በከተማችን ያሉ የቅንጡ መኪና አይነት እና ዋጋ! | Luxury Cars

  Рет қаралды 329,356

Eyoha Media

Eyoha Media

4 жыл бұрын

በከተማችን ያሉ የቅንጡ መኪና አይነት እና ዋጋ! | Cheapest Luxury Cars You Can Buy
#Car #Ethiopia #Price

Пікірлер: 558
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x 4 жыл бұрын
8.5 ሚሊዮን አውጥቼ መኪና ልገዛ አላሁ አክበር ውይ ውይ ካለኝ ለሚስኪን ብሰጠው የበለጠ ይሆነኛል ለዘላለም ቤቴ ሆሆ
@mmmmmm-gi4ih
@mmmmmm-gi4ih 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ምኞትሽ ደስይላል
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 3 жыл бұрын
እንዳቺ ይብዛ ባለማችን
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x 3 жыл бұрын
@@mmmmmm-gi4ih በጣም ወላሂ ይሄንን ገንዘብ ያክል አውጥቸ መኪና ገዛሁ ሳልነዳው ብሞትስ ሆሆ ግን ገንዘቤን ከእኔ በፊት ወደ አሄራ ከሰደድኩት ጥሩ ቦታ ይዞ ይጠብቀኛል
@hayaludegamlak5560
@hayaludegamlak5560 3 жыл бұрын
Sakesam ejihe lay biruu selele nw endezhi mitelew ejhe lay bigeba biruu lelea neger neber mitadergew
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Betam eko buzu ayblem
@alexwmariam6727
@alexwmariam6727 3 жыл бұрын
አስተያየት ሲጀመር ጠያቂው አብዛኛው ጥያቄዎቹ ትክክል አይደለም መልሰ ሰጪውም ብዙ ጉድለት አለበት እና ስለመኪናው ብቻ ነው መወራት ያለበት ውድ ነው ሰው ኬት አምጥቶ መግዛት ይችላል ወዘተ አያስፈልግም ስለ መኪናው ሙሉ ዝርዝር ያስፈልጋል ኒሳን የጃፓን ስሬት መሆኑ አመተምህረቱ ሞዴሉ ኪሎ ሚትሩ አቶማቲክ እስቲክ ሽፍት አልምትድ ሬጉላር ሆንዳይ ከሆነ የቻይና የኮሪያ መጠቀስ አለበት ካሜራ አንሺው ሰዎችን ከማንሳት መኪናውን ከውጭ ዙሪያውን ከውስጥ ውስጡን በደብ ወንበሮቹን እያገላበጠ ማሳየት አለበት ካሜራው ፍላሽ ወይም መብራት ካለው ውስጡ በደብ መታየት አለበት እና ልምዱ ከሌላቹ የሌላ አገሮች እንዴት እንደሚያስተዋውቁ በዩቱብ ተመልከቱ ለማለት ነው።
@bereketyihedego6226
@bereketyihedego6226 4 жыл бұрын
የልጁ ጠንካራ ጎኑ ቁጥር አይፈራም!
@alemituhordofa4084
@alemituhordofa4084 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@eritrearedsea9326
@eritrearedsea9326 3 жыл бұрын
Enem germoyal eko🤣
@selamf1101
@selamf1101 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ethiohulageb4501
@ethiohulageb4501 3 жыл бұрын
ቁጥር ጎበዝ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ambelgetachew8931
@ambelgetachew8931 3 жыл бұрын
bexam yetemechege comment 😁👍
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 3 жыл бұрын
ዋጋዎቻቸው በጣም ውድ ነው:: አምራች ፋብሪካውም ይህን ያህል አያተርፍባቸውም:: መንግስታችን መኪናዎችን ለማስገባት ያለውን ፖሊሲ መፈተሽ ይጠበቅበታል::
@user-kp8fb4lu2z
@user-kp8fb4lu2z 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-kp8fb4lu2z
@user-kp8fb4lu2z 2 жыл бұрын
አረ በህግ አምላክ ቅንሱልን ውይይይይይይይይ ሸቃሉች ስሸቅሉ ይሞቱ ብላችሁ ነዉ
@awesomeness1539
@awesomeness1539 4 жыл бұрын
ብዙ ሰው ስለ ቀረጥ ያለው ግንዛቤ በጣም አነስተኛ ነው ቀርጡ ከመኪናው ዋጋ በእጥፍ ነው የሚበልጠው
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
እውን የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስፈልጉው መኪና ሳይሆን ሰላም ነው የናፉቀው
@aduking8445
@aduking8445 3 жыл бұрын
8.5 silegh moche neber
@susenesh
@susenesh 4 жыл бұрын
በአሻራ በሩ አይከፈትም የተሳሳተ ኢንፎ አትስጡ ቁልፉ አጠገብህ እስካለ መክፈት ትችላለህ ...ልጁ ምን እንደሚያወራ አይውቅም...ቱሳን ነው የሚባለው ቱክሳን አይደለም
@mohemmedealihfds5617
@mohemmedealihfds5617 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@begonetub2590
@begonetub2590 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ መኪና ከመግዛት ፈረስ ገዝቶ በጋሪ መዳት ይሻላል በ ሰአት ሰላሳ ኪሎ ሜትር ይሄዳ ትንሽ ሰጋቱራ ብቻ ነው የሚፈጀው የሀገራችን የመኪና ህጉ የመኪና ሻጩ በጣም አስቂኝ ናቸው አንድ መኪና ለመግዛት ግዴታ ሁለት መኪና ገዝተህ አንዱን ለመንግስት እና ለነጋዴ ተካፈሉ ብለህ ግዴታ ስጦታ ትሰጣለህ 😢
@fourplus4994
@fourplus4994 3 жыл бұрын
በጣም ማወቅ እፈልግ ነበር አመሰግናለሁ በርቱ
@techawatch
@techawatch 4 жыл бұрын
ሚገርም ነው ይሄ ዋጋ ከየትም አለም ያለ አይመስለኝም በጣም ውድ ነው።በ10ሽህ ዶላር ሀሪፍ መኪና መግዛት ይቻላል አሜሪካ ውስጥ ከውጭ ሀገር ማስገባት ቢቻል ጥሩ ነበረ ምን ይደረግ ህውሀት ኤርትራን ከናት ሀገሯ ገንጥሎ አሰብን ስላሳጣን ወደብ የለንም።
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 3 жыл бұрын
ሲጀመር ወደብ እልባ ናቹ ማፕሽን ጠንቅቀሽ እወቂ። ኤርትራ የኢትዮጵያ አልነበረችምም አይደለችምም። ይልቁንስ ጥንቃቄ ያስፈልጋችዋል አባይ አልባ እንዳትሆኑ።
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መቼም በሁለተኛ ነን አለም ከሚሸጠዉ ገበያ ነው ድሃ መኖር ያልቻለባት አገር
@temesgentaddesfentay8640
@temesgentaddesfentay8640 4 жыл бұрын
ጥሩ እውቀት ነዉ የሰጠህን ።
@abbasha318
@abbasha318 4 жыл бұрын
Honda crv 4 million birr. 120000 dollars , here in europe ur Costa 30000 dollar new. You can buy Porsche Teycan EV, or Audi RS 6 for this money. What a joke
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
It's very expensive. Lol
@dae6260
@dae6260 4 жыл бұрын
Yow add taxes that’s why it’s expensive
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
Ab Basha I can buy Lamborghini with that money
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
Ab Basha 8.2 ሚሊዮን ያለውን መኪና ስሰማ ልቤ ቀጥ አለብኝ አሜሪካ እንደዛ አይነት መኪና በዛዋጋ ከትልቅ ቤት ጋር ትገዛለህ
@eyoel4645
@eyoel4645 4 жыл бұрын
Yeah u cant blame them the excess tax here is crazy as hell
@mezgebufentea2419
@mezgebufentea2419 3 жыл бұрын
ይገርማል ይህን ያህል ትርፍ ኸረተው በአግባቡ ነግዱ የ 2018 crv 3.8 ሜልየን የመጨረሻው ይላል ከቤቱ ግን የ2021 አንድ ሜልን አይበልጥም የትርፍ ልዩነት ይግርማል ሌላው ትርፍ
@andyworku5128
@andyworku5128 4 жыл бұрын
Modern vehicles use coolant not water thank you for the info anyway.
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 4 жыл бұрын
Betam enameseginalen.
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
ጌታው ሁለተኛው ስህተት ስለጭስ አለማውጣቱ የተሳሳተ መረጃ ነው መኪናው Catalytic converter የሚባል ነገር አለው HC, co, NOX. ወደ H20,CO2,N2 ቀይሮ ወደ ውጪ ይወጣል ለዚህም ነው ጭስ የማታየው
@romanyohannes9377
@romanyohannes9377 3 жыл бұрын
Thanks at list I have known something
@Eyob797
@Eyob797 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ መኪኖች ናቸው።
@AddisForumofficial
@AddisForumofficial 4 жыл бұрын
Nice info
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው ጎበዝ ነህ
@tirukenmekonnen8158
@tirukenmekonnen8158 4 жыл бұрын
Wow wow Gerami new kekenesule enemtalen
@thefaceless6050
@thefaceless6050 3 жыл бұрын
Bro betam arif
@thomasabrahamcalgary7086
@thomasabrahamcalgary7086 4 жыл бұрын
What ? Unbelievable I am so speechless....
@abyssiniaautomotive
@abyssiniaautomotive 4 жыл бұрын
8:07 ቱርቦ ቻርጀር የተቃጠለን ጭስ ተጠቅሞ ተርባይን በማዞር ብዙ አየር እንዲገባ ያረጋል እንጅ ጭስ ተመልሶ እንዲገባ አያረግም:: ከሀገራችን ቴክኖሎጅ አኳያ ስለምናየው እንጂ ኢንተርቪው ላይ ብዙ ግድፈቶች አይተናል::
@EyohaMedia
@EyohaMedia 4 жыл бұрын
ውድ Automotive Technology ስለተከታተሉን እናመሰግናለን! የሰጡን አስተያየት ገንቢ ስለሆነ በሌላ ፕሮግራም አሻሽለን እንቀርባለን!
@user-yq6vm6hj7x
@user-yq6vm6hj7x 3 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ፕሮግራሙ 👍👍👍👍👍
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
በጣም ሂሳብ አስተማሪኮ ይህን ያክል ቁጥር አላስተማረኝም ሆ😏
@isaias7506
@isaias7506 3 жыл бұрын
ካሳየዉ መኪናዎች ዉስጥ ላንዱም ትክክለኛ ወይንም ተገቢ ዋጋ አልተናገረም። የእጥፍ እጥፍ እጥፍ እጥፍ ዋጋ ነዉ የሚያስከፍለዉ። ኢንተርኔት ላይ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። እንለ 300 እና 400 ፐርሰንት ነዉ የሚያስከፍለዉ።
@user-es2wq4hc8m
@user-es2wq4hc8m 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ቤንዝን ነው ጥሩ
@habtabghebrekidan3137
@habtabghebrekidan3137 4 жыл бұрын
ይገርማል ።
@offlaautomotive3546
@offlaautomotive3546 4 жыл бұрын
አዲስ መኪና ዉሀ እና ዘይት ብቻ ነው የሚታስፈልጋቸው ያለው ነገር በጣም የተሳሳተ ኢንፎርሜሽን ነው ::
@addmih7751
@addmih7751 3 жыл бұрын
ባለቤቶቹ ተደብቀው ልጁን እዚህ ቦታ ያስቀመጡት ቁጥር እንዲጠራ ብቻ ነው። አነሱማ ወተው እንዲህ አይነት አሳፋሪ ነገር በሚዲያ ወጥተው አይናገሩም ልጁን ለምን ያጋፍጡታል
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Menaw naw aafri 2020 model v8 14 million buzu saw eygza naw
@alemayehuwakjira7337
@alemayehuwakjira7337 3 жыл бұрын
Himmmm Mujib Amir, silemekina tinish ewuket chemir. sile tiretachihu ladek ewedalehu. TVET tiru ewuket tagegnaleh. chis ayawetam turbocharger silalewu bileh sewun atasasit. sewu mechim yaminachihual.
@misterdeevegas7258
@misterdeevegas7258 4 жыл бұрын
አሜሪካን ውስጥ $20,000 የሚሸጥ መኪና በእኢትዮያ ኢኮኖሚ 4,000,000 ($100,000) እንዴት ያለ ጉድ ነው
@adu319
@adu319 3 жыл бұрын
ይገርማል!!
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Tax 3 etf naw
@ahmedsara1379
@ahmedsara1379 3 жыл бұрын
የቤት መኪና ቀረፁ 75%ነው
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Gen buz saw eygza naw
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 4 жыл бұрын
Fochun zamanawe makina sent yeshatal?
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 жыл бұрын
😂😂😂እዝህ ገንዘብ እንደ ልብ የሚገኝበት ሀገር 35000 $ የሚያወጣ መኪና አዛች ደሀ ሀገር ከ 100000$ በላይ እንዴት ይሸጣል😂😂👋ኧረ ምን የአሳማ ሀገር ነው 400% ማትረፍ???
@adu319
@adu319 3 жыл бұрын
ታክሱ መሰለኝ ሚያሶደው ወደ አገር ሲገባ እንጂ ጠቅላላ ሚያሳያቸው መኪኖች ሚጠራቸው ቁጥሮች ደብል መኪና ያስገዛል።
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ እኔም ያስደነገጠኝ ዋጋ ነው ።
@kesetexegu3882
@kesetexegu3882 3 жыл бұрын
👍👍👍
@airrack5261
@airrack5261 3 жыл бұрын
Comment copy paste mareg tichl yel enda
@lifetree7177
@lifetree7177 3 жыл бұрын
I don’t think the sales person understood everything about the car. The car should be at a certain speed. I believe while you are driving 5o mile per hour and if one get on your way it will slow down and bring it down to a much smaller speed.. etc. It also have bsm system. Which helps with your blind spot. It flashes when you change lane. it will detect a near by vehicle and notify you by flashing on your side mirror and peeping as well. It has a lane departure alert system When you are going out of your lain it will beep and pull you back in to your lane. The key doesn’t work with finger print. It have a key less entry and as long as the key is near by it will detect it and unlock the door. but in Ethiopia, I don’t think you will be able to explore every capacity of the car. There is no good road especially in the city. It’s not a new technology. It has been around for awhile now.
@himienat9911
@himienat9911 4 жыл бұрын
ደሞ ለቆርቆሮ ይሄሁሉ ገንዘብ የማወጣው መንግስተ ሰማያት አያስገባኝ
@moviestore7615
@moviestore7615 4 жыл бұрын
the heaven gate is only through Jesus Christ not by amount of money, Dear! so if u have money just buy the best one, cause the heaven is world currency free. . . tnx for understanding!!!
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
እዴዉምንላርግሸ ነብሰነዉአዴ የሚሸጡት
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Binoresh tawchi naber bha hul geza endzi naw milaw
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 жыл бұрын
አራት እጥፍ ታክስ የተደረገው በምክንያት ቢሆን ችግር የለውም, ምሳሌ የመንገድ እጥረት, አካባቢያዊ ብክለት ወዘተ, ግን ሀገሪቷን የሞላው በሌሎች ሀገር መንገድ ላይ የማይፈቀድ በካይና ገዳይ (unresponsive) አሮጌ መኪናዎች ናቸው። ምክንያታቸው "አሮጌ መኪናዎቹ ናቸው ቤተሰብ የሚያስተዳድሩት" ነው ። ቅንነት ቢኖራቸው ግን ለምሳሌ መንንግስት ከኪሱ አምስት ሳንቲም ሳያወጣ ከአዲስ መኪና ቀረጥ በጣም ላረጁት ከመንገድ እንዲወገዱ በመካስ ቢያንስ ከባቢያዊ ንፁህናን ደህንነትን ማሳካት ይቻላል ። ችግሩ ፖሊሲ አውጭዎች ፕሮፌሽናሎች ሳይሆኑ በስሜትና በምቀኝነት ያደጉ ካድሬዎች ናቸው‼
@asmea4799
@asmea4799 3 жыл бұрын
I had two of them
@xandak5423
@xandak5423 4 жыл бұрын
Yeliju difret gerami naw. Muyawi tintena wust gebto yizebezibal.
@danieltemamo3741
@danieltemamo3741 3 жыл бұрын
8m.5k የተባለው ለውደፈት 500,000ሽህ ብር ስገባ እገዛለሁ ብቻ እድሜ እና ጠና
@getahunabebe8210
@getahunabebe8210 3 жыл бұрын
Ahunem bihone baza hesab naberabet gin mr shaciw tasasitowal For seeing some time i feel ahem
@mikalkelati3167
@mikalkelati3167 3 жыл бұрын
Amen
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
እኔስ አገሪ ብገባ በርካሽ ጠንካራ አሮጌ መኪና ገዝቼ የተቀረኝን የከብት እርባታ የጉዎሮ አትክልት ባመረት ብዙ ሰራተኞች ከኔጋር ይሰራሉ ብዞችን የወተት የዶሮ ያትልክት ምርት ተጠቃሚ አደርጋለው
@skiiwoo1932
@skiiwoo1932 4 жыл бұрын
What is Europe standard?
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
ማይኩን ልታጎርሰው ነውዴ😂😂😂😂አያያዝህ ደስ ሲል😂😂
@junyedanu6473
@junyedanu6473 3 жыл бұрын
😂😂
@hanamulugeta7730
@hanamulugeta7730 3 жыл бұрын
😀😀😀😁😁😁😁
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@kedirtube2158
@kedirtube2158 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ የዋጋው ንረት ውይ በዚህ አይነት አረብ አገር ነፃ ነው ብል አይጋነንም
@jemalbarsa1092
@jemalbarsa1092 4 жыл бұрын
ምን አለበት ሐረብ ሃገር
@mulugetakiros6800
@mulugetakiros6800 4 жыл бұрын
Wawu good
@adu319
@adu319 3 жыл бұрын
ወይኔ ነጋዴ!! የኔ መኪና ምን ትበል ?
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 3 жыл бұрын
15 miles per gallon not per liter. About 4 mile per liter.
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
ጌታው ምነው እባክዎ ትንሽ ጥናት ብታደርግ ስለምትሸጠው መኪናዎች V8 ስምንት ስልደር 4x4 የጃፓን ምርት ኒሳን ፓትሮል ሲሆን በዱባይ እስታዳርድ የተሰራ መኪና ነው
@tamirumulugeta2141
@tamirumulugeta2141 4 жыл бұрын
ቡል ሺት የ24.000 ሺህ ዶላር መኪና 4 ሚሊዮን ትላለህ ትንሽ ሽቅጥጥ አይላችሁም ከነታክሱ በአንድ ሚሊዮን የሚያልቀውን ከነትርፋቹሁ ሌቦች
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
K tax eko 100% naw sektel k taxsu 3.7 naw 300shi naw ytrfut
@weggjjcgjucc7526
@weggjjcgjucc7526 3 жыл бұрын
የሚገርመው የማንም ባንጋሊ ሚጫወትበት ቱሶን እና ሳንተፌ እኛ ሀገር ሌግዠሪ ተባለ ወይኔ
@zuberjemal8398
@zuberjemal8398 3 жыл бұрын
Please ye hilux revolution price ifeligalew 2021 model
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
አዲስ መኪና የሚሸጡትም ሆነ የሚገዙትን ልቃወም አልፈልግም ሻጭው ስራው ነው ገዥውም አዲስ መኪና ካልነዳ የከተማዎን ቆነጃጂት እንደ በግ እየነዳ ወደካልዲስ ከዛም ወደምኝታ ክፍል ይዞ መኤድ አይችልም ግን ሻጮች ምናለ አውቶቢስ የጭነት መኪና የእርሻ መሳሪያ ብታስገቡ
@user-rz6zc7yk4s
@user-rz6zc7yk4s 3 жыл бұрын
ስለመረጃህ እናመሰግናለን በግራችን በሄድኒን የሰዉልጅ በተከበረ
@solomonhailu1699
@solomonhailu1699 3 жыл бұрын
is there brand bread that i can eat?
@babawudi1655
@babawudi1655 3 жыл бұрын
Wwwwwww dasilali👏👏👏👏👏
@eritrearedsea9326
@eritrearedsea9326 3 жыл бұрын
Betam defar newu liju kutur ayferam
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
Blendawm hun 12 million gabtol
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
የሀገሬ ህዝብ ሰላም አግኝቶ ያገኘውን የእለት ጉርሱን ሰርቶ በሰላም በልቶ በጠገበልኝ ይሄ ለእኛ ለደሀ አይመጥንም አባ መጀመሪያ አብይ አህመድ መጀመሪያ ሰላምን ፍቅርን ነፃነትን ባስገኘን መኪና ቀርቶ ተደላው ሙቅ ያላምጣ አሉ!!
@kehugu
@kehugu 3 жыл бұрын
I bought Honda CRV 2019 in USA with 0 mileage for $32,000. The difference is about $60000.
@faymay462
@faymay462 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ምን አስጫነን ከውጭ እርካሽ ነው
@MikyEntertainments
@MikyEntertainments 4 жыл бұрын
Yihe mekina madiya ayiselefim new yalew???
@metsnanatsolomon4292
@metsnanatsolomon4292 4 жыл бұрын
Tareee magna brchi!!!!!
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 3 жыл бұрын
አሁን እኮ የኤሌክትሪክ መኪና ነው ተፈላጊው።የነዳጅ መኪና ካውሮፖ እየወጣ ነው።
@welidsabir7928
@welidsabir7928 4 жыл бұрын
ማን ነህ አንተ ጋዜጠኛ ተብዬው የዳቦ ዋጋ ንገረኝ እስቲ ይሄ እኔን አይመለከተኝም ማለቴ ለአቅመ መኪና አልደረስኩም 11 ቁጥር ተጠቃሚ ነኝ /እግረኛ/
@solomontesfaye770
@solomontesfaye770 3 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄
@mikalkelati3167
@mikalkelati3167 3 жыл бұрын
Kkkkkk
@ethiopian-Fairytalesinenglish
@ethiopian-Fairytalesinenglish 3 жыл бұрын
ታዲያ አንተ ዳቦ ቤት ሂድ ሌላ መኪና ቤት ይሂድ ምን ማለት ነው አብራችሁኝ ዳቦ ቤት አሰላልፋኝ ማለት አይነፋም
@ethiosaki4515
@ethiosaki4515 3 жыл бұрын
በጣም ውድ ነው
@onelove809
@onelove809 4 жыл бұрын
Jennet yasgebal?
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 2 жыл бұрын
ይገርማል ዋጋቸዉ በጣም አረፍ ነው የመኪና ዋጋ አንደ አልምሰልኝም
@gmussie2152
@gmussie2152 3 жыл бұрын
The dealer is knowledgeable, good at his job
@HaAb-lk4to
@HaAb-lk4to 3 жыл бұрын
Leboch even north American 2 mekina migeza waga argachuh tegermalachuh in the world ende Ethiopia wede yelem. Leboche but junetawoch nachew Nuru yasewededut b Ethiopia
@salehabdelapriem6812
@salehabdelapriem6812 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ
@niyabmusema9151
@niyabmusema9151 4 жыл бұрын
8.5 mn alat wanaw tru mekina new enji yetefaw patrol betaaaaam yamral
@bahaylugebrmarim6383
@bahaylugebrmarim6383 4 жыл бұрын
I can buy 2 house with that Price!!!!
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
Bahaylu Gebrmarim I can buy the whole neighborhood with that money
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
K addis Ababa wachi
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
8 million birr bet ethiopia aytsab bado maret klhon
@meharidesta2921
@meharidesta2921 4 жыл бұрын
Lju gn bzu yasbal lageraghn
@alemneshfekadu7148
@alemneshfekadu7148 3 жыл бұрын
ተወደደ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
ከየት ይመጣል የምወደዉ ማኪና 4ሚሊየን አለ አሠማህም ሳይክል እገዛለሀ
@AH-mq6xo
@AH-mq6xo 3 жыл бұрын
Defaruu eski ye bugati, Tesla, Lamborghini, wagawen Teralenn ?? Mecheme Tinish Aysketetheme !!
@zelalemgetahun3413
@zelalemgetahun3413 3 жыл бұрын
Especially right now for Ethiopia this too much even America is hard to buy like this only rich people
@youtube123miki
@youtube123miki 3 жыл бұрын
ከ ትክክለኛ ባለሙያ ጋር ቢሆን ጥሩ ነው ጋዜጠኛዉም በ መጀመሪያ ሙያዉ መሆን አለበት ክፈተት ስለተገኘ ብቻ ዘሎ መግባት ጥሩ አይደለም::
@user-nl2vq4uw8u
@user-nl2vq4uw8u 4 жыл бұрын
ይሄ ምን ያቃል ባለቤቱን መጠየቅ ነው መልሱ ራሱ ይደብራል ዋጋው ሲለው ቢያንስ ነው እንጂ አለ ባለቤቶቹን ጠይቁ ሙሉ መረጃ ለማግኝት ተመልካችም ደስ ይለዋል
@AdamAdam-fl6qw
@AdamAdam-fl6qw 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው አውሮፓም ሆነ አሜሪካን ወይም መካከለኛው ምስራቅ በአብዛኛው ማለት ይቻላል መኪናን በብድር ነው የሚገዙት የሚደንቃቹህ ነገር አፍሪካ በተለይም ኢትዮጵያ ህብረተቡ መኪናን በካሽ ነው የሚገዙት ምንም ቢወደድም ታዲያ ደሀ ሀገር ወይም አህጉር የት ነው ያለው እባካችሁ መልሳችሁን ንገሩኝ
@tesfayeasmare4450
@tesfayeasmare4450 4 жыл бұрын
😂😂😂 ሰው ግን ደፍሮ ይገዛል አባባልህ ተመችቶኛል
@ethiopan100
@ethiopan100 4 жыл бұрын
እና እሱ በታክሲ ተጋፍቶ ሄዶ ስለ ስለ 8.5 እያወራበት 😅
@mebratambaye3674
@mebratambaye3674 4 жыл бұрын
They didn't work hard for the money. That is why they throw it on a car knowing that it can be hit anytime by another car as there is no respect for a traffic rules in the country. Shame
@alexdz5648
@alexdz5648 4 жыл бұрын
I will take it 8mil
@treered583
@treered583 4 жыл бұрын
@@ethiopan100 kkkklkkkkk ewnet nw
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
mebrat ambaye የተሰረቀ የሙስና ገንዘብ
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 3 жыл бұрын
congratulation une assemblage de voiture 100/100 Ethiopien good bro
@asnakechmulat6505
@asnakechmulat6505 Жыл бұрын
Verry Atked abessny
@mustefagemal2111
@mustefagemal2111 3 жыл бұрын
Ycamera cheger yetayel yanesas course yasfelughal bdenb massayet alebeh
@birukmengesha2393
@birukmengesha2393 3 жыл бұрын
One car profit = another kutir 2 car dealer shop
@tayeabebe7429
@tayeabebe7429 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ውድ ነው በትንሹ ከአንድ መኪና ከ500,000 ብር በላይ ትርፍ ትንሽ ቅር አይላቹም ?ለምሳሌ Honda CR-V 2020 30000$ ነው በአሜሪካ ገበያ ልጁ ግን የጠራው ዋጋ 3.8 ሚሊየን እንዲሁም Nissan v8 ያለው 8.1 ሚሊየንነው ግን በአሜሪካ ገበያ 50,000$ ነው እና በጣም ውድ ነው ያልኩት ከዚህ ተነስቼ ነው
@senamun1429
@senamun1429 4 жыл бұрын
AY ENANTE NURO BE ET ATIGIBABUM 500000 SHI MIN ALAT 8M BIRR YIZO MENGIST BICHA 1.2 BE VAT(TAX) MIYAGENGEW TADIYA....
@senamun1429
@senamun1429 4 жыл бұрын
1.2M
@user-zc5kx2qk8u
@user-zc5kx2qk8u 4 жыл бұрын
Right, gn kezi sihedu ke 200% yalanese new tax keflew miyasgebut I think
@oo-nv7mt
@oo-nv7mt 4 жыл бұрын
አባቴ አፉሪካ እንደሆነ አትዘንጋ
@asnakechmulat6505
@asnakechmulat6505 Жыл бұрын
Chanule presnale long end
@onelove809
@onelove809 4 жыл бұрын
Enezy meknoche eze £5 K £6k nacheu thats means be ethiopia birr ke 250k eske 300k
@temesgenzeleke3094
@temesgenzeleke3094 4 жыл бұрын
ohhh my god
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 3 жыл бұрын
የዱቤ ሽያጭ አገልግሎቶችይሰጣሉን?
@darin2502
@darin2502 3 жыл бұрын
The boy has no idea as a car salesman must first be a trained salesman, that starts in his protocol
@ADDIS1942
@ADDIS1942 3 жыл бұрын
Bank yezerefe yigezachihuwal enji serto adari ligeza aychilim mekina felagiwoch hargeysa Somaliland hedachihu gizu Nissan patrol suv be $5000us toyotam betam verkäse tigezalachihu
@almekteb7722
@almekteb7722 3 жыл бұрын
Balebetu gin minale serategnochun binkebakeb. Uniform biyasefalet tiru neber liju aysibim tiretun gin adenikalew
@ollytesfaye9611
@ollytesfaye9611 2 жыл бұрын
niassan patrol be 1L 2km new mihedew gn jeles nedaj aybelam yelal defar
@MikyEntertainments
@MikyEntertainments 4 жыл бұрын
Yihe zim kalut..nedaj erasu new yemiseraw yilenal
@mekuyonas2003
@mekuyonas2003 4 жыл бұрын
Yet menged alena new yehen yahel berr ymiyawtut ezihe German enkuan endezih wed aydelem maferyawoch
@yodittafese9869
@yodittafese9869 3 жыл бұрын
ሰርተን ለመግዛት ያብቃን
@matarmatar9662
@matarmatar9662 4 жыл бұрын
V8 አዲሱ 2019ስንት እንደሚባል ብትጠይቅልን
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 жыл бұрын
2019 v8 k taxsu 12 million
@abyssiniaautomotive
@abyssiniaautomotive 4 жыл бұрын
6:46 He said V8 "yebalal patrol nw" There is no such car called V8, V stands for shape of the cylinder "V" shape and 8 is number of cylinders, You can call this car Nissan Patrol 5.6 L V8
@EyohaMedia
@EyohaMedia 4 жыл бұрын
ውድ Automotive Technology ስለተከታተሉን እናመሰግናለን! የሰጡን አስተያየት ገንቢ ስለሆነ በሌላ ፕሮግራም በተሻለ ሁኔታ እንቀርባለን!
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጅ Made by Japan
@abyssiniaautomotive
@abyssiniaautomotive 4 жыл бұрын
@@mr.supernatural396 what do you mean?
@rideride5832
@rideride5832 2 жыл бұрын
ስንት ነበር ያልከዉ መጨረሻላይ ያለዉ ንገረኝ
@Tube-xj7hm
@Tube-xj7hm 3 жыл бұрын
አየ የኢትዮጸያ ነገር እኔ ካለሁበት ሀገር 20 ሽ እሪያል የሚገዛውን የመጨረሻው ትልቁ ዋጋ ነው አላለም
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 18 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 699 М.
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 3,5 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 4,9 МЛН
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 3,1 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 3,1 МЛН