ቀ.ኃ.ሥ ስሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው እንባቸውን አፈሰሱ/HASABE NIBAB

  Рет қаралды 23,235

Nahoo TV

Nahoo TV

Жыл бұрын

ቀ.ኃ.ሥ ስሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው እንባቸውን አፈሰሱ/HASABE NIBAB

Пікірлер: 48
@genetmengesha7765
@genetmengesha7765 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው አቶ ስለሺ የባልቻ አባ ነፍሶን ታሪክ መፅሀፍ ስለፃፍክልን በጣም እናመሰግናለን እኔ ስለ ባልቻ አባ ነፍሶ ታሪክ ያወኩት ይህንን አቶ ስለሺ በፃፈው መፅሀፍ ነው ባልቻ አባ ነፍሶን በስም ከማወቅ ያለፈ የማውቀው ታሪክ አልነበረኝም በተለይ በጣም ያስደሰተኝ በእንግሊዘኛ ያሳተመው መፅሀፍ እዚህ አሜርካ ለተወለዱ ልጆቻችን ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ታሪካችንን እንዲያውቁ ይረዳቸዋል ልጄም መፅሀፍን እያነበበችው ነው ባጠቃላይ በጣም አመሰግናለሁ መፅሀፉን ያልገዛችሁ ለእናንተም ለልጆቻችሁም ገዝታችሁ አንቡት ብዬ እመክራለሁ አቶ ስለሺ ወደፊት ብዙ ካንተ እንጠብቃለን በርታ
@nania.makonnen6037
@nania.makonnen6037 Жыл бұрын
Congratulations on writing this book which is very important and timely. Maybe it will remind those who seem to have forgotten our history. I can’t wait to read it. Thanks
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 Жыл бұрын
አቶ ስለሺ እግዚአብሄር ይስጥዎ የኢትዮጵያ ጀግና ኩራታችን የሆኑትን ደጃዝማችን ባልቻሽአባነፍሶን ታሪክ ስለአዘጋጁልንአመሰግንዎታለሁ:: አቶ ኤልያስም በጣም በሚገርመኝ ሁኔታበበሰለና ለሌላው ስው እውቀት በሚያስጨብጥ መንገድ ስለሆነ በኢንተርቪው ጥበብ ማመስገን እወዳለሁ:: ምናልባትበሀገራችን ብዙ ጋዜጠኞች የመጠየቅን ጥበብ ብታስተምርልን ደስ ይለኛል::
@dasa4008
@dasa4008 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። የሚገርመው ቤተሰቦቻቸው በጠቅላላ ነቅለው ወተዋል ፣ ወላጆቻቸው ለነሱ መሰዋት እንዳልከፈሉ።
@eliaswoldemariam7760
@eliaswoldemariam7760 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እዉነታን የተመረኮዘ ትህትና የተሞላበት ትምህርታዊ ቃለመጠየቅ እና መልስ የተሰጠበት ፕሮግራም ነበረ። በተለይ በዉጭ ለሚወለዱ እና ለሚያድጉ ወጣት ጀነሬሽን በእንግልዝኛ መታተሙ የሚደነቅ ነዉ። የወደፊቱ እነሱ ናቸዉና 😅
@Yeusf
@Yeusf Жыл бұрын
Great discussion. I will get the book seem interesting read 📚
@gizachewtesfaye598
@gizachewtesfaye598 Жыл бұрын
ጌሊዬ የባልቻ ሰፈር ልጆች ነን የባልቻ አባ ነፍሶ ተማሪዎች ነ ን የተወለድነውም ባልቻ ነው ሁላችንም ባልቻ ቤተሰቦች ነ ን!!!!!'
@geliandlily
@geliandlily Жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ግዝሽ
@wechecha
@wechecha Жыл бұрын
Great 👍 and well focused interview.
@bethelbelete5902
@bethelbelete5902 Жыл бұрын
Thank you both for sharing these rich history.
@mesfinshiferaw6616
@mesfinshiferaw6616 Жыл бұрын
Very important work indeed. The current generation needs to know how the nation was established and sustained. Please try to have similar show on Ras Gobena whose heroic works are being drugged in to the mudd by the so called Oromia Freedom fighters.
@solomonteka3583
@solomonteka3583 Жыл бұрын
Amazing interview.
@hannaabebe5253
@hannaabebe5253 Жыл бұрын
Yetariken sewoshe betame lenamessegene yegebanale. Egeziabehaire yebarkote erssome bederatene ayetu.
@NasSolo
@NasSolo Жыл бұрын
እሪፍ ነው
@ezana725
@ezana725 Жыл бұрын
Congratulations Seleshi ! ! !
@Shanko12
@Shanko12 Жыл бұрын
መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ ይባልላቸው ነበር በ ታሪክ መፀሀፍ ላይ
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
❤🙏👌
@yodiemeru203
@yodiemeru203 Жыл бұрын
ድራማው መታየት አለበት
@abrarosman5301
@abrarosman5301 Жыл бұрын
እንዴት ነው ናሁና EMS የመግቢያ ሙዚቃቸው አንድ አይነት ነውሳ?
@ejigueguale9709
@ejigueguale9709 Жыл бұрын
በናታችሁ አታደናብሩት አባ ሳፎ ጉራጌ ናቸው ከ አባ መላ ጋር ( ፊት አውራሪ ኃ/ጊዮርጊስ ጋር) አታሽሞንሙኑት)
@ayalewworkneh9061
@ayalewworkneh9061 Жыл бұрын
ዲያስፖራ የእስራኤል ቃል ሳይሆን የግሪክ ቃል ሲሆን ትክክለኛ ትርጉሙ የተዘራ የተበተነ በእንግሊዘኛው (scatered) እንደማለት ሲሆን በትከክለኛው ብትን ሊሆን ይችላል
@Dani-Harer
@Dani-Harer Жыл бұрын
አቶ ኤልያስ የታሪክ አዋቂዎችን በማቅረብ ለምታደርግልን ውለታ ምስጋናዬ ይድረስህ!!🙏
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
ደጃዝማች ባልቻ ሳፎ 🇪🇹🇪🇹 ሳፎ ምን ማለት ነው?
@tulu027
@tulu027 Жыл бұрын
ስለ ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ ታሪክ በመጽሐፍ ቀርቦ ሳገኘውና ሳነበው ኢትዮጵያዊነት ያለማወላወል ለኢትዮጵያ ጠንክሮ መቆም መሆኑን የሚያስገነዝብ ሆኖ አግኝቸዋለሁ:: በመሆኑም የመጽሐፊ አዘጋጅ የሆኑትን አቶ ስለሺ ሻውል ከልብ አመሰግናለሁ ተባባሪዎቻቸውንም ጭምር! የመጽሐፉ ደራሲ ስለሺ ሻውልን በመጋበዝ ላልሰሙት በማሰማት ላላዩ በማሳየቱ ረገድ ለ "ናሁ" ቴሌቪዥን ዝግጅት ክፍልና ለ አዘጋጁ ኤልያስ አወቀ ዘቂርቆስ ምሥጋናዬን ይድረስ እላለሁ::
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Жыл бұрын
Did dejazmach balcha have sister?
@geliandlily
@geliandlily Жыл бұрын
Dejazmach Balcha had one sister. Her name was Emahoy Askale.
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Жыл бұрын
Thanks your reply my message, is she had Son, please if you know
@hannaatena7844
@hannaatena7844 10 ай бұрын
Is Emahoye Askale have Son because I know some one say she gave to her brother dejazemach Balcha. Is that true.
@selamawit67
@selamawit67 Жыл бұрын
20:00 ስለሺ ሻዉል(b.1965 A.A) ✍️ 5እህት 2ወንድም አላቸዉ፤ እሳቸዉ 7ኛ ናቸዉ። ✅ ደጃዝማች ገረሱ ድቂ ✍️ የእናቱ አባት Cousin ናቸዉ። ✅ የስለሺ እናት፦ ወ/ሮ አልማዝ ሀይሌ ✅ የስለሺ አባት፦ ልጅ ሻዉል ገብረመስቀል ✅ የስለሺ አያት፦ ወ/ሮ ዘለቃወርቅ ገብረመድህን ✍️ በእናታቸዉ እናት በኩል የቀሀስ ዘመድ ናቸዉ። ✍️ የገብረመድህን ሳፎ ሌሎች ልጆች ሲሞቱ እርሳቸዉን ነበር የቀሩት። ✅ የስለሺ ቅድመአያት፦ ወ/ሮ ደስታ ✍️ 5ኛ ትዉልድ ናቸዉ ለንጉስ ሳህለ ስላሴ(ለቀሀስ ቅርብ ናቸዉ)
@bandamodesta2408
@bandamodesta2408 Жыл бұрын
ጴጥሮስ በባህሪ ላይ ማሄድ ጃማሪ ማንን ተመምኖ ማሳላቹሁ ያበህሩ ኣዛዥ ጌታ እየሱስን ኣሁን እኛ በእነሱ ኣጥንትና ዳም ቆማን በእትዮጵያ እንድንኖሪ ያረጉን ጃግኖችን በማክባሪ ያንሳነሃል እኛን ነፃ ያውጡን !!!!
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Жыл бұрын
It is not going to serve any purpose for Amhara problems of today those days are gone this guy is alier
@yodiemeru203
@yodiemeru203 Жыл бұрын
ሶዶ ጅዳ እና ሶዶ ጎደና አሁን የተባለው ነው
@Gochu1132
@Gochu1132 4 ай бұрын
Balecha sefo ye sedo gurage nachew mechem oromo hunew ayawekum.
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Жыл бұрын
It is not going to serve any purpose for Amhara problems of today those days are gone this guy is alien
@Gochu1132
@Gochu1132 4 ай бұрын
Ato eliyas aweke programmeh turu new gen ke 50 amet befit yalut tarikoch babezagnaw fiction new.be Ethiopian bicham sayehon be nechoch tarikem inda new gen be ensu afetarikun eyawetu le propaganda tebelo be gejiwoch emitafewen eyeleu eyasetekakelu new igna gar gen zim belen mehede new.
@astertadessa5041
@astertadessa5041 Жыл бұрын
በሁለት አመታቸው ከተሰለቡ እንዴት ቅድማያት ሆኑ አልገባኝ አለ?
@geliandlily
@geliandlily Жыл бұрын
መጀመሪያ ላይ ሲያስተዋውቅ የደራሲው ቅድምአያት እንደሆኑ ተደርጎ የቀረበው ፣ በልማድ እንደሚባለው ሆኖ ለደራሲው እንደ ቅድም አያት እንደሆኑ ተደርጎ ሲሆን በኃላ የደጃዝማች ባልቻ ወንድም ፊትወራሪ ገብረመድኅን የደረሲው ቅድም አያት እንደሆኑ ተገልጿል። ደጃዝማች ባልቻ የወለዱት ልጅ ባይኖራቸውም የወንድሞቻቸውን እና የእህታቸውን ልጆች ያሳድጉ ነበር። ከነዚህም መሃል በጣም የታወቁት በኃላ የፊትወራሪነት ማዕረግ አግኝተው የነበሩት ይስማ ባልቻ ተብለው ይጠሩ የነበሩት ናቸው።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 3 ай бұрын
አሁን በዚህ ዘመን በስብሰባ ሰዎች ታሪክ የሚበረዝበትና የሚፃፍበት ስለሆነ አይግረምህ።
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 Жыл бұрын
ጥሩ ቃለመጤቅ ነወ ነገር ግን እኔ ካነበብኩት መጻሕፍት ላይ ደ/ዝማች ከ ቐ.ኃ.ሥ ጋር ጸበኛ ናቸው የሚያልቅሱ አይመስለኝም ለምሳሌ ንግሥት ነገሥታት ዘውዲቱ ጊዜ በተደረገ የጦር ሰልፍ መጨረሻ ላይ የደ/ማች ባልቻን ቀኃሥ በግዦት እንዳሰሯቸው ነው የነበብኩት ከፊታውራሪ ተክለኃርያትና ደ/ማች ባልቻ ጋር ማለት የዳ/ምኒልክ ባለሟሎች ጋር ጸበኛ እንደሆኑ ነው ያነበብኩት፡፡
@Gochu1132
@Gochu1132 4 ай бұрын
Hawelet siseram le ras mokonne bizu besimachew metasebiya yalachew esachew bicha nachew eko kezih yeblete zeregninet ale? Ethiopia ke Minilik hailesilase teffri mekonnen beker andit hawelet yelachewem beka Ethiopia ke Minilik jemiro new ende?
@bekeletola4754
@bekeletola4754 Жыл бұрын
ለክቡር ደጃዝማች ባልቻ አባ ነብሶ እዚያው የተሰዉበት ቤታቸው በራፍ ላይ በጣም ትልቅ ሓውልት ሊቆምላቸው ይገባል ስለዚህ ( go fund mem) ቢዘጋጅ ለማዋጣት ብዙ ኢትዮጵያውያኖች አለን
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Жыл бұрын
This guy doesn’t what he talking about even if the Amhara history writers could write something true which is hard to believe Balcha could have not sired anything how could he have sired all these people tell this guy to slow down. On the white stuff
@anondes1099
@anondes1099 Жыл бұрын
ምን ነካህ አቶ ስለሽ? የትኛው መጽሐፍ ላይ ነው?ባልቻ ሰከረ የሚለው? ወታደሮቹን አስክረው ተንኮል ሰሩባቸው ነው ያነብኩት።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Жыл бұрын
This guy is just another fake amhara
@davidbelay9833
@davidbelay9833 3 ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ታሪክ ለማያውቀው ለዚህ ሆዳም እና ሆዳም ባንዳ ትውልድ ንገረው
@davidbelay9833
@davidbelay9833 3 ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ታሪክ ለማያውቀው ለዚህ ሆዳም እና ሆዳም ባንዳ ትውልድ ንገረው
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 50 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
What Should Leaders Learn from History?
28:33
World Governments Summit
Рет қаралды 304 М.
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 23 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 11 МЛН