በድስት የበሰለ ለመስራት በጣም ቀላል ልስልስ ፍርፍር ያለ የልደት ኬክ አሰራር || በድስት የበሰለ የልደት ኬክ || የልደት ኬክ

  Рет қаралды 256,728

EthioTastyFood

EthioTastyFood

2 жыл бұрын

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
የልደት ኬኩን ለመስራት የተጠቀምኳቸው
* 1 &1/2 ኩባያ ኦል-ፐርፐዝ ዱቄት
* 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
* 2 እንቁላል
* 1/2 ኩባያ (125 ሚሊ ሊትር) ዘይት
* 1/3 (67 ግራም) ስኳር
* 1/2 ኩባያ (125 ሚሊ ሊትር) ወተት
* 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
ለክሬሙ የተጠቀምኳቸው
* 473 ሚሊ ሊትር ሄቪ ዊፕንግ ክሬም
* 1/2 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
* 1 ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ ደቃቅ ስኳር
እና
እስፕሪንክል
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #በድስትየበሰለየልደትኬክ #የልድትኬክ #ኬክ

Пікірлер: 180
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
የልደት ኬኩን ለመስራት የተጠቀምኳቸው * 1 &1/2 ኩባያ ኦል-ፐርፐዝ ዱቄት * 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር * 2 እንቁላል * 1/2 ኩባያ (125 ሚሊ ሊትር) ዘይት * 1/3 (67 ግራም) ስኳር * 1/2 ኩባያ (125 ሚሊ ሊትር) ወተት * 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ለክሬሙ የተጠቀምኳቸው * 473 ሚሊ ሊትር ሄቪ ዊፕንግ ክሬም * 1/2 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ * 1 ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ ደቃቅ ስኳር እና እስፕሪንክል
@tsebeye6907
@tsebeye6907 Жыл бұрын
ብረድስት ዉስጥ ዉሃ የለም ?
@ermiaseshetu2148
@ermiaseshetu2148 9 ай бұрын
Gebatochun yet new menagegnew any supermarket ale sprinkle wiping cream lela y ceram kerts mawucha
@tewodrostilahun4816
@tewodrostilahun4816 2 ай бұрын
እርሾ አይገባም???እንዴት ይነፋል???
@user-nz5zx9rm4v
@user-nz5zx9rm4v 2 ай бұрын
ክሬሙን ለመስራት ጁስር ብንጠቀምስ_?
@uaeuae9958
@uaeuae9958 25 күн бұрын
ፒኪክ ፓዉደሩ ነዉ የሚነፋዉ ​@@tewodrostilahun4816
@mayamuna4327
@mayamuna4327 3 ай бұрын
ዎውውው ተባረኪ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ መስራቴ ነው የማዳም ቂመም ናኝ zare ልደቱዋ ነው ቤተሰቦቹዋ ሌላ አገር ስለሆኑ እንዳይክፋት ከስራ sitmeles በትንሹ saprayz ladergat ነው ከተሳካልኝ በኮመንት tsglshalaw😘❤️
@bmtq
@bmtq Жыл бұрын
ቆንጆ ነው በርቺ ውዴ 💕🌸🌸🌸
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ቤተሰብ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል😍😍
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@BieymiRuobch-rh5xp
@BieymiRuobch-rh5xp 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@martabiru444
@martabiru444 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ቀላል የልደት ኬክ በርቺ 👌👌👌👌🌺👌💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿💛👌👌👌👌🌹🌹🌹❤️✅️✅️✅️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
🙏🏻❤️
@HirutAbebe-yb8jq
@HirutAbebe-yb8jq Ай бұрын
❤በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት
@user-vg2oo3rk9p
@user-vg2oo3rk9p 8 ай бұрын
ዋው ሞክሬዋለሁ በጣም ምርጥ አሰራር ነው በርቺ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 8 ай бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@user-sc4rn6kc6v
@user-sc4rn6kc6v 2 жыл бұрын
ዋው ሲያምር 🥰❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ኢትዮዬ በጣም ምርጥ ኬክ ነው መልካም ልደት ላይክ👏👏❤️❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@user-ov2yn8hs3g
@user-ov2yn8hs3g 20 күн бұрын
ዋዉ❤
@gobinedalasa
@gobinedalasa 25 күн бұрын
Wow ተባረኪ🎉🎉🎉
@solomonmulatu6212
@solomonmulatu6212 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@TedrosZewude
@TedrosZewude 6 ай бұрын
ቴዲ ድሬ ነኝ በጣም ደሥ ብሎኛል ተባረኪ ብራቮ።
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds 5 ай бұрын
ዋውውውውውው👍👍👍🌹👍
@ሀኒ
@ሀኒ 3 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤
@user-wj7gd8on6g
@user-wj7gd8on6g Ай бұрын
ዋው🎉🎉
@semraymam9743
@semraymam9743 Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤ያምራል
@MahiderAdane
@MahiderAdane 2 ай бұрын
Wow betam konjo aserar newu enamesegin alen yene konjo
@MamiM-p8c
@MamiM-p8c Ай бұрын
Waw yameral gin desetu ayekatalem ?
@saraass1202
@saraass1202 Жыл бұрын
ጎበዝ ኡቭን የሌለው ስው መስራት እንዲችል አርገሺ ነው ያሳየሺን ኘርች
@lalilali2572
@lalilali2572 2 жыл бұрын
wow 👌👌👌👌
@SoliahAbdu
@SoliahAbdu 18 күн бұрын
ተባረኪ
@michutelila5565
@michutelila5565 Жыл бұрын
Wow 👌
@farhasaid5114
@farhasaid5114 Жыл бұрын
እርፍ ነው በርች ግን ድስቱ ላይ ውሃ ካላደርግሽ አይቃጠልም ዴ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
እሳቱን በጣም ቅንስ አድርጌ ነው ያበሰልኩት። እሳቱን በጣም ቅንስ አድርገን ካበሰልነው ድስቱ አይቃጠልም
@tube5169
@tube5169 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ
@betyberhe9880
@betyberhe9880 Жыл бұрын
በጣምጎበዝ
@janacell6165
@janacell6165 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@merongurma5161
@merongurma5161 Жыл бұрын
Wow betam yameral berchi
@user-qh9tz9kj1d
@user-qh9tz9kj1d 6 ай бұрын
Wow👌
@mihretsalhe5542
@mihretsalhe5542 10 ай бұрын
Wow Amsgenshalew keltef yale tolo yemdrse Aserare new 🙏🙏🙏💓💓💓
@yebizutube95
@yebizutube95 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
❤️🙏🏻
@AlimAlim-lh7wu
@AlimAlim-lh7wu 10 ай бұрын
Wow👍👍
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 2 жыл бұрын
Betam harif qelal yehone aserar nw tebareki ejesh yebarek heavy cream Hager bet yegegnal wey kaltegegn bemn entekaw amesegenalew👍👍👍👍👍👍
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ውዴ! ሄቪ ክሬሙን ትልልቅ ሱፐር ማርኪርቶች ውስጥ ታገኚዋለሽ
@birtukanzegeye6870
@birtukanzegeye6870 2 жыл бұрын
betam konjona fetan kack aserar newe yasayeshen ejish yebarek gobez
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ውዴ!
@rdfd2118
@rdfd2118 4 күн бұрын
Wow my sister konjo aserare nwe tinekw
@hawimasoroo5326
@hawimasoroo5326 Жыл бұрын
woww
@meseretbogale3141
@meseretbogale3141 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ!! በርቺ!! በጣም ነው የምወድሽ!!
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው!
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ በርቺ እማ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
🙏🏻❤️
@sidunaaz.w6668
@sidunaaz.w6668 Жыл бұрын
Wowwwwwww ejishi yibaraki🙏❤❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂🥰🥰🥰🥰
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አሜን ውዴ አመሰግናለው!
@user-ub6nk1mv3w
@user-ub6nk1mv3w Ай бұрын
WoW ❤❤❤❤
@ashrafayusufmumed8076
@ashrafayusufmumed8076 Жыл бұрын
yene konjo barche
@user-kp5yt2to6g
@user-kp5yt2to6g Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ ነው በዚ ኦቨን እንደሚበሥል አላቅም ነበር
@BooniiLataa
@BooniiLataa Жыл бұрын
Wowow
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd 11 ай бұрын
Woooow
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ በርች እህት
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 2 жыл бұрын
ዋውውውው ቤጣም ቆንጆ ቤቄላሉ ቤርቺ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
🙏🏻❤️
@bughziibughziz5314
@bughziibughziz5314 2 жыл бұрын
Egishe ybarek yena balemoya
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
🙏🏻❤️
@lalesimahari8402
@lalesimahari8402 Жыл бұрын
wow
@naimahussain9897
@naimahussain9897 Жыл бұрын
የኔልዩ በረች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@ArsemaWandosun-mb5je
@ArsemaWandosun-mb5je 5 ай бұрын
አመሰግናለው ቆንጆ ኬክ ነው አሰራሩም ቀላል ነው
@alamfatima2051
@alamfatima2051 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ወድ ግን ዱቄቱ ፊኖ ነው ???
@user-zv7jn8pr9s
@user-zv7jn8pr9s Жыл бұрын
wow Betam gobez nesh nege emokrewalew
@betitilahun7057
@betitilahun7057 2 жыл бұрын
Ejeshe yebarke
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን
@zx9713
@zx9713 Ай бұрын
ድስቱ አይጨስም እንዴ በባዶዉ😊
@medinahassen2576
@medinahassen2576 2 жыл бұрын
Bravoaleyki
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@luwamteklay9705
@luwamteklay9705 Жыл бұрын
waw
@user-xe9oj2lp5p
@user-xe9oj2lp5p 8 ай бұрын
Betam arf new❤
@MeseretZenebe-ck2vy
@MeseretZenebe-ck2vy Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@kaleabfikir3267
@kaleabfikir3267 Ай бұрын
Yetemal gen
@BEREKETKIROS-dt8hb
@BEREKETKIROS-dt8hb 4 ай бұрын
ውስጥ ያደረግሽው ካለ ውስጥ ማስቀመጫ መስራት achlm ende btmelshlgn des ylegnal wdua
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 3 ай бұрын
Waw❤❤❤
@emanmohammed6085
@emanmohammed6085 Жыл бұрын
👌👌👍🏻
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@kresbrow3514
@kresbrow3514 8 ай бұрын
አናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ክሬሙን ምን ብለን እንግዛ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 8 ай бұрын
ሄቪ ክሬም (ሄቪ ዊፕንግ ክሬም)
@queen_konjo
@queen_konjo 10 ай бұрын
Cakeku konjo more wndihoni syrup betaderegibet arif nawo yebeleta mihonawo
@user-vi3hv1vl3n
@user-vi3hv1vl3n 10 ай бұрын
Betam des ylal
@rutayemane3114
@rutayemane3114 Жыл бұрын
❤❤
@yabtittyboy
@yabtittyboy 11 ай бұрын
🌸🌸🌸
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 2 жыл бұрын
አሪፍ እኔ የምጠይቅሽ ክሪም ቅቤ ሲሆን አይከብድም ወይም ደግሞ ሀገራችን ላይ ባሉ ምርቶች ንገሪኝ እስኪ ምክንያቱ cream ፀ ፖዉደሩ አይበረክትም አመሠግናለሁ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
የቅቤ ክሬም በጣም ስለሚመታና ስለሚዋሃድ ሆድ አይነፋም ሃገር ቤት ኬክ በልትሽ አታውቂም ሁሉም የሚሰሩት እኮ ጨው በሌለቅ ውቤ ነው .... ዊፕንግ ኬሙንና ደቃዱን ስኳር ብራንዳቸው ቢለያይም ሁሉንም ትልልቅ ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ ታገኛቸዋለሽ ውዴ
@lalilali2572
@lalilali2572 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Genef-on6rb
@Genef-on6rb Ай бұрын
@Koki-yt5xx
@Koki-yt5xx 10 ай бұрын
😍😍😍❤
@ethiopiahagere3312
@ethiopiahagere3312 2 жыл бұрын
ትለያለሽ ከምር እጅሽ ይባረክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ አመሰግናለው!
@emebetyishak
@emebetyishak 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😮😮😮
@Xaafac
@Xaafac 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mehirettechane5162
@mehirettechane5162 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ግን ኬኩ በሚበስልበት ጊዜ የሆነ ክላክሲካል ተጠቀሚ🙏
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
እሺ ውዴ
@KibeKelem
@KibeKelem Ай бұрын
kramu mn bye engza
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 2 жыл бұрын
Bless you
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን
@Joshuaa1064
@Joshuaa1064 2 жыл бұрын
Btam des ye mil sira new
@tsionabebe1693
@tsionabebe1693 Жыл бұрын
Anbesa berch endih new !
@AsyaGm-zl2ti
@AsyaGm-zl2ti 13 күн бұрын
💚💚💚💚👌👌👌👌
@mignotzinabe4808
@mignotzinabe4808 Жыл бұрын
ወተቱን በጁስ መፍጫ ብንመታው ክሬም ይወጣልናል ? መምቻው ስለሌለኝ ።
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
ዊፕ ክሬም ከሆነ አዎ
@saiedasaieda8683
@saiedasaieda8683 2 ай бұрын
መሸአላ ሢያምር❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidannegese2408
@kalkidannegese2408 2 жыл бұрын
Betam yamral Gn yale minm wuha distu ayikatelim Malete distu minim ayihonim
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
እሳቱን ቅንስ አድርጌ ስላበሰልኩት ድስቱ ምንም አይሆንም
@user-os8oh5oz2l
@user-os8oh5oz2l Жыл бұрын
Yehen lehabtamochu leng ledehawechu sriln menati leseraw yemichil aynet
@Kadija-pv3ge
@Kadija-pv3ge 3 ай бұрын
ኢቲወ ክሬም ለማናገኝ በቤት ውስጥ አሳይን
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 ай бұрын
እሺ
@GatachaweBekele
@GatachaweBekele 27 күн бұрын
Wwwwwwwwww
@vvtsr9867
@vvtsr9867 6 ай бұрын
በከሰል አሰራር አሳይን ለለን
@zeruyemariyam
@zeruyemariyam 11 күн бұрын
ke kek yemiyasifelig ye duket ayinet.simachwn bitasawkln des yilegnal alakachewm
@keyboardexercise5406
@keyboardexercise5406 5 ай бұрын
Abb
@metim-rz7nu
@metim-rz7nu Жыл бұрын
መምቻ ማሽን የሌለውስ
@meskeremlemma7158
@meskeremlemma7158 Жыл бұрын
የክሬም ሰሞችን ብትነግሪኝ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
ዊፕንግ ክሬም
@BezawitBiniyam-io8jn
@BezawitBiniyam-io8jn 3 ай бұрын
ዋው ጎበዝ የውሀውን አሳይን
@Jana-mn9xy
@Jana-mn9xy Жыл бұрын
Bexam dese ylale
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@user-wf9ju8bc2l0
@user-wf9ju8bc2l0 Жыл бұрын
👌👌👌👌💐💐💐💐
@mhretkidane5797
@mhretkidane5797 Жыл бұрын
konjo now
@HikuKuti
@HikuKuti Жыл бұрын
ውድ ከላይ ያረክሽያቸው ከለሮች ምንድ ንቸው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
እስፕሪንክል ናቸው
@user-zi9ik7wp1u
@user-zi9ik7wp1u 20 күн бұрын
2እቁላል ግማሺ ዘይት አድግላስ ስኳር ፈኒላ ወተት 1 አድ ተግማሺ ዱቂት በኪብ ቡደር 2:17 2:20
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 37 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 40 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 39 М.
አልፈልግሽም መሄድ መፍትሽ ነው😱
24:09
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 52 М.
ተመሳሳይ ልብስ መልበስ ተጀመረ😁
15:09
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 47 М.
Nutella-Kinder burrito bomb ! 🤤🎉
0:47
adrian ghervan
Рет қаралды 11 МЛН
Пёс - Парашютист 😍
0:42
ДоброShorts
Рет қаралды 2,2 МЛН
Forming of goal foam || A2Z SKLLS
1:00
A2Z SKILLS
Рет қаралды 37 МЛН
Водитель на каблуках
0:10
РОФЛОТЮБ
Рет қаралды 1 МЛН