No video

በጉም የተሸፈነው ምስጢራዊ ስፍራ፤ ሕፃኑ በጉም ውስጥ ተሰወረ

  Рет қаралды 99,370

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 858
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 3 жыл бұрын
ግእዝን፣ መንፈሳዊ ትምህርትን፣ የፍልሰታ ትርጓሜን የማስተላልፍበት ዐዲሱ ቻናሌ ይህ ነውና ፈጥነው ለመማር ሰብስክራይብ ያድርጉ። kzfaq.info/love/UBLJV6fM_Dqk3PwuHHGIQA
@belemulu6095
@belemulu6095 3 жыл бұрын
Qal hiywt yasemaln
@mekdelawitseyoum6220
@mekdelawitseyoum6220 3 жыл бұрын
Dsss eyalen subscribe enadergalen Dr.🥰🥰🥰🙏
@tezekerenebewstemengstke6146
@tezekerenebewstemengstke6146 3 жыл бұрын
Nurln memhrachn destenia neh
@fgiffig8g303
@fgiffig8g303 2 жыл бұрын
@@belemulu6095 ኀ
@nonitube8328
@nonitube8328 2 жыл бұрын
Betam dese yeleal egziabeher yemesgen
@mekedelawittale3311
@mekedelawittale3311 3 жыл бұрын
ስለባታው ቃላት ያጥረኛል የምድር ምድረ ገነት ያስብላል ::ይህን የተቀደስ ስፍራ በካሜራህ ቀርፀህ ስላስጎበኘህን በጣም እናመስግናለን ለሁላችሁም ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
@kitessemakit
@kitessemakit 3 жыл бұрын
መምህራችን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክልን ፡ አሜን ፡
@negatucheru9792
@negatucheru9792 3 жыл бұрын
I appreciate what the Andromeda team reavaled to it's followers.keep up it,!!!
@kitessemakit
@kitessemakit 3 жыл бұрын
ኮንታ ዎች እንወዳችኋለን
@seyefiqr2014
@seyefiqr2014 3 жыл бұрын
Kontawech enodachuwalen
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 3 жыл бұрын
እውነት ኮንታዎች ንፁህ ልብ ❤️ ያላቸው ሕዝቦች ናቸው፣መምህራችን እናመሰግናለን ፍቅር ሕዝብ 🙏🙏💚💛❤️
@nomore6480
@nomore6480 3 жыл бұрын
ኮታ የት ነው?ውዴ
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን በጣም ነው የምወዳት ከነፍሴም በላይ አብሶ እርሶ ሲነግሩኝ ባወኮት ቁጥር ፍቅር ነው የያዘኝ 💚💛❤ 🙏
@emuemu8863
@emuemu8863 3 жыл бұрын
ማን ነው የዚሙን የጣለብን...የት ጋር ነው መንገዳችንን የሳትነው... የራሳችንን እንዳናይና የሰውን እንድንመኝ ያደረገን : አገሬ ኢትዮጵያ ሁሉሞሎቷሽ የተረፈሽ እኮ ነው እናመሰግናለን መምህን
@mihreteabastatike944
@mihreteabastatike944 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መምህራችን እንወዶታለን እግዚአብሔር ምሥጢሩን ጥበቡን ይጨምርለዎት
@yotor6385
@yotor6385 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ÷ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ!!!! እንኳን ለባለወልዱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 3 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ያለ በዓይን የሚያረካ አገር ያለን ሕዝብ ነን። ታድለን!!! መምህር እኛንም ስላጋራህን እናመሰግናለን!!! ድንቅ ቦታ ነው።
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን እንካን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳቹ አደረሰን።እናመሰግናለን መምህር🙏
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 3 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🏼🙏🏼
@belemulu6095
@belemulu6095 3 жыл бұрын
Amen
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 3 жыл бұрын
መምህሬ የኔ ስስት በጣም ነው የምውድህ ማርያም ። ልጀ ሰውልድ አንተን እያስያው ነው ማስድገው በማርያም ፀልይልን
@aenanisasesfa7536
@aenanisasesfa7536 3 жыл бұрын
መምህር ሁሌም ያስደምሙናል ።
@hopehope8661
@hopehope8661 3 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው። እናመሰግናለን። ወይ ሀገሬ ፠ኢትዮጵያ፠ ድንቅ ነሽ።
@brighttomorrowlearningtube5052
@brighttomorrowlearningtube5052 3 жыл бұрын
ዋዉ!!! እጅግ ግሩም ቦታ ፣ በግሩም ተመስጦ እይታ፣ በልዩ ተሰጦ አንድምታ። 👏👏👏 🙏🙏🙏❤
@laketchnegatu1437
@laketchnegatu1437 3 жыл бұрын
አካባቢው በጒብኝዎች ተጥለቅልቆ እድገታችሁ ተመንጥቆ ለወገናችሁ ልትገልፁ ፈጣሪንም ልታመሰግነኑት ያብቃችሁ።
@mekdesmohammed1972
@mekdesmohammed1972 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሮዳስ በጣም እናመስግንሀለን እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን የኢትዮጵያ አገራችንን ከጥፋት ከወራሪ። ከችግር ከረክሀብ ከቸነፈር ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመብርሀን የአስራት አገሩዋ ህዝብዋ ትጠብቅልን አሚን
@romantilahun1449
@romantilahun1449 3 жыл бұрын
ይህን ውብ ተፈጥሮ አስጊጦ የሰጠን አምላክ ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቦታው ላይ ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ ከጥሩ ማብራሪያ አስጎብኝተኸናል የጌታ ፈቃድ ይሁንና ይህን ድንቅ ህዝብና ተፈጥሮ ለማየት ያብቃን::
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር!
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ምንም ሳናጣ በቃላት የማይገለጥ የተፈጥሮ ሀብትና ባህል እያለን ምነው ፍቅሩን ነሳን ??የሰማይ አምላከ ይቅርበለን‼️ ወንድሞቻችን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏💚💛❤️
@mbsalon2906
@mbsalon2906 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቦታ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር
@corinne6155
@corinne6155 3 жыл бұрын
እንዲህ ስንፋቀር ሲያምርብን። ዶክተር በጣም ደስ የሚል ቤተክርስቲያን ለምለም ሀገር
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 3 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ እውነትም ገነት ናት!!! እንደዚህ አይነት ቦታዎችን ማየት ሕይወትን ያድሳል። በጥሩ ግጥም አጅበህ ነው ያቀረብህልን መምህር።
@fathimaf7802
@fathimaf7802 3 жыл бұрын
መምህር ዘመንህ ይባረክ
@bezahaile5557
@bezahaile5557 3 жыл бұрын
ምንም ሳናጣ መባላት ብቻ እይ ኢትዮጵያውያን መጨረሻችን ናፈቀኝ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ዶ/ር እናመሰግናለን
@fddgffjgcjgdf202
@fddgffjgcjgdf202 3 жыл бұрын
ዋው ቃል የለኝም ደስ ስትሉ ኮንታወች እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንፅህተ ንፁሀን እማምላክ ወላዲት አምላክ ፍልሰተ በዓል ፆሙን የበረከት ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️💚💛❤️
@buskaman3817
@buskaman3817 3 жыл бұрын
መምህር ደስ የሚል ግጥም ሁሉም ነገር ድንቅ ነዉ እናመሰግናለን ።
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል፡ እኛ ባይገባንም በልዩነት የተፈጠረች ምድር ናት፡ኢትዮጵያ፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@geremwgetachew3735
@geremwgetachew3735 3 жыл бұрын
Woooow i me proud of you doctor Long life for you self 🙏💞💞
@user-we3wo3zc3i
@user-we3wo3zc3i 3 жыл бұрын
እንዲህ ስሜታችን ሁሉበጦርነት ወሬ በተመላበት ወቅት ይህንን የምፕሰለ የሚያረጋጋ የሰላም ምግብ ሁሉ ስለመገብከን ዶክተር እጅግ እጅግ እናመሰግናለን!!!
@leuldesta8806
@leuldesta8806 3 жыл бұрын
We love you so much Contta peoples your Hospitality was the best .Contta peoples Express the true Ethiopian love and peace . Great people .
@muluneshdemessie137
@muluneshdemessie137 3 жыл бұрын
አቤቱ ፡ እግዚአብሂር ፡ ሆዪ ፡ ይህን ፡ ፍቅርና ፡ መከባበርን ፡ ይህን ፡ ትውልድ ፡ አትንሳው ፡ ኢትዮጵያ ፡ የምትታወቀው ፡ በዚህ ፡ አይነት ፡ ነበር ፡ አሁንም ፡ ይህንን ፡ አተንሳን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡
@muluneshdemessie137
@muluneshdemessie137 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን ፡ ምድረ ፡ ገነት ፡ ለዛለም ፡ ደምቀሽ ፡ በሰላም ፡ ኑርልን ፡
@yeshiharegdebebe9766
@yeshiharegdebebe9766 3 жыл бұрын
እውነት ኮንታዎች ንፁህ ልብ ያላቸው ሕዝቦች ናቸው:: እንወዳችኋለን! መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን ፡፡ 11
@tgibest6079
@tgibest6079 3 жыл бұрын
ያምላካችን የልዑል እግዚአብሄር ሥራው ድቅ ነው ክብር ለሥሙ መምህራችን ዘመንህ ይባረክ
@MiMi-pk9ci
@MiMi-pk9ci Жыл бұрын
መምህራችን በጣም ደስ የሚለ የተባረከ ህዝብ ለምለም አገር ነው ያለችን ኢትዬጵያ የሚገርም አገር መለአኩ ቅድስ ጊዬርጊስ ከበረከቱ ያድለን የከንታን ከተማ አስተዳደር ከልብ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@ashenafizemedkun
@ashenafizemedkun 3 жыл бұрын
We love you brothers and sisters in konta Ethiopia 🇪🇹 💚💛❤ God bless Ethiopia 🇪🇹
@marthaabrahamabraham4495
@marthaabrahamabraham4495 3 жыл бұрын
ኮንታዎች በጣም ነው የምወዳቹ እግዚአብሔር በፍቅራቹ ያኑራቹ ሁሌም ።መምህር ብቻ ሳይሆን እኔም ምሳ እየበላሁኝ ነበር ስከታተል የነበኩት ግን እንባዬ ጠብ ሲል ታወቀኝ በደስታ ክርስትና ይህ ነው ።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
መምህር በትክክል ያልከው ኑርልኝ
@fanawasihun5658
@fanawasihun5658 3 жыл бұрын
ስላም መምህራችን ልጅች ሁሉ በጣም ይወዶልሁ እግዚአብሔር ከክፍ ነግር ይጠበቃልን ዛሬ በጣም አሚሮብሀል ኑሪልን ሺህ አመት በእውነት እግዚአብሔር አምልከ መንግሥት ስማህት ያውርስልን
@aynadisabebe6ygf419
@aynadisabebe6ygf419 3 жыл бұрын
An amazing n brilliant Ethiopian scientist 👏❤😀
@astergizaw6
@astergizaw6 3 жыл бұрын
በእዉነት የተባረከ የፍቅር ህዝብ እንኳን ደሰያላችሁ ሁላችሁንም
@eyerusalembeyenetegist1267
@eyerusalembeyenetegist1267 2 жыл бұрын
DR ድንቅ ስራ ለማየት ኦንኳን ባልታደል እድሜ ላንተ አየሁ እድሜህን ያርዝመው እውነት እኔ አንተ ከወቅሁ በኋላ እጅግ ተለውጫለሁ ብዙ ነገር አስተምረህኛል አንተ የተባረክህ ነህ አሁንም አብዞቶ ይባርክህ እድምና ጤና ይስጥህ እውቀትህን ሳትደብቅ ሳትሰስት ስለምታካፍለን በእውነት አንተ ልዩ ነህ አኔ ላንተ ቃላት የለነም አንተን እንዳውቅ የረዳኝን እግዚአብሄር አመሰግናለሁ
@serkalembekele6226
@serkalembekele6226 3 жыл бұрын
በዉነት ልቤ በደስታ ተሞላ መምህር ላንተ ከዚህም በላይ ይገባሀል ዉዱ የኢትዮጵያ ልጅ መምህር መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ በጣም እኮራብሀለዉ አከብርሀለዉ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ አምላክ
@yordiamare1590
@yordiamare1590 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ና ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት የፍቅር ሀገር ኮንታ እንወዳቹሀለን
@GetEthioHabesha
@GetEthioHabesha 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen !!!
@surafelbeyene7706
@surafelbeyene7706 10 ай бұрын
ምርጥ እንግዳ አቀባበል ኢትዮጽያዊነት እንዲህ ነው ተባረኩልን
@etethailu2358
@etethailu2358 3 жыл бұрын
እውነት ኮንታዎች ንፁህ ልብ ❤️ ያላቸው ሕዝቦች ናቸው፣መምህራችን እናመሰግናለን ፍቅር ሕዝብ
@misgunkahsu7290
@misgunkahsu7290 3 жыл бұрын
Wow Beautiful, just amazing, you Kings deserve every respect and honour ❤😍🌺
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
😍
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 3 жыл бұрын
❤❤❤ Gojee
@samayoutube4922
@samayoutube4922 3 жыл бұрын
ሰላሞት ይብዛ በክርስቶስ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትህን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም በጣም እናመሰግናለን መምህር ሀገሬ ኢትዮጵያ ውብ ነት እኔ ራሴ አላውቅም ነበር የኮታ ልጅ ሆኛ ይሄንን ውባቶን በጣም በጣም አመሰገናለው
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 3 жыл бұрын
ሰላም ለእርስዎ ይሁን መምህራችን , አቤት ደስ ሲል ለምለሟ ኢትዮጵያ ምድረ ገነት መሬቷ ድንግል ናት , እግዚአብሔር የባረካት አገር , እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም አንድነትና ፍቅርን ያምጣልን አሜን 🙏🙏🙏 🕊🕊🕊💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 3 жыл бұрын
መምህራችን መተኪያ የለህም እኮ እግዚአብሔር እጅግ ብዙ በረከት እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርከው :: ሐሰተኛ ዩትዩበሮች ከዚህ ተማሩ በሐሰት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ከምታደሙ በእውነት ተፈጥሮአዊ በረከቷ እንደዚህ በማሳየት አእምሮአችሁን አፅዱ ::
@makedestefera4771
@makedestefera4771 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው መምህራችን ። እናመሰግናለን ።
@teshomelema9524
@teshomelema9524 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር አምላክ። መምህራችን, ሥራዬ አስጎብኝ (Guide) ሲሆን, ለሀገሬ፤ለእምነቴ,፤ለህይወቴና ለኑሮዬ ሥለምታስተምረን እጅግ ላመሰግንህ እወዳለው። አመሰግናለው። እድሜ ይስጥልኝ።
@marymikel565
@marymikel565 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው እውነት
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን መምህር በጣም ድንቅ ነው በእውነቱ የሰው አቀባበሉ እራሱ የሚገርም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ ለሁላችሁም ረጂም እድሜና ጤናውን ያድላችሁ
@konjittesfaye8809
@konjittesfaye8809 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የሚደንቅና የሚመስጥ እውነትም ገነት 🙏🙏🙏
@mamiethiopia5479
@mamiethiopia5479 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር እናመሠግንሀለን ትላንት ማታ ነው ያየሁት ምንልበልህ አገላለጽህ እራሱ ውስጡ ያለሁ ያህልነው የተሰማኝ ቅዝቃዜው እራሱ እየተሰማኝ ውሀው እራሱ የተረጨብኝ ነው የመሠለኝ እናመሠግናለን አንተ ስራህን እየሰራህ ነው ግዴታህን እየተወጣህ ነው ብዛልን
@yafetmelaku4061
@yafetmelaku4061 3 жыл бұрын
ዶክተር እጅግ ግሩም ሰው ነህ በተለይ ሀገራችን ያላትን እምቅ እውቀት እንድትጠቀም የማንቂያ ደወል እየደወልክ መሆኑም እገነዘባለሁ፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን!!!
@danielayanaw4132
@danielayanaw4132 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ቦታ እና ትልቅ የመንፈስ እርካታ የሚሰጥ ስፍራ ነዉ። መምህራችን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቦታ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
@AMEN12728
@AMEN12728 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ!🙏
@alexh2457
@alexh2457 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ያላል!!! ሀገራችንን ሰላም አርጐልን ለመጐብኘት ያብቃን!
@Lwammedi
@Lwammedi 3 жыл бұрын
መምህር ዛሬ ለብሰህ የመጣኧው ደስ ይላል ኮቱ
@EthioTrust527
@EthioTrust527 3 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያ ሀገራችን የሰማይ መስኮት ይከፈትልን የመከራ ዘመን ይዘጋልን ልዮ የተፈጥሮ ቦታ የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን የተሰጠንን ስጦታ መጠቀም አልቻልን እግዚአብሄር ንፁ ልብን ማስተዋልን ይስጠን
@user-rg3em1uc1v
@user-rg3em1uc1v 3 жыл бұрын
አምላክ ኢትዮጵያን ከሊሎችአሥበልጦ ሠቷታል መጋቤዋዬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ መድኔ አረጓዴ በመዉደድ አንደኛነት
@tenaworku8677
@tenaworku8677 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር በውነት ምነው አንተን ባረገኝ በሚል መንፈሳዊ የቅናት ነው የቀናውት እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ
@asterbah3504
@asterbah3504 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በአይን ለማየት ያብቃን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ውሃው ፊቴን እየረጨኝ ነው መነፀር ስጡኝ በላቸው እሚስፈራም ደስ የሚልም ግርማ አለው እንጎበኛለን መዳረሻ ስላስጎበኘህን ክብር ይስጥልን
@suzankassa9719
@suzankassa9719 3 жыл бұрын
ዋው እጅግ ደስ እሜል ቦታ ነው እናመሰግናለን ዶክተር ኮንታዎች እንወዳችሗለን ፍፁም ኢትዮጵያውያዊ በሆነ ፍቅር ስላደረጋችሁት አቀባበል ❤️❤️❤️ኢትዮጵያውያ ስመጣ ይህንን ቦታ ለማየት ጏጉቻለሁ
@dagmawitufa898
@dagmawitufa898 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ለሁሉም ግሩም ስራህ። ኮንታወች እናመሰግናለን እንወዳችኃለን
@yenenshdagne4453
@yenenshdagne4453 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ደግም እንደዝው ወላይታ ሶዶ ዳሞታ ስላሴንም ብታይ ደስ ይላል እና ለኮንታዎችንም ምስጋናን አቀሪባለው።
@tizitatesfaye1913
@tizitatesfaye1913 3 ай бұрын
ደስታችሁ ፍቅራችሁ ይጋባል ደስስስስስስስስ ትላላችሁ ዘመናችሁ ይባረክላችሁ ክበሩ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@natytesema9148
@natytesema9148 3 жыл бұрын
Respect for Konta people its amazing natural inhabitants ❤👍🇪🇹🙏
@selamtadesse257
@selamtadesse257 Жыл бұрын
ፍቅር ናችሁ ኩንታዎች .. ፍቅር እውነት የዋህነት ያልተለያቸው በጣም ያስቀናሉ ። መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ለ እርሶም በርግጥም ነው ክብር ያስፈልጋል የኛ ነገር የውጪ አድናቂ ሆነን ቀረን እንጂ እርሶ የኢትዮጵያ ኩራት እንደመሆንዎ ክብር ይገባል።
@tsiongebremedn4081
@tsiongebremedn4081 3 жыл бұрын
ኮንታዎች እንደ ክብራችሁ ሰማያዊ ክብርን አምላክ ያድልልን ጸጋን ልበሱልን።
@mariyametho2619
@mariyametho2619 3 жыл бұрын
በስመአብ ያለማንም ከልካይ ይሄንን የመሰለ ምድራዊ ገነት ስላሳየሀን እግዚአብሄር ይስጥልን ከቃላት በላይ ነው
@hiwetkassa9043
@hiwetkassa9043 3 жыл бұрын
በእውነት ይህ የፈውስ ቦታ ነው መንፈሳዊ ፈውስ የህሊና ፈውስ ቢዲዮውን አይቼ በጣም ተደሰትኩ የጅማ ከተማ ነዋሪ ነኝና ኮንታ ደግሞ ለኛ ብዙ ዕሩቅ አይደለም እንደእዝብሔር ፈቃድ እንደምጎበኘው ለራሴ ቃል ገባው አንተም ተባረክ ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን ፡፡
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 8 ай бұрын
የኔ ወዳጅ ታላቁ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ የዚህን ሕፃን ልጅ ገድልህን አሳየን ፣ አሰማን ስለ ሕፃኑ መሰወር ስሰማ አለቀስኩኝ 😭😭😭 ሕፃኑ የተመረጠ ቅዱስ ነው ። አንድ ቀን እንደገና መገለጡ አይቀርም ሙሉ እምነት አለኝ። ወይ ለቤተሰቦቹ ወይ ለበቁት አባቶች ተገልጦ ይታያል ። በዚያ ያሉትንም አባት ሳላደንቅ አላልፍም ። ወደ ከተማ ወጥተው አጥማቂ እንድሆን ጥይቀውኝ ነበር በዚህ ብዙ ሰላም አለ አሉ ። እውነት ነው ። የኔ አባት በአትዎትን ለቀው እንዳይሄዱ ። በረከትዎት ይደርብን ። በዚያ ያሉትንም ሕዝቡን ታላቁ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልን ። መምህር ሮዳስ ታደሰ የእመቤታችን ወዳጅ አንተንም አዛኝቱ በሄድክበት ሁሉ ሞገስ ትሁንህ ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ። 🙏
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ክብር እና ፀጋ ይሰጥልን መምህር።
@user-tz2wf4ch2g
@user-tz2wf4ch2g 3 жыл бұрын
መምህራች እግዚአብሔር ይጠብቅል⛪️⛪️✝️✝️ ሀገራች ሠላም ያድርግል
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 3 жыл бұрын
ፍቅርን፡የኛ፡ካደረግን፡ፈጣሪ፡እንዲህ፡አይነት፡ፀጋን፡ያጎናፅፈናል።የኮንታ፡ወጣቶች፡በርቱ፡የኦርቶዶክስ፡ተዋህዶ፡ማህበር፡መስርቱ፡።ባህልና፡የተፈጥሮ፡ፀጋንለሌሎች፡በማስጎብኘት፡ገቢያችሁን፡ፍቅራችሁን 👍ሼር 👍አድርጉ።ዶ/ር ሮዳስ፡እናመሰግናለን።እኛም፡ተደስተናል፡በማየታችን፤🙏👋ደቡብ👋👋👋👋👋👋👋
@aklilubanjaw4358
@aklilubanjaw4358 3 жыл бұрын
Great thanks Dr for inviting us such amazing and secret place!
@gzeray9932
@gzeray9932 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏 እንኳን በሰላም አደረሰን🙏አሜን👌🏆🏅🌟💫⭐️
@aswanaswan5941
@aswanaswan5941 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ
@workineshg.t3060
@workineshg.t3060 3 жыл бұрын
እትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን መምህራችን
@ruthmime73
@ruthmime73 3 жыл бұрын
ሃገራችን ኢትዮጵያ እኮ ገነት ናት ። መሄድማ ግድ ነው እናመሰግናለን ዶ/ር🙏
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 3 жыл бұрын
እጅግ የማደንቅህ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ዶክተር ሮዳስ ባሰየኸን እጅግ ተደስቻለሁ ግን ልጆቻችንንም ማሰየት አለብን አገራቸውን ማወቅ አለባቸው ታድያ ምን ያህል ቦታው ዋስትና አለው እንደምታውቀው ያለንበት ጊዜ እንደ ድሮ ያለፍራቻ ሐገርህን የምትጎበኝብት ጊዜ አልፏል ታድያ ምን ትላለህ በዚህ ጉዳይ
@eleniehilu8641
@eleniehilu8641 3 жыл бұрын
ኮንታዎች ክብር ይገባችኋል በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር ይመስገን
@zemenayatinkut4776
@zemenayatinkut4776 3 жыл бұрын
የኮንታ ህዝብ ፍቅር ነው እንወዳችኋለን።
@lemlemdegu125
@lemlemdegu125 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ግጥም ሁሉም ነገር ድንቅ ነዉ እናመሰግናለን ።
@shwayewagnew7805
@shwayewagnew7805 3 жыл бұрын
ኮታዎች እንወዳቹዋለንክበሩልን
@saronnida9321
@saronnida9321 3 жыл бұрын
አቀራረብህ በጣም መሳጭ ነው በጣም ነው ደስ የሚለው በርቱልን 😘😘😘😘😘😘
@serkalembekele6226
@serkalembekele6226 3 жыл бұрын
ከኮንታዎች ዉድ መምህራችንን በክብር ስለተቀበላችሁት ፈጣሪ ያክብራችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በዉነት ልብ የሚገባ አቀባበል ነበር
@marymebaba7161
@marymebaba7161 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ በጣም የጉመጀሁት ካገላለፅ ጭምር ድንቅ አገር አለን ፈጣሪ ይመስገን የእውነት እድሜ ጤና መምህር አመሰግናለው።
@mesfinteklu9451
@mesfinteklu9451 3 жыл бұрын
የታላቋ ኢትዮጵያ ውብ ተፈጥሮ እጅግ ደስ ይላል እንዲሁም የፈጣሪ እጆች ይታዩበታል ደብብ ክልልላችን ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት ይኖርበታል እንዲሁም ዶ/ር ሮዳስ እና ዶ/ር ጌትነት የጠፋውን የታላቋ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ጥበብ፣አቅም እና የመሳሰሉትን እያወጣቹልን ስለሆነ በርቱልን ፈጣሪ ይርዳቹ እኛም እንደ ዜጎች ልናበረታታቸው ይገባል ፡፡ ምርጥ ጊዜን ከእናተ ጋር እንደጎበኘው ሆኜ አይቸዋለው !!! በርቱልን ፡፡
@3ftube793
@3ftube793 3 жыл бұрын
we thank you so much Dr, for your commitment and addressing churches found in Konta and keep it up
@hiwottsegaye1314
@hiwottsegaye1314 3 жыл бұрын
ሚገርመዉ መምህር የ ሄኖክ ስዩምን ሀገሬን የሚለዉን መፅሀፍ ሳነብ ስለቦታዉ ገርሞኝ ነበር አንተ ደሞ ቦታዉን ቀርፀህ ስላሳየኸን በጣም ደስ ብሎናል፡፡ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን ፡፡
@meseretberta8967
@meseretberta8967 3 жыл бұрын
ቦታው በጣም ያምራል ዶ/ር ሮዳስ ቃለህይወት ያሰማልን ኮንታዎች እናመሰግናለን አቀባበላቸው በጣም ደስ ይላል ይገባሀል
@danielteklu7944
@danielteklu7944 3 жыл бұрын
በመጀመርያ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በኔ እድሜ ይህንን ታሪካዊ ቦታ በምስል ማየቴ ሲቀጥል አባታችን ይህንን ድንቅ እና ታሪካዊ ቦታ ስላስጎበኙን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ጉዞውን ለበረከት ትምህርቱን እና ድካምዎትን ለመንግስት ሰማያት መውረሻ ለሀጥያት መደምሰሻ ያድርግልን ። ከዚህ በመቀጠል ለኪንታ ህዝብና ለመላው የኮንታ ማህበረሰብ ከፍ ያለ ምስጋናና ክብርን እመኛለሁ ብቻ ባጠቃላይ እንባ እየተናነቀኝ ከስደት መንደር በሳውዲ አረብ ነኝ እና በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድማችሁ ክፍለ ገብርኤል ሰላም ይብዛላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላምዋንብያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@birhankebede786
@birhankebede786 3 жыл бұрын
ኢትያያ ውብ ነሽ ውድ የሆንሽ ሀገሬ ስታምሪ ፍቅር ብቻ ጎደለን እንጂ በጣም ነው ደስ የምትለው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ መንፈስን ያድሳል አቤት ተባብረን መንገድ ቢሰራለትማ ዋውውውው። መምህር እናመሰግናለን ስላሳየህን እንወዳችዋለን
@asratlemcha1843
@asratlemcha1843 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው ወይ አገሬ ይህንን ጥለን ነው የተስደድነው ?እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር ። በጣም ያጓጓል
@abezagefifi1805
@abezagefifi1805 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ሀይቁን ከመስደደ በፍት በርቀት ነበረ ያየሁት በጣም ግሩም ነው ያስፈራልም ሀገረ ገብቼ እግዚአብሔር ያድርሰኝና እጎበኛለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 3 жыл бұрын
ዶር ሮዳስ ተባረክ❤️ የተረሱ ቤተክርስትያንንም አስተዋወቅክን. ፓርክንም አሳየክን. እስኪ አንተ ን አይነት ውድ ያሳደጉና የወለድክን አስተዋውቀን.🙏❤️💐
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 3 жыл бұрын
Dr. በጣም፡ ደስ፡ የሚል፡ ጉብኝት፡ ነበር፡ እግዚአብሔር፡ ይስጥልኝ፡ ለቡድኑ፡ በሙሉ፡ የከበረ፡ ምስጋናዬን፡ አቀርባለሁ፤፤ ምድራዊ፡ ገነት፡ አገራችን፡ ናት፤፤ ባየሁትም፡ በሰማሁትም፡ በጣም፡ ደስ፡ ብሎኛል፤፤
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 55 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 32 МЛН
በራሪው መንኮራኩር በኢትዮጵያ፤ በራሪው የሰሎሞን ምንጣፍ ምስጢር
59:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 91 М.
ደብረ ታቦር ፣ መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
37:03
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 65 М.
ድንቅ ተአምር ፈዋሽ ቅብዕ የምታፈሰው የእመቤታችንን ሥዕል ተመልከቷት
24:42
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 47 М.
ማዛሮት ምስጢራዊ የፈጣሪ ጽሑፍ በሰማይ ላይ
31:34
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 26 М.
በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል
51:19
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 111 М.
ተራራው ወደ ላይ የተነሣው አስደናቂው የስምዖን ገዳም
14:06
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 27 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН