በድስት የበሰለ ምርጥ የቫኔላ እስፖንጅ ኬክ አሰራር |Vanilla sponge cake| EthioTastyFood Ethiopian Food

  Рет қаралды 1,384,766

EthioTastyFood

EthioTastyFood

4 жыл бұрын

ኬኩን ለመስራት የሚያስፈልገን
* 1ከግማሽ ኩባያ (192 ግራም) ዱቄት
* 4 እንቁላል
* ግማሽ ኩባያ (125 ሚሊ) ወተት
* 1/3 ኩባያ(80 ሚሊ) ዘይት
* 1/4 ኩባያ(60 ግራም) ስኳር
* 1የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
* 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ናቸው::
* ኬኩን ስናበስል እሳቱን በደንብ ቀንሰን ነው ማብሰል ያለብን:: እሳቱ ከበዛ ኬኩ ሳይበስል ሊያርብን ይችላል::
* ኬኩን ስናበስል ወፈር ያለ ድስት ቢሆን ይመረጣል::
* ኬኩን በኦቭን ማብሰል ከፈለግን ኦቭናችንን 350F አድርገን ከ40-50 ደቂቃ ባለው ውስጥ ማብሰልም እንችላለን::
• በቅቤ የተዘጋጀ ምርጥ የኬክ ክሬም ... በቅቤ የተዘጋጀ ምርጥ የኬክ ክሬም አሰራር
• በ10 ደቂቃ የማይክሮዌቭ ቸኮሌት ኬ... በ10 ደቂቃ የማይክሮዌቭ ቸኮሌት ኬክ አሰራር
• በእጅ የተዘጋጀ ምርጥ የኬክ ክሬም ... በእጅ የተዘጋጀ ምርጥ የኬክ ክሬም አዘገጃጀት
• ምርጥ የቸኮሌት ኬክ አሰራር (How... ምርጥ የቸኮሌት ኬክ አሰራር
• የልደት ኬክ በድስት የበሰለ ምርጥ የልደት ኬክ
Don't forget to like, comment, share and subscribe to my channel.
ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ጓደኛዬ ይሁኑ / ethiotasty
ሊንኩን በመጫን የኢነስተግራሜ ቤተሰብ ይሁኑ / ethiotastyfood
EthioTastyFood channel where you can find different types of Ethiopian food and recipes. This channel contains step by step Video guide on how to make delicious Ethiopian dishes, all kinds of eaters can enjoy.

Пікірлер: 881
@alemteshay8799
@alemteshay8799 Жыл бұрын
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው ብትጨምሪበት በጣም ደስ የሚል ጣእም ይሰጣል ተባረኪ
@tsehayhailu7715
@tsehayhailu7715 4 жыл бұрын
አንቺ ነሽ ቀልጣፋ ከአንዳዶቹ ከሠላምታ በኋላ ቀጥታ ወደ ሥራው ጎበዝ!!!
@zaritumakuriya8001
@zaritumakuriya8001 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቀላል እናመሠግናለን
@makgez1930
@makgez1930 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ደስይላል በርች
@user-xx7hp9vp1d
@user-xx7hp9vp1d 2 жыл бұрын
ዋው ነገ እሰራለሁ እማ በጣም ያምራል ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ ምክንያቱም ይገባሻል ጥሩ የሚሰሩን ሰወች ማበረታታት በጣም ደስ ይለኛል ቀጥይበት እህታችን😍😍😘😘😘
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው የኔውድ የደውሏንም ምልክት ተጫኛት አዳዲስ የምለቃቸው ቪዲዮዋች እንዲደርሱሽ
@zabibas1786
@zabibas1786 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያኔ በለሙያ እናመሰግናለን ምርጥ አሰረር ምርጥ ዛዴ ነው
@hayathayat8928
@hayathayat8928 2 жыл бұрын
ካሚራ። ይጨመራል
@user-le1qw4xh3o
@user-le1qw4xh3o 2 жыл бұрын
ማሻአላ በጣም ቆጅነው በርሽ ማሬ ዋው 👈🌹🌹🌹
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺቺቺ🌹🌹🌹🌹
@tenuabe2327
@tenuabe2327 9 ай бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በርችልኝ ውዲ 😍😍😍
@tatiguta5562
@tatiguta5562 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ።
@jamailaile5260
@jamailaile5260 2 жыл бұрын
መሸአለህ እጅሽ የተበረከ ይሁን
@salihom1238
@salihom1238 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኬኩን ሰርቼ ሞክሬዋለዉ thanks
@user-eo3if3kl9k
@user-eo3if3kl9k 4 жыл бұрын
ጥሩ ናው በጣም ደስ ይለል እንመሰግናለን
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@user-bs2kn5jr9y
@user-bs2kn5jr9y 2 ай бұрын
ይጣፍጣል በርቺ ።❤❤❤❤
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 2 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ውዴ በቅርቡ ፖአት ያደረኩት በድስት የበሰለ የልደት ኬክ kzfaq.info/get/bejne/oLabdKl5ydbVe5s.html
@toybaseid3464
@toybaseid3464 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@miramahir2328
@miramahir2328 2 жыл бұрын
ምርጥ ነገር አሰተምረሽናል በርቺ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ❤❤❤
@betibeti6775
@betibeti6775 Жыл бұрын
Wow betam yamral erabegn😍😍
@haregwabekele5881
@haregwabekele5881 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የኔ እናት
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው የኔውድ🙏❤️
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 2 жыл бұрын
@@EthioTastyFood ምንዱቄትአልሺው ማለቴቁጥር አድይሆናልደ እቁላል ስኳር እናዋህደለን ዘይት ፒኪፓውደር ዱቄት ፈኔላ ወተት በቃ አለቀ
@monicateshome5788
@monicateshome5788 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ማብሰያው እስቾቭ ነው እንዴ
@sfe589
@sfe589 Жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ያምራል ቀላል አሰራር ነው ማሻ አላህ ብያለሁ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@user-ov3rs1hw8r
@user-ov3rs1hw8r 2 жыл бұрын
ዋውበጣምያምራል
@samrawittube
@samrawittube Жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ወድሜ እኳን ደህናመጣህ አረፍ ቀይታነበር ዋውውው በርታ ይዘሀቸው የምትመጣቸው ነገሩች አስተማሪ ነገር ናቸው በርታ በሊላ ቨድዎ እደምንገናኝ በለሙሉ ተስፍነኝ ለሀገራችንንን ሠላም ጤነረ ፍቅር አድነት መተሳሰብ ያድልልልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🙏🙏
@NatiAbate-if5gf
@NatiAbate-if5gf 2 ай бұрын
በርችልኝ ዉዴ ዋዉ በጣም ቆጆነዉ❤
@kuwaitkw8531
@kuwaitkw8531 2 жыл бұрын
በጣም የምራል የኔ ማሬ በርቺ
@senayitgetachew3160
@senayitgetachew3160 3 жыл бұрын
በጣም አረፍ ነው የኔ ቆንጆ ብርቺ ያሚ ነው በጣም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው❤️
@lubabasultn2765
@lubabasultn2765 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምርል ብርች እህቴ
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን
@user-hw9ip2mb7b
@user-hw9ip2mb7b 3 жыл бұрын
👍💋
@kudusanhaile2890
@kudusanhaile2890 2 жыл бұрын
Very good god blessed you sweet
@rehmakimber898
@rehmakimber898 3 жыл бұрын
እህታችን እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ምናመሰግንሽ በትልቅ ባትራ የሚሰራውን አስቤዛ መጠኑን ብትነግሪን
@geteasfaw1892
@geteasfaw1892 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትይው ደግሞ ጎበዝ ነሽ ከዚ በበለጠ ሰርቼ ውጤቱን እነግርሻለሁ ተባረኪ በእውነት ባለሞያ እና የሚጥም ምግብ እንድንመገብ እያደረጋችሁን ስለሆነ ምስጋናዬ የላቀ ነው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው ውዴ!
@sofyasaeed6992
@sofyasaeed6992 3 жыл бұрын
እጥር ምጥን ያለ ጠቃሚ ሙያ አላህ ይጨምርልሺ የኔ ውድ በርች
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው የኔውድ!!
@haytsrimolo
@haytsrimolo 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበል ውድ እህቴ ምርጥ አቀራረብ ነው በርቺ የኔ ጀግና አዛምጄሽ አለው አዛምጅኝ አብረን እንደግ አቀራችን ሰላም ያርግልን ፍቅር ጤና ያብዛልን እኛ ስኬት ያጎናፁፈን
@samirasaeed4457
@samirasaeed4457 4 жыл бұрын
ማሻአላህ. ያምራል. ሀያቲ. በርች
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
በርቺ ምረደጥ ሞያ ነው ያሳየሽን በርቺ
@yordanosissac2864
@yordanosissac2864 3 жыл бұрын
እህቴ እናመሰግናለን ሌላም አስተምሪን ጥሩ የቡና ቁርስ በላን ተባረኪ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው!
@silkoothamaryam9418
@silkoothamaryam9418 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@anshaymam9590
@anshaymam9590 2 жыл бұрын
ያምራል
@dershayedersha1357
@dershayedersha1357 10 ай бұрын
ጎበዝ እርጋታሽ ደሰይላል
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 3 жыл бұрын
አመሰግናለው. ናያስ. ቀጥያበት
@zewdumulgeata3997
@zewdumulgeata3997 2 жыл бұрын
Ur explanation is attractive BC u used measurements bravo
@user-ms2sb5cg2i
@user-ms2sb5cg2i 10 ай бұрын
ጎበዝ በዝሀ ቀጥይ😮😮
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
ያምራልበርቺ
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 3 жыл бұрын
እጥር ምጥን የለ ቆንጆኬክፍጣሪይባረክሽበረች
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው!
@meseretyirga4378
@meseretyirga4378 Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለሙያ በርቺ
@tebebeshgesese2679
@tebebeshgesese2679 3 жыл бұрын
ውዴ በርች በጣም ጥሩነው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው!!
@fayizasisay2304
@fayizasisay2304 2 жыл бұрын
Betam yamrale ehit mashalla be oven estate aychale ke deste lila
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ አመሠግናለሁ ስላየሁት
@jamailaile5260
@jamailaile5260 2 жыл бұрын
msha all
@hammoudcell4670
@hammoudcell4670 6 ай бұрын
Yamral..tebarek😘😘😘
@user-hw6xc4um4m
@user-hw6xc4um4m 3 жыл бұрын
በርች እናመሰግናለን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው!
@mollatamrat8286
@mollatamrat8286 Жыл бұрын
It is good we are trying it
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 4 жыл бұрын
ለኢትዪ ይጠቅማል በድስት ስለሆነ ደሞ ቀለል ያለየኬክ ክሬም ብታሳይን
@tgtube9154
@tgtube9154 3 жыл бұрын
Enat endemamer bekenenet
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 3 жыл бұрын
ሀገራችን ቢኪግ ፓውደር አለዴ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
@@user-qe1ju2ms4f አኪድ ይኖራል ራህሚ
@zinashbade3633
@zinashbade3633 2 жыл бұрын
@@user-qe1ju2ms4f አዎ አለ ቆንጆ እኔ ኢትዮጵያ ነው ምኖረው ብዙ ጊዜ ዳቦ ስጋግር እገዛለሁ
@saramekonnenyoutube7563
@saramekonnenyoutube7563 2 жыл бұрын
በርች ውዴ ዋው ጎበዝ
@seadaseid4612
@seadaseid4612 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ለኢትዩ የሚሆን ዳቦ አሳይን እና ዱቄቱን በኪሎ ብትነግሪን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
እሺ
@salamhabibi1453
@salamhabibi1453 3 жыл бұрын
@@EthioTastyFood እረ እኔ ስሰራው እንደቂጣ ሆነብኝ ንፍት አልል አለኝ ለምንድነው ግዴታ ኮፍ እስኪል መቆየት አለብኝ
@sadaemmam3777
@sadaemmam3777 10 ай бұрын
​@@salamhabibi1453ዱቂቱ በዝቶብሽ ይሆናል ወይም ደሞ ከፍተሽው ነው የሚሆነው
@kaebgetachew677
@kaebgetachew677 4 жыл бұрын
Wow looks good
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 2 жыл бұрын
ማሻአላህ👍👍👏👏
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ማር ሳይሽ የመጀሪያዉ ግን በጣም አረፍነው ከስደት መልስ ሀገረላይ ለልጆች ሰሪች አበላቸዋለሁ ከእግዚአብሔርጋ በሰላም ለሀገር ካበቃኝ ፈጣሪ ግን አንድ ነገር ልጠይቅሽ እህቴ በድስት ፍሬን ዉስጥ ነው የማበሰለው ወይስ ከላይ ነው የማበስለው ከይቅርታጋ መልሽልኝ ማር💝
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ከልጆችሽ ያገናኝሽ! ኬኩን በድስቱ ቀጥታ ነው ይጋገርኩት ሌሎች ቪዲዮዎችም አሉኝ ተመልከቻቸው
@tgtube9154
@tgtube9154 3 жыл бұрын
Endemamer
@firehiwotmamo2525
@firehiwotmamo2525 2 жыл бұрын
I love it barche
@roselexi6613
@roselexi6613 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏❤️
@roselexi6613
@roselexi6613 3 жыл бұрын
ችግር የለውም የኔ ቆንጆ
@Rahma-px2fs
@Rahma-px2fs 8 ай бұрын
ትችያለሽ😍😍😍😍
@aynalemfeyisa5987
@aynalemfeyisa5987 5 ай бұрын
አሪፍ ነው ግን የምትጠቀምውን ነገሮች በፁፍ በታስቀምጭልን ጥሩ ነው 🎉❤
@ramatjafar2120
@ramatjafar2120 2 жыл бұрын
Yane konjo wawwwwww batam yameral 👌👌👌👌💋💋💋💋
@ahmadjadiga1802
@ahmadjadiga1802 3 жыл бұрын
በርች ቆጆ ነው
@user-ik3sc7nr3l
@user-ik3sc7nr3l Жыл бұрын
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ጉዞ ወደፊት
@user-pc3ot6lc9q
@user-pc3ot6lc9q 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት
@alemtadesse4044
@alemtadesse4044 2 жыл бұрын
betam yamral eserawalehu
@makdasm789
@makdasm789 2 жыл бұрын
Wow,1yameraley,konjo,barecey
@user-ev9ky9uw5d
@user-ev9ky9uw5d 5 ай бұрын
በጣም፣አሪፍነው፣ገበዝበ፣
@tamratwolde4455
@tamratwolde4455 2 жыл бұрын
wwawww yene wuudd betam yamiral ejishe yibarek ❤❤❤❤
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው!
@user-oz1ot8jm7c
@user-oz1ot8jm7c 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ውዴ መብሰያ ወረቀቱን በንጠቀምስ ችግር አለው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔውድ ማብሰያ ወረቀት ያደረኩት ኬኩ ከድስቱ ጋር እንዳይጣበቅ ነው
@fatiyaaarsiifa4697
@fatiyaaarsiifa4697 3 жыл бұрын
Mashalaa mashalaa
@sevenaraya5972
@sevenaraya5972 3 жыл бұрын
Waawww በጣም ጎበዝ ነሽ እድሽን ይባርክ ተባረኪ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው!
@user-dq7zy9ur9d
@user-dq7zy9ur9d Жыл бұрын
ማሻአላህ ዋዉ ነዉ
@BipBip-bh5do
@BipBip-bh5do Ай бұрын
እርጋታሺን ስወድልሺ
@kaebgetachew677
@kaebgetachew677 4 жыл бұрын
I LIKE IT👍😊
@hayathayat8928
@hayathayat8928 2 жыл бұрын
ንገሪኝ እስቲእሕቴ
@elisayegetalijinanihnono3197
@elisayegetalijinanihnono3197 2 жыл бұрын
Wow Batemi Arifi Now Gobozi Barichi
@maza.markoskmk6648
@maza.markoskmk6648 2 жыл бұрын
Wow 🥰🥰
@user-wn9iw8kn4x
@user-wn9iw8kn4x 3 жыл бұрын
ከለይ ሰይበረም ይበስልል ጡሩ ለኛ ለኢትዮ ምርጥ ትምርት ሰብስክራይብ አረኩሽሽ ሁሌም እካተተልሸለሁ ወው ነው አመሰግናለሁ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው!
@deseshibesh9408
@deseshibesh9408 2 жыл бұрын
Masha allah
@bintdewudi5737
@bintdewudi5737 3 жыл бұрын
ማሽአላህ በረቺ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔውድ!
@haeyetail3944
@haeyetail3944 2 жыл бұрын
ማሻአላህበረቺእህት
@rediteendetlarg4747
@rediteendetlarg4747 2 жыл бұрын
betam yameral berchi
@selwayoutube279
@selwayoutube279 3 жыл бұрын
Waw berchy ehity
@sumayalove5337
@sumayalove5337 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ውድዬ በርቺ ተመችቶኛል
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔውድ!!
@sumayalove5337
@sumayalove5337 2 жыл бұрын
እሺ ማሬ እኔ በጣም የምወደው ሞያ ነው በርቺ አዳዲስ ነገሮችን እጠብቃለን በአላህ ፍቃድ ሰላም ለእናት ኢትዮጵያያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@metageswagaaelew1534
@metageswagaaelew1534 3 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ደስ ስትይ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔውድ!!
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 3 жыл бұрын
ዋውውው ልዩ ነው ጎበዝ በርቺልኝ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናልው!
@tgtube9154
@tgtube9154 3 жыл бұрын
Enat betseb enehun bekenenet
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 4 жыл бұрын
Wow betam dess yella konjot enmsgenalen
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 3 жыл бұрын
በጣም ያምረል እጅሽ ይበራክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ❤️🙏
@lidiyagetahun7276
@lidiyagetahun7276 3 жыл бұрын
Wow betam des yelal
@user-hp8yf7ov2v
@user-hp8yf7ov2v 3 жыл бұрын
እህት እናመሰግናለን እኔ ሰርቸ አይቸዋለሁ በጣም ደስ ይላል
@user-hp8yf7ov2v
@user-hp8yf7ov2v 3 жыл бұрын
በርቺ
@user-hp8yf7ov2v
@user-hp8yf7ov2v 3 жыл бұрын
እኔ አንድ የምነግርሺ ነበረኝ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው ምን ነበር ልትይኝ የፈለግሽው
@monuamohammed120
@monuamohammed120 3 жыл бұрын
ጎበዝ ኮተት የለሽ ወሬ የለሽ የማትሰለቺ በርቺልኘ እህት ቀለል ያለ በቀላሉ ሊሰራ የሚችል አሰራር ነው እናመሰግናለን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ❤️🙏
@fiqirt.nugusee3671
@fiqirt.nugusee3671 3 жыл бұрын
Baslylii, baxamyamrli
@zarahmohammed4876
@zarahmohammed4876 2 жыл бұрын
ማሻአላሕበርች
@user-kq6ju6qk8p
@user-kq6ju6qk8p 9 ай бұрын
wowtaksgodbless❤🎉
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ምክንያቲም ስንት ሰአት እንደቀላቀልሽ ሲቀጥል ለስንት ሰአት እንዳበሰልሽው አስተነምህሮሽ ደስ ይላል በርቺ
@elsamacaafa9570
@elsamacaafa9570 2 жыл бұрын
Wwwoo so beautiful
@maza.markoskmk6648
@maza.markoskmk6648 2 жыл бұрын
አሺ የኔ ቆንጆ ❤️
@user-bo4lu9bz4k
@user-bo4lu9bz4k 2 жыл бұрын
ejige betam arif new
@zinashyegetaliji3197
@zinashyegetaliji3197 2 жыл бұрын
Wow wow wow
@shewaishewai262
@shewaishewai262 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እህቴ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናላው!
@Aysha-pb8ci
@Aysha-pb8ci 2 жыл бұрын
በፈረን ነው ወሥ በይስት ነው
@adizeleke7113
@adizeleke7113 3 жыл бұрын
በቀላሉ ሊሰራ የሚችል ስለሆነ ጥሩ ነው።
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው❤️
@netsaagame541
@netsaagame541 4 жыл бұрын
ሳይሽ የመጀመርያየ ነው ግን ወድጄሻሎው አገላለፅሽ ደስ ይላል በርቺ
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
አንደማመር በቅንነት
@user-ob8sh3zb6q
@user-ob8sh3zb6q 3 жыл бұрын
ቆጆ ባለሙያ ይመችሺ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው!
Vanilla Sponge Cake | How to Make Sponge cake | Easy Basic Cake Recipe
8:11
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 104 МЛН
How to make Vanilla Sponge Cake / fluffy cake Recipe / Easy Cake / Genoise
7:32
쿠킹씨 Cooking See
Рет қаралды 46 МЛН
CAKE WITH A BLENDER WITHOUT OVEN
5:02
Rozy's Kitchen
Рет қаралды 1,4 МЛН
Что делать если забыл ОЧКИ??? #моястихия #swimming #юмор #fun
0:23
МОЯ СТИХИЯ | ПЛАВАНИЕ | МОСКВА
Рет қаралды 5 МЛН
Don´t WASTE FOOD pt.4 🍜
0:20
LosWagners ENG
Рет қаралды 8 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
0:41
Leisi Show
Рет қаралды 2,8 МЛН
Nutella-Kinder burrito bomb ! 🤤🎉
0:47
adrian ghervan
Рет қаралды 11 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
0:45