@merontangu4927 Жыл бұрын
@basG where are you
@sosoyoutube4537
@sosoyoutube4537 Жыл бұрын
ትንሿ ግን እንዴት ነው አማርኛ እምትችል አይመስለኝም
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Жыл бұрын
abow mechet ybelachu
@awettesfay7870
@awettesfay7870 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👍👌
@kibinashetube8773
@kibinashetube8773 2 жыл бұрын
ሳየሚራ ወወወወወወ
@berrytadeese21
@berrytadeese21 Жыл бұрын
በትንሿ ነፈርኩ ጌታን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zinet4736
@zinet4736 2 жыл бұрын
ክክክክክ ጎሽ አለ ሼፍ ዚ ሻዉን አፍላላት
@omesmail563
@omesmail563 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🙏👌👌👌👌
@hanuhanu7181
@hanuhanu7181 2 жыл бұрын
👋👋👋👋👋
@onelovexx5882
@onelovexx5882 Жыл бұрын
እኔ ግን ሀገር ስገባ ምንም አላቅም ማለት በቃ ሽሮ እጀራ ብቻ ነው ስሙ ያልተቀየርው
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Жыл бұрын
😂😂
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c Жыл бұрын
😂😂😂😂እኔ ከሹሮውጪነጪሩዝ እቺላለሁ😂ባለሙያነኝመሰል ልወዳደርድ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c Жыл бұрын
የዛሬው ይለያልቅመሞችናቸው 👌 ዳኞቹ👌 የፈረጂ ዶለትታቂያለሺደ ሲላት ክክክክክክክደነገጠች መሸለምነበረባት💐👍
@edina8167
@edina8167 Жыл бұрын
Ebakacho MERET GEBETAWOCH estiiiiiiiiiiiiiiiii erasacho bemetesetoot gebeat BEYANSE dagnochoo megeb eyeserachoo asayoon mechereshaa lay egnam enemar enatem eweketachehoon share argoo programomoo more interesting yehoonal beye asteyayeten legeshalew. AMESEGNALEW.
@sarasari3082
@sarasari3082 2 жыл бұрын
dagnochim cometachu betam des yilal
@zebibendale2107
@zebibendale2107 Жыл бұрын
Menem bihon lejin keseru mekotekot lerasem le lejochem yebekal. Welajoch lejoch lay seru.!!!!!!!
@alfiyaahmed744
@alfiyaahmed744 Жыл бұрын
ሰርዲን ምንድነው
@user-ii3dw6je8k
@user-ii3dw6je8k Жыл бұрын
አሳ
@elhamseid6413
@elhamseid6413 Жыл бұрын
ደሞኮ ሶስቱም ይመሳሰላሉ
@aminasmewo4464
@aminasmewo4464 Жыл бұрын
ከረስሊ
@richobiruk1398
@richobiruk1398 2 жыл бұрын
ግን ምነው አማርኛ መናገር እንደ ቁምጣ አጠራቹ ሁለታቹ
@abigailyalew1304
@abigailyalew1304 Жыл бұрын
ሰው የፈለገው ያውራበት እስኪ። አይ ሀበሻ 😂
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c Жыл бұрын
እግዳ እኔስለማላቀውነውመሰል ባወሩትቁጥር ተናደድኩሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀምሮጦችናቸው ባለሙያ👌
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 94 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 303 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 94 МЛН